Thank you Eshetu I’m so grateful of you sharing this !? I would love to help please share details for me to send what I can … May God bless you more with your doings!!
This show makes me to cancel my hair solon appointment and my life standard. I am okay without it. Seeing their simile and beauty is beyond my mind.God help me to use my source and money in the right place. Losing her husband and her son the same day and no one is beside her to say sorry specally as our cultures it hurt me so much I can not stop crying. Please God give humanly heart for those who creat this conflicts using UA-cam just to get a few count and little $. Thank you Eshia to wake us up.
These video was break my Heart I can't Stop crying . Look the Mother Face there no Hope @ all. Where is USAID and Ethiopian Gov. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Commodian Eshetu, Tnx ! you are real human being🙏🙏
እሸ አንተን የጸነሰች መሀጸን ምንኛ የታደለች ናት ቅን ልጅ ነህና ቀናውን መንገድ ይምራህ ጫት እያላመጠ የሀገርና የቤተሰብ ሸክም የሆኑ ወጣቶችን ልቦና ይስጥልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💚💛❤👈💕💕💕💘💘💘💘😭😭😭
ተባረከ እግዚአብሔር ይባሮክህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ደሞ በጣም ቆንጆዎች ናቸው የዋሆች የእግዚአብሄር በጎች ናቸው
አሚንንንን ያረብ
በጣም ነዉ የሚአሳዝኑት በተለይ ሕፃናትን የያዙ እናቶች አቅመ ደካሞች እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን የዘረኝነትን መርዝ ከሁላችንም ልብ አዉጣልን አቤቱ ንፁሕ ልብን ፍጠርልን አሜን
በእወነት አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen🙏
አሜን
@@BirukTuba5335 እሽ
እሼ እውነት በጣም ጀግና ሰው ነህ። መሪዎቻችን የረሷቸውን አንተ ለትነሽ ቀናትም ኑሯቸውን እዛው ሂደህ በማየትህ አከብርሀለሁ 👍👍👍
እሸቱ ትለያለህ እኮ ማርያምን 🙏🙏🙏
ሰላም 🇪🇹ሰላም 🇪🇹🇪🇹አሚንን ያረብ☝🕋❤⛪🇪🇹😘😘
@@askidesta4271 +
Thank you Eshetu I’m so grateful of you sharing this !? I would love to help please share details for me to send what I can … May God bless you more with your doings!!
@@madinamadina4406 ,ag
እንየ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ዘረኛ ኣይደለሁም ምክንያትም እንደዛ ኣልተማርኩም እናቴ ኢትዮጵያ ናት 🙏🙏🙏እባካችሁ ህዝቡ እያለቀ ነው😭😭😭ይቢቃን ጎጦኝነት የእግዚአብሔር ልጆች እኳ ነን እየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው ኣፈር እኮ ነን ውድ ሃገራችን አለቀስች ሰላም ሰላም ሰላም ስለ ማርያም ብላቹ👈🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አአአ
በትህክል ሁላችንም የአዳምና የህይዋን ዘር ነን እነርሱ ደግሞ ብሄር የላቸዉም ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ምድር ከኛም ልብ ያጥፋልን አሁንስ አድነታችን ናፈቀኝ😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር የባርክሽ ሌላ ምንም አልል
እሼ አንተ ማለት እኮ ከእድሜህ በላይ እውቅና ፈጣሪ ያደለህ እና ያልተወራልህ ያልተነገረልህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ 😍😍😍
Ameeeen yareb
ተባረክ አንተ የተባረክ ልጂ ቃላት አጣሁልህ
የነዚህን የእናቶችና የልጆች እንባ ይፍረድ ጌታ ሆይ በቃ በለን 🙏
በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ሆነው ፈገግታቸው ደስ ሲል የእግዚአብሔር አብሮነት አላቸው ደሞ ይህ ቀን አልፎ እናየዋለን
