የከተማ ግብርና በጋራ መኖሪያ ግቢ ዉስጥ ከሠሩ ጀግና ሰዉ ምድር አንቀጥቅጥ ዕዉቀት ሸመትኩ (AMAZING FARMING in a CONDOMINIUM!) ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ይህ ጀግና አርሶ አደር የተማሩት ትምህርት ሲቪክስ እና ኤቲካል አጁኬሽን (Civics & Ethical Education) ሲሆን በዚሁ ዘርፍ በማስተማር ላይ ይገኛሉ፡፡ ግለሰቡ በአዳማ ከተማ ወንጂ ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘዉ የጋራ መኖሪያ ቤት ግቢ ዉስጥ ኗሪ ሲሆኑ በዚሁ ግቢ ለማመን የሚከብድ ዉጤታማ የከተማ ግብርና የሠሩና ለሌሎችም ሰዎች በርካታ ጠቀሜታዎችን እያስገኙ የሚገኙ ሰዉ ናቸዉ፡፡ ስለዚህ ተመልካቾችም ከዚህ ቪድዮ ጠቃሚ ዕዉቀቶችን በማግኘት ያላቸዉን ምቹ ሁኔታዎች ወደ ሥራ በመለወጥ በኑሮአቸዉ ላይ ትርጉም ያለዉ ለዉጥ ያመጣሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡
    እንግዲህ የተከበሩ ዉድ ተመልካች አዲስ ቤተሰብ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዳይረሱ፤ እንደዚሁም ቪዲዮዉን ላይክና ሼር ማድረግንም ጭምር፡፡ ነገር ግን ከዚህ በፊት ቻናሉን ሰብስክራይብ ካደረጉ ቪዲዮዉ ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስ ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡
    አመሰግናለሁ!
    This brave farmer lives in Adama, Ethiopia. He has a BSc degree in civics and ethical education. He was a teacher for many years but now running his own business mainly related to farming. He has been doing an amazing city farm in a condominium compound on a very small space. He integrates all types of farming activities such as horticulture production, fish farming, rabbit husbandry, poultry farming, bee keeping, got & sheep fattening among others. Also. he has been preparing liquid fertilizer and compost from wastes of animals and household kitchen remains. He obtained prizes from the city government for his remarkable achievement. If you stay till the end of the video you can get many valuable lessons. Please consider subscribing the video. Also don't forget to like and share the video.
    Thank you!
    #urbanfarming #foodsecurity #integratedfarming

КОМЕНТАРІ • 101

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 5 місяців тому +3

    ጎበዝ ነው እንዲህ ሁላችን በምናውቀው ስራ ላይ ብንሰማራ ለፀብና ለዘረኝነት ግዜ አይኖረንም ነበር

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ! እዉነት ነዉ።

  • @AbrarawTeju
    @AbrarawTeju 5 місяців тому +3

    የዚህን ጀግና ሰው ስራ ስላስጎበኘህን እናመሰግናለን! ዘርሽ ያሰብከው ሁሉ የማሳካት አቅሙ እንዳለህ አምናለሁ ፤ ትንሿ ጥረትህ ፍሬ አፍርታ በማየቴ ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      እናመሰግናለን!

  • @hanasahle6688
    @hanasahle6688 5 місяців тому +3

    በጣም ጎበዝ ነው ጀግና ሰው

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 4 місяці тому +1

    ተባረክ። አውነት ነው እስቲ አሣ መሸጫ ቤት ያሉ ተክሎች አዩ። በጣም ያምርባቸዋል። ሰው እርስ በእርሱ ከሚገዳ ደል ተፈጥሮን አመሰግኖ ተባ ብሮ ቢጠቃቀም ደስ ይል ነበር።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 місяці тому

      በጣም ጥሩና የሚደገፍ ሀሳብ ነዉ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 5 місяців тому +3

    የከተማችን የልማት ጀግና

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ! እዉነት ነዉ!

  • @atz7247
    @atz7247 Місяць тому

    ዘርሽ ጀግናው እግዚአብሔር ከዚኽም በላይ ይርዳኽ!

  • @hiwotgebremariam4527
    @hiwotgebremariam4527 10 місяців тому +3

    የሚገርም ነው በጣም ጎበዝ ተምሳሌት ነህ በርታ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  10 місяців тому

      አዎን በትክክል፡፡

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m 5 місяців тому +3

    ኢትዮጵያ አደዚ ጀግና አላት እኔ ከአዲሳባ አድናቂህ

  • @user-po8qk5zv3g
    @user-po8qk5zv3g 5 місяців тому +3

    በርታ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ስራና ተግባር

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f 5 місяців тому +1

    ማሸሀላህ በጣም ጎበዝ እኛ እኮ አገራችን መስራት ብንችል ለራስም ለአገርም እንጠቅም ነበር

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      ትክክል ነው አመሰግናለሁ።

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 5 місяців тому +2

    ጎበዝ ነህ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      ትክክል ነው። አመሰግናለሁ!

