Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia - ESAT ሞጋች | “ጥፋቱ የአማራ ብልጽግና ለመጋለብ ዝግጁ መሆኑ ነዉ” ብ/ጄ ተፈራ ማሞ | Sun 08 May 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 тра 2022
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

КОМЕНТАРІ • 428

  • @abduabdu3737
    @abduabdu3737 2 роки тому +48

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ህዝብ የቁረጥቀን ጀግናችነህ እንወዳሃለን ሺአመት ኑርልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ahmadmohamad2667
    @ahmadmohamad2667 2 роки тому +37

    እባካችሁ የአማራ ብልፅግናዎች ይህን ሰው ተጠቀሙበት። ጠብቁትም !!!! በእውነት የምር ወታደር ነው ሰውዬው።

    • @user-kq4fv8kk4q
      @user-kq4fv8kk4q 2 роки тому +4

      የአማራ ብልፅግና ተጋላቢ ፈረሶች ናቸዉ ተፈራ ግን ተጋላቢ አልሆን አላቸዉ

    • @seidendris3399
      @seidendris3399 2 роки тому

      V55t

    • @tolosabejiga8736
      @tolosabejiga8736 2 роки тому +1

      ሰውየውኮ ወያኔን ተሸክሞ መጥቶ የኢትዮጵያ ህዝብንም የአማራ ህዝብንም መከራ ያመጣ አሁንም የወያኔ መንፈስ ያለበት ሰው ነው ወያኔ ጣርማበር እስኪደርስ የአማራ ልዩ ሀይል አዛዥ ነበር አብይ ሄዶ ወያኔን መለሰ ወልቃይትና ሁመራን ተፈራ ለወያኔ ያስረከበውን አብይ ለባለ አገሩ ለአማራ አስመለሰለት እውቅና ሰጠው ይህ ሰው ዳግመኛ አማራን ሊያዋርድ እየተዘጋጀ ያለ ነው

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 роки тому +1

      @@tolosabejiga8736 ክክክክክ እናንተ መቼም አታፍሩም እኮ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому

      @@tolosabejiga8736 ውሸትስ ቢሉህ እንዲህ ነው እንዴ አንተ? በመጀመሪያ በደንብ አጣራ የመለሱት መቼ እና እንዴት እንደሆነ ከዛም ከምን ጉድ እንዳወጣቸውና ለዛም ከጀርባው ሊያስመቱት ሲሉ እንዴት እጅ ከፍንጅ እንደተያዘ ሰውየው። ሲቀጥል ዓብይ ወልቃይትን እስከዛሬዋ ቀን አልመለሰም ለአምሃራ ህዝብ። ዝም ብለህ አትቀደድ።

  • @mogiman
    @mogiman 2 роки тому +40

    ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ እድሜን ያርዝምልን

  • @mimifendrich6634
    @mimifendrich6634 2 роки тому +35

    የአማራ ህዝብ ከጎንህነው። You are our hero 💚💛❤

  • @mzzz4916
    @mzzz4916 2 роки тому +40

    Appreciated ESAT for this interview. Can't wait part 2.
    ጎብዝ ጋዜጠኛ - መጠየቅ ያለበትን ሁሉ ጠይቀሀል፡፡Thanks

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 2 роки тому +59

    በትክክል የአማራ ብልፅግና ለመጋለብ ዝግጁ ነው።

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 роки тому +21

    ሸማቂው ኮማንዶ በታሪክ ከፍ ብለህህ ትኖራለህ። ውድ የህዝብ ልጅ።

  • @jerrygetachew8129
    @jerrygetachew8129 2 роки тому +34

    በጣም ጥሩ ውይይት ጎበዝ ጋዜጠኛ በቀጣዩ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ 👍

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 роки тому +54

    ተረኝነት የድንቁርና ምልክት ነው የወያኔን መንገድ መከተል ወያኔን ያደረሰው ቦታ ያደርሳል አይበጅም
    የህዝብ ጭቆና ሲበዛ ሀይለኛና የማይበገር ሀይል ይፈጥራል

