የከተማው ሚልየነር የሁለት ፎቆች ባለቤት መቃብር ላይ ተኝቶ አገኘነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 520

  • @comenthab
    @comenthab 3 місяці тому +40

    እረ ይሄን ሰውዬ እረ አውቀዋለውው ወይኔ ኬት አገኘህው በኢየሱስ ስምምም

    • @nunumiko9463
      @nunumiko9463 3 місяці тому +5

      ንገሪን የት ነው በናትሽ

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው 3 місяці тому +3

      እዳትናገሪ ዝም በይ እህቴ ብታውቂውም

    • @Roman-u6v
      @Roman-u6v 3 місяці тому

      Yne astway❤❤🙏🙏🙏​@@ሀብታምእዳለው

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +1

      ​​@@ሀብታምእዳለው😢😢 ለምን ብትናገረስ ??? መተተኞችን የሰይጣን ሥራ የሚሠሩትን ሰወች የሚያሠሩትንም አንገታቸውን በሰይፉ መቅላት ነበረ። አላህ ከምድረ ያጥፍቸው

    • @TatiKitaw
      @TatiKitaw 3 місяці тому

      ደ።ሀ፳😊😊።😊​@@ሀብታምእዳለው

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 3 місяці тому +55

    ደሀ ሆኜ በእ/ር ማመን ትልቅ የሰላም ደስታነው።

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 3 місяці тому +3

      የአምላካችን እግዚአብሔር ስም ሲፃፉ ሙሉ ውን ፃፍ

    • @addisw1713
      @addisw1713 3 місяці тому

      ❤​@@messeretagegnehu6683

  • @Mekdes-dw8zp
    @Mekdes-dw8zp 3 місяці тому +33

    እግዚያብሄር መሀሪ ነዉ ንስሀ ይግቡና ወደ ፈጣሪያቸዉ ይመለሱ።

  • @ዜድብራሃነወዲእገላ
    @ዜድብራሃነወዲእገላ 3 місяці тому +69

    ፀበል መወሰድ አለበት የሚቱሉ👈

    • @tewodros9308
      @tewodros9308 2 місяці тому

      የሚቱሉ ምንድነው?

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 місяці тому +26

    እግዚአብሔር የተሰጠ ሀብት ደስታ አለው ከሰይጣን የተገኘ ሀብት ጨለማንው እርስዎስ ንስሀ ይግቡ

  • @demisabebe1401
    @demisabebe1401 2 місяці тому +12

    ጌታ ኢየሱስ ነፃ ያወጣዋል። እሺ ካለ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ወሰደው ። የሰውየውን ስለሰክ ከሰጠህ ላክልኝ ተባረክ ወነሰድሜ

    • @isaiahisrael6858
      @isaiahisrael6858 2 місяці тому

      የባሰ ሴጣን ልትከቱበት አይ አይ አይ

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 2 місяці тому

      ​@@isaiahisrael6858አይ አለማወቅ ውሃ ውስጥ መንከር የሚያድን ይመስልሻል???

    • @mahletoba
      @mahletoba 2 місяці тому

      @@destakeremela5137 aye ketena 3 yeshalewale kotetam

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 місяці тому +33

    ፀበል ውሰዱት ለሀብት ብሎ ጠንቋ ቤት ሂዶ ነው የምንፈሱ ትዛዝ ነው ባለፈ ወርቃፈራው ሲናገር በጥንቁልና ሀብት ያመጡ የከተማችን ባለ ሀብቶች እንጀራ በሚጥሚጣ እጂ ሌላ ደህና እንዲበሉ መንፈሱ.አይሰጣቸውም ብሎ ነበር ፎቅ ደርድሮ መቃብ ስፍራ የሚያኖር ሰይጣን ከመለመን በእግዚአብሔ ር አምነህ ሰላምህን አግኝኝ

  • @solomon9058
    @solomon9058 2 місяці тому +9

    ❤❤❤❤ መምህር ተስፋዬ አገናኘው ከባድ ነው በአስቸኳይ ጠበል መጠመቅ ያስፈልጋል ❤❤❤

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 2 місяці тому +1

    ወድሜ ወደፀበል ውሰደው እግዚአብሔር ሁሉን የምችል አምላክ ይችላል እመቤቴ ይርዳክ

  • @destata7749
    @destata7749 3 місяці тому +38

    በጌታ በእየሱስ ስም
    የጥንቆላ ስር ይፍረስ

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 2 місяці тому

      አሜን ኃይል ያለው ስም ነፃ ያወጣል እኔ ምስክር ነኝ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 3 місяці тому +15

    ይሄን ታሪክ ጠያቂውም ሆነ ተጠያቂው እራሳቸውን እንዳይታወቁ ስለደበቁ እውነቱነቱን ለማመን አይቻልም

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 3 місяці тому +2

      በጣም አጭበርባሪዎች ይመስሉኛል

    • @TamiratGetahun-h7m
      @TamiratGetahun-h7m 2 місяці тому +1

      ለUA-cam ግባት እንድሆንላቸው ብያደርጉስ ማን ያውቃል?

    • @alemunegussie7806
      @alemunegussie7806 2 місяці тому

      You yourself might be one of the wizards followers, that is why you asking this silly questions. Though being evil believers makes him inhuman he still is a good person to tell his story to teach others from his mistakes. Better help him by notifying Churches and Mosques on your side.

