Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም አመሰግናለሁ አሜሪካ ነው የምኖረው ለልጆቼ ምሳ ፖስቴ ለመስራት አስቢ ሌላ ነገር እያየሁ ያንቺን ቪድዮ አየሁና ሰራሁት በጣም ይጣፍጣል እየጠበቅኮቸው ነው አጋጣሚው ገረመኝ ሮዝሜሪ(የጥብስ ቅጠልና ነጭ ሽንኩርት አልተጠቀምኩም)
አመሰግናለው ውዴ
ነጩ ምንድነው መጀመሪያ የጠበስሽው
@@belaygebre ድንች
@@Mesobcooking አመሰግናለሁ በጣም ስለፈጣን ምላሽሽ
@@Mesobcooking😊8iwk😊
እንደእኔ በጣም ፓስታ ሚወድ ይለይከኝ😊😋😋
✋👌👌👌
Enem betam New past yemewd , lengera gedlegem
🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉
ይቅር ይበለኝ በጣም እምጠላው ምግር ፖስታ😢
በጣምነውየምወደውከኔአበልጭም
በጣም ደሥ የሚል አሠራር ነወ ፓሥተው በሸክላ ድሥት መቀቀሉ ስጎ የሰራሽው ቅመማ ቅመሙ በአጠቃላይ
Ameseginalew
ገና ቪዲዎውን ሳልጨርስ ነው ፓስታው በሸክላድስት ሲቀቀል ላይክ ያደረኩት። ❤❤
አሪፍ ነው ...ብዙ ሰው በዳቦ ነው...እኔ በእንጀራ ነው የምወደው እናመሰግናለን 👏
እንዴት ዳቦ በዳቦ ይበላል ፓስታ ማለት ስንዴ ነው ዳቦም ማለት ስንዴ ነው
እኔም ፖስታ በእንጀራ ንው የምወደው👌
@@asterhabte3870😂😂😂😂 ሩዝ በእንጀራ በልተሽ አታውቂም?😂😂
ፓስታ በጀራ ማለት አስገድዶ መድፈር እደማለትነው
ውይከሰሉ እውይ ድስቱ ከብቶቹ❤ አሪፍ ኢንስፓይረሽን ነው። በርች ፈጣራ ማለት ይህ ነው። ፓስታመቀቀሉ ሳይሆን የተጠቀምሽው አኢንስፓይረሽን እራሱ ማንነትን አገርን ገላጭ ነው❤❤❤ወድያው ነው subscrib og komment ያደረኩት።
አመሰግናለው።
ለቤትሽ አዱስነኝ ማሻአላህ በጣም መርጥ መገብነው በረቺ ❤❤❤ክብቶቹ በታው ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ
@@HanaKwt ameseginalew
በጣም እመስግናለሁ የኔ ባለሙያ ❤ ይኽንን የፓስታ አሰራርሽን ትላንትና ሰርቼው ማሻ አላህ ❤️ በጣም ነው የሚጣፍጠው እኔም ባለቤቴም ልጆቼም በጣም ነው የወደድነው ሱስ የሚያሲዝ ነው ልዩ ነው ጣእሙ በርቺልኝ ማማዬ ❤️
ፈጣሪ እጅሽን ይባርክልሽ የኔውድ በጣም ነው የማመሠነው❤❤❤❤❤❤
ባጣም ደስ ይላል ቪድዮሽ... ራጋ ያለ ዜና እያልክ እምትማረው ነዉና ወድጀዋለው ❤
አቀራረብሽ እና አሰራርሽ ደስ ይላል የተጠቀምሻቸው እቃወች ሁሉ ደስ ይላሉ። ምድጃው፣ ድስቱ ........
