🛑 የአርቲስት ቸርነት ድርድር ከሸፈ የበረከት ገበሬዋ ንግግር ሮሀማ በቪድዮ ብቅ ብላለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

КОМЕНТАРІ • 110

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Місяць тому +16

    ሻሎም ቤንጃችን 😊መግቢያው ያበደ ነው ቤተሰብ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ❤

    • @AsterTaye-j1x
      @AsterTaye-j1x Місяць тому

      Enkuan abro aderesen ❤❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Місяць тому

      እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ😘😘

    • @aregashgebere
      @aregashgebere Місяць тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤️

    • @sbekele4200
      @sbekele4200 Місяць тому

      እንካን አብሮ አደረሰን።❤❤❤❤❤❤

    • @michaelmiko5065
      @michaelmiko5065 Місяць тому

      Amen enkuwan abro aderesen

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 Місяць тому +7

    እንኳን ደህና መጣክ ቤንጃችን
    "ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ ዋዜማ በሰላም በጤና አደረሳችሁ❤ መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ልቦች ኢትዮጲያውያን አላቹና ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ በአሉም መጪው ጊዜም የሰላም የጤና የፍቅር ለሀገራችን ሰላምን ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት ያድርግልን ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 Місяць тому +7

    ቤንጃ እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ መልካም አወዳመት 🎉❤❤❤❤

  • @misraktamerat7811
    @misraktamerat7811 25 днів тому +1

    ሰላም እንዴት ናችው አሁን በዚህ ቻናል የቀረበችው እህታችን የጅማ ከተማ ነዋሪ ናት ለረዝም አመት በጅማ ሆስፒታል ባላን ስታስታምም ዲያሊስስ ስታሳጥብ አውቃታለው በመጨረሻም ባለቤቷ ሞቷሎ ልጇም በሽተኛ ነው እባካችው ያቅማችውን እርዷት

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya Місяць тому +8

    ቢኒያችን❤❤❤ቢን የምር ስነ ምግባርህን ስወድልህ ❤❤❤❤

  • @samsonmanfiste
    @samsonmanfiste Місяць тому +1

    ቤንጃ በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏 እግዚአብሔር ይስጥክ ትልቅ ነገር ነው ያረክልኝ መልካም የ ገና በአል ይሁንልክ

  • @SofiaGetachew-q8i
    @SofiaGetachew-q8i Місяць тому

    "እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹህ" "💚💛❤️

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +2

    ሰላም ቤንጃየ እንዴት ነህ ቤንጆ መነፀሩ አይንህ ላይ እያንፀባረቀ ሌላ ታሪክ ገብቷል አይንህ አይታይም

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Місяць тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለገና በዓል ቤንጃ እና ቤተሰብ❤❤ #ፍቅር ያሸንፋል ✌️

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d Місяць тому

    ቤጃዬ የምወድህ ወንድሜ እንዃን ለጌታችን የልደት በአል አደረሰህ ስወድህ ❤

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +2

    ያፋር ህዝብ እንዴት አንጀቴን እንደሚበላኝ አላህ ይድረስላችሁ 🙏

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Місяць тому

    ቢኒዬ ከነመላው ቤተሰብህ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ እንኳን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዛሬ መነፅሩ አንደኛ

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому +1

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p Місяць тому +5

    እኔ አለሁ ባሌን ደውዱ ጤንነቱን ብቻ ጠይቄ የምዘጋ ስልኬን በናፍቆት ነው የሚጠብቀው ምክናያቱም አረብ አገር ነኝ😂😂😂

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Місяць тому +1

    ቤንጃችን አረፈድኩኘ ዛሬ 😢
    እንካን አደረሰህ አደረሳቹ የቤንጃ ቤተሰቦች መልካም በአል ይሁንላቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች🙏🙏🙏 ❤

