አሽ-ሻፊ || የቀልብ በሽታዎች መድኃኒት አላቸው? || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 133

  • @UstazYassinNuru-e7m
    @UstazYassinNuru-e7m 2 роки тому +26

    ብርሃኖቼ አላህ ይጠብቅልን

  • @ስላምይሁን-ጘ8ጐ
    @ስላምይሁን-ጘ8ጐ Рік тому +3

    ጀዛኩምአላህኸይር

  • @remedan1649
    @remedan1649 2 роки тому +20

    አሰለሙ አለይኩም ኢንጂነር ኡስታዝ በድሩን ሰይ ደስ ይለኘል

  • @user-fafi
    @user-fafi Рік тому +2

    አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያዲርገን

  • @adzain9002
    @adzain9002 2 роки тому +13

    ቀልቤ ደርቋል እቶብትና ተመልሼ እዛው ነኝ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 роки тому +1

      ሁላችንም ነን አላህይዘንልን በስ

    • @Abrar5280
      @Abrar5280 2 роки тому +2

      ኢነሏሀ ዪሂቡነ ተዋቢን"።ጌታችን በጣም የሚወዳቸው በተውባ የሚመላለሱትን ነው።መጠንቀቅ ያለብንና ማሠብ ያለብን ግን ያለንበት ሁኔታ አንድ ቀን የመጨረሻው መሆኑ አይቀርምና በዚሁ እንዳለን Finishing line ላይ ብንደረስስ?

    • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
      @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ Рік тому

      ሁላችንም ነን አላህ ይርዳን

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 2 роки тому +14

    እኔ ሚንበር ቲቪ የሁል ጊዜ ቤቴ ነው
    ሀሙስን በኸሚስ ምሽት
    ቅዳሜ በየኔ መንገድ
    እሁድ በመወዳ መዝናኛ
    እሮብ በከቁርአን ጋር
    በጉጉት የሚጠበቀው ሁሉንም ፕሮግራም ነው
    ብስሚከ ናህያን ደጋግሜ ነው የማዳሚጠዉ።
    በሰው ሀገር ሀነን የራሳችን ሚዲያ ላይ የቀልብ ምግብን የመመገብ ጥቅም በጣም ትልቅ ነው
    እናመሰግናለን።

  • @FoziyaAbate-xb3rw
    @FoziyaAbate-xb3rw 6 місяців тому +1

    ኡስታዞቻቺን አላህ ይጠብቅልን በሠማነው የምንጠቀም ያዲርገን❤

  • @مستاوتمحمد
    @مستاوتمحمد 2 роки тому +3

    አሠላሙአ ለይኩም እኔ ግን ኡዝታዝ በድር ብሮግራም ላይ ይቺ ከአፍታ እርፍት በኃላ እንመለሳለን የምትባል ነገር ብትተዋት ጥሩ ነበር ።

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 Рік тому +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خير يااستاذ بدر حسين جزاك الله خير يعطيك العافيه وجعل الله في ميزان حسناتك يا رب العالمين

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 2 роки тому +2

    አህለን ወሣህለን ዉድ የሚንበር አዘጋጆች ኡስታዛችን ቢስሚከነህያ በብዞወቻችን ልብ እየሠረፀ ነዉ በርቱልን አሏሁም ሶሊ ዓላ ሀቢብና ሠለላሁ ዓለይሂ ወሠለም

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 2 роки тому +1

    ማሻአላሕ ጀዛኩም አላሕ ኸይር
    በሰማነዉ የምንጠቀም ያዲርገን ያረብ

  • @ሚጣነኝየአላህባሪያ
    @ሚጣነኝየአላህባሪያ 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቀቹ አላህ ይጠብቀን ኡስታዞቼ

  • @misswello
    @misswello 6 місяців тому

    ውዶቼ አላህ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃቺሁ

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Рік тому

    ወላሂ ቃል የለኝም አላህ መልካም ሰራችሁን ይቀበላችሁ ኡስታዝዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሚበሮችም አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @abdifatahadan9152
    @abdifatahadan9152 Рік тому +1

    Masha Allah ❤❤❤ allahu Akbar

  • @UuUu-kh3ot
    @UuUu-kh3ot 2 роки тому +2

    አላህ ዪጠብቃቺሁ በርቱ

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 2 роки тому

    በጠም የምወደው ፕሮግራም አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @Fozita
    @Fozita 2 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ
    ጀዛከላህ ኡስታዜ

