ኢትዮጰያዊ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 3,1 тис.

  • @natanimmediayoutube
    @natanimmediayoutube 2 роки тому +249

    Wow! እጅግ በጣም የምትገርም ሴት ናት! ተባረክ ዮኒዬ!😍

    • @SamA-ic6pv
      @SamA-ic6pv 2 роки тому +1

      Yoniye,tabbaraki

    • @SamA-ic6pv
      @SamA-ic6pv 2 роки тому +1

      Unkanimifaxariradashi

    • @SamA-ic6pv
      @SamA-ic6pv 2 роки тому

      💓💞💞💕💖💖💗💓💕💖

    • @habtamugetie2326
      @habtamugetie2326 2 роки тому

      atem tebarek geltuuu

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 2 роки тому +53

    ምስክርነትሽን ስሰማ ይች ልጅ ምነው ልጄ በሆነች አስባለኝ ክውድቅት ይልቅ የተደርገልሽን እንድትናገሪ እይምሮሽን ምጡቅ ያደረገውን እግዚአብሔርን በጣም በጣም አመሰግነዋለሁ ስሙ ይባረክ!! አንቺም ዛሬ እንኳን የቡዙዎችን ልብ እንደነካሽ እኔን ትልቋን ሴት እንኳን እንዳስተማርሺኝ ልነግርሽ እወዳለሁ አስቢ መፅሐፍ ለመፃፍ ተዘጋጂ አይምሮሽ የሚወልዳቸው ቃላቶች እንኳን በጣም የሚያስገርሙናቸው በጣም በጣም እግዚአብሄር ይባርክሽ ልብዙዎች ትረፊ ተባረኪልኝ !!

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @yagetalij121
    @yagetalij121 2 роки тому +14

    ስወድሺ ደግሜ. ደግሜ ብስማሺ ማንነትሺ በብዙ ኢትዮጵያዊ ያን ህይወት ነሽ እድል ስላላገኙ ነው እንጂ በርቺ አሁን ካሸነፍሺው በላይ ታሸንፊአለሺ

  • @tigisttilahun5413
    @tigisttilahun5413 2 роки тому +38

    wow እጅግ በጣም ገራሚ ልጅ ናት ጠንካራ አስተዋይ ሴት ። ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነው. የስጠሽኝ ተፅናናሁ ተባረኪ ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 роки тому +39

    ድንቅ ምስክርነት ነው የኔቆንጆ ጌታ ይባርክሽ በአንች ብዙ ተምሪያለሁ እየሱስ ጌታ ነው ዩኒየ ተባረክ

  • @DanielSeyum
    @DanielSeyum Рік тому +24

    እምነትሽ ለብዙዎች በር ይከፍታል እህቴ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል ህይወትን ዘርቶብኛል እናም ለወደቁት ስንቅ ሆነሽ ሰለመጣሽ በእውነት ተባረኪልን ሌላ የምለው ቃላትም የለኝም ስለሁሉም ነገር እ/ር ይባረክ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +110

    በጣም በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ባላለቀ እያልኩኝ ነው የሰማውሽ ስለ እውነት ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክሽ ዘርሽ ይለምልም።❤❤👏

    • @sinafikishwolde8747
      @sinafikishwolde8747 2 роки тому +1

      Uuuuuu betam yemegerm misikirinet

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @kidubab
    @kidubab 2 роки тому +10

    አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነው በጣም ድንቅ ምስክርነት የሚገርም የህይወት አቋም ግሩም መረዳት እውነተኛ ክርስትና የምትነበቢ መጽሀፍ ነሽ አስተምአሽኛል አስለቅሰሽኛል ደግሞ በቤተክርስቲያን ዙሪያ
    እልህ አሲዘሽኛል ገብቼ ሰራለሁ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ለምልሚ ዬንዬ ከታናናሾችክ ታላቅ ነገር ማየት የምትችል በነገር ሁሉ ያደክ የትውልድ አባት አንተን እንዲህ ልበልህ ዶኢ መንታ ትውለድልህ ሌዊ ራእይህን ያስቀጥልልህ እግርህን በኢየሱስ ስም ይፈወስ የልብ ላይ ተራራህ ደግሞ የምትወጣው ሌላ ተራራ ደልዳላ ሜዳ ይሁን በኢየሱስ ስም እወዳችሁዋለው ተባረኩ

  • @AmarechAweke
    @AmarechAweke Рік тому +7

    ያገሬልጅ ነሽ እኔም የመጨረሻ ነኝ ችግር የልፍል ጌታ ይባረክ

  • @worshipwords12
    @worshipwords12 2 роки тому +245

    “እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እዩ፤ እርሱን መጠጊያ የሚያደርግ ምንኛ ቡሩክ ነው!” - መዝሙር 34፥8
    በአባታችን በእግዚአብሔር ላይ ያለን ተስፋ ይታደሳል እንጂ አይቆረጥም። በእኛ አቅም ልክ ሳይሆን ራሱን ተማምኖ የሚሰራ እግዚአብሔር ይባረክ።
    እህት ከአንቺ ብዙ ተምረናል.
    1, በእግዚአብሔር ላይ የፀና አቋም
    2, በእግዚአብሔር ላይ የፀና እምነት
    3, ከእግዚአብሔር ጋር በሁሉ ነገር ትእግስትን
    እግዚአብሔር አባት ሆኖሻል. ደስ ሲል