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ወይኔ በጣም ያሳዝናል አልቅሼ ሞትኩ
Dha hulem selam ynafkal destenga new balew eyamesegene fetariwn ayresam
ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ እመልሳለሁ
💙🙏
ሸቱየ ሁሉ እኩል የሚያይ አስተዋ ሠዉ እግዚአብሔር ሲያድል እዴነዉ የኔ ወድም የሁሉን እድሜ ይስጥክ ከሸቱ ተማሩ ሠወችየ የተባረከች እናት እሸቱን ወለደች እድሜያቸዉን ያርዝማቸዉ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️
ያየሁት ነገር ከቃል በላይ ነዉ ሰዉ መሆንን ያስጠላል ጌታ ለመሪዎቻችን ልቦና ለወገኖቻችን ደሞ ሰላምን እና እረፍት እንዲሁም መፅናናትን ያድልልን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
ውዴ ደምሪኝ
እዉነት ነዉ ከቃል በላይ ነዉ😭😭😭
@@hayatmeka3271 ፈጣሪ የጠብህ ወድማችን እሸቱ በዚው ቀጥል እዳይርባቸው ይሂን ያየ መችም ዝም አይልም ሁሉም ትልቅ ትንሽ ሳንል እንረዳዳ እራብ ከባድ ነው
አገራችንን ሰላም ያድግልን እግዚአብሔር
እባይፈሰሰወላሂ
ይህን ቪድዮ ሳየው ህመሜ ጨመረ። የዳዊት አምላክ ህጻናቶችን ተመልከት ህዝብህን አድን።
አንተ ብሩክ ሰው ዘመንህ ዕድሜህ ይባረክ።
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
አትፀየፍ ሰው አክባሪ እሼየ እድሜየህ ይርዘም ከጤና ከሀብትጋር ይስጥህ ያረብ እዳተአይነቱው ይብዛልን
እንዴት ልተኛ ልቤ ተሰብሮል 😭😭😭😭 እኔን ይራበኝ እኔ ልከራትት ሰላም እርቅ ይውረድ ትርፉ ይሄ ነው የጦርነት 😥😥🤲🤲🤲ሰላም ስጠን
በጣም ከመጠን በላይ ነው ልብ የሚሰበረው
ኣዎ እርቅ ነው ምንፈልገውዐበመንግስቶች ምክንያት ለምን እናቶቻችን ይንገላቱብን ድሮ ኮ እናምር ነበር ወደ ኣማራ ስንሄድ ኮ በፍቅር ነው ሚቀበሉን ዘፈናችን ልብሳችን እያዩ ደስ ይላቸው ነበር ቋንቋን ኣስለምዱን ይላሉ እኛጋም ሲመጡ ሌላ ቋንቋ መስማታችን ብርቅ ሁኖብና ኣማረኛ መሆኑ ሳናውቅ ግን ደስ ይለናል ዘፈኑ ባንሰማውም ግን በመብሬ ዘፈን እየጨፈርን እናድር ነበር ኮ ኣሁን ግን የተኛው ቦታ ነው የተሳሳተነው ህለናችን መቼ እንደሳትን ኣላውቅም ቋንቋ እፈመግባብያ እንኳን ተጠላ እናት ና ሴት በችግሩ ተጠበሱ እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችን ቢመልስልን ምን ኣላደረክልኝ እላለው ሰላም ከምንም በላይ ያስፈልጋል
😭😭😭😭😭😭😭አጀትይበላሉ አየአለመታደል
@@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ ምን የድርግ ብለሸ ነው የህ ሁሉ እወንበር ላይ ቁጭ በለው የፓለቲካ ቁማር የሚጫወተው የባለሠልጣና አይደል መንስኤው ሁሉም በራሱ ካልደረሰ መቸም ለሰው ለድሀው ህዝቡ አያሰቡመ
ብሃቂ ኪናት እዚ'ዩ ትርፉ
እሸትየ አተኮ የማትኮራ የማትፈራ ምርጥ ሙህር ነህ መማር እዳተ ነው ካልሆነ ይቅር ከቆሸሸ ልቦና የቆሸሸ ሰውነት ይሻላል ወድሜ እድሜህን ያርዝመው ወልደህ ስመህ የማይህ ያርገኝ እሸትየ
ሰው ማለት ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሁኖ መገኘት ነው‼️ እሼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃላት የለኝም ምልካም ሰው ነህ ኑርልን::
እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜ ናጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
ልጆች የዛሬ ፍሬዎች የነገ አበባዎች ፈጣሪ ያሳድጋቹ።
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@@BirukTuba5335 እንዛመድ
ደምሩኝ እመሳለሁ ኮሜት አስቀምጡ
እያስለቀሰ የሚያስቅ እያዝናና የሚረዳ በሂወት አንተን አየሁ ፣እመብርሃን ለነዚህ እናቶች ድረሺላቸው እኛ ብንደርስ የልብ አንሞላም
😭😭😭😭
Amen
Uuuufffiii 😭😭😭😭😭😭ere yamal
Fetar yediresilachuuu🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏
I’m literally crying 😭…. ቦለቲከኞች እንደው የነዚ ህፃናቶች እና እናቶች እንባ ይፍረድባቹ ... እሼ ፀጋውን ያብዛልክ
Politicians don't care. I also blame the enablers of those politicians blindly supporting them.
