መንፈስ ቅዱስ በአማኝ ህይወት ||menfes kidus beamagn hiwot ||የትምህርት ጊዜ ||Tibebu Workeye ||በወንድም ጥበቡ ወርቅዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
    አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
    Paul Christ's Gospel International Church
    For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
    Email: paulcgic@gmail.com
    Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
    Tiktok: / paulcgic
    Instagram: / paulchirstsintgospelch...
    Website፡ www.pcgic.org
    Mobile: +251 946 617798
    +251 946 617799
    +251 913 623982
    የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
    ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
    👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
    👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
    ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
    👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
    👉 ረዕቡ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    #Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

КОМЕНТАРІ • 246

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 місяців тому +62

    ጥብዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት የዘመናችን ፓውሎሥ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን

  • @lil_519
    @lil_519 7 місяців тому +44

    እኔን በጣም የሚገርመኝ አብዛኛው ዘፍኝ ሲያረጅ ወይም ሲደኋይ ነው ጌታ የሚታየው ። አንተ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም በሚወድህ ሠአት ክብርህ እና ዝናህ በጣም ከፍ ባለ ጊዜ ወደ ጌታ መምጣትህ ይገርማል ። ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ የኔ አባት ።😊

  • @TamratShimelis
    @TamratShimelis 7 місяців тому +32

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን:: ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርገህ ሠርተሃልና:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz 7 місяців тому +11

    ወንድም ጥበቡ ስላንተ ጌታ እየሱስን አመሰግናለሁ

  • @kelelaw
    @kelelaw 6 місяців тому +3

    ይህ ስብከት ከጌታ እንጂ ከሰው አይደለም:: እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ::

  • @user-gi1ed8wp1n
    @user-gi1ed8wp1n 6 місяців тому +2

    መጨረሻው ሞት ከሆነ ዝና እንኩዋን መጨረሻው ህይወት ወደሆነ ዝና ክብር አሸጋገረህ ኦ ታምር ነው ያጌታ ስራ

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 7 місяців тому +5

    ዋው ትልቅ አባባል ወንጌልን ለመስበክ ወንጌላዊ መሆን አይጠበቅብንም ትክክል ተባረክ ወንድማችን ጥበብ ፀጋው ይብዛልህ🙏

  • @tig302
    @tig302 7 місяців тому +9

    ጥቤ አገልግሎትህ ይባረክ አትያዝ ስፋ እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ተባረኩ።

  • @surfaceayelweanalme927
    @surfaceayelweanalme927 6 місяців тому +1

    ዘመናችን እሱ ፋት ይለቀ እየሱስ 💔💔🙏🙏

  • @Warqii377
    @Warqii377 6 місяців тому +1

    አሜንን ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 6 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Halelueya❤❤❤❤ Ye Egzabher Sew Egzabher Yebarkhe

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 6 місяців тому +2

    ዘመንህ ይባረክ ጥቤ

  • @AyalewDabaro
    @AyalewDabaro 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-ww5ch8gr2j
    @user-ww5ch8gr2j 6 місяців тому +1

    ጌታ ይባረክ እንተን ስለሰጠን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ንፁህ ወንጌል ፀጋውን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gm1mw3zk5d
    @user-gm1mw3zk5d 7 місяців тому +5

    ሠላን ጌታ ን እባረከዋለው እግዝያቤኤር በየዘመኑ ሠው አዘጋጅቶልናል ተባረክ ወንደሜ

  • @mulualemwondimu
    @mulualemwondimu 6 місяців тому

    ፀጋ ይብዛልህ እግ/ር ከኩፈዎች እንድጠብቅህ ቃሉም አብልጦ እንድገለጥልህ እፀልያለሁ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 7 місяців тому +9

    ዘመንህ በእጥፍ በእጥፍ ፀጋ ይባረክ , ይብዛልህ ወንድሜ ብርክርክ በልልኝ 😇😇😇😇❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 7 місяців тому +7

    የእኔ ጌታ ተባረክ 🎉ቃሉ ብቻ የሚሰብክ በስብከት ሰበብ ፖለቲካ እና አሽሙር የማይናገር ሰው ሆኖ ዘመኑ ያልቅ ዘንድ ፀሎቴ ነው ።ወንድም ጥቤ ብሩክ ነህ ❤

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 7 місяців тому +6

    እኔ የኢየሱስ ማዛ ናኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🥰❤️🥰❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ik9op4tp8y
    @user-ik9op4tp8y 7 місяців тому +1

