በሮቤል ምክንያት ሳይሳካልን ቀረ 😳ያልተሳካ ሰርፕራይዝ 😫

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 632

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  2 роки тому +30

    ከስር ያለው ሊንክ በመጫን እህታችን አበረታቷት ⤵↪ua-cam.com/channels/_jk0JsvWz4z1BLExtIXp-Q.html

    • @eto3211
      @eto3211 2 роки тому

      ብሬክስ የምር ሮባን አታበሳጨዉ ልጅ አይደል እንዴ እንደ አባት ሁን

    • @Ethiopiamusic2016
      @Ethiopiamusic2016 2 роки тому

      አርጊያለሁ

    • @medinayoutube3274
      @medinayoutube3274 2 роки тому

      እሮብዬ እድግ በልልን👍

    • @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ
      @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ 2 роки тому

      ሆ ብሬክስ ምን ሁነህ ነው እናቱን ሲመታ አሻንጉሊት ሲስም ዝም ትላለህ እንደ ልጂ ነጭ ወረቀት ነው ሁሉንም አእምሮው ይቀርፃል ቀጥታችሁ አሳድጉ የኢትዩጺያ ባህል እንድህ አይደለም በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 2 роки тому

      ክክክክዱባይ እይልማርበት መጣ አታጨማልቁት በኅላ ያስቸግራል

  • @geni2791
    @geni2791 2 роки тому +61

    ይቅርታ አርጉልኝ እና ልጅ ማጨማለቅ ጥሩ አደለም ስራአት አስተምሩት ካሁኑ ልጅ መንከባከብና ማጨማለቅ ይለያያል በኋላ አይመለስላቹም እኔ ደሜ ነው የሚፈላው ልጅ እንደዚ ሲሆን

    • @አየሁጉንድሬዋ
      @አየሁጉንድሬዋ 2 роки тому +1

      ትክክል

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому +1

      እረ አዎ

    • @hayminegn6148
      @hayminegn6148 2 роки тому +2

      እንደዚ አይባልም ልጆች አስቸጋሪ ናቸው ዬኔ እህት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому +2

      @@hayminegn6148 አይ ልጆች ሁላ አያስቸግሩም አስተዳደግ ይወስነዋል

    • @hayminegn6148
      @hayminegn6148 2 роки тому +2

      @@eshetubeyene9557 እኔም እንደዚ ነበር የምለው ወልጄ ስላየሁ ነው ነብስ እስከሚያውቁ ያስቸግራሉ አብሶ ወንድ ልጅ አስቸጋሪ ነው

  • @ታዲያስታዲያስ-ረ5ሠ
    @ታዲያስታዲያስ-ረ5ሠ 2 роки тому +57

    ርቤልዬ ሞቼ ነው እምወድህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 2 роки тому +23

    እሮቤል ሳይሆን በልሁ ይሁን ስሙ መሲ ለካ በደህናሽ ቀጫጫ አሎንሽም😁 ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 2 роки тому +14

    እንደኔ እንደኔ ይሄን ነገር ካሁኑ ማስቆም አለባችሁ ሮቤል ህፃን ነው እንቢ እና እሺ ለይቶ አያውቅም ስለዚህ ካሁኑ እሺ እና እንቢ እናንተ ማስተማር አለባችሁ ያየውን ሁሉ እሺ መባል የለበትም በውሀላ ለሱም ለናንተም ጥሩ አይደለም እንደእህትነቴ ነው የምነግራችሁ ልጆች ያዩትን ሁሉ ቢወስዱ እነሱም እኛም ደስ ይለናል ግን ስርአት መማር አለባቸው ከይቅርታ ጋር ብሬክስና መሲ እኔም ስላለፍኩበት ነው ።

    • @fatumatube4305
      @fatumatube4305 2 роки тому +2

      ወላሂ ትክክል ነሺ እህቴ

    • @semutilove7672
      @semutilove7672 2 роки тому +2

      እረ ትክክል ብለሻል ሇላ ካደገ በሇላ ቢቸገሩ እኳ አይረዳቸውም ማቅበጥ የለባቸውም ማጣትን ይልመድ እቢታንም ይልመድ መቀጣት ካለበትም ይቀጣ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ 2 роки тому +2

