ስለ ሰሙነ ሕማማትና ይቅርታ ከዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ጋር / ዳጊ ሾዉ ምዕራፍ 1 ክፍል 21 / Dagi Show EP 21

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 870

  • @werkuendale2849
    @werkuendale2849 3 роки тому +339

    መምህር ዳይቆን ሂኖክ በእውነት ምን እንደምልህ አላውቅም በምሰጣቸው ትምህርቶች በምጽፍቸው መጽሐፍቶች ብዙ ብዙ ነገሮች አግኝቻለሁ መምህር የይቅርታ አምላክ መድሀኒት አለም እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ከጤና ፍቅር ከእውቀት ፀጋ ከሰላም ጋራ ይስጥልኝ

  • @ወደእማሆይጉዞ
    @ወደእማሆይጉዞ 3 роки тому +58

    ምን አይነት ቦንብ ጥያቄ ነው ...ይሄ መቸም በሰው ሀይል የሚመለስ ሳይሆን በእናትና ልጁ ሚስጥር መገለጥ ነው...ተባረክ ወላዲተ አምላክ አሁንም ጨምራ ጨምራ ትግለጥልህ

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 роки тому +224

    ሁሌም በሀይማኖቴ እና በጌታየ በመዳህኒቴ በየኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም እኮራለው 🙏🙏🙏💚💚💚✝️✝️✝️መምህሬ ሽ አመት ኑርልን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 роки тому +224

    አተ እኮ ልዩ ነህ እርጋታህ ትትናህ እድሜክን እርዝም ያድርግልን ህማማት ሚለዉ መፀሐፍክን በትረካ ሰምቺዉ በእንባ የጨረስኩት 😢😢😢😢

  • @hulumedia2153
    @hulumedia2153 3 роки тому +54

    ትንታጉ መምህሬ ከተሃድሶ ባንተ ድንቅ ትምህርቶች ምክንያት እንድመለስ አድርገህ በእውነት ላይ ስላቆምከኝ ውለታህን ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው ሊከፍልህ የሚችለው 👉ዘመንህ ይባርክ አሜን በል ድንቁ መምህሬ🙏🙏🙏

    • @menenbeyne2409
      @menenbeyne2409 3 роки тому

      antem libih tiru bemehonu new getan amesgin wendime

    • @متعبالمري-م9ذ
      @متعبالمري-م9ذ 3 роки тому +1

      አሁንም እግዚአብሔር አምላክ እሰከ መጨረሻህ ሽ ያፆናሽ ህ

    • @hayatresto2302
      @hayatresto2302 Рік тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አብ-ኤል
    @አብ-ኤል 3 роки тому +238

    ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ😍
    ሕማማት የሚል ድንቅ መፅሐፍ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን ድንቅ መፅሐፍ ነው ❤

    • @Globaltalentgt
      @Globaltalentgt 3 роки тому +3

      ❤️❤️❤️

    • @YordanosF
      @YordanosF 3 роки тому +4

      እጅግ በጣም!

    • @dyakontekle1607
      @dyakontekle1607 3 роки тому +2

      ወንድመ የት የግኙዉ ይቺላል እኔ የእሱ መጽሃፍ

    • @አብ-ኤል
      @አብ-ኤል 3 роки тому +1

      @@dyakontekle1607 ጃፋር መፅሐፍት ቤት አለ ወንድሜ

    • @dyakontekle1607
      @dyakontekle1607 3 роки тому +1

      @@አብ-ኤል ኢንየ ውጪ ሃገር ነዉ የምነርዉ ማለት በኦርፕላን ሆላንድ ነይ የለዉ

  • @hailutekalgn187
    @hailutekalgn187 3 роки тому +70

    እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራሞችን መርጩ በማዬቴ ተጠቃሚ ሆኛለው መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን ጕበዝ ጠያቂ

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 3 роки тому +24

    " ቢያንስ በቀን አንዴ 'አባታችን ሆይ' ሳይል አይቀርም ክርስቲያን" ... አስቡት ስንቱ ሰው ነው እስቲ አባታችን ሆይ ብሎ የሚውል😕

  • @themediway5661
    @themediway5661 3 роки тому +9

    ይሄ ቃለ መጠይቅ ተተርጎሞ ለሁሉም ቋንቋ ቢቀርብ
    ደስ ይለኛል ምንም የማያውቅ ሰው ስለ ክርስትና
    የሚጠይቀው ጥያቄ ነው መልሱ ተሰቷል ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 3 роки тому +66

    ምርጥ የቤተክርስቲያን ባለውለታ ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥህ ኑርልን።

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ

    ምመህር ዲያቆያን ሄኖክን ስለምውድ እና ስለማከብር ብቻ ጨረስሁ እንጅ ጠያቂዋማ በስመአብ ከአለባብሱዋ አቀማምጡዋ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ቢያንስ እንግዳ አክብሩ ምነው እናቴ የእኛ የተዋህዶ እንቁ ጥሎብኝ ስውድህ ትምህርትህ ፈዋሽ ነው ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ ለትንሳኤ ያድርሰን አሜን