  • @zinuyekirstos9312
    @zinuyekirstos9312 2 роки тому +203

    ጌታ ሆይ አባትነህ እኮ ይደንቀኛል....ምን አይነት ድንቅ አባት ነህ አንተ አባዬ😭😭😭 እንባዬን ጨረስኩበት ..ደግሞ ብዙ ትምሕርት አገኘሁበት ....የኔ ጀግና እህት ዘመንሽ ይባረክ ..የልተወሽ አባትሽ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ .....ዮኒዬ ፍቅር በደሙ ተሸፈን ❤❤❤❤❤

    • @nanigirgo8841
      @nanigirgo8841 2 роки тому +2

      Amene amene tibareke 😭😭😭

    • @birhanutekle.m
      @birhanutekle.m 2 роки тому +1

      ድምፄን ወሰድሽብኝ

    • @sababirhane2533
      @sababirhane2533 2 роки тому +1

      Zn

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому +1

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

    • @MamadeYakobetakukuxu
      @MamadeYakobetakukuxu 8 місяців тому +1

      eysusi yadenle

  • @habibhasen1379
    @habibhasen1379 2 роки тому +3

    ደግሜ ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው ምስክርነት ነው ።
    የእውነት በመንፈስም በነብስም በስጋም የእግዚአብሔር አባትነት የተገለጠበት ምስክርነት ስለሆነ የሚገርም ትምህርት አግንቼበታለሁ ። አንኛ ነሽ ።🙏🙏🙏

  • @habtshjimme3913
    @habtshjimme3913 2 роки тому +38

    ጀግናው እየሱስ ጀግና አደረጋት ዋው ገና የሚበልጥ ክብር አለ

  • @jonhap29
    @jonhap29 2 роки тому +232

    This girl is something else. She is completely transformed and spiritually elevated. God is wonderful and this girl has the best understanding of God. Bless you more, and i am definitely going to see you preaching right infront of millions very very soon.

    • @ruthterefe829
      @ruthterefe829 2 роки тому +4

      Exactly

    • @zemedeshamebo5911
      @zemedeshamebo5911 2 роки тому +1

      🥰🥰🥰

    • @simethio2517
      @simethio2517 2 роки тому +1

      Yes, we definitely will see her 😍😍😍Amen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @haymanot3974
      @haymanot3974 2 роки тому +2

      Exactly 💯✅💯

    • @Godisgood11
      @Godisgood11 2 роки тому +2

      Yes👍👍
      የእግዚአብሔር ውብ ነች
      ተሰርታ የወጣች

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому +2

    ዩንዬዘመን ይባረክ ብዝት በል ዋጋክ በጌታ ፋት ነዉ

  • @filagotwondimu7372
    @filagotwondimu7372 2 роки тому +47

    የረዳሽ እግዛብሔር ይባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው ቆሜ እያጨበጨብኩኝ ነው የሰማሁሽ እዛ ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ገና ባንቺ ብዙዎች ይወለዳሉ ጀግና ነሽ አትወሰኚ አትያዢ እግዛብሔር ይባርክሽ

  • @hanamhedi4487
    @hanamhedi4487 2 роки тому +93

    ለመዉደቅ ከለን ብዙ ምክንያት ይልቅ ለመነሳት የለን አንድ ኢየሱስ በቄ ነዉ ።ተባርኪ እህቴ ዮኒዬ ተባርካሀል ደግመህ ተባርክ።

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому +1

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

    • @egfdfg1930
      @egfdfg1930 Рік тому +1

      የዝችስ ታአምር ነዉ ዮኒ የኔ ጀግና ልጅትዋ የባለፈ ታሪክዋ እንድትረሳ ዳራት ደስ እንዲላት❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetzewde9755
    @netsanetzewde9755 2 роки тому +4

    WOW! What an articulated and life changing testimony. God bless you and remain blessed.

  • @abrahamlakew1221
    @abrahamlakew1221 2 роки тому +43

    ይህቺ ልጅ በተለያየ ዕውቀት የበሰሉ ልቅ ሰዎች ውስጡዋ ይኖራሉ። ይመራመራሉ ይወያያሉ ይወስናሉ። ለዐላማ የተፈጠርች አስደናቅ ልጅ። ጌታ ይባርክሽ። ገና ብዙ አለ።

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @meazaabera3872
    @meazaabera3872 2 роки тому +469

    አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ የማእረግ መጎናፅፊያ
    የሀዘኑ ቀን ማስረሻ ከማይነጥፍ ዘመን መድረሻ
    ኢየሱስ ጌታ ነው!!!