እሸቱየይ በጣም እናመሰግናሃለን አደዬ እማዬ ዓይኒ ለዓይኒ የራአየና ለነትስ ኤሄ አይገባትም ነበር ኮ ሓድነትና ይመልሰልና እግዚአብሔር አምላክ
ኮሜዲያን እሽቱ አንተን ለማድነቅ ቃላት አጣሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ 💚💛❤ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ 🙏 ወይኔ ወገኖቸ 😥😥 ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ፓለቲከኞች ና ባለ ስልጣናት ናቸው እግዚአብሔር ፍርድን ይስጣችሁ 😥😥በኢትዮጵያ ምድር ግፍ ሞልቶ ፈስስ 😥😥😥😥😥
እናንተ ሆዳም የኢትዮጲያ ፖለቲከኞች የነዚህ ምስኪን ህዝቦች አምላክ ይፍረድባችሁ😭😭😭😭
በጣም ልብ ይነካል
በጣም ያሳዝናል
hodam😂😂😂😂
አሜን
@@danaytbrhane6353 ወገኖችሽ ትግሬወች ተርበዉ በደ አማራ ክልል እየተሰደዱ አንች ትስቂያለሽ
በጣም አርፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት፣በተለያዩ አስደንጋጭ ዜናዎች የህዝብ ጆሮ ከምዶነቅር እንደዝህ አይነት አዝናኝ ዝግጅቶች ጥሩ ናቸው፣ ቀጥልበት እንላለን ፣ገበያዎች ነን 🙏🙏
እናንተም ጎብኛቸው ሄዳቹ
አሼ እኔ መቸም ቃላት የለኝም እኔና ቤተሰቤ ከጎንህ ነን አንተን የወለዱ እናት የተባረኩና የተመረቁ ናቸው ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
ደጉ ወገኔ በጣም ያሳዝናል 🥺🥺
እሼ የረገጥከዉ ምድር ሁሉ ይባረክ 🙏🥰እነዚህን ሰዎች እግዚአብሄር ይመልከታቸው 🙏🥰
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ !!እሼ መልካም ሰዉ ህፃኑ አዋቂዉ ጋ የመግባባት ችሎታህ የፈጣሪ ፀጋ ነዉ ይመችህ
ሰዉ እንደሰው ማሰብ አቅቶት
ለሰዉ ልጅ ጠላት ይሁን እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን።
እዚህ ላይክ የምታደርጉኝ ምነዉ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ ብታደርጉኝ ስወዳችሁ
እሼ የኔ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ከሀጥያት በስተቀር የልብህን መሻት በሙሉ ዩፈፅምልህ አንተ ልዩ ሰው ነህ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ከፍፍፍ ያርግህ እግዚአብሔር ያክበርህ እሸዬ ❤👏
ለሀገራችን ሰላምን ያዉርድልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲😔
አቤቱ እንደ እኛ በደል ሳይሆን እንደ ባለጠግነትህ እንደምህረትህ እንደቸርነትህ ህዝባችንን አድንልን 💔💔💔😭😭😭😭
ወላሂ በጌታዬ ይሁንብኝ በርግጥም አንተን ፀንሳ የወለደችክ እናት ክብር ይገባታል እሼ ምን ልበል ቃል የለኝም ፈጣሪ ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ ክበርልኝ 🙏
ያ አላህ ለወገኖቻችን አንተው ድረስላቸው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🤲🤲🤲
ቃላት የለኝም እስኪ ዝም ልበል ዉስጤን አመመዉ
እሼ አተኮ ልዩ ነህ ወላሂ
ምን እላለው ከማልቀስ በቀርእሱ እንባችንን ያብስልን
እሼ ተባረክ። ያየሁት ነገር ለኔ በጣም ብዙ ነገር አስተማረኝ😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔።
በዛውም በ 20 አመታቸው በሱስ የተጠመዱትን ወንድሞቻችንን አንቃልን።
