ግብፅ በአሰብ። ፋኖን የከሰሱት አማሮች | ጌታቸው ስለመፈንቅለመንግስት | የዲጂታል ምዝገባው ነገር 11/25/24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 120

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t 3 дні тому +13

    ርዮቶች በጣም ትመቹናላችሁ። በኣገራችን የሆነ ጉዳይ ሲኖር በርዮት እስኪተነተን ድረስ በጉጉት ነው የምጠብቀው። ለምን ከተባለ ይሄ ሚድያ የማንም የፖለቲካ ድርጅት መሳርያ ኣለመሆኑን ከሁኔታው ስለሚያሳውቅ።

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 3 дні тому +6

    ርአዮት ጥልቅ እውቀት ላይ የተመሰረተ ምርጥ ትንታኔ አደንቃለሁ ይሁን እንጂ ምንናልባት ከወራት ከጌታቸው ጎን ቆመህ ሌላውን ስትወርፍ ሰምቼ መከታተሉን ትቼ ነበር ግን በሳንቲም ትሰረለህ ብዪ በፍጹም አምኜ አላውቅም። ዛሬ ደግሞ እስቲ ብዪ ሳዳምጥ በተለይ የዲጂታል ምዝገባ ጥልቅ ትንተናህ መስጦኝ እንሆ አሰከ መጨረሻው አዳመጥኩ።

  • @nigistig7492
    @nigistig7492 2 дні тому +1

    Whacking from Minnesota ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 дні тому +6

    ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖ

  • @girmaylemlem9051
    @girmaylemlem9051 3 дні тому +4

    Thanks Teddy, ጌታቸው ዝርክርክ በትክክል ገልፀኋል

  • @mogeshailu
    @mogeshailu 3 дні тому +3

    Keep it up tedi🎉

  • @tesfushints8662
    @tesfushints8662 2 дні тому

    ከኢትዬጵያ-ኣዲስ ኣበባ

  • @hadashailu158
    @hadashailu158 3 дні тому +1

    በጣም ትክክል "ኣስችለውንዴ ወዳጄ" ከምዚ ዝበለ ልፋስፍስ ዝበለ ዘረባ ሓሚምና ሓፊርና

  • @tesfalemgebresilassei5729
    @tesfalemgebresilassei5729 2 дні тому

    Listening from Egypt Cairo our beloved reyot family ❤

  • @tedlagebre-egziabher3878
    @tedlagebre-egziabher3878 2 дні тому

    Teddy, reyot is a formidable media and you and teddy asfaw are rendering the profound resolution in balance to all situations presuming tigray. Many thanks!

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 3 дні тому +1

    ከአክብሮት ጋር ከኢትዮጵያ ነው የምከታተለው ፣በርዕዮት "ተካፋይነት "ሆነ በተመሳሳይ ያለኝ መረዳት ሁሉም የሚከፍሉት ነገር እኮ የሀገር የህዝብ ሀብት ነው።ከስልጣን በፊት ሁሉም ምን ነበራቸው ???ስለዚህ የሌላውን ደም ስለከፈሉ ከእውነት መራቅ ነው።የማዝነው ህወሃት ሀገራችንን አዘቅት ጥለውም ዛሬም ለስልጣን መንገብገብ ፣ትላንት የሞቱትን ነፍስ መርገጥ ሠይጣን መሆናቸውን ነው የማምነው ።

  • @goitomberhane8962
    @goitomberhane8962 3 дні тому +2

    ለህዝብ ክብር ያስፈልጋል

  • @TadeluGebremariam
    @TadeluGebremariam День тому

    Merhawi kab Vicenza Veneto Italy

  • @Fish-x4b
    @Fish-x4b День тому

    ጀግኖች ናችሁ ። ስለ እናታችን ሰናይት የተናገርከው እውነታ 100% እስማማሎህ ። ሰናይት ማለትኮ ከዕድሜዋ ጋር የማይሄድ ተከፍላ የምትሳደብ አቅመ ቢስ አሮጊት ናት ።

