ሰኑ ከቤት ተባረረች😭 ዳጊ እና ሚልኮ አለቀሱ😭😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,8 тис.

  • @KekeKeke-q5l
    @KekeKeke-q5l 4 години тому +402

    ለሰኑ ስጦታ ይሰጣት የምትሉ የኔናት ስታሳስን😢😢😢😢

  • @Mነኝየመዳምታክሲ
    @Mነኝየመዳምታክሲ 4 години тому +344

    ምርጥ ስጦታ ይሰጠት❓❓❓❓

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 4 години тому +7

      አወይሰጣት😢😢

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl 4 години тому +5

      እውነት ነው
      ይገባታል 😢

    • @ZubedaZubayda
      @ZubedaZubayda 4 години тому +4

      ሰንዬኔቆንጆ❤❤❤❤ይገበት

    • @SifenKidane
      @SifenKidane 4 години тому +3

      Ye UA-cam channel kaftchu sitta

    • @EmanAhmade
      @EmanAhmade 3 години тому +5

      ስጦተ የተሰበረ ልብ አይጠግንም ስለዚ በዚህ አይነት ፕረክ አትደረግ እኘ ደስ ሚለን ደስ ስለት ነው

  • @zertuhunaumer8139
    @zertuhunaumer8139 4 години тому +259

    እባካችሁ ይችን ልጅ እንርዳት የኔውድ

    • @Noria-p5d
      @Noria-p5d 3 години тому +2

      እኝ እንርዳት🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

    • @MimiYlma
      @MimiYlma Годину тому +1

      እሺ በጣም ደስ ይለኛለ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Годину тому +2

      አው እንርዳት😢😢😢

    • @sስነኝታስፈኘወ
      @sስነኝታስፈኘወ 57 хвилин тому +2

      እሺ ❤❤❤❤❤

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k 2 години тому +54

    ዳጊ ሥነሥረአት እኛ የመዳም ቅመሞች እሠው ቤት ሆነን ነው አንተን እምናሞላቅቅህ ሥረአት ያዝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amarkedir-e1y
    @amarkedir-e1y 2 години тому +49

    የአላህ ምን ሆንክ ዳኒ እኛ ይከፋናል እደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርግ

    • @MimiYlma
      @MimiYlma Годину тому +1

      በጣም

    • @Sfxf-jp8tl
      @Sfxf-jp8tl 18 хвилин тому

      በጣ​@@MimiYlma

  • @buski7405
    @buski7405 4 години тому +282

    ዳግ እማይሆን prank አታርጉዋት 😢😢😢😢😢

  • @DHOMAHMED
    @DHOMAHMED 4 години тому +225

    በጣም ነዉ ያስለቀሰችኚ ፕራክ ቢሆንም እኔም እደሷ ስደተኛ ስለሆንሁ ልብ የሚነካ ፕራክ ነዉ ያርጋችሁት በተለይ ለኛ ለስደተኞች አይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SjggkvGhkx
    @SjggkvGhkx 3 години тому +88

    ለሠኑ ሥጦታ ይሠጣት የሚል ✋✋✋

  • @فاطمةمحمد-س5و1ذ
    @فاطمةمحمد-س5و1ذ Годину тому +18

    ባለጌ ነሺ አቺልጂ ጥፍራም ብሺቅ ክብር የለሺም 😢ሰኑየየኔ ልዕልች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Keya-dy5cs
    @Keya-dy5cs Годину тому +9

    ይችን ልጂ መድሃኒት አለም ከዚህ ቤት ነቅሎ ያስወጣት ስታስጠላ ደርቅ
    ስኑየ እግዚአብሔር ላንች እንደልብሺ ንፁህ እንጀራ ይስጥሺ የኔወርቅ 😢😢😢😢😢😢

    • @qawwaswq9648
      @qawwaswq9648 37 хвилин тому

      በጣም የነሱ መሸቀያ የሳእንባ ሆዳሞች

  • @bintabiy
    @bintabiy 3 години тому +74

    ልጅቱ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት አንድ ክፉ ቃል አልወጣም ከአንደበቷ ምስኪን 🌹🌹🌹🌹