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 2 роки тому +2

      የተሰቀለ ይወርዳል/ይፈጠፈጣል።

    • @taddebirru9789
      @taddebirru9789 2 роки тому

      የአማራ ክልል ከሁሉም አጎራባች ክልሎች ጋር እንዳበደ ውሻ ሲናከስ ይከርምና ጣቱን ወደሌላ ይጦቁማል
      ተረኛው፣ ባለጊዜው፣ ሰው በላው አማራ መንግስት መጨረሻው እሩቅ አይደለም

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 роки тому +2

      @@taddebirru9789 መሬታችን ማንም አይወሰድም ማለት መናከሰ አይደለም ሀገር የመሆን ሙሉ አቅም ያለው እንኳን አማራ ክልል ብቻ ነው

    • @themap1714
      @themap1714 2 роки тому +1

      @@taddebirru9789 የአማራ ሳይሆን የኦሮሞ መንግስት ነው ያለው የአማራ መንግስትን ጠብቅ

    • @jimmyteddy6983
      @jimmyteddy6983 2 роки тому +1

      @@selammesganaw3899 አማራ ኢትዮጵያ የመራለት ኢትዮጵያ የምትባል አገር በአድ ሳምት ትፈርሳለች ምክኛቱም አማራ ሁሉም 85ብሔር ብሔረሰቦች ይጠሉታል ምክኛቱም አማራ የኢትዮጵያ ታሪክ የሚለው የውሸት የተረት ተረት የደብተራ ታሪክ ከአማራ በስተቀር ማንም አይቀበለውም

  • @samueldesta5628
    @samueldesta5628 2 роки тому +17

    እውነትም ትርፍ አንጀት የልብ አድርስ ኖት ጀነራል ተፈራ💪🙏

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 роки тому +40

    እውነትም ትርፍ አንጀት ናቸው።
    እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @hayatumuhawahayat7457
    @hayatumuhawahayat7457 2 роки тому +19

    እናት ወልዳለች አንተን ጀግናው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 роки тому +35

    ጀነራል ተፈራ ማሞ የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 роки тому +10

    ይህንን ቆፍጣና ስወደው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ወደስራወት ተመለስልን

  • @merd24
    @merd24 2 роки тому +21

    የአማራው በአዴን ግን እስከ መቸ ነው ፈረስ ሆኖ የሚቀጥለው?
    እንደ ፈረስ የመጣው ሁሉ የሚጋልበው እንደው ምን አይነት ሥነ-ልቦና ቢላበስ ነው? አዕምሯቸው ላይ ጥናት ቢደረግ ብዬ አሰብኩ

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 2 роки тому

      እነዚህ አማሮች አይደሉም በአማራ ስም የተፈጠሩ የአማራ ወኪል ተብለው የተቀጠሩ የዘቀጡ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ናቸው በትጥቅ ትግል ካልሆነ መቼም ስልጣናቸውን አይለቁም

    • @teddyyimermariyezeethiopia878
      @teddyyimermariyezeethiopia878 2 роки тому

      አልሰሜን ግባ በለው ...
      ጥናት ተደርጎ እኮ ውጤቱ ተለቋል ጎበዝ።
      ቀን ቀን አህያ ማታ ማታ ሰዎች ናቸው
      በነሱ የተነሳ አህያ ተባልን የፀዳን ሀገር ያቀናን ህዝቦች ✌🏾

  • @Knownmmmm
    @Knownmmmm 2 роки тому +32

    The journalist is smart. He is asking key questions. Keep it up

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 2 роки тому

      I am also surprised, he asked bravely and honestly! such a classy guy to b honest. I don't even know his name

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 2 роки тому +32

    ጀነራል..ሺ..አመት..ጀግና..ያኑርልን..የአማራ..ለህዝብህ...የቆምኪ..አላህ..ይጠብቅህ..ጀግና..የአማራ..ህዝብ..ንቃ..የአማራ..ህዝብ...አንድሁን..በህይማኖ..እየከፈለ..ሊጨሪሲህ..አብይ..ወነግ.ነዉ..የአማራ..ህዝብ..ንቃ..አንድሁን..ንቃ

  • @alebachewwall3578
    @alebachewwall3578 2 роки тому +14

    ለኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከእውነተኛ የኢትዮጵያ ጀኔራል ጋር!!!