    አትሳቁለት ልጅን በስነ ምግባር አሳድጉ እንዲህ ሚያስቸግር ከሆነ ይዛቹት አትውጡ ኡሉንም ነገር እሺ አትበሉት ፈጣን ልጅ ስለሆነ መጻፍ ቅዱስ አስተምሩት በእውቀት አሳድጉት

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l 2 роки тому +26

    አረወይኔ ሮበየ አሳቀኝ አላህ ያሳድግላችሁ አሻጉሊቱን ሳማትእኮ ለታሪክአኑሩት ቪደወውን ሲያድግ ታሳዩትአላችሁ በተረፈ እወዳችኋለሁ😂😂😂💕💕

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +11

    ልጅ ካሁኑ ካልቀጡት እያደገ ነው የሚሄደው ቆንጥጡት አይሞትም የሚፈልገውን ሁሉ ማድረግ ይከብዳል ስንቱ ህንፃ. ዳቦ እሚገዛበት የለውም እና አስተካክላቹሁ ብታሳድጉት መልካም ነው በተረፈ እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ

    • @Sabit33
      @Sabit33 2 роки тому

      ምኑ ይቁነጠጣ ሁሉም ነቸው በምን ያውቃሉ

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 роки тому +1

    ይገርማል ረባሽ ሆነ እኮ አላህ ይሁናቹሁ ግን ተቆጡት ማለት ጨምላቃ ሆኖ እንዳያድግ አቦ

  • @yeshey8971
    @yeshey8971 2 роки тому +1

    አይ ብሬክስና መሲ እረ ታው ልጂ ተደብቆ ነው የሚያድገው የኢትዩብ መሸቀያ አታድርጉት ለብር እና ለፌመስ ብላችሁ ልጂን ለገንዘብና ለላይክ ለሰብስክራይብ ብላችሁ ልጃችሁን መጠቀሚያ ታደርጋላችሁ እግዚኦ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +4

    ምርጥ ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ ጎረቤት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደ ቤቴ

  • @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
    @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ 2 роки тому +5

    ብሬክስ አንተ እንኳን ተው. ስትለው እንድፈራህ አድርግ ምክንያቱም ባጠጥ ብሏል ያለው ሁሉ ስለሚደረግለት በዚህ እንዳይቀጥል

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 2 роки тому +1

    ሀሀሀሀሀ ፀጉሯን ይዞ ወየው ልጃቹህን በደንብ አሳድጉ 🙄

  • @munamuhammad1975
    @munamuhammad1975 2 роки тому +1

    አረልጂን እደዚህ አታጨማልቁ አይበጀዉም ለሱ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 роки тому +2

    ፀበል አስጠምቁት አቁሮብት መሲ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 роки тому +1

    አይ ግን ተቆጡት እንጂ የምር በኋላ አይቻልም

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 роки тому +1

    ይቅርታ አርጉልኝ እሮቤልዬን እወደዋለሁ ግን አታቅብጡ ልጅ አይራበው አይጥማው ከዛ ውጭ ልጅ በስረአት ሲያድግ ነው ጥሩ❤❤❤❤

  • @abatereag830
    @abatereag830 2 роки тому +1

    አክለፈለፈህ የ ዩቲብ ብር እንደ እብድ ነው ያረገህ

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 роки тому +3

    እሮቢዬ ወይኔ መጨረሻ ላይ አሳቅከኝ አሻጉሊቷን እናትህን አደረካት ቁመቷ ገርሞት ያያታል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 роки тому +2

    😄😄😄😄ወይኔ እልኩ ልጂ አይራበው እጂ መቆጠጥነው

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 роки тому

    ቀቆይ መሲን አይሰማትም አይ እሩባ ከከከበሳቅገድለኝወይኔ

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 2 роки тому +2

    ወሏሂ አጨማልቃችሁታል እንዴ እኔ ልጂ ሲጨማለት(ቅልጥ ሲል አልወድም ባንስ መቆጣት አስለምዱት አታቅልጡት ነገ ብትር አስቶ ነው የሚመታችሁ ልጂ በልጂነቱ ነው የሚገራው

