ክፉ ክፉውን ማሰብ እንዴት ላቁም??? How to stop overthinking?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024
  • በፍላጎታችን መታመም ... ሳይንስ ፤ሀይማኖት ፤ ፍልስፍና...|Voluntary pain|
    • በፍላጎታችን መታመም ... ሳይንስ ...
    www.instagram....

КОМЕНТАРІ • 112

  • @gdu5557
    @gdu5557 3 місяці тому +25

    ክራየ በጣም አመሰግናለው እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ጭንቀት ልገለኝ ነበር ዛሬ ይገርምሃል መስራት ራሱ አልቻሉኩም ግን ውጭ ወትቼ ውብ የሆነ ሰማይን አየሁ ተመስገን ስል ሁሉ ነገር ነው የቀለለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ዶም ስልኬ ስዝ አንተን አገኝሁ እግዚአብሔር ይባርክህ😘😘እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አመሰግናለው ክራየ😘😘🙏

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 3 місяці тому +9

    የማንበብ ትልቁ ነገር...ይሄው ለኛም ተረፍክ ጥሩ ሀሳብ ነው ማሻአሏህ በርታ🎉🎉🎉

  • @Segenet-Gb
    @Segenet-Gb 3 місяці тому +6

    ማርያምን የልቤ ነዉ የተናገርከዉ አሁን አሁን'ማ ህጂ ህጂ ብረሪ ነዉ የምለኝ የስደት ነሮ ስልችት ብሎኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን! አመሰግናለሁ ስለ ልዩ ምክርህ ወንድማችን

  • @teamoaregawi8519
    @teamoaregawi8519 3 місяці тому +8

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሓሳብ እመቤቴ ፅላል ትኩንካ ዝሓወይ ሓንቲ ሕቶ ነይራትኒ ኣነ ኣብ ሰነ ሓሳብ ምዝርራብ ሓሳባት ምስ ሰባት ምልውዋጥ ብጣዕሚ እየ ዝፈቱ ግን ሓደ ፀገም ኣለኒ ንሱ ድማ ንብዓት እየ ሰብ ዘናድደኒ ወይ ዘይገበርክዎ ገለ ነገር እንተ ኢሉኒ ንብዓተይ እዩ ዝቅድመኒ ዝኮነ ከይበልኩ ድማ ምስቲ ሰብ ይፈላለ ብርግፅ ጠቃሚ ጎኒ ነባዒት ምኳነይ ንሰባት ተናዲደ ዘይኮን ቃላት ኣይዛረብን በዚ ከኣ ደስ ይብለኒ እንተኮነ ግን ኣብ ሂወት ምስ ሓደስቲ ሰባት ክተላለ ንቡር እዩ ከም ልማደይ ንብዓተይ ኣብ ቀረባ ስለዝኮነ ምስ ሰባት ክላለ ብጣዕሚ እየ ዝፅገም ስሒቀ ንብዓት ኮርየ ንብዓት እንታይ ይበሃል እዚ ተፈጥሮይ ዶ ይኮን ወይስ ስሚታዊት ስለዝኮንኩ ይኮን በጃካ ለገ በለኒ ❤❤ከይትሓልፈኒ ከኣ

  • @AbukiNaghi
    @AbukiNaghi 3 місяці тому +3

    ምርጥ ምክር ወንድማችን እናመሰግነለን የሰው መልከም የወቁትን በመሰወቅ ነው። ❤❤❤❤

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf Місяць тому +1

    ኪራ በጣም በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️ ሁሉም ችግሮቼን ስለጠቀስክና ወደራሴ እንድመለከት ስላደረከኝ

  • @hiwotwondimu2313
    @hiwotwondimu2313 Місяць тому +1

    በውነት ድንገት ገብቼ ያዳመጥኩት የራሴን ባህሪ ነው የነገርከኝ ኪራ ከሚገርም ይሄን ሰሞንማ ብሶብኝ ነበር ግን ልክ ውሃ ጠምቶ ስጠጣው አንጀቴን አራሰው እንደሚባለው ምክር እጅግ በጣም ውስጤ የገባው አመሰግናለው

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 3 місяці тому +5

    መልካም ኪራዬ በጣም ስኬታማ ትሆናለህ ቡዙ ሰዎችን ታግዛልህ❤❤❤ኣስቀድሜ ኣመሰግናሃለው😮

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 2 місяці тому +1

    በለው ዛሬ ለእኔ ነው ቀን የወጣው ተባረክ ❤️🙏

  • @SeadaYimer-kv1qv
    @SeadaYimer-kv1qv Місяць тому +1

    ክራየ መጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን በቅርብ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት በጣም ህወት የሚቀይር ሀሳብ ነው የምታስረዳው ከልብ እናመሰግናለን በተጨማሪ ክላስ መሳተፍ ለሚፈልግ

