የአላህ እግር ትልቅ ነው?! ለቀጣፊው አሕባሽ የተሰጠ መልስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 324

  • @ebrahimmuhamed7251
    @ebrahimmuhamed7251 Рік тому +20

    ጀዛ ከላህ ካርዱ ደርሶኛል

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  Рік тому +5

      ማሻአላህ! ደስ ብሎኛል
      እንዴት አየሀት?

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  Рік тому +3

      ህዝቤ ተበላይ

    • @Zeynuube2559
      @Zeynuube2559 Рік тому +3

      መብሩክ እንኳን ሞላህ ቀጥልበት ጥሩ አዳማጭ ነህ ከኔ ቀጥሎ ነውታዳ ክክ

    • @lolovivo8919
      @lolovivo8919 Рік тому +1

      አላህይጨምርልህወድሜ

  • @Ikhlastube2
    @Ikhlastube2  Рік тому +63

    ላይክ እና ሼር አድርጉት ይድረሰው
    👍👍👍

    • @QwertyQwerty-tb2vp
      @QwertyQwerty-tb2vp Рік тому

      ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
      ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ አህባሾች በተለይ ሰሞኑን በጣም ጥመታቸውን መርጨት ይዘዋል ወላሂ አንድ አህባሽ በቀደም ቁጭ ብሎ ቴሌ ግራም ላይ ምን ሲል ሰማሁት
      ለአሏህ እጅ አለው ስንል በቀጥታ እጅ አደለም የተፈለገበት አለ ለፍዙን አፅድቀህ ትርጉሙን ወዳ አላህ አስጠጋ አለ
      ከዛም ለምሳሌ ግልፅ ላርግላቹህ አለ እንጀራ ስንል እንጀራ ተጋግሮ የሚበላውን ነው የምናውቀው አለ
      ግን አለ አንድሰውጋር ስትነጋገር በንጀራየ መጣህብኝ በእንጀራየ አትንጣ ካለህ አለ
      ስራየን የገቢ ምንጨን አአትዝጋብኝ ማለት እንጅ
      በቀጥታ እንጀራደለም የተፈለገበት አአላለም
      ሱበሀን አሏህ በጣም ተገረምኩ

    • @Zeynuube2559
      @Zeynuube2559 Рік тому

      👍

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому

      ​@@Zeynuube2559 አሰላም አለይኩም ግን ምን ዋጋለው ቴሌቪዥኑን የተቆጣጠሩት እነሱ ናቸው አረ የዚህሰ ቅጥፈት የተለዬ ነው እኔማ እንዴት እንዴማናድዴኝ

    • @zeah22
      @zeah22 Рік тому

      ​@@dohadoha8116 enshallah tv bcha sayhon alemn enkotateralen mulu beallah lay miyasharkut ytefalu hak hulemwodefit nw

    • @زوزوالحبشي-ش7ع
      @زوزوالحبشي-ش7ع Рік тому

      ​@@zeah22 ውሽት ውሽት ነው ነው ሁሌም እራሳችሁን ነው እየበደላችሁት ያላችሁት ደግሞ ኢንሻ አላህ አላህ ከምድረ ገፅ ያጠፋችሆል ተውሂድ የበላይ ነው ሁሌም ውሽት ወንዝ አያሻግርም

  • @ሰሚራ-ጠ2ኘ
    @ሰሚራ-ጠ2ኘ Рік тому +34

    ተሳስቼ ሰው ከመሰሳት በአላህ እጠብቃለሁ እነኚ ሰዎች ወዴት እየሄዱ ነው ያረብ

  • @MekyaSeid-gi8mz
    @MekyaSeid-gi8mz Місяць тому +1

    ማሻአላህ አሪፍ ነው ቀጥልበት ላኪን ስድቡን ብተወው ጥሩ ነው በጥሩ ስነምግባር እንምከራቸው ያአሂ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 6 місяців тому +2