ዋው ሚገርም ጣዕም አለው ሰራሁት በጣም እናመሰግናለን
@@HanaMarkos-wh5gb ❤❤❤❤
ዋው ይገርምሻል ትላንት እያሰብኩሸነበር ጠፉች እያልኩ❤❤❤እጂሽን አይቆርጥመው
ውዴ አመሰግናለው
እኔ ፓስታ በጣም ነው ምወደው
❤
ዋው አሰራሩ በጣም ደስ ይላል ግን ኮረሪማ እና የተፈጨው ጥብስ የሚባለው አልገባኝም ወይም ያሌለው
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
Amazing ❤❤❤🙏
Thank you 🙌
Tnx video zara new yayewt emokerkutm endezaw wow konjo neber kene alfo medamm wedawalech kiberiln❤
@@MenataFkr-j4c ❤❤❤❤
ዋው በርች እህት❤❤❤
የማብሰል ሞራሌ እንዲመጣ ፀልይልኝ የኔ ጎበዝ
Were yelebet mn yelebet viedeo ayiselechim. Thank you❤❤❤
@@misrulema5599 አመሰግናለው
እናመሠግናለን ዉዴ በርችልን 🎉🎉❤❤
@@OmarDema-o9u ameseginalew
ድንች ሳላደርግ በካሮት ሸርቸዋለሁ በጣም ጣፋጭ ነዉ ሞክሩት ቤተሰብ
Wow
ዋውውውውው ጀግና ሰው ማበረታታት ልማዴ ነው በረቺልን😮😮😮😮😮😮😮
@@MeseretDeme-x5k ❤
Ok good idea
በጣም እናመሰግናለን ሞክረነው ይበልጥ እናረጋግጣለን መጣፈጡን
@@ManishMoges ❤
ዋው ነው❤
@@MartaAschalew-c1t ❤
Thank you .Creative video.
ቆንጆ ነው ሠራሁት ሠብ አደረኩሽ
wow❤❤❤❤❤
@@neimasadek ❤❤❤❤
ማሻአላህ ሲያውት እራሱ ያምራል እሞክራለሁ
እኔ ሞክሬዋለሁ ሞክሪው በጣም ነው የምትወጂው ልዩ ጣዕም ያለው ፓስታ ነው
በጣም አሬፊነው እኒመሰግኒለን
በርቺ በጣም አሪፎ❤❤❤❤
ቤዚዬ የኔ ማር ዘፈንሸ እራሱ በጣም ነው ሞደው wow ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እህት በርቺ😂😂
እስክሰራዉ ቸኮልኩ እናመሰግናለን❤
ምርጥአሰራር vidioዉን1ኛ!
🙏
በእውነት ምራቅ ያስውጣል 👌👌
በቃ ሰርቼ አመጣልሻለው
እናመሰግናለን እህት❤
@@ethioalmechannel1527 ❤
Thank you so much for simple and healthy recipe! Nice couples, nice move too ☺️
Zare emokrewna sercha wtatun enegrachuwalew koy shair ladrg ❤
Tebareki wude
Wwwoooo mashallaa Tabarakallaa ❤❤❤❤❤❤❤Asumanii matii nafii Tayii qalii to ❤❤❤
@@ZamzamiiOromitii ameseginalew❤
ልስራውና አይቸ ሰብስክራይብ አደረግሻለሁ አሁን ልሰራ ነው
Wowowowow thank you for information
WOW❤❤❤❤🙏🙏🙏
ባጣም ደስ ይላል ቪድዮሽ በጣም አመሰግናለሁ
@@etsegenetabera8015 ameseginalew🙏❤
ስወድሽ እማ subscribers አድረግኝ👏👏👏
Selame Lanechi yehune yene wede ehete konjo tafache be kelalu lisera yemichele paseta aserare selakafeleshen Enamesegenalen batesebe enhune ❤
@@kiddycakee ameseginalew kid eshi❤
በጠም ደስ ይላል ብረት ድስትም ችግር የለም አይዴህ
ችግር የለውም
እህቴበርቺልንእናመሰግናለን
ይኄን የፓስታ አሰራር ጣሊያኖቹ ካዩት መልሰው ይወሩናል 😂😂
❤❤❤❤❤😂
😅😅😅😂😂ትክክል
Wow betam ytaftal!
