🛑Live ቤቲ የሀይሌ ገ/ስላሴ ቀኝ እጅ ናት || ስሜን 17 ጊዜ ለምን እንደጠራችኝ ገብቶኛል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 230

  • @HundeBilisumaa
    @HundeBilisumaa 2 дні тому +40

    በኢትዮጲያና በኢትዮጵያዉያን ተስፋ የምቆርጠዉ እንደ ማሜ፣መስፋን ፣ሞጣ ና ዮኒ ማኛ ከእዉቀት ነጻ የሆኑ ሰዎች በነጀዋርና ሌሎች ታላላቅ ፓለቲከኞች ላይ አፋ ለመክፈት ሞራል ያላቸዉ መሆኑኖ ያንን የሚቀበል ብዙ መንጋ መያዛቸዉ ነዉ!!!እ/ር ይርዳሽ እናት ሀገር ጦቢያ!!!

    • @freedomseeker7258
      @freedomseeker7258 2 дні тому

      ማሜ እኮ ምንም አላለም ።

    • @AMATEM23
      @AMATEM23 2 дні тому

      እእ..ሞጣ ከእውቀት ነፃ ...አይ...

    • @Kalidmuhammad-o6v
      @Kalidmuhammad-o6v 2 дні тому +1

      አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ማር
      እንዲህ የልቤን ያወራልኝ የለም
      ኑሪልኝኝኝኝኝኝኝኝ

    • @millionseyoum5017
      @millionseyoum5017 2 дні тому

      ማሜ ስልክ ስትደውልላት አዳምጠሀት ከሆነ ወደ ፕሮግራም መሪዎች ጋር ሂድ ብለሀለች።

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 дні тому +20

    ማሜ ቤቲ እንደገለፀችው ነው

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 2 дні тому +12

    ማሜ ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ላይሰንስ አለኝ እናት አገር ኢትዮጵያ እንደዚህ የጫታም እና መሀይም መቀለጃ ትሁን ምፅ

    • @senaitbikila7505
      @senaitbikila7505 День тому +1

      YE MERSIA BORED ALTKBELEWEM BERTKNE MEDEKSA SERZAWALECH

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 2 дні тому +15

    ማ ሜ እንደ ስምህ ማድቤት ነው መዋል ያለብህ።

  • @demekegurmu4764
    @demekegurmu4764 2 дні тому +13

    አይ ጩሉሌ ! ! !
    በናትህ ስምህን ቀይር !
    " ጥንብ አንሳ " ብዙ አጃቢ ታገኛለህ ።
    አይ ኢትዮጵያ ስንቱን ነው የተሸከምሽው ! ? ብርታቱን ይስጥሽ ! ! !

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 2 дні тому +6

    ቤቲ ያለችው ትክክልነዉ ጀዋር እና ማሜ ማሜ ትውውቃቸው ካይሮ ነው እናም ጀዋር መርጦ ልኮታል

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 21 годину тому +3

    ማሜኮ የአብይ ደጋፊ ነው እንዴት ከጀዋር ጋር እንዳገናችው ይገርማል አይይ ማሜ ደግሞ አያፍርም የኔ ፓርቲ ይላል😂😂

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 дні тому +13

    ማሜ የአዲስ አበባ ጉዳይ ለዖሮሞ ህዝብ ቀይ መስመሩ ነው ይላል ዕየደጋገመ። አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ናት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ቀይ መስመር ናት። ከመለስ ዜናዊ ዕና ከቢጤዎ'ቹ' የተማራ'ች'ሁትን ድንቁርና ወዳዛ ትታ'ች'ሁ ዓርፋ'ች'ሁ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ብትኖሩ ይ'ሻ'ላ'ች'ኋል። እምቢ ካላ'ች'ሁ ልክ ዕንደ ትግሬዎ'ቹ' መ'ጨ'ረ'ሻ''ች'ሁ ዓያምርም።

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 2 дні тому

      የበከተ አፍክን ካዘጋህ ከፊንፊኔ ትጠረጋለህና ልክህን እወቅ !!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День тому +1

