ለውርስ ብላ ነው የመጣችው ብላ ልጇን ካደች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ለውርስ ብላ ነው የመጣችው ብላ ልጇን ካደች

КОМЕНТАРІ •

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Рік тому +639

    ማነው ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ የሚወድ ላይክ አድርጉኝ

    • @bethlhamyimam139
      @bethlhamyimam139 Рік тому +1

      እባክህ ወንድሚ በጣም ነው የምከታተልህ ላገኝህ እፈልጋለውና ስልክህን 🙏🙏🙏

    • @nm3610
      @nm3610 Рік тому

      Don’t trust him he’s a fake he’s a liar he’s media all about to make money from UA-cam

    • @nm3610
      @nm3610 Рік тому

      @@bethlhamyimam139 he’s a liar he’s media is fake. Please don’t trust him.

    • @NaNa-lw3xq
      @NaNa-lw3xq Рік тому

      ይሁና​@@nm3610

    • @mestygemachu2505
      @mestygemachu2505 Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Arsiema97
    @Arsiema97 Рік тому +291

    እስቲ ይሄ ጀግና ወንድማችን የምትወዱ👍ኣርጉ😊🥰

    • @degnetbekele
      @degnetbekele Рік тому +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z Рік тому +3

      🎉🎉🎉

    • @Tehun-yr3zb
      @Tehun-yr3zb Рік тому

      አንችግን ልጃለሸ ምናለበት ላባትየው ሰትይ ዛሬ ብትሞችሰ ልጅ ከሌለሸ ዞሮዞሮ ሀብቱ የልጅቷ ነውኮ አትሞኝ ወራሸ እሷናት

    • @YabseraDagne-cx9rq
      @YabseraDagne-cx9rq Рік тому

      እግዝአቤር ይስጥህ ወድሜ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Рік тому

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes Рік тому +6

    ተባረክ ጀግናዉ ልጅት አደራ እጀራ እናትሽን አትበቀይ ቢያንስ አባትሽን ተከባክባለች በወጣት ጭቅላት እስካሉ ድረስ እደናት እያቸዉ ከፈጣሪ ታገኛለሽ እሳቸዉም እኮ ቢያቁ እና ብልጥ ቢሆኑ ያለፈ አለፈ ልጄናት ብለዉ ተቀብለዉ እዲጦሩ ያረጉ ነበር እጂ በዚህ እድሚያቸዉ አልፈልግም አይባልም እኳን የባል ልጅ ማንንም ማስጠጋት ግድ ነዉ መታመም አለ መተኛት አለ እና ብልጥ አይደሉም አቺም ፈጣሪ እረድቶሻል እደናትሽ እያቸዉ መልካም ዘመን

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው

    የኔ ጀግና ድንቅ ጋዜጠኛ መልካም ወንድማችን አላህ ይጠብቅልን በርታ የደካሞች እንባ አባሽ

  • @Htube-kv6mo
    @Htube-kv6mo Рік тому +81

    ጀግና አባት ወላሂ ከልጄ በላይማ ማንም የለም አሉ እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Рік тому +12

    ከክፍው እንጀራ እናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምን አይነት እንጀራ እናት ናት ፈጣሪን አትፈራም ንብረት ነገ ተሰርቶ ይገኛል አባትዋ አባት ነው ልትፊቃት አትችይም ከንደዚች አይነት እንጀራ እናት ፈጣሪ ይሰውራችሁ ጠያቂውም ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Рік тому +364

    ጀግና ጋዜጠኛ ያንተን ቪዲዮ በጉጉት ነው የምጠብቀው ❤❤❤

  • @HiwotGizaw-s5z
    @HiwotGizaw-s5z Рік тому +128

    ትጠንቀቅ ሰትየዋ አደገኛ ናት ለሰውየውም ልጅቷም አትመለስም አደገኛ ናት ለህይወቷ ታሰጋለች ለቀጣይስ አንተ ግን እስከመጨረሻው አግዛት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @merkojo4570
    @merkojo4570 Рік тому +34

    ማሪያም አንተን የወለደች እናት ጀግና ናት ሺ አመት ኑሪልኝ ብሮዬ 😍😍😍❤

    • @kenessabukuna6937
      @kenessabukuna6937 11 місяців тому

      Lack of knowledge

    • @kenessabukuna6937
      @kenessabukuna6937 11 місяців тому

      Good job ❤❤❤❤❤❤GBU brother!!!