    • @Globaltalentgt
      @Globaltalentgt 3 роки тому +1

      🙏❤️❤️❤️

    • @mahletzeleke5920
      @mahletzeleke5920 3 роки тому

      Megabezuan binadenkat timeheretun benisema lemen sew enashemakekalen please please erasachen bicha eney ehite

    • @ወድጨርጨርወድጨርጨር
      @ወድጨርጨርወድጨርጨር 3 роки тому +1

      በትክክል

    • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ
      @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ 3 роки тому +10

      @@mahletzeleke5920
      የምን መሸማቀቅ ነው ለሌላ ጊዜ ትምህርት ትውሰድ የቤተክርስቲያን ዲያቁዋን መምህር ስትጋብዝ ቢያንስ ራሱዋ አለባብሱዋን ታስተካክል አቀማምጡዋንም ታስተካክል አለቀ

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 3 роки тому +3

      ትክክል የኔ ውድ ስርአተ ቢስ ናቸው ይቅር ይበለን

  • @addishabeshawitnegn5488
    @addishabeshawitnegn5488 3 роки тому +58

    ሰለ ቃሉ የአምላካችን ስም ይክበር ይመስገን አሜን ለወነወድማችን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተመስገን መርጥ አገላለጽ ነው በቤቱ ያፅናን

  • @mrdaniel6255
    @mrdaniel6255 3 роки тому +25

    መምህር ሄኖክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: በጣም አስተማሪና ጣፋጭ ነው:: ከሥር እየገባችሁ ስድብ የምትፅፉ ግን መምህር ሄኖክ ተሳደቡ ብሎ አስተምሮ አያውቅም:: በወረደ ንግግራቹ ቤተ ክርስቲያንን አታሰድቡ::

  • @እህተስላሴ-ዸ9ለ
    @እህተስላሴ-ዸ9ለ 3 роки тому +22

    ውይ ትህትና እርጋታ አረዳድ እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ መምህር

  • @tgkassatgkassa116
    @tgkassatgkassa116 3 роки тому +74

    መምህር የማላቀውን ነገር እዲገባኝ አድርገህ እዳስተማርከኝ ከልብ አመሰግናለሁ ፀጋ በረከቱን ይጨምርልክ 🙏🙏🙏🙏

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 роки тому +14

    ebs በሀይማኖት ማተብ በማስወለቅ እየታማችሁ ነበር አሁን ይህን እቁ መምህር በማቅረባችሁ ደስ ብሎኛል ጥፋታችሁንም ሰርዛችሗል😍ግን አቅራቢዋ መስቀል ብታረጊ ቀሚስ ብትለብሽ ኡፍሰለጠንን ብለን ሰተጠይን ከኔ ጀሞሮ😢

    • @Playableofficial
      @Playableofficial 10 місяців тому

      just enjoy the show, akakir mawtat gdeta aydelem

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 3 роки тому +14

    ወይጉድ የልባችንን ጉድለት ድክመት ቁጭ አረጋቹልን መምሕር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እራስን አሸንፎ ይቅርታ ማለት መታደል ነው እግዚአብሔር ለዛመርጦን የይቅርታ ልብ ሰቶን የመግስቱ ወራሽ ያርገን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +23

    ዲያቆን ሄኖክ ምርጥ አስተማሪነው ሰው ስለ አይማኖት ማወቅአለበት መማር አለበት ትምህርቱ አሪፍነው ኑርልን

  • @serkiageg4195
    @serkiageg4195 3 роки тому +4

    ማርየ ዳጊ ነው ዳግማዌት ትንሽ ደስ የማይል ነገር ተሰማኝ ይቅርታ ግን ለነገሩ ዘመናዌው ነገር እያሸነፈን ነው ለማንኛውም ስላቀርባችሁን እናመሰግናለን ዳጊ ሾው ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ መምህሬ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚

  • @xiomihuawei4047
    @xiomihuawei4047 3 роки тому +36

    መምህር አንደበትህ ይባረክ ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

    • @Globaltalentgt
      @Globaltalentgt 3 роки тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 2 роки тому

      😃 በምትወዱት ሱፍ

  • @FREEDOM123Ab
    @FREEDOM123Ab 3 роки тому +8

    ሄናክም ምርጥ ጋዜጠኛዋም ምርጥ እንዴት ደስ እንደሚል ይሄ ኢንተርቪ
    እናመሰግናለን

  • @meronteshome3098
    @meronteshome3098 3 роки тому +33

    ዲያቆን ሄኖክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስተምረው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ephremyemane5006
    @ephremyemane5006 3 роки тому +6