      ባይሳ ፊንፊኔህን ሂድና ማዳጋስካር ላይ ፈልገው😜😂🤣

    • @EqubayFREEDOM
      @EqubayFREEDOM 3 години тому

      Denkoro

  • @ephremephrem3905
    @ephremephrem3905 2 дні тому +5

    እመኑኝ እንዲ ከቀጠላችሁ በሱዳን ብወጣ ይሻለኛል ከቁጥራችሁ ሰርዙኝ በቃኝ😂😂😂😂😂

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 3 дні тому +22

    አረ ሳቄ ናልኝ።ብልፅግና ማለት እንዲህ ያሉ የሰፈርን ድሮዬችን ነው ይዞብን የመጣው አረ የሚገርም ሀገር

    • @kamorkhan3688
      @kamorkhan3688 2 дні тому +1

      ብልፅግና ምን አባህ ያርግህ አንተ አለህ አይደል ወይ የጀዌ ቀዌ ወይ የሙስሊም ጠል የሆኑት የፋኖ ናፋቂ ነህ ከዚ አታልፍም😅😅😅😅😅😅

    • @AbayWasihun
      @AbayWasihun День тому

      እንዳንተ አይነቱ ነው እንግዲህ ? የኢ/ያ ህገ መንግስት ምንም ሳታውቅ ፖለቲከኛ 😂 እንኳን ማሜ አንተም ተከታይ ካለህ ? ትችላለህ

    • @Ahmedmoussaah
      @Ahmedmoussaah День тому

      @AbayWasihun የጩሉሌ ፓርቲ ብሎ በሀገራችን ላይ ይቀልዳሉ።አረ የጉድ ሀገር ምድረ የመንደር ድርዬ ጫት ቃሚን ሁሉ ሰብስቦብን በሀገራችን ላይ ያላግጣል የግዜ ጉዳ ነው እንጂ በቅርብ መላ ይሰጠዋል ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День тому

      አይ እናንተ ደንቆሮዎች 🤣😂 እስቲ ሌላ ሞክሩ ! የ ፋኖ ኮማንደሮች ሙስሊምም ናቸው። ፋኖ ጫካ የገባዉ በወለጋ የጨፈጨፋችሀኋቸዉን ሙስሊም አማራዎች ደም ለመበቀል ነው።

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 11 годин тому +1

      aby amed,
      kaleywegde selam yelem ::

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 День тому +4

    ቤቲ ባትመቸኝም በዚ ኢንተርቪዋ ስለ ጀዋር እና ማሜ ያለችዉ ሁሉ አምኛለሁ ብዙ አጋልጣለች thank you Betti ደሞ ይሄ ማሜ አዲስአበባ የኛ ነዉ ይላል እንዴ 😊

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День тому

      ጀዋር ከተማው ዉስጥ እየጨፈሩ የሚያልፉ የቡና ደጋፊ ወጣቶች ''እኛ መንግስት ስንሆን እነዚህን እናጠፋቸዋለን'' አለኝ ያለችውንም አምኛታለሁ።

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 21 годину тому +1

      አንድ እውነት አላወራችም ቤቲ የሆነ ንዴት እንዳለባት ታስታውቃለች

  • @tscgayetefera
    @tscgayetefera 2 дні тому +8

    ካአማኑኤል የተመረቀ እብድ ሁሉ በቃ መቀለጃ አረጉን

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 2 дні тому

      😂😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День тому

      እነዛ ወያኔዎች ናቸው ሃገሪቷን ለመሃይም ደንቆሮ አስረክበው የሄዱት።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 дні тому +12

    ማሜ አይደለም ፕሬዘዳንት የዕድር ሊቀመንበር የመሆን ስብዕና የለህም የምኞት ፕረዚዳንት በዛ እዚች ሀገር በዛ ?