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Рік тому +161

    ልጅ ከነአባትሽ እራሳችሁን ጠብቁ እንጀራ እናትሽ ከባድ ትመስላለች ለንብረት ያላት ፍቅር ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ አትልም😢😢😢😢

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Рік тому +1

      😂መጥፎ አትመስለኝ የዋህ ናች የእንጂራ እናትዩ እልህ ናች መጨረሻ ንግግርዋ ስሙ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Рік тому

      ​@@ተሽንፍአለው እር መጥፎ ናት አባቱን መጥብቅ አለባት አማራጭ የላትም እና ነው ትቀመጥ ያለችው እንጅ ትጎዳት አለች ንብርቱ እኮ አይመልከታትም 😢😢😢😢

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 Рік тому +2

      ተጠቀቂያት ሴትዬዋን የሆነነገር እደታበላሺ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Рік тому

      ​@@ተሽንፍአለውአረባክሽ እርጉም ናት በመርዝ እንዳትጨርሻቸው

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому +2

      ይህ ኮመት ይነበቢ😢

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed Рік тому +123

    አባት እኮ ይለያል የሠው እናየሠውነው ሴትየዋ ባለጊናት😢😢😢😢እረጅም እድሜ ለአባእናለእናቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @MaryaMaryaa123
    @MaryaMaryaa123 Рік тому +12

    ልጅ የአባትቷን ሙሉ ኔብረት የመዉረሥ መብት አላት አብትየዋ ጀግና አባት እንኳን ተገናኙ አባትእና ልድ ደሥ ሥለ ጌታ ይመሥገን እሄን ጀግና ልጅ ፈጣር አብዝቶ ይባርከዉ ❤❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +72

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን 100 k ገባህልን የኛ አንበሳ ገና 1 m ትገባለህ ይገባሀል በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅህ የምትሰራቸው ስራዎች በጣም ከባዶች ናቸው በጣም እፈራልሀለው እመቤት ከማንኛውም ክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Рік тому

      አሜን፫

    • @GgHbb-nc4wj
      @GgHbb-nc4wj Рік тому

      ግን እደትነው የምታቁት ሀባይብ 100kመግባቱን የምታቁት አስረዱኝ?

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Рік тому

      @@GgHbb-nc4wj መጀመሪያ ፖሮፋይሉላይ ይታያል እኮ

  • @hayat-u4p
    @hayat-u4p Рік тому +55

    ጀግናዉ ሁሉንም እንደ አመጣጡ የምታስተናግድ የምትወደድ ብርቅዬ ጋዜጠኛ ነህ🎉❤ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ❤

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 11 місяців тому +3

    በጣም አሳዝኝ ታርክ ነዉ አይዞሸ የኔ ወደ አች ጆግና ሴት ነሸ ጋዜጠኛ ምርጥ ሰዉ ፈጣረ ይጠብቅህ❤❤❤❤🙏🙏😢😢😢

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 Рік тому +15

    ደስ የሚለኝ እኮ ኧረጋ ያለ ፍሬ ያለው ንግግርህ። በሌላም ከመጡብህ ጀግንነት ወንድነትህ። ተባረክ ወንድሜ። በርታ። በፍፁም መጥፎ ሰዎችን እንዳትለቃቸው። በተለይ አታለውህ ለበቀል የሚጠቀሙብህን ልክ አስገባቸው። የታባታቸው። አንበሳ። እራስህንም ጠብቅ እሺ።

  • @ሄሩጓልራያኣላማጣ
    @ሄሩጓልራያኣላማጣ Рік тому +49

    እኔ እናቴ በልጅነቴ ነበር ዱባይ የሄደችው ግን የንጀራ እናቴ በጣም ነው ምወዳት ከአባቴ በላይ ሆና ነው ያሳደገችኝ❤ ሰለዚ ሁሉም የንጀራ እናት አንድ አደሉም ሰንት የተባረኩም አሉ❤

    • @sadaabdu6746
      @sadaabdu6746 Рік тому +2

      አዎ እኔም እናቴ እና አባቴ ተፋተዉ የእጀራ እናቴ አለች አሁንም እወዳታለሁ ከናቴ ቀጥሎ በጣም ነዉ የምትወደኝ ሁሉም ክፉ አይደሉም💐

