አንድምታ ቲዩብ | andemta tube
አንድምታ ቲዩብ | andemta tube
  • 20
  • 22 699

Відео

የማይፈቀድ ሐዘን አለ? የተራራው ስብከት - ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ምዕራፍ ፭ አምስት
Переглядів 912Рік тому
Matthew Gospel Commentary - Chapter five - Megabe Hadis Woldetinsea #ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis_weldetinsae
ለወንድሞቼ የተዘጋጀውን አልበላም - ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ምዕራፍ ፬ (ምዕራፍ 4) ክፍል 2
Переглядів 840Рік тому
Matthew Gospel Commentary - Chapter four - Megabe Hadis Woldetinsea #ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis_weldetinsae
ምንድነው ረሃብ? - ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ምዕራፍ ፬ (ምዕራፍ 4)
Переглядів 688Рік тому
Matthew Gospel Commentary - Chapter Four - Megabe Hadis Woldetinsea #ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis #መጋቤሐዲስ
እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል - ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ምዕራፍ ፫ ክፍል 2
Переглядів 938Рік тому
Matthew Gospel Commentary - Chapter three - Megabe Hadis Woldetinsea #ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis_weldetinsae
ከህግ በላይ የሆኑ አሉ? - ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ምዕራፍ ፫
Переглядів 1,4 тис.Рік тому
Matthew Gospel Commentary - Chapter three - Megabe Hadis Woldetinsea #ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis_weldetinsae
ለምን ወደ ግብፅ ተሰደደ? ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ምዕራፍ ፪
Переглядів 890Рік тому
Matthew Gospel Commentary - Chapter two - Megabe Hadis Woldetinsea #ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis_weldetinsae
ሰብአ ሰገል ለምን መጡ? ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ምዕራፍ ፪
Переглядів 2,1 тис.2 роки тому
Matthew Gospel Commentary - Chapter two - Megabe Hadis Woldetinsea #ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis_weldetinsae
ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው ሆነ - ክፍል ሁለት
Переглядів 9382 роки тому
መጋቤሐዲስ ወልደትንሣኤ Megabe Hadis Wolde Tinsea ለምን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆነ? ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን። ሮሜ 5፥10 Why Jesus Christ became Man? Matthew Gospel Commentary - Chapter two #ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis_weldetinsae
ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው ሆነ? - ክፍል አንድ
Переглядів 3,1 тис.2 роки тому
መጋቤሐዲስ ወልደትንሣኤ Megabe Hadis Wolde Tinsea ለምን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆነ? ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን። ሮሜ 5፥10 Why Jesus Christ became Man? Matthew Gospel Commentary - Chapter two #ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis_weldetinsae
ህልም ምንድን ነው? እንዴት ይተረጎማል?
Переглядів 6332 роки тому
#ethiopian_orthodox_church #sibket #megabihadis_weldetinsae
እፁብ ድንቅ ስብከት | ክርስቶስ በኩር የተባለው ወንድም እህት ስላለው ነው?
Переглядів 3992 роки тому
@andemtatube #ethiopian_orthodox_church #ethiopian_orthodox_tewahdo #new_aba_gebrekidan_sibket
ዮሴፍ የማርያም እጮኛ ለምን ተባለ? | andemta tube | አንደምታ ቲዩብ
Переглядів 5642 роки тому
@andemtatube @megabihadis weldetinsae
ክርስቶስ ከአህዛብ ወገን ለምን ተወለደ? | @andemtatube
Переглядів 4252 роки тому
andemta tube | አንድምታ ቲዩብ @andemtatube
ክርስቶስ ለምን የዳዊት ልጅ ተባለ? | @andemtatube
Переглядів 9992 роки тому
@andemtatube
ወንጌላዊያን ለምን 4 ሆኑ? ክፍል 2 | @andemtatube
Переглядів 7382 роки тому
ወንጌላዊያን ለምን 4 ሆኑ? ክፍል 2 | @andemtatube
ወንጌላዊያን ለምን 4 ሆኑ? | @andemtatubenew ethiopian orthodox sibket
Переглядів 1,5 тис.2 роки тому
ወንጌላዊያን ለምን 4 ሆኑ? | @andemtatubenew ethiopian orthodox sibket
የማቴዎስ ወንጌል ለምን ተጻፈ? | በመጋቤሐዲስ ወልደትንሳኤ በዛ | megabehadis Weldetinsae Beza
Переглядів 2 тис.2 роки тому
የማቴዎስ ወንጌል ለምን ተጻፈ? | በመጋቤሐዲስ ወልደትንሳኤ በዛ | megabehadis Weldetinsae Beza
የሐዲስ ኪዳን አንድምታ ትርጓሜ በመጋቤሐዲስ ወልደትንሳኤ በዛ | yehadis kidan terguame be megabehadis weldetinsae beza
Переглядів 1,9 тис.2 роки тому
የሐዲስ ኪዳን አንድምታ ትርጓሜ በመጋቤሐዲስ ወልደትንሳኤ በዛ | yehadis kidan terguame be megabehadis weldetinsae beza
የሐዲስ ኪዳን አንድምታ ትርጓሜ በመጋቤሐዲስ መምህር ወልደትንሣኤ በዛ | Orthodox sibket by megabehadis memhir Weldetinsae Beza
Переглядів 1 тис.2 роки тому
የሐዲስ ኪዳን አንድምታ ትርጓሜ በመጋቤሐዲስ መምህር ወልደትንሣኤ በዛ | Orthodox sibket by megabehadis memhir Weldetinsae Beza