  • @Martejes
    @Martejes 3 місяці тому +23

    በጌታ በኢየሱ ስ እመን ንሰሀ ግባና ከጌታጋ ተስማማ

    • @BerhanuLulseged
      @BerhanuLulseged 2 місяці тому +1

      በጌታ አማኞች ትልቁ ድብቅ ግባቸው ከሰማይ የሚዘንብ ገንዘብ ማግኘት ነው:: በየቸርቻችሁ የሚደረገው ስብከት የፓስተሩ ቃል ገንዘብ ገንዘብ ነው:: የATM ገንዘብ, ያልታሰበ ሰው የደከመበት ገንዘብ ስለማግኘት ነው ፀሎቱ ሁላ:: ይቅር ይበለን::

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 2 місяці тому

      ​@@BerhanuLulseged የማታውቀውን አትናገር ብርሃኑ

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 2 місяці тому +2

    ፈጣሪ መሃሪ ነው ይምራል አጋንንት ሲጀምር መጀመሪያ ፆምህን አሻረህ ከዚያም ጫት እንድትበላ ተደረግህ ቀጠለና ደግሞ ደም ተረጨህ ደምህም ተቀዳ ግን እኔ የምልህ እንደምንም ብለህ ንስሃ ግባ ከዚያም ፀልይ ግፋ ቢል የሰጠህን ሃብት ቢነሳህ ነው ምክንያቱም የሱ ስጦታ ስለሆነ የክርስቶስ ስጦታ ግን ምንግዜም አይጠፋም አሁንም የምህረት አምላክ ሊምርህ ስለፈለገ ነው ይህን ምስክርነት የሰጡት ከቻሉ አብረው ቢወጡ ጥሩ ነበር

  • @BalchaHailemariam
    @BalchaHailemariam 2 місяці тому

    አይዞህ ወንድሜ አንተ የገባህበት በጣም አሥቸጋሪ ነውም አይደለምም አንተ ልክ እራሥህን ለዚህ ክፋ እንደሠጠኸው አሁን ደግሞ እራሥህን ሥለሀጢያችን ሥለበደላችን እራሡን አሣልፎ የሠጠውን የልዑል እግዚያብሔርን ልጅ ጌታ እየሡሥን ተቀበል ኦ እርሡን ሥትፈልግ ያገኝሀል

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 3 місяці тому +8

    በጌታ በእየሱስ እመን ትድናለክ ክፉን ካደው የሰይጣን መጨረሻ ሞት ነው ትውልድ ንቃ በጌታ ካላመንክ መዳን የለም ወደእር ተጠጋ ነፃ ያወጣካል እመን እንጂ አትፍራ አጢያትን የሚጠላ አጢያተኞችን የሚወድ እርሱ ጌታ እየሱስ ይባላል ወደሱ ተጠጋ ነፃ ያወጣካል በጌታ በእየሱስ ስም

    • @borkboi3147
      @borkboi3147 2 місяці тому +1

      Adera EYOU chufa ina israel DANSA gar wesdachihu endatazerfut‼️‼️‼️‼️

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 3 місяці тому +5

    እግዝያብሔር መልካም እረኛ ነው ለሚሰጠው ሁሉ የማይቆጭ የሚያስደስት ምንም ስጦታ ቁሳቁስ አይፈልግም የእኛ ጌታ የሚያድን የሚፈውስ አምላኬ ስሙ ይባረክ ከኢትዮጵያ ምድር እነዝህ ዳፒሎስ ጠንቅ ዋይ እሳት ይልቀቅባችሁ ከምድሪትዋ ላይ ያጥፋችሁ

  • @GenetGirmay-j9q
    @GenetGirmay-j9q 3 місяці тому +22

    በየሱስ ስም እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 3 місяці тому

      አትመኑት አሁን ስሙን ቀይሮ በሌላ ቻናል መጣ

  • @SolomonLulessa
    @SolomonLulessa 2 місяці тому +2

    ጌታ ኢየሱስን ተቀበል። ነብይ መሠረት ታዬ የሚባል የእግዚአብሔር ሰው ወለጋ ነቀምቴ ከተማ የሚገኘው እንደ አንተ ያሉትን ብዙዎችን ከሰይጣን እሥራት በኢየሱስ ስም ፀልዮ አላቅቋል። መፍትሔው ይህ ብቻ ነው።

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 3 місяці тому +7

    ስው አለምን ቢገዛ ምን ይጠቅመዎል ንስሀ ገብተክ ፀበልክን እየተጠመክ የመምህር ተስፉዬ አበራን ገጠመኝወቺን እያዳመጥክ እየፀምክ እየፀለይክ እግዚአብሔር ብትለምን ይሻልካል ይቅር እዲልክ

  • @ewnet539
    @ewnet539 2 місяці тому +2

    ነፃ ለመውጣት አሁን ወስን ከነቃህ ሴጣን ሌላ እድል እንዳታገኝ ይገልሃል ክፉ ነው ዳቢሎስ እግዚአብሔር በሰጠህ እድል ተጠቀም::

  • @Hiwi90
    @Hiwi90 2 місяці тому +2

    መምህርረ ተስፋዬ ገጠመኝ ብለህ UA-cam ትምርቶችን አዳምጥ! ፆም ፀሎት ስግደት አሁኑኑ ጀምር: መንፈሱን እያሰርክ ወደፀበል መትጋት ነው: መፍትሄ አለው: ትምርቱን ተከተል: አደራ!!!!

