የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሰጡት መግለጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 87

  • @abichuethio
    @abichuethio 10 місяців тому +7

    በርቱ መልካም ስራ ከንቲባ አዳነች።

    • @HIRUTBEKELE-fo6og
      @HIRUTBEKELE-fo6og 10 місяців тому

      ከሷ የማትሻል doooooooooooooooo......... ማ
      የሰው ደም መጣጭ የሰው ደም መፍሰስ rehab የሚያስደስታችሁ አጋንንቶች መትፉያቹ ቅርብ ነው አነዶማ

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 10 місяців тому +7

    በርች!! እሁን ብንጎዳም ልማት ለሁላችን ነው 2:53

  • @abdomammed
    @abdomammed 10 місяців тому +1

    Jegnit❤❤❤❤❤❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 10 місяців тому +1

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክብርት ከንቲባ #አዳነች_አቤቤን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Ethiopia294
    @Ethiopia294 10 місяців тому +4

    ❤ የሚሰራው ስራ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ህብረተሰብን ያማከለ አዲስ አበባን እንደስሟ አበባ ለማድረግ እየተሰራ ያለ ስራ በመሆኑ በጣም ደስተኛ ነኝ
    ❤ ስለሆነም የኛንም አካባቢ ማለትም 40 ቀበሌ 50 ቀበሌ ከ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ወረድ ብሎ ያሉትን ቀበሌወች ቢቀየሩልን ደስ ይለናል አብዛኞቹ የቀበሌ ቤቶችና የግል መኖሪያ ቤቶች ሲሆኑ
    ❤ እነዚህም ቀበሌዎች እንደ ሌሎቹ የአዲስ አበባ ቀበሌዎች
    ❤ የተጎሳቆሉ እና ለመኖር ምቹ ያልሆኑ ብዙ መሰረታዊ ነገሮች የጎደላቸው ናቸው ለምሳሌ መጸዳጃ ቤት የቆሻሻ ውሃ ማስወገጃቸው የሌላቸው እንዲሁም የእሳት አደጋ እና አምቡላንስ መግቢያ የሌላቸው
    ❤ ተስፋ አደርጋለሁ በቅርቡ እነዚህም ሰፈሮች እንደሚታደሱ

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 10 місяців тому +6

    May God with you 🙏

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 10 місяців тому

    አዳነች የዘመናችን ጄግና

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 10 місяців тому +4

    ❤ድል❤ለፋኖ❤

  • @HenokMandefro
    @HenokMandefro 10 місяців тому +3

    እንዲህ በሕዝብ ላይ እንደቀለዳችሁ? አትከርሙም። ሕዝብም በቃኝ የሚልበት ኮሪደር አለው!!!

  • @Aschalew-hm3bj
    @Aschalew-hm3bj 10 місяців тому +3

    Good. Idea. Adanech

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 10 місяців тому +2

    Great respect, and thanks to the leadership of Mayor Adanech Abebe, Taytu II - The IRON LADY OF ETHIOPIA. Thank you for leading an important developmental transformation works in our capital city with a focus to the city's residents. Seeing is believing. The Addis residents are proud of you!! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @konjetgetachew1704
    @konjetgetachew1704 10 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከንቲባችን በምትሠሪው ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @habtamuderbei-no6xi
      @habtamuderbei-no6xi 10 місяців тому +1

      የኔ ቆንጆ አላለም😅😅😅😅😅😅😅

    • @KornasawSew
      @KornasawSew 10 місяців тому +1

      ቆንጆ ስትል?

    • @AlexTeshome-ym5hk
      @AlexTeshome-ym5hk 10 місяців тому

      ቋንጃሕ ይቆረጥ ሸለፈታም

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 10 місяців тому +5

    መግለጫ ነው ግልምጫ የትኛው ህብረተሰብ ካድሬ ሰብስበው ከየት አምጠው ነው የተወያዩት የአዲስ አበባ ነዋሪ ነው ከየት አምጥታ ነው የተወያየው ይህ ውሸት የት እንደሚያደርስ

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 10 місяців тому

      Jealousy kills. Just swallow it😂😂😂.