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤❤

  • @KMviewYT
    @KMviewYT 3 місяці тому

    ወንድሞቼ እና እህቶቼ አላህ ከዚህ ሁሉ ንፁህ ነው እና ሁላችሁም ከአላህ ምህረትን ለምኑ

  • @መዶነኝየአሏህባሪያ

    አሏህ እነሡጥፋት ይጠብቀን ይህን ሰዉ ባላየዉ ነፍሴነዉ

  • @زوزوالحبشي-ش7ع
    @زوزوالحبشي-ش7ع Рік тому +1

    ጀዛከሏህ ኸይረን ወንድማችን ኢኽላስ

  • @እሙረሂማ-ጸ5ጨ
    @እሙረሂማ-ጸ5ጨ Рік тому +6

    ከጉድለትና ከእንከን ለጠራዉ ጌታች አላህ ምሥጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላህ ። አጥማሚም ጠማሚም ከመሆን አረህማን ይጠብቀንጅ የሠዉ ነገርማ ፍላጎቱን እኳ እማቅ አይመሥልም ዝም ብሎ ማሥተማር !!! አላህ ይምራቸዉ ። ክክክክ ጥሩ ምሣሌ ነዉ የመሠልክለት

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc Рік тому +1

    ሱብሀንአላህ

  • @hedaia
    @hedaia 6 місяців тому +1

    ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ
    ወንድም ጀዛክ አላህ ኸየር አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛል አቲካየንም አላህ ያሳድግልህ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 місяці тому +2

    የራቢ ሰዉን ከመጥመም ጣብቀኝ ያአላህ

  • @hadeyamohammad239
    @hadeyamohammad239 Рік тому +1

    አላሁ ሙስተአን አላህ ከሹበሀቸው ይጠብቀን ያረብ ወድማችን

  • @زينةالقحطاني-ط1ف

    አሏህ ይህዲሁም እኛንም በትክክለኛዋ በመንሀጀሰለፍ ላይ ያጥናን

  • @ሞሚያረህማንባሪያ

    ጀዛኩሙላህ ከይረን ወንድማችን

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 3 місяці тому +3

    አላህ ከጅህልና ከአህባሾች ወጥመድ ይጠብቀን

  • @BantiAbiy
    @BantiAbiy Рік тому +1

    ሰሀሰሀ አለህ ጨምርልህ እኘንም ከምጠቀሙት የርግልን

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 6 місяців тому +1

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @gyt129
    @gyt129 Рік тому +1

    የአለህ መጨረሸችን አሰምርልን የአለህ ብረመትክ

  • @naseha4406
    @naseha4406 Рік тому +2

    አለሁም ሙስታን አሏህ ከጥምት ይጣብቅን አሏህ ሀብሹች ከአለም የጥፍልን ያዲን ጣለቶችነች

    • @zeah22
      @zeah22 Рік тому

      Anchinm ychemral eko nw keareb nesh

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      አሚንንንንን

  • @ዜድከወሎYouTube
    @ዜድከወሎYouTube Рік тому

    ያአሏህ ጠምሜ ሰውን ከማጥመም ባተ እጠበቃለሁ ያረቢ

  • @mnasir9493
    @mnasir9493 Рік тому +1

    Masha Allha Allha yichamirilki

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Рік тому +1

    አጂብኮነው እናተየ እንኮን አላህን ሱበሀነ ወተአላ እግር ይቅርን የነብዩላህ ኢብራሂምን ገላ እንዳትነኩ ተብላ ታዛለች ትዛዙንም ፈፅማለች አላህ ልቦና ይሰጣችሁ በስ ለምሳሌ አላሁ ሱበሀነ ወተአለ ነብዩላህ ሙሳን አናግሮታን ያ ማለት ድምፁ የኛን ይመሰላል ማለት አይደለም እሰኪ አላህ የፈጠራቸውን ፍጥረታል ቆጥረህ ጨርሰው

  • @gyt129
    @gyt129 Рік тому +2

    በርታ ወንድሜ እክለስ ጀዘከለሁ ኸይረን

  • @mariejaculbe4762
    @mariejaculbe4762 Рік тому +1

    ጀዛ ከላህ ወዲም

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Рік тому +2

    ሙስሊም ነኝ ሙስሊም
    አልሐምዱሊላህ ወኒእመተል ኢስላም

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn 3 місяці тому +1

    ጀዛከሏህ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 4 місяці тому +1

    ጀዛኩሙሏ ኸይር ወዲማችን በርታ

  • @አሚነኝቅድሚያለተውሂድ

    አሏህ ይጠብቅህ ወድም መሰሎችህን ያብዛልን

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله Рік тому +7

    ኢላሂ እያወቁ ከመጥመም በአንተ እጠበቃለሁ. ኢህላስ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ

    ስብሃነክ ረቢየአህባሽ ቅጥፈት አይን ያጣ ቅጥፈት አላህ ይሂዱኩም ጠማሞች ወንድም ጀዛኩም ላህ ኸየርን

  • @habibasaid9142
    @habibasaid9142 Рік тому +2

    አላሁአክበር ሱብሀን አላሆ ያረብ እዘነትህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን

  • @LikyeI
    @LikyeI 9 днів тому +2

    ላ ሀውላ ወላቀውወተ ኢላቢላህ አረ ወደየትነው ያረቢ ምነው

  • @EndrisEbrahim-x3e
    @EndrisEbrahim-x3e 2 місяці тому +2

    ቁርአንና ሀዲስን መቀበል አማኝ ላልሆኑ ሰውች ከባድ ነው ወንድሜ እሱ አውቆ ጠፍ ነው ያሳዘኑኝ ተከታዮቹ ናቸው

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 3 місяці тому +1

    ማሻአላህጀግናአላህጠብቅህ

  • @رابيهحبشي
    @رابيهحبشي Рік тому +7

    ሱብሀን አላህ አላህ ሒድያ ይስጠው አላህ ይጠብቅህ
    ወላሂ ያሳዝናል ያለውቀት ከመናገር አላህ ይጠብቀን።

  • @makkihassen7634
    @makkihassen7634 Рік тому

    ላኢላሃኢላላህ!!! አቅል እኮ ትልቅ የአላህ /swt ስጦታ ነዉ መነዉ በተገቢዉ ቦታ በነጠቀማዉ:: አላህ ይጠብቃን ያረብ

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 12 днів тому

    እኔም ልጠይቅህ መቸም ገና ፈጣሪህን አላወክም የኛ ጊታ አካል የለዉም ግን አተ ደት አስበህ ነዉ እሰወን እምትተቸዉ 50 10000 በየት ኸደህ አኡዙቢላ

  • @sadikzeynu
    @sadikzeynu 7 місяців тому +1

    አስተክፊሩላህ አረ ጉድ የባሰው መጣ ወዴት ነው

  • @سبحاناللهالحمدلله-ق2م
    @سبحاناللهالحمدلله-ق2م 3 місяці тому +3

    ኧረምንጉድነውአላህዬአላህይጠብቀንከሽርክ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ኢህድነ ሲራ ጦልሙስተቂም አሏህየ ቀጥተኛዉን ምንገድ ምራን

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc Рік тому +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 Рік тому

    አስታግፉረሏህ አሏሁመ አኡዙቢከ ሚነል ጥመት

  • @namusabdela8605
    @namusabdela8605 Рік тому +2

    ተደ,አሰመኝ,መረጀ,ከለህ,ሰድቡንነ,ከአህየ,ገር,መመሰሰሉ,ለምን,አሰፈለገ,ሸንፈትነው,አገነዝብ,አጥነ,መወቅ,ከሚመስል,አለመወቅ,አለህ,ይጠብቀን,,አሰልምና,ሰፊ,ነወ,በረስህ,እዉቀት,ልክ,አትገድበዉ

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    አሏሁል ሙስታአን በስ ጠሞ ከመጥመም አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 Рік тому +1

    ያረቢ ከጥመት አንተ ጠብቀን

  • @ZD8679
    @ZD8679 Рік тому +3

    ሱብሀን አላህ ያረብ ጠሞ ከማጥመም በአተ እጠበቃለሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን➥ በርታ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ 👍👍ላይክክ

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +4

    አኡዙቢላህ የባሰበት መጣ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ

    አላህይጠብቅ

  • @BINTYIMAMtube2223
    @BINTYIMAMtube2223 Рік тому

    አህለን አህለን ይገርማል እንደመሠላቸው እየገለፁ እውስጣችን የሌለን ነገር ሲናገሩ ሀስብየሏህወኒእመል ወኪል አጅብ ነው እልባችን ገብታችሁ አያችሁ ወይስ ተናገርን የእኛን ይመስላል ብለን አሏሁሙስአን

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Рік тому +3

    አሕለን ዉድ ወንድሜ በርታ ለጠመሙት አላሕ ሒድያ ይሥጣቼዉ መጨረሻችንን አላሕ ያሣምርልን

  • @AbedAlhrbi-r4z
    @AbedAlhrbi-r4z 3 місяці тому +1

    አላህ ይምራህ

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 Рік тому +2

    አተን የመሰሉ ያብዛልን

  • @NoorNoor-mp4ox
    @NoorNoor-mp4ox Рік тому

    አሰላሙ አለይኩ ጀግና ምርጥ ሰው ነህጀዛከላህ

  • @hbsh2225
    @hbsh2225 Рік тому

    አላህ ይጠብቀነ ከነዚህ ጠማማወች

  • @fatema6593
    @fatema6593 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 Рік тому +2

