🩸ቸግሮኛል ወንድሜ😭 ናሂ እና ይድኔ ተላቀሱ🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025
  • #crypto #btcoin #entertainment #like

КОМЕНТАРІ • 739

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 6 днів тому +371

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ሰርተህ እናትህን አስደስታት አቦ ይለፍልህ😢 ቤተሰብ እናመሰግናለን❤️🙏

  • @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
    @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k  6 днів тому +274

    Tree gni ቤተሰብ አመሰግናለሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ 🙏🙏🙏 በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @MartaKeflom
    @MartaKeflom 6 днів тому +67

    እንኳን ደሰ አለህ ይድኔ ለመጀመረያ ጊዜ ነው ኮመንት የፃፍኩት ላይክ አርጉኝ

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 6 днів тому +84

    እስቲ እናበረታታዉ ድራማ ከሚሰሩት እየኸዳችዉ አታሽቀብጡ እድህ ያሉ ሙስኪኖችን እናበረታታቸዉ👍👍

    • @accacc5974
      @accacc5974 6 днів тому +4

      የማንንም ቆሻሻ ከምናይ ይህ ምስኪን ብናሳድግ ትክክል ነሽ ቡታጅራዎች ተግማሙብንኮ

    • @accacc5974
      @accacc5974 6 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @rootp9490
      @rootp9490 5 днів тому +1

      ሳህ አስታዋይ❤❤❤❤❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 6 днів тому +55

    ማርያም ቤት በቤረከት ይሙላ
    መልካም ስው ናሃ😘😘😘

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 6 днів тому +40

    ናሂ እኮ ትለያለህ አስተዋይ ሰው እግዚአብሔርን አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥክ በወጣ ይተካልክ 😢😢🎉🎉🎉

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 6 днів тому +51

    .ናሂየ ሁሉንም ከፈጣሪህ ታገኘዋለህ ወድሜ ሰወችን እዳስደሰትክ አላህ ያስደስታቹህ ማነው እደኔ ደስ ያለው😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 6 днів тому +53

    እግዚአብሔር ይባርክና ያሰብከው ከሁሉ እንደዚህ ይሙላል ደስታ እግዚአብሔር ይስጥ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 6 днів тому +16

    ናሆሜ ወድሜ አንተኮ እናት እና አባትህ በጥሩ ሰነመግባር ያሳደጉህ መልካም ደግ እና አዛኝ ልጂ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በደሰታ በፍቅር ያኑርህ ከእነ ቤተሰብህ የኔ ናሆሜወድሜአንተኮእናትእናአባትህበጥሩሰነመግባርያሳደጉህመልካምደግእእግዚአብሔርአምላክበደሰታበፍቅርያኑርህቤተሰብህየኔወድም ❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 6 днів тому +14

    ሀቂቃ በጣም ነበር ባለፈው ያሳዘነኝ እናቱ ስደት እሄዳለው ስትለው አብሽር በሉት ናሂ ሀቂቃ በጣም ጎበዝ ነህ ሁሌም ከጎኑ ሁን

  • @fatumakelala3820
    @fatumakelala3820 6 днів тому +10

    ወላሂ በዙሪያችን ያሉሰወች ሲደሰቱ አደሚያስደስት የለም ናሂ አላህ አተያሰብከውን ሳይሆን እሱላተ የሚበጀውን ይወፍቅህ የአላህ እደትደስአዳለው የኔወድም ከይሰርት የምታፈራበት ያርግልህ የናቱ ጀግና ከስደት እናትህን ያስቀርህ 🥰🥰🥰

  • @ZainbSarig
    @ZainbSarig 6 днів тому +7

    የኔ ሚስክን አጀቴን በላኝ አላህ ሰርተህ የሚትቀ የር ያድርግህ ደስታሀን እስከማታ ያድርግልህ ሰጭዉም ናሆም ጨምሮ ይስጥህ ልጅህንም ያሳድግልህ ደግመህ ደጋግመህ ዉለድ ባለቤትህንም አተንም ሳላደቅ ማለፍ ንፍገት ነዉ ይመቻችሁ

  • @FelahTube
    @FelahTube 6 днів тому +32

    ማነዉ እንደ እኔ ይሄ ልጅ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ ያረብ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ናሂና ዉብየ በጣም ጎበዞች መሰላችሁ ይብዛልን

