መተት ጄኖሳይድ ፈፀመብን | በአንድ አመት 8 ቤተሰብ አለቀ | 30 ዓመት ውጭ ኖሬ ሙልጭ ያልኩ ድሀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 63

  • @Kidanemihret1990
    @Kidanemihret1990 15 годин тому +1

    እግዚአብሔር በራሳቸው, በልጆቻቸው እና በልጅ ልጆቻቸው ትልቅ ትምህርት ይስጣቸው ህይወታቸው ተመሰቃቅሎ ያሳያቸው። እግዚአብሔር ብድር ይመልሳል ቀልድ አይደለም።

  • @henimak2727
    @henimak2727 День тому +8

    ሁላችንም ታይዘናል የራሳችን ሰው በምንለው ፈጣሪይ ይፍታን

  • @ephremtefera870
    @ephremtefera870 День тому +6

    ወርቃፈራሁ በእምነትህ የጸናህ እጅግ በጣም ነው ማከብርህ🙏

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 16 годин тому +1

    ይገርማል

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 День тому +1

    እግዚብሄር ይገሥፃቸው ኢትዮጵያውያን ባእድ አምልኮ መቼ ነው ምትፀድት ልቦና ይሥጣችው

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s День тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባልሽ እህቴ የኔ ከርታታ እንዳከራተቱሽ መድህኒያለም ያንከራታቸው😢😢😢አሁንም ቢሆን አልረፈደም ነብስሽን አድኚ ወርቅአፈራውን ካገኘሽው መምህር ተስፋዬ አበራንም እንደምንም ብለሽ አግኚው በስጋሽ ተቀድመሻል ነብስሽን ደግሞ ቅደሚው ነብስሽንና የልጆችሽን ህይወት ታደጊ በፀሎት በስግደት አሸንፈው አይዞሽ እማ😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s День тому +4

    በጣም እውነት ብለሃል ወርቅአፈራው ስለ መተት ሲወራ ስንስቅ ስንቀልድ የአጋንንት መጫወቻ ከሆንን ቆየን አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ያንቃን በጣም ከባድ ነው 😢😢😢

  • @nahomsolomon7008
    @nahomsolomon7008 16 годин тому +1

    ከጥልበት ጥሩ ስራ ነዉ

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc День тому +1

    ወድሜ እግዚያቤር ያግዝክ እዝቡን እያነቃክ ሰለሆነ ዘወትር ፀሎቴ ነው ዘመንክ ይባረክ

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese День тому +9

    የኔም የእናቴ ወንድም እሕቷ አክሥቷ በጠቅላላ የናቴ ዘመዶች ጀኖሣይድ ነው የፈፀሙብን በመተት በጣም ያሣዝናል ሠው በእሕቱ ላይ መተት የናቴ እሕቷ ወንድሟ አክሥቷ ይሕንን ነው ያደረጉብን ፍርዱን ለመድሓኔዓለም ሠጥቻለሑ ።

    • @HiwotBerhanu-b3h
      @HiwotBerhanu-b3h День тому +2

      እኛምቤት የሆነው ነው በእናትልጀላይ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede День тому +2

    ልዑልእግዚአብሔር ይማረን
    ልዑልእግዚአብሔር ይማረን ልዑልእግዚአብሔር ይከለን

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w День тому +4

    እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ለንሰሀሞት ያብቃን

  • @yonasendeshaw
    @yonasendeshaw День тому +2

    ማንም የማንንም እድል ቢወሰድ ደስታ አይሰጥ ከንቱ ልፋት ታውርን እኮ በትዳሬ ከሚፈትነኝ ነገር አንዱ ነው አምላክ በምህረቱን ይዳብሰን

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha День тому +3

    በጣም እኮ ነው ሚያሳዝነው በጣም እግዚአብሔር ይታረቀን እሱ ይበቀላችሁ

  • @solomon9058
    @solomon9058 День тому +2

    ❤❤❤ ሰውየውን ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሂድ ❤❤❤

  • @RutaAliyasin
    @RutaAliyasin День тому +5

    እኔም 22 አመት በስደት ግን ምንም የለኝም ተመስገን ብቻ ነው የምለው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ

    አንደረቢ የሚባለው መንፈስ አላቅም ነበር ከመምህር ተስፋዬ ነው የሰማሁትም ያወኩት እኛ ሰፈር ጎረቤት ማታ ማታ የድንጋይ ናዳ ጣራ ላይ ይዘንባል ቤት ውስጥ ሆነው ይጮሀሉ የሰፈሩ ሰው ሲወጣ ፀጥ ይላል ሰው ወደ የቤቱ ሲመለስ እንደዛሬው የድንጋይ ማአት ይወርዳል ከዛ ማታ ሮንዶች ተቀጥረው መጠበቅ ጀመሩ ድንጋዩ ግን አልተቋረጠም ከየት አቅጣጫ እንደሚወረወር ግራ ገብቷቸው ፈርተው ላንዱ የመጣ ለሌላው ይተርፋል ብለው ተውት የመንፈስ አሰራር እንደሆነ አንድም ሰው አላወቀም ነበር አሁን ነው እኔ የገባኝ የሚወረወረው ድንጋይ የቤቱን ጠባቂ ውሻ ገድሏል በጣም ይገርመኛል አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው ምን ጋርድብን ይሆን

