ደረቅ ጥብስ | ፈጣን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 71

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 роки тому +4

    በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ🙏🏾
    የሜሊ ቤተሰቦች የሀበሻ ምግቦችን እሰራለዉ ከምርጥና ቀላል የእንጀራ አገጋገር ጋር ጎራ በሉ አመሠግናለሁ

  • @aziztutube
    @aziztutube 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ያምራል

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 роки тому

    እንኩዋን አደረሰሽ ለትንሳኤ በዓል🙏🏾

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 3 роки тому

    Thank u sis we’re do u buy የቡና ረከቦቱን

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 роки тому

    ሜሊዬ እንኳን አደረሠሽ ኡፍ እናቴን አሥታወሽኝ ሢያምር የጤና ይሁን እህቴ።።።

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 роки тому

    ዋዉ ቆንጆ ጥብስ ነው:: እናመሰግናለን::

  • @ethiopiahagere3041
    @ethiopiahagere3041 4 роки тому

    Wow yetebrek yehuna ena metebeshshna ena yebuna ekawocheshn aesyena 😍

  • @adissabeba6777
    @adissabeba6777 4 роки тому

    Waw beautiful thanks Meluye and i like your rekebot where did u buy it pls let me know.

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ረከቦቱን ፈልጌ አጣሁት የገዛሺበትን ብትጠቁሚኝ ማርቲ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    ሜላዬዬዬዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @elizabethhadgu7186
    @elizabethhadgu7186 4 роки тому +1

    Why won't you create a book of all your foods?It looks delicious.😀😀

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 роки тому

    በጣም የሚያምር ከጥሩ አቀራረብ ጋር ሜልዬ ቤተሰብ አደረኩሽ ጎራ በይ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому

    በጣም ያስጒመጃል ሜሊ 😋 ቆንጆ ጥብስ👌

  • @emumekonen8122
    @emumekonen8122 4 роки тому

    ሜላትዬ እንኳን አደረስሽ ከነቤተስብሽ የኔ ባለሞያ ተባረኪልኝ

  • @girmaykahsai
    @girmaykahsai 18 днів тому

    Speed it up to 1.5 for time management

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 4 роки тому +2

    Wow thank you so much meluye 🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      Kuriye melkam yefasika Beale endite nebre

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 роки тому

    Yummm😋👌 thanks 🙏❤️

  • @saronsemere1308
    @saronsemere1308 4 роки тому

    Love your coffee table moya yemiyakikish yelem meluye liya negh yanchi givaway ashenafi neberku last year any ways keep up the hood work❤️

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 4 роки тому

    እንኩዋን አደረሰሽ ሜሉ ቅመምዬ እናመሰግናለን ብር ስለምታደርጊልን ያሉሽንና የምታውቁያቸውን ነገሮች ተባረኪ ጥያቄ አለኝ ጥብሱ ላይ ፡ ስጋውን አጥበሽው ነው ወይስ ችግር የለውም ባይታጠብም ግን ደሞ ቢታጠብስ ችግር አለው ወይ ማለቴ ድርቅ ያለ ጥብስ አይሄብልንም?ወይም ጣዕሙ ይለያል?ትመልሺልኛለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ባለሙያ እኔንም ባለሙያ አረግሽኝ በተለይ አብይ ፆምን በጣም አስታውስሻለሁ በቺ ቀጥይበት የስራዎችሽ ብቻ ሳይሆን የድምፅሽም አድናቂ ነኝ ተባረኪ በፀሎት እንተሳሰብ እራሳችንን እንጠብቅ ሁላችንም እናመሰግናለን ቅመምዬ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      ከልቤ አመሰግናለው ።ለመልስ ከዘገየሁ ይቅርታ ።እኔ ስጋውን አላጠብኩትም ።በደምብ የበሰለ ስለሆነ ምንም አይሆንም ብዬ በማሰብ ።

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 4 роки тому

      አመሰግናለሁ ስለመለስሽልኝ ሜሉ ቅመምዬ አይ ችግር የለውም እኔ ወድያው ልሰራ አላሰብኩም ለጠቅላላ እውቀት ነበር የጠየኩሽ ያው በዙ ክፍ በሽታ ምክንያት እንደልብ እረፍት መውጣት ስላልቻልን የፈለግነውን ለመስራት አልቻልንም ግን ባለን ነገር ተደስተን ስራ ላይ አክብረናል እግዚአብሔር ይህን ክፉ በሽታ ከምድረ ቅፅ ያጥፋልን ከሳውዲ አረብያ ነው የምፅፍልሽ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 роки тому

    የኔ ሜሉ ተባረኪ

  • @lemichannel8239
    @lemichannel8239 4 роки тому

    ዋው ረከቦትሽን ከአይን ያውጣልሽ ማሬ ተባረኪ በጣም ያምራል

  • @stevengoldberg6794
    @stevengoldberg6794 2 роки тому

    ያምራል

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 роки тому

    እውይ ሲያምር መልካም በአል

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому

    Thank you sis

  • @Adiss27
    @Adiss27 4 роки тому

    Enkuan adereseshi meluye ye sefer lij ❤❤❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      ሜሉዬ ሞክሼ አመሰግናለው።መልካም ፋሲካ