    በሀገራችን ተማርን የለሚሉትና ለህዝቡ እኔ ብቻ አውቅልሃለው እያሉ ህዝብን ከህዝብ ባለፈ ታሪክ ነብስ የሚያስጠፎት ፓለቲከኞች ማስተዋል ልቦና ቢኖራቸውና ይህን ቃል ቢሠሙ ለሃገራችን ትንሳኤ ይሆን ነበር። ዳቆን ሄኖክ እግዝአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ አስተምህረናል እግዝአብሔር ይባርክ። የአንተን አይነት መልካም አስተማሪ ያብዛልን።

  • @mirko3426
    @mirko3426 3 роки тому +8

    ዳጊ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ቃለ እግዚአብሔር ሲሰማ እግር ማመስቃቀል ክልክል ነው እናመሰግ ናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ጥሩ ፕሮግራም ነበር

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 3 роки тому +33

    የእውነት ሰው መሆን ከባድ ነው ጌታ ሆይ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 3 роки тому +11

    የሰውውውውው ሚዛን አቀረባችሁ ።
    እንዲህ አይነት ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎችን ጋብዙ ። 👍👍👍

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому +73

    መምህር እኳን ደና መጣክ እኳን አብሮ አደረሰን አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    አረ ተው ይች አለም ከንቱ ነች ባንስ የምጠራቸውን መምህራን አክብሩ አለባበሳችሁን አሥተካክሉ

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 3 роки тому +22

      ተባረኪ ልፅፍ ነበር
      ኦ እኔ ተሽማቅቄ ልሞት ፊትለፊት እግዚኦ

    • @Globaltalentgt
      @Globaltalentgt 3 роки тому

      ❤️❤️❤️❤️

    • @ነፃነት-ኸ7ቀ
      @ነፃነት-ኸ7ቀ 3 роки тому +1

      👍👍👍👍

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 3 роки тому +14

      የኔ አስተያየት ነው የጻፈሺው ተባረኪልኝ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 3 роки тому +15

      ደሞ እግሯ ሰቅላ ሰውን ትፍትናለች 😔😡

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 3 роки тому +21

    "ሕማማት" መፅሐፍ ምን ልበለው ?
    ሕማማት ሕማማት ሕማማት ይነበብ ለሁላችንም የሚጠቅምና የሚጠቅም ... ነው ።

  • @yaredterefe5107
    @yaredterefe5107 3 роки тому +27

    ሀሌም ስትናገር ደስ ይላል አይጠገብም እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @amanuelghebregziabher7082
    @amanuelghebregziabher7082 3 роки тому +26

    ቢበዙማ ኑሮ እንድዚህ ሚያብራሩ
    ሰላም በሰፈነ በመላ በምድሩ
    ፍቅር ብትሰበክ ዝምብላማ ኣትመጣም
    ስግብግቡ በዝቶ ኣጥለቅልቋት ዓለም
    ለራሳችን ትተን እንኑር ለሌላ
    ያኔ ትጥማለች ህይወት እንደማር ወለላ
    መማር መረዳት ነዉ የህይወት ሚስጥሩ
    ይመስገኑ ሁሌ እንዲህ ሚያስተምሩ።

  • @nahfas
    @nahfas 3 роки тому +1

    ዲያቆን ሄኖክ በእውነት ነው የምልህ ክርስቶስ መጥቶ እኛን ያዳነበትን መንገድ የገለጽክበት መንገድ በጣም ነው ያስደሰተኝ።
    የልጅ አዋቂ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @serkiageg4195
    @serkiageg4195 3 роки тому +27

    መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ሽ አመት ኑርልን 🙏💚

  • @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ

    እረ ትንሽ እፈሪ ጭራሽ ጨዋታ ትያለሽ እረ እፈሪ በናትሽ እግዚአብሔር እረጀም እደሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ እቁ መምህር

  • @neba32
    @neba32 3 роки тому +25

    ሱፍ የለበሰ ሰው ምትከተሉ የዳንሳ ቤተሰቦች:- ቤተክርስቲያን እንዲ ነው እሺ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስን የምትሰብከው ይኸው ስሙት በምትወዱት ሱፍ ውስጥ ሆኖ ወንጌልን እንዴት እንደሚሰብክ

    • @fitsumabrham9302
      @fitsumabrham9302 3 роки тому +3

      አሪፍ አገላለጽ

    • @temesgen637
      @temesgen637 2 роки тому

      ከቃሉ ጋር እንጂ ከልብስና ከኮንስፊድነስ አንሂድ ደሞ ትምህርቱን እንጂ መምህሩ አንከተለውም ምንድነው ያን ያህል ማካበድ ሴት ናት ተገናጥላ መሄድ የሌለባት እንጂ ወንድ ያስከስሰውም

  • @እግዛብሔርመልካምነው

    ጋዜጠኛዋ ግን አለባበስሽም አቀማምጥሽንም አይምችም ብያንስ ከማን ጋር እንዳልን ማወቅ አለብን...መምህራችን እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛል።