    • @Mileni-Hamed
      @Mileni-Hamed 17 хвилин тому

      😭ምስኪን በጣም አሳዝነቺ 😭😭😭

  • @ruta-tube-f9c
    @ruta-tube-f9c 4 години тому +76

    ወደ አርብ አገር እናመጣት ስታሰዝን ስልክ ከለት ስጡኝ ለግኛት😢😢

    • @samrawitbeyanasabya8530
      @samrawitbeyanasabya8530 3 години тому

      እሺ

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 3 години тому +1

      ገንዘብ መገዘብ መገዝ ኣሻልመሰ ዓረብ ሃገር ተበላቹተዋል ኣሁ ሳኣት ዉዴ😢

    • @TadeluBekele-g6k
      @TadeluBekele-g6k 2 години тому +1

      Awo wade amachachulata

    • @makdsshagye784
      @makdsshagye784 2 години тому +14

      ያቀርቶ እናዋጣና ስልክ እንግዛላትና ይቱብ ይክፈቱላት ለኛም ለስደተኞዎች አንድ ቀን ፈጣሪ የረፍት እጀራ እደሚሰጠን ባለሙሉ እምነት አለን😢❤

    • @3151mazii
      @3151mazii 2 години тому +1

      Unatish newu izii bitmaxa izaa yemanim macawacha kamit hon

  • @AyinalemAyinalem
    @AyinalemAyinalem 4 години тому +71

    ማርያምን ዉስጥ ነው የነከቺ የኔ ቆንጆ 😭😭😭💔💔💔💔እንደዚ አይነት ፕራንክ አታረግዋት 💔💔

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 2 години тому +18

    የኔ ዉድ እህት አይዟሽ ማሬዋ ሰኑዬ ሁሉም ያልፍል ኡፍፍፍፍ ተዉ በዚህ አትቀልዱባት ማጣት ክፉ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው ሰኑ አይዟሽ እንዳይክፋሽ ይቺ ሚሊክ ግን ስጠላት እኮ አፍር ብይ አቦ ያቺ ሀሳብ ነው ይህ መቺም

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 2 години тому +11

    እቺልጅ ማላይበት የትልሂድ ለሠራተኘ ክብር ይኑራቹ እጂ የኔእናት

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 4 години тому +150

    እፍፍ ዳጊየ ተዉ ሰኒየ የኔ ምስኪን ኣታልቅሳት😢

    • @Ab-ke1qf
      @Ab-ke1qf Годину тому +1

      ከናድዱካ😢

  • @OlanaaYouTube
    @OlanaaYouTube 4 години тому +62

    Yaadaa kan miikoo fiidee waarii jetaa mee like godhaa
    Akkata jiibee haaraa😢😢😢😢😢😢

  • @NicePhone-mz6rn
    @NicePhone-mz6rn 4 години тому +82

    ሰኑዬ አይዞሽ የሰውቤት ከሰውነቱ አይጠራም የኔ እናት ወላሂ አብሬሽነው ያለቀስኩት 😭😭😭😭😭

  • @swadsessedeszass2696
    @swadsessedeszass2696 2 години тому +13

    ለሰኑ ትልቅ ስጦታ ይሰጣት

  • @wensahs2947
    @wensahs2947 Годину тому +15

    የኔ አብሮ ማልቀሰ የኔ እናት😢በጣም ነወ ያሳዘነችኝ ሰኑዬ አይዞሸ 😢ዳጊ እንደዚህ አይነት ኘራንክ አታድርጓት

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 4 години тому +85

    ፕራንክም ቢሆን ሁለተኛ እንደዚህ አየነት አንዳታረጉ ትሽ 😢😢😢😢😢 አይዞሽ ሰኑዬ ❤

  • @LaylaHasne
    @LaylaHasne 4 години тому +107

    ባለጌ ወላሂ በጣም የተሰማኝ እኔም በሰው ቤት ነው ሜሰራው ሚልኮ በጣም ነው የምታስጠኝ dagi ጥሩ ልጅ ነበርክ ምን ነክቶ ነው ትንሽ ይሰማታል ብላችሁ አታስቡም ወላሂ እኔ የራሷት

    • @KomiKomi-q1j
      @KomiKomi-q1j 3 години тому

      እግዚአብሔር 😭

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 3 години тому

      😢😢

    • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
      @ወሎየዋ-ለ6ፐ 2 години тому