  • @piazzastudios4251
    @piazzastudios4251 2 роки тому +52

    Us young Amharas love & stand with B/G Tefera Mamo until the end.
    Fano 💚💛❤️ for life

    • @taddebirru9789
      @taddebirru9789 2 роки тому +1

      Fano Nazi's will be history very soon

    • @abebeyegnadil1466
      @abebeyegnadil1466 2 роки тому +2

      &Tadde Birru we will see

    • @halomanwed
      @halomanwed 2 роки тому +2

      @@taddebirru9789
      FANO is AMara and AMARA is Fano. FANO is peoples armed resistance against invaders like TLA and OLA barbaric ragtag bandits. Long live Amara Fano!!!

    • @halomanwed
      @halomanwed 2 роки тому +1

      Besides the late General Asaminew, General Tefera is the one and only one brave son of Ethiopia who fearlessly confronted evil TPLF’s oppressive regime.

    • @k12h6
      @k12h6 2 роки тому

      Fano bushti feri new

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 роки тому +2

    በ/ጄ ተፈራ ማሞ ግን የህዝብ ልጅ፤ንፁህ ሰውና አገር ወዳድ ጀግና ነው።!!!እድሜ ይስጠው!!!

  • @teklemariamtekeste2010
    @teklemariamtekeste2010 2 роки тому +20

    Great and respected General ‼️💪🏾🇪🇷

  • @alebachewgirma3056
    @alebachewgirma3056 2 роки тому +25

    Big respect. Amhara Gov't should immediately return General Tefera back to his post

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 2 роки тому +10

    ሀቀኛ ሰው ሺአመት ኑርልን

  • @08996688
    @08996688 2 роки тому +4

    Im a huge fan of the interviewer…my first time ever seeing him. He’s very objective, knows when to press and when to lay off. He is one of the best Ethiopian journalists and I hope he keeps it up. He’s serving his right purpose and calling. I’m very impressed!!!! Wonderful interview.

  • @rahelabera6919
    @rahelabera6919 2 роки тому +5

    ጀግናው ብርጋዴል ጄኔራል ተፈራ ማሞ ሸሸሸሸ አመት ኑርልን በጭራሽ ክፋ አይንካ አባታችን ሁልጊዜ እኮራበሀለሁ ኢትዮጵያን ከልብ እንወዳታለን አንተንም እጅግ በጣም እንወደሀለን

  • @user-iz9re6ne9p
    @user-iz9re6ne9p 2 роки тому +10

    ዋዉ ጀነራል ቆራጡ ብአዴን እሚባለዉ ስብሥብ ካልተወገደ አማራ እንቅልፋ የለዉም ፋኖ ሚልሻ ልዩ ሀይል ይህን ባንዳ አሶግድ ክልሉን ተቆጣጠር

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 2 роки тому +7

    ዕውነት ለመናገር ወንድማችን ጄኔራል ተፈራ ማሞ ጠፈፍ ያልክ ጀግና ነህ።

    • @ysgysg3920
      @ysgysg3920 2 роки тому +1

      የተሸነፍነው ህዝብ ሰለ በድልን ነው ሰለ ዘረፈነው

    • @ysgysg3920
      @ysgysg3920 2 роки тому

      ውሸታም

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 роки тому +23

    ዶክተር አብይ ሆይ
    እባክህ የአገራችንን ሠላም መልሰልን
    አታፋጀን
    ዝርፊያ ግድያ አፈና ተረኝነት ይቁም 💚💛❤️

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 2 роки тому +1

      አየጉድ ችግር አምጭ ችግር አያስቀርም ሽበቆ ከተመረጉስክ ከተመረካሽ ይሰበራል እደዛነው ከና ከተከተልክና ከቆየ የብርክክይልክሀል ባይሆን እሱንም ያነሳዋል ፈጣሪ።

    • @alemayehuteklu3859
      @alemayehuteklu3859 2 роки тому +2

      እባክህ ብሎ ልመና ለአብይ እና መሰሎቹ ተገቢ አይሆንም:: ልመናስ እስከ መቼ ? ዲያብሎስን እየለመንን እንድንኖር ተፈጠርን?