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 2 роки тому +3

      አሜንንንን

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 2 роки тому +5

      አሜን አሜን
      አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ የማዕረግ መጎናፀፊያ
      የሀዘኑን ዘመን ማስረሻ ከማይነጥፍ ሰላም መድረሻ።

    • @biruklema543
      @biruklema543 2 роки тому +1

      Amen

    • @henok3966
      @henok3966 2 роки тому

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
      ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html

    • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
      @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 роки тому

      😭😭😭😭😭

  • @Dejene346
    @Dejene346 Місяць тому +1

    ዮኒ በሃይማናት ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ በተለይ ሠዉ እንዲማርበት በዙ የህይወት ያስተማርቸዉ አቅርበህ እርስህም የምታስተምረዉ ለዚ ትዉልድ በጣም ወሳኝ ነዉ tank you❤

  • @addisdesta6811
    @addisdesta6811 2 роки тому +27

    ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የምትሆኚ ልጅ ነሽ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 2 роки тому +8

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ ልጅ ነሽ፣ ጌታዬ እየሱስ በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልሽ። ካንቺ ብዙ ብዙ ተምሬአለሁ፣ በእድሜ አባትሽ እሆናለሁ። ገራሚ ልጅ ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ።

  • @hibro3866
    @hibro3866 2 роки тому +2

    ዮኑዬ ኑሩኝ ዘመን በጌታ ይበረክ የዜች ኢይት ተርክ የኔ ተርክ ነው በእውነት እግዚአብሔር ቀራ ዘመኑአን ይለመለም ዮኑዬ አንቴም ኑራልን

  • @worshipislive5766
    @worshipislive5766 2 роки тому +460

    " ለአላማዬ የምኖረው አሁን ነው ስደርስ አይደለም የምኖረው❗️"
    What a wonderful testimony!!!

    • @sosenakasahun724
      @sosenakasahun724 2 роки тому +2

      Getan Leben nekashewu tebarekee

    • @meseleboku4048
      @meseleboku4048 2 роки тому +3

      አንቺ ልጅ ጥሩ ነገር አይቼብሻለሁ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ የቸርች መሪዎች የገፉሽ ለመል ከም ነው ነገ በቤተክርስቲያን ቦታ ሲሰጥሽ መልካም ሥራ ትሠሪበታለሽ ብዬ አምናለሁ በርቺ ።

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

    • @genetanjet4900
      @genetanjet4900 2 роки тому

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ayyyyyy egeziabhirn alemawake sew matata kebed Mahonu kegenesh ameleken matata endet ayekebdeshim demo atafrim egeziabhir abat ehoneshalew aleshi dafar derouns be woshat kemeworet kememesker mine takalchuh

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 2 роки тому

      ውዶች እንደማመር

  • @shashitudaba1804
    @shashitudaba1804 2 роки тому +108

    " ትውልደ ትውልድ ሥራህን ያመሰግናሉ፥ ኃይልህንም ያወራሉ። "
    (መዝሙረ ዳዊት 145:4)

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @abienezertulu
    @abienezertulu Рік тому +2

    beyesus sim betam yewodedkut video betam lebizu sew new yegabezkut egna bet meto yihen video yalaseyhut sew yelem degmom behiwote tikiklegna lewut new yametahut geta zemenshin hulu yibarlilgn getan

  • @tatatube3526
    @tatatube3526 2 роки тому +45

    ከእግዛብሄርጋ የመፅናት የሚያሳይ ህያዉ ምስክርነት

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому +1

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 2 роки тому +5

    ከአንደኛም አንደኛ አንደኛ የምትገርም አሰተማሪ ሁሉንም አለፍሽዉ አሳለፈሽ የተደገፍሽዉ ያመንሽዉ አባት ራሰ እንጂ ጅራት አያደርግም ለታመኑት ለጠሩት እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይለመልም ብዢ ለባምዋ አሰተዋይ ነሽ ይጨምርልሽ ።

  • @mesimesi7507
    @mesimesi7507 2 роки тому +1

    ዮንኮ ከሱዋ አንዴ ነገር ተምርይላዉ አንተን እግዚአብሔር ፍፁም ይባረክ በጣም ደስ በሎይናል 🙏🥰🥰

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 роки тому +86

    Wowow Amazing አንድ ስዓት በሆን ብያ ነበር በጣም ጣፋጭ ንግግር ነው ስለ ሁሌም ነገር ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንልት !! በጣም ጅግና ነሽ አሁንም በርቺ በእምነትሽ !!

    • @hildanarufael4013
      @hildanarufael4013 2 роки тому

      What a wonderful testimony !

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @desalegnbalgo7855
    @desalegnbalgo7855 2 роки тому +54

    በጣም inspire ያደረገኝ እና በእግዚአብሔር ላይ ያለኝ እምነት እንደገና የታነጸበት ምስክርነት ነዉ እህቴ ጌታ ይባርክሽ 🙏

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @shimellishunde8163
    @shimellishunde8163 Рік тому +8

    የዝች ልጅ ትምህርት፥ ጥንካሬዋ፥ ብስለቷ፥ አረ ምኗ ተነግሮ ምኑ ይቀራል፥ እ/ር አምላክ ስለሷ ስሙ ይባረክ፥ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ዉድ እህት፥ ካወራሻቸዉ ነገሮች አንድ የምጣል ነገር የለም፥ ባንቺ ዉስጥ ያለዉ የወንጌል እሳት ትዉልድን ገና ይቀይራል፥ጀምሬሻልና ቀጥይበት!!!