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 місяці тому +11

    ጠንቖይ መጨረሻው አያምርም በኢግዛቤር ብቻ ይመኑ ንሰሃ ይግቡ ቤተክርታን ያሰሩ ስንት ምስግንህ ያብሉበት

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    እግዚአብሔር የባረከው የሰራንበትን ለክርስቶስ አስራት ስናወጣ ገንዘባችን ይባረካል ጤናችን ቤታችን ይባረካል
    ለሰይጣን ለመንፈስ እየተገዛን ገንዘባችነን ለመንፈስ ገባሪ ከሆን ዋጋ የለንም ሰይጣን ውለታ አያቅም እግዚአብሔር ምህረትን ይስጥህ
    ፀበል ውሰዱት ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @aneleymiheretie8887
    @aneleymiheretie8887 2 місяці тому +5

    የጌታን ሥም ኢየሱስ ኢየሱስ ኣድነኝ ኣድነኝ እያልክ ጩህ እሱ የቅርብ ኣምላክ ነው ራስህን ዝቅ ኣድርገህ ኣልቅስ ተንከባለል በፊቱ ታሪክ ቀያሪ ንው እሱ ክብር ለታላቁ ሥሙ ይሁን እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sg6994
    @sg6994 2 місяці тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ። ይህን ፕሮግራም ደጋግሜ ሰማሁትን። እጅግ አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነዉ ። የዓለም መድኃኒት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ አዳኝ ነው። ይኸው የወንጌል ቃል፥
    የሐዋርያት ሥራ 3፡1-8
    እባክህን በዚህ ጉዳይ የደረስክበትን አስታውቀን ። ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 місяці тому +5

    እባክህን ወንድም እሽም ባይልህ እንኳን አስረህም ቢሆን ጸበል ውሰደው ፈጣሪ ሊፈውሰው ፈልጎነው አንተን ለሰበብ የወሰደህ

  • @fufoolomo
    @fufoolomo 2 місяці тому +1

    ይህን ነፃ የሚያደርገው የክርስቶስ መንፈስ ነው ስለዚህ ወደ ፕሮቴስታንት እምነት ማህበር ውሰዱዋቸውና ይፅለይላቸው አጋንንቱ ለዘላለም ለቆይወጣል ነፃና ስላም ይሆናሉ።

    • @isaiahisrael6858
      @isaiahisrael6858 2 місяці тому

      ክክክክክክክ የባሰ ይጨምሩበት

  • @Fanos-c6k
    @Fanos-c6k 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ጋዜጠኛው በፀሎት በርታ ተጠመቅ ስለመንፈስ የገባቸውን አባቶች አማክር እገዛ ጠይቅ የተዋረደ ክፉስለሆነ ራስህን በእግዚአብሔር እጠር ለሁላችንም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልን

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 3 місяці тому +9

    666 የእርኩስ መፈስ እግዚአብዜር ያአብርሀሙ ስላሴ ይሰባብረው እደው እደዚ ከማድረግ ነጭ ድህነት ይሻላል

  • @DanielKndu
    @DanielKndu 3 місяці тому +2

    ወድሜ አይዞህ ፈጣሪ እደሰይጣን እና ክፉ፣መፈሰ ያደርባቸው ከፉ ሰዎች አይደለም እሱ ለለመኑት ለተፀፀቱት ከልብ ለሚማፀኑት መሀሬ ነው አተም ወደሚዲያ ወይም ሀኪም ቤት ብትሄድ አትድንም ከመፈሱ አታመልጥም ሰይጣኑን ወደህ ፈቀደህ በደምህ ቃል ኪዳን ፈጥረህ ነው ያስግባህው የሰጠህ ንብርት እና ነብስህና ስጋህም የሱ ነውደፈለግ ያርግሀል ግን ንስሀ ግባ ስግድ ፀበልህን ተጠመቅ ያኔ ትድናል ፈጣሪ በምህርቱ ይጎበኝሀል❤🙏🙏🙏🙏ወይም ዬቱብላ የመምህር ተሰፉየን ግጠመኝ ስማ የሰይጣን የክፉት ሚስጥር ይግለፅልሀል አይዞ ,,,ሊቀ መላአይክት፣ቅዱስ፣ሚካሄል፣ጠላትህን ይሰርልአሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rimaBamansoor
    @rimaBamansoor 3 місяці тому +3

    መምህር ተስፋይን አገናኝው ፀበል ወሰዱት😭😭

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 2 місяці тому +2

    እመብርሐን ትርዳሕ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 3 місяці тому +4

    ፈጣሪ ከእኔ ሌላ ሌላ አማልዕክት አታምልክ ያለው ለዚህ ነው ። ወገኖቼ ሠይጣንን ማምለክ መጨረሻውን አያችሁት ?
    ዋዮላችሁ ለንብረት ብላችሁ ከፈጣሪ ጋር የተጣላችሁ ፈጣሪ መሀሪ ነውና ቶሎ ብላችሁ በንሠሀ ታጥባችሁ ወደ ፀበል ሂዱ?
    መንፈስ ቅዱስን የተሳደበ ብቻ ነው ሀጢያቱ የማይሠረይለት እንጂ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 місяці тому +2

    እግዚኦ ያጋንንት ስራ ሀብት አሳይቶ በቁም መቅበር ኸረ ቤተሰብ አስሮ ፀበል ይውሰዱት እንኳንም ይህን ለመናገር አበቃህ ፈጣሪ ይፈውስህ❤❤❤