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 роки тому +2

    አየ ብሬክስ😆😆😆 ትግስቱን ስጠኝ አለ
    ልጁን ግን መንፈሳዊ ነገር አስጠኑት ትግስተኛና ትህትና እድኖረው

  • @saditube5199
    @saditube5199 2 роки тому +7

    ሰሙዬ ቅሚሰ ሲምርብሸ የኔ ሙሉ ሴት😍😍😘😘

  • @ሀያት-ገ6በ
    @ሀያት-ገ6በ 2 роки тому +1

    መሲየ አለባበስ ሁሌ የሴት ልክ

  • @amitube461
    @amitube461 2 роки тому +1

    መሲ ፀጉርሺን ሲይዝ ቆንጥጭዉ

  • @emebt2e985
    @emebt2e985 2 роки тому +1

    አታስለቅሱት ውዶች

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ በስርአት አሳድጉ ልጅ እጁን በአፍ ጭኖ ሲያድግ ነው እንጅ የምን ማጀማለቅ ነው ቆንጥጣችሁ አሳድጉ ይጠቅማችዃን እንጅ አይጎዳችሁም

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 роки тому +1

    አስተቃቀፉ ራሱ ልዩ ነው የወንድ ትንሽ የለውም ትልነበር አያቴ😀😀😀😀😀😀😀

  • @wasiniemaana472
    @wasiniemaana472 2 роки тому +1

    ስበዘ ባለጌ ነው

  • @ethiopialove2158
    @ethiopialove2158 2 роки тому

    Bewunetu ye aseriwoche lijoche endih new serategochin betfiii yemitefetifu silemitakefu

  • @جنهاسفاو
    @جنهاسفاو 2 роки тому

    መሲቀሚስያምርብሻል፣ሱርስትለብሽያስጠላብሻል፣በተረፈበርቱ

  • @umuahematube349
    @umuahematube349 2 роки тому +2

    እሮቤል እደኔ ልጅ ነው ወላሂ አንድ ነገር አይሆንም
    ካልኩት ወዲያው ፀጉሬን ነው የሚነጨኝ 😂😂😂

  • @aminaahmad2683
    @aminaahmad2683 2 роки тому

    ማር.እሬቢል.ደክ.አረክ.አባትካለእሩጥ.እናትካለአጊጥ😀😀😀😍😍😍

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 роки тому +14

    ሰላም ብረክሰ እና ቤተሰቦች ፈጣሪ በሞገሰ እና በጥበቡ ያሳድግላችሁ

    • @zebenayalie9456
      @zebenayalie9456 2 роки тому

      የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ልጂ ማሳደግ እንዲህ ነው ቻል አርጉት ደግሞ ታምራላችሁ ሁሉት ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ😍😍😍😍

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 роки тому

    ወያሮብሊ። ጫማ አየፈልግም ሳይክሉነውየሚፈልገው
    ተውት የዝነነበት አታናጂው መሲያ እሱሊላ አላማላይነውክክክክ
    አላህየሳድግላቺሁ

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 2 роки тому +1

    ወይኔ እኔ ጋ ቢሆን አልቆለት ነበር ይሄ ልጅ ትዕግስቴ ተሎ ነው የሚያልቅ

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 роки тому +14

    መስና ብሬክስ ልጃችሁን በሀገር ቤት ባህል ስርአት አስተምሩት እደ አረብ ልጅ ኖ ማጨመላለቅ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💜💜💜

    • @ፋፊነኝከወደወሎ
      @ፋፊነኝከወደወሎ 2 роки тому +1

      ኸረ የአረብልጂ አይጨማለቁም ተሳስተሻል መረበሹንከሆነልስማሽ ሌላዉግን አልተዋጠልኝም

  • @ጆኒማር
    @ጆኒማር 2 роки тому

    ሮቢን አታስለቅሱት ምርጫችሁ አልተመቸዉም በሳቅ ገደለኝ

  • @mh1tube246
    @mh1tube246 2 роки тому +8

    ይሄ ልጂ ቆጆ እየሆነ መጣ እሮባ አሣከኝ😂😂😂😂😂

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    ሆዴ ቁስል ነው ያለው ሮባ ወይኔ 😁😁😁😁😁😁 አረ ብሬክስ መሲ ወይኔ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ዘና አረጋችሁኝ

