አፈ ታሪክ እና ድራማ😑

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

КОМЕНТАРІ • 680

  • @samichotv
    @samichotv  Рік тому +75

    ለባለታሪካችን ደህንነት ሲባል ትንሽ የድምፅ ለውጥ አድርገናል። ሼር አድርጉልኝ እና አበረታቱኝ ግድ የለም😮

    • @CvbFgh-m8j
      @CvbFgh-m8j Рік тому +3

      ሳሚበናትክ ኮሜት መልስልኝ ስልክ ቁጥሬን አሰቀምጨልሀለሁ አህያ ባገባዉ ሰዉዬ ቁጥሬ አለልህ 😢😢😢😢

    • @mamahmuda1678
      @mamahmuda1678 Рік тому

      ​@@CvbFgh-m8j😊😊😊😊😊

    • @melber7957
      @melber7957 Рік тому +2

      Botawen tenagere please ??Yejeb zer kemetabet memeles alebet! Budana ye Jeb zer Oromiyaa weset mayet anfelegem👈

    • @HabtamuMoges-ll3tr
      @HabtamuMoges-ll3tr Рік тому

      ይሄነገር ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለህ አንተ ደነዝ ጠብቅ

    • @AbdiAhmed-mw8ns
      @AbdiAhmed-mw8ns Рік тому

      ​@@HabtamuMoges-ll3tr{"cplatform":"mobile","cff":"SMALL_FORM_FACTOR","c":"android","cplayer":"ANDROID_EXOPLAYER_V2","cmodel":"SPARK 10 Pro","cos":"Android","soc":"sp7731e_1h10:sp7731e","cver":"18.49.36","cbrand":"Welcome","cbr":"com.google.android.youtube","csdk":"27","cbrver":"18.49.36","cosver":"8.1.0.OPM2.171019.012.19614","videoid":"f_aPWJw9UZU","cpn":"BnQU5BFqkIToIyWI","fmt":"160 avc1 192x144@25","afmt":"251 opus","bh":0,"conn":5,"volume":6,"loudness":"-4.658","bat":"0.180:1","df":"43\/3082","time":"2024-01-09T00:10:18.776Z","glmode":"RECTANGULAR_2D","drm":"","mtext":"","error":"No errors"}

  • @EsmailMuhye
    @EsmailMuhye Рік тому +26

    ይቅርታ ቤተሠብ ይህ ነገር ከልጅነት ጀምሮ ስንሰማው ያደግነው ቢሆንም መቼም ይህን ላምን አልችልም። ደግሞ ምንም አይነት ከቁረአን የተገኘ መረጃ የለም ስለዚህ እኔ አላምንም አልሃምዱሊላህ።

    • @toybatoyba8953
      @toybatoyba8953 9 місяців тому

      ማማየ እኔም አላምንም ነበር ግን አሉ በዘርነው እኮ ከወደዱሽ ውድድድ ነው ከጠሉሽ ይቀየሩብሻል በጣም ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን እጅ ብዙ አይነትነው ፍጥረታችን ሡበሀን አላህ😢

    • @Rimeku
      @Rimeku 8 місяців тому

      Enam aleminam weshat naw

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 7 місяців тому

      እኔምአላምንም

    • @KAMILADAUD-ej5xg
      @KAMILADAUD-ej5xg 7 місяців тому

      አረዉድሰዉእሚሉትአያጡምሰዉእደትሊቀየርይችላልአላህንአይደልአትዋሹ😢

    • @KAMILADAUD-ej5xg
      @KAMILADAUD-ej5xg 7 місяців тому

      ሣህ

  • @AlemayehuhebtamAlemayehuhebtam
    @AlemayehuhebtamAlemayehuhebtam Рік тому +11

    በትክክል አለ ይባላል አንድ የሰማሁት ነገር ልንገራችሁ ልክ እንደ ባለታሪኳ ባል ምስት ወደ ጅብ እየተቀየረች አያትና በሌላ ጊዜ ስከታተላት ወደ ጅብ መቀየሪያ መድኃኒት እንጨት ነገር አንስታ ራሷን ስትነካ ወደ ጅብነት ተቀየረች ከዛ ጉዳይዋን ጨርሳ ስትመለስ በዛች እንጨት ሰውነቷን ስትነካ ሰው ሆነች አሉ ከዛ ባሏ ተከታትሎ ጅብ ሆና ከወጣች በኋላ ያን መድኃኒቷን ደበቀውና ወደ ሰው መመለስ አቅቷት ነጋባትና ተሸሽጋ ባለችበት ሰው ጠርቶ አሳይቶ ገደላት ሲሉ ሰምቻለሁ ።