  • @user-qx5rj3fk4w
    @user-qx5rj3fk4w 9 місяців тому +3

    በጣም ግሩም ተሞክሮ በርታ ከጎንህ ነን።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  9 місяців тому

      የሰጡን ሀሳብ አስተያየት እጅግ በጣም ስለሚጠቅመን እናመሰግናለን!

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp 5 місяців тому +1

    ዘሩዬ ጀግና ኢትዮጵያዊ ገበሬ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ የበረሃ ጓዴ ፃድቁ ይርዱህ

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 місяців тому +1

    Egziabeher Ybarkeh Gobez

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      አሜን አመሰግናለሁ!

  • @terefedemise8692
    @terefedemise8692 5 місяців тому +2

    ከጀግናም ጀግናነክ!

  • @kidistkmichael3043
    @kidistkmichael3043 5 місяців тому +2

    በርታ ጎበዝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      በጣም አመሰግናለሁ!

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 5 місяців тому +2

    ደግና ነህ በርታ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      ለሰጡት ሀሳብ አመሰግናለሁ!

  • @yohannesalemayehu872
    @yohannesalemayehu872 6 місяців тому +2

    keep it up , wonderfull

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by 5 місяців тому +2

    በርታ 💚💛❤️

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔም አዳማ ነኝ ባለበት ሄጄ ከሱ እውቀት መቅሰም እፈልጋለሁ 👍

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ። ጥሩ ሀሳብ ነዉ ብዙ ቁምነገር ያገኛሉ።

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 5 місяців тому +2

    This is very inspiring

  • @tegegn-io5ib
    @tegegn-io5ib 5 місяців тому

    Integrated agriculture production ( chicken, fish and vegetables) makes profitable business for you and for others. God bless you, continue by this as way of future time.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      Thank you very much for your valuable idea.

  • @genatdemalash1385
    @genatdemalash1385 5 місяців тому

    ጀግና ነህ በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @sufa4758
    @sufa4758 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 4 місяці тому

    🎉you are the man created to change

  • @sofiayasib2441
    @sofiayasib2441 5 місяців тому

    Wow amazing

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 13 днів тому

    You are so brilliant, keep it up brother, when i come to Ethiopia i must meet you.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  13 днів тому

      Thank you so much! Hope I am also happy to meet you when you come to Ethiopia.

  • @getachewtikuye2902
    @getachewtikuye2902 10 місяців тому +2

    wonderful!

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 5 місяців тому +1

    ይሄ ሰዉ ነዉ ከገዳዮች ከወሬኞች ከሰነፎች ወንድ ተለይቶ በስጦታዉ ምድሩን ጠብቆ ተንከባክቦ ፍሬ ያፈራዉ ጐበዝ ሱሪ የለበሰ ጀጉና ወንድ::ኡትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ የምታስተናግደዉ ከመሪያቸዉ ጋር ሐገርን የሚያስቀጥሉ ስንዴዎችን ነዉእንጂ እንክርዳዶችን አይደለም እንክርዳድ ከመቃጠል በስተቀር ለምንም አይጠቅምምና::

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      ስለ ባለ ታሪኬ ጀግንነት ስላወሱ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የተወሰኑ ሰዎች እንኳን ፈለጉን ቢከተሉ ትርጉም ያለዉ ትልቅ ለዉጥ ወይም መሻሻል ማምጣት በቻልን። ለሰጡኝ ትልቅ ሀሳብ እኔም ከማመስገን ባሻገር ትልቅ ክብር አለኝ!!

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 5 місяців тому

    TEBAREK

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      አሜን አመሰግናለሁ!

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 5 місяців тому

      SHALOM !
      ENDELELOCH AKEFELBETM ALALKM
      LEZH NEW S S YADEREKUH

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 5 місяців тому

      SHALOM !
      ENDELELOCH AKEFELBETM ALALKM
      LEZH NEW S S YADEREKUH

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      በጣም አመሰግናለሁ! @@tewabechtessoduresso9796

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      በጣም አመሰግናለሁ! @@tewabechtessoduresso9796

  • @tizitaabebe8482
    @tizitaabebe8482 10 місяців тому +1

    ጥሪ ተሞክሮ ስላካፈልከን እናመሰግናለን ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  10 місяців тому

      እናመሰግናለን!