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 2 роки тому +1

    ማሻአለህ አለህ የጠበቀህ

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 2 роки тому +1

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበከቱሁ ጀዘክ ሙለ ሀይር ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AsyaHusail
    @AsyaHusail 8 місяців тому

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ ጀዛኩሙሏሁኸይረን በጣም ልብየሚነካ ነዉ አለሀአክበር

  • @sadakhader2993
    @sadakhader2993 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ሀገረችን ሰላሟን ይመልስላት

  • @hadranuru2869
    @hadranuru2869 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @zemzemali8268
    @zemzemali8268 2 роки тому

    aww በጉጉት የምጠበቀው ፕሮግራም ነው ዱዓውን በጣም ደስ የሚለኝ ወላሂ ከልቤ ለኔችግረ የምታውቁ ነው የሚመስለኝ አለህ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት

    ብርቅየዎች ጀዛኩምላሑ ኸይረን ፊዱንያ ወል አኺራ

  • @senyashkur4968
    @senyashkur4968 2 роки тому

    ማሻላ አልህ ይጨምርላቹ በድንብ ቀጥሉበት

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 Рік тому

    ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ❤❤

  • @hddi491
    @hddi491 2 роки тому +3

    ክላሲካሉ ሰርቆኛል
    እኔም ስናፍቅነው የምሰማችው❤

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 6 місяців тому

    Ustaze Allah Yitabkih Yerab Ustaz Badrun Sewodaw Welahi Yeallah

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 2 роки тому

    ማሻ አላህ አው በጣም እየጠበቅን ነው እምናያቹ አላህ ያበርታችሁ

  • @fotmoh6875
    @fotmoh6875 2 роки тому +1

    ውስታዝውች እረጀም እድሜ ከአፊጋር

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    አሚንንንን ያረብ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 2 роки тому +1

    Allahuma barik ustazuna endihum wedmochachin Allah kehyr jezachun jenetel fordos ywefqachw yareb ameen allahuma ameen 🤲🤲🤲🤲

  • @zabooram4600
    @zabooram4600 5 місяців тому

    ጀዛካሙላህ ከይር

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 роки тому

    አህለን ሚንበሮች አህለን ኡስታዙና ነወርቱና ያጀማአ በአላህ ልብ እንግዛ ቤታችንን ቦዶ እያደረግን የሌሎችን እዳደመቅን አንደንዝዝ

  • @toyba5419
    @toyba5419 2 роки тому

    አላህ እዴሜ ከጤና ጋ ይሥጣችሁ

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 2 роки тому

    አላህ አክበር ጀዛከላሁ ኸይር

  • @meryemseman3907
    @meryemseman3907 Рік тому

    Gezachun Allah yikifelach 🙏🙏🙏

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 роки тому

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @sabirjemil5198
    @sabirjemil5198 2 роки тому +1

    MASHA-ALLAH our beloved Ustaz ❤

  • @SaD-st6nw
    @SaD-st6nw 3 місяці тому

    ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير حسن جزا الله يحفظكم الشيخ

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 роки тому

    ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 Рік тому

    ሡብሓን አለህ አቤት ጠፈጭ አንደበት ቀለቶቹን ኢንዴት አጠፍጦ ኢንደ ሚጠቀመቻዉ ከመር የጠፈጠ በሊሰሳት ከጀነት ጠፍቶ የመጠ ይመሥላል ጀርበዉ ይጠናሊን ❤😂 በአከል አለህ ኢንዲየገነኚኝ የዞትር ዱአዬ ነዉ ኢንሸአለህ ❤❤❤❤ ወንዲሜ ሙሐመድ በአለህ ቢየንስ በሲልክ ኡንኳን አገነኚኝ በናትህህህህ ።

  • @KediyTube885
    @KediyTube885 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @samiyesuf7577
    @samiyesuf7577 2 роки тому +1