ዋው ❤❤❤❤እጂሺይባርክ ❤❤❤
ጎበዝ ነሽ በጣም😊
@@EndriasGebremichael ameseginalew
Assalam አሰላሙ ራህመቱላሂ ወበረካቱ ንግግር ሰላም ብያለሁ ዋው ዋው ያለው እንዴት ሲራል ማማዬ ለጤና rafael ጤና አርገው አገራችንን የሰላም አደረግን❤❤❤❤
አሠራርሽ ምድጃው ከሠሉ አቀራረበሽ ቀለል ያለ ሥራ ነው አመሠግናለሁ ።
በእንጀራ በይሆን ቆንጆ ነበር
በፈለከው መመገብ ትችላለ ወንድሜ
ቆንጆ ፓስታ አሰራር ነው እናመሰግናለን ነገር ግን ሙዚቃው በዛ ዳንሱም አላስፈላጊ ነው የቃሪያው ፍሬው ቢወጣ መልካም ነው ለጤና በተረፈ looks delicious.
mashallaaaaaaa❤❤❤❤❤
ሰላም የኔ እህት የግድ የሸክላ ድስት መሆን አለበት ወይ?
በየትኛውም ድስት ችግር የለውም
Wow berichi
ለቤትአድስነኝ የኔባለሞያ ።ማሻአላህ
እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ
❤❤❤Ejesh ybarek
Wow ❤
Gin wede yet new yemtnoriw melshiligi sirashi gin wow new selamish ybzaligi
አ.አ ነኝ
Dassiyillaal gin lanyaaam siruuu❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮😮❤❤😢😢😢😅😅😂😂
@@YusuriaAdem eshi😂
Wow ejish yibarek yene bale muya❤❤❤❤
በርቺ ቆንጆ
Thanks!!!🙏
Denich ena pasta bade lay mesrat helotum ande nachew. yale dinch mesrat ychalale.any way nice work.
thanks
እናመሰግናለን እህታችን
betam yamral
አሪፍ ነው ግን no oil
መልካም ትምህርት ነው።አመሠግናለሁ
በርችልን እህቴ ጎበዝ❤❤❤
looks really good
ነጩ ነገር ምንድነው ንገሩኝ pls
@@Mimibriday dinich
Dinch
Thank you I love it
wowwwww🍝🍝🍝😋😋😋😋
Aseraresh des kemaletu bashager kelel yale tebareki!!!!!
ቆንጆነው.👌👌👌❤❤❤
በጣሞ ያምራል ጣአሙራሱ ባልቀምሰውም የለለነው የሚሆነው እርግጠኛነኝ እኔማ እሞክረዋለሁ😂ደሞእርጉዝነኝ ቀልቤን አቆምሺው 😂😢
አመሰግናለው ውዴ በሰላም ተገላገይልን
@@Mesobcooking አሚንንን ❤
የሌለንን ነገሮች ባንጨምር ችግር አለው?
ምንም ችግር የለውም
ሠላም ወገኖቻችን በጣም ደሰ የሚለወ ለቤቱ አደሰነኝ እሞክረወአለሁ
ሲያምር
Necu mindinew?