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 роки тому +194

    ኡኡኡኡኡ
    በሳቅም
    በለቅሶም
    በመገረም የሰማኋት የ2014ዓ.ም ምርጥ
    ምስክርነት👍
    አሰተዋይ
    ጠንካራ ሴት
    ለብዙዎች ምሳሌ ነች
    አንደኛ ነች!

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому +1

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

    • @menalegessehaile6307
      @menalegessehaile6307 2 роки тому

      Yen wud can you canta minfbbinvox my name yemar Gemal pleac you are my best

    • @butgtg3658
      @butgtg3658 2 роки тому +1

      ደገግሜ ሰመው ይጠፍጠል የስለቅሰል ይጋርማል ጥንከሬዋም ጋረም ነው ዘመንሽ የለመቆረጥ ይለምልም

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 2 роки тому +36

    አረ ዘንድሮ እግዚአብሔር በሚሰራው ነገር በአምባ አለቅን!ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን !ዮኒ ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር አንተን ስለተጠቀመ እንኳን ደስ አለህ! አንቺም ልጄ እግዚአብሔር በእውነት በጣም ይወድሻል ትልቅ እምነትና እውቀት በውስጥሽ አለና እንዲሁ ባገኘሽ አጋጣሚ ሁሉ በዚህ ዘመን ብዙ ሰው ተስፋ ቆርጧልና አስተምሪ፣ምከሪ፣መስክሪ፣አበረታቺ፣አፅናኚ! ተባረኪ!

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @wondwosenbeyene1796
    @wondwosenbeyene1796 2 роки тому

    ዮኒ አንተ እራስህ 1ኛ ነህ ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት
    ከመልካም ወጣት ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን
    እየተማርንበት ነው።
    ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ዮኒዬ እንወድሀለን።

  • @qalkidan5495
    @qalkidan5495 2 роки тому +19

    በጣም ጎበዝ ስለሁሉ ጌታ ይባረክ ። ለገጠመሽ ችግር የምታልፊበትን መንገድ ስለነገርሽው የዛለት ችግረሽን ያለፍሽው ፡ ብልህ ነሽ !!

  • @nathidavid1202
    @nathidavid1202 2 роки тому +77

    ዋው በጣም ልብ ሚነካና ለብዙዎች ትምህርት የመሆን ንግግር ነው አሁንም ቢሆን እግዚአብሔር ያሰብሽውን አላማሽን ያሳካልሽ ዮኒዬ አንተም እግዚአብሔር ጨርሶ ይባርክ❤🙏

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @GirumAshine-nu1il
    @GirumAshine-nu1il 15 днів тому +1

    ጀግና ነሽ እኛ ማመስገን ነው የጎደለን

  • @ቅዱስራዕይለኢትዮጵያ

    ዮኒዬ በእውነት ብዙ ምስክርነቶችን ሰምቻለህ የዚች ልጅ ምስክርነት ግን እስከሚያልቅ እንባዬ ማቆም አልቻለም የኔንም የህይወት ዘመኔን አስታወሰኝ ብቻ እግዚአብሄ ፍቅር ነው ዮኒ ተሳክቶልሃል ጌታ ገና ብዙ የእግዚአብሄርን እጅ ታያለህ ዮኒ አንድ ቀን አይሃለሁኝ ብዬ አምናለሁ ተባረክልኝ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 роки тому +21

    ዮንዬ ብቻ አይደለም እኔም በጣም ነው ያለቀስኩት የእግዚአብሔርን ኃያልነት ነው ያየሁት

  • @addisalemzewdie8720
    @addisalemzewdie8720 2 роки тому

    እጅግ ልብ እሚነካ ምስክርነት ነው!! እያለቀስኩም እየሳኩም ባላለቀ እያልኩኝ ነበር:: የተወደድሽ እህቴ እግዚአብሔር አንደበትሽን ቀብቶታል!! እምትናገሪው ሁሉ ቁምነገር ነው እንቺ ገና ለትልቅ ነገር እግዚአብሔር አጭቶሻል!! እግዚአብሔር ይባረክ!! እንኳን ደስ አለሽ!! ጀግና ነሽ!! የረዳሽ አባት የሆነሽ ያፅናናሽ አምላክ ይባረክ!! ከቀይ እንቁም በላይ እጅግ ውድ ነሽ!! ዮንዬ እድል ሰተሃት ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ!! ♥️😇🙏🏽

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 2 роки тому +6

    አንድ የመልካም ወጣት አገልጋይ ተገኘች፡፡ በጣም አዘንኩ በእምነትሽ እምነቴ ጠነከረ ደሞ አለቀስኩ ዘመንሽ ይባረክ ዮንየ የኔ ወንድም ተባረክ ይህን እድል ስለሰጠህን፡፡

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому +21

    ዋውውው በጣም ምገርም የሕይወት ተርክ ነው በእንባ ነው የሰማሁት እህቴ እንኳን ኢየሱስ ከጎንሽ ሆኖ ለዛሬ አባቃሽ ለብዙዎች ምያስተምር ተርክ ነው ተባረኪ በብዙ ዮኒ አንተም ተባረክ በአንተ በኩል ነው ኤሄ ሁሉ ምንሰማው ኑርልን

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @AntenehFeleke-ln2cd
    @AntenehFeleke-ln2cd 7 місяців тому +1