አሜን አሜን አሜን አሜን ያንቃልን ወገኔ 😭😭😭😭
እሸቱ ተባረክ በእውነት የተባረክ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነሕ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተባረክ ሌሎችም ከእሸቱ ተማሩ ወገኖቻችን መሐል ሔዱ እባካችሁ በሩቅ አታውሩ ወገናችሁ ገን ሒዱዱ ለነሱ ሞራል ነውው 🙏🙏🙏
🇪🇷 በጣም መወድክ ማከብርክ ስላ ምትሰራውአን ሰራ መታቀርበው ነገር ሰላ ሀጻናት ሰላፍቅር ሰለ ኣንደናት መተሳሰብ መረዳዳት መትገርም ደንቅ ኢትዮፐያዊ ነክ እንዳንተ ኣይነት ሰው ቢበዛ አጸልያለኡ ።(amharic ) ከተሳሳትኩ ገን ይቅርታ
አረ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን ❤️
በጣም በትክክል ነዉ የገለፅከዉ
ኧረ ትክ ክል ነህ ዋናው ጥሩ ቃል ማውጣትህ ነው
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
Tekekel eha🥰
ደጉ ወገኔ ይሄ ለእናንተ አይገባችሁም ነበር 🥺🥺🥺🥺 እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላሟን መልስልን🙏🙏🙏
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
አድርጌሻለሁ አንችም አድርጊ በታማኝነት 🙏
Amen amen
አሜን
@@emuhekimayoutub9800 ש
እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ነው የምናሳዝነው በአለም ላይ እንደኛ የስቃይ ኑሮ የሚኖር የለም ፈጣሪ ለሕዝቦች የሚጨነቅ መሪ ይስጠን
በጣም😢
አንተ የተባረክ ሰው ነህ. ወገኖቼ እግዘአብሔር ይመልከታችሁ እንዴት ልብ የሚያደማ ነገር ነው አዛውንት ህጻናት በሀገራቸው ላይ እንዲህ ሆነው ማየት.
እሼ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
በቅንነት ቤተሠበ እንሁን
ውዶቼ ደምሪኝ
እሼ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🕺🏾
ዘመንክ ይባረክ የምትሠጠው አትጣ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ
ደስ ሲሉ ሰላምችሁ ይብዛ የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ❤ነው ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ ሚኮራ👍👍
I can’t stop crying 😢 😭 😢 እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው🙏🙏🙏ወንድሜ እሸቱ ስላንተ ለመናገር ቃላት የለኝም ተባረክልኝ ወንድሜ ውለታህን ብድርትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ🙏
ጌታ ሆይ በማያዉቁት ነገር የመከራን እንጀራ ለሚበሉት ንፁሀን እንድንደርስ ፀጋን አብዛልን 😭😭😭😭
እንደው ሰው እንሁን የዛሬዋ ኪዳነምህረት አለው ትበላቹ ጥላቻን ከሁላችንም ልብ ውስጥ ነቅላ ታውጣልን አቤት ህዝቤ 😭😭😭 ምንም ማያውቀው ደጉ ህዝብ በራብ አለቀ 😭 ኪድዬ በምህረትሽ ዳብሻቸው በረከትሽን ላኪላቸው ሰላም ለሁላችን 🤲🤲🤲🤲ውስጤ በጣም ነው የዘነው 😭እሼ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🥰
አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ሰላሙንና ፍቅሩን ስጠን ሀገራችንንም በምህረትህ አስባት!!