  • @mrab3558
    @mrab3558 2 дні тому +11

    ውይ ኢትዩጺያ እንዲሀ መቀለጃ ትሁኝ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 дні тому +7

    ወደ ትፋታቸው የተመለሱ ውሾች በኢትዮጵያ ዕድል ፈንታ የላቸውም።

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 2 дні тому +8

    😂😂😂ማሞ ቂሎ።ሀይሌን ከቤቲ ጋር ማገናኘህ ቱልቱላ ቱሪናፋ መሆንህ ነው። በስመ አርሲ ።ትምህርት ቤት ግባ።ምላስህ ከሚንተባታብ።
    ።😂😂😂

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 2 дні тому +4

    ጩሉሌ እንደገና ሌላ ኮማሪት ልጆች ሰፈር ገብቶ ሙድ እየያዙበት ነው ይገርማል ።

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 2 дні тому +9

    ሺገዜ ሺ ጃዊሳዎች ቢጨፈለቁ አንድ አቢይን አይወጡም

  • @JohnAbera-b2f
    @JohnAbera-b2f 2 дні тому +2

    ሁላችሁም ቦርኮ ናችሁ ለማንም አትበጁም የማንም ስብስብ ናችሁ ብቻ እድሜ ለተክኖሎጂ ትፕመቻችሁ ጩሁ።

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 2 дні тому +1

    ማሜ ማለት ትርጉሙ በኦሮምኛ ትንሽ ሴት ህፃን ልጅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ደግሞ በጣም ትልቅና እንዲሁም ብዙ ታሪክ ያላት የተከበረች ሀገር ናት።

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 2 дні тому +4

    ሁላችሁም ምን አይነት የወረዳችሁ ጭቃዎች ናችሁ !!!

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 2 дні тому +8

    ማሜ የራበው ፓለቲከኛ ነው ወይስ ቀልደኛ ? ሓይሌ ገስላሴን ምን አስነሳው? ርቦታል ምን ያድርግ የጠገቡ ፖለቲከኞችን ትራፊ ፈልገህ ከሆን?

  • @onelove9191
    @onelove9191 2 дні тому +1

    ልክ ነች ምንም አልተሳሳተችም ቤተልሄም ዘረኛ የኔ የኔ የምትል ጭፍን ጊዜው የወለዳት ሴት ብትሆንም።በሌላው ደሞ እንደዚ አይነት የጫት ትል የፈጠረው የሜንጫው እሳቤ ነው አንድ ከመስር የመጣ ፈሳም ጋላ አዲስ አበባ ላይ በዛ ደረጃ ሲንፈራገጥ የነበረው በምን ምክንያት ነው ብሎ ማሰብ በቂ ነው።የጊዜ ጉዳይ ነው ጊዜ ይፈታዋል።

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 2 дні тому +7

    ማሜ ማሜ ንፍጥ ዘንድሮም ቂሎ

  • @GunuMare
    @GunuMare 2 дні тому +4

    ዶቃን ፊልም ጋብዤሀለው ማሜ ማሜ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ያልተማረና ደፋር ስልጣን አያጣም

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 дні тому +3

    ሀገሬ የማንም መንገደኛ መጫወቻ ሆነች፥፥ግማሽ ምሁር ግማሽ መደዴ ፥፥ያሳዝናል፥፥
    "ግማሽ ክቡር ግማሽ ነጋዴ
    ግማሽ ጠቢብ ግማሽ መደዴ
    ግማሽ ታማኝ ግማሽ ወንበዴ
    ተስፋ ከሌለው ሰው ጋር ቁሜ
    ምንድ ነው የኔስ ፍጻሜ?"
    ----- አሌክዛንደር ፑሽኪን (1824) (ትርጉም አያልነህ ሙላቱ፣ 1991)

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 21 годину тому +1

    እይይ ማሜ😂 ጭራሽ ከጀዋር ጋር በሚዲያ እንጂ አይተዋወቁም፡፡ቤቲ ተልካ ስለመጣች ወሬዋ ሁሉ የጭንቀት ነው እንደድሮ ፈታ ብላ አላወራችም፡፡

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 2 дні тому +1

    ማሜ ማለት አንተ ነህ እንዴ?ጠያቂዎችህም ይሁኑ አንተ
    ነፍሳችሁን ይማረው!