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому +1

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 Місяць тому +1

    FROM DUBAI

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Місяць тому +1

    እውነት ነው ጣለያኖች አንድ ነገር ሲጠየቁ አይለቁም መአት ነገር ነው ሚያወሩት ውይ ያሰለቻሉ😂😂😂😂😂

  • @fafi-zana
    @fafi-zana Місяць тому +2

    እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤

  • @kidanadamu
    @kidanadamu Місяць тому +1

    የምርጡች ምርጥ ቤጃ

  • @JanaKidani-x8o
    @JanaKidani-x8o Місяць тому

    የቢኒ ቤተሰብ ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳቹ🎉🎉🎉

  • @arditube7340
    @arditube7340 Місяць тому +1

    ቤንጃ መነፀሩ❤❤❤❤👌👌👌

  • @kumnegerabtew8183
    @kumnegerabtew8183 Місяць тому

    ቤንጃዬ እንኳን አደረሰህ ❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Місяць тому

    ጃናሞራ ይኮረጅም ይሰረቅም ምርጥ ፊልም ነው አይተን ወደነዋል።አይተው ተዝናንተው ሲጨርሱ አቃቂር ያወጣሉ 😏😏😏😏😌😌😌😌 የኛስ አገር እንጀራችን ወጣችን ሴቶቻችን እየወሰዱ አይደል😂😂😂😂😂😁😁😁

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Місяць тому

    በሽተኛ ነው መቸም አዲሳባ የሞላው እኮ። እኔምለው ስለፈስ ስለ ቨርጂኒቲ ምናምን ማናባታቸው ሁነው ነው ሚያወሩብን?
    እንደዚ ስርአት ይጥፋው ህዝቡ? አመዳሞች።

  • @AmenMarta-cx4vd
    @AmenMarta-cx4vd Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉 ቤንጅዬ እንኳን አደረሰህ ከእነ ቤተሰቧችህ

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @MickeyMaria-f2o
    @MickeyMaria-f2o Місяць тому +1

    ቤንጂ አይናችን ጠፋ እኮ ring light

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Місяць тому

    Surafel Happy birthday💓💓💓

  • @hiwottesfaye5833
    @hiwottesfaye5833 Місяць тому

    እንኳን አደረሰ ቤንጃ🎉🎉🎉

  • @Lidya-n8m
    @Lidya-n8m Місяць тому

    ቤጃ እንኳን አደረሰክ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Місяць тому

    ቤንጃዬ ዛሬ ልጅ መሰልክ ኪሎ ቀንሰሀል መሰለኝ 👏👏

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Місяць тому +2

    የፍልፍሉ ቀልድ አልገባኝም እስኪ አስረዱኝ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Місяць тому +1

    ዋው ጅምር ይልሀል ኮለል በይ

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት Місяць тому

    Enkuan aderseh wendme demo youtube chanalk seltkfte des belognal👍👍👍👍berta

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому

      እንክዋን አብሮ አደረሰን አመሰግናለው

  • @betelehamfekede54
    @betelehamfekede54 Місяць тому

    Benjaye storyachu nafekn eko mnew tefachu🥰

  • @GirmaMeron
    @GirmaMeron Місяць тому +1

    ሰላም ቤንጃ እንኳን አደረሰህ 🎉ወይኔ ፍልፍሉ የተመታህ😅😅😅

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @heransintayehu7311
    @heransintayehu7311 Місяць тому

    ቤንጃሚን ❤ አሪፍ ነበር ይመችህ

  • @RahelNazu
    @RahelNazu Місяць тому

    እንኳን አደረሳቹ ያገሬ ልጆች ቤንጃዬ ውስጤ ነክ😍😘😘

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому

      እንክዋን አብሮ አደረሰን አመሰግናለው

  • @Haymi-zt6iq
    @Haymi-zt6iq Місяць тому +1

    ጥሩ ነዉ ዉፍረት እየቀነስክ ነዉ....