    • @ZInatZin-uz9kh
      @ZInatZin-uz9kh 8 місяців тому

      አኡዙቢላ

    • @Rahima021
      @Rahima021 7 місяців тому

      ውነትነው

    • @HappyGiraffe-mj8eh
      @HappyGiraffe-mj8eh 7 місяців тому +1

      እኔም ሠምቻለሁ መገደሏን አላዉቅምጅ ግን ዉሸት ይመሥለኛል

    • @HlemhMahmmed
      @HlemhMahmmed 5 місяців тому

      እውነት ነውግን

  • @tigistmamo1325
    @tigistmamo1325 Рік тому +31

    የኔ እህት እግዜቤህር ልጅ ሳትፀንሽ በሰላም ስለገላገለሽ ልታመሰግኝ ይገባል ይህ መንፈስ በዘር ስለሚመጣ ተመስገን ብለሽ በምታምኝበት እምነተ አመስግኝ።

    • @tarikutekeste-gc8iq
      @tarikutekeste-gc8iq Рік тому +2

      ወይኒ ከስት አንች የ ሚመስሉ ሰዎች ሀይማኖት የሌላው በ 21ኛወ ዘመን መሆኔን አዘንኩ ወራዳ።

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 7 місяців тому

      ​@@tarikutekeste-gc8iqምን ማለት ነዉ

    • @ጠባቂዬብርቱነው
      @ጠባቂዬብርቱነው 7 місяців тому

      ከስልጣኔጋር አታያይዥው ይሄ እርኩስ መንፈስን በሚያመልኩ የዛር መናፍስት ሚያመልኩ ላይ ይፈጠራል ​@@tarikutekeste-gc8iq

    • @ዳማሲና-ፀ2ረ
      @ዳማሲና-ፀ2ረ 6 місяців тому

      ትክክልናት ቀንሰው ሌትጂብእሚሖኑአሉ

    • @Ghshsh-uq2nj
      @Ghshsh-uq2nj 6 місяців тому

      አትሣደቢ እህቴ አለ እኔም እራሤ አጋጥሞኝ ያውቃል 😢 ማታማታ ቂረአት እኔድነበረ ና ከታናሺወድሜጋ እየሄደን እያለ ከሀላ ሢመጣ እያየነው. ወላሂ ምንምንአደሆነውአላውቅም. ሢሮጥ እግሬ ተፈናጥሮጠጠረ. ሢመታ ኝ ሥዞረ እሡ. ኡኡኡ ብዬሥጮህ. አሁንም ምን አደሆነአላውቅ ም ወላሂ. ቁም. ብሎ አይዞችሁ ሠውነኝ ሠውነኝ አለ. ወላሂ ድንጋጣው ትዝ ባለኝ ቁጥረ. በጣምከባድነው. እና እህቴ. አትፍረጂ. እደዚህ አለ. እሸ ማማ​@@tarikutekeste-gc8iq

  • @Derejezawdi
    @Derejezawdi Рік тому +24

    አንተ:በጣም:ጎበዝ:ልጅ:ነህ:የአህያዉን:ስጋ:ቤት:ያጋለጥከዉ :አንተ:ነህ:ጀግና:በርታልን::

  • @Shaklama
    @Shaklama 5 місяців тому +2

    አይመስለኝም እዉነት😮😮

  • @اممحمد-ع9ط9ق
    @اممحمد-ع9ط9ق Рік тому +82

    አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ የሰውልጅ ወደ ጅብነት ይቀያር የሚል በማንኛውም ሀይማኖት አልሰማንም የሰውልጅ ሁሉም ከአፈር ነው በዚህ በምትናገሩበት ምላሳችሁ ነገ መያዛችሁን አትርሱ

    • @BiniyamSirak
      @BiniyamSirak Рік тому +13

      እናቴ አንቺ ገና ነሽ ምንም አልገባሽም!!
      ምን መሰለሽ የኔ እህት የሰው ልጅ ወደ ጅብ እንዴት መሰለሽ የሚቀየረው
      እራሱን ለመንፈስ ተገዢ ሲያደርግ ማለትም የቡዳን መንፈስ ሲ ዋረስ መንፈሱ የሚጠይቀውን ግብር ሲሰጥ ሲገብር የቡዳ(የሴጣን) መንፈስ ይወረሰዋል ከዛ ለሊት ለሊት ወድ ጅብነት ይቀየራል።
      ቫንፓየር ፊልም አላየሽም እንዴ የኔ እህት ያለ ነገር ነው እኮ የሰሩት የሌለ ነገር መሰለሽ

