አሜን - New Ethiopian music 2022 - Berhan G/selasye - AMEN (Official video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2024
  • በባላገሩ ምርጥ እና በተለያዩ አስደናቂ ስራዎቹ የምናውቀው አመለሸጋው ድምፃዊ ብርሃን ገ/ስላሴ አዲስ ነጠላ ዜማ
    Subscribe and lik Our Video & Turn On Notification For New Videos

КОМЕНТАРІ • 495

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 День тому

    "ትልቁ መነጽር ልቦናው ለሰው "🙏
    አባት እና ልጅ ተባረኩ !
    🙏🇪🇹🙏

  • @ገድሊህዝቢትግራይ
    @ገድሊህዝቢትግራይ 5 місяців тому +14

    አሜን ኢልካ ብምቅባልካ ፈጣሪ ጥበቡ ሂብካ ብሬ ሐወይ አምላክ ባሪኩ የዕብየልከልካ ከማካ ጥበበኛ ከማካ ልበብሩህ ክከውን ተመንየ አጆካ ዝሐወይ በርትዕ አብ ጎድንካ አለና።

    • @GRMAYEstifanos
      @GRMAYEstifanos Місяць тому

      Berta wendmie gobez hulie amien yashnfal❤❤❤

  • @EyobaBero
    @EyobaBero 4 місяці тому +5

    የሚያስለቅሰው እውነትን ስትይዝ ነው እውነት ትልቁ መነፀር ልቦና ነው የኔ ልበ ብርሀን

  • @zemadaily
    @zemadaily 2 роки тому +32

    ይህ ስራ ብዙ ሊታይ ሊደገፍ ሊበረታታ ሚገባዉ ነዉ ። በኮመንት በላይክ
    እጅግ አስተማሪ ነዉ።

  • @heremelaheremi1562
    @heremelaheremi1562 2 роки тому +117

    እኛ እያዬን ሙሉ ጤነኛ ሆነን እኮ መጥፎ ሰዎች ሆነናል ምክንያቱም አይናችን ቢያይም ልባችን ጨልሟል እደናንተ ልባችንን በብርሀን ይመልስልን ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ ከነልጅክ ማርያምን ደስ የሚል ትምህርት ነው

    • @-bete-soliana8234
      @-bete-soliana8234 2 роки тому +4

      Ewnet new

    • @amanueltemesgen9843
      @amanueltemesgen9843 2 роки тому +4

      እናመስገን ልጄ ባለን እንጽናና ከቃል በላይ ነው በእውነት ልበ ብርሃን ነው።አይን ቢያይ ብቻ ምን ዋጋ አለው!

    • @muluf7616
      @muluf7616 2 роки тому +2

      You right my sister we’re not appreciate whatever we have❤Love ❤❤

    • @shaniiffyhfe8895
      @shaniiffyhfe8895 Рік тому

      q

    • @bewketmanaye3246
      @bewketmanaye3246 Рік тому +1

      You are really true!!!

  • @YimamMohammed-s2g
    @YimamMohammed-s2g 2 місяці тому +2

    እጅግ በጣም ከአድናቂዎች በላይ አደናቂህ ነኝ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Рік тому +19

    ከእኛ መቶ ከመቶ ይበልጡናል ልበ ብርሀኖች እግዚአብሔር እኮ አዋቂ ነው

  • @remadanshikur7938
    @remadanshikur7938 2 роки тому +60

    ከባድ ትምህርት ያዘለ music መምህሬ/ቲቸርዬ ረጅም እድሜ ተመኘው 👏👏👏

  • @sisaynigussie2265
    @sisaynigussie2265 Рік тому +9

    ወንድሜ ከ ስድስት ኪሎ ጀምሮ ነው የማውቅህ። በተለይ አንድ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ስንኖር ወደ ክፍል ስትሄድ ስትመጣ ሁሉ ታንጎራጉር ነበር። በተለይ በባህል ማዕከል በክራር ስትዘፍን በጣም ልዩ ነበርክ። በቀደም ዕለት ebs ላይ የራሄል ዮሐንስን እና የተሾመ አሰግድን ሙዚቃ ለብቻህ ስትጫወተው ሳይ ማመን ነው ያቃተኝ። ዛሬ ደግሞ ይህንን አስተማሪ ሙዚቃ ጀባ አልከን። አንተ ድንቅ ነህ ልዩ እና አንጸባራቂ በጣም ትገርማለህ.....