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 2 місяці тому +2

    በስመአም ወወልደመነፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አባቴ ቀጥታ ወደሃይማኖት አባቶች ይሂዱ ከዚ የበለጠ ነገር አይደርስቦትም ፈጣሪ ይፈዉሶት

  • @zebibajemal2023
    @zebibajemal2023 2 місяці тому +2

    ወንድሜ ልጁ ያለዉ ህይወት አለዉ ልጁ የሌለዉ ህይወት የለዉም ቆርጠህ ወስነህ ዉጣ መጀመሪያ የአንተ ዉሳኔ ያስፈልጋል አለምንና ሰይጣንን ካድ በክርስቶስ እመን የዛኔ ነፃ ትወጣለህ የልብ መዘጋጀት ከሰዉ ነዉ የምላስ መልስ ግን ከእግዚያብሄር ነዉ እና ጠንክር እግዚያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 2 місяці тому +1

    አይዞን ኢትዮጵያውያን ይህ መንፈስ ከምድራችን እየተመታ ነው ከግብጽ የመጣ መንፈስ ነው ኢትዮጵያውያን ለሁለት ሺህ ዘመን ገዝቷል ።

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 3 місяці тому +6

    የፈጣሪ ያለህ ንሰሃ ገብቶ ጸበል ይግቡ መፍተሔዉ አንድናድ ክርስቶስ ብቻ ነው ነጣ የሚያወጣው እግዚአብሔር ማሪ ይቅር ባይ አምላክ ነው የጠንቋይ መጨረሻው ለሀብት ብሎ ፈጣሪን ከርስቱ ለሰይጣን መገዛት ሀብት ንብረት ስቶ ከሰው በታች ዝቅ አድርጎ እያዋረደ ለማኝ እያደረገ ተቆጣጥሯችው እርኩስ መንፈሱን በንደዚህ አይነት በየመቃብሩ እያስቀመጠ እንዲገብሩት በሃጢአት የመጣ ሀብት ንብረት ለግዜው ነው እንጂ ከሞት ማንም አይቀር የዛን ግዜ ምንም ተይዞ አይክድም የሰማያዊ ቤትን መዝጋት ፈጣሪን ከድቶ በምድር መልካም ነገር መሰራት በንስሐ ታጥቦ እግዚአብሔርን ይቅር ብሎ መኖር የህሊና ሰላም ነው አገራችን በአሁን ሰአተ ጤንኛ ሰው ጠፍ ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ምድር እርኩስ መንፈስን ነቅሎ ያጥፋልን

  • @Kidane-yy6il
    @Kidane-yy6il 2 місяці тому +1

    ቀለበት መጣል ጋብቻውን መፍትሄ አይደለም መንፈሱ ያለው ቀለበት ላይ ብቻ ሳይሆን ውሰጥህ ነው ይገድልሃል ስለዚህ ምንም ነገር ከማድረግህ በፊት ኢየሱስን የግል አዳኝህ አድርገህ ተቀብለው ይኸ ለርሱ እጅግ ቀላል ነው ያለ እርሱ መጨረሻህ ሞት ነው ያውም የዘላለም ሞት ጌታ ይርዳህ ወንድሜ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ስለ ነፍሱስ ቤዛ ምን ይከፍላል ? ምንም መክፈል ስለማትችል ቤዛ የሆነልህን ጌታ ተቀብለው ።

  • @TigestYegzawe-ui2el
    @TigestYegzawe-ui2el 2 місяці тому

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ነፃ ትወጣለህ የነፍስ መዳን የስጋ እረፍት ይሰጠሀል

  • @emebetdeme2480
    @emebetdeme2480 3 місяці тому +2

    በሥመ ሥላሴ ሥም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ይሂዱ ሠማእቱ ከላዩላይ ውልቅ አድርጎ እየገረፈ በጦሩ እየወጋ በፈረሱ እየረገጠ ሲኦል ይወረውረለታል እመ ብርሐን ወደዛ ትምራው ወደቋራው ቅዱስ ጊዮርጊስ🙏🙏🙏

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 2 місяці тому

      አርመናዊዉ ሰውዬ ነው ጊዮርጊስ ??😂😂😂 የጥንቆላ የመተትና የድግምት ምንጩ የት ነው? በየገዳሙ መሪጌታዎች ደብተራዎችና ቄሶች ናቸው

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 3 місяці тому +4

    አባቴ ጸበል የሂዱ ንስሃ ግቡ ይድናሉ የከሽፏል በእውነት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 3 місяці тому +1

    የእውነት ነው የምሎት አባቴ በእግዚአብሔር ታመኑ እንጂ አይፍሩ መደሐኒአለም ምክንያት አለውና ወደርሱ ተበርከኩ ታምራቱ ብዙ ነውና ከድቅድቁ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ያውጣዎት ደሞ ይወጣሉ እመብርሀን በመንገዶትንም በዚዚያዎት ሁሉ ትቁምሎት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ያሰሮትን ጠላት ይጣልሎት ቀሪ ዘመኖት ሁሉ በቅዱሱ ቁርባን ያማረ በሰማያዊው መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ይሁንሎት አሜን