  • @Atsede-gh6zz
    @Atsede-gh6zz 3 дні тому +3

    ሁለት ።።
    ተድይ
    ዎች በርዠ
    በኘ
    ርርዠ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geregirmay4261
    @geregirmay4261 3 дні тому +3

    What a special ideas. Thanks teddys

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 2 дні тому

    Very knowledge

  • @EsmailTebarek
    @EsmailTebarek День тому +1

    ወደ አንድ ሳይድ ስታመዝኑ ነው የሚያመኝ ለምን አትሉም ቴዲዮች ለግልጽነት ለተጠያቂነት ምናምን ትሉ የለ እንዴ እና ሁሌ እንዴት ልስማችሁ!!!!!?

  • @mdaaaa1211
    @mdaaaa1211 3 дні тому +2

    Welcome back 🙏

  • @nahomfikadu
    @nahomfikadu 3 дні тому +1

    from Switzerland

  • @aae637
    @aae637 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnenadane7650
    @mekonnenadane7650 2 дні тому

    ዲጂታል አዲ ማለት ሁሉንም ታሪክህ የሚመዘግብ ነው የባንክ የጤናህ አና ምን ድረገጽ እደመትከፍት አነቅስቃሴህ ባጠቃላይ አልገባንምንጂ ትልቅ እስር ቤት ነው የቻይና አይነት ነው

  • @saramengst1309
    @saramengst1309 3 дні тому

    Keep it up guys 👏

  • @NewOne-pt9to
    @NewOne-pt9to 2 дні тому

    👍👍

  • @tewoldekiros1354
    @tewoldekiros1354 2 дні тому

    ርዕዮት ትንታኔው ጥሩ ሁኖ ግን በጣም ረዥም ግዜ ስለ ምትወስዱ ኣጠር ኣጠር ባለ ዝግጅት በትመጡ፡፡

  • @Say-2424
    @Say-2424 3 дні тому

    ቴዎደርስ ፀጋየ !የንግግር ችሎታ ስላለህ ኡውነት ታወራለህ ማለት አይደለም!አንድን ቡድን ጎራ ለይተህ ቅርሻትህን ባታቀራሽ ጥሩ ነው

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 3 дні тому

    enamesegnalen

  • @FhhvfgFvuvfg
    @FhhvfgFvuvfg 10 годин тому

    እባካችሁ. አጫጭር. አድርጉት

  • @jimiabebe4467
    @jimiabebe4467 2 дні тому

    From Addis Ababa

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 3 дні тому +5

    ርዕዮት ትልቅ ሚዲያ ነዉ።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 3 дні тому +3

    አይ ቴዲ የቋንቋም የንግግርም ችሎታህ ይደንቀኛል !! "… እንኳን ለመልስ ለዝምታም አትመጥንም …" ድንቅ አገላለፅ

  • @berhanesolomon5308
    @berhanesolomon5308 2 дні тому

    ምን ታረጊዋለሽ የሚል ዘፈን መዝፈን ነው..... ኤርትራ ልኡላዊትና ሃያል ኣገር ነች💪🇪🇷

  • @Tarikugebre-s8p
    @Tarikugebre-s8p 3 дні тому +2

    ቴዲ T እኔ በግሌ ትንታኔዎች ይመቸኛል ግን አንድ እውነታ እመን የጌታቸው ደጋፊ ነህ የምትሰጣቸው አስተያየቶች ሚዛናቸውን ወደ ጌታቸው ያመዝናሉ ።

  • @SK-ph7sz
    @SK-ph7sz 3 дні тому

    This type of discussion helps the audience a lot to get a better understanding of two different spectrums of ideas. The listener has an option to look at each and every political event from a bit wider angle than most other so-called analysts try to impose their blind support ideas on others.