    ሁላችንም ከዚህ ትምርት መማር ችለናል
    የረዳሽ ጌታ ይባረክ❤🙏

  • @Innerbonds
    @Innerbonds 2 роки тому +69

    ለመውደቅ ካለን ብዙ ምክንያት ይልቅ ለመነሳት ያለን ኢየሱስ ይበልጣል። ...ዓዕምሮዬን ነጻ ስላደረግሽው እግ/ር ይባርክሽ እህቴ።

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +80

    እውንት ነው መደገፍ በሰው ሳይሆን መደገፍ የለብን እግዚአብሔርን ብቻ ነው ጠንካራ ሴት በእምነትሽም ጽኑ የሆንሽ ጀግና ነሽ ዮኒ በንተ ትምህርት አይኑ የልበራ የለም ተባረክ እንወደዋለን🙏🙏

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @derejeabdissa7512
    @derejeabdissa7512 Рік тому

    ዮን ይህንን ፀጋ የሳጤ እግዚአብሔር ስሙ ይባራክ በዚህች ልጅ ምስክርነት በጣም ታባርኬባታለሁ

  • @tadele2730
    @tadele2730 2 роки тому +9

    ድንቅ ልጅናት ዋው ጌታ ይባርክ ተሰምታ የማትጠቀብ ንግግራ እራሱ ሲጣፍጥ ጌታ ይባረክ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 роки тому +129

    እውነት ትልቅ አምሮ ያላት ልጅ ናት እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳሺ ክብር ለናዝረቱ ይሁን ዮን እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому +1

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 2 роки тому

      @@efitahtvethiopiaworldwide8909
      ተባረክ እሽ ሳብስክራብ አደርጋለሁ ❤️

  • @bereketzerfu6245
    @bereketzerfu6245 2 роки тому

    ዮኒዬ በእውነት ተባረክ በአንተ በኩል እንዲህ አይነት ልብን የሚነካ ምስክርነት በመስማቴ ደስ ብሎኛል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው የእኔ ታሪክ ነው እኔ ባለቤቴ የልጄ አባት ሞቶ ያሉኝ ቤተሰቦች የኔም የእሱም እንኳን ከጎኔ አይደሉም የማይጥል የማይከዳ ኢየሱስ ጌታ ብቻ!!

    • @hdhdhushshshje4105
      @hdhdhushshshje4105 2 роки тому

      አዞሽ barch

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 2 роки тому

      ፈጣሪሽ ባልሽ ነው ተብሎ እንደተፃፈ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው!

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 роки тому +29

    ይሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ የእውነት ሁሉም ንግግሯ ያስተማረናል

  • @melkamuEndrias-lt2gz
    @melkamuEndrias-lt2gz Рік тому +1

    Really I got big message from this testimony. Amazing life.

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 роки тому +169

    እንኳ ክርስቲያን ሆንኩኝ
    የኢየሱስ መሆን መታደል ነው

  • @ethiosaki4515
    @ethiosaki4515 2 роки тому +16

    በስመአብ ሳዳምጥሽ በግማሽ የኔን ህይወት ነው የተናገርሽው እኔም ድህነትን ሰው አለመኖርን እናት ማጣትን እምቢ ብዬ ዛሬ የተሳካ ኑሮ እኖራለሁ ።ልክ እዳንቺ ከናቴ ሞት በውሀላ እግዚአብሔር አወራው ነበር ለሰይጣን ደሞ እነግረው ነበር ። ብዙ የሚያጠፉነገሮች ዙርያዬ እያሉ እግዚአብሔር እድፈራው እና ዛሬን እዳይ አርጓኛል ። ሰው ማጣት ከገንዘብ ማጣት በላይ ነው ። እህቴ የሳለፍሽ ታሪክ ሆኖ ስለቀረ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @nebyat
    @nebyat 2 роки тому +81

    I am listening to her for the second time. I'm still crying. And surprised with every word she says

    • @saragirma3927
      @saragirma3927 2 роки тому +1

      Swear, I am listening her for the sixth time with crying 😭

    • @ruthsweetgebru238
      @ruthsweetgebru238 2 роки тому

      Me too I like her wonderful women

    • @Godisgood11
      @Godisgood11 2 роки тому +1

      እኔም!
      ይህች እኮ የእግዚአብሔር ውብ ነች!❤

    • @Dana-Solomon
      @Dana-Solomon 2 роки тому +1

      Same here

    • @masrukassahu3390
      @masrukassahu3390 2 роки тому

      @@Godisgood11|

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 2 роки тому +102

    እግዚአብሔርን ስለ አንች አመሰግናለሁ🙏 💚💛❤ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ በእምላክህ እቅድና ፕላን ይወረስ 💞

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @TesfayeHailemariam-kr9qi
    @TesfayeHailemariam-kr9qi 2 місяці тому

    የሚደንቅ ምስክርነት ነው ። ለሚታመኑበት የሚታመን አምላክ ነው ሰሙ ይባረክ!!!!

  • @rubentad332
    @rubentad332 2 роки тому +25

    What a brave woman and amazing testimony...May God bless you my sister. God is the greatest!!