  • @BelayTadesse-t3l
    @BelayTadesse-t3l 2 місяці тому

    ፈጣሪ የተሰበረ ልብን ይሻል ደሀ ሁኑ ፆም አያሳድርም መንፈሱ የሰጠውን የጠየቀው ካልተደረገለት መልሶ መውሰዱ አይቀርም ከጭንቀት ነፃ ሁኖ መኖር ደሞ የተሻለ ይመስለኛል የተዋረደ ስለሆነ ወዳጆቹንም ያዋርዳል አይዞት በፀፀት ይቅርታ የጠየቁትን ይቅር የሚል አምላክ ይድረስሎት አይዞት ፈጣሪን ይማፀኑ መንገዱን ይመራዎታል አይዞት

  • @yacobaraya3902
    @yacobaraya3902 3 місяці тому +2

    ወንድሜ በጣም ቀላል ነው ዘጠና ዘጠኙ በግ ይዞ አንዱን ፍለጋ የወጣው ጌታ ዘሬም ሕያው ነው እርሱ ይፈልጓታል እርሱ ይወዶታል ወደሱ ተጠጉ ጌታ እየሱስ የነብስም የስጋ ፈወስ ነው እርሱ ሰለኛ ተንከራተተ ቆሰለ በመሰቀል ዋለ ሞተ ም ከሞትም ተነሳ በርሱ ቁሰል እኛ ተፈወስን ፣እሱ እጅ መንሻ አይጠይቅም ፣የሱ መሆን ና በእርሱ ማመን ብቻ የሀይማኖቱ ጉዳይ ሳይሆን የነብስ እንጂ ቀሉ እንደሚለው ሠላም እንዲሆንላችሁ ሠላም እንዲበዛላችሁ መጣሁ በሌላም የሠላም አባት የሠላም አለቃ ይበላል ወደ ቤተክርስቲያን ውስደው ይጸልዩለታል ።ከእስራትም ይፈታል በጣም ቀላል ነው።የድንግል ማርያም ልጅ ፣እየሱስ ያድናል ፣ይታደግማል ተባረኩ።

  • @zed6309
    @zed6309 3 місяці тому +1

    Wode geta temeles
    Eyesus Geta indehone,be afihi eskir, belibihim imen
    Keza behual anten betihi tidinalachu
    EYESUE Maharina yikir bayi new😢

  • @Meklithgebreal21
    @Meklithgebreal21 3 місяці тому +2

    እባክህ ንሰሃ ይግቡና ፀበል ይፀበሉ እግዚያብሔር ማሃሪ ነው

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 2 місяці тому

    ወደ ጌታ ወደ ኢየሱስ ይመጡ; እርሱ ብቻ ነፃ ያወጣል

  • @betelhemyemane380
    @betelhemyemane380 2 місяці тому +2

    መምህር ተስፋዬ አበራ ቢሮ ውሰደው ይሄን ጉዳይ ልጁ በትክክል መፍትሔ ያገኛል

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Місяць тому

      ውሸቱን ነው ለ youtube እይታ ነው ባለታሪኩም ተከፍሎት ነው እዚህ መጥቶ የሚናዘዘው 😳😏

  • @SeadaAli-y7d
    @SeadaAli-y7d 3 місяці тому +2

    ምን አለበት ዴሀ ሁኖ መኖር ስላም አለውኮ አላህ ከእድህ አይነት ሽይጦን ይጠብቀን

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 місяці тому

    ❤❤❤ሰይጣን የተዋረደ ስለሆነ ማዋረድ እንጅ ማክበር መች ያውቃል?? መክበርስ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስን ነው!! በሰው ደም የተገባው ውል በዚያ በሚጮከው በንጹህ በአቤል ደም ሳይሆን በሚናገረው በተቀደሰው በከበረው በእየሱስ ክርስቶስ ደም ብቻ የሰይጣን ውሉና ቃልኪዳኑ ይፈርሳል!! እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው!!❤❤❤

  • @mesol12345
    @mesol12345 2 місяці тому +4

    መጀመሪያ ከዚህ ነገር ዉጣ የምን ፀልዬልነኝ ነዉ ወጣ ንሰሀ ግባ ሀብቱ ለጌዜዉ ነዉ የምን መለማመጥ ነዉ።

  • @ZetseatWendmu
    @ZetseatWendmu 2 місяці тому

    ጌታ እየሱስ እያለ የምን ጭንቀት ነው ንስሀ ግባ ና የዘላለም ህይወትን ኑር

  • @leletayely6102
    @leletayely6102 2 місяці тому

    ጌታ እየሱስ ነፃ ያወጣሀል፣ ወንድሜ ፡አይዞህ❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 місяці тому +1

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪ በምህረት ይጎብኚህ😮😮

  • @cherntman5842
    @cherntman5842 2 місяці тому

    ሰው አለሙን ሁሉ ቢገዛ ነፍሱ ካላደነ ምን ዋጋአለው አቤቱ ይቅር በለን አይዞህወንድሜ ማርያም ማርያም በሉ

  • @eshetulegesse6554
    @eshetulegesse6554 2 місяці тому

    ወንድሜ ወደ ፀበል ውሰዳቸው😮እግዚያብሄር እንትን እንደ መላእክ ልኮካልና አድናቸው 😮

  • @YealemtsheayGetachew
    @YealemtsheayGetachew 2 місяці тому

    አባቴ በቆሻሻም በንፁሕም ቦታ እግዚአብሔር አለ ዝም ብለዉ ይፀልዩ የተፀፀተ እንደሚድን አምናለሁ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ከሀብትም ከሁሉም ነገር በላይ ነዉ እግዚአብሔር የሚያረጋጋ የሚያስተዉል መንፈስ ይላክሎት የሁሉ ገዢ የሆነዉ መድሐኒያለም።