    • @saydsaya-uh4sw
      @saydsaya-uh4sw Рік тому +1

      አተ ትለያለህ አሥለቀሥከኚ

  • @teshomebisetegne891
    @teshomebisetegne891 2 роки тому +69

    ለምንድን ነው ግን ደጋግሜ እየሰማውት ደጋግሜ የማለቅሰዉ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 роки тому +2

      Enam alchalkum kejemere jemero enbaya alkom alegn egna tana mulu hulu saygolen anamesagnm (egzhabar amlak hoy ykr belegn yedngl lj agerachnn selam argln 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @teshomebisetegne891
      @teshomebisetegne891 2 роки тому

      @@zedyednglij3314Amen
      Amen
      Amen
      Amen
      Amen

    • @binimanT
      @binimanT Рік тому +1

      😭😭😭😭😭

    • @sol-yha
      @sol-yha Рік тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @natilove559
      @natilove559 Рік тому

      እኔም እዳች ደም እባ አስለቀሰኝ

  • @bekeleejeta2705
    @bekeleejeta2705 2 роки тому +5

    ይብላኝ ለጨረቃ ላይናፋሯ ጸሀይ
    እኛስ ብርሓን አየን ከልቦና ሰማይ።
    አሪፍ ሐሣብ ነው በርታ ብሬ።

  • @warkamedia
    @warkamedia 2 роки тому +40

    ልበብርሀኖች የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ እውነት ነው ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር ልቡ ነው ።❤❤❤

  • @abimekasha1489
    @abimekasha1489 2 роки тому +99

    አንተ ልዩ ሰው ነህ
    ለሙዚቃ የተፈጠርክ እንቁ ኢትዮጵያዊ!
    እጅግ አስተማሪ እና አስደማሚ መልዕክት ነው!!!
    ፈጣሪ ልበ ብርሀን የሆነውን ልጅህን በሰላም እና በጤና ያሳድግልህ!!!
    እድለኛ ህፃን! የአንተ ልጅ በመሆኑ ክብር እና ኩራትን ተላብሶ እንደሚያድግ 100% ርግጠኛ ነኝ!
    ዘመናችሁ ይባረክ!

    • @wintaghebremedhin4720
      @wintaghebremedhin4720 2 роки тому +2

      Yes that’s true ❤️❤️

    • @ንግሰቲጋልራያ
      @ንግሰቲጋልራያ Рік тому +4

      ትግራዊይ ነዉ ።

    • @woineshetamare9336
      @woineshetamare9336 Рік тому +6

      @@ንግሰቲጋልራያ ደንዛዛ ዛሬም ከዘር አትወጭም ስው ነው ኢትዬጵያዊ

    • @Queensheba2021
      @Queensheba2021 Рік тому +1

      @@woineshetamare9336 ethiopiawi tadiya sew new ende sew kenenbsu emiyaredew yemiyakatilew. YESS HE IS TIGRAWAY !!!

    • @woineshetamare9336
      @woineshetamare9336 Рік тому +4

      ማስቢያችሁን አምላክ ይመልስላችሁ እናንተ መቼም እትማሩም

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 Рік тому +8

    ❤❤❤የሚገርም ግጥም አስተማሪ የሆነ ልብ የሚነካ ዜማው ጥዑም ❤❤❤

  • @danieltilahun8151
    @danieltilahun8151 Рік тому +5

    እውራንን ያበራ የአለም ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ በምረት እጁ ይዳብሳችው ። ይህን ዘፈን እያለቀስኩ ነው ያየውት እች ከንቱ ዓለም።

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 Рік тому +3

    እንባየን ማቆም ነው እኮ የምያክተህግን ለምን እንደሆን ግን አላቅም በጌታ!!እመብርሃን አንቺ ብርሃን ሁኝ

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 2 роки тому +4

    እህህህ
    ይብላኝ ለጨረቃ ለአይን አፋሯ (ላይናፋሯ )ፅሃይ
    እኛስ ብርሃን አየን ከልቦና ሰማይ

  • @hadushhaftu363
    @hadushhaftu363 9 місяців тому +2

    አልቻልኩም ብሬ😭 እውነተኛ ታሪክህ እንዳይሆን ከልብ ብመኝም ልጁ ቁርጥ አንተን መሰለብኝ!💔💔
    ልበ ብርሃን ብሬ!!💛❤❤🙏!