      ለቀልድም ቢሆን አይደረግም ሲያስጠሉ ኤጪ

    • @ማሂወሎየዋ
      @ማሂወሎየዋ Годину тому

      ወላ ቅስሜ ነዉ የተሠበረዉ ይቺ ልጂ ከመጣይ ወድህ ተበላሸ ልጁም ለሠኑየ ለራሧ ዩትብ ይከፈትላት የምትሉ እናሳድጋታል

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Годину тому +1

      😢😢😢😢😢

  • @hannamidhaksa6871
    @hannamidhaksa6871 3 години тому +32

    Namni akakotii imimmaan qabachuu dadhabee like godha garu prank fakkeessan muca bochisuu mother Esa jirtii😢😢😢😢😢

  • @Tube-ky7zm
    @Tube-ky7zm 52 хвилини тому +2

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ሁላችንም የምረዳበት በንገድ ይለያል እናም ሰኒ ከቤተሰቡ ጋ በጣም ተግባብታለች እውነት ፈትለ ምን ያህል ፍቅር ብሰጣት ነው ዋው

  • @ayishaahmed9212
    @ayishaahmed9212 2 години тому +11

    ዳጊ እወድህ ነበር በጣም አጠፋህ በእውነት ልቤ ነው የተሰበረ እደዚህ ያለ ፕራክ ማድረግ ብልግና ነው ይቅርታ ጠይቆት ስጦታም ስጣት ሰኑየ የኔ ውድ አይዞሽ እግዲህ ይስራው ጉዳይ ስለሆነባቸው ነው ሁሉም ያልፋል ከጎንስ ነን እኛ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤

  • @ThyAa-d7y
    @ThyAa-d7y 4 години тому +228

    ይቺ ያዳጊ ጓዴኚ አትምጣብን እምትሉ 😢

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 4 години тому

      እኔም

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 4 години тому

      እኔም

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 4 години тому +2

      አልሀምዱሊላህ ለሠዉ ክፋት አላሥብም ኧረ ተዉ ግን

    • @FEee-mi6kb
      @FEee-mi6kb 4 години тому +2

      አዎአትምጣ ክብርየላትም ለሰውልጅ

    • @Aster-o4p
      @Aster-o4p 4 години тому +1

      Enemy

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 3 години тому +48

    ሚልኮ እምትባል ልጅ ግን እኔ ብቻ ነው እምታናድደኝ ኘራክም ቢሆን ስታረግ አትመቸኝም 😢😢😢ሰኑዬ የኔ ❤❤❤❤አይዞሽ ሁሉም ይያልፋል😢😢😢

  • @kennaafayyee8089
    @kennaafayyee8089 4 години тому +66

    Waqayyoo yoo namaa jalatee Ethiopia keessaa saaratayaa namaa hin godhin😢😢😢😢😢

    • @dasttaa.ketama8789
      @dasttaa.ketama8789 4 години тому +2

      Dhuga ketii waqa 😢😢😢😢😢

    • @Zemzemkelil
      @Zemzemkelil 4 години тому

      😢😢😢dhugadha

    • @Bikilthu
      @Bikilthu 4 години тому

      Dhugaa ke jetee

    • @dinqesoresa
      @dinqesoresa 4 години тому

      Dhugadhaa Ayii 😭😭😭😭😭

    • @MaryamMaryam-c1d
      @MaryamMaryam-c1d 3 години тому

      Waallahi anni imiiman koo 😭😭 boyyee hayyii rakko wani nama hin gonee hin qabdu nii darba hunddu

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU Годину тому +7

    ዳጊ ዛሬ ልክ አልሰራህም በእውነት ፕራክ ቢሆንም ቅስሟን ሠበራቹት 😢😢😢😢😢ሠኑዬ የኔየዋህ❤ አይዞሽ😢 ጎደኛክግን ምትጠቀማቸው ቃላቶች አይመቹም ስለዚ ተይ😢😢😢😢😢😏

  • @HayatJemal-i9c
    @HayatJemal-i9c 2 години тому +7

    በጣም ነው ሚያስጠላው ሚልኮ ምትባይ ከንቱ የምር በጣም ነው ያስለቀሰችኝ😢😢

  • @heyat3635
    @heyat3635 4 години тому +67

    እረ ተው ሰኑ ዩቱብ ክፈቱላላላላላላላላላላላላላላላላላላላላላት የኔውድ

  • @mestawotyoutube1815
    @mestawotyoutube1815 3 години тому +24

    ትክክክል ነች ልጅቷ ፈተለ ነች እምታኖርት እናንተ አይደላችም

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 3 години тому +32

    ድህነት አይኑ ይጥፋ ሰሉየ የኔ ዮዋህ ተይ ዳግ እንደዚ አታርጋት የኛ ህይወት እንደዚ ነዉ መዳሜ ሰትቆጣኝ ሆድ ይብሰኛል የእዉነት አሁን ሰጦታ ሰጣት😢😢😢