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 10 місяців тому

    በርቱ በጎርፍ አደጋ የሚሰሙ ዜናዎችን አንስማ ። ተማሪዎች በጎርፍ ተወስደው ደብዛቸው የሚጠፋበት ዜና ከመስማት የሚያድነን ስራ ይሆን ዘንድ እግዜር ይባርክላችሁ።

  • @blackera1980
    @blackera1980 10 місяців тому +2

    Kebt

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 10 місяців тому

    I am proud of you my beloved Mayor.....long life.
    Urbanization is a must and complaint mentality is a just.

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 10 місяців тому +4

    ደቡብ ነን ነፍ ነን የመሬት ጥበት አለብን ቆይ የቆላ መስኖ ሚኒስቴር ለምን ደቡብን ማሰብ ላይ ዘነጋ?

  • @nigussieworkie5515
    @nigussieworkie5515 10 місяців тому +1

    በጣም ጠሩ ነው በርቱልን በጣም ያምርል

  • @iamnate6415
    @iamnate6415 10 місяців тому +2

    ኮንዶሚኒየም ደርሷቸው አመታት መሰረተ ልማት መብራት ውሃ ፍሳሽ ሳይሰራ እየጠበቁ እያሉ ለማፍረስ ቅድሚያ መስጠት ያሳዝናል፡፡ ከተማ ከማሳመር በፊት መጠለያ መስጠት ይቀድማል

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 10 місяців тому +2

    አገር ሲለወጥ የሚተቹ አገራቸዉ አይደለምን ወይስ እኛ በሳልናት ነዉ ነገሩ

  • @YusufSani-zi5zr
    @YusufSani-zi5zr 10 місяців тому

    Go ahead Mrs we follow your order!🙏🙏🙏

  • @mereaschenaki4991
    @mereaschenaki4991 10 місяців тому +15

    የኦሮሞ ካድሬ ለአዲስ አበባ አስቦ የሚሰራዉ ልማት የለሞ አላማዉ የአዲሶ አበባን ህዝብ አፈናቅሎ በጎሳ ተደራጅቶ መዉረር ነዉ ኦሮሙማ።

    • @Mathyas516
      @Mathyas516 10 місяців тому

      ኦሮሞን ሰለምን ትጥላለህ እንግዲያስ ከንተ የበለጠ ዘረኛ የለም ማለት ነዉ ። ምን አይነት የኦሮሞ ፎብያ ቢኖርህ ነው እንዲህ ያስቀባጠረህ ? ይህ የፈረሰው ቦታ በዘመናዊ የግብይት ስርዓት ዋን ሰቶፕ ሾፒንግ ማዕከል ነበር ምክንያቱም ጫቱ:ሀሺሹ:ሴቱ :አረቄው እረ ስንቱ ይኼ ቀረብኝ ብለህ መንግስትንና ብሔርን ትሳደባለህ ወይ ደግሞ መግማማትህን ወድህና ተሸክመህ በዚያዉ መቀጠል ነበረብህ ?? እፈር የሞትክ ነህ አረቄያም አሁንም እያወራህ እንደሆነ አውቃለሁ ።

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 10 місяців тому

      Jezba. Mechem tiru neger atfelgum aydel

    • @BonyMokonen
      @BonyMokonen 10 місяців тому

      Melsun agentekual gin dedeb nk

    • @endaleabebe4568
      @endaleabebe4568 10 місяців тому

      ke oromia emiflkewun wuha ena migib endefelegeh hodihin emolah qoshasha xilachahin ahunim alakekehim ehe xiru timihrte new

    • @Mathyas516
      @Mathyas516 10 місяців тому

      በቃ ንጹሕ ነገር አይመችህም አይደለም ? ይህ ቦታ አሰሰቀድመህ ብታውቅ ኖሮ ባልተቃወምከው ነበር አንተ ግን ግርግሩ የሁሉም ዓይነት ጽዩፍነት በአንድ መስኮት የሚስተናገድበትን ሥፍራን ልክ በገጠር እንጀምታደርገው ሁሉ የጥሩነት ሥፍራ አድርገኽው ሰለአየኸው ነዉ እንጂ መጽዴትና መልማትን ትደግፍ ነበር። ልቦናህ ግን አንድ ቀን ይጸጸታል።

  • @taflen1486
    @taflen1486 10 місяців тому +3

    ሽንትቤት የሌለው ቤት መፍረሱ የጊዜ የረፈደበት ጉዳይ ነው። ልማቱ ይቀጥል። እናንተ ባትሰሩት እንኳ በዛኛው ወይም በይትኛውም ትውልድ አይቀርም። የኢትዩጲያ ልማት የጊዜጉዳይ ነው እንጂ አይቀርም።
    change is inevitable
    Myles Munor!!!

