Це відео не доступне.
Перепрошуємо.
5 በፍፁም እንቢ ማለት ያለባችሁ ነገሮች| Things you have to say no for!!!!
Вставка
- Опубліковано 5 кві 2024
- This video is about learning to say no to things that dont go with you values
i discussed 5 things or situations to say no for , hope it helps
ዋዉ በጣም 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤ኪሩ ለኒ ነው ይሄ ምክር እየተገበርኩት ነው ግን ራስ ወዳድ የሆንኩ አይነት ይሰማኛል በተለይ አረብ ሀገር ከኩንትራት ዉጭ ያላችሁ በደምብ ተረዱት ተግብሩት ብዙ መሽቁቅ እና ብትን ብክን የሚሉ አሉ እነሱን አትምሰሉ ተጠንቀቁ
ምን ብየ በምን ቋንቋ እገልፅሃለሁ ዋዉ ደስ የሚል አደበጥ የሚገርም እዉቀት ጋ ❤❤❤
ኮሜት ማድረግ አልወድም ኪሩቤል ወንድሜ የኔ መምህር ባተ ትምህርት ቀን በቀን ህይወቴ ቀይሮኛል እግዚያብሔር ይጠብቅህ ሠላምህ ይብዛልኝ 🎉🎉
ኪራየ የምር እምገርም አእምሮ ነው ያለህ በጣም ነው እምወድህ ኑርልኝ❤❤❤
በትክክል ሰው ተለዋዋጭ ነው ሁሉም ከእግዚአብሔር የሆነ ነገር ነው ፉጹም እናመሰግናለን
ኪራችን የምናከብርህ ምርጥ ልጅ ወሳኝ አሳብ ነው ያነሳህው 🙏🙏❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኔን ታነቃኛለህ ከብዙ ነገር ።።
"SAY NO"🙅♂️
በጣም እናመሰግናለን kira🙏
የምትለቃቸው ቪዲዮ ሁሉ አስተማሪ ነው በጣም ጎበዝ ነክ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬአለው በርታ👍
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን 🎉❤
ትክክል ነህ የምትለቃቸውን ቢድውቸ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ተመስጨ ነው የምሰማቸው
5 ዋ 👌 ።በርታልን ወድማችን ከመጥፎ ነግር ፈጣሪ ይጠብቅህ
እናመሰግናለን
ዋው የሚገርም ምክርነው ሰላምህ ይብዛ
ትክክል ነህ ውንድሜ ኪሩ እናመሰግናለን❤❤
በጣም ትክክል ነህ ኪሩ እናመሰግናለን❤
አመሰግናለሁ::
ኪራዬ እንኳን ደና መጣህ❤
ኪራየ በጣም ጠቃሚ እና ህይወት ቀያሪ ናቸው ሃሳቦችህ ከ ማኔ ጋ የነበረህም ቆይታ በጣም ብዙ ሃሳብ የተነሳበት ያንተን ብስለትም ያየሁበት ነው ስራህም በለፋሀው ልክ እየኖርክ እንዳለህ ነው የተረዳሁት ሮል ሞደል አድርጌ ሹሜሃለሁ በራሴ ላይ
❤❤❤ በጣም ነው ምወድህ
በጣም አምሰግናለሁ ❤🙏
2. Say no to instant gratification 👏🏻
ኪራየ እግዚአብሄር ዘመንህ ይባርክ
thank yo so moch kira❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thank you
በጣም ደስ ይሉኛል ምታነሳቸው ሃሳቦች ኪራ thank you
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
በትክክል ገልጣል 👌👌👌👌👌👌ክሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን ኪሩ ።በጣም ምርጥዬ ነው
ይመችክ አቦ
ዋው ተባረክ
ተባረክ ×100♥️♥️
Welcome Kiruble as always you amazing me with your content but today content was very good 😊 keep up the good work ❤
አመሰግናለሁ ኪራ❤❤❤
Thanks kiraye❤❤❤
ኪሩቤል ባንተ በጣም ተባርኬአለው እውነት ነው።ምክሮችክ ሁሉ አስተምረውኛል አመሰግናለው።
You are the best much respect 🙏🏻 ❤
This is best advice ,be continue my bro
ኪራ thanks So Much የዛሬው ደሞ ይለያል በርታልን ወንድማችን
Kiraye betam sertehgnal ena thanks
እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ኪራዬ
በጣም በህይወቴ ልተወው ያልቻልኩት እየጎዳኝም ያለ እንቢ አለማለትና ይሉኝታነት ነው። በጣም እየጎዱኝ ነው ግን ልተዋቸው አልቻልኩም አሁን ግን እየታገልኩ ነው።
እናመሠግናለን🎉🎉🎉❤❤❤
ኪሩ በጣም አመሰግናለሁ ግሩም ነው ። አንድ ጥያቄ አለኝ ምንም ነገር በሚገባ መልኩ ማድረግ እንደምችል አውቀዋለሁ ግን ደግሞ ባልተፈጠረ ነገር በጣም እጨነቃለሁ ፈራለሁ ምን ላድርግ?
