የማይነቀነቁት አጥሮች። | William Saliba | Gabriel Magalhães

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 бер 2024
  • Спорт

КОМЕНТАРІ • 106

  • @BezawitTesfaye-bp3qd
    @BezawitTesfaye-bp3qd 3 місяці тому +10

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና አርሰናልን ይባርክ

    • @workjoozil
      @workjoozil 3 місяці тому +1

      አሜንንን አሜንንን 🙏

  • @user-hs1zv2jh1j
    @user-hs1zv2jh1j 3 місяці тому +5

    መንሱሬ ደግሜ ድምፅክን ስለሰማው ማሪያምን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @SudeysYesuf
    @SudeysYesuf 3 місяці тому +5

    መንሱሬ ሲየምህ የመኛል እኮ አለህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @Tesfaye-wale
    @Tesfaye-wale 3 місяці тому +6

    መንሱሬ የኳስ ትንታኔህ በጣም ይመቸኛል

  • @user-bi7gq6yk1y
    @user-bi7gq6yk1y 3 місяці тому +6

    ሰላም መንሱሬ በሰላም በመመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል የነገውን ትልቅ ጨዋታ አቻ ቢወጡልን እኛ ሊቨርፑላዊያን ደስታችን ወደር የለውም ።

  • @meharibelay8689
    @meharibelay8689 3 місяці тому +9

    እንኳን በሰላም ተመለስክ መንሱሬ ። ወሬው ሁላ አርሰናል እና ማን ሲቲ ሆኗል ። በጣም ነው የሚገርመው ሊቨርፑል በግብ ክፍያ ተበልጦ በሁለተኝነት ላይ ተፈናጦ ይገኛል በንጽጽርም የተሻለ ቀለል ያለ ጨዋታ አለው በኦፕተስ ግምትም 2ተኛ እድል ያለው ቡድን ነው ዋንጫውን ለማንሳት ተብሏል : ታድያ ለምንድን ነው ይሄን ጨዋታ ዋንጫውን ለማንሳት ይወስናል እየተባለ የሚወራው ? ለማንኛውም welcome back 🙏

  • @Natnaelsgirma
    @Natnaelsgirma 3 місяці тому +2

    መንሱሬ በደንብ ተሽሎህ ብትመለስ ይሻላል ለራስህ ጊዜ ስጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ The gunners is back ❤

  • @FantahunFantahun
    @FantahunFantahun 3 місяці тому +3

    መሱሬ እንኳን ተመለስክልን ነገ አርሴ 2_1ያሸንፋል ወይም አቻ ይወጣሉ ግምቴ ልክ ከሆንኩ የአርሴን ማልያ ትለቅብኛአለህ ❤❤❤ መንሱሬ የመጀመርያው ነዉ

  • @MusefaYebro
    @MusefaYebro 3 місяці тому +4

    ኡንከንበሠለም/ማጠህ/ሠልበነማገልሺ/አለህይጠብቀቹ/ድልለአሪሴ

  • @user-wp7ml3dq6r
    @user-wp7ml3dq6r 3 місяці тому +8

    መንሱሬ በሰላም በመመለስህ እጅግ ደስ ብሎኛል አንተ ሥለኳስ ሰትተነትን ነፍሴ እጅግ ትረካለች

  • @leulachaw3119
    @leulachaw3119 3 місяці тому +4

    City 1:3Arsenal....I can't wait for your analysis on Monday

  • @Abukirifaey
    @Abukirifaey 3 місяці тому +1

    መንሱሬ በጣም ትመቸናለክ

  • @henz_offical
    @henz_offical 3 місяці тому +2

    wow እንኳን ለዚህ አበቃህ መንሱሬ

  • @user-jd9yc7oq3m
    @user-jd9yc7oq3m 3 місяці тому +1

    እንኳን ደና መጣቹ መንሱሬ

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB 3 місяці тому +18

    ይሄ ጭዋታ ዋንጫውን የሚወስን ሁኖ ሳይሆን የክለቦችን የቆየ ታሪክ እና የአርሴናልን ወቀታዊ አቋም ለቀጣዩ የሚያሳድረውን ተፅኖ በማሰብ ነው።

  • @AmanuelZemede
    @AmanuelZemede 3 місяці тому +3

    mensure 100 % PURE SOUND . Welcome back again . mensure l like your extensive detail analysis . and i will expect of you tomorrow by other pre match analysis . have a nice day . mensure .