  • @usmailyoniis7270
    @usmailyoniis7270 День тому

    ማሜ እውነት በዚህ መድረክ ቤቲን እና መሠል እዚህ ላይ የጋበዙህንም ጭምር በሳል መልስ እውነት የመለስከው ጥያቄ በጣም በጣም እናመሰግናለን የእኔ ጀግና ከብር እና ፍቅር ይገባሀል ።ፖሎቲካ በመላምት አይነገርም ።🙏

  • @LH-gj3hq
    @LH-gj3hq 2 дні тому +3

    ቡርኪና ፋሶ ዮሮሞ ነው ቀይ መስመር

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 2 дні тому +2

    ማሜ ማሜ ጁሀር ተጠቅሞ ጥሎታል

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 2 дні тому

    ቴድ በጣም እጅግ በጣም ወረድክ ወላሔ ይህንን ድልብ ምሐይም ትጋብዛለህ

    • @JimmaaJimmaa-hf1mq
      @JimmaaJimmaa-hf1mq День тому

      ምርጫ ቦርድ ፈቃድ አለው ከናተ የተሻለ ነው ቁቡልነቱ

  • @yohannesmelese3530
    @yohannesmelese3530 День тому

    ማሜ አሁን የተከፈተለት ምንገድ ከማድ ቤት የሚያወጣ ነው ሀቁ ግን ጀዋር አያውቀውም

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 дні тому +5

    ሃይሌ ገብረስላሴን ከእናንተ የበከተ ፖለቲካ ውስጥ አታስገብት ሃይሌ እንደሆን ቤቲ ጥቁር ትሁን ነጭ አያውቃትም ስሙን በቆሻሻ አፋችሁ አታንሱት ስለዚህ ከሃይሌ እራስ ውርዱ ሲዞርባቸው ደግሞ ወደ ሃይሌ መጣችሁ

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 дні тому +2

    Ethiopian politics is the funniest in the world.god help the innocent people from these social media morons

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 2 дні тому +1

    ብቸኛውና ሙሉ ለሙሉ የራሱን ወጪ በሀገር ውስጥ የጫት ንግድ የሚደጉም ፓርቲ- ጩሉሌ....አይ ጩሉሌ..... አሞራው የሚል የቲቪ ድራማ ነበር።

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 2 дні тому +2

    Mame, it is crazy that you put yourself next to Eskew. You don't know who you are

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 дні тому +1

    አንዳቸውም ፖለቲከኞች አይደሉም ሊሆኑም አይችሉም። እባካችሁ ፖለቲካን እና ፖለቲከኛ አሉባልታ እና አሉባልተኛችን ለይታችሁ ተናገሩ። አነኝህ ፍጹም ከአሉባልታ ያለፈ ታሬክም ለሀገር የሰሩትም ታሬክ የለምና ምድባቸውም ሆነ ስራቸው ሥማቸውም አሉባልተኞች መባል አለባቸዉ ። አመሰግናለሁ።

  • @zoufanthuillet7481
    @zoufanthuillet7481 3 дні тому +2

    ለመሆኑ እነዚህ ሰወች ጭቅላታቸው ማሰብ አይችልም አይደለም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት እደለላቸው ማወቅ አችልም ።የመጤ አናውጣ።

  • @JoyeKiya-g1q
    @JoyeKiya-g1q День тому

    ማሜ ቤቲ እንዳለችው ነው 👍👍👍👍

  • @Tayebogale252
    @Tayebogale252 2 дні тому +1

    ቤቲን የበለጠ አከበርኮት።

  • @TES22
    @TES22 День тому +1

    አቶ ማሜ 70 ሚሊዮን የኦሮሞን ሕዝብ ወክዬ ነዉ ስትል ይህን አሃዝ ከየት አመጣኸው ❓ ይህ ማለት የቀረበው የኢትዮጵያ ሕዝብ 50 ሚሊዮን ብቻ ነዉ ማለትህ ነዉ❓
    ድፍን ኦሮሞ አንተን የሚደግፍህ ከሆነ የ70 ሚሊዮን ሕዝብ ድጋፍ ትጠብቃለህ ማለት ነዉ። ይህ ደግሞ ጩሉሌ ፖርቲ ያልከዉ አገር ሊመራ ይችላል የሚል አንድምታ (Reading between the lines) ይሰጣል።
    Your assertions have no validity the figures you just plunked out of the thin air are daringly barren.