    ‏جزاك الله خيرا أستاذ بدر الله يهديك العافية والصحة يا رب تسلم شديد

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому

    አህለን ወሰህላን ብለናል ኡስታዙና

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi 2 роки тому

    መስሎቻችሁንአላህያብዛልን፣አገራችንንም፣ስላምያድርግልን፣ያርብእሱሁሉንአዋቂየሆነጌታነው

  • @aminaapp4643
    @aminaapp4643 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ያጀማአተል ኸይር አላህ ሱበሀነሁ ተአላ ልባችንን ያፅዳልን ያተብ ዱአ አድርጉልኝ ያጀማአ🤲🤲🤲

  • @makiajamal3090
    @makiajamal3090 2 роки тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አላህ ይጠውል ኡምረክ ኡስታዙና ጀዛከላህ ወንድሞቻችን አላህ ሱባነሁ ወተአላህ እዝነቱን ያውርድልን የሚታየውና የሚሰማው ነገር በጣም ያስፈራል አላህዬ በራህመተክ እዘንልን

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 2 роки тому

    ጀዛኩሙላህ

  • @kedralajemal426
    @kedralajemal426 2 роки тому

    JazakAllah Ustath

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu

  • @salewamohammed1601
    @salewamohammed1601 2 роки тому

    አላህን የበለጠ ለማወቅ እንድነሳሳ አድርጎኛል

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi 2 роки тому

    መሻአላህተባርክአላህአላህይጠብቃችሁ፣ሚበሮች

  • @fatmah1115
    @fatmah1115 2 роки тому

    አለህ ይጣብቃቹህ

  • @abuferhan735
    @abuferhan735 2 роки тому

    I like this program wellahi
    Keep it up

  • @fotmoh6875
    @fotmoh6875 2 роки тому

    አስላሙ አልይኩም የኸሚስ ደምቀቶች ውስታዝ በአላህ ዱኣ አደረጉልኝ ሁሴን አብሽ ማሜ ፈገግታማሻ አላህ ሚንበሮዎች ለአላህ ብለን እንውድአችውልን

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Рік тому

    ماشاء الله بارك الله فيك أستاذ الله يحفظك يارب

  • @husseinmohammed5610
    @husseinmohammed5610 Рік тому +1

    ماشاء لله

  • @احبكيارسولالله-ش3ض

    ሚንበሮች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    አህለን ያጋሊ !!
    ጀዛክላሁ ኸይር

  • @ytb9516
    @ytb9516 Рік тому

    አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂይወበረካትሁ
    መሻአላህኡሥታዠአላህይጠብቅህ
    በረቱበጣምአረፈትምህረተዉአላህሁላችንንምአላህሂዳያይሥጠን

  • @lulahabib339
    @lulahabib339 2 роки тому

    Allah wakeber...what is beautiful...alhamdulil al dinl Islam ☪️ jzk my brothers so interesting.

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 2 роки тому

    ኣሰላሙኣለይኩም ሜንበሮች በእውነቱ ኣላህ ስራችሁን ይቀበላችሁ የኡስታዙና በድሩና የሼካችን ፕሮግራሞች እንዴ ብቻ ኣይደለም የማየው ደጋግሜ ነው የማየው በዩቱብ በርቱ ነቃፉ ቢኖርም ቀጥሉበት ጊዜውን ያማከለ ነው እነማሜ ከኣሊፍ ራድዬ እማውቃችሁ በርቱ

  • @rhmetadem5807
    @rhmetadem5807 Рік тому

    I'm abscess to hear his lecture MashaAllah may My Almighty bless you and Ur family ❤

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አለዲነክ ያረብ ምን ተሻለን እስኪ ዱአ አርጉልን

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 2 роки тому

    አህለን ምርጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @TawfiqMahamad
    @TawfiqMahamad 3 місяці тому

    ኣሰላሙ ኣለይኩም ወረህመቱላህ ያጀመኣ ዉብ ናቹህ ኣላህ ዪጠብቃቹህ

  • @hchhxhcfjcjvc3549
    @hchhxhcfjcjvc3549 2 роки тому

    አሠላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሚንበሩች ውድድድድ ነው እማረጋችሁ ከኔ በላይ አላህ ይወደዳችሁ😍😍😍😍😍

  • @reyRAY689
    @reyRAY689 2 роки тому

    Wellahi le sostachum dua aregalew ,Allah jezachehun yekfelachu ,endate des endalegn

  • @umukedrya7661
    @umukedrya7661 2 роки тому +1

    እሰላመአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበርካቱ የክሚስ ድምቀቶች ውስታዜን ሳይ ህመሜ ይቀንሳል እባክህን ዶአ አርግልኝ ስድስት አመቱ ህመምላይነኝ