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 місяці тому +2

    የውስጤን ነው ያነሳኸው;ባለፈው ስሰቃይ ነበር የኖርኩት !!!አልሀምዱሊላህ!!አመሰግናለሁ ኪራ!!!❤❤❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 3 місяці тому +4

    የልብ የሌቤን ነዉ የሰማዉት ጥሩ እሚያስተምር ነዉ!!
    የሆነዉ ሆኗል ተመስገን ለማለት ምክንያት አያስፈልግ
    ተመስገን!!!🙏
    Thank you!!! ኪራ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 3 місяці тому +1

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arista-m2r
    @Arista-m2r Місяць тому +1

    ክራ ኑርልን💋💘👌👌👌🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 3 місяці тому +2

    ኪያ ወንዲማችን. እናመሰግናለን ግሩን ነውኮ እምታስተምረን ብዙ ተምሬብሃለሁእግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እራሱ ላለፍ ነገር እኔ ማስተካከል እማልችለውን ሁሉ እያሰብኩ እራሴ ሊፍነዳ ይደርሳል. አምላኬን ማስተዋሉን ይጠኝ እላለሁ እራሴንም ጎዳሁ ማስተካከልም ስለማልችል. ነገር እያሰብኩ. መችነው በዚህ ሁኔታ ሀገር የምገባው ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን.

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 3 місяці тому +2

    ኪራዬ በጣም ጎበዝ ታዳጊነህ የእዉቀት ሰዉ ነህ እግዛብሄር እስመጨረሻ ያበርታልን❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Місяць тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ በሁለት ነገር ታስሬ ነው ያለሁት አንድ ባሳለፍኩት ሁለተኛ ደግሞ ወደፊት ምን ይገጥመኛል በሚለው አረብ አገር ነው ያለውት እስራኤል አልወደውም ሁሌ የሰው ታዛዥ መሆን ይሰለቻል አገሬ ገብቼ ምን ልጀምር ምን ልስራ የሚለው በጣም ያሳስበኛል መፍትሄ ብሰጠኝ እንደማታልፈ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤🙏

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብቻ❤👏

  • @aziቲ
    @aziቲ 3 місяці тому +1

    ይኽ ስሜት ሰሞኑን ደጋግሞ ይሰማኛል !ባሰብኩት ጥቁር ድብርት ውስጥ እገባለሁ !ከዛ ስሜት ለውጣት እፅፋለሁ ብቻ ከችሬ መውጫም የማልሞክረው ነገር የለም !እናመሰግናለን !ወንድሜ በርታ

  • @sitotaterefe-rg4qd
    @sitotaterefe-rg4qd 3 місяці тому +5

    እናመሰግናለን ኪሩ ምርጥ ሃሳብ ነዉ ያነሳህዉ 👏👏

  • @SadaHousen
    @SadaHousen Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤

  • @FiraolFira-m3r
    @FiraolFira-m3r 3 місяці тому +3

    Menem alelem ኑርልን

  • @mekdessahle
    @mekdessahle 3 місяці тому +1

    የማስበውን ሁሉ እኮ ነው የምትናገረው 🙌😍

  • @DinsefaSisay
    @DinsefaSisay 3 місяці тому +1

    Kira🙏🙏❤

  • @tesfayeterefe9309
    @tesfayeterefe9309 3 місяці тому +3

    Best of best 👌

  • @Tom16fashion
    @Tom16fashion 3 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ 💡ሀሳብ

  • @danielmoges9196
    @danielmoges9196 3 місяці тому +1

    Tkank you kiraye እውነት እሄ መሰረታዊ ችግራችን ይመስለኛል እውናት እኔ አንድ አንድ ቀን ተኝቼ ከ ፍራሼ ላይ ብልነሳ ዳስ ይለኛል ከ መጨነቅ የተነሳ የኔ ዓለም ዛሬው ብያልቅ እላለው በቃ አንድ አንድ ቀን ያለ ምክንያት ራሱ ይ ደብረኛል 😔 እውናት ናው ግን በመጨነቅ የፈታሁት ችገር የለም

  • @HabtuJemere
    @HabtuJemere 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @KirubelLemma-xq4pl
    @KirubelLemma-xq4pl 3 місяці тому +2