  • @anteyeamare263
    @anteyeamare263 3 місяці тому +1

    መንሱሬ ዌል ካም

  • @eliasjohn4895
    @eliasjohn4895 3 місяці тому +1

    መንሱሬ እንኳን በሠላም ተመለስክ

  • @Yiheyis-rp7fe
    @Yiheyis-rp7fe 3 місяці тому +2

    Well come Mensure! happy to c u here again!❤

  • @user-tw6ye6yp5b
    @user-tw6ye6yp5b 3 місяці тому

    መንሱሬ እንኳን በሰላም መጣ ድምፅ መናፍቃን ነበር

  • @sisaywubie
    @sisaywubie 3 місяці тому +1

    መንሱሬ እንኳን በደህና ተመለስክ

  • @user-hy4sf5pm5v
    @user-hy4sf5pm5v 3 місяці тому +1

    Hi measure selam du..yshka do..God bless u....and arsenal forever....❤

  • @onlygoal3922
    @onlygoal3922 3 місяці тому +1

    Wow አገላለፅ

  • @azh-ym4gp
    @azh-ym4gp 3 місяці тому +2

    well com mensure enkuan dehna metah

  • @solomonlucy963
    @solomonlucy963 3 місяці тому +1

    Exceptional analysis

  • @elsh11
    @elsh11 3 місяці тому +2

    We love you mensure❤❤

  • @SudeysYesuf
    @SudeysYesuf 3 місяці тому +2

    ድል ለምወደው ክለቤ aresnal yehun 3 -1

  • @AbdulkafeKader
    @AbdulkafeKader 3 місяці тому +1

    እንኳን በደና ተመለስክ

  • @SediqMahamed
    @SediqMahamed 3 місяці тому +3

    መሡሬ በጤና ሥለተመለሥክ ሁሉንሙ ነገር መልካሙን እመኝልሀለሁ 🎉🎉🎉

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 3 місяці тому +1

    Sileteshaleh dess bilognal!!❤❤❤

  • @rorasuperhits5839
    @rorasuperhits5839 3 місяці тому

    ኣይ መንሱርየ እኔ በጣም ኣድናቂህ ነኝ በዚ በኣርሰናል ጉዳይ ግን በጣም ኣበዛሄው። ኣንዴ ኣጥር ኣንዴ ታንክ ሌላ ግዜ ደሞ መድፍ እያልክ። ኣርሰናል 20-30 ዋንጫ የበላ ቡድንኣደረክው ልክልኩን ስጠውእንጂ

  • @kidestwakjira1518
    @kidestwakjira1518 3 місяці тому +2

    መንሡሬ እዃን በሠላም ተመለስክ
    በጣም አዝኜ ነበር በሠው አገር ሆኜ የማየት እድል አላገኝ ነበር በስራ መደራረብ ምክንያት አተን ሳዳምጥ ከማየት የበለጠ ያረካኞል በድጋሚ እዃን ተመለስክልኝ

    • @workjoozil
      @workjoozil 3 місяці тому

      አዎ እኔ አንድዚህ ነው 👍gunners family ♥️♥️♥️♥️

  • @efatariku
    @efatariku 3 місяці тому +1

    Well come back mensure.

  • @workjoozil
    @workjoozil 3 місяці тому

    መንሱረ wellcome 👍👍👍

  • @user-gs8li2ck5r
    @user-gs8li2ck5r 3 місяці тому +1

    Ewnethn new bro egna Liverpoolawian ysakaln

  • @stephanoswondimagegn5918
    @stephanoswondimagegn5918 3 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @lalisatariku7700
    @lalisatariku7700 3 місяці тому +1

    Wel come back mensu❤❤❤❤❤❤️

  • @user-hh9sb1cj9i
    @user-hh9sb1cj9i 3 місяці тому +1

    Well come back Mensure

  • @MOHAMMEDBADERGA-xf5gp
    @MOHAMMEDBADERGA-xf5gp 3 місяці тому +1

    ኣርሰና ያሸንፋል

  • @SolomonAbebe-qc1hq
    @SolomonAbebe-qc1hq 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ermias-xb1vg
    @Ermias-xb1vg 3 місяці тому

    ሰላም-መንሱሬ-እንካንወደስራተመለስክ

  • @abenezersiyoum0813
    @abenezersiyoum0813 3 місяці тому

  • @FanayiJagar
    @FanayiJagar 3 місяці тому +1

    Welcome. Bro

  • @henokabrahim9191
    @henokabrahim9191 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @teddyalemshet7007
    @teddyalemshet7007 3 місяці тому +4

    ሲቲ 1 አርሰናል 2 or 3

  • @ahmedabegaz5448
    @ahmedabegaz5448 3 місяці тому +1

    enkoan beselam temelesk

  • @fasikafikre7150
    @fasikafikre7150 3 місяці тому +1

    Mensure❤

  • @Witine
    @Witine 3 місяці тому +1

    12:30 አይደለም ጋሽ መንሱር። ከምሽቱ 1:30 ላይ ነው።

  • @tasewkebede9559
    @tasewkebede9559 3 місяці тому

    Their strengthen should be Judged in today's diffficult game. Then, I will confirm their strengthen.