    እስከዛሬ የት ሆኘ ነዉ ያልሰማሁት የአላህ አላህ ያጽናህ ወንድማችን ግን የቴሌግራም ቻናል ካላቹ ላኩልኝ አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ እኛንም አላህ ያጽናን

  • @amireysalmen
    @amireysalmen Рік тому +3

    ጀግነዉ አለህ ይጠብቅህ

  • @SamiraSami-e8m
    @SamiraSami-e8m 5 місяців тому +1

    እረ ሽር እናድርግ በተሰብች❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Рік тому +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ወንድም ማሻአላህ አሏህይጨምርልህ
    ጀዛኩምአሏህ ኸይር ኢሄሰውያማ ቀላልአይመረቅንም ምርቃናምአለበት አሏህየስቱር

  • @አስያነኝየጎንደሯ
    @አስያነኝየጎንደሯ Рік тому +11

    አይ አህባሽ ሁሌ እንደተደናበሩ አላህ ሂደያ ይስጣችሁ ይስጠን

    • @hannanahmed8486
      @hannanahmed8486 Рік тому

      አጀኤብ ነው አይ ፕሮፋይልሽ ይገርማል አንቺ ነሽ አሕበሽ የምትይ ሁስታዝን በመጀመርያ እስልምናን እወቄ ከዛ ደግሞ እቅራ አንብቤ እሺ ትርጉሙ ምንድነው ቤሉሽ አሕበሽ ምን ትመልሺ ይሆን አይ ጉድ

    • @አስያነኝየጎንደሯ
      @አስያነኝየጎንደሯ Рік тому

      @@hannanahmed8486 ክክክክ በሙቀት ሳይሆን በእውቀት አውሪ ማነሽ ገለቴ

  • @zainabzabiba
    @zainabzabiba Рік тому

    አላህ ይጫምርልክ ወድሜ በርታ

  • @hikmayimeryimer
    @hikmayimeryimer Рік тому

    ሐስቢአላሑ ወኒእመል ወኪል አላሕ ይጠብቀን ጠሞ ከማጥመም

  • @nuneadem7086
    @nuneadem7086 Рік тому

    Asw brother Jazakallah khair for reminding ❤

  • @romar7984
    @romar7984 Рік тому +5

    አልሀምዱሊላህ እደዚህ ረድ የምሠጡ ጀግና ወድሞች ሥላላችሁን አልሀምዱሊላህ ኮተታም አህባሽ

    • @hannanahmed8486
      @hannanahmed8486 Рік тому +1

      ክተታምማ ዋአብያ ነው አህለል ሱናዋች የጠሩ ናችው ወአብዬች ግን የውሽት ቆት ናችሁ የአብድል ወአብ ተከታዬች አላህን ሥፍራ አለው አርሺ ላይ ነው ያለው የምትሉ ግራ የገባችሁ እወቁ አንብቡ