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 2 дні тому +6

    ጬሊሌ ፓርቲን ምረጡ አላለም?
    እብድ ነህ ለካ!
    ስሙ እራሱ እንደ አንተ የጨለለ ነው!!

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 День тому

    I feel for my Country !

  • @HamdualemuKedir
    @HamdualemuKedir День тому

    ቤቲ በሚገባ ገለፀችው ማሜ አትዋሽ ካለችውም በላይ ድብቅ ነህ በሚቀጥለው ምርጫ የአዲስ አበባ ህዝብን ያልወከለ ምርጫ እዴት አድርገህ ነው ምትወዳደረው??

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 2 дні тому +3

    የጩልሌ ስጋ አዲስ አበባ መሆኑ ነው? ማሜ ሲላው?

  • @daniboydaniboy2238
    @daniboydaniboy2238 20 годин тому

    ማሜ ማሜ አሁን ላለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በልኩ የተሰፋ ፖለቲከኛ ነው ::

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 2 дні тому +1

    ማማ እየበሰለ ነው ተረጋግታል የፓለቲከኞችን ዘይቤ አነጋገር ተምራል

  • @shottellfit
    @shottellfit 13 годин тому

    አገሬ ኢትዮዽያ እግዚያብሄር ይማርሽ

  • @freedomseeker7258
    @freedomseeker7258 2 дні тому +1

    ማሜ ጎበዝ ነህ ። ወደ ቀልድ ስለምታደላ እንዲህ ብሪሊያንት አትመስለኝም ነበር ። በርታ 👏❤️💚❤️

  • @mumuye5
    @mumuye5 День тому

    ከማሜ ጋር ለውይይት ቁጭ ያላችሁ ንቄአችኋለሁ ለአገር አትጠቅሙም የምትውሉበትን ስለማትመርጡ።

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 2 дні тому +2

    ለውጥማ አለ።ፕረዘዳንት ማሜ አንደበተርትኡ ሆንዋል።

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 11 годин тому

    mame, emibalew Setiyo ale ende???😳 Yemote meslogn neber 🤭

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 3 дні тому +2

    የቤቲ ችግሮች እንደተነገሩት ሆነው፣ ማሜ አሰላ ተወልዳ አድጋ ኦሮምኛ አታውቅም ብሏል። ግን አንድ ሰው የአካባቢውን ቋንቋ የግድ ማወቅ አለበት ወይ?