    • @اممحمد-ع9ط9ق
      @اممحمد-ع9ط9ق Рік тому +10

      የፈጣሪን ስራ ከሰውሰራሽ ስራ ጋር አታያይዙ በፊልሙ አለም ያያችሁትን እውነት ብላችሁ ከተቀበላችሁማ በፈጣሪያችሁ አላመናችሁም መለት ነው እኔ በእስልምናየ ጌታችን ቁርአን ላይ የሰውል ልጅ ከምን እደተፈጠረ ነግሮናል እሱ ብቻ በቂየ ነው የፊልም ተረታችሁን ለ ካዋጣችሁ ቀጥሉበት ግን ነገ ሂሳብ መኖሩን አትርሱ

    • @susuyemamyesuf2332
      @susuyemamyesuf2332 Рік тому +2

      ሳህ ወላ እህቴ

    • @susuyemamyesuf2332
      @susuyemamyesuf2332 Рік тому +3

      አልሀምድሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ሱባሀነክያርብብብ

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 Рік тому +1

      @@اممحمد-ع9ط9ق ኤ ወላህ አልሃምዱሊላህ የሹክር ሊላህህህህ አልፍፍፍፍ

  • @bizunehyirga3847
    @bizunehyirga3847 Рік тому +31

    በሕልሟ እና በአእምሮዋ ከዚህ በፊት ሲነገራት የሣለችው ምስል እንጂ በፍጹም የሠው ልጅ ወደጅብነት በአካል አይለወጥም።

    • @Zainab-v9z7n
      @Zainab-v9z7n Рік тому +3

      ይለወጣልእኔምአይቼአለሁ

    • @bizunehyirga3847
      @bizunehyirga3847 Рік тому +1

      ወደጅብነት ተለወጠ የሚለው ምንአልባት የአነጋገር በፈሊጥ ወይንም ዘይቤ ይሆናል እንጂ የሠው ልጅ እደግመዋለሁ በፍጹም በአካል ጅብ አይሆንም። ሆኖም ባለታሪኳ አነጋገሯ የሚጥም የታሪኩን ደረጃ በደረጃ ስለአስደመጠችን ሣላመሰግናት ማለፍ አልፈልግም።

    • @እሙረያን.አብረያንቲዩብ
      @እሙረያን.አብረያንቲዩብ Рік тому +3

      እረይለወጣሉ

    • @FristDuba
      @FristDuba Рік тому

      አሏሁ አለም ሱበሀነክ

    • @ወሎሀይቅቱብ
      @ወሎሀይቅቱብ 11 місяців тому

      ​@@bizunehyirga3847አንቺየጅብዘርነሽዴ ምነውተቃጠልሽ ቀላል ይቀዬራሉዴ

  • @HstsHtdsr-vn8hx
    @HstsHtdsr-vn8hx Рік тому +3

    እንዃን በሰላም አመለጥሽ ያዉ ያለ መተዋወቅ ቡዙ ነገረ ነዉ ምሰማ ፈጣሪ ካንች ጋረ ይሁን

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 Рік тому +4

    ተመስገን ነው አሁንም በእምነቷ ፀሎት ይደረግላት ፀበልም ደጋግመሽ ተጠመቂ ምክንያቱም የቡዳ መንፈስ ወደሷ ገብቷል እሱ ላይ ያለው የቡዳ መንፈስ ነው በመንፈሱ ስለተበላሽ እባክሽን ወደ ፀበል ሂጂ አደራ

  • @Aax-h8q
    @Aax-h8q 3 місяці тому

    Samii atii garuu dhifamaa nafii godhii Amantiin kee malini Beta kiristana yoo demtanii argee bekuu phenxe tatee charchii demtee arginee

  • @TizitaMarkos-ub5wj
    @TizitaMarkos-ub5wj 6 місяців тому +1

    Betam yikebdal geta yordash

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው አባት ሆይ ማረን ማረን
    እንኳንም ፈጣሪ አሰመለጠሽ
    አመሰግኙ ያሰመለጠሽ አምላክ ሰሙ ይባረክ. እሱ የሁላችን እረኛ ነው