  • @Belay1974
    @Belay1974 Місяць тому

    ቤንጃ እኔን ከትልቁ እግሬ የሚበልጥ እጅ ከሁዋላ ሲያንቀኝ በክርኔ ልቡን ስመታው ለቀቀኝ ግን ግን ሲለቀኝ ጒደኛው በቦክስ አይኔ ስር ሲመታኝ ዞረብኝ ስልኬንም ወሰዱብኝ ከምር ለፖሊስ ሪፖርት አላደረኩም ጥፋቱ የእኔ ነበረ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Місяць тому

    አይ አገራችን በጣም ነው እየዘገነነ የመጣው መንግስት አልባ የማፊያ አገር ሆናለች እንኳን ተረፍክ ወንድሜ ያሳዝናል

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix Місяць тому

    Selam wendime ❤❤❤❤❤

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 Місяць тому

    ምናለ ቤተመግስት ብቻ ቢገባ በፀሎትስ አልተቻለም ፈጣሪ በቁጣው ያብርድልን ያልኩት ከሆነ ንስሀ እገባለሁለተናገርኩት

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 26 днів тому

      ቤተመንግስት ምን ልትስሪ 😂 ዘመዶችሽ ፍኖ በትግል ማለቴ በምላስ ትግል ቢታገሉ ወይ ፍንክች ሞከራችሁ በፆለት 😂😂 ፆለት በውሽት አይስራም አብቾ ፈጣሪ ነው የሾመው እናንተም ቢሆን በምላሳችሁ ሞክራችኃል አይ ፍኖ 😂😂 አሁንማ ትግሉ ሲያቅተው የገዛ ህዝቡን እያገቱ ብር መዝረፍም ጀምረዋል የሽፍቷ ስራቸውን እያሳዩ ነው 😂😂

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Місяць тому

    እኔ በጣም ምታስጠላኝ እኮ በዚህ በዚህ ነው ፊልሙ ግጥም አድርጎ ነው ሚመሳሰለው አትሽለጥለጥ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Місяць тому

    ቤንጃ እንኳን አደረሰክ❤

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 20 днів тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Місяць тому

    ቤንጃ እና ብስራት እንኳን አደረሳችሁ 🎉❤

    • @benja-react
      @benja-react  Місяць тому

      እንክዋን አብሮ አደረሰን

  • @DubitWondemu
    @DubitWondemu Місяць тому

    Benja best❤

  • @TamreMohammed
    @TamreMohammed 21 день тому

    የፓስተሩ ንግግር ትክክልናት😂😂😂

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Місяць тому

    ቢኒዬ welcome 😊🥰

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 Місяць тому

    መጀመሪያ ከፈርህን አስቀንሠው እኛ ያተን ከፈር ወደቀ አልወደቀ በድንጋጤ ልንሞት ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @MickeyMaria-f2o
    @MickeyMaria-f2o Місяць тому +1

    ቁጭ ብለህ ህንድ በትርጉም እያየህ አደል እንዴ ከነ አክተሩ ሲተረጎም ደግሞ አሪፍ ነው መደገፍ ነው ያለብህ😂

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 Місяць тому

    👍👍

  • @smartcityfool
    @smartcityfool Місяць тому

    “In the middle of nowhere” TWICE, 😂😂😂 ምን ለ ማለት ነው? በባዶ ሜዳ? 🤷🏾‍♂️

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Місяць тому

    እኔ አንተን አምኜ ነው ሪልስቴት የፈረምኩት እስካሁን ወፍ የለም 6,000,000( ስድስት ሚሊዮን ) ከፍያለው ኢትዮጵያ ያለው ተወካዬ ሆዶ እንዳጣራው እስካሁን ከሰባት ወር በፊት የቆመበት ላይ ነው ቤቱ

  • @GuharEindris
    @GuharEindris Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌

  • @danielmesfin5048
    @danielmesfin5048 Місяць тому

    ባንክ ቁጥሩ የየት ባንክ ነው?