    • @zhararashad3159
      @zhararashad3159 6 днів тому

      ወላሂ እኔ😢😢😢😢ሳየውእንባየነውእሚቀድመኝ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 6 днів тому +15

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤የሰው ደስታ እዴት ያስደስታል😢😢❤❤❤

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 6 днів тому +6

    አቤት መታደል ነው እንኳን ደስ አለህ ናሂዬ ምርጥ ሰው👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o 6 днів тому +7

    አንኩዋን ዳስ አልክ ናይዬ እግዚአብሔር አምላክ ጫምሮ ጫማምሮ ይስጥህ ታባራክ 🎉🎉😘❤❤❤❤️❤️❤️💕💕💕

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث 6 днів тому +9

    Benatachu 50 asgebuti❤ Egziabher yist nNahiye❤

  • @ኡሞኡመርስንድውአህመድ

    ❤❤❤እኔ ምንም ቃላት የለኚም የናሂና ውብየ እዝች ምድር ላይ አይገኚም አላህ ልጃቹሁን ሺ ያድረግላቹሁ በጣም ደስ ነው ያለኚ ይድኔ በረታ ውድማችን ❤❤❤❤

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l 6 днів тому +4

    Waqayyoo sii yaa ebbisu❤❤😢😢 dhugaa dubachufi mucani Kun bayyee garaa koo naa nyaata

  • @QiddooyouTube
    @QiddooyouTube 6 днів тому +6

    Uuuuuuffffeeee waaqayyoo bagaa sii gargarree ❤❤❤❤

  • @AhmedAhmedd-o8s
    @AhmedAhmedd-o8s 6 днів тому +18

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢uuuuuuufff nihii jiraadhuu😢

  • @FrFr-g6o
    @FrFr-g6o 5 днів тому +1

    ናሂ በጣም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የምር መልካም ሰው ናችሁ እስከ ባለቤት እስከ ልጅህ እድሜና ጤና ያብዛላችሁ

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 6 днів тому +8

    ናሁም ግን በጣም ቅን ልጅነህ አላህ ጥሩየተበላን ነገር ይወፍቅህ እወነት ከልብህ ሰዉነህ

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 6 днів тому +11

    እንኳን ደስስስ አለህ ወንድሜ ነሂ በወጠጠ ይተከ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 6 днів тому +4

    ይድኔ አይዞህ በርትተህ ስራ ከጎንህ ነን ተስፋ አትቁረጥ ነገ ሌላ ቀን ነው ለእናትህ ትደርሳለክ ለብዙዎችም ትተርፋለክ ናሆምም ውብዬም በወጣ ይተካላችሁ ብዙ ወጣቶችን እያበረታታችሁ ነው ተባረኩ እግዛቤር ብድራችሁን ይክፈል በልልኝ ይድኔ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Umuyusraኡሙዩስራyusra
    @Umuyusraኡሙዩስራyusra 6 днів тому +5

    ይዳኔ የእውነት እሚያሳዝንልይነው ደግሞጥሩነቱ ዋው ምርጥ ልጅ ዳኒም በጣም ምርጥልጅነህፈጣሪይጨምርልህ

  • @HawaHawaaa-g9p
    @HawaHawaaa-g9p 6 днів тому +2

    የኔ ሚስኪን ወንድም ኡፍፍፍፍ ማጣት ከባድ ነው ናሂ ትለያለህ የምር ምረጥ ሰው ነህ ፍጣሪ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerus-ci3nx
    @Eyerus-ci3nx 5 днів тому +1

    ናሂ ተባረክ አባትክን እግዛብሄር ይማርልክ ሰላምክ ይብዛ በጣም ደስ ነው ያለኝ ትለያየለክ አንተ አስተዋይ ሰው ነክ ልጅህ ለቁም ነገር ያብቃልጅ ተባረኩ ውፍፍፍፍፍ ይዴ አስለቆሶኝ ነበር ባለፈው

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 6 днів тому +6

    ውይ እደናሂ ያሉትን ያብዛልን 😢ብርክ እድሜህ ይርዘም😢❤❤❤❤❤

  • @Betibeee
    @Betibeee 5 днів тому +1

    ናሂ ለመልካም በጣም ነው የምናመሰግንሃለን በወጣበት ቦታ አምላክ የተጋጤና ያብሳል ❤🥰

  • @Ruta-gerac
    @Ruta-gerac 6 днів тому +41

    ናህ ፈጣሪ ይባረክ 😢❤❤ይደነ በርታ ዎንድሜ ❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 6 днів тому +14