  • @ማንደፍሮ
    @ማንደፍሮ 2 роки тому +12

    ስንቶቻችን እንሆን ሙሉ ጤና ሰጥቶን እግዚአብሔርን የምናማርረው ??? እነሱ ግን ከእግዚአብሔር የተሰጣቸውን ፀጋ አምነው ተቀብለው እግዚአብሔርን ያመሠግኑታል ። ቀሪው ዘመናችሁ የደስታ ይሁንላችሂ ።🙏🙏🙏

  • @helen9673
    @helen9673 2 роки тому +9

    ምንእደምል አላዉቅም ዉስጤን በላኝ በቃ ስለልጅ ሲዘፈን ዉስጤይረበሻል ወንድማችን ብዙ እጠብቃለን

  • @yehaofficialmedia3139
    @yehaofficialmedia3139 Рік тому +18

    መምህር ብርሃነ ብዓል ፍሉይ ውህብቶ፣ ልበ ብርሃን ኢኻ 😍😍 ፈጣሪ ዝባረኸካ ኢኻ ደስ በሃሊ ስራሕ።

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p Рік тому +2

    ለሁሉም ነገር አምላካችን አላህ ለሁሉም ምክኒያት አለዉ አመስግነዉ ወልደህ ስመሀል እና

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ይህን የመሰለ ራሱን የቻለ መጽሐፍ የሚወጣው ትምህርት ሰጪ ሙዚቃ ተመልካች የለውም

  • @Gineyakirkoslije15
    @Gineyakirkoslije15 2 роки тому +4

    መምህር አንተ ትለያለህ ለአብራክህ ክፋይ ብቻ ሳይሆን ለኛም አባት ነህ መምህር እኛ እያየን ይቺን ክፉ ዘመን ምን ፈየድን አንተ ልበ ብርሐን ነህ ከረጅም ጊዜ በኋላም ህልምህ ተሳክቶ ሰላየው ደሰ ብሎኛል በርታልኝ

  • @meseretberihun8357
    @meseretberihun8357 2 роки тому +9

    የልብ ብርሃን ይበልጣል ።መምህር በታም ደስ የሚል ትምህርት የሚሰት

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay Рік тому +6

    አይዞህ ወንድሜ ዋናው ልቦናው ነው።እግዚአብሄር ኑሮአቹህን ቀና ያድርገው።

  • @ማርሴልየኔውድ
    @ማርሴልየኔውድ 2 роки тому +16

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ሙዚቃ እንኳን ደህና መጣክ ወነድማችን ምርጥ ነገር ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን ክበርልን🙏🙏🙏😍😍😍

  • @dmx3674
    @dmx3674 5 днів тому

    በጣም ነው የምወድህ ። እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ።

  • @abrahamaseffa8893
    @abrahamaseffa8893 2 роки тому +39

    For those who complain in life let’s learn a lot from this music!! Don’t worry every little things gonna be alright

  • @መሀሉአይነገርምTube
    @መሀሉአይነገርምTube 2 роки тому +5

    የኔ ዉዶች ልበ ብርሀኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ እንድናመሰግን መንገድ ሆናችሁኛል ክበሩልኝ😍😍😍😍😍😍

  • @tesematube5998
    @tesematube5998 Рік тому +1

    የማደንቅበት ቃል አነሰኝ ብቻ እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥህ ለሰዎችም ተምሳሌት ነህ