  • @GrtachewKiros
    @GrtachewKiros 2 дні тому

    ግዝያዊ መንግሰት እንዳይራመድ የምከለክል ማሰር እና እርምጃ መውሰድ መበት የለውም ወይ ግራ የገባን ነው ተድሮስ

  • @saramengst1309
    @saramengst1309 3 дні тому

    Manchester ❤

  • @yohanneswoldu4658
    @yohanneswoldu4658 2 дні тому

    ታጋይ ሁሉም ስደተኞች አይሆኑ እንደውም በቅርብ የውጭ የትምህርት እድል ያገኘችው እህታችን ዶክተር ሩት ስምዋን ረሳሁት resume ላይ ታጋይ እንደንበረች የሚገልፅ ያየሁ መሰለኝ አሁን አሜሪካ መጥታልች እና ብዙ ችግር ያለው አይመስለኝም እና በጣም ራስህን አዋቂ አታርግ ቴዶ ይሄ አለማቀፍ መለኪያ ነው ዝም ብለህ ጥልቅ ጥናት አድርግ የተባበሩት መንግታት መለኪያው ምንድን ነው ብለህ ጠይቅ ddr በቅርብ ያደርጉ አገሮችን ልምድ ጠይቅ አብይ እዲህ ያርጋል ሳይሆን ከአብይ በልጦ መገኘት ነው ሰላማዊ ሁኔታ ከሌለ ምን ጥያቄ አለው አሻራ ኖርህ አልኖርህ ከመሳደድ አትድንም

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 3 дні тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ቴድዎች እንካን ደህና መጣቹ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l 2 дні тому

    ሪዮት ሰላም ሚዲያን ግዛውና ለቴዲ formal recognition or share title በዚህ ሀሳብ ቋሚ አዳማጮችህን ተከታዮችህን አወያይ ችርቻሮ ሚዲያ ሰልችቶናል ሜጋ structural institution ይገባናል ልዩነት ሲፈጠር በቶፒኩ ብቻ እንዲወሰን ወስኑ ብዙ የሰላም ሚዲያ ተከታዮች ሪኦታዊያን ነን

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 3 дні тому +1

    በትራንፕ በግጽ ና በአጠቃላይ በአገሪቷ ሂደት ላይ የሰጣችሁት ረቀቅ ያለ ምርጥ ጥንክር ነው። በርቱ !!!!

  • @tedlagebre-egziabher3878
    @tedlagebre-egziabher3878 2 дні тому

    Teddy asfaw, perfect!

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t 3 дні тому +2

    ❤❤❤ርዮት ሚድያ የእውነት ሚድያ❤❤❤

  • @etuyaya-r9u
    @etuyaya-r9u 3 дні тому

    ገብረ ፃድቃን ግን ላሸወደና ውዒሉ ፠፠፠

  • @TADESSEGHETACHEW
    @TADESSEGHETACHEW 3 дні тому +1

    A nice midia, thanks❤

  • @isayasgirma6325
    @isayasgirma6325 3 дні тому

    ምንም በየ እለቱ አጀንዳ እያመጣችሁ ብትዘላብዱ የዕለት እንጀራ ትበሉበት ይሆናል እንጂ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም።😢😢

  • @danielgizachew2491
    @danielgizachew2491 2 дні тому +1

    በስድብ በታጀበህ ንግግርህ ዉስጥ ሽንፈትና ቁጭት ነዉ የሚነበበዉ።

  • @anezierebrahim9763
    @anezierebrahim9763 День тому

    The registration and fingerprinting of ex combatants are standard practices in DDR programs. These measures are essential for accurately identifying individuals, monitoring their reintegration into civilian life, and ensuring compliance with legal and security protocols.