    • @HenokMandefro
      @HenokMandefro 10 місяців тому

      ውሻ ድሮም ውሻነቱን አይረሳም።

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 10 місяців тому +1

    የምትፈናቀሉበት ግዜ ቅርብ ነው

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 10 місяців тому +1

    ህዝብን እየበተናችሁ ግንብ ላይ ትኩረት አድርጋችሁ የትም አትደርሱም ! እንይ ህዋላ ! ሀገር የህዝብ መሆኑን እረስታትህዋል !!!

  • @HailemkayelAsers
    @HailemkayelAsers 10 місяців тому +3

    ልማት ነው ይሎኝላ ቤት ና ታራክ እያፍራሱ መነግድ ህንፀ እየሰራ ፍና ድሮም የህውት አሸከራ አሆና ድጋሞ የብልፀግና አቅጣሬ ህዙብ ከመኖራይ መንደሮ እንጂ ለምስክራነት አያቸልም።

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 10 місяців тому +2

    አላምንሽም... በልማት ስም....

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 10 місяців тому

    እውነት አርነት ያወጣል

  • @feedelband205
    @feedelband205 10 місяців тому

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ መግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 10 місяців тому

    ብልጽግና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስጋት ነው መወገድ አለበት። የመስቀል አደባባይ ጉዳይ ዋጋ ያስከፍላችዋል

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 9 місяців тому

    #ETHIOPIA AMAN NEW

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 10 місяців тому

    አሁን በኦሮሞ ስም አትደበቁም በየአደባባይ የምትሰቀሉበት ጊዜ ደረሰ ወታደሩም ፖሊሱም የኛ እኛ ደሞ ኢትዮጵያ

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 10 місяців тому

    እንደው ስው ሽንት ቤት ውስጥ እየኖር አካባቢው ለምን ይለወጣል ይላል አንድ ቀን እንኳን እዛ የማታድሩ ሰወች ናችው የምትጫጩት በዛ በኩል እንኳን ማለፈ የምትፀፉ ሰውች ናችውይምትጫጩት መልካም እድል ከዛ አካባቢ ለምትነሱ ኢትዮጵያውያንበሙሉ

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 10 місяців тому

    አአ ፈርሳለች

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 10 місяців тому

    ልክ፡ናቸው፡ከትባዋ፡እደባለው፡፡እድስ፡አብባ፡የወርመ፡ካላሉ፨አድስ፡አብባአ፡የሁሉ፡እትዬጵያ፡ነች፡ቤታቸውን፡የፍረስባቸው፡ቤት፡ከሰጡ፡ጥፍት፡የለባቸውም፡ከዛ፡ መስራት፡እለበት፡እዝቡ፡እቅርርታ፡የትም፡እግር፡ቁጭ፡ብሎ፡፡ገዘብ፡ንሮ፡አይለወጥም፡

  • @bute5158
    @bute5158 10 місяців тому

    ለሀገርም ቢሆን ትልቅ ነገር ነው ሀገርም ትመር ዛሬ እናንተም ልጆቻችሁም መዝናኛ አገኙ ለድሀ ቤተሰቡ እንደሰው ወግ ይዩ ወላጆች ደክመዋል ልጆቻቸው እንኳን በደህና ኑሮ ንፁህ ሽንትቤት ንፁህ ቤት ይኑራቸው ቤት ፈረስ ብላችሁ ትንጫጫላችሁ አስተውሉ አምና ስላሴ ገበያ ምን ይመስል ነበር ድሮ አውሮትላይ ላይ ስሆን ጨርቆስ አካባቢ ወደታች ያሳፍር ነበር አንዳንዶቻችሁ ልጅ ውጭ ልካችሁ ቤት አስውባችኋል የሌለውስ ዘመን መጣለት አረ ስራውን አስጨርሱ አትንጫጩ

  • @maraselam9500
    @maraselam9500 10 місяців тому

    በአጠቃላይ አፈር ብሉ፡ አንቺ እዳነሽ አቤቤ ከነግብርአበሮችሽ

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 10 місяців тому

    መግሥቱያድሥአበባብቻከሆነሌላውተውልንእናልማበት።።ሥታለሙአገርሠላምእደህንእየሣራችሁእጅ።ከሥልጣንብወርዱአኖሩበት።ውሀትንያየያያችሁሌእጅ

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe 10 місяців тому +3

    ተልባ ቢንጫጫ ምቀኛ ቢንጫጫ
    የሚያስቆማት የለም አዳነችን ከሩጫ
    ቀጠይ ጅግኒት አትስሚ ምቅኛ
    ፋኖ የተባለ ቱልቱዋላ ወሬኛ ።

  • @seyifesileshi4439
    @seyifesileshi4439 10 місяців тому

    😂😂😂 አልቆላችኋል እኮ 😅 ትንሽ ቀን ነው ......