  • @TarikDingeta
    @TarikDingeta День тому +4

    እረ ክፋታችን በዛ እንዲሁም ምቀኝነታችን እግዚኦ አምላክ ሆይ ለኛም ልባችንን መልስልን አንተም በምህረትና በትግስትህ አትለየን😢

  • @biniam_hailu
    @biniam_hailu День тому +5

    ትናንት ያቀረብከው ፕሮግራም ላይ ጥናቱ 2% ማለቱ ትክክል ነው። ምክንያቱም ጠንቋይ ቤት የሚሄድ ሰው እኔ ጠንቋይ ቤት እሄዳለሁ አይልም በህብረተሰቡ ዘንድ የሚያስጠላ ስለሆነ። ጥናት ሲካሄድ ለጥናቱ ሰዎች ተመርጠው ነው የሚጠየቁት። እና ማነው ኢትዮጵያ ውስጥ እኔ ጠንቋይ ቤት እሄዳለሁ ብሎ የሚናገረው። 2% የሚሆኑት ማመናቸው በራሱ አስገርሞኛል።

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 День тому +2

    እህቴ አይዞሽ እግዚሃቤህር አይራቅሽ

  • @yonas3556
    @yonas3556 День тому +1

    ልክ ነው መፍትሄው መድሀኒአለም ነው፣ ሌላው ደግሞ ከመተት ለመገላገል አምልኳችን እንደ መፅሀፍ ቅዱስ መሆን አለበት

  • @HelenMulash
    @HelenMulash День тому +2

    አውነትነው ሁላችን። ከተጎዳንብሀላነው
    ያወቅነው😢😢😢😢😢

  • @MessiTeshager
    @MessiTeshager День тому +1

    በርታ ወንድማችን ኣለንከጎንህ❤❤❤❤

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 День тому +3

    Thankyau god palsyou ❤❤❤❤❤

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ День тому +2

    እውነትነው ወንድማችን በፅሎት መትጋት ወጪ ሌላመላ የለም

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f День тому +2

    In Advance እናመሰግናለን ።

  • @mirafalemayehu9969
    @mirafalemayehu9969 День тому +4

    የጨለማውን አለም አሰራር እያጋለጥህ ነውና ፈጣሪ ይጠብቅህ ከባድ ነው የት ብሄድ ነው የሚጋለጠው ከግል ፀሎት ባሻገር

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 35 хвилин тому +1

    መፍትሄ አለው ወንድሜ እሱም ነሰሃ መ ግባት እና በክርስቶስ ብቻ ማመን ነው እንጅ የጨለማዉ አሰራር ብዙ እና ክፉ ነው

  • @samsonassefa4697
    @samsonassefa4697 День тому +1

    እዚች ሀገር ላይ እንደ መተተኛ ያስቸገረ የለም የገዛ ጎረቤትና የገዛ ጓደኛ ሲርመጠመጡ ኖረው እኛ ይህን ግረን ስንቀየር አይናቸው ቀላ በቅናት ታዋቂ አስተብታቢ ሰሜን ሸዋ ተብታቢውም እዚሁ ሰሜን ሸዋና ባቲ ነው ያሉት*******ወንድማችን ወርቃፈራው በርታልን የኛ ጉድ ቢነገር አያልቅም

  • @liyamogessara
    @liyamogessara День тому +4

    እንደዉ ሰዉ ግን ምን ያህል ግዜ ልንኖር ነዉ ሰዉ ለሰዉ የማይተኛዉ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 День тому +1

    ህዝባችን በመንፈስ ተይዘናልኮ አልነቃንም እንጂ

  • @fikirtedemlew1150
    @fikirtedemlew1150 32 хвилини тому +1

    ሰይጣን ሊሰርቅ :ሊያርድ :ሊያጠፋ ይመጣል እኔ ግን ሂዎት እንዲበዛላችሁ መጣሁ ያለው ክርስቶስ ነው

  • @dawitabebe3154
    @dawitabebe3154 День тому +3

    Berta k egzihabher gar

  • @mek20897
    @mek20897 День тому +2

    በምን ላግነኝህ ስለእኔ እና ቤተሰበ ቤ ነው ሚመስለው ግን ምን ላርግ በጣም ነው የሚያሳስበነኝ የሰው ክፉነት እፀልያለሁ እኔ ደህና ነኝ ወድሜ ያለበት ሁኔታ ሰላም ይነሳነኝል ፈጣሪ ሆነይ ነ ና ገላግለን

  • @eyobbeamlak1609
    @eyobbeamlak1609 День тому +1

    Thank you so much for your points off you ❤

  • @HabtamApp
    @HabtamApp День тому +1

    እኔም ከሆነ ሰው ጋር ምኖረው እቃ ስፈልግ የተለያየ እንጨታእንጨት የተጠቀለለ አገኘሁ እኔ ግን አማትቤ ሁሉንም ከፋፍቸ አየሁት ምንም ጥርጣሬ የለኝም አላምንበትም ነገር ግን ከዛ ቀን ጀምሮ ግን በብዛት ህልም በጣም አስከፊ አስከፊ ህልም አያለሁ በእጀ ስለነካሁት ችግር ሊያመጣ ይችል ይሆን ብየ እንደገና ጠረጠርኩ ምን ትሉኛላችሁ