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +1

      ልክ ነው የኔም ሁለተኛ አባቴን በጣም እወደዎለሁ አባት ሆኖ ነው ያሳደገኘ እንጀራ አባት የሚባል ስም አልወድም ምክንያቱም ስንት ጥሩዎች ስላሉ

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 11 місяців тому

      ሳህ❤❤❤

  • @asterhaile9504
    @asterhaile9504 Рік тому +2

    Father and daughter congratulations👏 I think
    mother dip down she nice 👏👏👏❤🌹 forgiveness is nice and beautiful God bless you all 🙏

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Рік тому +26

    ልጅቷ የአባትሽን አይን ፒያስያ ውሰጅና አስጠርጊላቸው አይናቸው ይመለሳል ውዳችንንንንንን በርቱ👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 Рік тому +187

    ልጅትዋ እና ኣባትዋ በደምብ መጠንቀቅ ኣለባቻው ኣለበለዛ በመርዝ ትገድለዋለች 😢😢😢😢😢😢

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Рік тому +12

    ሴት የዋ አባትና ልጅን ህይወታቸውን ከማጥፋት ወደ ኋላ አትልም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት Рік тому +87

    100k ስለገባህ እኳን ደስ ያለህ በርታ❤❤❤ ጉልበተኛነን እሚሉትን ሰዋች አቤት ስትመታቸው ፖቅስህን ስወድልህ

    • @Nefisanaseer-p2u
      @Nefisanaseer-p2u Рік тому +1

      ሀሀሀሀሀሀ ቦክስ

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z Рік тому +2

      ውንድልጅ ጥንቃቄ ለማድረግ ቦክሰኛ መሆን አለበት 🎉🎉🎉

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Рік тому +1

      ወዮ የዚች ደሞ ፈጣጣነት የተለየ ነው ባባቷ ንብረትና ቤተ እኔ አልቀበልም አላለችም 😂😂😂 ጊዜው። ከፍቷል ወገን

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Рік тому +2

      በጣም ቦክስ ጣል ጣል ያርገዋል የኔ አንብሳ ወንድም❤❤❤❤❤

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому +1

      እሱ አልመሠለውም😂😂😂

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Рік тому +81

    የመጨረሻ ዘመን ይሄ ውርስ የሚባል ታሪክ ህዝቡን አውሬ እያደረገው ነው ኧረ ፈጣሪ ታረቀን እባክህ ህዝቡ ተጨካክኗል አጥብቀን እንፀልይ ዱአ እናድርግ 🙏

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 Рік тому +3

    አንተ ጀግና አንተ ጉበዝ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ መድሃኒያለም ይጠብቅህ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Рік тому +78

    ልጅ ሆይ ተጠንቀቂ ላንችም ለአባትሽ አደራ አደራ ሰዎች ስንባል ጨካኞች ነን ተጠንቀቂ ተጠንቀቂ በናትሽ።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Рік тому +37

    ሴትየዋ የአእምሮ ችግር አላት።ልጅቷ ከአባቷ ጋር ትኑር።
    እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ነህ።❤❤❤

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 5 днів тому

    ጅግና እኮ ነህ
    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
    ግን ወንድማችን ለገንዘብ ብላ የሆነ ነገር እንዳታደርግባቸው
    ገንዘብ ገንዘብ ትላለች
    ምን አይነት አሮጊት

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 Рік тому +55

    ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህነኝ በርታ ብርታት ላተ አላህ ይጠብቅህ አይ የቲምነታ ያሳዝናል የእናትያ ትረፉ ይህ ነው አላህ ያስተካክልላት እህታችንን

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Рік тому +12

    አለሀምዱሊላ እንኳንም አባትሺ በሒወት እንዳለ አገኘሺዉ እሕቴ የሆነ ነገር እዳታበላሺ ወይንም እዳታሣግትሺ ሴትዮዋ መርዝ ናት ለሠዉ ክብር የላትም የትልቅ ቀላላ አላሕ ያንሳሺ

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ Рік тому +34

    ልጂቷ እራሷን ትጠብቅ አንድቀን እንዳገላት 😥

  • @ትዕግሥት-ጘ9ለ
    @ትዕግሥት-ጘ9ለ Рік тому +12

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እንጀራናትሽ የዋዛ አይደለም ጋዜጠኛው ጀግና ተባረክልኝ ለአባትሽ እድሜ ታመኘው