КОМЕНТАРІ

  • @ማራማዊት-ሸ1ወ
    @ማራማዊት-ሸ1ወ 3 місяці тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን መግስተሰማያት ያዋርስልን በጣም የምፈልገውን ትምሕርት ነው ያስተማሩን መምሕር ፀጋውን ያብዛለዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 3 місяці тому

    የወንጌላዊ ዮሐንስ በዘመነ ኃጋይ (በጋ፣ እሳት፣ ደረቅ) መባሉ እርስዎ እንዳሉት ለመናፍቃን ክርክር የማይመች ደረቅ እውነት በመሆኑ ነው:: ቢመችህም ባይመችህም ዋጠው የሚባል መራራ እውነት ስለሆነ ይመስለኛል:: ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ጥ ዑ ም ትምህርት ነው በእውነቱ

  • @yeaseyelijyohanneskebede4922
    @yeaseyelijyohanneskebede4922 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ ትንሽ የሚያስተጋባው ድምጽ ቢጠፋ

  • @eliastola3027
    @eliastola3027 5 місяців тому

    ቃል ሕይወት ያሰማቹ

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 7 місяців тому

    ለማኝ ቀውስ ውሻ

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 7 місяців тому

    ለማኝ ቀውስ ውሻ

  • @AdamDagne-s1x
    @AdamDagne-s1x 10 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ ፣ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ከዚህ በላይ ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግሉ፣ አባቶቻችን ሊቃውንት እንዲህ ስታስተምሩ ደስ ይላል ሚዲያውን የኔ ቢጤ ሳይማሩ የሚያስተምሩ በዝተዋል።

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 10 місяців тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 10 місяців тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @milliongeda4017
    @milliongeda4017 10 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጥበብ በፀጋ በእድሜ ና በጤና ፈጣሪ ይጠብቆት አደራዎት እንዳያቋርጡብን አደራ

  • @ትርጓሜሚዲያ-Tirguamemedia
    @ትርጓሜሚዲያ-Tirguamemedia 10 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማዎት መምህር !

  • @gamenago424
    @gamenago424 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @btgf2604
    @btgf2604 11 місяців тому

    ወንጌል 4ቱ ብቻ ለምን ወንጌል ተባሉ

  • @seyoum917
    @seyoum917 11 місяців тому

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምንን ስም ለምን በትምህርትዎ መጀመሪያ በጸለዩት ጸሎትዎ አልጠሯትም መምህር ? ልዑል እግዚአብሔር የመረጣት በማህጸኗ የከተመ እንዴት የርሷን ስም ለመጥራት ምን አስፈራዎት ? ጌታችንና መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሰይጣንን ድል ስለነሳው ሞትንም በሞቱ ድል ስለነሳው በአሁኑ ሰአት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እየተዋጋ ነው።

  • @عبدالفتاحالراقي-ث8ف

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesaretteethiopia3548
    @mesaretteethiopia3548 Рік тому

    በወነት ለመምራችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @abrahammeskele2550
    @abrahammeskele2550 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mierafeki5109
    @mierafeki5109 Рік тому

    እናመሰግናለን.