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 2 роки тому

      @@alemayehuteklu3859 መችአበድኩና አጋንንት የምን ምን የሚማፀኑት ተመሳሳዩቹናቸው

    • @sabaalemu4071
      @sabaalemu4071 2 роки тому

      አንተ ልጅ ጅንታ ነህ ማልያ ቀያይር የማትታወቅ ከመሰለህ ሞኝ ነህ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 2 роки тому

      @@sabaalemu4071 ቃሉምንአዱጠላቴ ለሊላኝው ጠላቴ የሰጠውን አልወደውም እኳንእኔ ከዚክየምገኘው

  • @user-uo3dv4fh3i
    @user-uo3dv4fh3i 2 роки тому +7

    ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከትክክለኛ ጀነራል ጋር። Amhara region should use this man to serve its people. Franly speaking he has determination and commitment to his task than any person in the region

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +2

    ይሄ የእንግዴ ልጅ በአዴን መቼ ይሆን እወክለዋለሁ ላለው ህዝብ አማራ ዘብ የሚቆመው። ጀነራል ተፈራ ማሞ ጀግናችን ነው በጣም ነው የምንወደው። ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ በርታ ወንድማችን🙏❤

  • @yimeyime9792
    @yimeyime9792 2 роки тому +8

    ጀ ግ ና ዉ ተ ፈ ራ ማ ሞ

    • @dagimworkasele
      @dagimworkasele 2 роки тому

      I heard good information from B.G tefera Mamo

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 2 роки тому +6

    ጀነራል አሁንም ቢሆን አብይ ህዋት እንድታሸንፍ ነው የሚፈልገው ምክንያቱም ህዋትም ሆነ ኦነግ/ብልፅግና ዓላማቸው አንድ እይነት ታላቅውልን ትግራይና ታላቅዋን ኤሮምያ ለመገንባት ለዚህም ምስክር የሚሄነው እርስዎ የአማራን ልዩ ሀይል ይዘው ህዋትን ቢያጠፉ አላማችን አይሳካም ብሎ እርስዎን ክአማራ ልዩ ህይል ህላፌነትዎ አነሳዎት ታድያ እርስዎ ምን ያስባሉ?

  • @Joberaw
    @Joberaw 2 роки тому +17

    ከአማራ የቁርጥ ቀን አባቶች መካከል አንዱ ነዎት!

  • @merry5936
    @merry5936 2 роки тому +5

    Respect Ethiopia heroes B/General Tefera Mamo long life for you ❤

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j 2 роки тому +10

    ቀጣይ ይፍጠን የተከበሩ በቀጣናው ጄነራል እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ጋዜጠኛው ወድጄሃለሁ

    • @ishowslows9384
      @ishowslows9384 2 роки тому +1

      ጋዜጤኛው እኮ የምትጠሉት የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ እኮ ነው እንዴት ወደድከው??

    • @user-cw8it4ss3j
      @user-cw8it4ss3j 2 роки тому +2

      ወንድሜ እሱ ያንተ ዕይታ ነው በፍጹም እኔ የኦሮሞ ጠላት አይደለሁም በመሠረቱ ሰው በሰውነቱ አይጠላም የሚጠላው ክፉ ሃሳቡ ብቻና ብቻ ነው ለምሳሌ አሁን ያንተን አስተሳሰብ ከመጥላት አልፎ እፀየፈዋለሁ

  • @asnakekibret2621
    @asnakekibret2621 2 роки тому +1

    በእዉነት ኖሮ በእዉነት የመስከር የኢትዮጵያ ጀግና ሺ ዓመት ኑር🎉

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 роки тому +7

    አሪፍ ውይይት እድሜ ይስጥህ ጀነራል ተፈራ የ ለፋህባት ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ ዋጋህን ትክፈልህ ።ጋዜጠኛውምንም አለማድነቅ አይቻልም በርታ።

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 роки тому

    እናመሰግናለን ።

  • @dannysima2110
    @dannysima2110 2 роки тому +15

    ኢትዮጵያ አትፈርስም የሚለው መንግስታችን እንዲህ የትግል ልምድና ወታደራዊ ብቃት ያላቸውን ንፁህና በእኩልነት የሚያምኑትን ከጫዋታው ሜዳ እያስወጣ ነው ።ጎበዝ ዛሬ ካልነቃህ ድጋሚ ስትረገጥ ትኖራለህ በባለተረኖቹ ።

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 2 роки тому +4

    This is a very good analysis from General Tefera Mammo about his lived experiences not only during the present war with Tigray, but also about his assessment of the context in which he was actually a participant as well. He is smart yet humble. His direct and courageous manner is much appreciated. Hope some of these contemporary military men and leaders could learn something form this man who has served his country. He is a true military officer who should be accorded much respect by his fellow countrymen. As an Eritrean, I appreciate his character and demeanor.