  • @וובלםאטנפו
    @וובלםאטנפו 3 місяці тому +1

    በጣም የሚአሳዝን ጌዜ ነው አነዴት ቢሞላ ቢተርፍ ምን ያደርጋል ይኸው ካሉት በታች ከሞቱት በላይ መለት ይህ ነው ንብረት አለኝ ማለት ለሰው ማሳየት ሳይሆን ለራስ መጠቀሚያ ነበር አግዛብሄርን አምኖ ሰርቶ ያመጡት ገዘብ ሰለምና ጠና ይሰጣል በሰይጣን የተመረዘ በምድር ሳይደሰት በሰማይ ነበሱ ሲባክን ይኖራል ለዝች ከንትራት አለም ተው በባድ ነገር አታምልኩ ሁሉ ከንቱ ነው

  • @amanuelgenene3554
    @amanuelgenene3554 2 місяці тому +1

    ንሳሀ ግባና ፀበል ተጠመቅ እግዝአብሔር ይምሪሀል ይቅር ባይ ነዉና

  • @scf3129
    @scf3129 3 місяці тому +7

    በእምነታቸው ወደ ፀበል ውሰዳቸው

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 місяці тому +1

    እጅህ ያለውኝ ቀለበት አውልቁው አቃጥለው ባህር ውስጥ ጣሉት ወይንም ገደል ክተቱት። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። የድር ጠንቋይ እንዲህ ካደረገ፣ የምድር የሰማዩ ንጉሥ ሁሉን ማድረግ ይችላል። በጸሎት በርቱ። አምላኬ ፍታኝ እድል ይጩሁ። ጉድ ነው ዘንድሮ ህልም ተፈጸሟል ነገር ግን ያልሰማነው ነገር ግን ብዙ ጉድ አለ። እንደው በደፈናው ይማረን።

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 3 місяці тому +2

    ንሰሀ ገብተህ ይምርካል ፈጣሪ ይቅር ባይ ነው ወደ ፈጣሪ ተንበርከክ

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl 2 місяці тому

    ሁሉን ትተውወደፈጣሪ ተመለሱ ደሀ ሆኖ በሰላም በማመስገን መኖር ይሻላልፈጣሪ ይቅር ባይስለሆነ ተመለሱመዳህኔዓለም ቸር ነው

  • @zed6309
    @zed6309 3 місяці тому +1

    Sewu alemun hulu biyterf, nefsun gin biyata min yitekiewal😢,😴🤒
    Bale habt hone izu betoch iyalu antena meselochu berahab iyemotu bemekabir mader kehone habtis leman newu?

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn 3 місяці тому

    እመቤቴ ጨርሣ ትርዳዎት ባሉበት ፀሎትአድርጎ ወደጸበልም ለመሔድ እግዚያብሔርን በንስሐ ጠይቁት

  • @Hanamekasha-x5v
    @Hanamekasha-x5v 2 місяці тому

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ አራስክ የተርከሁ መንፈሳ. ናው ነሳህ ግባአ ፀበል ተጠመቅ. አግዚአብሔር ይሞርሃል

  • @tigistteressa6678
    @tigistteressa6678 2 місяці тому

    GOD he gone give you hills BACK TO JESUS HE IS THRUTH &WEY &LIFE. SO URGENTLY GO TO VANGELICAL CHURCH NOW THEY SHOW YOU &TEACH YOU .GOD BLESS YOU

  • @hirut7396
    @hirut7396 3 місяці тому

    በድህነት ፈጣሪን የለት እንጀራ ስጠኝ ብሎ ለምኖ ማደር ይሻላል እንጂ በአጋንት የመጣ ሀብትና ዝና መጨረሻው እብደትና በሽታ ነው ፈጣሪ የንሰሀ እድሜ ይስጥህ ከአጋንት እስራት ነፃ ያውጣህ የዲያቢሎስን ስራ እምታስፈፅሙ ስዎች ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢😢የስንቱን ህይወት አመሰቃቀላችሁ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 3 місяці тому +6

    ጀግነ ጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ ፀበል ውሰዱት እግዝይቢሒራ በምህረቱ ይስብክ

  • @elroegirma7690
    @elroegirma7690 2 місяці тому +1

    Protastant አማኝ ፈልገህ አምጣላቸው እባክህ እባክ ወንድሜ እየሱስ ብቻ ነው ይሄን የሚገላግለው እየሱስ ያድናል

  • @meradenvictor9956
    @meradenvictor9956 2 місяці тому

    ከጭንቀት የሚገላግልህ ጌታ እየሱስን እንደ ግል አማኝ ብትቀበል ከማንኛውም እስራት ትወጣለህ የሚያድን ከሰይጣን የሚገላግል እየሱስ ብቻ ነው።!!