    • @FatimaChicken
      @FatimaChicken 42 хвилини тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፉፉፉፉ ፉፉፉ

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 16 хвилин тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 години тому +8

    ግን ትገርማላችሁ አላህ ሰራተኛ አርጎ ይፈትናችሁ👌👌👌👌👌አንጀቴን በላችው

  • @MisraJ-ol3gi
    @MisraJ-ol3gi Годину тому +7

    ስጠስጠሉ 😢😢😢ሰኑ የኔማር አይዞሽ ጊን ደጊ ስልክ ጊዘለት

  • @SamyrhSamples
    @SamyrhSamples 4 години тому +66

    ማነው ስኑ ኣይቶ የረጠ ኣረ እቺ ልጁ በጣም ነዉየምወዳት ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZultaNaNta
      @ZultaNaNta 4 години тому

      እኔም ወላይ አንጅቴን ነው የበለች ልጅቱ። በቃ ተወ ወገን እኔም ሰድትኛ ነኝ የኔ ምሰክን ሰኑዬዬዬዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 4 години тому

      እኔም❤

    • @BintNuri
      @BintNuri 4 години тому

      ደምሪኝ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 39 хвилин тому

      ደምሩኝ❤❤

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 4 години тому +52

    ኧረ እደዚህ አይነት ፕራክ አታድርጓት ምንም አታቅም አታሥልቅሷት😢

  • @BarakaDf-eh3ef
    @BarakaDf-eh3ef 4 години тому +70

    ዳጊ ዛሬ በጣም አጠፋክ ስጦታ ይገዝ ይውመትልት በ ልክ

  • @FanEerku
    @FanEerku 2 години тому +10

    Maaloo warrii passport bastanif asii jalaa jirtuu garaa dubai naan fidaa anii hundaa danda'e onnee koo naa cabee😭😭😭😭😭😭😭

  • @FhgT-sz7fc
    @FhgT-sz7fc 27 хвилин тому +2

    እንየም ስደትኛ ነኝ ኩፉ ነው እደዛ 😢😢😢የኔ ቆንጆ አይዛሸ ማማየ 😢😢😢😢😢

  • @takazatasdknvf1497
    @takazatasdknvf1497 4 години тому +48

    ድህነት አይነት ይጠፋ ለሁሉም ማቀለጅ ያረጋል ግን ሁልም ያልፋል ሰኑ 2ተኛ vido እዳት ስሪ ዉዴ ስደተኛ ሁሉም እደዛ እደዛ ይከፈናል አይዞሽ እዳት ለቂሺ 🥺

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 4 години тому +43

    ልጅትዋ ጎበዝ ናት እኛም እደዛ መዳሞቻችን ጥሩሲሆኑልኝ ደስነው የሚለን በኢትዮጲያ ምድር ላሰሪዋ ስትመሰክር አየሁ ምስኪን

    • @KadejaYbra
      @KadejaYbra 3 години тому +2

      @@عبيرالبطاينه ትክክል ለመጀመሪያ ጌዜ ነው አሰሪ የሚመሠገንበት ቤት ያየን ሁሉምሰው ከነሱ ቢማር ጥሩ ነበር

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 41 хвилина тому

      ሰህ❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 41 хвилина тому

      ሰህ❤

    • @A-c3b
      @A-c3b 30 хвилин тому

      በጣም ከምር እሷ ሳመጣ አልሄድም እሷ ትወደኛለች አለች 😢😢

  • @Afleza
    @Afleza 4 години тому +32

    ደጊ ለሰው ልጅ ክብር ይኑረ ምልኮ በለጌ ነሽ. በጠም ነው የተሰመኝ ስጡተ ስጠት😢😢😢😢

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 33 хвилини тому +1

    አስለቀሰችኝ የምር እንደዚህ አይደረግም😢😢😢😭😭😭❤❤

  • @Betiዩቱብ
    @Betiዩቱብ 2 години тому +9

    ግን ለምንድ ነዉ የማለቅሰዉ😢😢😢

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 4 години тому +18

    ልብ የሚነካ ፕራክ የምር ስታሳዝን እኛም እናቀዋለይን በስደት ስላለን 😢😢😢የኔ የወሀ❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 4 години тому +35

    ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭ማርያምን አስለቀሰችኝ ስሜቷን ተረዳዋት😭😭😭 የኔናት አይዞሽ እህህህ😢❤❤❤❤

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 години тому +1

      😢😢😢😢😢😢 asazenechegn

    • @FatimaChicken
      @FatimaChicken 40 хвилин тому

      ወላሂ ከጅምር እስከ ምጨርሰው ነው የለቀስኩት😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @senaytichenekew
    @senaytichenekew 4 години тому +24

    ውይ ዳጊ ፍራክ ቢሆንም ይደብራል የምር ኡፍፍፍ 😭😭ሰኒዬ የኔ ውድ ዳጊ አታስልቅሳት 🥲😳

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 2 години тому +8

    አይይይይ😭😭😭😭 ይሳዉ ቤት አይይይ ዳሃ እንድ አይነት prank አይገባትም ❌💔 ሳንዬ አይዞሽ ያልፋል ❤ 😢

    • @Sfxf-jp8tl
      @Sfxf-jp8tl 15 хвилин тому

      እህህህ ይከብዲል

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 години тому +4

    ልክ ያልሆነ 😢😢😢😢😢ልጅቷን ልብ የሚሰብር ዳጊ እምታደርገውን ፕራንክ ሰኑን ልብ በማይሰብር አድርግ😢😢😢😢😢

  • @HayatQx
    @HayatQx 4 години тому +42

    ወላሂ በጣም ነው የሚያስጠላው ለሰው ሞራል አትጨነቁም እኔ የሰውቤት ስለሆክ ልቤ ተነካ😢😢😢😢😢

  • @Fkre-n7j
    @Fkre-n7j 4 години тому +45

    ይቺ ልጅ ትወና አንደኛ ነቺ😊ደግሞ አታስለቅሷት😢😢

    • @BintNuri
      @BintNuri 4 години тому +2

      ደምሪኝ

  • @emebetmy7213
    @emebetmy7213 3 години тому +17

    ምን አይነት አስተሳብ ያላት ልጅ ነች ትልቅ ያድርስሽ ፈጣሪ ሰኑየ አች ምርጥ ጀግና ልጅ ነሽ እኔራሱ እንባየን ጨረስሁ

    • @GODISGOOD-tn4fe
      @GODISGOOD-tn4fe 3 години тому

      ንግግሯ ገራሚ ነው በዕውነት

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh43 11 хвилин тому

    በጣም ጥሩ ልጀ ናት መታደል ነው ይቸን የመሰለቸ ልጁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሉባባ-ፐ2ጠ
    @ሉባባ-ፐ2ጠ 2 години тому +3

    ይድፋሽ አችኮተታም የዳጊጎደኛ አሮጊት😤😤😤ሰኑየ አብሽሪ የኔእህት 😢😢😢😢ዳጊ ትክክል አልሰራህም በጣም ነው የሚደብረው ኤጭ

  • @RahmaKh-y1o
    @RahmaKh-y1o 4 години тому +29

    ወይኔ. የኔ እነት አይ ደህነት. እነንቴ. የስርቹህን ይስጣቹሁ. ❤❤❤

  • @latlatailatlatai-4806
    @latlatailatlatai-4806 4 години тому +19

    በደካማ ጎና ገብተዉ ኣሰለቀሱዋት ሰዉቢት የሚኖር ሰዉ ሁሌ እየተሸማቀቀ ነዉምኖሮዉ ክፉናቺ😢😢😢😢

  • @ማራናታ-ሐ5የ
    @ማራናታ-ሐ5የ 4 години тому +23

    ፕራንክ ብሆንም እንድህ ኣይደረግም ዳጊ የስራችሁ ይስጣችሁ ሰኑ ዬ ኣልቅሳ ኣስለቀሰችኝ😭😭😭😭

  • @swadsessedeszass2696
    @swadsessedeszass2696 Годину тому +2

    ሚሊኮ በጣም ባለጌ ክብር የለለሽ ባለጌ ነሽ በድህነት አይቀለድም ባላዴ ስድ አዴግ

  • @hggf6768
    @hggf6768 2 години тому +2

    በጣም ነዉ የምታስጠሉት 😥😥😥😥😥 ሚልኮ ዳጊ ። ሰኑ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @OlanaaYouTube
    @OlanaaYouTube 4 години тому +26