  • @huluyesema1214
    @huluyesema1214 2 роки тому +1

    ጥሩ ውይይት ነበር thank you

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 2 роки тому +2

    young Amharas love & stand with B/G Tefera Mamo until the end.
    Fano 💚💛❤ for life

  • @solotefera8782
    @solotefera8782 2 роки тому

    ባለ፡ከዘራው፡ታላቁ፡ጄኔራል፡ተፈራ፡ማሞ፡ታረኳ፡በጣም፡የሚገርም፡የጀግንንት፡ታሪክ፡ነው፡ያሠሙን፡ፈጣሪ፡ጤናውን፡ይሰጧት።ሞጋቹ፡ጋዜጠኛ ውንም፡እናመሠግናለን ።

  • @endriasteshome1770
    @endriasteshome1770 2 роки тому +7

    ጄኔራል የቁርጥ ቀን ጀግናችን !!! አዲስ አበባ ባለዎት ቆይታ የሚበሉትንና የሚጠጡትን ይጠንቀቁ በጣም ይጠንቀቁ

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 2 роки тому +7

    የአማራ ህዝብን ዛሬም ተረኛዉ ብልፅግና ተስፋ ይቆርጣሉ በማለት ያለ መንም ጥፋት በጅምላ እያሰረ እየገደለ ይገኛል። ከወያኔ ያልተማረዉ ተረኛ

  • @semira1209
    @semira1209 2 роки тому +4

    የኛ ጀግና ያማራ ሁሉአባት እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ ህዝባችሁን ፋኖን አዲኑ ፍትህ ፍትህ ለጎበዜ አብይ እጁን ያሳ ከፋኖላይ

  • @mekuriawayenewasmare9777
    @mekuriawayenewasmare9777 2 роки тому

    What a Knowledgeable and confident General!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @bekelemulugeta6307
    @bekelemulugeta6307 2 роки тому

    አማን እውነተኛ ኢ/ዊ ምርጥ ጋዜጠኛ አከበርኩህ ተባረክ

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 роки тому

    ኢሳት ኢትየጵያ ### እናመሰግናለን በርቱ።

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 роки тому +2

    የኔ አባት ጀግና አማራ ምርጥ አኢትዮጵያዊ እነኳን ደና መጡ በጣም እድለኛ ነኘስላየሁዎት እረጅም እድሜና ሙሉ ጤናውን ብዝትዝት አድርጎ ይስጥልኝ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ኑሩልኝ የኔ አንበሳ

  • @user-mj8xu5bn3w
    @user-mj8xu5bn3w 2 роки тому +2

    ጄኔራላችን ኑርልን

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 роки тому +1

    ጋዜጣኛው ግን ጎበዝ ነው አድር ባይነትም አይታይበትም ።በርታ

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 2 роки тому +12

    አማኒ አሪፍ ጋዜጠኛ። 👏👏👏

  • @shimelsgemechu9558
    @shimelsgemechu9558 2 роки тому

    በርታ ጋዜጠኛ አማኑኤል ጥሩ ነዉ የምታነሳ ሀሳቦች ጥሩ ናቸዉ ክፍል 2 ደግሞ ከዚህ የተሻለ እንደሚሆን ተሰፋ አለኝ!

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 2 роки тому

    ለካ መከላከያውን ሊያነቁት ስለሆነ ነው ጠላት የበዛበዎት እድሜን ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 2 роки тому

    ጥሩ ውይይት ነበረ

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 роки тому +8

    Jegnaw tefera mamo all amhara is fano::

  • @mikaelmamou4234
    @mikaelmamou4234 2 роки тому +5

    Yamahara beltsigna yehin jegina mechim Ayesakalehim ,general Tefera MAMO yamara hizib dem melash new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @amualtogeto6636
      @amualtogeto6636 2 роки тому

      ጀኔራል አንተ በጣም ጀግና የቁረጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሄር አድሜና ጤና ይሰጥህ ሽ አመትኑርልን እንደሀለን

  • @ሚሚ
    @ሚሚ 2 роки тому +1

    Great journalism.