ከሩ እናመሰግናለን🎉
እኔ ስወድክ ኪሩቤልዬ ንግግርህ እንዴት እንደሚጠግነኝ❤❤❤
Kiruye betam new mnwedk...🇪🇷 Amesgnalew🙏 Fetry ytebkh.
Thanks bro አይዞህ Jabaadhu
Wawo next brother
Thank You So Moch Kia❤❤❤❤❤❤❤
Wendeme bexam new yemiwedeh banta negegeroch ene bexam tilek lewt agegnichebetalew thank you so much
wow yamegareme temereta nawe 👍👍👍👍👍thanks 🥰🥰🥰🥰
ስወድህ ኪራዬ❤❤❤❤❤ ምርጥ ኢትዮፒያዊ
ምርጤ😘♥️
Thanks for sharing ❤
Thank you bro❤❤
Kiru bemn lagnh ebakh ...antenna lj gin silene man new minegrh 😊
በትክክል መርዛማ ግንኞነት በጣም ከባድነው
Thanks u bro ❤❤
ሰብ አደረኩ ለዚህ ውብ ትምህርትህ👍👍
Wwwwww berta wedame ewnta new
እናመሰግናለንጥሩምክርነው
እኔ መሀላይሁኜእዋለላሁ ሠላምየለኝም
thanks
wuw kiru thank you
ገና ሳይህ ነው ጥንካሬ የሚሰማኝ ❤
ትለያለክ እኮ👌
Kira jegnaw 🎉
Enamsegn alen kiru wodemachen ❤❤❤🙏
10q kira mrt sewu🙏🥰
ወንድም አለም
yes wow good ok
ከዜሮ ማንነት አሁን ደህና መሆን ይቻላል?
WOW nama jabbaan Galatomii
🙏❤️
ሠላማት ድምፅህ ተቀይሩዋል
እምቢ ማለት እማ መልመድ አለብኝ😊
Yes
ሰወድህ
I am first 😊
Yes you are 😁🙏🙏
ኪሩ my best ❤❤
ወይኔ ተቀደምኩ ሲያናድድ
ኪራ ቪዲዮ አጣሳጥር ከቻልክ!❤️thank you 🥰
❤🙏
❤❤❤❤❤
👌👌👌👌👌👌👌👌
Thanks for all kira
❤
😍😍😍
ቆስልኩ እሉታ ገደለኝ የውስጤን አውጥተህ እምትነግራኝ ኪራ አመሠግናለው ያለውት አረብ አገር ነኝ አዳዴ እራሴጋር እጣላለው??????
❤❤❤❤
ኦኮርስ😂 እናመሰግናለንኪራየአሪፍሀሳብነውያነሳከውካተብዙተምሬአለሁአመሰግናለሁ❤❤🙏
Kiru gn lemndn new yihen yakl busy yemtehonew
tkekelnhe no byeallo❤
Yene wed sayh endet des endemilegn ❤
thank you
ንግግሮችህን ስሰማ ጥንካሬ ይሰማኛል
rally ❤
Ate eko telyalk
ኪራ 😍🥰
Temesgen naw bezi zemen indezi yemyasb saw be manoru kiraye timechalek
ኪሩ አደራ መልስልኝ እኔ ሰዎችን ለማስደሰት እየኖርኩ ጊዜየን በከንቱ ጨረስኩ😢 ነገርግን በምላሹ እየተጎዳሁ የመጨረሻ ደረጃ ደርሻለሁ የኔ ያልኳቸዉ ሰዎች ሁሉ እራቁኝ
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
ይመችህ