ሄሉን ላዝናናት ወስጃት ያላሰብነው ተፈጠረ😂😂😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 617

  • @AnshutiAnshu
    @AnshutiAnshu 6 годин тому +229

    ሶፊዬ ላንቺ ቃል የለኝም የምር ❤❤❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 6 годин тому +172

    የኔ ውዶች😂 እስኪ ሄሉና ሶፊየን እሚወድ👍🎉❤❤ ፈታ በሉልኝ ጀግናወቼ

    • @FggZcvb
      @FggZcvb 44 хвилини тому

      ❤️❤️❤️❤️

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 6 годин тому +120

    ሶፊና ሄሉ አብሮ ቢኖሩ ቢዬ ተማኜሁኝ

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ

    ሶፊ ላንቺ ቃል የለኝም ማርያምን ፈጣሪ ይከፍልሽ ሄሉዬ የኔ ስስት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Sariy177
    @Sariy177 6 годин тому +97

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @zenitahmed2519
      @zenitahmed2519 5 годин тому

      አሚንንን ያረበ❤❤

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 5 годин тому

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲

    • @AsdFh-h8q
      @AsdFh-h8q 4 години тому

      አሚንንንንያረብ❤❤

    • @SeadaSeada-w6q
      @SeadaSeada-w6q 2 години тому

      አሚንንንንንየረብ🎉💖💖💖💖💖

  • @Mmmmmmm-e3c
    @Mmmmmmm-e3c 6 годин тому +63

    ሶፍዬ ታባረክ የኔ አስተዋይ ፋጣሪ ይስጥሺ የኔ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hawa-l6n
    @Hawa-l6n 6 годин тому +33

    ሶፊዬ ጀዛሺን አላህ ይክፈልሺ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahima1683
    @rahima1683 6 годин тому +34

    ሄሉዬ የኔጨረቃ ነገ በቤትሺነይልን ከናቪጋ❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 6 годин тому +24

    ሰደሬላዋ የንግስቶች አላቃ የኔ ጨረቃ የሴቶች በላይ ፋ በይልኝ የኔ ንግስት 0:04 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @ShafeqaAa
      @ShafeqaAa 3 години тому

      Ewnet new ymechish🎉🎉🎉🎉

  • @ተመስገን-ነ4ኘ
    @ተመስገን-ነ4ኘ 6 годин тому +26

    ሶፊ እኔ ላንቺ ቃላት የለኝም ምን አይነት ልዩ ሴት ነሽ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ደስታውን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 6 годин тому +37

    ሶፊንና ሄሉን በፍቅር የምትወዷቸው ላይክ አርጉኝ

  • @Siko-sw2ug
    @Siko-sw2ug 6 годин тому +57

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝ

    • @JddjJdd-et8kh
      @JddjJdd-et8kh 6 годин тому +2

      እኔቀድሜሻለሁ😂❤

    • @6ygh-c2l
      @6ygh-c2l 5 годин тому +1

      ሳትሠበሪ ላለመቀደም ስትሮጭ

    • @JddjJdd-et8kh
      @JddjJdd-et8kh 3 години тому +1

      @@6ygh-c2l አሳቅሺኝ

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 6 годин тому +15

    ሳፊዬ ወላሂ ላቺ ቃላት የለኝም የኔቆጃ ሄሉነቴ የኔጨረቃ ፈታ በሉ😢❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 5 годин тому +13

    ሦፊየ አንች ምርጥ ልጅ ነሽ የኔ ልዩ ሄሉየን ሥላዝናናሻት ደሥ ብሎኛል

  • @Ebrahim-t7h
    @Ebrahim-t7h 6 годин тому +13

    ሰው በሌለበት ሰው ሁኖመገኘት ደሰ ይላን በርቱ❤❤❤❤❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 6 годин тому +12

    ሶፊ አዳዴም በሂሉየ ቤት ቤዶወስሬ 100k ኤድትገባ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 6 годин тому +16