    I don't have words, Kira best point i apricate a lot

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 3 місяці тому +1

    Kiruy enamsegn alen siamet nurelan ❤❤❤🙏

  • @mesidessalgne5998
    @mesidessalgne5998 3 місяці тому +1

    Always I am thinking negative. I guess your lesson helping me I will change

  • @AsmaBegum-km7sf
    @AsmaBegum-km7sf 3 місяці тому +1

    Wow gobaze nha bezw nagarochi kana haywete gare yemsasalal metweraw nger amsgenalw kera

  • @hewanchemeda4866
    @hewanchemeda4866 3 місяці тому +1

    thank you kiraye

  • @HayatSeid-e7l
    @HayatSeid-e7l 3 місяці тому +1

    እናመሠግናለን ኪሩ❤❤❤❤

  • @BesufekadKumbi
    @BesufekadKumbi 3 місяці тому +2

    Kira tesharth lebaxase naw💪💪

  • @SurafelBirhanu-o8r
    @SurafelBirhanu-o8r 3 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ወንድሜ ኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @IdelawtAlemu
    @IdelawtAlemu 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውንደም በጣም አመሰግናለሁ

  • @ruthmeka1042
    @ruthmeka1042 17 днів тому +1

    thanks man

  • @mihret-vh4tz
    @mihret-vh4tz 3 місяці тому +1

    Thank you so much yegebahal kiraye tebarek

  • @TDF1387
    @TDF1387 3 місяці тому +1

    des emil mkr new yaleh amesegenalew 🙏

  • @Tsiyeee
    @Tsiyeee 3 місяці тому +1

    Betam sfelgew yeneberen hasab new eyawerahbet yalehw amesegnalehu kira🙏

  • @zumera-y5p
    @zumera-y5p 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ውድ

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 3 місяці тому +2

    ቅመም ❤

  • @Mimi-yz1zp
    @Mimi-yz1zp 3 місяці тому +1

    Kira batam amasagenalu tabarke arif naw ❤❤❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ምክርህ ይገባኛል 💚💛❤👏👏👏

  • @ElhammohammedElhammohammed
    @ElhammohammedElhammohammed 2 місяці тому +1

    Tnx

  • @NewMind-w8c
    @NewMind-w8c 3 місяці тому +2

    Boss❤

  • @SumeyaAli-u9t
    @SumeyaAli-u9t 3 місяці тому +1

    Mnm yemital yehlelw nggr mashallah 🥰🥰🥰

  • @Selinaye-edil429
    @Selinaye-edil429 2 місяці тому +1

    THANKS❤

  • @NejatTemam-t6d
    @NejatTemam-t6d 2 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ ኪራዬ❤❤❤❤❤

  • @natnaelselemon6908
    @natnaelselemon6908 3 місяці тому +1

    i respect you my brother

  • @MizzyMizzy-s2k
    @MizzyMizzy-s2k 3 місяці тому +2

    Thanks

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 3 місяці тому +1

    Wow anteko 1gna new hasabh hulem be kene wust 1ngr erase lay endikeyr yredagnal enameseginalen tebarek❤

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቋን

    ባተ ምክር ብዙ ነገሬን አስተካከልኩ።እግዚሐብሄር ይመስገን🎉ከዚህ በላይ ማስተዋሉን እግዚሐብሄር ይስጥህ😊😊😊

  • @Selinaye-edil429
    @Selinaye-edil429 2 місяці тому +1

    THANK YOU❤

  • @seadabdu6135
    @seadabdu6135 3 місяці тому +2

    ሰላም እንኳን ደህናመጣህ ወንድሜ

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 3 місяці тому +1

    Thank you kiraye & Abani…..welahi eyasebkuk nber zare dese belogal .🙏❤️

  • @sennaaofii2059
    @sennaaofii2059 3 місяці тому +1

    Thanks Keraye my Heros❤❤

  • @lidiyalidiya3596
    @lidiyalidiya3596 3 місяці тому +1

    Tnx 💯🙏🏽🙏🏽

  • @Berhane-o9y
    @Berhane-o9y 3 місяці тому +1

    ❤አመሰግናለሁ😢

  • @diboratesfaligntucho5967
    @diboratesfaligntucho5967 3 місяці тому +1

    አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NuriaMohamed-v3d
    @NuriaMohamed-v3d 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ ameseginalewu

  • @godislove1474
    @godislove1474 3 місяці тому +1

    You are amazing lots of love and I'm proud of you I just came from holiday I am late tell you how proud of you and love you big sister is the best you're amazing Tuti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤brother

