ተበልቶ የማይጠገብ ለየት ያለ ቀላል እና ፈጣን የምሲር አሰራር የዚህን ምግብ አዘገጃጀት እስከዛሬ ባለማወቃቹ ትቆጫላቹ/ Amharic food cooking

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 245

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking  9 місяців тому +44

    ውድ የ ቻናለ ተከታታዮች
    subscribe Like Share Comment በማድረግ ስለምታበረታቱኝ ከልቤ አመሰግናለው❤❤❤❤❤

    • @AbebaKebede-up8jp
      @AbebaKebede-up8jp 7 місяців тому +2

      😂😂❤😊

    • @razikrayaa5481
      @razikrayaa5481 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @biniyamgarri5586
      @biniyamgarri5586 5 місяців тому +1

      ከላይ የምትጨምራቸውን ግባቶች በጽሁፍ አለ! ከዚህ በላይ ምን ታድርግ! አሪፍ አቀራረብ!

  • @meserettesemamessi338
    @meserettesemamessi338 9 місяців тому +56

    አሰራርሽ አቀራረብሽ ሁሉ ነገር ልዩ ነው የምናይ ሰዎች ደግሞ በLike እናበረታታት

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      አመሰግናለው mesi

    • @hisjsnlkslsmsl8357
      @hisjsnlkslsmsl8357 5 місяців тому

      ግብአቶቹኮ የፁሁፍ አስቀምጣለች እይው ቪዶው ላይ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 9 місяців тому +54

    ስራሽን መውደድ ብቻ ሳይሆን እንደ ፊልም ነው የማየው እንዴት ሰላም ይሰጣል የኢኮኖሚ ዋልታ ጠዋት ት/ቤት ደውላችን ነበር አላርም ኪኪኪ ደስ ይላል ቤተሰብሽ ስለሆን ደስ ብሎኛል እኔም ጋ ነይ እሺ ❤በኮሚኒቲዬ ላይ አርጌሻለሁ በርቺ❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому +3

      elsiye በእውነት በጣም አመሰግናለው እሺ ,መጣለው

    • @jerrykonjonice3405
      @jerrykonjonice3405 9 місяців тому +1

      Elseya lke endanche melkme kne ste ❤nate

    • @HanaKidus-cy3nq
      @HanaKidus-cy3nq 9 місяців тому

      # ❤️ ኤልሱ እኮ የሴት ውሓ ልክ ናት ብል ማጋነን ኣይሆንብኝም የኔ ቀና የዘር ዘርሽ ይባረክ ባለሽበት እመቤቴ ከእነ ልጅዋ ትጠብቅሽ 🕯🤲 ኣበባዬ 💐🕯💚💛❤️😘😍👍👏👏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 9 місяців тому

      @@jerrykonjonice3405 ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 9 місяців тому +1

      @@HanaKidus-cy3nq በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @ሰናይትሐይሌ
    @ሰናይትሐይሌ 9 місяців тому +6

    ዋው ሲያምር እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤ባታው ደሞ ሲያምር❤❤❤❤

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 9 місяців тому +21

    በተወደደ ኑሮ ይሄ ቢከለስ የስንት ሰው ምሳ ይወጣዋል😂😂 ፈጠራሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም👌

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      አመሰግናለው

    • @romanghandour2003
      @romanghandour2003 9 місяців тому +3

      ምርጥ ነው እኔ እራሱ ካሁን አሁን ትንሽ ውሀ ጨመረች እያልኩ አለቀ ሞያ ከጎረቤቴ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 9 місяців тому +1

      😂😂ወዬዉ እንደፍላጎትሽ መስራት ነዉ 👌❤

    • @neima2690
      @neima2690 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂 እውነት መከለስ ጡሩነው😅😅😅😅

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂 ልክ ብለሻል❤❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 9 місяців тому +4

    እንቁላል ፍርፍር ይመስሌል ፉልም ይመስላል ሙያሽ ልዩ ነው ለፆም በጣም ተስማሜ ነው😊

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 9 місяців тому +3

    ዋው ቡና ቡና ትዝታ

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 9 місяців тому +4

    Looks tasty! Can't wait to try it. Btw, I love your own style of cooking- outside the book coz I do too. Keep it going, dear🎉🎉🎉