  • @Habtamumaeu
    @Habtamumaeu 17 днів тому

    በጠም ጠንካራና በጣም አስተዋይ አድናቂህ ነኝ

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 6 місяців тому +1

    ረረረረ በእግዚአብሄር በጣም ነው ያለቀስኩ ግን ....ምን ልበል ብቻ ወዲያው ይሄንን ዘፈን እንዳዳመጥኩ ሁሉም ቃለመጠይቅና ሙዚቃዎችህን ሰማሁ....ምን እንዳፅናናኝ ታውቃለህ ከሊያ ጋር ያደረከው ቃለመጠይቅ ላይ በጭላጭል እንደምታይ የተናገርከው በቃ የአብራክህን ክፋይ በጭላጭልም ቢሆን እንደምታየው ስረዳ ደስታ ነገር ተሰማኝ

  • @susumohammed9985
    @susumohammed9985 2 роки тому +4

    ፈጣሪ የሚሳነው እና የሚያቅተው ነገር የለም ብርሀኑን ይመልስላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ እፁብ ድንቅ ይሁንላችሁ, አሞልቶ የፈጠረን ሰወች የተሰጠንን ስጦታ እያመሰገን መልካም ነገር እንስራበት

  • @esetemebea7020
    @esetemebea7020 Рік тому +3

    በምን ቃል ልግለጽህ እግዚአብሄር ያበራልህ ሰው ነው

  • @mesfin4291
    @mesfin4291 2 роки тому +1

    ዋውው በጣም የምገርም ተሰጦ ነው ያለው
    እኛ ብረሀን እያለን ያልሰራነውን እሱ ሰርቶ አሳየን

  • @AbelEthio-ju2sp
    @AbelEthio-ju2sp Рік тому +2

    የእውነት ቃል አጣሁ እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ትምህርት ያለው ሙዚቃ

  • @AsmamawAdane
    @AsmamawAdane Рік тому +4

    ብርሀነ አንተ ድንቅ ሰው ነህ በርታ ካንተ በዚህ ድምጽህ ብዙ ሥራ እንጠብቃለን እግዚአብሄር ያበርታህ፡፡

  • @serawsafra431
    @serawsafra431 Рік тому +15

    ብርሀነዋይ መማህርተይ ( ዕ/ዓርቢ) ሁለተኛ ደረጃ እንኳዕ ረአኹኻ ደስ በሀሊ ሙዚቃ፡፡ አጆኻ ዝሓወይ እወ አምላኽ አይሰሓትን ተመስገን እዩ ልብኻ ብሩህ ስለኮነ፡፡

    • @weditigray8621
      @weditigray8621 Рік тому

      Yzikereka do break bikirar ketsawutena ab mezumur gitimi wedi adey betesebey maerey ajoka brea we always love u

  • @yenesewtiruneh4215
    @yenesewtiruneh4215 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን
    በጣም ልቤን ነው የነካኝ

  • @Hailuvet
    @Hailuvet 2 роки тому +10

    መምህር በጣም አሰተማሪ ነው የተጫወትከው ማን ያውቃል ብርሀን ፈጣሪ ይሰጣልና ያቆየን በጤና

  • @WubshetBelay
    @WubshetBelay 2 роки тому +5

    ገራሚ ስራ ነው ራሴን መለስ ብዬ በማየት ነው ያደመጥኩት ሼር አድርጉለት

  • @admassmamuye7244
    @admassmamuye7244 2 роки тому +8

    መምህር በጣም አስተማሪ ስራ ነው ሞልቶን ማመስገን ያቃተን ስንቶች ነን ከልብ በጣም ከፋኝ አስለቀሰኝ መምህር በርታልን...... አምላኬ አመሰግንህ ዘንድ ልቦና ለግሰኝ...