    • @Roz190-db9ih
      @Roz190-db9ih 8 місяців тому

      በጣም ማርያምን 😢😢

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 3 роки тому +7

    እባክሽ እህታችን አለባብሥሽን አሥተካክዪ ምና አለበት ሠውች ባናሠነክል እኛ ሤቶቶ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 роки тому +42

    አቤት ስወድህ መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ🙏💓

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 роки тому +11

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ በአንተ ህይወቴ ተቀይሮል ትምቶችህ ሁሉ ነብስን ናቸዉ ፀጋዉን ያብዛልህ አች እህቴ ምነዉ እምነትሽኮን ኦርቶዶክስ ባይሆን ለሰዉ ክብር ስትይ ምናለ ስትር ያለ ልብስ ብለብሽ እግርሽን ሰቅለሽ እራቁትሽን ልቦና ይስጠን

  • @mrdaniel6255
    @mrdaniel6255 3 роки тому +9

    ጋዜጠኛዋም በጣም ጎበዝ ነሽ የምትጠይቂው ጥያቄ በጣም የበሰለ ነው:: You did a great job and you are a well read journalist. አንዳንድ ሰዎች ቢሰድቡሽም ኦርቶዶክስን በእነሱ አይነት ተሳዳቢዎች እንዳትመዝኚ:: they are our embarrassments too

  • @aynalemabera6451
    @aynalemabera6451 2 роки тому +3

    Deacon Henok is like a book. I cant get tired of listening to his word and preaching. it is all valuable , full of life and very significant for life. ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን. thank you Dagiye.

  • @mesiyedngelleji7967
    @mesiyedngelleji7967 3 роки тому +25

    አለባበስሽን አስተካኪ ምንድነው እንደዚ መገላለጥ ቢያንስ ረዘም ያለ ቀሚስ ብትለብሺ መምህራንን ስታቀርቡ በጣም ይደብራል መምህሬ እግዛብሔር ያክብርልን በቤቱ ያፅናክ በጣም ነው የማከብርክ

    • @ዲያኔከበደ
      @ዲያኔከበደ 3 роки тому +1

      ነጠላ ለብሶ ይምጣልሽ

    • @mesiyedngelleji7967
      @mesiyedngelleji7967 3 роки тому +2

      @@ዲያኔከበደ አረ እሷን ነው ያልኩት ምናለ ረዘም ያለ ቀሚስ ብትለብስ

    • @ዲያኔከበደ
      @ዲያኔከበደ 3 роки тому +4

      @@mesiyedngelleji7967 እኛ ብለናቸው ሳይሆን ቀስ በቀስ ቃሉን ሲያቁት ይለወጣሉ እኛም እኮ ድሮ ኢትዮጵያ ብዙ አናቅም በሱሪ ነው የምንኤደው እድሜ ለስደት ለዋሳብ ትምህርቱን ስንሰማ ነው ያወቅነው እረጅም ቀሚሲ ለብሰው ቃሉን ካልተገበሩት ምን ዋጋ አለው ልብስ ላይ አታተኩሩ ያለችው እስቴዲዮም ነው ቤተክርስቲያን ብትሆን ነበር

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 3 роки тому

      ትክክል

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 роки тому

      @@ዲያኔከበደ eswan new yalechiw

  • @selamg.beyene3021
    @selamg.beyene3021 3 роки тому +48

    God provide you more wisdom to preach his words. You are one in a million and God bless.

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    የእግዚአብሔር ቃል ለአንቺ ጨዋታ ነው እዴ ጨዋታችንን እንቃጥለለን ምትይው ሌለው አቃመማጥሽ አስታከክይ አለበበስሽ በታስታከክይም

    • @yonasmillion9553
      @yonasmillion9553 2 роки тому +1

      ዘላለም ትችት ጥሩ ነገር አይታይም ስለ ጥያቄው ማዳመጥ አይቀድምም this is tv show

  • @yosefgabure7008
    @yosefgabure7008 3 роки тому +16

    በእውነት እንደ አንቴ ያሉትን ፈጣሪ በምድራችን ያብዛልን ድንቅ ትምህርትነው ❤️

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 2 роки тому

    በመጀመሪያ ይህን ቃል እንድሰማ የፈቀደልኝን አምላክ አመሰግናለሁ ሁለተኛ ዳጊ ይህን እራሴን ልመረምርበት እማርበት ዘንድ ምክንያት ስለሆንሽ ምስጋና ይገባሻል መምህራችን ዲ ሄኖክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 3 роки тому +1

    ትክክለኛ የቀጥተኛዋ ተዋህዶ ሙህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን መምህራችን ✝️

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 3 роки тому +16

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በቸርነቱ የይቅርታ ልብ ያድለን!