    ሄሉዬ ሶፊዬ ምርጥ እህት❤❤❤❤

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 5 годин тому +7

    ሄሉየ በርችልን ሶፊም ተደጋግፋችሁ ከፍ ብላችሁ አሳዩቸው

  • @ፍልቅልቅሚዲያ
    @ፍልቅልቅሚዲያ 6 годин тому +14

    የሄሉ እና የሶፊ ደስታ በመመለሱ የተደሰታችሁ እስኪ ልያችሁ❤

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    ሶፍዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ በርችልኝ የኔ ዉዶች ሁሌም ሳቁልኝማ S&H🌷🦋🌷🦋

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa 6 годин тому +9

    ሶፊየ የኔ መልካም የሄሉ ምርጥ እህት ላች ቃል ያጥረኛል

  • @rahima1683
    @rahima1683 6 годин тому +17

    ለይክ አድርጉኝ ፍቅረኛየ ናፍቆኝ ነዉ😌👍

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 години тому

      አድርጌሸለሁ ጊን ፍቅረኘሽ እኔገነው😎😂

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 22 хвилини тому

      ​@FetiyaFaይለይለት😅😅tiya1

  • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
    @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 6 годин тому +23

    ሶፍዬ ይህ ለሷ አይሆንም ልብ ድካም ስላለባት

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 5 годин тому +6

    ❤❤❤❤❤ ወላህ ትለያለሽ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 5 годин тому +13

    ፓፓያ ጁሱ ብቻ ሳይሆን ቆርጣም ትብላው ለጮጋራ አሪፍ ነው

    • @Hamdya-uh9pi
      @Hamdya-uh9pi 3 години тому

      አረ እኔም በጣም እያመመኝ ነው ምን ልጠቀም በስደት ተሰቃየው😢

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 2 години тому

      እኔ😢😢ትናትናዛሬበተለይልሞት ነው ተሰቃየሁ መድሀኒት እየወሰድኩነው በሰው ቤት🥺

  • @ጀሚላ-ኀ5ጘ
    @ጀሚላ-ኀ5ጘ 6 годин тому +6

    2ቆጆ ወች🦋

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 6 годин тому +6

    ጠካራናችሁኮየኔማሮች😢😢😢😅😅😅😅😅ወይሂሉ❤

  • @FauziyaKuwait
    @FauziyaKuwait 6 годин тому +19

    የኔ ፋፋጭች ሰወድቹኮ ሳፊዬ የኔ ጀገና የኔ ጠከራ የኔ ጎቦዝ ፈተ በይልኝ😢❤❤❤

  • @HUDASALEH-v3e
    @HUDASALEH-v3e 5 годин тому +4

    ሶፊ አላህ ያላሰብሽውን እርዚቅ ይስጥሽ ሀቢበቴ አዝናኛት ጎበዝ

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir 6 годин тому +8

    ሶፊተሻለሽውዴ❤❤❤❤

  • @Somria-v1b
    @Somria-v1b 5 годин тому +6

    ሄሉየእራስሽንጠብቂአንችጀግናነሽትምህርትሽንለግልተማረህክምናሽንተከታተይሶፈስላዠናናሻትእናመሠግናለን 10:06

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 6 годин тому +7

    የኔ ውዶች ማነው እንደኔ ሲጠብቃቸው የነበረው በላይክ❤❤❤❤❤

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 6 годин тому +10

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ ከልቤ ነው❤❤❤ ማን ነውHelu ና sof የሚወድ❤❤

  • @MituGoshu
    @MituGoshu 5 годин тому +5

    ውይ የኔ ጨረቃወች ❤❤❤❤

  • @محمدصديق-ح8ث3ر
    @محمدصديق-ح8ث3ر 6 годин тому +5

    እዉነት ለመናገር ለሶፊ ቃል የለኚም

  • @Hikma-o1k
    @Hikma-o1k 6 годин тому +5

    የኔ ውድ አይዞሸ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያረቢ

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 6 годин тому +6

    ሄሉዩ ❤❤

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 6 годин тому +6

    የኔ ውሀዎች ስወደቹኮ ጠንከራ ሴት ደስ ሲሌኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HawaEndris-o1i
    @HawaEndris-o1i 6 годин тому +6