  • @shimlsbayush6433
    @shimlsbayush6433 2 місяці тому

    ወንድሜ በዚህ መንገድ የተገኘ. ሀብት ይቅርብህና ጌታ እየሱስን ተቀበለው ንሰሀ ግባ
    ጌታ ሰላም ይሆንልሀል።በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ እኘንደባለፀግነቱ መጠን ይሰጥሀል።
    እግዚሐብሔር በለፀጋ ነው ግን ከዚህ ሁሉ በላይ ጌታ ነፍስህ ወደ ሲኦል እንድትሄድ አይፈልግም።።
    ህይወት ይሻልሀል ወዳጄ፣
    ህይወት ይሻልሀል:
    አለምን ብታተርፍና ፣ ነፍስህን ብትጥል
    ምን የጠቅምሀል፣ የልቅ ህይወት ይሻልሀል።
    እባክህ ወንድሜ ከጴንጤዎች ጋር አገናኘውና ይፀልዬለት። አንተም በእርግጥ ልትረዳው ከቀረብክ ትክክለኛው እርዳታህ ይህ ነው
    የሰዎች ምክር ሳይሆን ጌታ ብቻ ነው ከዚህ ችግር የሚያድነው።

  • @haimizedu2353
    @haimizedu2353 2 місяці тому

    ንሰሀ ይግቡ እግዚአብሔር አምላክ መሀሪ ነው
    መንፈሱን ተዋርሰው ነው እይዞት ጽሙ ጸልዩ እይዞት ቸር መሀሪ አምላክ ነው የተጣለው የወደቀው ግን ጨካኝ ነው
    ከስር የሚፈታ አምላክ ነው ያለን
    ንሰሀ ገብተው ስጋውን ደሙን ይቀበሉ በዋጋ ተገዝተዋል

  • @KomexeKosse
    @KomexeKosse 3 місяці тому

    ጀግኖች አልክ ልክ ነህ እንደት ጀግና አይሆኑም የአንተንም ጌታ ቅጥ ቅጡን ገርፈው ሰቅለዉልህ የለም እንደ አይደለም ማስተባበያ አለህ ?? አይዞህ ተመልሶ ስመጣም ይቸነክሩልሀል ምን አይነት የመሃይም ጥርቅም ናቸው በፈጣሪ ።

  • @MulukenMeseret
    @MulukenMeseret 3 місяці тому

    ጌታዝን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነፃ ያውጣው

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 2 місяці тому

    ጠያቂው አንቱ እና አንተ አልህ ዋናው ሐይል የእግዚአብሔር ነው በንስሐ እንዲመለስ አድርግ ድራማ መሠል እውነት ነው

  • @elltaabrha2487
    @elltaabrha2487 3 місяці тому

    Wendme atchekul menfesu ygedlewal .agelgayoche ke protestant cherche yzek hid plissss

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 місяці тому +3

    ድሮም ከሰይጣን ምን ይጠብቅልን ንስሀ ግቡ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому

    ይከ እኮ ግልፅ ነው ከስንት አንድ ነው እንጂ ከብዙ ባለሀብት ጀርባ ከብዙ ባለድርጅቶች ከብዙ ባለ ሆቴሎች ጀርባ የሀብት መንፈስ አለ ውድ ወንድሞቻችን በጣም በተደጋጋሚ አንድ ሆቴል ላይ አዘውትረን የምንጠቀም ከሆነ ከባድ ነው ከዛ ሆቴል ሌላ ሆቴል ያለ የማይመስለን ከሆነ መተት ነው ድሮስ በሴጣን የመጣ ሀብት ያልሆነ ቦታ ነው የሚያኖራቸው ፀበል ውሰዳቸው 😢😢😢😢😢አሁንም ካላቸው ሀብት ላይ ለእግዚአብሔር አስራት ካላወጡ በፀበል ሲፈወሱ ያላቸውን ይበታትናል😢

  • @TirfeBekele-p2w
    @TirfeBekele-p2w 2 місяці тому

    Feteri kesugar yihun atimen beqa titek wuta.fetari hulun titachihu teketelugn bilal.atifira atiterater.qidus mikael kezik gud yawutak❤❤❤

  • @HannaGoshme
    @HannaGoshme 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ንስሀ ግባ አምላክህ መሀሪ ነው ነፍስህን አትርፍ

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 2 місяці тому

    ፀበል ህድ እና ንሳሃ ግባ ወንድም ፀልይ ስገድ እግዜአብሔር ይቅር ባሃይ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @meseretalaye5373
    @meseretalaye5373 3 місяці тому +1

    ቀለበቱን ጥለህ ንስሀ ግባ እግዝያብሄር ይቅር ባይ ነው

  • @romangina5121
    @romangina5121 3 місяці тому +2

    ሲጀመር በላብህ በጥረትህ ያልመጣ ሀብት መጨረሻው ይሄነውውውው😢😢😢

  • @TILAYENESHWOLDERUFAEL
    @TILAYENESHWOLDERUFAEL 2 місяці тому

    ንሰሀ ገብቶ ፀበል ይጠመቅ

  • @WakjiraWaki-qc1bu
    @WakjiraWaki-qc1bu 2 місяці тому

    ወንድሜ ብዙ አታውራ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በእየሱስ እመን ትድናለህ

  • @AlmazKefetew
    @AlmazKefetew 2 місяці тому

    ሊረዳ እና ሊያድን የሚችል ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሌላ ማንም የለም።በክርስቶስ ያልተሸነፈ ሃጢያት ሰይጣን ሞትም የለም ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 2 місяці тому

    ፈጣሪ ሆይ ይቅርበለን እግዚአብሔር ፈልጎሀል ነውየምለው ቀላልነው ፀለበል ይህድ

  • @gichila9132
    @gichila9132 2 місяці тому

    ምንም ሣትከፍል ነፃ ለመውጣት ከፈለክ ንሰሀ ምግባትና የእግዚአብሔር ልጅ በሆነው በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ማመን ብቻ ነው፡፡
    የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ይናገራል፤
    “በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።”
    - ገላትያ 5፥1

  • @MarkiGirma-z8p
    @MarkiGirma-z8p 2 місяці тому

    ከመምህር ተስፋዬ ጋር አገናኛቸው ፀበል መንገዱን ያሳያቸዋል! የሰማይ እና የምድር ጌታ ይድረስላቸው!