    Dhugaa baayee namaa darbaatu
    Qoshaashoochiii 😢😢😢😢😢
    Ethiopian kumaa lamaa hojaatee saanuu namaa xiiqeestuu sareetoota waayii 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @bjtffutt2986
      @bjtffutt2986 3 години тому +5

      Dhugaa cubbuu guddadha yadaa kana milko fiddee balagee wayii ammaa eshee gessuu

    • @AyantuBortula
      @AyantuBortula 3 години тому

      Balagen kun hicci borii abdin jira sanu hin darba hunduu😢❤❤​@@bjtffutt2986

    • @HaniiAhmad-fu8ke
      @HaniiAhmad-fu8ke Годину тому +2

      Dhuugaa anii hin boyee😢😢😢😢hintaalaa shaarmuxaa kanaa fidee

  • @ሰራ-ኈ8ገ
    @ሰራ-ኈ8ገ 4 години тому +36

    እደዚ አይነት ከፍ ፍራክ ማየት አልፈልግም 😭🙏ካባድ ነዉ ቻዉ💔እስካሁን ድረስ ቆይታው አመሰግናለሁ 💔💔💔💔

  • @FgFgvgg
    @FgFgvgg 4 години тому +15

    የኔናት ድህነት የስራህንይስጥህ 😢እቺባለጌልጅ ምንትመስላለች😏

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke 21 хвилина тому

    የኔ እናት ሰኑየ የኔ የዋህ ዳጊ ጥሩ ልጅ ነበርክ በጣም ታዛዝናላቹህ ፈትለ በጣም ጥሩ እናት ናት ሰኑ መሰከረችላት ስጦታ ግዙላት ስታለቅስ እኔም አብሬ ነዉ ያለቀስኩት እኛም በመዳም ቤት ሰለሆነ ሰሜቱ ከባድ ነዉ

  • @GODISGOOD-tn4fe
    @GODISGOOD-tn4fe 3 години тому +16

    ሠኑ ጀግና ነሽ ከዚህ ቤት ከወጣሁ ተመልሼ አልመጣም አለች ፈትለ ጥሩ ሠው መሆኗን መሠከርሽ❤❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed 4 години тому +66

    የኔማርዋ የሰወርቅ አያደምቅ ይባላል በልጅነት አቅምሽ ብዙ ብታይም አድቀን ያልፍል ዳጊ ደግሞ ለይቱብ ብለህ አታስለቅሳት እቢታልክ እኛ የመዳም ቅመሞች አጥበን ጨምቀን ነውየምናሰጣህ ከዛ ሰብስክራይብህን እናነሳለን እኛ የመዳምቅመሞች ሰው ስንወድ ጥግድረስነው ስጠላም እደዛው ተጠቀቅ ሰኑየ የኔ ማር አታልቅሽ ይቱብ ይከፈትላት ለሰኑ
    😢

    • @dawittamrat2950
      @dawittamrat2950 4 години тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @LainLain-e1l
      @LainLain-e1l 4 години тому +1

      ኡኡፍፍፍ ሳኑዬ ሲታሰዚን አረ ቶዋት ያኔ ማሪ😢

    • @የድግልጅነኝየደሞ
      @የድግልጅነኝየደሞ 4 години тому +2

      በናታችሁ በሰራትኛ አትምጡ ምክናቱም ስራተኛሆኝ እያይሁትነዉ ለኢቱብ ብለክ አታስለቅሳት😢😢😢😢😢

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 4 години тому

      😢😢😢😢😢

    • @BintNuri
      @BintNuri 4 години тому

      ደምሪኝ

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 4 години тому +33

    😢😢😢በማርያም እንደዚህ አይነት ፖራንክ አታዶርጓት ሥታሣዝን

    • @ZultaNaNta
      @ZultaNaNta 4 години тому

      ሳህ 😭😭😭

  • @HyHg-p9s
    @HyHg-p9s 2 години тому +11

    የኔባ እርግፋይበልልሽ ማጣት የሥራውን በጣሚልብየሚነካ ቃል የተናገራችሄት እኔን የኔካልታፊ

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 38 хвилин тому +1

    ድህነት አይኑ ይጥፍ😢😢😢❤

  • @Zbiba-p5r
    @Zbiba-p5r 3 години тому +13

    ሰኑ ትለያለሽ ወላሂ ስወዳት የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @ZuzuK-l8b
    @ZuzuK-l8b 4 години тому +14