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ

    ልጅቷ አብራ ከኖረች በመርዝ ትገላታለች እዉነት ምን አይነት መርዝ ናት ያረቢ ኡኡኡኡኡ ስንት እንጀራናቶች አሉ ከናት የማይለዩ ይችስ ጭራቅ ናት

  • @User12073-d
    @User12073-d Рік тому +1

    አረ ወይኔ ድራማ ከሆነም አሰተማሪ ነው ግን አሰጥረከው ነው መሰለኝ መጨረሻው ነው ያለሳመነኝ ግን ወንድማችን በርታ ደሰ ይላል

  • @Eyeruse-m1t
    @Eyeruse-m1t Рік тому +96

    ይህ ጀግና ልጅ ሲጠፋ ማነው እንደኔ የሚጨነቀው 😢😢😢😢😢

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 Рік тому +9

    የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ብየሀለሁ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤ጋዜጠኛውን የምትደነቅ ላይክ በሉኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emumuaz5262
    @emumuaz5262 10 місяців тому +1

    እናት ወልዳለች ጄግና ነህ ወድሜ ላንተ ቃላት የለኝም ምነው ሺ መታ አድርጋ ወልዳህ በነበር ሺሁን ወዴሜ አላህ ይጠብቅህ ተመጥፎ ነገር

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል

    ወላሒ ሐገር እየታደጎት ያሉት ጋዜጠኖች ናቸው አላሕ ይጠብቃችሁ የሰንቱን ሔወት ታድገዊል ተባርኩ❤❤❤

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Рік тому +1

      በጣም ወጣት ጋዜጠኞቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥቸው ተባርኩ ክእድሜቸው በላይ ነው የሚስሩት

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Рік тому +8

    ጀግና ጋዜጣኛ ነህ ጅግና አባት ነህ ልጅቱ ከእግዚአብሔርም በታች እራሰን ትጣምቅ የእንጄራ እናተ ለውርስ ብለ ልጅቱን ታስጋድለታለች ጌታ በጣም ጫካኝ አረመኔ ነት አነጋገራዋ ይስፍራል😢😢😢😢😢😢😢
    ያልዋለደ ሰው ጫከኝ ነው😢😢😢😢😢

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 Рік тому +4

    አቤት ዘመን አቤት ጊዜ በዚህ እድሜሽ ይህን ቃል ምትናገሪ ሁነሽ ነው እናቴ አቤት እግዚኦ 😢😢😢😢 ጠፍተናል እኮ የለንም ለማንኛውም አባቴ ጥንቃቂ አድርግ ለአፍት እና ለንብረት በለው የስው ጅብ ሁነዎል ስዎች ጥንቃቂ አድርጉ

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 Рік тому +517

    ዱአ አድርጉልኝ በስደት እንዳልቀር ሀባይብ ሁላ😢😢😢

    • @degnetbekele
      @degnetbekele Рік тому +4

      Fexarey yeredash ayezon😢❤

    • @aminatabemrefae9639
      @aminatabemrefae9639 Рік тому +6

      አላህ ያሽርሽ የኔወድ❤

    • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
      @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Рік тому +4

      አይዞሸ ፀልይ ማማየ

    • @halema9606
      @halema9606 Рік тому +1

      አላህ ያሺረሺ ዉዴ 😢😢🎉🎉

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z Рік тому +6

      አይዞሽ አትቀርም በሰላም ወደአጋርሽ ትገብያለሽ በርች ❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ጀግና ጋዜጠኛ ወጣት ወንድማችን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ትልቅ ደረጃ ተስፋ አለኝ ቲቪ ቻናል ኖሮህ ለማየት ያብቃን ኢትዬጵያ ትፈልግሀለች እንፈልግሀለን ኑርልን እውነት ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @asterregassa6190
    @asterregassa6190 11 місяців тому +2

    አግዚአብሔርይባርኽህ፣ተባረክ ዘርህይብዛ።

  • @Rawan-mr6vc
    @Rawan-mr6vc Рік тому +30

    እንኳን ደስ አለክ 100k ስለገባህ አላህ ይጠብቅህ የኛ እንቁ ሲቀጥል ልጅቱ እራሷን ትጠብቅ

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 Рік тому +71

    በመተት የሆነ ነገር እንዳታበላት እርሳሷን ትጠብቅ 😢 የምር ሴትዮዋ ታስፈራራለች ልጅቱ እራሷን ትጠብቅ ለንብረት ብለው ብዙ ሊያደርጉ ይችላሉ 😢