    • @ahmedseid6929
      @ahmedseid6929 2 дні тому

      Awo yegid mawek alebet

    • @RayeliTilaweni
      @RayeliTilaweni 2 дні тому

      ቋንቋ አለማወቅ ኦሮሞ አይደለችም ማለትአደለም​@@ahmedseid6929

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 2 дні тому

      አወ የግድ ነው

    • @absetube9351
      @absetube9351 2 дні тому

      Gideta newu xilacha kalelabat beker

    • @adugnabir
      @adugnabir 2 дні тому

      ደደብ ካልሆነ በስተቀር አዎን የግድ ነዉ

  • @gulelatmekuria8304
    @gulelatmekuria8304 День тому

    የማያፍር ድመት ስሙ ገብረማሪያም ነው አሉ! ማሜ ደፋር ነሽ

  • @Lal8995
    @Lal8995 2 дні тому +1

    ማሜ ተብዬው ከእስክንድር ጋር እራሱን ያወዳድራል? እስክንድር መበጥብጥ ነበር ስራህ ሰራተሀል

  • @Ethioshewa
    @Ethioshewa День тому

    ጃዋር እንደዚህ አይነቱን መንጋ ነበር ሲነዳ የኖረው

  • @AmsalMulu
    @AmsalMulu 2 дні тому

    ኦሮማያ አድጋ ኦሮምኛ ማችል ምኖቹን ነው።ሀይሌን ማነካካትህ አሁንም አማራ ጠልነት ያሣያል

  • @estifanosgetachew2349
    @estifanosgetachew2349 День тому

    ስበው ሊያስገቡኝ ነው አላለም 🤣🤣 አይ ጉድ

  • @MohammedAbedo-m3y
    @MohammedAbedo-m3y 2 дні тому

    ወይ ጩሉሌ ፕ/ት መሜ መሜ አንቴ በተዬ አፅቃስለሴ ቦታ ቤታመንግስት ልትገበ ነዉ ተበሪቼ ሰለም።

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 День тому

    ማሜ ከብቱ ፍንፍኔን ስትወርስ የኔ ፎቅ ቤት ይሻልሃል ወይስ የጎረቤቴ 😜😂🤣

  • @aliahemed-i2b
    @aliahemed-i2b 2 дні тому +1

    ማሜም ፖለቲካ ያቃን ወይ ታሪክ ያቃን ወይ ጫወታ ይቻላን

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 День тому

    At this point Beti is 100% right😂

  • @FutureDaily-oc3yw
    @FutureDaily-oc3yw 2 години тому

    እጁን ይዘው ሊመሩት የሚገባ ደንቆሮ ሁሉ እኮ ነው ሊመራን የሚፈልገው። ከብልፅግና ውጭ ምንም ፓርቲ አያስፈልግም።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 День тому

    ማሜ ምን የሚያውቅ ነገር አለ ከወሬ ውጭ🤔🤔

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 2 дні тому +1

    ስራ ፈቶች

  • @Truth-12
    @Truth-12 День тому

    ❤❤❤❤

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 2 дні тому

    @ሁንዴ እኔስ ብትል😮 በጣም ነው የምደነግጠው ሳስበው.......አለማወቅ እንዴት የሚያስፈራ ነገር ነው ግን!? በነሱ ደረጃ ድንግል ራስ መሆን ደሞ በቃ ሆረር ፊልም ማየት በለው😢.......

  • @ጥቁር-አንበሳ1
    @ጥቁር-አንበሳ1 День тому

    የጩልሌ ፓርቴ አላለም lol very funny.

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 День тому

    Mama 😅😅😅😅

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 День тому

    Behelmu ymnor droy yheen swye new yhayehut

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 День тому

    Is chulele in Afan Oromo?

  • @MelakuYetati-ic8fu
    @MelakuYetati-ic8fu 2 дні тому

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አይ ማሜ😅😅😅

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 дні тому +1

    Good Mammee

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 День тому

    ወይኔ ኢትዬጽያ ሀገሬ የማንም ጩሉሌ መጫወቻ ትሁን ?

  • @ephremephrem3905
    @ephremephrem3905 2 дні тому

    ግን ሚያወራው እውነት ከሆነ እስቃለሁ 😂😂😂ማሜ እስክንድርጋ በምን መንገድ ነው እኩል የሚሆነው

  • @ashuletamiru9433
    @ashuletamiru9433 День тому

    የኦሮሞ ህዝብ የዓይን ብሌን አለው፤ ማንም ቀዳዳ ሁላ የኦሮሞ የዓይን ብሌን ነው ማለት አይችልም። የኦሮሞ ህዝብ ከጀዋር በፍትም በሃላም የዓይን ብሌን ነበረው፤ አለው። ይህንን ተራ ሰው ህዝቡን አሳንሰህ የዓይን ብለኑ ነው ማለት አትችልም፤ ምናልባት ለተከታዮቹ ብሌናቸው ነው ማለት መብትህ ነው።

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 2 дні тому +1

    እኔ በናተ እይታ ሀገር መምራ ጫት መቃም
    ይመስላችሃን እይ ኦሮሞ። ፊንኒ ህዝብ ልታጫርሱ የስንት ኢትዮጲያኖች የኦሮሞ ዋና
    ከተማ ትላለህ ሌላው ሲያሸንፍ ምን ልትሆን ነው

