Thanks you Alazar for detailed Analysis regarding Kai Havertz. According to football experts define Kai Havertz’s position as “Raumdeuter or space interpreter” is a role in which a player has two main objectives. First, find the space in the opposition’s defence. Second, exploit the space. The player doesn’t occupy a fixed place, his position on the pitch is determined by where space is.
United ደጋፊ ነኝ... Kai በጣም የምወደው ተጫዋች 👏👏👏
Wow, on time, I would like to thank you as usual for bringing us this kind of program and analysis 👍 👏
I have never seen a striker with such a space runner than him so far!!!what a player .🤞🤞🤞🤞🤞
❤🎼🎵🎶Tsamina mina, eh, eh
Waka waka, eh ,eh
60 million down the drain,
Kai havertz scores again🎵🎶
አሊዝ ክብርት ይስጥልኝ 🙏🙏👌👌👌
king kai ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣም የወደድኩት ለteam እየሰጠ ያለውን ግልጋሎት goal ቢያገባም ባያገባም ሚያደርገው movement እና ትጋት በጣም ሚደነቅ ተጫዋች ነው ሰሞኑን በድጋሜ ስለ kai ትሰራለ ብዬ ስጠብቅክ ነበር thanks bro ቅሽት ትንታኔ ነው 👌👌👌 መልካም ቀን🙏
አሌክሶ በጣም ትመቸኛለህ በርታልን ወንድሜ እናመሰግናለን
እንደኔ ሀቫርትን ሚወድ አሳዩኝ 🎉❤
ene kemanim belay havertzn nw emodew
እንደኔ አላዛር የሚመቸው ብቻ ❤❤❤👏👏👏👏
አሌክሶ አናመሠግናለን ምርጥ ትንታኔ
Kah yetekeyerebet menged edjig yidenkal ❤❤❤
በድንቅ ብቃትህ ሁሌ እደነቃለሁ;
በታሪክ ኦውቀትህ ሰርክ እገረማለሁ...
በታታሪነትህ...በአይደክሜነትህ ሁሌ እደመማለሁ...
ታዲያ... ከማመስገን በቀር ሌላ ምን እላለሁ?!...
ምንም!
አንተን እየሰሙ መደመም ብቻ...
እያደመጡ ማመስገን ብቻ
አሊዝ ቀዴሚ ነህ የሌለህ ወደር፣ የሌለህ አቻ።
እናመሰግናለን!!
ሁሉንም ሚና መወጣት እሚችል ዕረፍት አልባው ካይ king ነው በዛው ዙር በምንም ያላነሰ performer ነው ይሄ ጉዞው ለመላመድ ጊዜ ቢወስድበትም ለዘብተኛው መልስ ሲበዛ ሀሴት ነው።
በመጀመሪያ አሊዝ እንወድሃለን በመቀጠል አርቴታ ሃቨርትዝን በጣም ቀይሮታል በእርግጥ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ልጁ በደንብ ቦታውን እንዲያውቅ ረድተውታል ያም ሆኖ የሚካኤል አርቴታ ተጫዋች የማሳደግ ሚና ግን አይተኬ ነው።
በጣም የተለየ ተጫዋች ነው ኳስን ቀለል ባለ መንገድ ነው የሚጫወተው አይጨናነቅም ደፋር ነው መሀሉን ያግዛል መከላከሉን ያግዛል ጎል ያስቆጥራል ሚናው ብዙ ነው ሜዳ ላይ ለመታየት ሾው አያበዛም ስራውን ግን በሚገባ ሰርቶ ከሜዳ የሚወጣ ተጫዋች ነው ሁሉን ነገር ሳይሰስት የሚሰጥ ገና በአርሰናል ቤት ብዙ ነገር ያሳየናል
Saka የአርሰናል ብቻ ሳይሆን የአለማችን ምርጥ እና አይነኬ ተጫዋች ነው የሚጎድለው ብዙ ጎል ማስቆጠር ነው kai best engi አይነኬ አይደለም
ለአርሴናል አሁን ከማይነኩ ተጨዋቾች ቀዳሚው ያለምንም ጥርጥር Kai Havertz ነው። ልክ ባየር ሊቨርኩሰን ፐርፎርም ሲያደርግ እንደነበረው ነው። አሌክሶ በርታ!!!
Your memory is another level🤯
WOW!!!
Thanks you Alazar for detailed Analysis regarding Kai Havertz.
According to football experts define Kai Havertz’s position as “Raumdeuter or space interpreter” is a role in which a player has two main objectives. First, find the space in the opposition’s defence. Second, exploit the space. The player doesn’t occupy a fixed place, his position on the pitch is determined by where space is.
አሊዝ ክብር ለአንተ
ለሊት 7:00 ስዓት አንተን በማዳመጥ 🤙
Whatever 8 or 9...his best player
Alexo👉እንቅልፍ እምቢ ብሎኝ ስገላበጥ በቁምነገርና መሳጭ ትንተናህ ደረስክልኝ🙏
ahun lay kefit kalut yeteshalew techewach esu new.....overall gin saka is most essential player from the rest
አሌክስ እንደ አንተ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ትንታኔህን ሁልጊዜ መስማት እንዴት ይማርካኛል መሠለህ ይገርማል ልክ ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ
ምንም አልልም ታንኪው ብቻ ልበል;
Kai
😊😊
Best Best
all in one kai 29 🙏🙏
The Chelsea fans always sing for him 'the silky German'but he betrayed by celebrate in front of them!
Alex endat nhe
Hulum bota nw le arsnal telk nger eyabrket yegegal
Alazar❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ ሀቬርዝ በጣም ሚደንቀኝ ተጫዋች ነው በተለይ ቦታ አያያዙ ያስደንቀኛል
a positional play
እንዴት ያለ አቀራረብ ነዉ እሱ kai havertz እራሱ እንደዚ ነኝ እንዴ ያስብላል ተጨዋቹ ለ ቡድኑ የሚሰጠው ወቅታዊ ብቃት ይበል የሚያሰኝ ነዉ።
When you say ኡኖ 😊
Alexo sile MLS ena messi
Alexis tleyaleh nurlen
የኣርሰናል ወሳኝ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ነው ! 2ሳሊባ 3 ኦዴጋርድ
Kai leyu nw
አይ ካይ አውደ ሰብ እንዳላለነው ፣ ወና ሰብ ሆኖ ቁጭ አላለም 🤔
Shortkaiolergerminista
Yigermal 😅😅😅
ቸልሲ ቀለደብን ሰነድ ተጫዋች ነው አይችልም
ምን አባቱ አጥቂ ነው እሱ ሜዳላይ ባላየው ደስታየ ነው በተለይ ለፈጣን ጨዋታ የማይሆን ሰነድ አጥቂ እንደሱ የለም ተጎድቶ ቢወጣ ደስታየ ወደር የለውም ትልቅጨዋታና ፈጣን ጨዋታ ላይ እዩብኝ አይችልም እሱ ከመ ገባ በጎደለ ቢጫወቱ እመርጣለሁ
all in one kai 29 🙏🙏