    አንኳን ደስስስስስ አለ ይድኔ

  • @bezab2563
    @bezab2563 5 днів тому +1

    Uuufff nahi❤❤❤ yiren kun bayee na mararuu❤❤❤❤

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 5 днів тому

    ማርያምን አደነኩት ተባረክ የኔ ወድም ናሂዬ ባወጣህበት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካልክ መዳኃኒያለብ አባቴ ተባረኩ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 5 днів тому +2

    Enkawn dess alek yena hewa Wandim❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BultuMohammed
    @BultuMohammed 5 днів тому +1

    wow ukan dasii alekii wondime nahi malakam sahu nek ahunimiii yicamirilik bartulin ❤❤😢😢😢😢

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 6 днів тому +7

    የኔ ጌታ ተባረክ ናሂ ፈጣሪ ይባርክህ 😢😢😢😢

  • @EkramEkram-x7q
    @EkramEkram-x7q 6 днів тому +3

    መልካምነት ለራሴነው🎉😢😢 የኔሚሲኪን ፈታሪ ይጨምርልህ😢😢🎉🎉🎉

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 4 дні тому

    እንኳን ደስ አለህ ይድኔ ❤❤❤ ናሒና ውብዬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካላችሁ በርቱልን ❤❤❤

  • @embeteanmute5770
    @embeteanmute5770 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይሰጣችህ ውብየ እና ናሂ ምንም ቃል የለኝም ከናተ ብዙ ነገር ተምሪ አለው ❤❤❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 5 днів тому

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ናሂ እግዚአብሔር ልጅህን ያሳድግልህ ትዳርህን ይባርክልህ ይድኔ ደግሞ በጣም ቅን ደግ ልጅ ነው እደግ ተመደግ ይሄው እኔም Subscribe አድርጊለሁ በርታልን

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 5 днів тому +2

    ናሂ እናውብየ ትለይላችሁ ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 5 днів тому +5

    እስኪ ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ

  • @ggf-b5s
    @ggf-b5s 5 днів тому +1

    እናበረታታው ቤተሠብ ይሄንን ልጅ ሢያሣዝን አይዞህ ዎንድሜ ያልፋል😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 4 дні тому

    ናሆሜ ያልሃሠበ ሪዝቅ አላህ ይሥጥክ ቲንሹም አላህ ያሥደሥህክ በተለይ ለማዙካ ሢል ባለፈዉ አጀቴን ነዉ የበላችሁት ሁላችሁም እና የማታ እጀራ አላህ ይሥጣችሁ ያረብ

  • @SaraSara-e4i6q
    @SaraSara-e4i6q 6 днів тому +2

    እንኳን ደስ አለህ ይድኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮመንት የፃፍኩት በጣም ደስ ብሎይናል 🎉🎉🎉

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 День тому

    እንኳን ደሰ አለህ እግዚአብሔር ይመሰገን ናሂ በጣም መልካም ሰው ነው አንተ በርታ ።

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 5 днів тому +1

    ናሂ እና ውብየ ትለይላችሁ ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 6 днів тому +3

    ለሰዉ ልጅ መልካምነት ደስ ይላልአላሄ ይጀምርልልህ ወድሜ ለሰጭዉ አላህ ይሰጠዋል☝️☝️☝️

  • @TemtmaMuhamd
    @TemtmaMuhamd 5 днів тому +1

    አበረታቱት በአላህ. ያሳዝነኛል ይህልጅ😢😢😢

  • @fho3984
    @fho3984 6 днів тому +11

    የኔ ማልካም ሰወ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤🌹

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 5 днів тому +1

    ደስ አለኝ❤🎉
    ናሂዬ እደሠጠኸው እግዚአብሔር ይስጥክ😊😊

  • @ferafera850
    @ferafera850 5 днів тому

    እንኳን ደስ አለህ ይድኒ ናሂ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 5 днів тому

    የኔ ዉዶች ይድነ እንኳን ደስ አለክ ናሂዬ ዉዴ የኔ መልካም ወንድሜ እግዚአብሔር በጠና ይጠብቅልን❤ ይድነ በርታ

  • @HasanVai-fw1wd
    @HasanVai-fw1wd 6 днів тому +33

    ወንድሜ እግዚአብሄር ፈጽሞ ይባርክ እውነት መልካም ሰው ነኝ ዘመነ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤

    • @Abdk-t3h
      @Abdk-t3h 6 днів тому

      ትለያለህ ጌታን ይድኔ😂❤❤🎉መልካም ሰዉ
      ናሂ ምርጥ ትለያለህጌታንይድኔመልካምሰዉናሂምርጥሰዉ ❤

  • @Dgygljfu
    @Dgygljfu 6 днів тому +2

    ይድኔ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በእውነት ይገባሃል እንናን አሁን ደግሞ ፈጣሪ ባርካችሁ ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 4 дні тому

    ይድኔ በጣም ገር ነው ማርያምን እኔ ብሆን እንደሱ አልልም ታድለህ ቀጥልበት ደግነትህን ወንድሜ❤❤❤❤

  • @S-Seriess245
    @S-Seriess245 6 днів тому +1

    ናሂ እግዚአብሔር በድዕሜ በፀጋ ይጠብቅህ ይህን ልብህን አይቀይርብህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @EdneEdne-c8o
    @EdneEdne-c8o 6 днів тому +3

    yene wondim Nahi geta eyesuse rgiziyabhre yibarekauw ❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechYouTube
    @zenebechYouTube 5 днів тому +1

    የኔ ምስኪን 😢😢😢እንኩዋን ደሳለቅ ዎንድሜ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 4 дні тому

    እንኳን ደስአለሕ በርታ ወንድሜ ሑሉም ያልፍል 😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BirokJasmine
    @BirokJasmine 5 днів тому

    ማልካም ላራስ ነው ከእግዚአብሔር ታገኛለህ ❤️❤️

  • @ቡጋሌችTube
    @ቡጋሌችTube 5 днів тому +1

    ናሂ እግዚአብሄር ይባረክ የታናሽ አባት ሁን❤❤❤❤😢😢😢😮😢

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 6 днів тому +3

    ናሂ ና ወብዬ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላለችሁ😊

  • @ababiyahawi07
    @ababiyahawi07 6 днів тому +5

    እንኳን ደስ አለህ 👏👏👏👍👍👍

  • @SeadaAhmed-o5e
    @SeadaAhmed-o5e 5 днів тому

    ናሕና ውብየ ይለያሉ የምር ሁሌም ደስስስስ ይበላቺሁ ሰወን እደምታስደስቱ❤❤❤

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 6 днів тому

    ናሆም መልካም ሠው አላህ ይጨምርልህ ልጁን ሥላሥደሠትከው ደሥሥ ብሎኛል ልጃችሁን አላህ ያሣድግልህ

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 6 днів тому +1

    አቤት መታደል ነው መልካምነታችሁ ናሆሜ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ !!! ይድኔ በርታ ቅን ልጅነህ እንኳን ደስስስስ አለህ ደሞ ሌባ ተጠንቅ አአ

  • @masarat2998
    @masarat2998 6 днів тому +4

    ህይልጅ ሳለቅስ አብሮነውየሜስለቅሰው ለናቱያለውፍቅር እፍፍፍ የኔአባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ABRAHAMEMOGES-u7m
    @ABRAHAMEMOGES-u7m 4 дні тому

    Nahi betam betam teru sew nhe yarada lije bro yidene anteme bereta gobeze tenkara hune enatekinem bedenbe eredate ❤❤❤❤❤

  • @Dubaiትግስት
    @Dubaiትግስት 6 днів тому +1

    ይድኔን እናበረታታው ጎበዝ ልጅ ነው ናሒ መልካም ሰው ነህ

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 5 днів тому

    ናሂዋ ላተ ቃላት የለኝም ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ በወጣ ይተካ ይድኔዋ እንካን ደስ ኣለህ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 5 днів тому

    ላይ ነውዬ ትዳራችሁ ይባረክ ታምራላችሁ በጣም ደስ ይላሉ እንደዚህ ነው የሚያምርባቸው ተባረኩ

  • @bettybetty1621
    @bettybetty1621 6 днів тому +8

    Wey 50k enasegebachew please le mesekin enatu senel ❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 4 дні тому