  • @صوفيامحمد-س3غ
    @صوفيامحمد-س3غ 2 роки тому

    አይ ጊዜ እኔበልጅነቴ ጫማ ሲገዛልኝ ሳምትአህልነበር ደሥየሚለኝ ያዉምጎጎ

  • @kiya-tube-qh6
    @kiya-tube-qh6 2 роки тому +5

    አምስት ነገሮች በ5ት ነገሮች ያድጋሉ
    ① እሳት በማገዶ
    ② ጥርጣሬ በመጥፎ ሀሳብ
    ③ ድርቀት በጎ ባለመሆን
    ④ ግጭት ይቅር ባለማለት
    ⑤ መቋረጥ ባለመጠያየቅ ያድጋል

  • @muntiyube507
    @muntiyube507 2 роки тому +2

    አረ ልጁን አብዝታቹ አታጨማልኩት ጥሩ አይደለም በዚህ ካደገ ወደፊት በጣም ነው የሚያስቸግራቹ የፈለገውን ሁሉ ማድረግ ከባድነው አንዴ ማጣትም ይመጣል አሏህ ያሳድግላቹ

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 2 роки тому +2

    ኧረ ወደዛ የምን መጨማለቅ ነው ልጅ አይራበው አይጥማ እንጂ እናቱ እስኪመታ ታዳ ምኑ አይቶ ነው ሚያድገው ወጠጤ

    • @rehmaemam571
      @rehmaemam571 2 роки тому

      ሂጅ ልጅ አደልደ ሆ ክክክክ

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 роки тому

    ሁሉም ልጅች እሱቅ ከሂዱ ያዩትን ሁሉ ነው መውሰድ የሚፈልጉት

  • @SabrinaSpeaks
    @SabrinaSpeaks 2 роки тому

    እልከኝ ነው እንዲስማቹ ቁጭ ሀርጋቹ የሎች መዝህፍ ታሪክ እያነበባቹለትእረጅም ስሀት እረጋ እድል ማረግ ይቻላል እሱነው ለህፃናት ሚማለክሱልጆችናእደሮቤል እልከኝ ልጆች እደዛ የሚረጋጉት ወድሜ

  • @kidanweldekiros166
    @kidanweldekiros166 2 роки тому

    እንደዛሬ ስቀ ኣላቅም ኣሻንጉልት እየሳመ ክክክክክክክ 😅 ኣቦ ይመችህ💘💘💘

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 2 роки тому

    መሲየ ያገሬልጅ የሴት ደርባባ ስወድሽ እማ ሮቢየ ግን ኖ ኖ ያለ ምናስቦነው ብሬክስ ንጉስየው ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @zd9442
    @zd9442 2 роки тому +1

    ተጨማልቆል ልጃችሁን በደብአስሳድጉ እኔልጂእወዳለሁግን ተጨማልቆሲድጉየሚናድድኝ በናንተመብትይሁኑ ሆ ኤሻደ እናቱን በጥፊ ኦሮ ሸ ነው

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 2 роки тому

    Mesim.brxsm.Semetachu atesaku yena leg simetagn eysaku Ahune yemalewetaw Chegere west gebechalu

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому

    እንዴ ምን ሁናችሁ ኧረ ቀጥታችሁ አሳድጉ መሲ ብልቅ ስተት ሠርተሻል ለምን ትስቂያለሽ እሱ እያለቀሰ መጋጣ እዳታርጉት።

  • @ሜሪነኝስደተኛዋ-ሰ7ፐ

    ሮባየ አረበሳቅ ጎበዝ ደግ ድግርግር አረካቸው ክክክክክክክክ ኖኖኖ አላለም አላህያሳድግህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 роки тому

    ሮቤል በጠም ናው የሰቃኝ የሰዘናኝ አሸጉለታን ስስማት እማእማ እየሌ 😀

  • @mulugebreegziabher9544
    @mulugebreegziabher9544 2 роки тому

    አስተካክሉት ብሬ ጥሬ አይደለም
    ቆልዓ ብንእሱ ቆርበት ብርሕሱ ይብሉ ወለድና
    ሮቤል ንቁ ልጅ ነው ስርዓት እስተምሩት ለመሲም እንዳያደክሟት