    ሶፊየ ሄሉየ የኔ ጨረቃዎች የኔ ንግስቶች የኔ አበባዎች❤❤❤❤❤

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr 6 годин тому +6

    ሶፊየ የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ እና ሲንደሬላዋ 😅😅😅

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 6 годин тому +4

    ኮሜቶች ዛሬ ቀደምኳችሁስል እናተመታችሁ ተኝታችሇል😂😂😂😂 የኔ ዉዷች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 5 годин тому +3

    ሶፊየ እግዛብሔር ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 6 годин тому +6

    ሶፍዬ የኔቅንአሳቢ ሄሎዬ ሁለምሳቂ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 6 годин тому +4

    የኔ ጀግነ ሴቶቺ ሄሉ እነ ሶፊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉ ጠንከረ ሁኝ ከዚህ በለይ መጨነቅ አያሲፈልግም እህቴ ለጤነሺ ነዉ መጨነቅ የለቢሺ ከአንቺ ቢዙ እንጠቢቀሌን እነ ጉዞ ወደ ፊት ከሁሉም በለይ ፈጠሪ አለልሺ አንቺ ሲትጨነቅ ፈጠሪሺን አተሲቀይም ወደለ ፈጠሪሺ ንገሪ

  • @zenaabisa
    @zenaabisa 6 годин тому +4

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain 6 годин тому +9

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🙏

    • @ThffRugt
      @ThffRugt 6 годин тому

      አሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 6 годин тому +6

    አንደኛ ኮማች ነኝ ዛሬም ሶፊዬ የኔ ውድ የምር ትለያለሽ ላንች ቃላት ያጥርኛል ክበሪልን ከጎኗ ሁነሽ ስለተንከባከበንል ሄሉነቴ የኔ ልዩ የኔ ሰቀቀን የኔ ልእልትትትት አይዞሽ ጠንክሪ ጉዞ ወደ ፊት የኔ ጀግና ❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 5 годин тому

      እዴ እኔስ አደኛየለዉ ሳልኮምት ቀርዉጀ

    • @እራፐሯ
      @እራፐሯ 4 години тому

      @@Hereya-zz7ji ቀደምኩሽ ውዴ ለምን ሳትኮምች የኔዋ 🤣

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya 5 годин тому +2

    ሶፉየ እናመሰግናለን ለሄሉየ ሰላረገሸላት ነገር የምር እትዮጵያዊነት ይህ ነው❤💋💋🇪🇹🙏

  • @eman-f9t
    @eman-f9t 6 годин тому +4

    የኔቆጆ ሶፊየ ላንች ቃል ያጥረናል የኔጀግና አላህ ዉለታሽን ይክፈለው የኔየዋህ ሄሉነቴ ንግስቴ ስለሳቅሽልኝ ደስታየን መቆጣጠር አቅቶኛል የኔ ፈድሻ የኔየዋህ እዳችው ጠካራ ጓደኛ አግተሻል የኔድምቀቶች ስትከፉ ማየት አልፈልግም❤❤❤❤ቤተሠብ የመጀመሪያ ነኝ ላይክ👍👍👍👍👍👍

  • @liyutare
    @liyutare 6 годин тому +4

    የኔ ወዶችዬ ፈጠር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀቹ

  • @አህላም-f5m
    @አህላም-f5m 5 годин тому +3

    የኔ ስስቶች❤

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 5 годин тому +4

    የኔዉዷቺ ሰወዳቹሁ ሶፊ ሄሉ ሳቃቹሁ በጣምነው የሚሰደሰትኝ ሁሌም ሳቁልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 5 годин тому