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 5 місяців тому

    How he explained about the plants and animals are amazing . Keep it up brother you will be a rich man one day.

  • @user-ju1fb3ez6p
    @user-ju1fb3ez6p 5 місяців тому +2

    ሞንሞ ፡ የተሰራውን ፡ አላሳየህንም ፡ ምን ፡ ሆነህ ፡ ነው ፡

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ፡፡ በዚህ ርዕስ ከተዘጋጀዉ ቪድዮ የተሠሩ ዝርዝር ሥራዎችን ያገኛሉ፡፡
      በከተማ ግብርና ላይ በፈጠራና በፍልስፍና የተራቀቁ ጀግና አርሶ አደር// ክፍል 2 #foodsecurity #urbanfarming #integratedfarming

  • @woine123
    @woine123 5 місяців тому +1

    እኔም ይህ ወንድም ሀሳብ እንዲሰጠኝ ስለምፈልግ እባክህ ስልኩን ላክልኝ:

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ! ስልኩን ከቪድዮዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • @user-vi1te8sw4p
    @user-vi1te8sw4p 9 місяців тому +1

    Excellent bro

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 5 місяців тому

    ሰውየው ጎበዝ ነው ግን የተሰራውን አላየንም! አቅራቢው አላማው አልገባኝም!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ። የተሠሩ ሥራዎች በክፍል 2 ቪድዮ ቀርበዋል። በተጨማሪም አዲስ የተጫነው የአሳ እርባታ ቪድዮም አንዱ ነዉ።

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 5 місяців тому

    Ara ate andanne

  • @sofiayasib2441
    @sofiayasib2441 5 місяців тому

    Which parts of Addis you live my brother?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому +1

      Thank you very much! I live in Bolearabsa & the entrepreneur lives in Nazreth, some 100 kilometres away from Addis Ababa.

  • @user-or7md9bn3i
    @user-or7md9bn3i 5 місяців тому

    Asa marbat efelgaw enent endemigemr minegregn sew kale

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      ጥሩ ሀሳብ ነወ። የባለ ታሪኬን ስልክ ከቪድዮ ላይ ወስደው ይደውሉላቸዉ። በተጨማሪም በቅርብ ያሉ የግብርና ባለሞያ ያነጋግሩ።

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 5 місяців тому

    ወንድሜ እባክህ የላውሮ ችግር አንተ ማግኘት ይቻላል ??

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ! ከይቅርታ ጋር የላዉሮ ችግኝ ለማለት ነዉ?

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 5 місяців тому

    ጥንቸል ግን ይበላል እንዴ?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      ስለ ጥያቄዉ በማመስገን ልጀምር፡፡ በዉጪ ሀገራት የጥንቸል ሥጋ ይበላል፡፡ እንደ አሜሪካ የግብርና መምሪያ ገለፃ ከሆነ የጥንቸል ሥጋ ኦሜጋ-3 በተባለ ፋቲ አሲድ የበለፀገ፣ ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያለዉ እና አነስተኛ ካሎሪ ያለዉ ነዉ፡፡

  • @user-gk4cv3dj2q
    @user-gk4cv3dj2q 6 місяців тому +1

    ቦታው እኮ አልታየም እንዴት ማድነቅ ይቻላል ምንም ሳናይ 🤔🙃

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 місяців тому

      እናመሰግናለን። ቦታው ናዝሬት የጋራ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው።

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q 6 місяців тому

      @@WuqawZeleke ስራውን በፊልም ደግፈህ አቅርብልን

  • @makeyamakeya8352
    @makeyamakeya8352 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤👌👌🦁✌👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 5 місяців тому

    ጢቸል እፈልጋለሁ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ። ጥንቸል ዬትና እንዴት እንደሚያገኙ እንዲረዳዎት ለባለ ታሪኬ ቢደዉሉ እላለሁኝ። ስልካቸውን ከቪድዮዉ ያገኛሉ። መልካም ዕድል!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      ጥሩ ነዉ። መልካም ዕድል!

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 5 місяців тому

      ጥቸል ለምን አገልግሎት ይውላል

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 місяців тому

      @@AAa-gs6dn በአንዳንድ የዉጭ ሀገራት ይበላሉ።

  • @makeyamakeya8352
    @makeyamakeya8352 5 місяців тому

    ❤❤😮😮😮😮😢😊❤❤❤🎉🎉🎉