    • @TegseteGberemesekeli
      @TegseteGberemesekeli 7 місяців тому

      ልክነክ ግን እሳ ጎበዚኦና እሱን ማዳን ትችላለች እሱም ተይዞነው ቸርች ብታመጣው አዲሳባ ትጥራው እኛክርስታኖች ተባብረን እናድነው በፆሎት አውላይ ብዞውች እየዳኑነው እየሱስ ያድናል እናምናለን

  • @ayinwdira9574
    @ayinwdira9574 Рік тому +1

    በኛገርም አሉ የሰውጂብ እኮን ፈጣር አተረፈሽ አይዞሽ

  • @tsegenashphowulose2652
    @tsegenashphowulose2652 Рік тому +2

    አይዞሽ እንኳን ታራፈሽ እህቴ😢😢😢😢

  • @Msznnms
    @Msznnms 6 місяців тому +1

    Bsamam man guda naw ayizosa ahte

  • @HawaQt
    @HawaQt 6 місяців тому +2

    ☝☝☝🙏🙏የአላህ

  • @HdehH-pr3bc
    @HdehH-pr3bc 7 місяців тому +4

    ሱብሀን አላህ

  • @Hዬነኝጎጃሜዋ
    @Hዬነኝጎጃሜዋ Рік тому +7

    የአላህ በዝነት ይቅር በለን😢 እኔሥ መኖር ፈራሁ እዴት ሠዉ ወደጂብ ይቀየራል ሡብሀን አላህ😢😢

  • @IiAria-q5u
    @IiAria-q5u Місяць тому

    😢😢😢😢😢subhaanallla

  • @tanima5673
    @tanima5673 Рік тому +1

    ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝ያረብ አንተዉ ጠብቀን የአላህ ጉድ አላህ እንኳን አንችን አተረፈሽ ስልኩን ብሎክ አታረጊዉም ወይም ስም ቀይሪ ሳይበላሽ ስለወጣሽ ነዉ የምደዉልብሽ እራስሽን ጠብቅ አላህ ከሱ ጋሪ ያወጣሽ ይጠብቅሽ ማማየ አስቸጋሪ ነዉ አይዞሽ ሁሉም ነገሪ ለበጎ ነዉና

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Рік тому +11

    በቃ እሰዉቤት እዳታድሮ ሲባል እሰማ ነበር ለካ እዉነት ነዉ

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 Рік тому +4

    ፈጣሪ ሆይ አተ ጠብቀን😢😢😢😢

  • @Helen-m3q9e
    @Helen-m3q9e 6 місяців тому

    የኔ አህት አይዞሽ ፈተና የሚያበዛበት ሠዉ ሥለሚወድሽ ነወዉ ልታመሠግኝ ይገባል

  • @Ferdous-ln8hv
    @Ferdous-ln8hv Рік тому +4

    ጎጂ ይባላል አው አለ ሳትላፊ ወተው ከጅብ የሚያሳልፉ ሰዎች አሉ ደሞ የዘር ነው በጣም ከባድ ነው ይለክፈሉ ሰው ላይ ከደለሡ አይ የሰው አፈጣጠር ከነሱ አይነቶች ፈጣሪ ይሰውረን 😢😢

  • @فوودي
    @فوودي 7 місяців тому +2

    minendezibe ewunet aleende enayemimeslegn horer filmneber

    • @فوودي
      @فوودي 7 місяців тому

      😳😳😳😳😳😳

  • @ጀሚላያሲን
    @ጀሚላያሲን Рік тому +3

    ኮሜታተሮቹ ትገርማላችሁ ስት ነገር አለ በየቤቱ ሳታውቁ አትናገሩ ለማንኛውም እህታችን ክኳን አችን አልጎዳሽ ፈጣሪን አመስጊኝ

  • @tanima5673
    @tanima5673 Рік тому +3

    አዉዙ ብላህ ምነሸጧን ረጅም ያረብ የአላህ አንተዉ ጠብቀን የምንሰማዉ ነገሪ ያስፈራል ☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ይሄንን ስልኬን ምን ላርገው ስከፍት የሚያሰማኝ ዘግናኝ እሳዛኝ እስፈሬ ነው እኔ በስልክ ምክንያት እገሬ መግባት ፈራሁ እልከፍትም ብዬ እንዴት እዴት እንደከፈትኩት ሳላውቅ ይቱብ ያሳየኛል ምን ትመክሩኛላችሁ ዘመዶቼ

