ከአልኮል ነፃ የአናናስ መጠጥ አዘገጃጀት በ3ቀን እሚደርስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому

    ዋው ምሳዬ በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @keludishow
    @keludishow 2 роки тому

    ዋውው ምሳዬ ውዴ ሁሌም ስራሽ ያስደምማል በጣም የተጨበጨበለት ከአልኮል ነፃ መጠጥ እንደሆነ ያስታውቃል እቃውን ማጠንሽ አሪፍ ነው እኔም ሞክረዋለሁ ለልጆች ተስማሚ ስለሆነ አሚን አሚን እጅሽ ይባረክ ምሳዬ የኔ ውድ💖💖👌👌🙏

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 роки тому

    ምሳዬ ምርጥ መጠጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር❤️

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому

    ዋዉ ምሳዬ ልዩ የሆነ የአናናስ አሰራር ነዉ በጣም ለየት ያለ ነዉ ያሳየሽን የኔ ዉድ ሁሌም ለየት ያለ ነገር ነዉ የምታሳይን የኔ ባለሞያ በጣም ወድጄዋለሁ ለልጆችም በጣም ጥሩ ነዉ እሞክረዋለሁ 💕👌ሼር✅

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 роки тому +1

    እኳን አድርሰሸ ውድ እህቴ ዋውውውውውው በጣምምም ጎበዝ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 роки тому

    አሜን አሜን እንኳን አደረሰሽ ምሳይዬ ለበአል ብርዝ አዘጋጃለሁ እያልኩ እረሳሁት ቪዲዮሽን ሳይ ተዝ አለኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️በዚህ መልኩ በዘቢብ አዘጋጃለሁ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ስላስታወሺኝ አመሰግናለሁ መልካም በዓል ይሁንልሽ ውዴ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому

    ምሳይዬ በጣም ቆንጆ የአናናስ ጠላ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ልጆችም ይወዱታል ስላካፈልሽን እናመስግናለን ሼር👍🏽❤️❤️

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 роки тому

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ ከአናናሰ የሚሰራ መጠጥ ነው የሰራሸው ከአልኮን ነፃ የሆነ ነው ለልጅም ለትልቅ ሰውም ጥሩ ነው ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ መልካም በአል ይሁንልሽ 👌🙏

  • @zellitube
    @zellitube 2 роки тому

    ምሳዬ የኔ ባለሞያ እጂሺ ይባረክ ቆንጆ ካልኮል ነጻ መጠጥ👌🥰

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ምሳዬ በጣም ለየት ያለ የአናናስ አሰራር ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ 👍👍👍👍💖💖💖

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 роки тому

    ምሳዬ ሁሌም ለየት ያለ ሙያ ነው የምታሳይን እውነት ነው ለልጆች ምርጥ የሆነ ሻምፓኝ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤️🙏

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому

    ምስዬ 😘 የኔ መልካም እህት አንቺኮ ሞያሽ ተዘርዝሮ አያልቅም በጣም ባለሙያ ነሽ እውነት እንደዚህ አይቼ አላቅም ነበር ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርክ አሁንም ጥበቡን ያብዛልሽ በጣም በጣም ነው የወደድኩት ለበጉ አል እስለዋለሁ መልካም በአል ብየሻለው የኔ ቆንጆ likeshare

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

    ድጋሚ ልሰራው ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ምሳዬ ሆድ የማያም እንዴውም ሆዳችንን ከነፋን የሚያስተካክል ነው እኔ በማር ነበር የሰራሁት አሁን ቀላቅዬ ልሰራ ነው.
    ምሳዬ አመሰግናለሁ 👏👏👏
    ምነው ጥፍት አልሽ በሰላም ነው ? ቤተሰብ እታባ ሠላም ናቸው ? አትጥፊ 👏👏🌻🌻🌻🌻

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 роки тому

      ሐንዬ እንዴትነሽልኝ እምወድሽዋ እንኳን ለአዲሱ አመት ለመስቀል በአል አደረሰሽ💕🙏እኛ ሁላችንም ደህና ነን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏 አዎ ጠፍቻለሁ እመለሳለሁ በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ::

  • @ኩራዝ
    @ኩራዝ 2 роки тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወደኔ ቤቴ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 роки тому

    ዋው 👌👌👌💕

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому

    Watching 🥰

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 2 роки тому

    I like It 😘

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 роки тому

    ሽር💯💕

  • @Sillysanriofan
    @Sillysanriofan 2 роки тому

    መልካም የፋሲካ በአል እሰከመላው ቤተሰቦችሽ

  • @keludishow
    @keludishow 2 роки тому

    watching ምሳዬ

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 роки тому

    ሰላም ኢትዮዬ አንቺማ ስራሽ ዋና የኢትዮጵያ ኦርጂናል የጠላ ስራ ነው የሚመስለው

  • @idamoges9287
    @idamoges9287 6 місяців тому

    ይቅርታ የኔ እህት ለልጆች ነው ብለሻል ግን እኮ ኢሄ እራሱ አልከሆል ነው እራስሽ ብለሻል "በሶስተኛው ቀን ይፈላል" የጨመርሽው ደሞ እርሾ ነው እና ይሄ "FERMENTATION“ ነው “PURE ALCOHOL”.