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 2 роки тому +14

    ዋው እንድህ አይነት ተስፋ አስቀጣይም አለ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 роки тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ተባረክ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +46

    እግዚአብሄርን ይዛ የኖረች ፅኑ ሴት ለሌሎች አርአያ የምትሆን ጠንካራ እግዚአብሄርም አገዛት ትልቅ ምስክርነት ከአንቺ ብዙ እንማራለን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 2 роки тому +445

    ይቺማ ሰበቧን ሁሉ ቁጭ አድርጋ እየሳቀችበት፤ ተስፋዋን ከጠዋቱ ሰንቃ አሻግራ እያየች፤ አምላኳን ተደግፋ ሀጥያትንና ድህነትን ድል ነስታ፤ ሰይጣንን ያዋረደች እግዚአብሔር የከበረባት ሴት ነች። ይቺን ልጅ የሰማ ለየትኛውም ችግሩ ሰበቡ ራሱ ብቻ እንደሆነ አውቆ ልብ ያለው አዳምጧት ይነሳል። ለልጆችሽ ደሞ መፅሐፍ ፃፊላቸው። እንዲኮሩብሽ፤ አምላክሽንም ፀንተው እንዲከተሉ። ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ያከበረሽ ይውሰድ።
    “ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
    - ምሳሌ 31፥10

    • @lydiahaile7569
      @lydiahaile7569 2 роки тому +5

      God bless you Eliza

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 2 роки тому

      Amen 🙏

    • @tgmi2169
      @tgmi2169 2 роки тому

      በጣም እግዚአብሔር ይባረክ

    • @wendesenhailu2403
      @wendesenhailu2403 2 роки тому +7

      እንደ ነብዪ ኤርሚያስ ገና በሆድ ሳይሰራሽ ያወቀሽ ፤ ክብሩን ሊገልጥብሽ በጠላቶችሽ ፊት ግንባርሽን እንደ ጠንካራው የከበረ ማዕድን አልማዝ ያጠነከረሽ ፤ ፍቅር ፣ እምነትና ተስፋ የተባሉትን የመንፈስ ፍሬዎች በአንቺ አስቀምጦ እያዞረ ጠላትን ያሸነፈ ልዑል እግዚአብሄር የተባረከ ይሁን! አንቺ የዘመናችን ዲቦራ ነሽ።

    • @amezanmullatu9671
      @amezanmullatu9671 2 роки тому +2

      Yegermal agelalet ewnet hu lun yashenefch ene kalat yelegnem

  • @henockalemu3378
    @henockalemu3378 2 роки тому

    ሊይዝሽ የሚቋምጠው የወደቀ ይሁን። ስንት ጊዜ አይቼው ግን ሳላየው አሳልፈው ነበር ሌሎች እንዲታይላቸው በሚሰጡት እርዕስ ከፍፍቼ አይቼ ጊዜዬን ከማጥፋት ውጭ ጠቅሞኝ ስላላየሁት እንዲሁ ነበር የመሰለኝ ግን እንኳን አየሁሽ ብዙ ነገር አስተውዬበታለው እራሴን አይቼበታለው። ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ትዳርሽን ዘርማንዘርሽን ይባርክ።

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 2 роки тому +25

    እኔ መቼም የእግዝያብሄር ቸርነት ይገርመኛል !!!ወጣቱ ውስጥ ያለው አቅም !!ብዙ ምስክርነት እንሰማለን ሁሌ አዲስ ነገር !!የኔ ናት እንካን እግዚኣብሔር ረዳሽ 🙏🙏 ለሚታመኑት ታማኝ ጌታ

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 роки тому +35

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ጠንካራ ነሽ ።አላህ ይርዳሽ ።ጥሩ አስተማሪ ነሽ።

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @SuperGudina
    @SuperGudina Рік тому +1

    Super wise sister 🎉🎉🎉she is someone with high level spiritual understanding,deep rooted foundation and unwavering faith on God.
    Blessed 🎉

  • @mesaygezahegn7476
    @mesaygezahegn7476 2 роки тому +10

    So powerful! amazing testimony! learnt a lot! Stay blessed! indeed God is good!

  • @ኮኪኢትዮጵያ
    @ኮኪኢትዮጵያ 2 роки тому +17

    በጣም ደስ ይላል የተናገርቹ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አልፎ ይርዳሻል እሐት 🙏🙏🙏

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 2 роки тому

    ለዚህ መድረክ በመቅረብሽ ለብዙ ወጣቶች/ሰዎች እጅግ በጣም አርዓያ ነሽና ቸሩ አምላክ ይመስገን። ተባረኪ።

  • @ellujossi7200
    @ellujossi7200 2 роки тому +26

    "የትኛውም ሃዘን ከእግዚአብሔር የማፅናናት አቅም በላይ አይደለም። እንዴትም ቢበላሽ ከእግዚአብሔር የማስተካከል አቅም በላይ አይደለም" የምትገርም ሴት ናት ጌታ ይባረክ

  • @እስኬው
    @እስኬው 2 роки тому +12

    You so tenacious - እውነት ጀግና ነሽ! ኢየስስ ጌታ ነው!