  • @almasa2668
    @almasa2668 2 роки тому

    የምረ በሳቅ ውደኩ። የኔ ጌታ እድግ በል ፈጣራ ያሳድግህ እፈይ። ግን እድህ የማበሳጨው። የሰው አይን። ጨምረ ነው ልጀን አሰታውሰኝ። የምረ💜🧡🧡💚💚💚😂😂😂😂😂😂ይመቻቸው አቦ

  • @rahyelleake4802
    @rahyelleake4802 2 роки тому

    ብሬክስ ዘዝበለካ እንድሕር ትገብረሉ ኮንካ ተባላሽዮ ኢኻ ዘለካ ቆልዓ ምቅፃዕ ብመጠኑ ዉን ኣድላዩ እዩ

  • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
    @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 2 роки тому

    ሲያድግ እሯጭ መሆኑ አይቀርም የልጅ ፍቅር አለብኝ እድግ ይበል

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ

    አይ እሮቤት አሻጉሊቷን ሳማትኮ ይሄ ለታሪክ ይቀመጥ ሲድግ እድታሳዩት 😂😂😂😂😂
    ሮቢ አላህ ያሳድግህ የኔ ልዩ ❤😍😍😍😍😍

  • @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ

    እረ ሮቤል አልተቻለም ሀይለኛ ልጅ ሆነኮ የኔ ባት አላህ ያሳግህ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 роки тому

    አዪዪ በጩኸት ካሸነፋችሁ አለቀላችሁ። 😡 ሁሉንም ትታችሁ መውጣት ነው እንዲህ ሲሆን። ይህንን ባህሪ ቤትም ቢሆን አትቀበሉት ልክ አይደለም።

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 роки тому

    ምንድነው ምስቁለት ባህሪውን ካሁኑ መግራት አለባቹ አባቱን መፍራት አለ በት አለዚያ እንደጌታቸው ረዳ አስቸጋሪ ሰው ነው ሚሆነው

  • @sarwenqwenn7821
    @sarwenqwenn7821 2 роки тому +1

    ስነስርአት ከሁኑ እስይዙት ቀብጦል ጥሩ እድለም ቅጡት እግዚአብሔር ያስድግላችህ

  • @allahisone7100
    @allahisone7100 2 роки тому +4

    አሻንጉሊቷን ሲስማት በሳቅ😂😂😂😂
    ቤቢዬ አላህ ያሳድግህ

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ

    ዉይ መስዋ ሲያምርብሽ. ስረአት ያለሽልጂ አንቺን አየሁ

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 2 роки тому +4

    ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም መሲየ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 2 роки тому

    ቁራአን መቅረት የምትፈልጉ ቤቴ ኑ በቅርብ እንጀምረለን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    ሮባዬ የኔ ፍቅር ስወደው መሲና ብሬ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 2 роки тому +2

    የመሲ አለባበሰ የተመቸው❤❤❤❤❤💖

  • @seidmohammed7588
    @seidmohammed7588 2 роки тому

    በጣም ታጋሽ ነህ የምር እኔ ጆሮዉን ይዥ ስነቅለዉ ያኔ ያቃል

  • @newideas2447
    @newideas2447 2 роки тому +1

    ስነስርአት የለውም በደንብ አድርጋቹ አሳድጉ አባ ስትሉት እሽ የሚል ልጂ እንዴት ደስ ይላል መሠላችሁ

  • @habesha3997
    @habesha3997 2 роки тому

    መሲ አረገዘች እንዴ ወይም አይኔ ሊሆን ይችላል sorry ❤

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 2 роки тому

    💋💋💋💋🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹የኔ ማር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ባባየ ስወድህ አሏህ ያሳድግህ እኔን አታስለቅሱት

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته 2 роки тому

    ወይ ሮቤል ስራየን አስረሳኝ ሽኩርቴ አረረ እሱን አፍጥቸ ሳይ ክክክክክ

  • @جبرةمحمدبشير
    @جبرةمحمدبشير 2 роки тому

    woyine sintuni chalish edimena xona yisixishi masiye abichu edigi baliligni yene konijjjooo kkkkk