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 3 дні тому +5

    በጣም ያሳዝናል ያሁሉ መሰዋትነት ተከፍሎ እነሱም ከፍለው ከይሲ አብይ እግር ስር ለመውደቅና የትግራይ ህዝብን አንገት ለማስደሰት ከሆነ እዛው በረሀ በጀግንነት ተሰርተው ከነክብራቸው ቢታወሱ ይሻል ነበር በተሰውት ጀግኖች ደም ላይ ባይቀልድ

  • @misginagebremedhin7762
    @misginagebremedhin7762 3 дні тому

    ንኢትተዮጵያ ዘግድሳ ናይ ሶማል አይኮነን ናይ ግበፂ አይ ኮነን አ ትዮጵያ
    ዘግድሳ ሓንትን ሓንትን ትግራይ እዩ

  • @Keneni4
    @Keneni4 3 дні тому

    ኤትዮጺያ ውስጥ በጠራራ ፀሃይ ታዳጊ ወጣት ተቀልቷል የምንም ብሄር ተወላጅ ይሁን ድርግቱን ለምን አታወግዙም

  • @yohannesgirma928
    @yohannesgirma928 3 дні тому +1

    Egyptian establishment of military base in Assab put at risk not a single person Abiy but the sovereignty, integrity and national interest of Ethiopia. Some people that hate the regime in power consider Egyptian expansion in Ethiopia through Eritrea as an opportunity but the truth is no body in Ethiopia can benefit from the collapse of Ethiopia by the joint Eritrea and Egypt invasion.

  • @DerejeLegese-l3o
    @DerejeLegese-l3o 2 дні тому

    💚💛❤️👍

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 3 дні тому +1

    እስራኤል

  • @seyoumhagos6306
    @seyoumhagos6306 3 дні тому

    ገታቸው ራሱን ባያታሊል ጥሩ ነው የሰራዊት አመራር ከነመጀርኖነው

  • @Say-2424
    @Say-2424 3 дні тому

    ቴዎድሮስ ፀጋየ !!ገና ለገና ንግግር እችላሎሁኝ በሚል ሽፋን ለአንድ ቡድን ወግነህ ልሃጭህን አታዝረክርክ(ሁለቱም በህዝባችን የችግር መአት ያወረዱ ናቸው

    • @34ba445
      @34ba445 2 дні тому

      Sir stand beside the people of tigray instead of the nasty politician

    • @ltka.a3616
      @ltka.a3616 2 дні тому

      ከብት።

    • @ltka.a3616
      @ltka.a3616 2 дні тому +1

      ድንቁርናህ ጭንቅላትህን አልፎ በአፍህ እንድትፀዳዳ አድርጎሀል። አንድ ቀንም ቴዲ ፓርቲ ወይንም ጥቅም ፈላጊ ሆኖ ተደግፎ መኖር የሚፈልግ አይደለም። ቅድሚያ የሚሰጠው ለትግራይ ጭቁን ህዝብ እንዴት ይድናል በመረጠው ፓርቲ ይመራል የሚል ነው። እንስሳ ለዛውም የዱር።

    • @Say-2424
      @Say-2424 2 дні тому

      @ltka.a3616 ዝተት!!

  • @HasahHasah-t5o
    @HasahHasah-t5o 2 дні тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @solomonsenbetay8383
    @solomonsenbetay8383 3 дні тому +1

    Seattle

  • @MeseretAyele-k2v
    @MeseretAyele-k2v 3 дні тому +3

    አቶ ፋንታሁን ዋቄን ከናንተ ጋር የሚኖረውን ውይይትና ሙግት ብንሰማ ጠቃሚ ሃሳብ የሚነሳ ይመስለኛል።

  • @mikaelhadgu1830
    @mikaelhadgu1830 3 дні тому

    💯💯💯🖐🖐🖐

  • @DanielJar-l3k
    @DanielJar-l3k 2 дні тому

    Why TEGARU, remove Getachew & Deberethiyon from -----

  • @MulugetaGebre-uc5mf
    @MulugetaGebre-uc5mf 3 дні тому

    ቴዲ ፀጋየ! ተስፋአለም ስኮላርም እኮ የ ጌታቸው ረዳ አባል ነው!

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 2 дні тому

    ከአአነኝውደቼ

  • @arayaelma1647
    @arayaelma1647 3 дні тому +1

    Any sovereign country has a right to make any relationship for its interest. It is arrogance you guys to think/expect Eritrea should ask permission from Ethiopia to make any relationship with other countries.