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Рік тому

      ሴትዮዋ ግን እንዴት ነው የምታስበው ሰውየው ልጁን አልፈልግም እንዲል ነው እንዴ የምትፈልገው ቶሎ በላ ውርስ ላይ ነው የሮጠችው ትክክል ብለሻል አንድ ነገር እንዳታደርጋት ልጂቷንም አባትየውንም በጣም ነው ሴትዮዋ የምታስፈራው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Рік тому

      የእዋህ ትመስላላች መላስ ብቻ

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z Рік тому +2

      ሴጣን ናት አሮግቷ እድሜዋ ይጠር

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Рік тому

      ያዋህ ናች እልህ እንዲህ መጥፎ አታስብን ንግግርዋ ስሙ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Рік тому

      በጣም ደግም ስው ይምክራታል የሷ ስው ይኖራል እና አባት እና ልጅ በጠንቀቀ አለባቸው ሴትየዋ ቤቱ አይገባትም ግን የምፍልገው ቤት ነው

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +4

    ኸረ መርዝ እንዳሰጥሽ ተጠንቀቂ የውርስ ነገር ከባድ ነዉ😢😢 ወንድማችን በቅርብ እርቀት ተከታተላት ካሜራ ገጥመክ ቸከታተልላት በናትህ መጨረሻ ድራማ የሰራች ነዉ ሚመስለኝ

  • @sadyatamam6451
    @sadyatamam6451 Рік тому +116

    ይቺ ልጅ ራሷን ትጠብቅ ተምግብ ትጠቀቅ ሂወቷ ያስፈራል አባት ሚስቱን ይፍታ 😢😢😢😢

  • @tgamare6745
    @tgamare6745 Рік тому +40

    አቤት እግዚአብሔር የስንቱን ጉድ ነው የቻለው ነገ ትሞች ዛሬ አታውም አትገብገቢ የነገውን እግዚአብሔር ያውቃል አንተ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ ሁሌም እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን በርታ ተባረክ ❤❤❤❤❤

    • @Aminatmurad
      @Aminatmurad Рік тому

      እውነት ብለሻል

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😱😭😭😭

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Рік тому +1

    Tebarek! Tilik welcome tilik yasaodegehe kifu ayinkahe!!

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 Рік тому +8

    እግዜአብሔር ይርዳሽ ጋዜጠናዉም እግዜአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ጀግና

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው Рік тому +21

    ደስ የሚሉ አባት እድሜና ሰቶት ፍትታት ቆርቦ እዲኖር ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜው ይርዘምልን ተጠቀቃት ይችን ሴትዩ

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 10 місяців тому +3

    የአባትየው ደግነት አስለቀሰኝ አባቴን መሰለኝ😢😢😢😢😢

  • @ሀሁብየዩቱብ
    @ሀሁብየዩቱብ Рік тому +46

    ይችይ እጀራናት ክፉ ናት እዳገላቸው አባትና ልጅን 😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 Рік тому +2

      ልክ ነሽ ንብርታቸውን ተካፍለው ቢለያዪ ምን አይነት ጉድ ናት የኔ እናት የአባቴን ልጂ እዴልጆነው ምታያት እኔ ስዴውል እሶን ትጠራለች እሶ እየመሰልኮት

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 Рік тому +13

    በመረዝ እዳ ገላቸዉ ዉንድሜ ንገራት ክፉ ናት ሴትየዋ

  • @Hali4127
    @Hali4127 10 місяців тому +1

    ምርጥ አባት ነዉ ያለሽ እራስሽን ጥቢቄ ከእንጀራ እናትሽ እሳ ያበስለችዉን አትቢ የሁን ነገር ልታረግሽ ትችላለች

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 Рік тому +4

    ተባረክ አተ የልጅ አዋቂ ዞሮ መስማማታቸዉ ደስ ይላል

  • @obsetube730
    @obsetube730 Рік тому +5

    Bagaa gammadee bother kumaa dhibbaa gatee yokki galeee jabbadhuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassuwolde6201
    @kassuwolde6201 Рік тому +6