  • @blacklion1991-e7y
    @blacklion1991-e7y 5 днів тому +1

    አቀራረብሽ ሁሉ ያምራል። background የምታሳያቸው ነገሮች ሁሉ ሽው አድርገው ይወስዳሉ። ከ10ሩ 9.5 ሰጥቸሻለሁ። 0.5 የቀነስኩት ጥቅል ጎመኑን አፈር ደቸ ስለአበላሽው ነው። በጣም በሰለ ጎመኑ። ባለሙያ አይደለሁም ደግሞ። ሽሮ ገንፎ የሚሆንብኝ ሰው ነኝ። ያው ሰውን መተቸት ቀላል ስለሆነ ነው እንጅ። በጣም ያምራል

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 дні тому

      @@blacklion1991-e7y ❤❤❤❤አመሰግናለው

  • @AnewarHameza
    @AnewarHameza 4 місяці тому +4

    ምትጨምሪውን ነገር ከላይ እየጻፍሽ ቢሆን የበለጠ ያምራል አቀራረብሽ ያምራል በርቺ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 6 місяців тому +8

    ደጉን ጊዜ ወኃላ እያሰብኩኝ ነው የማይሽ እጅሽ ይባረክ ምግቡ ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል በቃ በአጠቃላይ አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቢው❤

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ 9 місяців тому +3

    ማሻአላህበርቺእህቴዋ

  • @AmarechDessie
    @AmarechDessie 5 місяців тому

    አሰራርሸ ተመችቶኛል በርቺ እኔም ባየሁት መሰረት እሰራለሁ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 9 місяців тому +2

    Good job

  • @meriassefa6969
    @meriassefa6969 3 місяці тому +3

    ደስ ይላል የምትሰሪዉ ነገር ግን የምትጨምሪዉን ግብአት ከላይ ብትፅፊዉ ጥሩ ነዉ በርቺ።

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 місяці тому +1

      @@meriassefa6969 ፅፍያለው እኮ ጎን ላይ

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 9 місяців тому +3

    Amazing ❤❤❤

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 8 місяців тому +2

    ወይ ጉድ ፋኖስም አለ ቦታው ሲያምር ጎጆ ቤቱ

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 6 місяців тому +1

    በጣም ደስሲል ሰላም የአይምሮ እረፍት የሆነስራ ነው የምሰሪው አቀራረፅሽ ሁሉ ነገሩ በጣም ደስይላል ስወድሽ 😍😍😍💕💕

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 місяців тому

      @@martagebre8318 ameseginalew wude

  • @GhFf-x9i
    @GhFf-x9i 6 місяців тому +1

    ማሽአላህ ቦታው ሢያምር

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 27 днів тому +1

    ምርጥነው ነው ደስ የሚል ሞያ የኔንም ዬቱብ እይልኝ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  27 днів тому

      @@meserettekalegn eshi wude ameseginalew❤❤❤❤❤

  • @YoubyYouby-w7f
    @YoubyYouby-w7f 9 місяців тому +2

    ምርጥ ሰራ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ❤❤❤❤

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh 5 місяців тому +1

    በጣም፣ባለሞያ፣ነሽ፣እሺ፣በርቺ፣እናመሠግናለን፣በጣም

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому

      @@AzebMesfin-ki2uh አመሰግናለው🙏❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 9 місяців тому +1

    እምትሰሪያቸወ ሁሉ ምርጥ ናቸው❤

  • @adanechassefa4201
    @adanechassefa4201 9 місяців тому

    ወንድሜ ነጋሽ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም መልካሞች ናቸውአመስግናለሁ ግን እኮ ወደ እግዚአብሄር ቤት ለመምጥትልብህ ሲስበርና ሲፈቅድልህ ነው አሁንም አምላከ እግዚአብሄር የተስበረውን ልቦን አይቶ ሲፈቅድላት መጣች ለምን በፊት አልሆነም ቢሆን መልካም ነበር እግዚአብሂር በፈቀደበት ቀን መታለችና እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናት::

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ውዴ በርች ስትር ያለ አሰራር በዛ ላይ በሸክላ ድስት ❤❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  8 місяців тому +1

      አመሰግናለው ውዴ

  • @AseWoru
    @AseWoru 2 місяці тому +1

    ያምራል ❤

  • @kushina7782
    @kushina7782 9 місяців тому +1

    Wow ejish yibarek❤❤❤❤❤

  • @EteneshAbebaw
    @EteneshAbebaw Місяць тому +1

    አዎ የኔ ባለሙያ እህት

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Місяць тому

      @@EteneshAbebaw ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beraseble2288
    @beraseble2288 9 місяців тому