  • @titaabe5278
    @titaabe5278 6 місяців тому

    እግዚያብሔር የሚባል ነገር እንደሌለ ከማረጋግጥባቸው ነገሮች አንዱ እንዲህ አይነት ፍርደ ገምድልነት ሳይ ነው

  • @yonasalemu6419
    @yonasalemu6419 Рік тому +1

    አገሬ እየሆነች ያለችዉን ነገር ሳይ ባልሰማሁ ባላየሁ እላለሁ በርታ ወንድሜ

  • @temesgen7727
    @temesgen7727 Рік тому +2

    ለዚህ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ

  • @sisayenderis7373
    @sisayenderis7373 Рік тому +1

    እውነት እውነት እለሀለሁ ምርጥ አቅም አለህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ግን አቅም ብቻ በቂ አለመሆኑን ሰለማውቅ አቅምህን የምታሳይበት እድል ፈጣሪ ይስጥህ ለልጅህም ለሀአንተም ለሀገርም ኩራት የሚሆን ዜጋ ፈጣሪ ያድርገው።

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 роки тому +5

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። ታላቅ መልዕክት ካማረ ድምፅ ጋር። ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @gizishzorthodoxtewahedo1838
    @gizishzorthodoxtewahedo1838 Рік тому +1

    አንተ ድንቅ ሰዉ ነኽ እዉነትም ብርሓነ እዉነት አንተን የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል ወንድሜ!ኑርልን

  • @Tube-gg9vz
    @Tube-gg9vz 2 роки тому +6

    Wowww💕💕💔💔💔💔ለምን ትልቅ ፔጅ ላይ አለቀቃችሁለትም እድታይለት ስራው በጣም ሀሪፍ ነው

  • @mulusewhabetamu8650
    @mulusewhabetamu8650 Рік тому +1

    ብርሀነ እሚገርም ተሰጦ ድምፅ ተሰቶሀል ፈጣሪ ብርሀንህንም ይመልስልህ እሚሳነውየለም እኔ ይህን ተመኘውልህ ወድሜ በርታልኝ በተሰጦህ

  • @habesha2965
    @habesha2965 2 роки тому +1

    ልዩዩዩ ነህ ዋናው የልብ እንጅ የአይን ብርሃን ምንም አይደል ። ማሰብ ለሚችሉት ትልቅ መምህር ነህ 💛💛💛💛

  • @zewdietsion1422
    @zewdietsion1422 2 роки тому +1

    Ewnetm libe birhane🌹
    Minm hod mebas ayasfelgim yezich alem hiwot ayenbat alayenbat malefwa ayikerm wanaw yezelalem hiwot sibera new......... Mnm yegodeleh neger yelem kemyayut belay neh🌹

  • @amanielaregawi7278
    @amanielaregawi7278 Рік тому +4

    እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ ኣሜን ብለህ መቀበልህ ለበጎ ነዉ ተመስገን እንበል በትክክል የተሰጠንን መቀበል ኣለብን ልበ ብርሃን🙏

  • @ermiyasabebaw1295
    @ermiyasabebaw1295 2 роки тому +4

    አይናችን ቢያይም ልባችን ጨልሟልፈጣሪ ልበ ብርሀን የሆነውን ልጅህን በሰላም እና በጤና ያሳድግልህ

  • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና

    ምስጋና ይድረሰው ሰው አርጎ የፈጠን
    ካብ ዓይኒ ዘለና ንስካን ወድካን 100% ካባና ትበልፁ ልበ ብሩሃን ብርሃነ ሓወይ ምክንያት አለዎ ፈጣሪ አምሳያካ ዝሃበካ ።ናይዚ ዓለም ክፉ ነገር ብዓይንኩም ዘይምርኣይ ዓቢ ፀጋ እዩ ።እግዚአብሔር ብጥበብን ብፀጋን የዕብየልካ!!!

  • @kanabzema_enfotainment1008
    @kanabzema_enfotainment1008 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ኦፈጣሪ ኣረ ገለ ግበር ሙሉእ ብርሃን ሃቦ። እውይ ፍሉይ ፍጡር። ፈጣሪ ዕድመ ጥዕና ይሃብካ።