በሆዳሞች ጦስ ስቃያችን አይብዛ አንተው ቅጣታቸውን ስጣቸው
እሸ የእውነት ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶህ ይስጥህ!!!!!
በእውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ሀገራችንም ሰላሞ ይመለስልን ሁላችንም እጃችን እንዘርጋላችው ወገኖቻችን እንዲ ሁነው ማየት ያማል 😥
mashealah አላህ ጤና ይስጥህ ብሮ ❤❤❤🙏🙏🙏
እንደመሸ አይቀርም። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይጠብቅ😭😭😭
ኢትዮጵያ ባለስልጣናት አንዲህ ይህን ምስኪን ህዝብ ጉስቆል ዳደርጋችሁት አምላክ ይፈረዳችሁ አናንተ ሆዳሞች😭😭😭😭😭😢
ወይኔ እናቶች ወገኖቼ ያማል ልብን ይሰብራል😭😭እሸዬ ፈጣሪ በክንፈ እረድኤቱ ይጠብቅህ
እጅግ በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ይባርክህ በጥቂት ቀን የወገኖቻችንን ነባራዊ ሁኔታ አሳወከን።
እሼ ግን ምን ልበልክ የአላህ ቃል አጣሁልህ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ኑርልን የኛ አስተዋይ ሲያሳዝኑ አላህ የፈርጃቸው
This show makes me to cancel my hair solon appointment and my life standard. I am okay without it. Seeing their simile and beauty is beyond my mind.God help me to use my source and money in the right place. Losing her husband and her son the same day and no one is beside her to say sorry specally as our cultures
it hurt me so much I can not stop crying. Please God give humanly heart for those who creat this conflicts using UA-cam just to get a few count and little $. Thank you Eshia to wake us up.
Me too honey 😘
እረ ወይናችን ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድን ነው በጣም ነው የሚያሳዝኑት እግዚአብሄር ወደ ነበሩበት ሰላም ይመልሳቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን!!!
እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ
ewnwt new hagerachnen selam yadrglen
መንግሥት ይየኝ ትበል የኔ እናት መንግሥትማ ተወዳን የምንኖርዉን አደቃቆን እንዲህ አሥጦን መዉጣት ሥራዉ እድሜ ለወያኔ ለአብይ ፍርድ ይፍርድእግዝአብሔር
ወይኔ ህዝቤ እኔ ኣፈር ልብላላቹ💔💔💔💔💔እሼ ደሞ እግዚአብሄር ማኣረግ ያልብስህ እና እሽየ በምን እናግዝ
ትግራይ ትስዕር እያላችሁ ከምትከባለሉ ለህዝባቹ እራሩለት ድፅም ሁኑት እስኪ😭
@@amethiopian2360 አሜሪካ ያሉት እኮ ናቸዉ የሚሻፍዱት
አግዟቼዉ የአማራ ህዝብ እንዳያግዟቹሁም እርቃኑን አሰቀርታቹሁት ነዉ የሄዳቹሁት
Ane gn nay tigray adetat ayreakun kabey amtsianau eye amargna zewuga tewsaken wa
@@ጋልዓጋመጋልሜዳወልዋሎጋል አይትጋገዬ ምስ ክልል 3ደንበር ስለዝኮነ ኩሉ
ይፍትን ዩ
እሸ መልካም ሠዉ አላህ ይጠብቅህ መሠሎችህን ያብዛልን እህህህህ አንጄቴ ተላወሠ ያረብ ፈረጃዉን ቅርብ ያድርግልን ዬኔ ምስኪኖች
አቤቱ የህፃናቱን ስቃይ አይተህ ምህረትን ላክልን በቃ በለን 😢😢😢😢እሸቱ መልካም ሰው ተባረክ
እግዚያብሔር ሆይ ስለነዚህ ምስኪን ህፃናት፣ ስለነዚህ እናቶች ጭንቀት እና የሚፈስ እምባ ብለክ በቃችሁ በለን በምህረትህ ጎብኘን ልብ ያላቸው አዛኝ መሪዎችን ላክልን የሚያባሉን ጠላቶቻችንን አስታግስልን!