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 День тому +1

    “Metet Yelem Yemil/Yemetel/Yemeelu ,Rassachewoo Metettegnoch Nachewoo. Period “

  • @shifitsum
    @shifitsum 18 годин тому +1

    German belteh le mader enji lela min ale

  • @tsehaychibsa4810
    @tsehaychibsa4810 16 годин тому +1

    Madan bageta baYesus bicha new🙏

  • @mirafalemayehu9969
    @mirafalemayehu9969 День тому +6

    በቤተሰብ በኑሮ ብቻ ምን አለፋህ ያልደነቀረው እንቅፋት የለም አዲስ አቀባ እየኖርክ ከወንድምህ ጋር ለ13አመት አለመገናኘት መኳረፍ ብቻ ሁሉን ዘበራርቆታል ተነግሮኛል ግን የት ልሂድ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ День тому +4

    ሰሞኑን ቢኒያም ሽታየ ምን ነክቶት ነው አንተ ቃለ መጠይቅ ያደረግኸውን ንግግር ሳይና አሁን መምህር ተስፋየን እየተቸ ያለበት መንገድ ሳይ ያሳፍራል ማስተዋሉን ይስጠው ወደ ጸበል እንዲገባ ምከሩት ጤነኛ አይደለም

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye День тому +1

      ማስተዋሉን ይሰጣችሁ ቢኒያም ምን አረገ ልክ ነው

    • @Kalkidanየተክልየልጅ
      @Kalkidanየተክልየልጅ День тому +2

      @@HaymanotGosaye አንችም ደፍተራ ጋር ትሔጃለሽ ማለት ነው 🤔

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye День тому

      @@Kalkidanየተክልየልጅ እግዚያብሔር ይቅር ይበልሽ በነገራችን ለይ ደብተራ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታቂያለሽ

    • @Kalkidanየተክልየልጅ
      @Kalkidanየተክልየልጅ День тому

      @@HaymanotGosaye ደፍተራ እንጅ ደብተራ አላልኩም ደፍተራ ማለት ልክ እናንተ እየሔዳችሁ እያስጠነቆላችሁ የሰውን ሕይወት የምታመሰቃቀሉ ማለት ነው እግዚአብሔር ይገስጻችሁ☝️

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye День тому

      @@Kalkidanየተክልየልጅ ድሮስ የተስፋዬ ተማሪ አይደለሽ ከሰይጣን ውጪ ምን ታቃላቹ

  • @AskalHailu
    @AskalHailu День тому

    Egezu Maren Christos

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 День тому

    ሁሉም ያልፋል በቸርነቱ

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z Годину тому

    ሌላ ርዕስ አታውቅም እንዴ ጊዜው የሰለጠነ ነው ያረጀና ያፈጀ እሳቤ ይቅርብህ

  • @እቢ
    @እቢ День тому +2

    ለምን መተት ሚሰራ ከሆነ በኦሮሙማ ባለስልጣናት ላይ ማይሰራ ???

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye День тому

      ምን ለማለት ነው

    • @meditube1065
      @meditube1065 День тому

      አይባልም 😢😢😢😢😢😢

    • @እቢ
      @እቢ День тому

      @@meditube1065 ማነሽ ጀበሬ ንፍሴን እራሱ እሰጣለሁ ድምጥማጣቸዉን ሚጠፋቸዉ ከሆነስ እኒህ አረመኔ ህዝቡን አርደዉ ሲበሉት ሲጠጡት እያየን ወየዉ ሚሰራ በተገኘ በሚስኪን ሰዉ ላይ ከማረግ አረመኔ የሃገሪቱ ባለስልጣናትን ከነዘር ማዘራቸዉ ማሳደድ የምን አይባልም ነዉ

    • @እቢ
      @እቢ День тому +1

      @@HaymanotGosaye ምን ማለት ነዉ ማ አብይ ከሩሲያ ሲመጣ ይጋያል አስረግጨ እየነገርሁሽ ነዉ ።

    • @ayelemegersa2273
      @ayelemegersa2273 День тому

      አብይ አለቃው አጋንንትን ይዞአል።አብይ እራሱ በህዝቡ ላይ አስደግሞአል።ህዝቡ እንዲፈራና እንዲፈዝ።ኢትዮጵያ ውስጥ የመጡ መሪዎች ሁሉ በህዝቡ ላይ ይደግማሉ ህዝቡ እንዲሰራና እንዲፈራ።መለስ በኢትዮጵያ ህዝብ ያስደገመው በሱዳን በአረብ በነጮች መተትና በአገር ውስጥ ደብተራ ነው።አብይም የሚጠበቀው በአለቃው አጋንንት ስለሆነ ድግምቱ በሱ ላይ አይሰራም።ያ አለቃ አጋንንት ሲመታ ነው አብሮ የሚመታው።