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @shimetesfaye5807
    @shimetesfaye5807 Місяць тому +1

    መነፅር በጣም ያምርብሃል

  • @almazkebede6068
    @almazkebede6068 Місяць тому

    enqan le gena beal aderseg melkam beal😇

  • @ashebir24
    @ashebir24 Місяць тому

    እኔ ሚገርመኝ በዚህ ላይክና ሼር ትፈልጋለህ እኔ አላረገህም በቃ እናተ ሰልጥናችሁ ሞታችኋል እከካሞች ጠግበህ ብላ መጀመሪያ አንተ ሚያሳስብህ ቀዳዳ ነው የኢትዮጲያ ህዝብ ስንት ችገር አለበት ለዛ ነው እግዚአብሄር እየቀጣህ ያለው አሁንም ይቅጣህ

  • @YobuFitsum
    @YobuFitsum Місяць тому +1

    ቤንጃችን መነፅሬ ተሰብሮብኝ መግዣ አጥቼያለው እባክህ መላ በለኝ

  • @Sami-h696
    @Sami-h696 Місяць тому

    የBackground light አልተመቸኝም በጣም እያንፀባረቀ ነው😑

  • @rastawyidnek6
    @rastawyidnek6 Місяць тому

    Gematam islamoch silte ena Somalia ?

  • @T915ty
    @T915ty Місяць тому

    11:01 😂😂😂

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Місяць тому

    50.000ብር፣ 2000 ዶላር ምናምን ማለት ጀመርን አረ ማሻላህ። ከርሳም፤ ሆድሽን እንደዚ ሚትወጅው ከሆነ እራስሽ ወጣ ብለሽ ስሪአ

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 Місяць тому

    በየሳምንቱ ባል እያከበራቹ ስራ እንድንሰራ አትከልክሉን ክርስቲያኖች

  • @DjjjdJr-c6m
    @DjjjdJr-c6m Місяць тому

    ሠላም ቤንጃ

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Місяць тому

    ሕዝቡ የ ሳጋቱራና የ ጀሶ እንጀራ እየበላ ምን አይነት ፈስ ይጠበቃል

  • @rahimabeautiful7566
    @rahimabeautiful7566 Місяць тому

    ተኝቸአላለም😢

  • @RahelHailu-u6n
    @RahelHailu-u6n 7 днів тому

    Kebabnaw 😂😂😂😅😅😅😂😂

  • @AmenTesfye
    @AmenTesfye Місяць тому

    ፈስ አይን ያቃጥላል 😂😂😂😂😂

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 25 днів тому

    Sewuyew chilotachewun sayaku new yenorut

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i Місяць тому

    እየ chinal ጣወንት ሆነቢንሳ

  • @semaynehnida3251
    @semaynehnida3251 Місяць тому

    በእኔና በጓደኛዬ ላይ የደረሰው እራሱ

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Місяць тому

    😂😂😂❤

  • @embatashenafi1480
    @embatashenafi1480 28 днів тому

    እውነት ምን አገባን አንተን የመሰለ ክፍ ታፍ ሰታገባ ነው የሞተችው፣፣

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 Місяць тому

    Diaspora dollar aylkm lol leba hula

  • @emebetgebrie1244
    @emebetgebrie1244 Місяць тому

    ቤንጃ ሙልጭልጭ ነህ በተለይ ፓለቲካ አካባቢ ጭፍን ነህ።

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 Місяць тому

    ምንድነው የለበስከውን ለማሳየት ነው እንጂ ይሄ ምንደነው የትልቅ ጅል ወለበል አቦ

  • @nardostesfa4852
    @nardostesfa4852 Місяць тому

    0%

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 Місяць тому

    ኤጭ ቦጥራቃ ዝም ብለህ አትቦጥረቅ ሱማሌ እደናቴ ቀሚስ ለብሶ በልቶ ከጀለብያው መጥረግ እሚያውቅ አተ ጫታም ዝም ብለህ ጫትህን እወቀጥክ ቃም ፈሳም

  • @teddtedd9533
    @teddtedd9533 Місяць тому

    አታሽቃብጥ የተቀዳነው

  • @betelehamfekede54
    @betelehamfekede54 Місяць тому

    Benjaye storyachu nafekn eko mnew tefachu🥰