ማዘቅዘቂያ - ከዓለማየሁ ገላጋይ ውልብታ መጽሐፍ - Mazeqezqiya - ትዕይንተ መጽሐፍት [Arts TV World]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @rozyamohammed4490
    @rozyamohammed4490 5 років тому +10

    ደስ ይላል አላህ ለጋሾች ያርገን

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 5 років тому +4

    አምላክ ከሠጪዎች ከለጋሾች ያድርገን። እሱ ራሱ ሰጪ ነውና የምንሰጠው አያሳጣን።

  • @kasima88
    @kasima88 5 років тому +4

    I am totally speechless. What a production. Arts TV please keep it ☝

  • @danielabera7848
    @danielabera7848 4 роки тому +2

    thanks to Gash Alex, Kidist Yilma & Arts Tv.....keep it up..

  • @zebu4271
    @zebu4271 2 роки тому +1

    ምናለበት ብታስረዝሙት

  • @saraabreham9706
    @saraabreham9706 3 роки тому +2

    በርቱ ቆንጆ ስራ ነው

  • @sofiosman1619
    @sofiosman1619 2 роки тому +1

    ገራሚ ነው❤️

  • @alazargamer5825
    @alazargamer5825 3 роки тому +1

    ድስ ይላል👏👏

  • @Dnhsads
    @Dnhsads 7 місяців тому

    አብዱዬ ድምፅህ በጣም ነው ደስ ሚለው ❤❤❤

  • @amelmohammed9447
    @amelmohammed9447 5 років тому +1

    እጅግ ደስ የሚል ነው

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 2 роки тому

    እንደዚህ ነገሮችን ምን አለ ብታረዝሙት አላህ ትንሽ እንኮን ልባችነንን በእዝነትና በረህመት ባረጥብልን ሁልግዜ ሞት ስድት እየማን ልባችን ደረቀ አላህ እሱ ልባችነንን ለስውች እዝነት እምናዝን ያድርገን ያረብ አጭርም ብትሁን ትልቅ ትምህርት አለት ግን እርዘም አድርጉት ከሚሉት ውስጥ ነኝ

    • @birukanley6586
      @birukanley6586 Рік тому

      ye gash alex tsihuf new ...wulib yalu tarikochin chnklat wust endiker

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 років тому +7

    ለምን እንደሆነ አላውቅም አስለቀሰኝ።በጣም አጭር ግን ሚሊዮን መልክቶች።።።

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 роки тому +1

    I love it

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 років тому +3

    ሁላችንም መስጠት እየፈለግን ነብሳችን ግን ትከለክለናለች ሰጪ ለመሆንም መሰጠት ያስፈልጋል

  • @hamudi_Hubi
    @hamudi_Hubi 2 роки тому +1

    ያአላህ ሰጭ እንጂ ተቀባይ አታድርገኝ

  • @shsy3139
    @shsy3139 2 роки тому

    በጣም ደስይላል ይቀጥል

  • @MarkanTewodros-so8fd
    @MarkanTewodros-so8fd 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AzizSherif
    @AzizSherif 4 місяці тому

    ግን ወፈፌ ምን ማለት ነው

  • @noshadova
    @noshadova 5 років тому +2

    Very emotional

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 5 років тому +3

    ድንቅ ስራ ነው ትንሽ ባያጥር ደሞ

  • @antensayadmassu7217
    @antensayadmassu7217 5 років тому +2

    ከባድ መልዕክት
    ጭንቅላት ይፈትናል
    ሁሉም ትክክል ሆኖ የበለጠውን ትክክል ፍለጋ።

  • @misganawjemere4642
    @misganawjemere4642 3 роки тому +1

    😱😱😱 wow

  • @solomonmulugeta9022
    @solomonmulugeta9022 5 років тому

    men aynt gerami melekt new

  • @MoHuba-ml3yr
    @MoHuba-ml3yr 6 місяців тому

    Mohammed

  • @zeburamohammed463
    @zeburamohammed463 3 роки тому

    በጣም መሳጭ ነው አጠረ እንጅ

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 5 років тому +2

    ኣሌክስ ጋሽ ስብሓትን ሲሄድ ኣንተን መጽናኛ ትቶልን ሄደ ተመስጌን.......