  • @ፂዮንዳንኤልሣራ
    @ፂዮንዳንኤልሣራ 3 роки тому +9

    ይቅርታ እህቴ ስለ እግዚአብሔር ቃለ መጠየቅ ሰውን ስትጋብዥ በመጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክይ ሲቀጥል በተሰጠው ፀጋ ወይም በተሰጠው ማሐረግ መጥራት ያለብሽ እኛ ካልተከባበረን ማንንም አያከብረንም 💚💛❤ይሄ በዓላችን ነው ይቅርታ ካጠፋው🙏

    • @egodislove2289
      @egodislove2289 3 роки тому +1

      Altefaeshiem eheta amleke kedusan lebuna yestene

    • @egodislove2289
      @egodislove2289 3 роки тому +1

      Altefaeshiem eheta amleke kedusan lebuna yestene

    • @123MYPEOPLE
      @123MYPEOPLE 3 роки тому +1

      I can't say anything about her dress. I was just listening. But, the way the way you expressed your thoughts are so wonderful. I hope a lot of sisters will learn from you. Blessings to you and family.

    • @ፂዮንዳንኤልሣራ
      @ፂዮንዳንኤልሣራ 3 роки тому

      @@egodislove2289 አሜን🙏

    • @ፂዮንዳንኤልሣራ
      @ፂዮንዳንኤልሣራ 3 роки тому

      @@123MYPEOPLE Amen 🙏thank you 💚💛❤

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ስወድህ የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የጌታየ እናት ከዚህ በላይ ፀጋውን ታብዛልህ

  • @dnkantube_5336
    @dnkantube_5336 3 роки тому +8

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
    የቤተክርስቲያን እቁ
    የቤተክርስቲያን ልጆች እውቀታቸው ደንቅ ነው
    በቤተክርስቲያን ማደግ መታደል ነው ለሁሉም ለስጋና ለነብስ ምንም አይጎደልባቸውም
    መምህራኖቻች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

    • @ururur6108
      @ururur6108 Рік тому

      መምህር ቃለ ህወት ያሰመል በእድሜ በጤና ይጠብቃል አሜን

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 3 роки тому +3

    መፀሐፍቶችህ ፁሑፎችህ
    ስብከቶችህን በጣም ነው እምወዳቸው ከትህትና ጋር ስሄድ እንዴት ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን
    ግን ይቅርታ ይደረግልኝና ለምናቀርባቸው ሰዎች ክብር ቢኖረን ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት አለባበስ በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 3 роки тому +8

    እሚያደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸዉ እህቴ ምነዉ እረዘም ያለ ልብስ ብትለብሽ መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን ከመጠየቅሽ በፌት አለባበስሽ 😭😭

  • @habeshanjokes7366
    @habeshanjokes7366 Рік тому

    መምህሬ በምን ቃል እንደማመሰግንህ አላውቅም ትምህርትህ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ያቆይልን❤️

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እዴት ያለ እስተማሪ ውይይት ነው። ዲያቆን ሄኖክ የነፍስም የስጋም ዋጋ ያድርግልህ ዘመንህም ይባረክ።አሜን

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 роки тому +93

    እንዲህ አይነት ሰው ስታቃሩብ እንደ ኢትዮጵያ ልበሱ

    • @Kitchen884
      @Kitchen884 2 роки тому +1

      exactly

    • @Kitchen884
      @Kitchen884 2 роки тому

      እሱ እራሱ መች ለበሰ

    • @robertsun7214
      @robertsun7214 2 роки тому +1

      True don't dresses stupid

    • @ጓልገባርፃዕዳ
      @ጓልገባርፃዕዳ 2 роки тому

      እዉነት ነው እኔም ልል ነበር በተለይ ሴት ልጅ እግርዋ ሰቅላ ኣትቀመጥም ሰዉነትዋ የምያሳይ ልብስ ኣትልበስ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ

    • @hermelaalemneh9947
      @hermelaalemneh9947 Рік тому

      Yeminagerutn atsemam? Lebs mn yiseral?

  • @ታገልበቀለ
    @ታገልበቀለ 2 роки тому +1

    ወንድም ሄኖክ ምንኛ ጣፋጭ አንደበት ተሰጠህ!
    አምላክ አብዝቶ ይባርክህ! ግርማና ሞገስ ያልብስህ! እናከብርሃለን÷ እንወድሃለን!

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መምህር ሄኖክ በጣም የምወድህ ተባረክ

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 роки тому +1

    መምህር ሄኖክ ትምህርህ በጣም እየጠቀመን ነው እግዚአብሔር። እረጅም እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህአሜን ለጠያቂዋ እናመሰግናለን

  • @የፃድቃኔየፈውስልጅኤልሳቤ

    አቤት አምላኬ ያለንን ጊዜ ለይቅረታ አድረግልን

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያኑርህ የእግዚአብሔርን ፍቅር በልቦናችን ይፃፍለን እግዚአብሔር አምለክ አይነት ልቦናችንን ይመልስልን ፈጣሪ ሆይ አንተ ማረን ይቅርም በለን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @solomongebru1313
    @solomongebru1313 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእዉነት ለዘመናችን የተሠጠህ ድንቅ መምህር ነህ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @michaelgirum5043
    @michaelgirum5043 3 роки тому +21