Wow betam yamiral
ቶው😮😮❤ ደምሪኒ
ሲጣፍጥ
ቀምሰሿል እንዴ 😂
ፓስታ በእንጀራ? እንደ ታክሲ ተራ
ነጩ ምነዉ
@@FanusFanus-m3z ድንች
ዋው ያስጎመጃል
wow
❤❤❤❤❤❤❤❤
Berchelign❤
Thanku
ጎበዝ
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል እናመሰግናለን አድስ ነኝ እስኪ አበረታቱኝ yutob ከፍቻለሁ እኔንም እየገባችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
የናፈፈቀኝ ነገር ቢኖር እነዚህን ድስቶች ወደገበያ የሚያመጣ ሰው ማየትና በሸክላ ድስት የሚሠሩ ወጦችን መብላት ብረት በብረት የሆነ ዘመን ኤጭጭጭጭ;;
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
😊

ጎበዝ ነሽ በጣም
😊
@@EndriasGebremichael ameseginalew
Assalam አሰላሙ ራህመቱላሂ ወበረካቱ ንግግር ሰላም ብያለሁ ዋው ዋው ያለው እንዴት ሲራል ማማዬ ለጤና rafael ጤና አርገው አገራችንን የሰላም አደረግን❤❤❤❤
አሠራርሽ ምድጃው ከሠሉ አቀራረበሽ ቀለል ያለ ሥራ ነው አመሠግናለሁ ።
በእንጀራ በይሆን ቆንጆ ነበር
በፈለከው መመገብ ትችላለ ወንድሜ
ቆንጆ ፓስታ አሰራር ነው እናመሰግናለን ነገር ግን ሙዚቃው በዛ ዳንሱም አላስፈላጊ ነው የቃሪያው ፍሬው ቢወጣ መልካም ነው ለጤና በተረፈ looks delicious.
mashallaaaaaaa❤❤❤❤❤
ሰላም የኔ እህት የግድ የሸክላ ድስት መሆን አለበት ወይ?
በየትኛውም ድስት ችግር የለውም
Wow berichi
ለቤትአድስነኝ የኔባለሞያ ።ማሻአላህ
እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ
❤❤❤Ejesh ybarek
አመሰግናለው
Wow ❤
Gin wede yet new yemtnoriw melshiligi sirashi gin wow new selamish ybzaligi
አ.አ ነኝ
Dassiyillaal gin lanyaaam siruuu
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮😮❤❤😢😢😢😅😅😂😂
@@YusuriaAdem eshi😂
Wow ejish yibarek yene bale muya❤❤❤❤
በርቺ ቆንጆ
Thanks!!!🙏
Denich ena pasta bade lay mesrat helotum ande nachew. yale dinch mesrat ychalale.any way nice work.
thanks
እናመሰግናለን እህታችን
🙏
betam yamral
🙏
አሪፍ ነው ግን no oil
መልካም ትምህርት ነው።
አመሠግናለሁ
🙏
በርችልን እህቴ ጎበዝ❤❤❤
looks really good
ነጩ ነገር ምንድነው ንገሩኝ pls
@@Mimibriday dinich
Dinch
Thank you I love it
wowwwww🍝🍝🍝😋😋😋😋
Aseraresh des kemaletu bashager kelel yale tebareki!!!!!
ቆንጆነው.👌👌👌❤❤❤
በጣሞ ያምራል ጣአሙራሱ ባልቀምሰውም የለለነው የሚሆነው እርግጠኛነኝ እኔማ እሞክረዋለሁ😂ደሞእርጉዝነኝ ቀልቤን አቆምሺው 😂😢
አመሰግናለው ውዴ በሰላም ተገላገይልን
@@Mesobcooking አሚንንን ❤
የሌለንን ነገሮች ባንጨምር ችግር አለው?
ምንም ችግር የለውም
ሠላም ወገኖቻችን በጣም ደሰ የሚለወ ለቤቱ አደሰነኝ እሞክረወአለሁ
አመሰግናለው
ሲያምር
Necu mindinew?
Wow betam yamiral
ቶው😮😮❤ ደምሪኒ
ሲጣፍጥ
ቀምሰሿል እንዴ 😂
ፓስታ በእንጀራ? እንደ ታክሲ ተራ
ነጩ ምነዉ
@@FanusFanus-m3z ድንች
ዋው ያስጎመጃል
wow
❤❤❤❤❤❤❤❤
Berchelign❤
Thanku
ጎበዝ
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
አድስ ነኝ እስኪ አበረታቱኝ yutob ከፍቻለሁ እኔንም እየገባችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
የናፈፈቀኝ ነገር ቢኖር እነዚህን ድስቶች ወደገበያ የሚያመጣ ሰው ማየትና በሸክላ ድስት የሚሠሩ ወጦችን መብላት ብረት በብረት የሆነ ዘመን ኤጭጭጭጭ;;
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
😊