  • @HiwotHiwot-jh8sw
    @HiwotHiwot-jh8sw Рік тому +6

    እባካችሁ ሰወች እማናዉቀዉን ሰዉ ከማግባት ወይም ጠንከር ያለ ግንኙነት እናቁም😢😢😢😢😢😢

  • @tarikuwondimu9938
    @tarikuwondimu9938 Рік тому

    ለማንኛውም አንቺ አትረበሺ ህሊናሽን አረጋጊና የጀመርሺውን ህይወትን የመለወጥ ትግልሽን ቀጥይ የሚኖረው በፈጣሪ ነውና እርሺው ወደ ፈጣሪ ፀልይ በቃ አታስታውሺው ፡፡

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Рік тому +5

    እኮን አተረፈሽ እህት

  • @Zaretoo
    @Zaretoo 7 місяців тому +2

    ድራማ

  • @BirukBiruktadse
    @BirukBiruktadse 7 місяців тому +2

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይነጋም አሉ !

    • @EryYfx
      @EryYfx 4 місяці тому

      አሉ

  • @SaraOrange-g1k
    @SaraOrange-g1k 2 місяці тому

    Fexari hoy xebiqen yarabbi

  • @NuryeSeid-t2g
    @NuryeSeid-t2g 6 місяців тому +1

    የአላህ ያረቢ😢የምር ኖ ማለት ኖ

  • @RtyRyy-k5h
    @RtyRyy-k5h Рік тому +3

    አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን እኔም ሲባል እሰማለሁ ጓድኛየም አጋጥሞት ነበር በጣም ታሞነበር አሁንላይ አልሃምዱሊላህ ተሽሎታል

  • @AmuK-s4v
    @AmuK-s4v Рік тому +2

    ZIhe nagar min yakil winatnew?

  • @EsmailReda-xc6jz
    @EsmailReda-xc6jz 6 місяців тому +1

    ewnet lihon ychilal

  • @NudoNabmo-zi9pk
    @NudoNabmo-zi9pk Місяць тому

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @danieluashie5625
    @danieluashie5625 Рік тому +1

    የሰዉ ጅብ አያልክ ምታወራዉ ይህንን ከማዉራትህ አስቀድመክ እራስህ ሰዉ ሆነክ ተገኝ!!! ሰዉ በምንም መስፈርት ወደ ጅብነት አይቀየርም!!! እንዲህ እያልክ ንጹህ ኢትዮጵያዊያንን ምታስገድል!!! አድራሻህ ሊታወቅ ይገባል በሕግ ልትጠየቅ!!!

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Рік тому +3

    እኔ ወለይታ ዩቭርስት ገብቼ በመጀማርያ ዓመት ዶርም ዉስጥ ውጭ ወጥቴን ስንገበ ሁሌ እበብ ሆኖ እናገኛሌን 😢ነብር ይሆናል😢ከዘኃ አንድ ቀን አምበስ ሆኖ አልገ ለይ አግንቴ ግብ ሙሉ በጠበጠን ከፎቅ ተማር ሙሉ እያ ወደቃ ወራደ ከዘ ሁሉ የግብ ተማር ስፋተሽ ለከ ከጅንካ የምመጡ ተማር ነቸዉ እናሱ ተበረሩ ና እራፍት አገኛን😢😢😢😢

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    🙆🚶ወደየት ልሂድ ማልሰማው ጉድ የለም መኖር ደጉ ገና ብዙ ያሰማኛል🙆😌

    • @Nurulgwendme
      @Nurulgwendme Рік тому +1

      😅😅እውነትነውግን ግራገባኝ😮

    • @kal8432
      @kal8432 Рік тому +2

      ጉድ ገዚህ በሀላ አብሮ አደጌን ነው የማገባው እእእእእ የማይመጣ ጉድ የለም

    • @SelamSelam-h8k
      @SelamSelam-h8k Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @comcell6978
      @comcell6978 Рік тому +2

      ኧረ ተዉ ዉሸትም ልክ አለዉ ለገንዘብ እያላችሁ አትራከሱ በስመአብ አክሽ ምን አይነት ጉድ ነዉ

  • @MyLove-f4p
    @MyLove-f4p Рік тому +3

    እንኳን አተረፈሽ እህት😢😢😢😢

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Рік тому +5

    በስማኣም እዝግዮኦ ማሃረናኣ ክርስቶስ ኣይዞሽ 😭😭😭😭😭

  • @GjjhyGgg
    @GjjhyGgg 6 місяців тому

    😮😮😮😮😮

  • @KhayriaKhayria
    @KhayriaKhayria 6 місяців тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኩንፈየኩን-ተ4ቀ
    @ኩንፈየኩን-ተ4ቀ Рік тому +6