  • @MoniraMonira-i7l
    @MoniraMonira-i7l 2 місяці тому

    አላህን እግርም ሰጡት አቡበክር አላህ ይጠብቅህ

    • @Ikhlastube2
      @Ikhlastube2  2 місяці тому +1

      እኛ ሰጪም ነሺም አይደለንም
      ነብያችን ያስተማሩንን እንቀበላለን

  • @لاتحزناناللهمعنا-غ6ث

    سبحان اللہ

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 Рік тому +3

    አህለን አቡ አቲካህ ጀዛከላኸይር ወንድሜ

  • @اممحمدزمزمعلي
    @اممحمدزمزمعلي Рік тому +4

    مشاء الله حفظكم الله

  • @ሱሱነኝየረሱልወዳጅ-ረ4ቨ

    በርታ አላህያግዝክ

  • @FeruzaEndris
    @FeruzaEndris 3 місяці тому +1

    ምንድን ነው የምሰማው እ ላኢላሀኢነላህ ሙሀመዱ ረሱሉላህ

  • @gyt129
    @gyt129 Рік тому +1

    ቱቱቱቱቱ ተበርቼ ሰለም አለ ስልጤ አይ ቅጥፈት

  • @aaas-pe6ms
    @aaas-pe6ms Рік тому

    አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ነገርከው አልክልኩ ከገባው

  • @BidaAa-e2v
    @BidaAa-e2v Місяць тому

    مشالله مشاالله

  • @muna8385
    @muna8385 Рік тому +5

    ጀዛክላህ ኸይር ወንድማችን ይህ ሰዉየ ድምፁን መስማት በጣም ነዉ የምጠላዉ

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 Рік тому +1

    የአላህ በአተ ላይ ከመዋሸት በአተ እጠበቃለሁ

  • @mohammedsiraj893
    @mohammedsiraj893 Рік тому

    جزاك الله حبيبي

  • @MuhammedImam-ny6rc
    @MuhammedImam-ny6rc 5 місяців тому +2

    ወድሜ አቡአቲካ አላህይጠብቅህ አቡበክር ኮ ከሰውነት ወደ ከብትነት ተቀይሯል አይምሮኮ የለውም

  • @moridam-yj1vl
    @moridam-yj1vl Рік тому +1

    ሱብሀን አላህ ሚያሳዝነው ቲቪ ላይ ማቅረባቸው ህዝቡን ሊያጠም

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و Рік тому

    አሁንስ አህባሾች ፍልስፍናቸው በዛ አረ አጃኢብ ነው አቡ አቲካ አላህ ይጠብቅህ

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 Рік тому +1

    وعلي كم سلم ورم من له وبركاته
    جزاكلخير

  • @سبحنالله-و3م
    @سبحنالله-و3م Рік тому +2

    سبحن الله እነሱከሚሉትየጠራየሆነጌታ

    • @hannanahmed8486
      @hannanahmed8486 Рік тому +1

      እነሱ ማ የሚሉት ከምንም የጠራ እንደሆነ ቦታና ስፍራ እንደሊለው እናንተ የምትሉት ቦታ አለው አርሺ ላይ ነው የምትሉ ዋአብዬች

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 Рік тому +1

    በረካሁን

  • @اممحمدزمزمعلي
    @اممحمدزمزمعلي Рік тому +3

    اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُبِكَ أَنْ أُشْرِكَ بِكَ وَأَنَا أَعْلَمُ، وَأَسْتَغْفِرُكَ لِمَا لَا أَعْلَمُ
    አላህ ሆይ እያወቅኩ በአንተ ላይ ከማሻረክ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ሳላውቅ ለምፈፅመው የሽርክ ተግባር ምህረትህን እጠይቅሃለሁ፡፡

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ

    ወአለይኩማሰለም ወራህማቱላሂ ወበራከቱሁ አህለን ወንድማችን አለህ ይጠብቃን ከነዚህ አህበሾች

  • @kadijaakadijaa421
    @kadijaakadijaa421 Рік тому

    walekumusalm Warhmatulhii Wabrkatuu Allaah Yixabiqh Wandime. inazii Wushatamochi allaah ihdya Yesxachiw

  • @ahmedomer6730
    @ahmedomer6730 Рік тому

    مشا الله جزاك الله خير الجزاء يا اخي

  • @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ

    አኡዙ ቢላህ ሚንኩም

  • @الحمدلله-ج5س5غ
    @الحمدلله-ج5س5غ Рік тому +2

    ወአሊኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ጠሞ ከማጥምም ይጠብቀን

  • @fejirtube-ፈጅር.ቲዩብ

    Masshalah wendmachn

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 6 місяців тому +1

    ውጤት እባክህ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራ ጁኡ ምን ጉ ድ ነው ነገ የውመል ቂያማ ይቺ ቃልሕን ወንድሜ ተውበት አድርግ እባክህን ነገ እንደዚሕ ያመፁትን እና የቀጠ ፈ ሰው

  • @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ በመረጃ እድንናገር ላደረገን ጌታ አላህ ይጨምርልህ አቡ ኢያድ

  • @ሡሡትንሿ
    @ሡሡትንሿ Рік тому +1

    ጀዛከላህ ውድ ወንድማችን ጠማማወችን አላህ ያቅናቸው ወይ አላህ ያጥፋልን ያረብ

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 3 місяці тому +1

    በመግቢያ አሳከኝ ወንድም ይምራን

  • @حياةعلي-و5و
    @حياةعلي-و5و Рік тому +2

    سبحانك اما يسيفون

  • @አሚነኝቅድሚያለተውሂድ

    አይ አህባሾች ጥምም ያሉኮ ናቸው አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ይስጠን በስ በተለይ የዘሐህ ሰውየ አሏህ ይመልስህ

  • @seada6041
    @seada6041 Рік тому

    Alahumestean alah hidya,ysten

  • @بنتمحمد-ط3ص
    @بنتمحمد-ط3ص Рік тому

    እውነት