    ደጊ ጥሩ ልጅ ነበርክ ዛሬ ግን በጣም አስጠላክኝ ሰኑዬ የኔ ሚስኪን 😢😢😢

  • @Aynu-o3x
    @Aynu-o3x 4 години тому +16

    ዳጊ አንተ ባላገ ነህ ማርያምን ን 😭😭😭😭😭

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 2 години тому +2

    የኔናት የሰዉቤትየሰዉነዉ ጌታበትልቅነገርይባርክሽ

  • @ميروميرو-ز5ن5و
    @ميروميرو-ز5ن5و 11 хвилин тому

    የኔ ቆንጆ 😢😢😢 ድህንነት ኣይኑ ይጥፋ እኔም ሰው ቤት ነበርኩ ኣሁን ጊን ስደት መጥቼ ጥሩ ደረጃ ደርሻሌሁ እግዛቢሔር ታሪክ ይቀይራል ኣይዘሽ የኔ ቆንጆ ሂወት ባለበት ኣይቆምም✍️❤❤❤❤❤❤🙏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 години тому +53

    ሰኑዬን ያምቶዱ ለይክ😢😢😢😢😢😢

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 3 години тому +13

    የኔ እናት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ

  • @tezetroyal
    @tezetroyal 4 години тому +18

    ወይኔ አፍፍፍ በጣም ሰታሳዝን ሰኒዬ ዉድ❤❤❤❤❤

  • @TizitaGirma-f3i
    @TizitaGirma-f3i Годину тому +3

    Milko endzi ayent prank yastelal gift 🎁 yestat❤😊

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 2 години тому +1

    አቦ.ይቺ.የርገመቺ.ልጂ.ናት.ሁለተኛ.አታቀረባት.ሠኑየ.የኔ.የዋሕ❤❤❤😢😢😢

  • @Ekrubintbaba
    @Ekrubintbaba 4 години тому +23

    ይች ሚልኮን እሚጠላት እንደኔ እሰት ገደል ግቢ ፋራ

    • @3mr3li-p9f
      @3mr3li-p9f 4 години тому

      Uuuuff በጣም 😐😐😌

    • @Aster-o4p
      @Aster-o4p 4 години тому

      Bateme😂😂

    • @Marry-ep4ct
      @Marry-ep4ct 3 години тому

      Uffffffff 😢😢😢💔💔💔💔

    • @Ab-ke1qf
      @Ab-ke1qf Годину тому

      እኔም አልወዳትም😏

  • @dxb7358
    @dxb7358 4 години тому +29

    ኡፍፍፍፍ ሚልኮ እምትባይ ግን ፕራንክሽ ስሜነትን እሚነካ ነው ኤጭጭ ልፍጥጥ

    • @hdojvisas2919
      @hdojvisas2919 4 години тому +4

      በጣም አሰቀያሚ ሰውናት ምኖም አያምረም መረዝ መርዝ ቃላት ነው የምትናገረው የሰው ቅሰም እየሰበሩ ፕራንክ አይባልም የኔድኃ ሰታሳዝን ልጂቷ ከማንም በላይ ናት በገንዘብ መበላለጥ እንጂ የተመቱ እንደዚህ አይነት ፕራንክ በደካማ ጎኖ እየገቡ ሲያሰጠሉ ሀቂቃ

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 4 години тому +1

      ዝም ያለ ነጃ ወጣ ሶሉአለነቢይ

    • @sameerahmad-d8l
      @sameerahmad-d8l 4 години тому

      በጣም ቆሻሻናት😤😤😤😤😤😤😤😤😭😭😭😭😭😭

    • @user-vw4xn5ft3n
      @user-vw4xn5ft3n 3 години тому

      ልፍጥጥ😂

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 2 години тому

      @@user-vw4xn5ft3n ልፍጥጥ ኧረ አትሣደቡ ተዉ ሀራም አለይኩም ኢተቁሏህ

  • @Embetwerku
    @Embetwerku 4 години тому +19

    እናንተ ተንከሢሥ የምር ሠኑዬ እንዳሣዘነችኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @Haymi-i6q
    @Haymi-i6q Годину тому +2