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 День тому

    Finfinne

  • @samm4508
    @samm4508 3 дні тому

    Well, ጀምረሀዋል ስናይት የግለስብ ሚዲያ እስኪመስል አትፋታህም ይቅርብህ መልሶችዋን አትችላቸውም just focus on big topics.

  • @sisaygebremariam-z6e
    @sisaygebremariam-z6e 3 дні тому

    🌳🍎💗

  • @KirosHailu
    @KirosHailu 3 дні тому +1

    ❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938

    Regarding Egyptians visit to Asseb:The late Marry Armdie, once said,' ..ante mn aghebah, begeza 'ekaye' wuha s bchemrbet,'? By the same token, if Eritrea does what she deems right, with her own ports, why are you guys in sleepless nights?

  • @AmanLudo
    @AmanLudo 3 дні тому

    ቴዲ እቺ የመልስ ምት ስድብ ማለቴን ነውትንሽ ብትቀንሰው እላለሁኝ።

  • @sophieholly1871
    @sophieholly1871 3 дні тому

    London

  • @mussiesbahtu545
    @mussiesbahtu545 3 дні тому

    Gathagew vs aby vs debresiohgb vs eseyas

  • @girmay9387
    @girmay9387 3 дні тому +2

    ሪኦት ሚድያ ሰላም ናችህ ጌታቸው ትግራይ የት እየወሰዳት እንዳለ ምንም ግልፅ አይደለም የጌታቸው ጥፋት በ መሰረት መብራህቱ ጥፋት መሸፈን የለበትም የጌታቸው ጥፋት ለምሳሌ
    ጠሩነት ይፈልጋሉ
    ሰላም አይፈልጉም
    ብልፅግና ትግራይ ያስተዳድር
    ከጠላት ያብራሉ
    ብቻውን ጌታቸው ሪፈረንደም መፈረሙ
    ትግራይ የጨፈጨፉ መፍታት
    የትግራይ ጭፍጨፋ ኮሚቴ አያስፈልግም ብሎ መስማማት
    ተፈናቃይ አለመመለሱ
    መጨረሻ ደግሞ TDF እንዲበተን መድርጉ
    የትግራይ ሃይሎች ወጀለኛ ናቸው ለማለት ናሽናል አይዲ እንዲመዘገቡ መደረጉ
    ለምሳሌ ከትልቁ ትንሹ የጌታቸው ጥፋት ናቸው ትግራይ በከሚካል አየጥፋች ማስቆም የማይችል እን ጥሩ የሚጭህ ውሻ መጮህ ብቻ የታደለ ጌታቸው ትንሽ ቆንጠጥ አድርጉት

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 3 дні тому

    Verbally you two went great length to prove you are not paid...VERBALLY.

  • @endalemohammed4789
    @endalemohammed4789 3 дні тому +1

    Tadiya sle shek husan jibril timdit min tilaleh ebakih

  • @TadewoseGetachew
    @TadewoseGetachew 3 дні тому +2

    የተጋዳላይ ቴዲ ፀጋዬን የአማርኛ ቋንቋ ችሎታ ሁልጊዜም ይገርመኛል። ቢደመጡ አይሰለቹም።

  • @kassugebreyes6266
    @kassugebreyes6266 3 дні тому

    How about Palestine genocide for the last fifty to sixty years. Can you articulate in your fine amharic language.
    Thanks a lot!

  • @tekalgnemulugeta4850
    @tekalgnemulugeta4850 3 дні тому +1

    Kenya niyrobi

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 3 дні тому

    ፋኖን የሚከሱ አማሮች ቴዲ አስፋዉ እኮ Systematically አሁን ያለዉን ክስ ሲከስ ነበር

  • @Haregu-o6m
    @Haregu-o6m 3 дні тому +1

    What's DDR?

  • @anbessa6836
    @anbessa6836 3 дні тому +1

    Teddy Reot is a supporter of General Tsadkan not Getachew Redda .