    ልዩ ማራኪ አቀራረብ ::: መሳጭ የትዝታ ሙዚቃ ከፊልም ጋር ሞያን ሲያስተምሩ::: በርቺ

  • @footballkings311
    @footballkings311 9 місяців тому +1

    Very good misse

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 9 місяців тому +1

    ዋዉ በጣም ያምራልን እጅሽ ይባረክ እማ🤗♥️♥️♥️

  • @askalkedane6069
    @askalkedane6069 9 місяців тому

    የምትሰሪበት አካባቢው ደስ ይላል የት ነው

  • @Libamsett
    @Libamsett 9 місяців тому +1

    WOW...I love the way you present...good job

  • @Khad-c7f4g
    @Khad-c7f4g Місяць тому +2

    አንደኛ ነው ግን ጨው የበዛበት ይመስላል ቅመምና ጨው አታብዙ ለጤና ጠንቅ ነው 4:00 4:00 4:00

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Місяць тому +1

      @@Khad-c7f4g ❤❤❤❤

    • @Khad-c7f4g
      @Khad-c7f4g Місяць тому

      @Mesobcooking 🤍🤍🤍🤍🥀

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 9 місяців тому +1

    l wonder about the test

  • @elsamekonnbetamewodshalehu4618
    @elsamekonnbetamewodshalehu4618 3 місяці тому +1

    የጥቅል ጎመኑን ውሀ እዴት አረግሺው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 місяці тому

      @@elsamekonnbetamewodshalehu4618 ስጠበስ እኮ ይሠጠጣል

  • @abebegirma-pm3io
    @abebegirma-pm3io Місяць тому

    ስኳር መጨመሩ ጥሩነው?

  • @ExpoDubai-uc1kc
    @ExpoDubai-uc1kc 7 місяців тому +1

    ምንድን ነው ያረግሺው ያለ በርበሬ?

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 місяці тому +1

    እኔ ያየሁት እንደው ብቻ እየተፍላስፍን መስራት ምስርን ከንደዚህ ብቻ የምናውቃቸውን ወደሆድ የሚገብትን እየደበላለቅን መስራት አሁን አንቺ ያርግሽው ምስር ካሮት ጥቅል ጎመን ድንች ደባልቆ በቃመስራት ሌላ ግዜ ደሞ ተፍላስፎ መስራትጡሩ ትምህርት ንው የስጠሽን 👍

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 місяців тому +6

    ሞሰብዬ እኔ ቅንብሩ ስወድልሽ የዉነት መዝሙሩ ደሞ ሁሉም ቪዶችሽ የሀገር ቤት ትዝታን ይጥሉብኛል እጅሽ ይባረክ ጤናማ ምግብ ነዉ 👌❤🙏

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      አመሰግናለው ውዴ

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 6 місяців тому

    አዘርባጃንን ይመስላል የቦታው ሁኔታ እነሱን ታያለሽ በጣም ብዙ ተመልካች ያላቸው እንዳንቺ በፅሁፍ የሚያሳዩ ናችው ያገራቸው ለምለምነት ያስቀናል በርቺ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 місяців тому

      @@mekdestesfaye5726 ameseginalew wude

  • @nardos0
    @nardos0 7 місяців тому +1

    ምስሩ ቅድሚያ ይቀቀላል እዚህ ከመግባቱ በፊት?

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 9 місяців тому +1

    Egishe ebarek yammy new❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 9 місяців тому +1

    wow eseralwe yamrale Enamsgnalne ❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      አመሰግናለው ውዴ

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 8 місяців тому +2

    ውይ በሁሉም ነገር ልጅነቴን አስታወስሽኝ ጌታ ይባርክሽ የከብቶቹ የሸክላድስቱ የእንጨት ምድጃው ኧረ በጣም ይገርማል ጭራሽ ቡና ቡና የሚለውን ስሰማ ወደ ልጅነቴ ወደእድገቴ ተመልሼ ጭልጥ ተባረኪ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 8 місяців тому

    ማሻአሏህ በርች❤❤❤

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 9 місяців тому +2

    ሉየት ያለ አሰራር እናመሱግናለን ግን የት ነው በእንጨት የሚሰራቦት ቦታ ዱስ ዩሚል አካባቢ እውነት የምናየው ቦታ እዛ ኑው የተሱራው ሰላም ሙልት ያለበት ቦታ ደስ ሲል ውይስ ተቅነባብሮ ነው

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 5 місяців тому +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነወ ደግሞ ብና በጭስ አማረኝ😂😢 ቦታዉ ደግሞ ዋዉዉዉ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому

      @@Mommom-c7e አመሰግናለው🙏❤

    • @Mommom-c7e
      @Mommom-c7e 5 місяців тому +1

      እጅሽ ይባርክ እናት በርቺ❤❤ ​@@Mesobcooking

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому

      @@Mommom-c7e አመሰግናለው

  • @hiwetgulilat4112
    @hiwetgulilat4112 9 місяців тому +3

    ምሥሩ ግን ይበስላል አሰራርሽ ግን አንደኛ ነው ተባረኪ ይሄን ከእሩዝ ጋር ነበር❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому +1

      አዎ በደምብ ነው የምበስለው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 місяців тому

    ባለሙያ ከነባህላችን❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 місяців тому

      @@saraamagreedavid6763 አመሰግናለው

  • @habtu306
    @habtu306 9 місяців тому +2

    እንዴት ያምራል

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 5 місяців тому +1

    Wow, all everything natural. I like birds voice 😢

  • @SemTolha
    @SemTolha Місяць тому +1

    I love ሸክላ

  • @bekurehmeskel8255
    @bekurehmeskel8255 9 місяців тому +2

    ዛሬ አገራችን የሚፈለገው በልቶ መጥገብ!!!እቴዋ

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 5 місяців тому

    Berichilgn ema

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 9 місяців тому +1

    Betam teru yemeslal betelye denechu baseball esti ende keye wete emokrwalhu. Tebarekelge 🎉

  • @Selam-gg3be
    @Selam-gg3be 7 місяців тому +7

    ይህ የምስር ወጥ ሳይሆን ማህበራዊ ነው መባል ያለበት

  • @awwalibraahim3067
    @awwalibraahim3067 9 місяців тому +3

    ጠፍሽ በሰለም ነው እህቴ.?

  • @ShalomMokonin
    @ShalomMokonin 5 місяців тому

    mn mn chemersh? ebaksh bezrzr litaskemchln tichiyalesh?pls

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому

      @@ShalomMokonin ተፅፉዋል ኮ ውዴ

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 7 місяців тому

    አሪፍ አሰራር ነው

  • @TiruyeMamo
    @TiruyeMamo 5 місяців тому +1

    ስትከትፊ ስታማስይ ብቻ ሁሉንም ነገር ደስ እያለኝ ነው ያየሁት የኔ ቆንጆና ባለሞያ እህት እጅሽ ይባረክ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 місяців тому +1

      @@TiruyeMamo ameseginalew wude❤🙏🙏

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 9 місяців тому

    Wiy tewat radio yikefetina “yekonomi walita buna buna sil “ refede malet new eyerotin enhed nebere..... ay zemen sinit alefe.....
    Betam enamesegnalen ehte.....

  • @YerusalemAbebe
    @YerusalemAbebe 9 місяців тому

    I subscribe for your creativity 👍

  • @bethelhemabebe1149
    @bethelhemabebe1149 2 місяці тому +1

    Tefiteshal❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 місяці тому

      @@bethelhemabebe1149 alew wude❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 9 місяців тому +1

    እንኩዋን ደናመጣሽ የኔ ቅመም❤

  • @yalemi123
    @yalemi123 8 місяців тому +1

    የት ነው የምትኖሪው ታድለሽ

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs 8 місяців тому

    በእንጀራ ነው የሚበላው?

  • @UMIMAN-n7t
    @UMIMAN-n7t День тому +1

    ሠላም ሠላም ም ወዉ ነው እህት በራቸ ወዱቸ በናታቺሑ ሠብክራይብ አራጉኚ🎉🎉🎉

  • @HayatAsnake-xi9ju
    @HayatAsnake-xi9ju 2 місяці тому +1

    Berchi wedwa

  • @MareguTesfaw-mt1cs
    @MareguTesfaw-mt1cs Місяць тому +1

    ውሀ ስትጨምሪ አላየሁም ያለ ውሀ ነው አንዴ የሚሠራው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  Місяць тому

      @@MareguTesfaw-mt1cs tinish tinish wuha yichemeral endayar

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 9 місяців тому +2

    ለዚ ቻላል ቃላት አጣሁለት❤❤❤

  • @AndnetTamene
    @AndnetTamene 7 місяців тому

    Mesr. Gen weha tebe sayl wey saykekl yebelslal ??