    ሶፍዪ የኔ ቆንጆ ልቦናሽን አይቀይርብሽ❤❤🎉🎉 ሄሉነቴ ሁሌም ሳቁልን 😂😂😂

  • @Aminat725
    @Aminat725 6 годин тому +3

    2አበባወች ሁሌምፍክትበሉልኚ የሤቶችየበላይ❤❤❤❤❤

  • @werkineshmeskele-r6k
    @werkineshmeskele-r6k 5 годин тому +2

    ሶፊዬ የኔ አለም

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 2 години тому

    ሶፍዬ የኔ ምርጥ ተባረኪ ትልቅ ነገርነው,እየሰራሽ ያለው በእግዚአብሄር ዘንድ ታገኚዋለሽ

  • @Modina2022
    @Modina2022 6 годин тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ ውዶች በርቱልኝ የኔ ጀግና ሴቶች ሄሉየ ሶፊ የኔ ቆንጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 6 годин тому +4

    ወኔየኔጨረቀወቺ ማናውእደኔ የሚወዳቸው በላይክ❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 6 годин тому +3

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 6 годин тому +1

      saw saw

    • @UaeKfn-w6x
      @UaeKfn-w6x 5 годин тому +1

      ሶለላሁ አለይሂም ወሰለም

  • @RozRoze-fm5mo
    @RozRoze-fm5mo 5 годин тому +3

    አላህይጠብቃችሁ

  • @werkineshmeskele-r6k
    @werkineshmeskele-r6k 5 годин тому +2

    ሄሉየ የኛ ድምቀት

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 5 годин тому +2

    የኔ ኩልትፍ በኢማንሽም ጠንካራ ሁኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 години тому +1

    የኔ ውዶች ኡፍ ፈጣሪ ይምሰገን❤❤❤😘😘 ሳቃቹን በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታን 😘😘😂😂😂

  • @HfgRsf
    @HfgRsf 5 годин тому +1

    እፍፍ ሶፊየ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ከዛ ድብርት አዉጥተሽ ፈገግ ስላደረግሻት ❤❤❤

  • @AlmeneshMisikir
    @AlmeneshMisikir 5 годин тому +1

    ሶፌይ የኔ ቆጆ እንደአንች አይነት ያብዛልን የኔ ማር እድሜ ጤና ይስጥሽ ከስምም በእምነትም አንድ አይነት ሶሻል ሚዲያላይ የማሰራው ሶፌ እንደአንች ቅን ነው ደስ ይላል

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ

    የኔ ውዶች ሁለየም ሳቁልኝ😘💖💥🌺🌺🌺🌺💓💓💓💓💓💓

  • @adan1376
    @adan1376 6 годин тому +3

    የኔ ማሮችችች😂😂😂❤❤❤❤

  • @sooogij5868
    @sooogij5868 6 годин тому +3

    ዬኔሄሉዬኔውዶችየኔሶፈ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 5 годин тому +2

    የከፋ ነዉ ወይኔ ዘና በሉ እዱኒያ አትሞላም

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ 6 годин тому +3

    ሂሉየ ማርር ሶፋየ ማርርር❤❤

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra Годину тому

    ሶፊዬ የኒ ውድ እግዚአቢሄር ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሺ ሄሉን ተከባከቢልኝ❤❤❤❤❤