    ይቅርታ አድርጊልኝና እህት ዳግማዊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ካፈራቻቸው ታላላቅ መምህራን አንዱ ዲያቆን ሄኖክ ናቸው።
    እናም አንዳንዴ በቃለ ምልልሳቹህ ሄኖክ ብቻ እያልሽ ስትጠሪው ይሰማል። ይህ ተገቢ አይደለም። አንድ ሰው ከስሙ በፊት ምንም አይነት ማዕረግ ካለው በዚያ ማዕረግ መጠራት አለበት።
    እናም በሌሎች ቃለ ምልልሶችሽ እንደዚህ አይነት ስህተት ባይደገም ብዬ ወንድማዊ ምክሬን አቀርባለሁኝ።
    ለዲያቆናችን ደግሞ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @danielyaregal3021
    @danielyaregal3021 3 роки тому +25

    ሕማማት ድንቅ መጽሐፍ🙏

    • @fitsumabrham9302
      @fitsumabrham9302 3 роки тому

      በእውነት ድንቅ መጽሐፍ ነው።

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    የምኖድክ የምናከብርክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም ሰሞነ ህማማት ለመላዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 3 роки тому +1

    ዲ/ን ሔኖክ እጅግ ግሩም መልክት ነው ጸጋው ይብዛልህ ዳጊ አንቺም ተባረኪ

  • @ፍቅርኢትዮጵያ-ከ8ኈ
    @ፍቅርኢትዮጵያ-ከ8ኈ 3 роки тому +4

    እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሃን በሁሉም ትርዳህ እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን

  • @tigestliben1388
    @tigestliben1388 3 роки тому +6

    ወንድሜን በማየት ጎራ ብየ ያየሁት ነገር ያሳዝናል ጠያቂዋ ስርአት የላም. ምክንያቱም ተጠያቂው ምንም ወጣት ቢሆንም የታላቁዋ ቤተክርስቲ መምህርና ድያቆን ነው::: እግሩዋን አነባብራ ባጠቃላይ ለኔ የግብፅ ንጉስ ሚስት ምሳሌ ነች!!!! ወንድሜን ግን የዯሴፍ መንፈስ በእጥፍ ይውረድብህ🙏🙏🙏 ለሰትዬ ልብ ይስጣት!! ዳኝነት አክብሮ መከበርን ይጠይቃል

    • @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
      @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ 3 роки тому

      እኔም እያልኩ ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለቤተክርስቲያንኳ ክብር ባይኖራቸው ኢትዮጲያዊነታችን መስመር እየሳተ ነው እንኳን መምህር ቀርቶ ለማንም ሰው ክብር መስጠት አለብን እግር ማነባበር ኩራት ከኔ በላይ ማን አለ ማለት ነው እቤታችንኳ ስንቀመጥ ቤተሰብ እግርሽን አውርጅ አንች ባለጌ ይሉናል ጋዜጠኞቻችን መስመር እየሳቱ ነው

    • @abelb8555
      @abelb8555 3 роки тому

      አጠፋች ብለሽ ካሰብሽ እባክሽ እህትሽን እንዲህ ባደባባይ ከምትኮንኛት ይቅርታ አድርጊላት ዲያቆኑም ያለን ይሄንን መሰለኝ

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 3 роки тому +7

    በአወነት ትምርትህ ከምንም በላይ ደስ አያለኝ ነው ማዳምጠው አግዚአብሔር አምላክ ክስልሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @atlabacewabebe2322
    @atlabacewabebe2322 3 роки тому +4

    ልብን የሚያርስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ እኛንም የተማርነውን በተግባር እንድንፈፅም እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @ogubuuhgug6786
    @ogubuuhgug6786 3 роки тому +14

    መምህር ሄኖክ ሀይለ ወላዲት አምላክ ትጥብቅህ ዕዲሜና ጥና ይስጥህ

  • @ሳባየማርያምልጅ
    @ሳባየማርያምልጅ 3 роки тому +24

    መምህርችን በጣም እናመሰገናለን ልጂት ግን ሰራአት እምባል ነገር የለሺም ሰገጤ ባንስ እኳን እግርሽን በታወርጂው ፈጣሪ ሆይ ሰለሶ እኔ ተሳቅቄ ሞትሁ

    • @jerusalemheven1535
      @jerusalemheven1535 3 роки тому +3

      Ahun sile fikir eyetesebekin sidbin min ametaw??alebabeseshin astekakyi aybekam?