  • @felekechwoldeyes1266
    @felekechwoldeyes1266 6 місяців тому

    ዮንዬ የኔ ልጅ ተባረክ: ለዚህ ድንቅ ምስክርነት የትውልድ አባት አድርጎ አስነስቶሃል: አንቺ ብላቴና አንደበት ይባረክ ኡንደ መሰከርሽለት በክብር ለእርሱ ለጌታ ታይለት. ይጨምርልሽ: :❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +23

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ድ

    • @munahami8691
      @munahami8691 2 роки тому

      ይህ ለኔ ነው:: መልእክትም ማረጋገጫ ነው::

    • @hiwotsamuel674
      @hiwotsamuel674 2 роки тому

      Geta hoy eyalekesku new yanbebkut😭😭....bewenet yhe lene new🙏

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 роки тому +1

      @@hiwotsamuel674 ጌታ አብዝቶ፣አብዝቶ፣ ይባርክሽ!! የጌታን ድምጽ መቀበልሽ፣ ህይወትሽንም በዚያ ውስጥ ፈትሽሽ በንስሐ በጌታ ፊት ወድቀሽ የማውቀውንና የማላስታውሰውን ኃጢአቴን ይቅረ በለኝ፣ በልጅህ ደም እጠበኝ፣ አንተ የዘላለም አባቴ ነህ፣ ከአንተ ተለይቼ መኖር አልችልም ስቲዪው፣ ልጄ ሆይ! ደግመሽ ኃጢአትን አተስሪ!! ይልሻል። እኔም ጠዋትና ማታ ማረኝ፣ እኔ ደካማ ልጅህ ነኝ እለዋለሁ፣ ከዚያ በኋላ በምንም ወስጥ ልለፍ፣ ወስጤን በደስታ የሞለዋል፣ በቃ ቀኑና ሌሊቱን በሙሉ በሰላም አሳልፋለሁ፣ በርቺ፣ ቴሌግራም ክፈቺ፣

    • @BinySD1
      @BinySD1 2 роки тому

      INE TEQEBIYEWALEHUGNINA lerasem NISEHA IGEBALEHUGN. LELELOCHUM BECHALKUT METEN ITSELIYALEHUGN.....

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 2 роки тому

      @@BinySD1 ኬታ አብዝቶ ይባርክህ፣ ሌሎችም ማድረሱን ችላ እንዳትል በጌታ ፍቅር አሳስብሐለሁ፣ ተባረክልኝ።

  • @setihosa1603
    @setihosa1603 2 роки тому +7

    በእግዚአብሔር ካመኑ እንደዚ ነው ዘመንሽ ይለምልም ዮኒም እግዚአብሔር ሁሌም ፍሬያማ ያድርግህ ለምልምልን🙏🙏

  • @tamtes1
    @tamtes1 Рік тому +3

    ዩኒ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ አማላጂቷ ትባርክህ

  • @yediaddis5952
    @yediaddis5952 2 роки тому +38

    What an amazing woman with extraordinary testimonies, I learnt a lot. Thank you for sharing. Stay blessed!!!

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @just.a.V.o.i.c.E
    @just.a.V.o.i.c.E 2 роки тому +5

    Wow, just wow
    የእግዚአብሔር የአባትነቱ ምሳሌ... ትውልድ ጆሮን ይሰጥሽ ፤ ተሰሚ ፤ ሰማያዊ ሞገስ ይፍሰስብሽ!

  • @mierafgenemo4125
    @mierafgenemo4125 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር የሁሉ አባት ነው፤ እንዳንቺ አይነቶች ደግሞ አባትነቱን በአግባቡ የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ ህይወትሽ የሚጣል የሌለው የእግዚአብሔርን አባትነት እንዴት እንደምናጣጥም የሚያሳይ ስብከት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ😇😇😇🥰🥰😍😍🤩🤩😘😘

  • @godblessethiopia5125
    @godblessethiopia5125 2 роки тому +13

    ዋው የኔ እህት እምነትሽ እምነቴን ጨመረው :: እግዚአብሔር እምነትሽን ያፅና ይጨምርልሽ ::

  • @amanuelzekarias4057
    @amanuelzekarias4057 2 роки тому +57

    አንዳንድ ሰው አለ ከብረት የጠነከረ አንቺ ከነሱ አንዷ ነሽ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ፣ ጥንካሬ ነሽ 💪❤️❤️❤️

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @samikebebe511
    @samikebebe511 2 роки тому

    Be blessed for this valuable testimony and amazing teaching !!!

  • @natnaelabera6284
    @natnaelabera6284 2 роки тому +12

    በኢየሱስም 😭😭😭😭😭😭 ምን አይነት ምስክርነት ነው አቦ ዘመንሽ እንደ ንስር የከፍታ ብቻ ይሁን

  • @betelihemashebir4449
    @betelihemashebir4449 2 роки тому +13

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም አስገርመሽኛል እህቴ እምነቱን ይጨምርልሽ ለፈተናዎችሽ የምትሰጫቸው ምላሽ መፍዙዝሽን የምትስቂበት ነገረ ዋው በቃ ጠንካራ እና ምሳሌ መሆን የምትችይ ልጅ ነሽ 🙏👏👏👏