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ 2 дні тому +1

    ማሜ ሰው ሆኖ

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 2 дні тому +2

    Donkoro mame did you say 70 million oromo question is fifine? Addis is for the people live there. Before oromo yemenis ,italians and armen contribute gor that city. Majority otomo farmers need good life and send thier children to school. Not finfine

    • @hey1232
      @hey1232 День тому

      🐺🐺🐺You are a silly ባንዳ 😂Yemenis Itanaa and Armenia😂😂😂

    • @hey1232
      @hey1232 День тому

      silly uneducated ባንዳ 😂Yemenis Itanaa and Armenia 😂😂😂

    • @hey1232
      @hey1232 День тому

      RIP English 😢😢😢

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 2 дні тому

    ቂጣችሁን አስተካክላችሁ መጥረግ የማትችሉ ስለማታውቁት ፖለቲካ አታብኩ።

  • @mesfintesfaye187
    @mesfintesfaye187 2 дні тому

    ማሜ አንድ ዝንባም ነው እንኳን ፓለቲከኛ ሊመስል ቀርቶ ወልጫማ ጫት ነጋዴ ነው የሚመስለው !!!!!😢😢😢😢

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 2 дні тому +1

    አይ ማሜ የመሀይም ጥግ ነህ ቢቲን አትካ

  • @selam65030
    @selam65030 3 дні тому

    🎉🎉የጅዋር ቀመር ሰርቶል እኮ ማሜ ጩልሌ ተፈጠረ እስክንድር ሌላ የሱ ቢጤ እብድ ሲመጣ ጨዋታዉ አለቀበት ጀዋር ሀይለኛ ቀመረኛ ነዉ🎉🎉

    • @selam65030
      @selam65030 2 дні тому

      😂😂ተበድተሽ ሙቺ​@addisgessesse6203

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 2 дні тому

    ማሜ እና አይሻ😂😂😂😂

  • @ymtube4148
    @ymtube4148 2 дні тому +1

    Chatam mame

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 2 години тому

    አላህ ያንሳችሁ

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 День тому

    ቢሮና ዌብሳይት የማያውቅ መሀይም ያሳፍራል።

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w День тому

    የቤቲ ኦሮሚያ ተወልዳ ኦሮሚኛ የማትችል ለተባለው ይሄ የቤቲ ጥፋት አይደለም ።በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ይቻላል ለጊዜው ይቆይ።አደለም አሰላ አርሲ ውስጥ ብዙ ከተሞች ወስጥ የተወለዱ ኦሮምኛ የማይችሉ አሉ።

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 2 дні тому

    ጩልሌ ፓርቲ ስሙ እርሱ በራሱ አስቂኝ ነው::

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 дні тому

    wow የጩሉሌ ፖርቲ መስራች ጎበዝ አንተ ዝምብለህ ለምርጫ ተዘጋጅ ሌላው ጫካ ጫካውን ይሩጥ 😊

  • @EmagAhmed-g5h
    @EmagAhmed-g5h День тому

    ጩሉሌ ትርጉም ?

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 дні тому

    እማሜሚሲኪን😂😂

  • @MulaDaya
    @MulaDaya 2 дні тому +1

    አንተ ውሻ ከተከበረው አይሌ ጋር አታገናኝ እስዋን

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 День тому

    አይቷት የማያውቅ እርም ፊንፊኔ ምን ነው።እኛ ተወላዶችዋ የት ሄደንነው እናንት የምትወስዷት ጅል ቦዜኔ።እውነትም ጩልሌ ነጣቂ ማለት ነው።።ሕ

  • @terefemekonnen6992
    @terefemekonnen6992 2 дні тому

    ትዕግስታችሁ ማዳመጣችሁ

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 День тому

    I didn't expect that Mamee talks sense .
    Respect Mamee but don't know about his political party, culuulee

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 2 дні тому +1

    ጩልሌ ቀልዱን ቀጥሎላል

  • @solomonmeteku9751
    @solomonmeteku9751 День тому

    ጩሉሌ????😂😂😂😅😅😅

  • @ketematafess4461
    @ketematafess4461 3 дні тому +1

    Mame is brilliant, than I previously thought ! jabadhuu