  • @elyastilahun1570
    @elyastilahun1570 Рік тому

    መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @elyastilahun1570
    @elyastilahun1570 Рік тому

    መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @Kaletsidktube
    @Kaletsidktube Рік тому

    ማቴዎስ ወንጌል ጥናቱን ለምን አቆሙ የኔታ

  • @dawityosef3086
    @dawityosef3086 Рік тому

    amen abatachen. ebakwotn temehrotn hulem entebekaln ena you tube lay upload yarguln. egziabher yakbrelen eregim edme yestot beewent

  • @mamog9387
    @mamog9387 Рік тому

    እናመሰግናለን ክቡር መጋቤ ሃዲስ

  • @meserettemesgen9760
    @meserettemesgen9760 Рік тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አባታችን

  • @alemnehaynalemanja810
    @alemnehaynalemanja810 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ አስበ መምህራን ያድልልን Reply

  • @simonatsibha941
    @simonatsibha941 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

    • @andemtatube
      @andemtatube Рік тому

      አሜን ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @girmaterefe2514
    @girmaterefe2514 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን Memherachen

  • @bayukebede4220
    @bayukebede4220 Рік тому

    ኣሜን ቃልሕይወት ያሰማልን

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Рік тому

    መጋቤ ተረት

  • @KG-0523
    @KG-0523 Рік тому

    እጅግ የተለየ ነው፡ ይበርቱልን!

    • @andemtatube
      @andemtatube Рік тому

      አመሰግናለሁ

    • @KG-0523
      @KG-0523 Рік тому

      @@andemtatube መምህር እንዴት ማግኘት እችል ይሆን?

  • @tsegazeabkefyalew3644
    @tsegazeabkefyalew3644 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር ። ግን ቶሎ ቢለቁ

    • @andemtatube
      @andemtatube Рік тому

      አመሰግናለሁ ቶሎ ቶሎ ለመልቀቀቅ እሞክራለሁ አሽ

  • @melakudesta4508
    @melakudesta4508 Рік тому

    መምህር ይበርቱ: ይቀጥሉበት

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @andemtatube
      @andemtatube Рік тому

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @habtomgebrewold296
    @habtomgebrewold296 Рік тому

    ቃል ሕይወት ያስማላና

  • @hailemichaeltad95
    @hailemichaeltad95 Рік тому

    congratulations !!! 1k subscriber. መምህር ትምህርቱን ለሁሉም እያዳረስን ነው:: በጣም ደስ ይላል !!!

    • @andemtatube
      @andemtatube Рік тому

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @መንደላይወዲኤሩየ

    ቃለ ሂወት ያሰማለኝ ምምሬ ዓስበ መምህራን ያድልልኝ ፈጣሪ

  • @መንደላይወዲኤሩየ

    ኣሁን ነው ትንሣኤ እሚባለዉ ቃለ ሂወት ያሰማለኝ መምህሬ

  • @KG-0523
    @KG-0523 Рік тому

    መጋቤ በምን ልናገኞት እንችል ይሆን?

  • @milliontesfay1523
    @milliontesfay1523 Рік тому

    ክቡር መጋቤ ሐዲስ ድንቂ ትምህርቲ ቃለ ሂወት የስመዓልና

  • @KG-0523
    @KG-0523 Рік тому

    መምህር አስበ መምህራንን ያድልልን!

    • @andemtatube
      @andemtatube Рік тому

      አመሰግናለሁ

    • @KG-0523
      @KG-0523 Рік тому

      @@andemtatube መምህር በስልክ/በEmail ለማግኘት ፈልጌ ነበር?

  • @melakudesta4508
    @melakudesta4508 Рік тому

    ግሩም ነው ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @tamiratsahle
    @tamiratsahle Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @michaelbelay7098
    @michaelbelay7098 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @-mesobewerqtube
    @-mesobewerqtube Рік тому

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን አራት አይናው ሊቅ

  • @fnotehiwetzetewahdo4508
    @fnotehiwetzetewahdo4508 Рік тому

    ኣየ የኛ ነገር እርሶው አሚያክሉ አሚመስሉ መምህር ኣደባባይ ሚዲያ ወጥተው ሲያስተምሩ መሻማት የሚገባን የዉጪ ናፋቂ ሆነን ቀረን መምህር ቃልህይወት ያሰማልን ከጢቂቶች የሚከታተሉ ነኝ እና መምህራችን ፕሮግራሙ ይቀጥል።

  • @finote_yared
    @finote_yared Рік тому

    Kale hywet yasemaln rebi👏👏👏👍👍

  • @endeshegeremew2772
    @endeshegeremew2772 Рік тому

    መምህር የኔታ እመቤታችን ትጠብቆት መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱ ያበረታን።

    • @andemtatube
      @andemtatube Рік тому

      አመሰግናለሁ

    • @tamiratsahle
      @tamiratsahle Рік тому

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር !!!

  • @hailemichaeltad95
    @hailemichaeltad95 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን !!!

  • @ቤተጉባኤ
    @ቤተጉባኤ Рік тому

    የመምህራንን ዋጋ ይክፈልዎ