  • @tsegayzeray605
    @tsegayzeray605 Рік тому +1

    ፈጣሪ የዓይናችሁን ብርሃን ይመልሰዉ።🙏🙏🙏🥰

  • @EliasNasser-q3h
    @EliasNasser-q3h 9 місяців тому +1

    'ትልቁ መነፅር ልቦና ነውና 'ትልቅ ምክር .. ከኔ ጀምሮ ስንቶቻችን ዓይናችን እየየ የማያስተውል አለ

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- 2 роки тому +7

    እጅግ አስተማሪ ነው፤ ከዓይነ ሥውርነት ዓለም ባልተናነሰ ሕይወት ለጨለመበት እግረ መንገድህን ጠቃሚ መልዕክት አስተላልፈሃል፨እግዜሩ እድሜ ጤናውን ይስጣችሁ፤ ከዚህ የከፋ ሁኔታ ውስጥም ያለም አለና እንዳልከው ሁሉ ለበጎ ነው ብሎ አሜን ማለትን አስተምራችሁናል፨ አይዞአችሁ፨

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 2 роки тому +2

    እዉነት ነዉ አይነ ልቦናችንን ያብራል ምርጥ ሙዚቃ ነዉ ጥሩ ትምህርትም አለዉ

  • @Tube-gg9vz
    @Tube-gg9vz 2 роки тому +7

    የሚገርም ስራ ነው በርታልን የሚገርም ድምፅ አለህ እሲ ሼር አርጉለት እድታይለት የማድጎ ምትክ ነው 💕💕💕💕💔

  • @muzielegesse847
    @muzielegesse847 Рік тому

    አንተ ልዩ ሰው ነህ
    ለሙዚቃ የተፈጠርክ እንቁ ኢትዮጵያዊ!
    እጅግ አስተማሪ እና አስደማሚ መልዕክት ነው!!!
    ፈጣሪ ልበ ብርሀን የሆነውን ልጅህን በሰላም እና በጤና ያሳድግልህ!!!

  • @TigrayEthiopia
    @TigrayEthiopia 3 місяці тому

    really heart breaking music.long live.

  • @kidankal5396
    @kidankal5396 2 роки тому +2

    ደሞ በጣም ተጫዋች ቀልደኛ መምህር ነበር የኔ አባት🥰🥰🥰

  • @azmerakahsa8952
    @azmerakahsa8952 2 роки тому +6

    እውነት ላንተ እሚሆን ቃላት የለኝም ልጅህ እግዛብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ🙏🙏🙏

  • @edenaberham8391
    @edenaberham8391 2 роки тому +4

    የእውነት ድንቅ ስራ ብሬ ካንተ እጅግ ብዙ እጠብቃለው

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Рік тому +2

    ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው። ጆሮ ያለው ይስማ፣ ልብ ያለውም ልብ ይበል።

  • @BruhTena
    @BruhTena 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ያውቃል

  • @tadessegosaye6057
    @tadessegosaye6057 2 роки тому +2

    ወንድማችን/አባታችን ብሬ የሚገርም አስተማሪ ሙዚቃ ነው በርታልን እንወድሀለን!

  • @منىمنى-د8ط3ث
    @منىمنى-د8ط3ث 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጅግና ኣቦ ፅንዓት

  • @aggena
    @aggena 2 роки тому +46

    አባቶቻችን እንዳሉት "ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለእዳ አይቀበለውም" እና ራስን መቀበልን የመሰለ ነገር እንደሌለ ስላስታወስከን አመሰግንሀለው።

  • @EliasNasser-q3h
    @EliasNasser-q3h 11 місяців тому

    እጅግ እጅግ አስተማሪና ልብ የሚነካ ሙዚቃ አይባልም ቁምነገርና ምክር ነው እግዚአብሔር በገርና በፍጡሩ አይሳሳትምና ለበጎ ይሁንላቸው

  • @ሚሚታፈሰ
    @ሚሚታፈሰ 3 місяці тому

    ምንም ምለው የለኝም እረጅም እድሜና ጤናን ከነልጅህ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeguseKibret-cr4gy
    @NeguseKibret-cr4gy Рік тому

    ትልቁ ልበብርሀን ሠው!!ተባረክልን!!እድሜና ጤና ይሥጥልኝ!!