    አጀብ ይገርማል አላህ ሂዳያይስጣችሁ

  • @ZewdeZ-t3f
    @ZewdeZ-t3f 4 місяці тому

    አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @sirajseideafar
    @sirajseideafar Рік тому +1

    አገላለፅዋ ሙሉውን መግለፅ አልፈለገችም ሲሄድ ባታየውም ወደ ሰው ሲመለስ ያለውን ሂደት በአንድ ጊዜ ተለወጠ ነው ያለችውና ግልፅነት ይጎለዋል።

  • @freweyne865
    @freweyne865 6 місяців тому

    አይዞሽ እህት ጌታ አውጥቶሻል ማመስገን አለብሽ.
    እትዮጽያ የመተተኛ አገር መሆንዋን አሁን አሁን በደንብ እየገባን ነው.

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 6 місяців тому

    አይዞሽ የኔ እህት እንኳንም ወጣሽ

  • @TadelEgh-n9j
    @TadelEgh-n9j 3 місяці тому +1

    😢😢😢

  • @SaadaBahrain-gm1yq
    @SaadaBahrain-gm1yq 7 місяців тому +1

    ያአላህ ለማመን ይከብዳል አላህ ይሁነን

  • @EndrisWolloyew
    @EndrisWolloyew 7 місяців тому +3

    የሠዉጅብ. አለ. እዉነትነዉ

  • @MohammedEbrahim-t4g
    @MohammedEbrahim-t4g Рік тому +7

    በቁረአንናበሀዲስየሌለነገርአታውሩወሬኛሁሉ

    • @Rahima021
      @Rahima021 7 місяців тому

      ያለበትሰውስወራበትአይወድምአብዘሀኛውውሸትነውይላሉ

    • @JamalSanthal
      @JamalSanthal 6 місяців тому

      አላህንፍሩ አትዋሹ

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ Рік тому +10

    ያአላህ በራመትህ የምንበላዉ የምንበላዉ ሀራም የምሠራዉ ሀራም ያ አላህ

  • @SemiraSaegjj
    @SemiraSaegjj 7 місяців тому +2

    አንችስ ሰዉ ሰቶኝ ሸይጦን ነሽ አረ ያያቹሀት ሰዉ አኡዙብላህ ምነሸይጦን ራጅም በሉናእለፉወት ተወከሉቱ አላህ

  • @DhjiyDufg
    @DhjiyDufg 7 місяців тому +2

    😅

  • @AdisuKelali
    @AdisuKelali 2 місяці тому

    ይገርማል

  • @FristDuba
    @FristDuba Рік тому +1

    እኔ እምለው ልብስ አውጥተው ምናምን ተቀይረው ተበለሻሽተው ለዛውም በጨለማ በሌሊት እሚወጡት ምን ሊያመጡ ነው ምንስ ያገኛሉ እንዳው ምን ፍለጋ ነው😮😮😮😮😮😮 መልሱልኝ በናታችሁ😢

  • @SamrawitTesfaye-s8i
    @SamrawitTesfaye-s8i 4 місяці тому +1

    🤯🤯🤯😵😵😵‍💫😵‍💫😨😰😰🫣🫣🤐🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @HagareHararehagare
    @HagareHararehagare Рік тому +3

    አብራችሁ ስታድሩ ሳይበላሽ ጉድ እማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹👈ያንቺ ጉድ አያልቅ 😢😢😢😢😢