አንተ እንደ ጎበኘሐቸዉ እግዚብሄር ይጎብኛቸዉ አሜን ፫ እግዚብሄር ሰላም ያምጣልን
እሼ በጣም ትልቅ ሰው ነህ የገጠር ሠው ትግራይም አማራም ኤርትረም ኦሮምሞ በማንኛውም አካባቢ የሉ የእግዛብሔር ፍራቻ የላቸው ናቸው ስለነሱ ብሎ ፈጣሪ ሠላሙን የውርድልን!
አሜን በእውነት ሁል ግዜ የችግሩን ገፈት የሚቀምሰው የገጠሩ ሰው ነው እግዚአብሔር በቃቹሁ ይበለን እንደ ቸርነቱ ይዘንልን
ufffff er alchalkum
ለባም ሰብ
እሼ ሄዶ መዋጋት ብቻ ጀግና አያስብልም ጀግና ብየሀለሁ የኔ ደግ የኔ የዋህ እድሜ ከጤና ይስጥህ መድሀኒአለም
እሼ ተባረክ! ባልተመቸ ቀን፣ ሰው በጠፋበት፤ ሰው ሆኖ መገኘት መታደል ነው።
አባት ሆይ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው እንዳልክ ጌታ ሆይ እባክህ ስለነዚህ ህፃናት ብለህ ይቅር በለን ሰላሙን አውርድልን አሜን አሜን አሜን
እኔ ከተማ ሆኜ በቀን 4 ግዜ በልቼ የሞቀ አልጋዬ ላይ ሆኜ እግዚአብሔርን አማርራለሁ እንዚ ምስኪኖችስ😭😭 እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ እሼ እግዚአብሔር አለሁ ይበላቸው ሰውማ አላይ ብላል
Medehaneyalem ante hunachew ebakeh....😭😭😞😞😍😍😍
በጣም ያሳዝናል, ባሏን እና ልጇን በአንድ ቀን ያጣችው እናት "ጦርነቱ ቢቀር ደህና ቀን ቢመጣ እወዳለሁ የቀሩትን ልጆቼን ባሳድግ.… ደሞ እንግዲህ ገና አለ ማለት ነው?" አለች ስጋት ይዟት የኔ እናት የሚሰማ ያለ መስሏት💔😭
ወይኔ ምን ልበል💔💔💔💔 እማየ እግዚኣብሄር ፅናቱ ይሰጥሽ😭😭😭😭 💔💔💔ኣምላኬ ሰላምህ ሰጠን
So so sad about her i couldn't control my tears,,,,,,,,
ውይ የኔም ትኩረት የሷ አንጋገር አመመኝ እፍፍፍ
ልቤን ነካችኝ ወላሂ እተን ኮሜቴን እባየ እየጋረደኝ ነው የፃፍኳት
ወይኔ የእዚህ ሚሲኪኖች እናት አምላክ ይፈርዳል ፡ እሺ በጣም መልካም ሰው ነህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ
ወይኔ ወገኔ እፍፍፍ😭😭😭 ኧረ በቃቹ በለን ፈጣሪ ሆይ 🙏😓
አሹየ አንተኮ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አላህ አገራችንንን ሰላሟን መልስልን ያረብ እስረኞችንም ላገራ አብቃቸው አንተ እዘንላቸው ያረህማን ያከሪም ያውዱድ ያከሪም ያጀባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣምላክ ኣበይ ሰላም ኣውርደልና ፈጣሪ ኣቦይ 😭😭😭😭
እሸ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
እንዲህ ሕዝብ በስቃይ ግዜውን እየገፋ ቢሮውን ሲያሰማምርና ግዜውን በድግስ ሲያጠፋ የሚውል መንግስት፣ መሪና ባለስልጣን በዚህ ዘመን ከማየት በላይ ምን የሚያናድድ ነገር ኣለ‼️
ለነዚ ልጆች ስትል እግዚያብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛💔
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን💔
እሸታችን እባክህ ሰዎችን አነጋግረህ በየውጭ ሀገሩ የህጻናትም ሆነ የአዋቂ ልብስ ደህናው ለሰከንድሀንድ ስቶር ትንሽ የተጎዳው ጋርቤጅ የሚጣል ነውና በአጭሩ በግለሰቦችም (ሆስተሶች) እና እንደምንም በአየር መንገዱ አስፈቅዳችሁ በትንሹ ከየሀገሩ በሳምንት እንኳ 5 ሻንጣ ቢፈቀድ ወገኖቻችን ይጠቀማሉ! በዚህ ላይ ብትሰሩ ጠቃሚ ነው! በርቱ!
እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ የኔ ወንድም
አንተ መልካም ሰው ወላሂ አስለቀሱኝ አይ አለመታደል 😥,ያንተ አይነቶችን ያብዛልን ወላሂ ቃል የለኝም ሲበዛ መልካም ሰው ነህ እሼ😘
Aye bebakehe egzabehare yebkachu belene
እሸቱዬ አላህ ይጠብቅህ ወላህ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ሀገር ስገባ አንተን ማየት እፍልጋለሁ መልካምነት ለራስ ነው ወላሂ ቃላት የለኝም
እሼ የዛሬው የተለየ ነው በአሁኑ ሰዐት ለኢትዬጰያ ሕዝብ የዚህ አይነት ኘሮግራሞች ናቸው አስፈላጊ ምክንያቱም ትልቅ አስተማሪም እውነትም ናቸው።
ጀግናዉ አስተዋይ ወጣት ወንድማችን በርታልን ያስለቅሳል ወይኔ ወገኔ ያቃጥላል ትክክል በርታ ልቦና ይስጠን
እሼ ምን እንደምልህ አላዉቅም ብቻ ዘመንህን በሙሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ እድሜህ ይለምልም ማርያምን እንባዪ እየፍሰሰ ነዉ ያየሁት😭😭😭😭😭😭
Amen amen amen.
እነዚህ ልጆች የእግዚአብሔር ይጎብኛቸው ተስፋቸውን ይመለስላቸው ምንም የማያውቁ ልጆች ያለ ኃጢአታቸው
ውዴ ደምሪኝ
ለዚህ ደግ ህዝብ ይሄ አይገባውም እኮ አገራችንን እግዚአብሔር ያስብልን ስለህጻናቱ ሲል 😭😭😭
አሽዬ ለአንተ ቃል አጠሁልህ ምናለ ፈጣሪ እንደአይነት ልብ ለሁላችንም በአደለን የኔ ዉድ ወድም ወላዲተ አምላክ ተክፉ ሁሉ ትጠብቅህ❤❤❤❤
በተቻለን መጠን እንርዳ ወገኖቼ የተራበን ማብላት የተቸገረን እደመርዳት ደስ የሚል ነገር የለም ይች አለም ቀሪ ናት
God bless you Eshe, you brought smile and laughter to the needy. God have Mercy on Ethiopia.
😭😭😭😭
ልጆቹ ሲያሳዝኑ ሁሉም ልጆች ኣይናቸው ታሟል ኣፈርላይ እየተኙ ይመስለኛል 😭😭😭
አረ ዘረኝነት ይብቃችሁ ዘረኞቸ ወላሂ እሲቲ አያችሁ አስደሰታችሁ በጣም ከባድነው ሚስክኑ ገበሬ አለቀ አይ እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ
Sekayachewo eyetaye mene yemeselegnal newo, bdeneb newo eneje
ልጀቹ ሲያሳዝኑ 😭😭
@@መሰረትቢቂላ በጣም በኛ በወጣቶቹ ኣለመረጋጋት ኣዛውንት እና ህፃናት ናቸው እየተጎዱ ያሉት 😭
እሼ ፈጣሪ ይባርክህ ከህፃናት ጋር ስትቀልድና ስትጫወት ሳይህ ቁምነገር ያለህ አይመስለኝም ነበር በእውነት ንፁህ ኢት/ያዊ ጀግና ነህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህና ሀሳብህ ሁሉ ይሳካልህ በጣም አዝኛለሁ ውስጤ ተረብሿል እነሱንም ፈጣሪ ይርዳቸው
ዶንኪ ቲዩቦችኮ ትለያላችሁ በተለይ እሼ በርታልን ምናለበት ሁሉም እንዳንተ ወረድ በሎ ወገኖቻችንን ቢጎበኟቸው!