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 3 роки тому

      እኔ እርርር አልሁ ወይኔ በገንሁ

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 3 роки тому +1

      አች ማን ሆነሽ ነዉ በቁ መምህራችን ላይ እግርሽን እምሰቅይዉ እግዚአብሄር የስራሽን ይስጥሽ ድሮም የናተ ፕሮግራም አልወደዉም ይበልጥ አሁን ጠላሃችሁ አች ቆሻሻ ብትሞች ይሻልሻል እዲህ ለብሰሽ ከምትመጭ

    • @ሳባየማርያምልጅ
      @ሳባየማርያምልጅ 3 роки тому

      @@jerusalemheven1535 ሰገጤን ሰገጤ ማለት ምኑ ነው ሰድብ እምሆነው ማን ሰለሆነች ነው እሶ እንደልጆ እግሮን ሰቅላ እምታወራው ሰራአት ቢስ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 роки тому +12

    በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው። በእውነት የይቅርታ ልብ ያድለን!እንቁ መምህራችን ጸጋውን ሠላሙን ያብዛልህ👏❤👏❤👏❤

  • @mulualemabebe4263
    @mulualemabebe4263 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን ebs tv የመማሪያ መንገድ ስለሆናቹልን እናመሰግናለን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 роки тому +1

    በእውነት መምር ዲ/ን ሄኖክ ልቤን በትምርትህ አረካሀት እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፈጣሪ ሁላችንም በምረቱና በቸርነቱ ይጎብኘን ይማረን ይቅርም ይበለን

  • @haileworku5790
    @haileworku5790 3 роки тому +4

    Thank u Dagi for inviting Diakon henok. important education on the perfect time!!!

  • @yonasadbib3793
    @yonasadbib3793 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር አለምን ያሸነፈው በይቅርታ ነው
    ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ምን እንደምልህ አላውቅም እኔ ለ 3 ሰዎች ይቅርታ አለማድረጌ ዛሬ ድረስ ሰላሜን አጥቻለው የኔን ህይወት ነው ያስተማርከው

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 роки тому +30

    ጠያቂዋ ግን በትልቅ መምህር ፊት እንደዚህ አቀማመጥሽ ሰቀጠጠኝ የተዋልዶ አባቶች መምህራን ሴቶች ጉልበታቸውን እጉልበት ላይ አይወጣም ነውር ነው አለባበስሽ ጉልበትሽን እንኳ ብሸፍኝ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 3 роки тому +3

      እኔም ለእሷ እኔ አፈርኩ

    • @fentaneshchekole6011
      @fentaneshchekole6011 3 роки тому +1

      Just take it easy

    • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
      @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 роки тому +5

      በጣም ደሞ የጫማዋን ሶል ወደሱ ሰቅላ የሃይማኖት። መምህሮችን ስትጋብስ እነሱን የሚመጥን አለባበስ እና አክሮት እና አቀባበል ቢኖራቸው ወይ ባይጋብሱ እኛ ትምህርቶቹን በራቸው በመምህሮቻችን ቻናል እንማራለን

    • @የቀኑአዲስዜና
      @የቀኑአዲስዜና 3 роки тому +1

      እስቲ እስዎን ከምታዮ በቃሉ ውስጥ ራሳችሁን እዮ ።

    • @Globaltalentgt
      @Globaltalentgt 3 роки тому

      ❤️❤️❤️❤️

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 3 роки тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
    እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር ጥበቡንና እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 3 роки тому +2

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን። ለሁላችን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን። እናመሰግናለን

  • @fhfhh7925
    @fhfhh7925 2 роки тому

    መምህር ዳይቆን ሂኖክ በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ትምህርት ስቶቻችን ተፈወስን እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።አችግን አቅራቢዎ ቢያንስ ለቤተክርስቴያን ክብር ቢኖርሽ ከመጠየቅሽ በፌት አለባበስሽ ምን ይሉታል ይሄን ለብሰሽ የክርስቴያን ጥያቄ ስጠይቂ አታፍሪም እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጥሽ

  • @abelhabtom1821
    @abelhabtom1821 3 роки тому +13

    amazing yehone agelalets new yegeletskew inbayen hula new yametahew...thank you!

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 роки тому +1

    አሁን አስተዋይና ኢቲዮጲያ የተነገረላትን ቃለ ኪዳን ከአምላኳ ከፈጣሪ እግዚአብሔር የሚያስፈጽም ባለ ዕራይ ትውልድ መጥቶአል የክፉውን የሠይጣንን ሃሳቡንና የእግዚአብሔርን ጥልቅ ፍቅሩን ለይቶ የሚያውቅ።

  • @Roz190-db9ih
    @Roz190-db9ih 8 місяців тому

    በመጀመራ መስቀል አድርግ እሽ ማማዬ
    መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን❤❤❤❤❤

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 2 роки тому

    ልገርሽ እህቴ በጣምነዉርነዉ ለነገሩ ነዉርንስ ናቀዉእኮነዉ አይተማር የምትሉ ምንምያልተማሩት እናቶቻችን ይበልጧችኋል እኔኮ እግርሽን አጣምረሽ እደዚህ ለብሰሽየእግዚአብሄርን አገልጋይ መጋበዝሽ አችለተሸመጥሽእኔተሳቀቅሁ ኤጭ መምህሬ አቤት ትህትናህ 😍😍