  • @Amarumolla
    @Amarumolla 6 місяців тому +1

    Begeta sim

  • @muluabate4044
    @muluabate4044 3 місяці тому

    Hi😊😊😊😊😊😊

  • @amsal2076
    @amsal2076 Рік тому +16

    እናት አይተሽ እዳላዩሽ ሁነሽ ፅበልቢገባ ይድናል እኮ ማለትመፈስ ነዉ እጅ እሱም ፈልጎት አደለም

    • @AsAs-fn1td
      @AsAs-fn1td Рік тому +3

      እዴ እዲህ አይነት መንፈስ አለ እዴ ሰራተኛ ነው እደዚህ እምሆኖት እረ እሶን ሳይበላት ይልቁር ጠብቃ ትሽሽ 😂😂😂😂😲😲👹👹

    • @meazameaza3571
      @meazameaza3571 Рік тому +5

      ትክክል የቡዳ ዛር ርኩስ መንፈስ ነው ፣ወዶ አደለም፣በጸበል ጮሆ ይወጣል😢

    • @ለሚናጫቀታየውቦችሀገር
      @ለሚናጫቀታየውቦችሀገር Рік тому

      @@meazameaza3571 ይሄከዘር የሚመጣነው ውደብዙሰወችቲያወሩእሠማለሁ ባለጂናቸው

    • @Weletgiyorgis
      @Weletgiyorgis Рік тому

      Sewunet westi gabardine along too aywetam egzabehair kelredat

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 Рік тому

      ልምጭ አላቸዉ ብለዋል ወደጂብ የሚቀየሩበት ቀን ሰዉ. ማታጂብ የሚሆኑበት ዘር አላቸዉ ሲጀመር ቡዳወቹ ያጎቴ ልጂ ሚስት ዘመጆን አድርገዉት አዉርታኛለይ. አላህ ይጠብቀን ከእንደነዚህ ያለዉን

  • @Lubihabibti
    @Lubihabibti 3 місяці тому

    አጅብ ነው ወላሂ አላህ ይጠብቀን

  • @HhJj-z2p
    @HhJj-z2p 6 місяців тому

    Simele anchin sayinekshu

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto Рік тому +1

    ይህ የሚገርም ነገር አይደለም የመንፈሰ አሠራር ነው ሰውየው የሚያመልከው መንፈሰ ነው ማለት ነው ከዚህ ማምለጥ የሚችለው ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ መቀበል አለበት አጋንንት በየሱስ ሰም ነው መሸነፍ ምችለው አሱ ውሰጡ ሰገባ ያ መንፈሰ ይወጣል ማለት ነው እህቴ አይዞሸ ጸልይ

    • @IbnuHussein-w5l
      @IbnuHussein-w5l Рік тому +1

      አየሱስ የ አላህ መልክተኛ አንጂ, አዳኝ አይደለም

  • @Zedutbe
    @Zedutbe 6 місяців тому

    ኣላህ ይጠብቀን 🤲🤲🤲

  • @hseain_ይቱብ
    @hseain_ይቱብ 6 місяців тому

    ሠዉማጃጃል😂😂😂😂😂

  • @MeseleKelali
    @MeseleKelali Рік тому +1

    ያው ኢንደ ምታሱብት ሳይሆን ነገር ግን ወደ ጂብ ኢንደምቀየሩ ኢኛ ኢናውቃለን

  • @YaraSultan-jm1nn
    @YaraSultan-jm1nn 6 місяців тому +1

    እኔ እሰማ ነበር ሰው እንደሚቀየር ግን ባለጅ የሚባሉት ሰወች ናቸው ቡዳወቹ ማለት ነው ግን ዝብለው አይደለም የሚቀየሮት የሚጠቀሙት አላቸው

  • @EliyasTolera-cm8pe
    @EliyasTolera-cm8pe 7 місяців тому

    Bageta sim

  • @zenebdegene-mh7qu
    @zenebdegene-mh7qu Рік тому +4

    ሚካኤል አባቴ ድረስ አረ ዘድር ምን ጉድ ነው የምሰመው 😢🧐😭

  • @abebedamtew
    @abebedamtew Рік тому +1

    በመጀመሪያ አንቺ ሰው መሆንሽን አረጋግጠሻልወይ ሰው ነው ብለሽ በጣም ጥሩ ሰው እንደሆነ እየተናገርሽ ተቀየረ ካልሽ አንቺስ ሰው ነሾይ ? የአንቺን መቀየር ማን ያውራል ሽ በደምሽ ውስጥ የቡዳ መንፈስ በውስጥሽ መኖሩነ አረጋግጭ ለመኖሩ አንደበትሽ ላይ ተቀምጦ የሚያስለፈልፍሽ እና ጨምድዶ የያዘሽ እንደሆነ ግልፅ ነው። ስለዚህ ራስሽን መርምሪ።

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 7 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SumayaSaid-b5t
    @SumayaSaid-b5t 6 місяців тому