  • @hirutashagre465
    @hirutashagre465 3 роки тому

    It is so good barhe

  • @semharasfha6561
    @semharasfha6561 4 роки тому

    Thank you so much happy Easter

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      መልካም ፋሲካ ❤❤

  • @faven1230
    @faven1230 4 роки тому +1

    melu we trying not to eat meat cuz of corona..so u think its ok?? i miss meat after fasting 🤔

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 4 роки тому

      Ruti ...if you fry..absolutely no problem

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 4 роки тому

    እንኳን አደረሰሽ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      እኔን እንኳን ግብር አደረሰን መልካም በአል

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 3 роки тому

    Tefash melu

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 4 роки тому +2

    I want to come over to your house to test your awesome dishes, but I can't. Because I have to follow social distancing guidance to make sure you and myself are safe.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      ደስስስ ይለኛል ።ይሄ ኮሮና ሲያልፍ ትመጫለሽ

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 4 роки тому +2

      @@melatTUBE
      LOVED IT " desss ylegnal yhie CORONA syalf tmechiyalesh "
      Thank you sister!
      I was just try to make
      Some joke....
      But, you put a smile on my face and warmed my heart ❤.
      👇
      All your posts are # 1 👍

  • @samrawitmeshesha2542
    @samrawitmeshesha2542 4 роки тому

    Meluye you're amazing

  • @eklasmohammad6839
    @eklasmohammad6839 4 роки тому

    mashallah yamral

  • @kiberabebe990
    @kiberabebe990 4 роки тому

    betam yamirile melekame yetensae beal.

  • @mekgar2001
    @mekgar2001 4 роки тому

    Meluye, where do you buy the frying pan from? please, send me the link.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      www.amazon.com/Platinum-EG-6203-Non-stick-Electric-Easy-Pour/dp/B06XTQZH55/ref=mp_s_a_1_5?dchild=1&keywords=electric+skillet+nonstick&qid=1607957140&sprefix=elecric+sk&sr=8-5

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      የኔ ሳይዙ ትንሽ ተለቅ ያለ ነው ።። እንዳይተልቅብሽ አይተሽ ሳይዙን ግዚው እሺ

    • @mekgar2001
      @mekgar2001 4 роки тому

      Thank you Meluye.

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 роки тому

    ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሜሉ መልካም በአል thank you

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      የ ጠፋ ሰው መልካም በአል

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 4 роки тому

    Meluye enquan aderesesh

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 4 роки тому

    ቅመሚቱ መጣሽልን

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 4 роки тому

    Yee andejna nej zare meli yamral enkwan aderesesh

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      መልካም ፋሲካ ሶሊ

  • @michaelgirmay2934
    @michaelgirmay2934 4 роки тому

    ቤትሽን አያሸትብሽም ወይስ የምትጠቀሚው ነገር አለ?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      አየር ጥሩ ስለነበረ በሩም መስኮቱም ከፍቼ ነው የሰራሁት ። እንጂ ልክ ነው ያሸታል ።ግን ዲፊውዘርም መጠቀም ይቻላል ሳከርችንንም ግን ብናደርገው ብዙ አይሸትም

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому

    🙏🙏😘😘❤❤

  • @messeret911
    @messeret911 4 роки тому

    WOW!!!! Yummy 👌😘🌺

  • @genetzenebe5012
    @genetzenebe5012 4 роки тому +1

    ሜላት በመጀመሪያ እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬን ሰላደረሰን ክብሩ ይስፋ ለሱ አንተን በመከታተል ሙያ በሽ ሆናል ግነ እባክሽ የዶሮ እግር አሩስቶ አሰራር አሳይኝ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      እሺ ገኒዬ ይዤ እመጣለው

  • @emumekonen8122
    @emumekonen8122 4 роки тому

    እኔም ደረቅ ጥብስ ነው የምወደው

  • @kalkidanlulu3495
    @kalkidanlulu3495 2 роки тому

    ወሀ ተፋ አይነፋም...ደረቅ ጥብስ መጀመሪያ ዉሀ መትፋት የለበትም...እንጨት እንጨት ነዉ የሚለዉ...ወይ መጥበሻሽ አልጋለም ስጋ አከታተፍሽ ልክ አይደለም

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  2 роки тому

      ወሬሽ እንጨት እንጨት ይላል እፍ ።ካልተማቸሽ ማን እይ አለሽ

  • @bethelhemtsegaye8158
    @bethelhemtsegaye8158 3 роки тому

    ፀይቴ ተረፈ በተወደደ ዘይት

  • @aziztutube
    @aziztutube 4 роки тому

    ደምሬሻለዉ ደምሬኝ እህቴ

    • @lemichannel8239
      @lemichannel8239 4 роки тому

      እኔንም ደምሩኝ እደምራችዋለው

  • @mesereteberhanu9272
    @mesereteberhanu9272 4 роки тому

    ተ ባ ረ ኪ ፍቅር

  • @aynalemleggese7112
    @aynalemleggese7112 4 роки тому

    10p

  • @ሃዮየአጋሮዋ
    @ሃዮየአጋሮዋ 9 місяців тому

    ዝም ብለሽ አትገልፍጪ አያምርብሽም አያምርብሽም ሴት ልጅ ኩል ስትሆን ነው ድስ የሚለው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  9 місяців тому +1

      እዛው የለመድሽበት ሄደሽ ትዕዛዝ ስጪ ፣ በሰው ሳቅ የማትደሰች ከሆነ ፀበል ሞክሪ ፣