  • @AnewarTube
    @AnewarTube 6 годин тому +5

    እስኪ ሶፊን ምትውዱ አሳዩኝ አብርታቱኝ ላይክ ሰብ

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 5 годин тому

      ሰብስክረይብ ለክ አድርገኝ

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 4 години тому

    ሶፍዬና ሄሉዬ ስወደቹ😢😢😢 የኔ ምስክኖች💙💙 አላህ ይጠብቃችሁ ❤️❤️

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 5 годин тому

    ሶፊ ጀዘሽ አለህ ይክፈልሽ መመዬ ወለህ ቀለ አጠዉልሽ ከጎኖወ ስለመሆኒሽ

  • @مبروكةمبروكة-ب4ث
    @مبروكةمبروكة-ب4ث 6 годин тому +3

    ሄሉ❤❤😢

  • @የBini
    @የBini 5 годин тому +2

    ሶፍዬ ምርጥ ሰው🎉❤

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 6 годин тому +5

    ኣንደኛ ነኝ ላይኽ ኣርጉ👍የኔ ጠንኻራ ሴቶች❤❤❤

  • @MeseretKabawu
    @MeseretKabawu 6 годин тому +1

    ሰወዳችሁ ሁለታችሁም ተናፋቂ ክብሩ ወድወድወድወድ

  • @TsehayEshete-rh3wd
    @TsehayEshete-rh3wd 5 годин тому +1

    ሶፊ ተባረኪ ጌታ ይርዳሽ ተግባርሽን ወድጄሻለሁ

  • @مكيها-ط6ز
    @مكيها-ط6ز 5 годин тому +2

    ሶፊየ አንች የተለየሽ ሴት ነሽ አላህ ሙራድሽን ይሙላልሽ

  • @Rabih-n6r
    @Rabih-n6r 4 години тому

    ሄሊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ወርቅ ሶፊሻየኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 6 годин тому +2

    Yne konjo sofe berche ayzoesh eshe fitaery ymershe ❤❤bewnte heloeya yne konjo mamelake esoa tdabeshe ❤❤❤

  • @HawaEndris-o1i
    @HawaEndris-o1i 6 годин тому +8

    ማንም አልቀደመኝ😂

  • @RozaS-l4f
    @RozaS-l4f 5 годин тому +1

    ሶፊ አለህ ይጠብቅሽ ሄሉዬም ጠንክሩ

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 5 годин тому +1

    ሶፌየ ላች ቃላት አጠረኝ ❤❤❤❤

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 6 годин тому +2

    ሄሉዬ የኔ ልእልት❤❤

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 5 годин тому +2

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @fafibintEumi
      @fafibintEumi 4 години тому

      ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩሙሏህ ኸይር አሏህ ያስታውስሽ 🌺🌺🌺🌺🌺

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 години тому

      Saw saw saw saw🥰

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 4 години тому

    ሶፊዬ የንዬ ቆንጆ ፈጣሪ ተዝቆ የማያልቅ በረክት ወደቤትሽ ይግባ ፈጣሪ የሚወድሽ የሚያስብልሽ ባል ይስጥሽ ሄለን በርቺ ጠንክሪ ምግብ ብይ የማይዲን በሽታ የለም

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 6 годин тому +3

    ሳፊየኔውድ

  • @abebaab5880
    @abebaab5880 4 години тому

    አንች ግን ትለያለሽ ግን የጤናሽን ጉዳይ ዝም አትበይ የኔ ዉድ ሶፊ❤❤❤

  • @meriyaminate4956
    @meriyaminate4956 5 годин тому +1

    Zaree baxam kafitonyal iskii like argunyi yaa madam qamamochi

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 3 години тому

    ሶፊዬ ደስታዋን እንደመለሹ የአላህ ደስታ አይለይሽ❤❤❤❤❤የኔ ፍልቅልቅ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 6 годин тому +2

    ስወዳቸው🥰🥰

  • @hirutዩቲብሂሩት
    @hirutዩቲብሂሩት 6 годин тому +3

    ሳፈ የኔውድ ሂሊን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አኢሻብንትእንድሪስ
    @አኢሻብንትእንድሪስ 6 годин тому +4

    ከጅምሩ አሣቃችሁኝ አላህ ይጠብቃችሁኝ ውዶችየ

  • @FebugalTewahdo
    @FebugalTewahdo Годину тому

    ሶፊዬ ላንቺ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይከፍልሽ ሄሉዬ የኔ የዋህ❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 години тому

    ❤❤❤❤ሶፍዬ በርቺ ሔልዬ ደስተኛ ስለሆንሽ ደስስ ብሎኛል በርቱ ሁለት ጅግኖች❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይመስገን ሶፊን የሰጣት ለሔሉ❤❤❤ሶፍዬ ፈጣሪ ይማርሽ❤❤

  • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
    @ኡሙሪያን-ቈ5የ 5 годин тому +1

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህሌውዶችየ ተሻላችሁሶፊየ ሄሉየ አብሽሩበርቱጠክሩ እደዚህፈታበሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 6 годин тому +1

    😂😂ፈታ በሉልኝ