    Subehan alah

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 Рік тому +1

    ያማል🤔🤔🤔🤔🤔

  • @KemilaKecho
    @KemilaKecho 7 місяців тому +3

    ይህ ነገርእውነት ነውደ በአላህ ውሸት ይመሥለኝ ነበር

  • @eleniejigueleni4007
    @eleniejigueleni4007 6 місяців тому +1

    ካወራርዋ ውሸት እንደሆነ ያስታውቃል የሀረር ሰው ለመምሰል የተጠቀመችው አክሰንት እውነትዋነው ቢባል እንክዋን መርቅና ቃዥታ ነው

  • @Bonafide-m
    @Bonafide-m 11 місяців тому +1

    Reality is stranger than fiction ይላሉ

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому +13

    😂ወሮሞ ደሞ እንኳን ሌሊት ቀንስ ሰው ሲበሉ እያየን አይደልዴ ምኑ ይገርማል አውሬወች ናቸው

    • @CvbFgh-m8j
      @CvbFgh-m8j Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @nazrul4837
      @nazrul4837 Рік тому +2

      አይባልም ሁሉም ሰዉ አንድነው እንዴ አይባልም መጥፎ ከመናገር ተቆጠቢ ሙስሊም አይደለሽም

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому

      @@nazrul4837 ሁሉም አላልኩም ያየሁት የሰማሁትን ነው ያወራሁት

    • @NimcoMaxamed-he3xg
      @NimcoMaxamed-he3xg Рік тому +1

      ሰዉንበቢሄርአትሣደቢእህቴሙሥሊምቢሄርየለዉም

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому +1

      @@NimcoMaxamed-he3xg ስድብ አይደለም ያየሁትን ነው

  • @ቤቲ-አ
    @ቤቲ-አ 7 місяців тому +1

    ይመስለኛል እሱ ወደ ስራ ሲሄድ ከተኛች በህልምዋ አይታ ነው😅የሚሆተው ህልምም አዳንደ ውነት ይመስላልኮ 😢

  • @MedinaAbdulk
    @MedinaAbdulk Рік тому +2

    አውዝቢላ ምንሸጣን እረጂ

  • @AbayneshWalayta
    @AbayneshWalayta 4 місяці тому

    😥😥😥😥😥😥😥

  • @ALEMUFITE1
    @ALEMUFITE1 7 місяців тому +1

    Geta Eyesus kezih hullu yemiyaweta isu bicha naw

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 7 місяців тому +1

    እውነት ነው ጅቡቲ ራሱ ወደ 12 ተኩላ ምናምን አንዷ ልጅ ሊበላ እየሄደ በካሜራ ታይቶ በመሳሪያ ተምጥቶ ነበር ሆስፒታል የገባው

  • @HhaiBsjdasiyili
    @HhaiBsjdasiyili 5 місяців тому

    በስማሚ 😭😭😭😭😭😭

  • @AsKkk-d9y
    @AsKkk-d9y 6 місяців тому

    ❤😢😮😮

  • @PrcydeEthiopia
    @PrcydeEthiopia Рік тому +2

    ere tekekel new ene yemawekew sew ale kitun lelit jebe hono be ater sisholk
    be ankase tewegeto tewat hospital sitakem yetegegne yemenawekew ale

  • @rabiaymam-px7sy
    @rabiaymam-px7sy 4 місяці тому

    ቀፍፊ እና ጂብ ሰው ይመርጣልደ አችጋ ሲያዲር ለምን አልበላሽም የማይመስል ነገር ተጃጃላችሁ 😅😅😅😅

  • @SadaSaid-ep6sl
    @SadaSaid-ep6sl Рік тому +4

    ወይ ዘንዲሮ ሥንቱን ሠማን የአላህ😢😢😢😢😢

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 5 місяців тому +1

    በማርያም ሰም ምንድነው

  • @DajuhEdosa-ce2xc
    @DajuhEdosa-ce2xc 7 місяців тому

    😢😢🙏🙏🙊

  • @SalamHossain-k1p
    @SalamHossain-k1p 7 місяців тому

    እውነት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😊

    • @rabiaymam-px7sy
      @rabiaymam-px7sy 4 місяці тому

      😂😂😂ወየው በሳቅ ሞኩኝ😅😅😅

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 Рік тому +1

    Beyesusi kiristosim 😢😢😢

  • @Iyerus-jx1vy
    @Iyerus-jx1vy 7 місяців тому

    Omg 😮

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому +1

    ወይጉድአሚላኪአተማረን😢😢😢