  • @BekeleZerihun-
    @BekeleZerihun- 3 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @matiwosmolla
    @matiwosmolla 3 місяці тому

    Wow mensuer ymgerm terms new ensheathing new sera

  • @zerihunalemayehu-pc2bc
    @zerihunalemayehu-pc2bc 3 місяці тому

    Mansure ❤❤❤❤

  • @ShamilRadi-lp1vh
    @ShamilRadi-lp1vh 3 місяці тому

    መንሱሬ ወነዉ በሳለም መማለስነዉ እድል ለመትፈኘዉ

  • @abenezersiyoum0813
    @abenezersiyoum0813 3 місяці тому

    BESELAMNA BETENA YAKOYELEN!!!
    ENAMESEGNALEN!!!

  • @user-jp3le8zg2v
    @user-jp3le8zg2v 3 місяці тому

    Selami l selami

  • @habtamumicky687
    @habtamumicky687 3 місяці тому

    Wel come Mensure & Zola

  • @kidus9440
    @kidus9440 3 місяці тому

    First comment 23 sec after the video posted 😊🎉

  • @EfoSimon2
    @EfoSimon2 3 місяці тому

    welcome

  • @mekonennmoke
    @mekonennmoke 3 місяці тому +2

    Arsenal ቢያሸንፍ ራሱ ቀጣይ ከባድ ጨዋታ አለበት ስለዚህ 😂😂😂😂😂

  • @user-ck5wp6bc2n
    @user-ck5wp6bc2n 3 місяці тому

    Mansuye inkuan be afiya tamaleskilin.des blognal wollahi

  • @djanwar3010
    @djanwar3010 3 місяці тому +2

    Man city 2 3 arsenal

  • @josmoss26
    @josmoss26 3 місяці тому +1

    My walls 🧱 ♥️

    • @josmoss26
      @josmoss26 3 місяці тому

      Enwedhalen mensure... Thank you!!! We ❤ you.

  • @2saliba
    @2saliba 3 місяці тому

    Mensuree❤❤❤❤❤❤

  • @zaketube6244
    @zaketube6244 3 місяці тому +1

    City 1 arsenal 3

  • @Solomondamisse
    @Solomondamisse 3 місяці тому

    Arsenal❤❤🎉

  • @liyaliya5195
    @liyaliya5195 3 місяці тому +1

    መንሱሬ ግን በደንብ አገግመህ ብትመጣ አይሻልም እንዳይባባስብህ ቅድሚያ ለራስ❤❤

  • @Ermias-xb1vg
    @Ermias-xb1vg 3 місяці тому

    ዘንድሮ-አርሴታሪክየሰራል

  • @TarekegehDegfeye
    @TarekegehDegfeye 3 місяці тому +3

    Man city 1-2 Arsenal 🎉❤

  • @user-jp3le8zg2v
    @user-jp3le8zg2v 3 місяці тому +2

    from SOUTH African Arsenal 3vs manchester city 2

  • @user-xc7yc1qp3d
    @user-xc7yc1qp3d 3 місяці тому

    መቸ ነው አርሰናል ተሸንፎ ጆሮአችውን ሰላም የሚያገኘው?

  • @Abdi-yas
    @Abdi-yas 3 місяці тому

    ጨዋታው 1:30 ነው የሚጀምረው፡፡

  • @maahirgobanaa7552
    @maahirgobanaa7552 3 місяці тому

    City will win 💙💪

  • @mikiyasshiferaw-gs9qz
    @mikiyasshiferaw-gs9qz 3 місяці тому +1

    መንሱሬ አትጠራጠር አርሰናል ያሸንፍል

    • @workjoozil
      @workjoozil 3 місяці тому

      Yesss 👍👍👍👍

  • @AbdulrazakSultan
    @AbdulrazakSultan 3 місяці тому

    Arsenal yashenfal k Allah ga

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 3 місяці тому +1

    አጥቂ ጠፍቶ ነዉ

  • @user-vd4ld5vs9q
    @user-vd4ld5vs9q 3 місяці тому

    Menisuri arise arse new

  • @Gman749
    @Gman749 3 місяці тому

    መንሱሬ አትድከም የሳሊባ እና የማጋሊሽ ጥምረት ተረት ተረት ልንለው እንችላለን

    • @marktamirat-tg1hq
      @marktamirat-tg1hq 3 місяці тому

      Emirates lay na community shield lay halland yensu bibit sir ende nber resah😂😂😊

    • @Gman749
      @Gman749 3 місяці тому

      @@marktamirat-tg1hq ሃላንድ ሀሁንም የፒርሜልጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነው

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 3 місяці тому +2

      ሀላንድ ጥሩ ተጫዋች ነው።የጋብርኤል እና ሳሊባን ጥምረት አለማድነቅ አላዋቂነት ነው።

    • @workjoozil
      @workjoozil 3 місяці тому

      አሹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yohanesfekadu2657
    @yohanesfekadu2657 3 місяці тому +2

    city 0 ars 2

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 3 місяці тому

    ማን እንደ መድፉ

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 3 місяці тому

    ይህንን comment የምታነቡ የcity ደጋፊናቹ

  • @azifisseha6028
    @azifisseha6028 3 місяці тому

    Arsenal ይሸነፋል

  • @NoraHammed-yr6oq
    @NoraHammed-yr6oq 3 місяці тому

    Arsenal.'3'.vs.'city' 1

  • @user-cl2qn7mq8h
    @user-cl2qn7mq8h 3 місяці тому

    Mensura enkun Dena methe

  • @benyamnugussie8610
    @benyamnugussie8610 3 місяці тому

    Mensur arsenal at etihad will not win

  • @fikirhana2929
    @fikirhana2929 3 місяці тому

    City 2-3 Ars

  • @mulukenbimrew4271
    @mulukenbimrew4271 3 місяці тому

    መንሱረ ሰላም ኤፍረም ይውማኔ ወይም ፍቂር ይልካን ነው የመሰልህኝ i like ሁል ግዜም አንዳድዬ አንደዚህ አቅርብልን ሁሉንም ያማላህ ነህ አውነት ብራቭኦ አናም ሳልባ ማለት ወንድሜ በለው ባገኝው አንዴት አንደምሆን አኔ አንጃልኝ ሀላንድ ምንም አያረግም ደብሩይንም አሁን gorgniho ያደናቅፈዋል ትንሽ ፎደን ልቀሳቀስ ይችላል አሱም ቶምያሶ ኮም ካልሆነ ነው አናም ሙሉ ለሙሉ ተቻዋች ጋር የሆነ ርሃብ means positive hangry ይታያል አውነት አርሰናል አሸንፎልኝ አስቀምቦርክ ቸኩዬ አለው ፈፃርይ ያሥካው ከዋንቻው በላይ ስነልቦናው ለኛም ለተ ቻዋቾቹም አስፈላጊ ነው አና በተረፈ አንተ ካልህ ያስታውቃል በደብ አገግምልን ሰኞ ሰለ አርሰናል ወርቃማነት አንድናወራ ያርግልን አርሰናል 3-1 ያሸንፋል really really መንሱረ ነገ ይህን አምብብልኝ በትክክል ይሆናል ለምጀመሪያ ግዜ ፃፍሁልኝ ግን ምን ግዜም eketatelh አለው አንዳድ ግዜ ግን city ላይ ፀበቅ ታረጋለህ አረዳህ አለው ግን አስተካክለው b/c be comming soon arsenal affter supper sunday win gunners, mensur is my opnion Ethiopian world class sport man b/c only view of club performance not depend on club fans except city. Mensure nege kal bekal anbblgn yhn comment

  • @YikeberSimanesew
    @YikeberSimanesew 3 місяці тому

    Arsenal 2:1Man City

  • @Bari.980
    @Bari.980 3 місяці тому

    For sure Arsenal will defeat City

  • @user-tn5zb8br9d
    @user-tn5zb8br9d 3 місяці тому

    እውነተኛ አጥር ነው ልምድ ያለው ሌባ ብቻ ነው ሚያልፈው መንሱር

  • @user-eu7ce6dz4d
    @user-eu7ce6dz4d 3 місяці тому +2

    እኔ የአርሰነል ደገፊ ነኝ ገንአልወሽም ሲቲን መሸነፍከበድ ነው የውምእትሀድ ሰቲ 3 አር 1

    • @SudeysYesuf
      @SudeysYesuf 3 місяці тому

      Ayedalhim

    • @user-lg9yd9cq4e
      @user-lg9yd9cq4e 3 місяці тому

      የሻሼ እና የአርሰናል ልዩነት አልገባህም እንደእናንተ አይደለም

    • @AmarNassir
      @AmarNassir 3 місяці тому

      Shashe fans😂😂😂😂

    • @AregaChapi
      @AregaChapi 3 місяці тому

      Fake fan