  • @mussiesbahtu545
    @mussiesbahtu545 3 дні тому

    You are with gethagew

  • @Atsede-gh6zz
    @Atsede-gh6zz 3 дні тому

    በርቱ❤❤❤❤❤😂

  • @imantofik1455
    @imantofik1455 3 дні тому

    Getachaw is pp

  • @mussiesbahtu545
    @mussiesbahtu545 3 дні тому

    In fact this world driving by interest

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 3 дні тому

    Teddy every progressive media claims that its not supported by liberal party. So claiming that you are not supported by Getcho team is in vain.

  • @mussiesbahtu545
    @mussiesbahtu545 3 дні тому

    This world design by the western world

  • @aberakassa7971
    @aberakassa7971 3 дні тому +1

    What is Penny Mister you have been announcing that we respect thought so whoever ever saying any comment question or objection why you are absenting and enselting on air do you think only your thought analysis or comment on others is perfect? If you want to be respected. You should be respected by others.

  • @baroktigraway9375
    @baroktigraway9375 День тому

    መንግስት ኣለንዴ ትግራይ?መፈንቅለ መንግስት😂😂 ቆራይ ዓይኑ

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 3 дні тому +1

    subscribe.

  • @geregirmay4261
    @geregirmay4261 3 дні тому +2

    Senayt mebrahtu bicha aydelechim yhen yalechw Teda ''seb ziseane seb'' wey ye diro simu lifiatey tesfa yemibalew embochm zara media qeribo endeza bilo semichewalehu. gin tewachew sirachew new. kemiu zigebir kemiu ynegir eyu kkkk

  • @7kilo853
    @7kilo853 2 дні тому

    እራሱ ጌታቸዉ እኮ ባለፈዉ ቴዲ አንቱ ልበልህ ሲለዉ ለትችት ስለማይመችህ አንተ ብለህ ቀጥል ብሏል።ይቺ ሰናይት የሚሏት ወለፈንዲ እዉነትም"bi pedal pig"

  • @voiceamhara
    @voiceamhara 2 дні тому

    የትግራይ ሕዝብ አማራ ፋኖን እንዲደግፍ ለምን ቅስቀሳ አታደርጉም??

  • @aae637
    @aae637 День тому

    እነ ቴዲ እናበራታታቸው እባካችሁ!
    lets subscibe, share, like and comment please!

  • @sadikadem6085
    @sadikadem6085 3 дні тому +2

    ዳፍንታም ሀሳባችሁ ሲከሽፍባችሁ አትናደዱ አትሳደቡ። ለመረጃ ያህል በኢትዮጲያ ዲጂታል ምዝገባ 17 ማሊየን ደርሷል። በኢመደአ ሥር ነው

    • @Dats00024
      @Dats00024 3 дні тому +2

      Prosperity party cadre.

  • @AssefuYeabyo
    @AssefuYeabyo 3 дні тому

    ሰናይት መብራህቱ ትገደል

  • @GilhatBCS
    @GilhatBCS 3 дні тому

    May be your distance maters, the people still have sense of belonginess n no alternative sofar. Only option is to leave the people without an institution. You are always focusing on their mistake and you dont want give those supporters any freedom dueling on weekness of individuals and labeling those millions supporters is not helpful. TPLF has supporters not only for money I didn't expect u say that. Doesnt suit you.

  • @BiniAsteray
    @BiniAsteray 3 дні тому +4

    kkkkkkእንደኔ ጨፍኑና ላሞኛችሁ ካላልክ በስተቀር k ቴዲ ወያኔ እንደሚከፍልህ አማራም ኦሮሞም ያዉቃል

  • @mussiesbahtu545
    @mussiesbahtu545 3 дні тому

    If born in shire adwa aksum tell me I am with you

  • @imantofik1455
    @imantofik1455 3 дні тому +2

    Tedy u are full of hate

  • @Brooksdave9251
    @Brooksdave9251 3 дні тому +2

    ይሄ ቴዎድሮስ አሰፋውብቃት የሌለው ኣስመሳይ ነው ብቻህን፤ ብትሠራ ይሻላል፡