የኔ ቆንጆዎች ከነ እንባቹ ፣ከነ ንፍጣችሁ ውብ ናችሁ ልጆችዬ እግዚአብሔር ይህን አስከፊ ኪዜ ቀኑን ለእናንተ ሲል ያሳጥረው በተወለዳችሁበት ቄዬ ተመልሳችሁ ከላሞቻችሁ ትኩሱን ወተት ለመጠጣትና ፣በቄያችሁ ቧርቋችሁ ለማደግ ያብቃች ሁ ።እወዳችኋለሁ ያገሬ ህዝብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
የሰዎቹ ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ሚሰኪኖች ፈጣሪ ይረዳቸው ግን ያተ ነገረ በሳቅ ገደለኝ ሰኩየረ እየፈለክ ሰላም የምትለው ነገረ ይመችህ አቦ ምረጥ ሰው
አገሬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይባርክሽ ሰላም ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ምህረት ይስጥሽ እሼም ተባረክ
አሹየ ውለህ ግባ ከእግዚአብሔር በታች የድሆች አባት ነህ 💘🙏
የኡነት የማል አለህ ሃገረችንን ሰላም የርግልን ህፃናቶቹ እናቶቹ በጣም ነዉ ሚያሰዙኑት አለህ ይርዳቹ
እውነት ፈጣሪ አምላካችን በቃቹ ይበለን ለነዚ አንድ ፍሬ ህፃናት ብለክ አባቴ በቃቹ በል እውነት ልብ ይሰብራል 🙏😭😭😭😭
በጣም
BRAVO ! 100% እግዝኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ይጠብቅህ!!!
እግዚአብሔር በቃ ይበለን የንፁሃን ግፍ 💔💚🙏😢
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
እግዚአብሔር ሆይ የመከራው ዘመን አሳጥርልን በቃበለን 💚💛❤😢🙏
ውዶቼ ደምሪኝ
የኢትዮጵያ ፖልቲክኝች ለዚህ ምስኪን ሕዝብ ሶቀቃ ያልቆማቹህ ሶቆቃችው ከቤታቹህ ይግባ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 አሜን
These video was break my Heart I can't Stop crying . Look the Mother Face there no Hope @ all. Where is USAID and Ethiopian Gov.
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Commodian Eshetu, Tnx ! you are real human being🙏🙏
እሸቱ በጣም ደግ ሰውነህ እግዝአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ ድንግል ማርያም በምትሄድበት ካንተ ጋ ትሁን
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
የእናት ጡቷ ደርቆ
የልጅ ነብስ ተማሮ
አባት ከፊቱ ጀግንነቱ ጠፍቶ
በተስፋ መቁረጥ ተተክቶ
ወይኔ
የጦርነት ክፋት ጥግ እሰይ በለው እያላቹ መሀል ከተማ ቁጭ ብላቹ ስደግፉ ለነበራቹ አያቹት ግን ይሄም ቀን ያልፋል ወገኖቼ ......እሼ የኔ መልካም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ወይኔ ወገኖቸ😭😭😭እግዚአብሔር በቃ ይበለን ለስልጣናቸው ብለው 😭😭
አቤት እሼ ስወድህ ሁላችንም ያተን ልቦና ይስጠን ለራሳቸው ጥቅምና ስልጣን አባሉንጂ ፍቅር ነን እኮ