    Indane le sani yazanachu like argu

  • @ZehraNesru
    @ZehraNesru Годину тому +4

    የኔ ቆጆ

  • @ተመስገን-ነ4ኘ
    @ተመስገን-ነ4ኘ 4 години тому +15

    ሚልኮ እና ዳጊ በጣም ፍልቶቧችዋል ይችን ምስኪን አግኝታቹ ትጫወትባታለህ

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 4 години тому +48

    የኔ ሚስኪን አስለቀሰችኝ 😢 ዳጊ ስጦታ ስጥዋት

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 4 години тому +19

    😢😢😢😢 ትሺ እኔን የሰው ቤት እኮ 😢😢😢 ማሚ ዬለችም መሰለኝ አትጨወታት ይበቀል ቀልድ😢😢

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo 2 години тому +1

    አራ አለቀስኩ በእውነት በእግዚአብሔር እንደዝ አይነት ፕራንክ አታርጉ የእኛ ልባችን ይሰበራል 😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ በቃችሁ እች ደረቅ የሁነች ምልኮ 🙄🙄የኔ ምስኪን 💔💔💔እንባየን መቆጣጠር አቅተኝ

  • @DohaQatar-ui4ki
    @DohaQatar-ui4ki Годину тому +1

    😭😭😭😭💔 Ethiopia keesati lamii ofitin tufatamura biya ormaa keesati foqii iraa darbatamu waya waqa 😢😢😢
    Sanii yene wude Azoshii❤❤❤❤❤

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 4 години тому +27

    ሰኑዬ😢😢😢😢 የኔ የዋህ

  • @Alex-ok1zh
    @Alex-ok1zh 3 години тому +30

    Uuuuuuuuuuffff dhugaa waaqayyoo wajiin bohee muca kan prank akkasi hin godhiina maaloo😢😢😢😢😢

    • @Amyyerosanii
      @Amyyerosanii 2 години тому

      Dhugaa keetii jette, birrii UA-cam jechaa ilmaa Nama akkanatti bochisuun😢😢😢😢

  • @mask4587
    @mask4587 4 години тому +22

    ወላህ በጣም ያስጣላል አይደረግም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቀጣይ ስጡታ ስልክ ስጡሀት 😡😡

  • @FatimaChicken
    @FatimaChicken 46 хвилин тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምነይነት ፖራክ ነው

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 2 години тому +1

    የኔ እናት አስለቀሰችኝ አይዞሽ ሰኑየ❤❤❤

  • @KeneniDaba
    @KeneniDaba 4 години тому +16

    Piranki akkasi hin tasisaa naa bayee itti dhagahamaa bayyee gara nama nyatii dhugaa 😭😭😭😭😭

  • @tfdd6157
    @tfdd6157 3 години тому +11

    ስጦታ ይሰጣት የምትሉ

  • @JerryAbraham-gf6js
    @JerryAbraham-gf6js 4 години тому +12

    ኤረ እንደዝህ አይነት prank አትስሩ አይዞሽ ሰኑየ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 Годину тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤😡💔 በጣም ያሳዝን ፍቅር ተማሪ መልካም ልጅ ነች ታማኝ አገልጋይ እና ዋናው ታማኝነት ነውእግዚአብሄር ስራቸውን ይስጣቸው እንደዚህ ያታስለቅሷት እኔም ያለፍኩበት ህይወት ነው እንደዚህ አይነት ንግግር በጣም ነው የከብደው በተለያየ ሰው ቤት እነሆ ይቅርታ ጠይቋት ሁለተኛ እንደዚህ እንዳሠሩ በዚ ዘበን እንደዚህ ታማኝ ሰራተኛ አይገኝም እናትህ የምትወዳት ራሱን እንዴት እንደቆረጠ ዘበን ሰው እናቱን መውደድ ትተዋል እሷ ግን ከልብ ነው የምትወደው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዳጊ ነቀርሳ እጠይቃት ❤❤😢😢😢አስለቀሰችኝ 19:28

  • @ጌታዬ
    @ጌታዬ 36 хвилин тому

    ሰኑዬ አይዞሽ 😭😭እች ምልኮ ተብዩዋ ምንም አትመቸኝም ጥንቸል የሆነች ነገር ስትናገር ክፍት ናት የሰራተኝነት ስሜቱን እኛው ነን ምናዉቀው 💔💔

  • @RahmaKh-y1o
    @RahmaKh-y1o 4 години тому +12

    እፍፍፍፍፍፍ አተስለቅሷት ዳጊ. ተው. አተስለቅሷዋት. የኔ ሄዋ❤❤❤❤❤