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 роки тому +3

    ኢሳት ### እናመሰግናለን በርቱ።

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 2 роки тому +3

    It's strange how this general is accusing the prior leadership like he wasn't there. No one heard him say anything until this interview.

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h 2 роки тому +2

    ይሄ ጎበዝ ጋዜጠኛ ከየት መጣ (በተለይ እሳት ላይ !) ❓እግዚያብሄር ከነአብይ ይጠብቅህ❗️

  • @begemidirtube6002
    @begemidirtube6002 2 роки тому

    the Right journalist at the Right person

  • @Gifubeza
    @Gifubeza 2 роки тому +1

    አማኑኤል ጀግናና ሀቀኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታ::

  • @assefayimer6632
    @assefayimer6632 2 роки тому +2

    ጌታ ከጨካኞችና ከሴረኞች ይጠብቅህ እውነተኛ ጀኔራል

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 роки тому

    ብ/ጄ ተፈራ ማሞ ጀግናችን የህዝብ ልጅ አንተ ለእኛ ለኢትዮጲያዊያን ሽልማት ነህ እንወድሃለን 💪💪💪💚💛❤️

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 2 роки тому

      Why didn't you get rid of those regional leaders in the beginning?

  • @adenaden3821
    @adenaden3821 2 роки тому +1

    ብ/ጄኔራል ተፈራ ማሞ የቁርጥ ቀን ጀግናችን

  • @tiktok-jr1jj
    @tiktok-jr1jj 2 роки тому +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 2 роки тому

    ዕድሜ ይስጦ እግዚአብሔር ይጠብቆ

  • @dagmawigujabayou8229
    @dagmawigujabayou8229 2 роки тому

    I really appreciate the journalist & General!

  • @weysewweysew964
    @weysewweysew964 2 роки тому

    I love the journalist

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 2 роки тому +1

    What did you ask so much general tafra weandrful fantastic men 🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿

  • @redseastockcoininvestment
    @redseastockcoininvestment 2 роки тому

    ኣዎ ያመኛል!! በእርግጥ ግን ኢትዮጵያ ፈተናው ታልፋለች፡
    ቅጥሮኞች ሚድያ ኤውሮጳ/ኣመሪካ በገንዘብ ሰላም እያሉ ኣዝማምይው እየቅየሩ እንደወዳጅ መንግስት ሰላም እያሉ ገንዘብ እንሰጣለን ለ ሽፍቶች የስራ ቤት እየሰጡ ምንም እንደያምውቁ ህዝቢ እርስ በርስ እንዲጋዳደል በማድረግ መንግስት ተስፋ ኢንዲቖርጥ የተደርገ ተንኮል ማን ይጠፋው ?? የተደርገ ተንኮል እወቁ እኛ ኣንተን ለምን ሁለት ግዜ እንሸዋደለን ኢትዮጵያዊ ሆይ መጀመርያ ኣገርህና ኣዲስ ህግ ኣተርጉመን ጠላታችን በጎራ ኣስቀምጠን ኣሁን ጠቅ/ ሚንስተር መውንጀል ግዜ ኣይደለም እንዳንድ ኣባባል የኣማራ ህዝብ ኦሮሞኛ የሚናገሩ ወገኑ ኣጎቱና ኣኩስቱ ኣባቱ የተሳሰረ ደሙ ኦሮም የሂወቱ ኣካላት ኣይወድም ነው የምትሉት በጣም ይገርማል ይህ የደ/ር ንግግር ጥሩ ትርጉም ከመስጠት ኢትዮጵያን ህዝብ ሰላምን እንዳይነረው የምትሸብልለት ድሮም ቅጥሮኞች በሽፍታው በውያነ ወራር ግዜ የኣመርካ ና ኤውሮጳ ተስማምቶው በኢትዮጵያ የኣየር በረራ እንዳይበርር ወስንዋል ኣሁን ድ/ር ኣቤ ኣህመድ በጀንዳ ወያነ ስልጣን ይመለሳል ተብለዋል ተገስጉሰዋል ግን ይህን ሁሉ ተለእኮ በበቀልን ተቆጥሮህ ማን ስነ-ኣእምሮ ኪናት እንዲታካሂዳ ተቆጥረው እየተመዘገበ ነው ማን ለማን ይከፍሉዋል ልብ ኣድርግ ኢትዮጵያ ሆይ ፈተናው ታልፋለች!! ኢትዮጵያ ሆይ ኣይዞህ ኣንተ ንጽሕን ኣርበኛ ሕዝብ ይህን ያልፋል ። እግዚኣብሄር ኤርትራና ኤትዮጵያ ሕዝብ ኣገራች ይባርክ።