  • @teddyyilak8466
    @teddyyilak8466 10 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂 የድሀ እንባ ይፍረድባችሁ

  • @samera626
    @samera626 10 місяців тому +1

    ግፈኞች 👎👎👎👎👎

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 10 місяців тому

    for each project who is owner or client by which rule

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 10 місяців тому +1

    ለመሆኑ ገንዘቡስ ከየት እያመጣችሁ ነው ????

    • @em6708
      @em6708 10 місяців тому

      ትክክለኛ ጥያቄ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 10 місяців тому +3

    ወዘሮ አዳነች የትኛውን ማህበረሰብ ነው ያወያዮት ከየት የመጡ ናቸው ውሸት እስከመቼ ህዝብ ያላመነባቸው ስራውች የትም አያደርስም

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 10 місяців тому +3

    የተጠና ሥራ አይደለም ከማፍረሳችሁ 15 ቀን በፊት ቀለም የሚቀቡ ችግኝ የሚተክሉ የመንግስት መ/ቤቶች ነበሩ።

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 10 місяців тому +1

    what kind consultant with computation or create your own consultant and contractor .......balgize balemoya limatawi

  • @TwomikoTrading
    @TwomikoTrading 10 місяців тому +2

    Meznanatum hone saykil mendatu yikrbn selam selam bicha new minfelgew

    • @yonassima8168
      @yonassima8168 10 місяців тому

      ለሰላምማ እጅ ተዘርግቷል። እምቢ ያሉት ፅንፈኞች አላማቸው እንደዚ ያሉትን ልማቶችን ማደናቀፍ ነው። I hope you’re not one of them, If you’re, ትደመሰሳለህ🇪🇹

  • @GirmaTolla-j9b
    @GirmaTolla-j9b 10 місяців тому

    W/ro adanech edge betam new yemamesfenachiw kubur teklayi minstarun chimer

  • @DebebeHaylu-d7o
    @DebebeHaylu-d7o 10 місяців тому

    Adu betame konjo sera neew tafenene eko

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 10 місяців тому +2

    እምታሞኚውን አሞኚ ለብልግና አባሎች ለማከፋፈል ነው አላማችሁ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 10 місяців тому +2

    ደም፡ጠጯ፡አዳነች

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 10 місяців тому

    Nothing new. Just Pr spin.
    Who are the consultants? On what basis were they selected ?
    Why weren't the people told ?
    May all the tears & sadness of the people be on you.

  • @Kal-hn9hf
    @Kal-hn9hf 10 місяців тому

    Ayzsh. Yabab. Leg

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 10 місяців тому

    eske mece new adis abeba ke ene kotetewa yemeteketelew metades mamre alebeat ende semwa adiss abeba endethone

  • @fuad_abr7873
    @fuad_abr7873 10 місяців тому

    I wanna know nazrit temhrt akababi bat yefarshal

  • @yeabsiraalemu2903
    @yeabsiraalemu2903 10 місяців тому

    Yet mecha laba hula

  • @tadessetula7020
    @tadessetula7020 10 місяців тому

    Leba cherak

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 10 місяців тому

    political = work/time ......................when time increase work decrease this is reality

    • @KornasawSew
      @KornasawSew 10 місяців тому

      Lol your formula does not show the inverse relation between work and time rather it shows direct relationship in a conditions that politics kept constant😂😂😂😂 ድንጋይ ራስ መጀመሪያ ተማር!

    • @BAYU-o8f
      @BAYU-o8f 10 місяців тому

      @@KornasawSew your origin approx.to zero

  • @ESHETUAYELE-yw4nq
    @ESHETUAYELE-yw4nq 10 місяців тому

    በርቱ መልካም ስራ ከንቲባ አዳነች።

  • @Aschalew-hm3bj
    @Aschalew-hm3bj 10 місяців тому +1

    Good. Idea. Adanech