    Amen kibri niamlak Goyta Abzu yibarik paster tibebu Agelgloka yibarik❤❤❤

  • @astersam5820
    @astersam5820 6 місяців тому

    ተባረክ ጥብዬ ካንተ ጋር ወንጌልን እስራለሁ

  • @hanaaweke4093
    @hanaaweke4093 6 місяців тому +1

    አሜን አንበጣና ኩምኩምባ የበላብኝ ዘመን ይመለስ የተበላብኝ ጊዜ ይመለስ

  • @donadona5397
    @donadona5397 7 місяців тому +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ እውነት ትልቅ ትምህርት አግቻላዉ ባ ሳማናዉ ቃል ማኖር እንደችህል ጌታ ፀጋውን ያብዛልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @YanetKuma-kf9dw
    @YanetKuma-kf9dw 7 місяців тому +1

    Amen geta eyesus abzeto chemirew tsagewun yebzeleh
    Be bizu eyetetakemni new be agelgiloteh🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 7 місяців тому +8

    Everyone jesus is love you all people every day pray because
    Jesus gave you blood for ever jesus is coming back thank you ❤

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 6 місяців тому +1

    WOWWOW ጌታ በዘመናት መካከል ሰውየማያጣው አምላክ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ወድማችን ጥበቡ ወርቅዬ ከአደበትህ እውነተኛው ቃል ይፍለቅልህ🎉🎉🎉🎉

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 7 місяців тому +3

    ❤❤❤ አሜን አሜን እልእልእልልልልልል ጠላት ስማ እፈር እፈር ዳግመኛ አይጥለኝም እግዚአብሔር ❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 7 місяців тому +5

    አሜንንንንን የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ወንድማችን ጥበቡ እግዚአብሔር በእየዘመናት ቅሬታዎች አሉት ክብር ለስሙ ይሁን።👏

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t 6 місяців тому +1

    ጌታ እየሱስ ይባረክ ሌላ ምን እንላለን ዋዉ 💥💥💥💥

  • @user-if7rn7yn9z
    @user-if7rn7yn9z 7 місяців тому +1

    ዋው ዘመንህ ቤተሰብህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ አሁንም የጌታ ፀጋ በእጥፍ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g 6 місяців тому +1

    አሜን ኢየሱስ ሰምህ ይባርክ የኔ ጌታ ፀጋ ይብዛልህ የኔ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 6 місяців тому +1

    ተባረክ😊😊😊😊

  • @millii1
    @millii1 7 місяців тому +2

    እምነት, ፀጋ ይብዛልሕ ።

  • @filimonbereket2802
    @filimonbereket2802 7 місяців тому +3

    Geta yebarka sega amlak yebzhalka Gbu .❤

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 7 місяців тому +3

    በረከቱን ጌታ ጨምሮ ያብዛልህ 🙏🙏

  • @user-gq5wc1rt7p
    @user-gq5wc1rt7p 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን ተባረኩ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 7 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን ❤👍

  • @besrattadese6674
    @besrattadese6674 7 місяців тому +2

    ከእየሱስ የጠጣ ለሌላው ያጠጣል አሜን አሜን አሜን ።

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 7 місяців тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ በእኔ ላይ አንተ ክበር 🙏❤

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 7 місяців тому +1

    አሜን ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት❤

  • @ntsuhmandefro3896
    @ntsuhmandefro3896 7 місяців тому +2

    Woooow ወንጌልን ለመናገር ወንጌላዊ መሆን አይጠበቅብንም

  • @merabakla5776
    @merabakla5776 7 місяців тому +4

    እየሱሰ የዲነል ይተደገል ጌታ ሆይ ሸተችን ጠረነችን አንቴን አንቴን ዬምየሰኝ ይሁን አሜን አሜን አሜን የአበቴ ቡሩክ ታበርክ ዘመንህ የለምልም እግዚአብሔር አቅም ቡርታት ሞጎሰ ይሁንልክ👍👍👍👍📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 7 місяців тому +1

    ድንቅ ስብከት ነው።ተባረክልኝ❤❤❤

  • @memaroma1230
    @memaroma1230 7 місяців тому +2

    God bless you my brother ❤

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 6 місяців тому +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @aletheiaafework6590
    @aletheiaafework6590 7 місяців тому +1

    አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 7 місяців тому +2

    ተባረክ ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ነው❤❤❤

  • @Kimem12
    @Kimem12 7 місяців тому +2

    Geta eysus inkuwans agegneh tibe❤❤❤❤tebarek be bizu❤❤inwodikaln

  • @MerryGashe
    @MerryGashe 7 місяців тому +2

    መንፈስ ቅዱስ መምህሬ😢 አፅናኜ😢ጓደኛሄ😢 የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ምራን😭 እንወድሀለን😭

  • @user-qj3wk1nj3i
    @user-qj3wk1nj3i 7 місяців тому +1

    Ante yewengel arbegna zemenh yibarek

  • @WorikneshBissa
    @WorikneshBissa 7 місяців тому +2

    Zemenh yibarke🙏😇

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 7 місяців тому +9

    ክብርና ምስጋና ለዘላለሙ የጌቶች ጌታ እየሱስ ክርስቶስ
    ሰለ ተገለጠልህ ታላቅ ብርሃን ሰሙ ይባረክ አንተ ላይ መንፈስ እጂግ ያስርባል, እጂግ ያሰጠማል!!!!!!❤❤😇😇🙌🙌🙌🙌😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @natnaelmarkos3030
    @natnaelmarkos3030 6 місяців тому +1

    Praise God ❤

  • @waliin2189
    @waliin2189 7 місяців тому +1

    I thank Jesus about you

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 7 місяців тому +4

    እግዛብሔርአብዝቶይባርክ፣አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን🙌🙌🙌📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏♥♥♥ዘመንክሀሉበጌታበኢየሱስ፣ስምበብዙተባክ👏👏👏👏💖💖💖💖💖

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 7 місяців тому +1

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 7 місяців тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ::
    በወደደኝ በእረሱ ከአሸናወች እበልጣለሁ::🙏🙏🙏🙏

  • @BinyamBirhanu-bn2we
    @BinyamBirhanu-bn2we 7 місяців тому +2

    ❤❤❤❤አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @petroswondimu8472
    @petroswondimu8472 6 місяців тому

    Wondime Tibe, geta Eyesus abizto yibarkih

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 7 місяців тому +5

    እሺ ❤❤

  • @Absalat700
    @Absalat700 7 місяців тому +3

    Praise to God hallelujah 🙏🙏🙏 GBU ❤❤❤❤

  • @bute5158
    @bute5158 7 місяців тому +3

    Amazing teaching. የሚሞሉ የማይናገሩ ይገርማል ይህ ከላይ ይህን መረዳት ነው ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 7 місяців тому +4

    አሜንንንንን፣አሜንንን፣ጌታ ሆይ መንፈስህን በውስጣችን አዲሰልህን፣ሃሌሌሌሌሉሉያ፣ኢየሱስ ጌታነውውውው፣ስምህ ይባርክ አቤት ሉዑል👏👏👏👏🙏📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏📖📖🙏🙏🤲🤲🤚🤚🤚🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 7 місяців тому

    አሜን!!!! ጌታ ሆይ ቶሎ ና።

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 6 місяців тому +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH

  • @HannaFallaka
    @HannaFallaka 7 місяців тому +4

    ine bicha nagn gin pirogormu iskilakaki ba gugute mitabrkaw❤❤❤

  • @besrattadese6674
    @besrattadese6674 7 місяців тому +1

    እየሱስ እወድሃለሁ ፤

  • @user-hr2ww5nv4c
    @user-hr2ww5nv4c 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @BlenArgaw-gg8tz
    @BlenArgaw-gg8tz 7 місяців тому +1

    Amen amen hallelujah Wow it's so powerful 🔥🔥🔥❤❤❤

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 7 місяців тому +1

    Powerful word 👏
    All glory be to God.I thank God for your life brother. When you really understand who Christ is, this is the way you preaching the gospel and you don't have time to talk about other things except Jesus. God bless you more brother👏👏👏

  • @yordanosmehratte9298
    @yordanosmehratte9298 7 місяців тому +1

    Brother u r our blessing 🙌 🙏

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ጸጋ ይብዛልህ ጥቤ❤❤❤❤

  • @SelamB711
    @SelamB711 7 місяців тому +1

    Bgeta wendm tbarkilgn❤

  • @TeddyWegayehu
    @TeddyWegayehu 6 місяців тому +1

    GOD bless you

  • @Lool123Jamal
    @Lool123Jamal 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @mahidergirma8584
    @mahidergirma8584 7 місяців тому +3

    ወንድም ጥበቡ ተባረክ:: ስለ እየሱስ እመሰክራለሁ

  • @sidonatekeste5888
    @sidonatekeste5888 6 місяців тому +1

    Weste zelko yemigba temhrt ❤❤

  • @user-os4kq7vh6t
    @user-os4kq7vh6t 7 місяців тому +4

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 7 місяців тому +1

    Tebarek!!!!