  • @ፋፉነኝስደትያደከማት

    ሁሉ ሢገኝ ልጅነት አይገኝ አለች አያቴ ወላሂ ህጳናት ደሥ ሢል

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 роки тому

    እእማማ አላለም ትውት የሳማት የኒማረ እድግበልልኚ አላህየሳድግህ

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 2 роки тому

    ኧረ ልጁን አጃጃላችሁት አሻንጉሊት ታስሙት ኤጭ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 роки тому

    አንተ ትስቃለህ እንዴ በጣም ሃይለኛ ነው በፈጣሪ

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ

    ስማ ላሻጉሊቷ ጫማግዛእያለህነው

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 2 роки тому +3

    በህይወቴ የምጠላው መራጭ ልጅ አልወድም 😁😁😁አታማርጡ በስርአት አሳድጉ

  • @as4829
    @as4829 2 роки тому +2

    እዉነት በጣምነዉ ፈታያደረገኝ እሮቤልየ እግዛብሔር ያሳድግህ የኔማር 😂🥰🥰🥰

  • @alk8567
    @alk8567 2 роки тому +4

    አወልዱም እህት ዉለዱለት መሢ ና ብሬክስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍

  • @natheiyavkr403
    @natheiyavkr403 2 роки тому

    kkkkkkkk ere erobil betam asakegni yen gita

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 роки тому

    በሳቅ ሞትኩ ከምር ወይ ልጅነት😂😂

  • @TsehayBalcha
    @TsehayBalcha 6 місяців тому

    እረ አታስለቅሱት ውይ አንጀቴን በላኝ

  • @meditube4525
    @meditube4525 2 роки тому +2

    መጫዎቻ ቦታ ከወሰዳችሁትማ ያየው ሁሉ አይን አዎጂ ይሆንበታል የኔ እህት ጊቢያ ልብስ ሊገዛላት ሂዳ የትኛውን ትምረት ሁሉንም ግዙ አላለችም አባቴ በጥፊ ሲያቀምሳት በሩጫ ከገቢያ ውስጥ ጠፍች በመከራ ተያዘች አይ ልጂ መሆን

  • @birhanugebayew7322
    @birhanugebayew7322 2 роки тому

    ሮቢ ግን ፀባዩ ሲያበሳጭ🤔🤔 በጣም እረባሽ ነው

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 роки тому +2

    መሲዬ ቀሚሰሸ ሲአምር እፈልጋለሁ በማርያም ላኬልኝ ገዝተሸ ወይም የገዛሸበትን ንገሬኝ አታሰለቅሰቱ ተሎ ነው ሆድ የሚብሰው እሮበልዬ እግዚአብሔር የአሳድግህ

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 2 роки тому

    እረ ኡ ተጫወታችሁበት አይ ልጂነት😀😀😀

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому +4

    እንኳን ደስ አለቹ 🤣🤣🤣🤣❤💕በሳቅ ሞቱኩ ምራጫው ክክክክ ወይኔ መሲዬ ፃጉሪሽን ይዞልሽ ልጅነት አሹንግል🤣🤣🤣🤣ማማ አሽንጉልት ሮበሌ🤣🤣🌹❤

  • @lattymesfen5417
    @lattymesfen5417 2 роки тому +4

    እሮቤልየ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ🙏

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 роки тому

    ወይኔ ሮባ ጀግና ነዉ ከምር ማሻአላህ

  • @filielhabesha
    @filielhabesha 2 роки тому

    Robelye yasadghh wyyy lijoch betam new myaschegrutt 😂😂🥰🥰

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 роки тому

    እኔ የማሳድገው ልጂ ልክ እደሮቤል በጣም ነው የምወደው

  • @bzbz3363
    @bzbz3363 2 роки тому

    🤣🤣🤣Yerasen lij new yayehut siyanaddu eko

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh 2 роки тому

    አንተ ከሰው ጋራ ታገል ወላሂ ገደላት እኳወ መሢን

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ

    እሮቤልእኮ እናቱንነውየሚመስለው

  • @mustariyanuradin4607
    @mustariyanuradin4607 Рік тому

    Mashaallaah Mashaallaah Mashaallaah,,,,,,,, kkkkkkkkkkkk