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 3 роки тому

    ዲያቆን አመሰግናለው የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ

  • @tube-roha
    @tube-roha 3 роки тому +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር🙏
    ዳጊ ደግሞ ለሌላ ጊዜ አለባበስሽንና አቀራረብሽን ከምትሰሪው ፕሮግራም ጋር የሚሄድ ለምትጋብዣቸው እንግዶች የሚመጥን እንዲሆን መጠንቀቅ አለብሽ እውነት ለመናገር ቃለ ምልልሱ ደስ የሚል ሆኖ ሳለ አለባበስሽና አቀማመጥሽ ለምናከብረው መምህራችን የሚመጥን ባለመሆኑ በሰቀቀን ነው የጨረስኩት፤ አንችነትሽን አልቃወምም መብትሽ ነው ነገር ግን ፕሮግራምሽን እንዲህ ተሳቀን እንድናይ ባታስገድጅን ጥሩ ነው🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ
    @እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ውድ መምህራችን ሄኖክ እኔ ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ ⛪🙏🇬🇭

  • @mimikebed4489
    @mimikebed4489 3 роки тому

    መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @24a3e56d
    @24a3e56d 3 роки тому +1

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህር!በሕማሙ የፈወሰን በሞቱ ሕይወትን የሰጥን ሕያው አምላክ ይክበር ይመስገን!
    ሴትዮዋ ግን ምን አለበት ሃይማኖታዊ ነገር በተለይ ስለነገረ መስቀሉ ለጥያቄሽ መልስ ለማግኘት የሃይማኖት መምሕርን ለማቅረብ ስትነሺ ቢያንስ ማዕተብሽን ብታጠልቂው አለባበስሽን ብታስተካክይው!!!!

  • @momo6006
    @momo6006 3 роки тому

    ዳቆን ሂኖክ በጣም የምወድህና የማከብርህ አንደበተ ርትዑ ተሰምተህ የማትጠገብ ጣፍጭ ሰዉ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 роки тому +2

    ምርጥ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 3 роки тому

    እህታችን ማስተዋሉን ይስጥሽ የእግዚአብሔር ን ቃል ልትጠይቂ ቀርብሽ አለባበስሽ እደገና እግርሽን ማጣመርሽ ቢያንስ ቃሉን አክብሪው

  • @africanm6233
    @africanm6233 3 роки тому +1

    ቃለ ህዮት የሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ትምርቶችህ ባሰማው ቁጥር እረሴን እደይ ያደርገኛል

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому +10

    እኔግን አዳዴ ሳስበው እኛ የመጣነው ከተለያየ ቤተሰብ ነው በአድ ቤትኳን ግጭት ይፈጠራል ለምድነው ግን አድ ነገር ስናይ ማለፈ የማንችለው ኮሜቶች ተረጋጉ ሁላችንም የራሳችን አጢያት ዞረን እንይ እስኪ

    • @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
      @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ 3 роки тому +2

      ልክ ነው ትክክል ግንኮ አስተያየት ሲሰጥ ስህተት ሲኖር መናገር ለቀጣይ ለመታረም ይጠቅማል አይሳደቡ እንጅ ስህተትን ስህተት ማለት ጥሩ ነው ዝም እየተባለ ነው ቤተክርስቲያን የተደፈረችው መስመር እየሳትን የመጣነው ይህ ደግሞ አደባባይ አለም የሚያየው ነው ለቤተክርስቲያን አባቶች እስካቀረቡ ድረስ ስርአት ሊኖራቸው ይገባል ከሁሉ በላይ ሁሉን የሰራች ቤተክርስቲያንን ወክለው እስከመጡ መከበር አለባቸው ሁሉም ይቅርና እግርን ማነባበር ኢትዮጲያዊነትም አይደለም የራሳችን ሀጢአት በየግላችን በዝቷል ግን ባደባባይ ስርአት ሲፈርስ መናገር ግድ ነው

  • @tigesttube5763
    @tigesttube5763 3 роки тому +1

    የኔ ውድ መምህሬ ቃለ ሂይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ሺ አመት ኑረልን
    እህታችን እንደዚ አይነት የተከበረ ሰው ፊት ላይ አለባበስሽ ብታስተካኪ ጥሩ ነው የጋበዝሽው ሰው ማን ነው ከሌሎቹ ይለያል ብታከብሪው ትከበሪ ነበር ቀረብሽ

  • @user-pu3jb5wt1i
    @user-pu3jb5wt1i 2 роки тому +1

    #በተቀደሰችው እምነትክ ሆነህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን!

  • @meseret2813
    @meseret2813 3 роки тому

    በእውነት ድቅ ትምህርት ነው ለዳቆን ሄኖክ ለወንድማችን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ክርስቶስ ኢየሱስ ያድለን አሜን

  • @doniayite2790
    @doniayite2790 2 роки тому

    _በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አደበቱ ተሰምቶ አይጠገብም እኮ❤❤❤❤❤_