  • @daniaesmail1442
    @daniaesmail1442 3 місяці тому

    አላህ ያሽርህ ወይ ዘንሮ የምንሰማው ሁሉ ከባድ ነው ያአላህ በራህመትህ አፍ በለን

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 2 місяці тому

    ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ብሏል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
    “ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?”
    - ማቴዎስ 16፥26
    ኢየሱስ ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣህ ከእግዚአብሔር ውጭ በሰይጣን የሚገኝ ክብር መጨረሻው ይህ ነው
    የሚያከብር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለዉም ቃል ኪዳን ገብቷል በደም ይህን ቀንበር ሞትን አሸንፎ የተነሳው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሰብሯል
    ፀበል፣ ሌላ አዋቂ ቤት ምናምን ብትል እንደገና ቀንበሩ ታከብዳለህ እንጂ መፍትሄ የለህም
    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
    - ማቴዎስ 11፥28
    ኢየሱስ ይወድድሃል

  • @SmilingDominoes-jc7ic
    @SmilingDominoes-jc7ic 3 місяці тому +1

    በየትኛውም የእምነት አባቶች ጋር አገናኘው፡ ወይ ጉድ እበላ ብሎ መበላት ይልሀል እንደ ዚህ ነው፡

  • @romangina5121
    @romangina5121 3 місяці тому +1

    የሀብት መጨረሻው ይሄነው ፈጣሪን የምናሰብበቴ የለትእጀራና ጤና ብቻበቄነው

  • @TiberhDemoz
    @TiberhDemoz 3 місяці тому +1

    ጋዜጠኛው ፡ እሱ ታዞ በመቃብር እየኖረ ነው አንተ ደሞ ሳታውቀው መቃብር ላይ ቁጭ ብለህ እያናገርከው ነው ስለዚህ ውጣና ሌላ ቦታ ቁጭ ብለህ አናግረው....እባክህን ፀበል እንዲሄድ አድርገውና ምን አይነት መንፈስ እንደሆነ ታውቀዋለህ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 місяці тому

    አምለኬ ሆይ የእለት ጉርሴን እና ያማት ልብሴን አታሠጠኝ አምለከ እስረኤል ይፍታህ ይበልህ ከገንት እስረት ቅዱስ ያሸደይ ቅዱስ አዶነይ ቅዱስ አባኦት እሄንን አገንት ይሠርልህ

  • @MazengiyaTeshome
    @MazengiyaTeshome 2 місяці тому +1

    ሰው ዓለም ን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ያለው ጌታ ኢየሱስ ለዚህ ነው። ደግሞም ሴጣን ውሽታም የውሸት አባት ነው ።ሊሰርቅ ሊያርድና ሊያጠፋ እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም ።እኔ ግን ሕይወት ልሰጣችሁና ልበዛላችሁ መጣሁ ብሏል ።
    ስለዚህ አዞህ ወንድማችን የእግዚአብሄር ልጅ የዳቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ ተገለጠ በሚለው መሠሰት በጌታችንና በመዳኒታችን በኢየሱስ ስም ነፃ ትወጣለህ። ዳቢሎስን ተቃወሙት ከናንተም ይሽሻል ተብሎ እነደተጻፈው ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ካንተ ጋር ያደረገው ማሀላና የደም ቃል ኪዳን የፈረሰ
    ይሁን ።በኢየሱስ ስም። ሥራ ሁሉ የፈረ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 місяці тому

    በማይሆን እምነት ስር ሆነክ ሀብት ከምታገኝ ድህነት በስንት ጣእሙ ፈጣሪንም ተመስገን ዛሬ ላይ በህይወት እንድኖር ከመጥፎ ነገሮች ከጠላቶች ጠብቀህ ለዛሬ ስላደረስከኝ ተመስገን ብሎ መኖር በራሱ ቀላል አይደለም ምክንያቱም በእንደዚህ መልኩ የሚገኝ ሀብት በረከት የለውም።ሌላው ቢቀር ቁራሽ ለቦርዱ ማግኘቱ በራሱ እኮ ተመስገን ነው ስንቱ አለ አይደል እንዴ የሚቀመስ አጥቶ በረሀብ የሚሞት አንተ ጠብ አለ አላለ የሚለው ነው የታየክ ። ሲቀጥል ደግሞ እንዴት ነው በአንድ መርፌ ሁሉንም ሲወጋ ኤች አይቪ የሚባለውስ ነገር አያሳስባችሁም ምን ያክል ጭንቅላታችሁ በሀብት ቢደፈን ነው? አሁን ፈጣሪክን በመክዳትክ የደረሰብክ ቅጣት ነው እየደረሰብክ ያለው ቢያንስ ለሌላው መማሪያ ነው ፈጣሪ/አላህ እንደየእምነታችን እርሱ ያልባረከው ሌላው ቢቀር ውስጣዊ ሰላም እንደማይሰጠን መማሪያ ይሆናል።

  • @ghionyihene786
    @ghionyihene786 2 місяці тому

    ጠያቂው በሆነው ባልሆነው ጣልቃ አትግባ / ነገርን ደጋግሞ ማቋረጥ ትክክል አይደለም!!