  • @AliiKadir-x6d
    @AliiKadir-x6d 3 місяці тому +1

    Nurilin wendimachin❤❤❤❤

  • @MeronAsefa-d3w
    @MeronAsefa-d3w 3 місяці тому +1

    Kiru አመሰግናለው❤🙏

  • @mahizewelde4497
    @mahizewelde4497 3 місяці тому +1

    Tnx kira bertalene❤

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 3 місяці тому +1

    በተምክር ብዙ ተቀይሬ አለሁ

  • @abdmovie-ox1ex
    @abdmovie-ox1ex 3 місяці тому +1

    🎉🎉

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 3 місяці тому +1

    I resepct u kira ❤❤❤

  • @sifaansifaa9725
    @sifaansifaa9725 3 місяці тому +3

    First comment ❤🎉

  • @nebi9412
    @nebi9412 3 місяці тому +1

    selam kirubel indet nek

  • @kedirseid954
    @kedirseid954 3 місяці тому +1

    Tkekel neh wendeme😊

  • @HamizJami
    @HamizJami 3 місяці тому +1

    Ejk mn akele kira😮

  • @Tarikuachala
    @Tarikuachala 3 місяці тому +1

    Kefetari batachi yante mikir mulu sew argognal ameseginalew katilbat

  • @اميناتمحمد-ز4د
    @اميناتمحمد-ز4د 3 місяці тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍❤

  • @KHADIJA-sd9rg
    @KHADIJA-sd9rg 3 місяці тому +1

    👍👍👍👍

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 3 місяці тому +1

    ❤❤❤😊

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ባየሽሚዲያ
    @ባየሽሚዲያ 3 місяці тому +1

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetube 3 місяці тому +1

    Ere ene erasen laxefa newu erdugni cuhe cuhe yilegnale yalehuti besewu ager newu

  • @FatumaMuhammed-i5g
    @FatumaMuhammed-i5g 3 місяці тому +1

    🙏👈

  • @በዛጌጥጌታቸው
    @በዛጌጥጌታቸው 3 місяці тому +1

    ❤❤❤😘

  • @YordanosTafere
    @YordanosTafere 3 місяці тому +1

    Kira enkuan Dena metah

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ

    ❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 3 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @istme4224
    @istme4224 3 місяці тому +1

    እፋ።ወላሒ ቅልልአለኝ🎉🎉😂😂😂thinkse

  • @MelakMan-e6s
    @MelakMan-e6s 3 місяці тому +1

    Melkame sew kehonachu vpn abertachu eyute

  • @mesidessalgne5998
    @mesidessalgne5998 3 місяці тому +1

    ብቸኝ ነትን እንዴት ማስወገድ ይቻላል?

  • @ZeharaYmam-lp2pq
    @ZeharaYmam-lp2pq 2 місяці тому +1

    ኪራዬ አንተን አንተን ማዳመጥ እረፍት አለው የምር

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 3 місяці тому +1

    Eskahun tmrthen focus areg newe madamtew Zara Eyndahu nebe Enbaya eyfeses newe Besak yecherskut ay Sewe 🤣🤣🤣💕

  • @WeyniMar-w9i
    @WeyniMar-w9i 3 місяці тому +1

    አረ እኔ ካቅሜ በላይ ሆኖብኛል ያለውት ስደት ላይ እባክህ እዳኝ

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku Місяць тому

      አይዞሸ ይህም ያልፈል

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 3 місяці тому +1

    እርግጠኛ ልሁን ብዬ ነው?
    ምንም ክፍያ ሳልፈፅም ነው አይደል ይህንን ትምህርት እያገኘሁት ያለሁት?

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 3 місяці тому +1

    እኔ በስደት በጭቀት ላብድ ነዉ😔😔😔😔

    • @Slenamedia1
      @Slenamedia1 2 місяці тому

      አረ ኣይዞሽ እህቴ።ሁሉም ነገር ከልኩ ኣያልፍም።ራስሽን ብቻ ተንከባከቢ

  • @abdmovie-ox1ex
    @abdmovie-ox1ex 3 місяці тому +1

    𝐀𝐛𝐨𝐮𝐭 𝐝𝐨𝐩𝐚𝐦𝐢𝐧𝐞 ድጋሚ በደንብ ስራልን 𝐤𝐢𝐫𝐮 አለቅን አረ😂🙌🏽

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz 3 місяці тому +1

    Tnx 💯🙏🏼🙏🏼

  • @FiroMen-d3m
    @FiroMen-d3m 3 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @meklityyyyy
    @meklityyyyy 3 місяці тому +1

  • @Andumobile
    @Andumobile 3 місяці тому +1

    thanks

  • @HikmaAdusemed
    @HikmaAdusemed 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MulukenSintayehu-le7lj
    @MulukenSintayehu-le7lj 3 місяці тому +3

    ❤❤❤