  • @feedelband205
    @feedelband205 Місяць тому

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖዎችን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን በሰላም እንዳልቅም ነጅሰህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጀምራለች ዘፈንዎንም ይቅርታ መዝሙሯንም ቀንሳለኝ ቀሚሷ ውስጥ ገብቼ እንኳን እንዳልደበቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!ብር አንጡ ነጋም ተማሪ ላስመርቅ ሄጃለው ብሎ የወጥ ቤት ስራውን ትቶታል ገንፎ የሚቀ ቅልልኝ ባይጣፍጥም ያው ሳልጠይቀው ወዶ በፈቃደኝነት የተገረደልኝ ጋንኤል ክብሪት ነው እሱም እረፍት ፈልጋለው ለትንሽ ግዚ ወጥ ቤቱንእኔ ላይ ጥላችሁታል እያለ የሰማውና የደነገጠበት ነገር እንዳለ በየቀኑ በሚሰብራቸው ሸክላ ሲኒዎች ጠርጥራ ዝንዬ ሹክ ብላኛለች : ነገሮች አላማሩኝም እባካችሁ ከዚህ በሁዎላ ብዙ ሰው አላርድም ባንካችሁንም አልዘርፍም ቶሎ ድረሱልኝ ኡኡኡ....ፋኖ ቅንድቤን ሳይላጨው::

  • @yideruannake9735
    @yideruannake9735 2 роки тому

    እናመሰግናለን እኒህን ኩሩ ጀነራለ ቃለመጠይቅ በማድረግህ

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 2 роки тому +4

    ተፈራ ማሞን የአማራ ክልል ባለስልጣናት ገፉት ምድረ ተላላኪ ሆዳም!!!! የአማራ ህዝብስ ለምን ብሎ እንደማይጠይቅ ይገርማል::

  • @jonytube4151
    @jonytube4151 2 роки тому +2

    ብ/ጄኔራል እንወድዎታለን፣እናከብረዎታለን።

  • @tebeber532
    @tebeber532 2 роки тому

    አሪፍ ውይይት ነበር

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 2 роки тому

    አማኑኤል አሁን ጥያቄዎችህን በደምብ ተዘጋጅተህበት ነው የመጣኋው በጣም አሪፍ በዚሁ ቀጥል👍👍👍

  • @mekuriawayenewasmare9777
    @mekuriawayenewasmare9777 2 роки тому

    Wow, what a fact the General is presenting!

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 2 роки тому +3

    ጀነራል ተፈራ ማሞ ምን ግዜም በአማራ ህዝብ ልብ ትኖራለህ የቁርጥ ቀናችን ጀግናችን ነክ ሰላምና ጤናዉን ያድልክ እግዛብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @babilon1734
    @babilon1734 2 роки тому +1

    ESAT ሞጋች ብ/ጄ ተፈራ ማሞ...Please part-2..yilekek

  • @jfzitkviv6972
    @jfzitkviv6972 2 роки тому

    Good ananlysis with good journalist thank you General tefera

  • @selammarquardt3288
    @selammarquardt3288 2 роки тому

    አባታች ጀነራል ተፈራ ማሞ የድንግልጅ ከዚሕ አውሬከሆነ መንግስ ይጠብቅልን ከአደርባዪ ባዴን እጅ ይታደግልን እድሜና ጤና ይሰጥልን በርቱልን የኢቲዮጵ ሕልውና የወደቀው በርሶና በደርሶ ያሉ ጀግኖቻችን እጅነው ያለችው ከእግዛብሔር በታች አደራ

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu 2 роки тому

    General Tefera is Very Brilliant and Clever!