  • @Wubit234
    @Wubit234 2 роки тому +2

    😢❤ውስጥን የሚነካ ነገር አለው❤😢

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Рік тому +5

    ድምጽህን ስወድልህ ምርጥ ስራ ከምርጥ ድምጽ ጋር👏😘

  • @tsegayehabte1219
    @tsegayehabte1219 2 роки тому +1

    በጣም ግሩም ነው ከመልክቱም ባለፈ በጣም የተዋጣለት ሙዚቃ ነው ደጋግመው የሚያዳምጡት

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ

    እውነትም. ለበጎነው. 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ. እሚሳነው የለምና. በምህረቱ ይጎብኛችሁ. እኛ አለን አይደል ልበቢሶች. 😢😢😢😢😢😢

  • @ስደተኞዋነኝሀገሬንናፋቂ

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔአባት ላባትህም እድሜ ይስጥልህ

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ 2 роки тому +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ልባችንን ያብራልን

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa 2 роки тому +12

    A blind man who sees is better than a seeing person who is blind ! And the eyes are useless when the mind is blind! Bire you are an amazing person who has a vision and talent!

  • @mengistasichale1564
    @mengistasichale1564 2 роки тому +1

    እውንት ቃል የለኚም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የኪዳናምህረት
    @የኪዳናምህረት 2 роки тому

    ስንቶች ነን ምሉ ኣካል ይዘን ፈጣሪ የምናማርረው ባለን ነገር የማንደሰት? ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ይሰጠጣቹ

  • @wiznatiboss1901
    @wiznatiboss1901 Рік тому

    ይገርማል ሳይጎድለን ስናማርረው ለጌታ
    የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለንን እንደሌለን እንረዳለን ኣቤቱ ልበ ብሩ ኣድርገኝ ኣመሰግንህ ዘንድ😢

  • @azitilahun1035
    @azitilahun1035 Рік тому +1

    ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ሙዚቃህ ግን በጣም ስሜት ይጎዳል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AdamnasheMamo
    @AdamnasheMamo Рік тому

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይጠችው

  • @dagisisay5312
    @dagisisay5312 7 місяців тому

    you have a big heart God bless you and your son

  • @yw-ox7em
    @yw-ox7em 2 роки тому +4

    ትልቅ መልክት ነው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።🙏🙏🙏

  • @ermiasmelesse3590
    @ermiasmelesse3590 2 роки тому +1

    አንተ ጀግና ነህ አስተምረህኛል ማመስገንን

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 2 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ዘፈን በርታ ወንድማችን

  • @negahabtemariam1029
    @negahabtemariam1029 2 роки тому +1

    ተመስገን አምላኬ
    አምላክ አዋቂ ነው ለበጎ ነው ሁሉም

  • @wegerattube7398
    @wegerattube7398 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጠኔ ጋር እንዲሰጥህ ተመኘሁልህ

  • @lindaha2016
    @lindaha2016 2 роки тому +1

    ብሬ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለው በጣም ኣድናቂህ ነኝ

  • @azebe858
    @azebe858 3 місяці тому

    በጣም የሚገርም ስራ ነው እይታው ግን በጣም ያንሳል

  • @MulubrhanBelay
    @MulubrhanBelay Рік тому

    ብርየ የኔ ልበብርሃን ያገሬ ልጀ ላንተም ለልጀህም ረጀም ዕድሜ እና ጤና ይሰጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ በርታልኝ

  • @yigermalalebel9004
    @yigermalalebel9004 2 роки тому +2

    ብረየ በጣም ያምራል wow amaizing

  • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና

    ልበ ብርሃን ብርሃነዋ ምስ ወድካ ካብና ነዓቀብ ኢኩም ልበ ብርሃን ዓይኒ ዘለና ምርኣይ ኣብዮና ኣሎ ንስኩም ትበልፁ
    ግን መዝሙር ተዝምረሉ፡ጥዑም፡ድምፅካ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @dagihabesha8133
    @dagihabesha8133 Рік тому +3

    በጣም የሚያም ዘፈን ነው

  • @mintiwabjima7352
    @mintiwabjima7352 2 роки тому +7

    ብርዬ እውነት እልሃለሁ መቻል የሚል ቃል ያንስሃል። ለሙዚቃ የተሰጠው ስማርት ሰው።