    ወገንለውገኑ ደራሽነው ድረሱልኝ #ቤተሰብ በመሆን#🎉🎉🎉

  • @SelamAdafre-s6x
    @SelamAdafre-s6x 6 днів тому

    ናሂ ከፈጣሪ ታገኘዋለክ በጣም መልካም ሠዎችናችሁ ዉብዬም እንደናተ አይነቱን ያብዛልን እግዚያብሄር

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 6 днів тому +5

    ናሂዬ ምርጥ ሰው ተለያላችሁ❤❤❤

  • @martagita2932
    @martagita2932 5 днів тому

    ዎውው ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BirukeSidamo
    @BirukeSidamo 6 днів тому

    ናሂ የኔ መልካም ሰው ኑረልኝ የኔ አስታዋይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካምናት እንደ ነዉ እግዚአብሔርን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 5 днів тому

    ሁለታችሁም መልካም ናችሁ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ❤

  • @zeni.tube.you-kk4mu
    @zeni.tube.you-kk4mu 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርከው ናሂ ❤❤❤❤

  • @GhDh-x9x
    @GhDh-x9x 5 днів тому +1

    እንኳን ደስ ኣለህ ወንድምየ❤❤🎉🎉

  • @DemoAlshaykh
    @DemoAlshaykh 6 днів тому +7

    Uuuuuufi Nahi dhugaa bayyee Nama Gaariidha Waaqaayyoo sihi haa Eebbisuu Ebbifaamii ❤❤❤🙏🙏🙏💕💕💕♥️❤️
    atisi Bagaa gamadee 🙏🙏🙏💕💪💪👍👍👍 Jabadhu hojadhu wojike 😢😢😢😢😢

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 5 днів тому

    ለሠጭ ይሥጠው ይዴ እንኳን ደሥአለህ. አሥለቀስከኝ😢😢😢 ናሂ በምንቃልልግለፀህ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዛብሄረ ይባረክህ

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 5 днів тому

    እንኮን ደስአለህ ዉንድም ናሂ በዉጣ ይተካህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ናሒ ከነቤተሰብሕ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወድምአለሜ ❤❤❤❤❤ተባረክልን

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 6 днів тому +1

    የኔ ዉድ ኒሂ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ 😢😢😢ሁሉ ግዜ ፈጣሪ ከጓናችሁ ይሁን አፉፉ ልጅየዉ የኔ ዉድም አስለቀሰኝ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @BetelenFalta
    @BetelenFalta 5 днів тому

    ተባረኪ ናህ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 6 днів тому +1

    እንኳን ደስ ያለህ ናሂምየ አንተም ተባርክ❤🎉

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ

    ናሂ የኔ ምርጥ ስው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ትለያለህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meretechwolda-v1j
    @meretechwolda-v1j 5 днів тому

    😢😢😢የኔ አባት እግዚአብሔር መልካም ነው❤

  • @MuraGezu
    @MuraGezu 6 днів тому +3

    እኳን ደስአለክ ወድሜ አተንም እድሜና ጤናይስጥክ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 днів тому +1

    ናሒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤትህ በበረከት ይሙላልህ ክበር❤❤❤

  • @Oman-yq7ep
    @Oman-yq7ep 6 днів тому +1

    ተባረክ ናሂ ሶፋው ግን አንዴ ቆንጂት አንዴ ዪደኔ ሰበሩት እኮ በደስታ እየዘለሉ ሶፋላይ😂

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 6 днів тому +4

    𝕐𝕚𝕕𝕚𝕟𝕖𝕖𝕖 𝗧𝗲𝗯𝗮𝗿𝗲𝗸𝗶𝗶𝗶. ምርጥ ስው ነህ 🥹🥹🥹🥰🥰🥰🥰

  • @SALIYAG.ESHETE
    @SALIYAG.ESHETE 6 днів тому +3

    Nahi betam melakm sew nk fetary amelak eskenebetesbk yaqoyek 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yetewadolej
    @Yetewadolej 6 днів тому +2

    Mariyamen Nahi ena ubaye faxari Camero yesaxachu ❤❤❤❤❤

  • @KasechGermew-d3s
    @KasechGermew-d3s 6 днів тому +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ናሂየ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 6 днів тому +4

    ናኒኮ ትለያለህ😢😢😢♥♥♥♥♥♥♥ኡፍፍፍፍ ድህነት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይባረክህ በወጣው ይተካ ውይ ደስታ 🎉🎉🎉