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj Рік тому +10

    እንደዚህ አይነቶች ዛሬም ብሆን አሉና እግዚአብሔር ሆይ አቅም እያለን ስለማንረዳደ ይቅር በለን። በሀሳብ በገንዘብ በአብሮነት እንድንሆን ልቦና አይናችን ይከፈት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 роки тому +8

    እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን የዚችን ልጅ ታሪክ ከልቤ ነው ያዳመጥኳት ዋው አንቺ አንደኛ እኔም ብዬሻለው

    • @asterbalacho1341
      @asterbalacho1341 2 роки тому +1

      እየሱስ የሁላችን ነዉ እየሱስ ያድናል

  • @dominionpropheticchannel2948
    @dominionpropheticchannel2948 2 роки тому +8

    I dont know what to say, such a blessing and amazing testimony. Glory to God. Whatever the evil tried turned by God for Good. Never let them rest ,till is good ,good is better and better is best.
    Brave ,hard working ,openmind ,vert courgeous woman. The fighting is directly proportional with the anointing of God in your life. The man who was demonized by Legion, served in ten cities ....the women with seven demon served the lord in her money. Glory.

  • @KokobWeldetsion
    @KokobWeldetsion Рік тому

    በጣም ድንቕ ምስክርነት በመደነቕ ውስጥ ሆኜ ሰማሁት ዮኒየ ሰርጋው 2015 በመልካም ወጣት ይደገምላት ተባበረኝ ባኽ ይገባታል ድንቕ ሴት ናት።

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 роки тому +17

    የምትገርም ልጅ ናት ጌታ በብዙ ይባርክሽ 🙏🙏 ላልቅስ ወይስ ልሳቅ ❤

  • @amenencabren401
    @amenencabren401 2 роки тому +36

    እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸው ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሄዳሉ አይደክሙም 🙏🙏🙏 ጌታ ፀጋውን ከእዚህ በላይ ያብዛልሽ ።

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 Рік тому +5

    ጌታዬ እንዴት ድንቅ ነህ
    ጌታ ለዘለአለም አይጥልም።

  • @helen4526
    @helen4526 2 роки тому +4

    የሰማይና የምድር ባለቤት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ፣ ያስፋሽ ፣አንቺ ገና ብዙ ብዙ ደረጃ ላይ እናይሻለን አልቅሼ ነው ያየሁሽ ፣ ዬንዬዋ የአገር መሪዋች ፣ ከተማን የሚያስተዳሩ ፣ ቤተክርስቲያንን የሚመሩ ፣ ለሀገሬ ለኢትዬጽያ የሚጠቅሙ ሰወች ገና ታፈራለህ ። ብዛ ስፍ ዘርህ የጠላቶችህን ደጅ ይውረስ።

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 2 роки тому +5

    WOW! What a remarkable young lady! God bless you ! Your testimony is a PERFECT BOOK for all of us to read over and over. Your strong believe in your savior Jesus Christ helped you through and he will be with you to the end!!
    You are so AMAZING!!

  • @Nrfyfh
    @Nrfyfh 2 місяці тому

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر بسم الله ما شاء الله تبارك الرحمنአሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የኔቁጁ ተተኛንበት ነው የቀሠቀሥሽን

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 2 роки тому +13

    Young you are blessed, you got someone who can help you to teach the next session.
    Praise God , my sister God helped you to be here today.
    Stay blessed

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @dr-adugnaD
    @dr-adugnaD 2 роки тому +23

    what i have observed from her testimony
    Faith
    love
    courage
    perseverance
    loyalty
    humanity
    versatilely........touching.....i loved it GBU

    • @meklittsongachoto9850
      @meklittsongachoto9850 2 роки тому +1

      እንዲህም አይነት እግዚሐብሄር ልጅ አለው!!

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 2 роки тому

      ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏
      👉ua-cam.com/video/ODtfua66dQE/v-deo.html

  • @EndalechiDegefaEndalechiDegefa
    @EndalechiDegefaEndalechiDegefa 23 дні тому +1

    የኔ፡ጀግና፡ጌታ፡እንኳን፡እራዳሽ፡የኔ፡ቆንጆ

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 2 роки тому +709

    ዮኒዬ የዚች እህታችንን ሰርጓን እንደገና በዚዉ ፕሮግራም ላይ ብትደግምላት እንዴት ደስ ይለኝ ነበረ ባለፈው የተከፋችበትን ብትደግምላት❤❤

    • @jilnm6609
      @jilnm6609 2 роки тому +21

      Yedegem

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 2 роки тому +11

      @@jilnm6609 አዎ ይደገም

    • @meskeremgmariamofficial3471
      @meskeremgmariamofficial3471 2 роки тому +4

      Yes please

    • @dikadagim987
      @dikadagim987 2 роки тому +11

      ዮኒዬ አስደስታት🙏 በሰርጎ ቀን በጣም ተጎድታለች እና ቤተሰቦን ሰብስበክ አስደስትልን❤❤

    • @Haset7866
      @Haset7866 2 роки тому +1

      Yes absolutely right.

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 2 роки тому +8

    እንዴት ወድጃት ደጋግሜ እነደሠማኋት ድንቅ የህይወት ምስክርነት አንቺ የዚህ ዘመን ሐዋሪያ ነሽ ተባረኪ