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 2 роки тому

    I love this journalist

  • @ashemanall
    @ashemanall 2 роки тому

    የህዝብ ድምፅ አክባሪ ሁሌም በ አድርባዮች እንደተጠላ ነው !!!

  • @Fanobelew
    @Fanobelew 2 роки тому

    ንገርልኝ ትርፍ አንጀት አልካቸው ? ልክ ንህ::

  • @canal-wd2xk
    @canal-wd2xk 2 роки тому +2

    አማራ ሞኙ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ገና አልገባህም

  • @mulukenadmassu9143
    @mulukenadmassu9143 2 роки тому

    ዓለምነህ ጥያቄአችንን ስለመልስክልን እናሙሰግናለን ጎበዜን በማንሳትህ ወይም ስለጉዳዩ በመናገርህ

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 2 роки тому +1

    Dr. Abiye,please return General Teferra back to command if you want to succeed. He has the insight to lead the army to victory. Remember President Lincon in the US civil war. Let God give you the insight to lead the country to unity!

  • @tmel7772
    @tmel7772 2 роки тому +1

    General nurlen

  • @zbhshszhhzv6044
    @zbhshszhhzv6044 2 роки тому +7

    አማራም ለምን ብሎ አይጠይቅም ተኝቶል ጀነራሉን ለምን ብሎ መጠየቅ ነበራበት አብይ ተኩላዉ ነዉ ከሥራዉ ያነሣዉ

  • @Ddy-ks6iw
    @Ddy-ks6iw 2 роки тому +2

    ብ/ጀነራል የኦሮሙማ ተረኞችና የብአዴን ገረዶቻቸው ከአገልግሎትዎ ሊያስቀሩዎት አይገባም! የአማራ ፋኖ የበላይ አዛዥ ሆነው ህዝባችንን ቢያደራጁ ለክልሉም ለሀገሪቱም ጠቃሚ ነው::

  • @user-ji3zp9qd4r
    @user-ji3zp9qd4r 2 роки тому

    ወጥር አማራ

  • @marukgildo3365
    @marukgildo3365 2 роки тому

    አንድ ጥያቄ ግን መጠየቅ ፈልጋልሁ ጀነራሉን እሱም ምንድነው የአማራ ልዩ ሀይልን ሲመሩ የነበርቱ በተራ ስልክ ነበር እናም በቀላሉ ከመጠለፉም በላይ ወያኔዎች ስልካቸውን ስለሚያዉ ድምጽ እያስመሰሉ ከመከላከያ አስመስለው ለሳቸው ይደሁሉ ነበር በዛም ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል ይላሉ። ምን ያህል እዉነት ነው?

  • @EskindirYimer
    @EskindirYimer Місяць тому

    አፍሪካ እንዲሁም ኢትዮጵያ የሚሰራ ሰው + እውነተኛ ሰው ታሳዳለች ቦታም አትሰጥም :: ውጤቱም ሙስና :እረሀብ :ጦርነት :ችግር : ስደት : ልመና .... etc

  • @asmamawsetegn22
    @asmamawsetegn22 2 роки тому +3

    our hero B/G/ Tefera Mamo..... take my big respect to you!

  • @berrez4985
    @berrez4985 2 роки тому

    Moderator don't use the Ameharic word to general Teffera Mamo (YAMETSACHU) but (YETAGELACHU) is better to use.

  • @tolosabejiga8736
    @tolosabejiga8736 2 роки тому

    ታገልኩ የምትለው ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያ መከራን አመጣህ እንጅ ለውጥ አላመጣህም ጭራሽ ነፍጠኛ ትምክህተኛ እየተባልክ የወያኔ አገልጋይ ሆነህ ነበር በቄሮና በፋኖ ነፃ ወጣህ አሁን ደግሞ በድጋሚ አማራን እየከፋፈልክ የሁመራና የወልቃይትን ህዝብ ዳግም የወያኔ መጨዋቻ ለማረግ በየተቃዋሚ አገር አፍራሾች ጣቢያ እየቀረብክ መርዝ ትረጫለህ አሁን የምትሄድበት መንገድ በአማራው ላይ መከራ ታበ ዛእንደሁ እንጂ ለውጥ አታመጣም ወያኔን ተሸክመህ መጥተህ ወልቃይትና ራያን አሰረከብክ አማራን አዋረድክ