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለጌታችን ለኢየሱስ ብቻ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ለዘላለም ዘመን ይባርክ ፀጋ ይጨምራል ወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳ ሂሰማይ ወራሽ ጥበቡ ወርቅዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይባርክ ፀጋ በሞጎስ በቅባት በሀይል በጠላቶች ፊት ለፊት እግዚአብሔር በቅባቱ ይቀባ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያልዳኖትን መዳንን እንዴት ይችላል ለአለም ሁሉ እግዚአብሄር ብራን ያደርግቤ እየራገጥክበት ምድር ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ እሳት የታጠረ ይሆን ተባረክልኝ እንወዳለን ኑረለን❤ በዚህ ቤት ላይ የምትከታተሉት ሁላችሁም የሰማይ ወራሾች የምድር ጨዎች ለጠላት መርዞች የምድር እንግዳዎች በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ ፀጋችሁ ለዘላለም ይሙላቸውም ለኢትዮጵያ ለኤርትራ ሰላም ለዘላለም ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ልጆቹን በደሙ ይሸፍናችሁ ይጠብቃችሁ

  • @marylama7953
    @marylama7953 7 місяців тому +1

    ተባረክ ጥብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 7 місяців тому +6

    Thank you jesus my father lord ❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 7 місяців тому +4

    አሜን አሜን ሃሌ ሉያ❤️❤️😇😇

  • @MazaMaza-ep9gd
    @MazaMaza-ep9gd 7 місяців тому +4

    አሜን አሜን 😊😊😊😊😊😊
    ጥበ ዘመን yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetkebedek1216
    @genetkebedek1216 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen tebarek wendemachen tibebu

  • @freeuser4913
    @freeuser4913 7 місяців тому +1

    waw anti yatabarkh nh zemanh yebarak lamlem we love you God bless you Amen amen amen Hallelujah Thank Lord

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 7 місяців тому +1

    አንተን ሰታሰተምር ሰትዘምር ወደ ድሮ የክርሰቶስ ፍቅር እገባለሁ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ልብ የሚያሳርፉ ተባረክ❤

  • @goodjess7705
    @goodjess7705 7 місяців тому +3

    Ameeeeeen ameeeeeen wowww wowww geta. Yibarki ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamasefa667
    @salamasefa667 7 місяців тому +1

    Tebareklng ❤

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 7 місяців тому +4

    በርታ ጌታ እግዚአብሔር መንፈሱን ይሙሏህ በብዛት። ተባረክ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 7 місяців тому +6

    ወይኔ ጌታ ሆይ እውነት እውነት አይመስለኝም ጥበበን ወርቅየን ሳይ የጌታ ስራ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 7 місяців тому +2

    አሜንንንንን❤❤❤❤

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 6 місяців тому +1

    ንፁህ ወንጌል የሚሰበክበት ኢየሱስ ብቻውን የሚታይበት ቤተክርስቲያን በመሆኑ ጌታን አመሰግነዋለሁ ጥበቡ🙏አደራ ራስህን ጠብቅ መድረክ መጋራት ከሌለብህ ሰዎች ጋር እንዳትጋራ🙏

  • @lifegirogis7337
    @lifegirogis7337 6 місяців тому +1

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebechhaile
    @abebechhaile 6 місяців тому +1

    Good blese you

  • @meskilove4227
    @meskilove4227 6 місяців тому +1

    ወይ ባላለቀ እያልኩ አለቀ በንቃት እየሰማውህ ፀጋዉ የበዛልህ ወንድሜ
    አሁንም ይብዛልህ አሜን🙌🙏

  • @ermimale6287
    @ermimale6287 7 місяців тому +3

    Amen Amen amen geta yibarki tebe we love you

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 7 місяців тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah Hallelujah

  • @user-lw2zb6sn8r
    @user-lw2zb6sn8r 7 місяців тому +4

    Geta yebarkachu kemejemeriyaw bihon degmo bexam arif yhonal❤❤