  • @Miskosman7479
    @Miskosman7479 2 роки тому +1

    ፈገግ እያላችሁ ዲኔን ስለምታስተምሩኝ ለአሏህ ብየ እወዳችኋለሁ ኡስቷዞቼ

  • @nefisa17
    @nefisa17 2 роки тому

    As we wb may Allah bless our souls

  • @pleasewaou4834
    @pleasewaou4834 2 роки тому

    ከሚስ ምሺቶች እናንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @TifaTifa-kb8wb
    @TifaTifa-kb8wb 11 місяців тому +1

    S a w

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 2 роки тому

    MSALLAH JAZK ALLAH HIYER GOOD ONE THANKS A LOT

  • @siklsilo8497
    @siklsilo8497 2 роки тому

    🤲🤲🤲🤲 አሚንንንንንንንንንን

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 2 роки тому

    Masha Allah

  • @gdfh27
    @gdfh27 2 роки тому

    መሸአለህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @najatseid7819
    @najatseid7819 2 роки тому

    ماشاءالله تبارك الله

  • @Neima-A2c
    @Neima-A2c 2 роки тому

    ያረብ

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Рік тому

    አሏሁመሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @teybatube9357
    @teybatube9357 2 роки тому +1

    አሰላም አለይኩምሁቦቼ ከሚስ ምሽትን ማየው ከሰአት ጀምሮ ነው በርግጥ ጠዋት ነው እኔጋ ላይቭ ሚትይየው ቢሆንም በዩትዩብ አብረን ነን ባረከሏህ!

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 роки тому

    As wr wp👍👍👍👍👍👍

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 роки тому

    አህለን ❤️❤️

  • @fatumemariyam8174
    @fatumemariyam8174 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 solola alihe wosolem

  • @rehimamo5623
    @rehimamo5623 Рік тому

    Ara yezari yelm Husen

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 7 місяців тому

    سبحان الله

  • @jemalseid9624
    @jemalseid9624 2 роки тому +2

    ውድ የኸሚስ ምሽት ዝግጅት አዘጋጆች የአላህ ሰላም እና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን። ከምታዘጋጁት የኸሚስ ምሽት መካከል አንዱ በሆነው "የመዲና ሰማይ ስር" መካከል ላይ የመምታሰሙን ቃሪዕ ስም ንገሩን።
    ሰዎችን ስጠይቅ ከዚህ በፊትም ተጠይቆ ምላሽ እንደተሰጠ ነግረውኛል ። ነገር ግን እኔ መረጄዎን ማግኘት አልቻለሁም። በአላህ ይሁንባችሁ።

  • @fatumemariyam8174
    @fatumemariyam8174 3 місяці тому

    A leyisalam

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 роки тому

    የኔድንቆችአህለወሳህለለአላህብየእወዳችሁአለሁ😍😍🌷🌷💞💞❤❤💝💝💘💘👌

  • @muksinsulaman1030
    @muksinsulaman1030 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Neima-A2c
    @Neima-A2c 2 роки тому

    ቢስሚከ ነህያ

  • @seyahussen
    @seyahussen 2 роки тому

    Bertu

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 2 роки тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @KsaKsa-m3l
    @KsaKsa-m3l 5 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙስሊም እህት ወዲሞቸ እደሁም ኡስታዝ በዲሩ አላህ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እና እኔ ዱአ እዴታረጉልኝ እፈልጋለሁ የማንኛችን ዱአ አላህ ዘዲ ተቀባይነት እደሚኖረዉ አናዉቅም እኔ ቁራአን ሰቀራ እና ሶላት ስሰግዲ በጣም ያቀላፋኛል የሆነነገር ነዉ መቶ የሚጫነኝ በፈጠራችሁ ዱአ አርጉልኝ በጣምተቸግሪያለሁ ወዲም መሀመዲ ወይም ወዲም ሁሴን እሄን ኮመት ካያችሁት ለኡስታዝ እና ለሸኻችን ንገሩልኝ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ዱአ ያርጉልኝ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 роки тому

    ሚበር. እውነትም ሚበር ለኛ አደኞቻችን ናችሁው. ካላህ በታች አላህ እረጂም እድሜየ ከጤናጋር