  • @DagiTeka-pm1td
    @DagiTeka-pm1td 7 місяців тому +4

    ሰርተሽ እስከጭርሺ አይቼ ተመቸኝ ግን በምን አባቴ ልብላው እንጀራ የለም እኔ ያለውበት ❤❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 місяців тому +1

      በዳቦም መብላት ትችላለ

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu6124 Місяць тому

    ይሄ የምስር አሰራር የምን ሀገር ነው

  • @bursa183
    @bursa183 9 місяців тому +1

    ሀሀ እሠክሁነ የት ነበረሸ ማማየየ

  • @ብሬአለክስ
    @ብሬአለክስ 9 місяців тому +1

    Woooow aqerarebish

  • @akalneshworku2001
    @akalneshworku2001 2 місяці тому +1

    Mene endecmersh aytayme

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 місяці тому

      @@akalneshworku2001 ameseginalew

  • @tseionberga
    @tseionberga 9 місяців тому +1

    ወይኔ ጣባቱ ምስር ማጠበያና ማቅረቢያ አረግሹ እኛ እኮ ክትፎ ነው ምናቀርብበት ሙያሽ ምርጥ ነው❤❤ የጣባቱ ነገር አስቢበት

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому +1

      አመሰግናለው

    • @FtuKo-nq8my
      @FtuKo-nq8my 9 місяців тому +1

      ከክትፍ አይተናነስም

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 9 місяців тому +1

      እኔም ሳስብ ነበር ጉራጌዎች ባያዩሽ አያልፉሸም ያለክትፎ በሰተቀር ገበቴው ከቦታው አይkesakseme

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      @@Yekrta-LLB 😂😂

  • @MastewalAlemnew-y7e
    @MastewalAlemnew-y7e 2 місяці тому +1

    Ewnetm

  • @melatmelat
    @melatmelat 7 місяців тому

    ዋውውው💗

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 7 місяців тому

    ማሻላህ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 7 місяців тому +1

    እህቴ በሰላም ነው ወይ የጠፋሽው ኣረ ባክሽ ኣትጥፊ

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 9 місяців тому +1

    ይህ ምስር ወጥ ሳይሆን ሌላ ስም ቢሰጠው ይሻላል! የተባበሩትስ አትክልቶቹ? ጉብዝናሽን ግን አደንቃለሁ!

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 9 місяців тому +2

    ማሻአላህ

  • @wendwesnkelemu4196
    @wendwesnkelemu4196 4 місяці тому +1

    nice

  • @zemaritNardosFekede-t4f
    @zemaritNardosFekede-t4f 5 місяців тому

    እእእእ ጨው😮😮😮

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 9 місяців тому

    ግንየትሀገርነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zingero2017
    @zingero2017 9 місяців тому +1

    ፋኑስ!!!❤ ስነት እንጨምር?

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 9 місяців тому +3

    እመቤት በጣም እናመሰግናለን ደግሞ ቦታው በጣም ያጓጓል በሕይወቴ የምወደው ነገር ቢኖር በግብርና ትራዲሸናል ነገሮች ምግቦች በእንሰሳት አረንጓዴ ተክሎች ተከቦ በአእዋፋት ዝማሬ አይምሮን እያዝናኑ ወጣ ብሎ ከፈጣሪ ጋር መኖር በጣም ዱስስስስ ያሰኛል ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የተ ቀረፀው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  9 місяців тому

      አመሰግናለው
      አዎ እትዮጵያ ነኝ

  • @Green_cook1
    @Green_cook1 7 місяців тому

    very good😍

  • @muluedelwonde5123
    @muluedelwonde5123 6 місяців тому

    ይመስለኛል በሸክላ ድስት መስራትሽ ደሞ ጣሙን ይጨምረዋል።

  • @fkrteyesuf1297
    @fkrteyesuf1297 6 місяців тому

    ወንድሜ ወፍራምና ክሽን ያለ ወጥኮ ብዙሰው ያስተ ናግዳል

  • @SemharTesfamryam
    @SemharTesfamryam Місяць тому

    Wawwwwww

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @WateMahy
    @WateMahy Місяць тому +1

    🥰🥰🥰👍👍👍👍🙏🙏

  • @nigistisolomonberaki8326
    @nigistisolomonberaki8326 9 місяців тому +1

    Why don't u write the name of the item or subtitle. If u mixed anything it.may be delicious.

  • @Kimem12
    @Kimem12 Місяць тому

    Berch❤❤❤

  • @mazgabguutaa3084
    @mazgabguutaa3084 9 місяців тому +1

    Wow❤❤

  • @sosinamebera
    @sosinamebera 4 місяці тому

    selam