    በጣም የሚደነቁ አባትን ልጅ ናቸው ።በተለይ አባትየው ገራሚ አባት ነው።ብራቦ

  • @laylalayla2599
    @laylalayla2599 Рік тому +5

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ኣለህ ይጠብቅህ እና ቤተሰቦች ሁላቹም እቺ 👍ኣትሱ ለኛ ምንም ኣይደለም ኣንከፍልበትም ለሱ ግን ሞራን ብርባት ነውና ኣንከፍልበትም

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Рік тому +3

    በቃ እግዛብሔር የሚወደውን ስርተሻል እናት ሁኚ ውሃም ታጠጣሻለች ልጅ ነች ታሳዝናለች ተንከራታ እህቴ አንተም ተባረክ ቤታችሁ ፍቅር ይግባ

  • @KookeetMedia
    @KookeetMedia 11 місяців тому +3

    God bless you father ♥️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +48

    አባትዬው ሲያሳዝኑ እንኳንም በህይወታቸው መጣሽላቸው😢😢😢

  • @hcddg9966
    @hcddg9966 Рік тому +36

    ተጠንቀቂ በልዋት ልጀትዋ👏 ሰትየዋ ልተገዳ ነው😢

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Рік тому +4

    አሜን አተጥሩ ጀግና የድሜ ዘመንህ ይባረክ።

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 Рік тому +36

    አቤት እንጀራ እናት አባዬ ሀቢቢ ሳላየው ሞትብኝ በእንጀራ እናት ምክንያት 😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭 አባት መብራት ነው ለሴት ልጂ😢😢😢😢😢

  • @liyu_Tube12
    @liyu_Tube12 Рік тому +8

    አንተ ልጅ ትለያለህ የምር ሁሉ እንደአመጣጡ በብልሀት ትወጠዋለህ ጌታ ይባርክህ የኔ ሱስ❤

  • @መሬምየሡፈ
    @መሬምየሡፈ 11 місяців тому +4

    ወላሂ ጀግና ነህ ፈጣሪ በሄድክበት ይጠብቅህ

  • @myfano
    @myfano Рік тому +7

    እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ ❤❤እንኳንም አባትሽን በሂወት አገኘሽው የንጀራ እናት ከሀድወች ናቸው😢😢😢መጨረሻቸውን አደራ አቅርብልን ሴትዮዋ እዳትገላቸው አብረው መኖር የለባቸውም ነበር አባባ ተጎድተዋል ሴትዮ በጉልበቷ የምትመካ መሀን በቅሎ ነች ያልወለደ አያውቀውም ጨካኝ

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 Рік тому +7

    100k ሰለ ገባህ እንኳን ደሰ አለህ ወንድማችን በርታ ጀግና ወንድማችን🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 10 місяців тому +1

    ሰወየው በጣም ያሳዝናሉ ምስኪን ናቸው እንኳን ልጃቸው መጣችላቸው እግዚአብሔር ይወዳቸዋል እንኳን አንተ ነገሩን ያስከው

  • @בתיהאלמייהו
    @בתיהאלמייהו Рік тому +8

    እንኳን ደሰ አለሽ እህት
    ጥሩ አባት ናችው❤❤❤❤❤መጥፎ እነጀራናት ናት ዋው

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Рік тому +6

    100k🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መብሩክ ጉድኮነዉ እሩጣ ንብረት ፈልጋ ነዉ አለቺ ሴትየዋ መርዝ ናት አፈርበይ አጀብ ነዉ እሩጣ ወደገደለዉ ገባቺ ቶሎ ብላ ንብረቴን ፈልጋ ነዉ አላለቺም ይድፋሺ

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz Рік тому +1

    Egzyabher bebetachihu yigba wendme tlki astaraki nek jegna ❤❤❤❤

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 Рік тому +4

    አደራ እራስክን ጠብቅ አንተ ወንድማችን ❤❤❤❤እቺስ የአሮጊት ሀረመኔ ይድፋትና ድሮም የእንጀራ እናት

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Рік тому +11

    እባካቹሁ በመዳኒት ታጠፋቸዋለች በእግዚያብሔር እንዲጠነቀቁ ንገራቸዉ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 Рік тому +3

    God her Father wonderful father 🙏🙏he is just a great dad you know bless him🙏🙏❤️❤️✊✊✌️

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 Рік тому +12

    አወ አባት መከታነው ሁሉን ነገረ በውሰጡ ደብቆ የሚይዝ አባቴ ሺ አመት ኑረ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ

    ተጠናቀቀ አንቺ ልጅ የአባት ምሴት ከቃላት ይታወቃል ❤ በሉት ወንድም

  • @እማናፍቀሺኛል78
    @እማናፍቀሺኛል78 Рік тому +4

    ኧረ ተጠቀቁ ይች መዳኒት አርጋ መስጠቷ አይቀርም❤❤❤❤አደራ እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤ዉጪልኝ አላለቸም ጨካኝ😂😂😂😂

  • @Umuamira111
    @Umuamira111 Рік тому +8

    ጀግናው እኳን ሠላም መጣህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ❤❤🎉🎉

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Рік тому +9

    ጀበሩየ እንኳን ደስአለወት ልጀወትን አገኙ🙏🙏🙏

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Рік тому +2

    🎉🎉 በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @samerabb1026
    @samerabb1026 Рік тому +28

    እንኳን መጣሃለን እንቁ ወንድማችን❤❤❤

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla9055 Рік тому +10

    መሸአላህ ጀግናው መቶ ሽ ሥለገባህ ደስብሎናል አኳንደስ አለህ❤❤

  • @Amen-y12
    @Amen-y12 Рік тому

    እናትዮው ጨካኝ አይደለችም ምናልባት ልጅቷ ስራ አትወድም አታግዛትም ነበር ይሆናል፣ይቅር መባባላቸው ደስ ይላል።ሁሉም እናት ልጃቸው ስራ ወዳድና ታዛዥ እንዲሆንላቸው ነው እሙመኙ።አብዛኛው ግዜ lazy የሆኑ ሴት ልጆች ወደ አባታቸው ያዳላሉ።
    ጋዜጠኛው ግን አልማድነቅ አይቻልም!በርታ!

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Рік тому +7

    ጀግና አባት ነዎት አላህእረጅም እድሜእናጤና ይስጠዎት ላባታችን ጀግናነዎት

  • @ሠናይት
    @ሠናይት Рік тому +3

    አባትና ልጅ እኳን ተገናኛችሁ ደስ ይላል ግን ከባድ ፈተና ሊመጣብሽ ይችላል ክርስቲያን ከሆንሽ በፀሎት ትጊ ፀበል ቅባቅዱስ እምነት ተጠቀሚ ክፍ መንፈስ በፀሎት ነው ማሸነፈ የሌላም እምነት ከሆንሽ እራስሽን ጠብቂ አባትሽንም ጠብቂ ኽግም አማክሪ ግን እናትየዋ ጤነኛ አይመስሉኝም ምላሳቸውላይ ተቀምጦ የሚያስለፈልፋቸው ልባቸው ፈጣሪ ይመልስላቸው የተሰወረውን ልባቸው

    • @ሠናይት
      @ሠናይት Рік тому

      ከቻለችሁ ፀበል ውሰዳቸው

  • @LezaLeza-d7o
    @LezaLeza-d7o Рік тому

    Ere wendmachin egziyabher ybarkh zerh ybarek erme Tena ysth yanten video begugut new mtebkew yalekesku new mayew ehhhhhh bcha ever ytebkh

  • @senaitminaye1281
    @senaitminaye1281 Рік тому +5

    ጋዜጠኛው ተባረክ የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸውና!!!!!!

  • @rishant9980
    @rishant9980 Рік тому +13

    የእንጀራ እናት አደገኛ ነች ልጅቱዋ ከአባታ መጠንቀቅ አለባት❤❤❤

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 10 місяців тому +1

    ጀግናው ❤❤❤አንተን አለማድነቅ መቸም አይቻልም❤❤❤❤❤

  • @ABIKAbik-n2e
    @ABIKAbik-n2e Рік тому +7

    አቤት ዘመን ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ምኒቱ ናት አሏህ ያንሳሽ አቦ ወንድሜ ልጅቱን መድሀኒት እንዳታበላት ትጠንቀቅ ንገራት አደራ እቺ ሴትዮ ክፉ ናት እሽ

  • @RahamaMohammd
    @RahamaMohammd Рік тому +8

    ጋዚጠኛዉ ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Рік тому

    ሴትዪዋ ግን መግደቷ አይቀርም ልጅቱም
    አባትይውም በመዳኔት
    እዳገላቸው
    አባቷን ይዛወታ ትጡር የምትሉ ላይክ ግጩይ ሴትዪዋ ክፉናት ትጎዳቸወለች

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl Рік тому +12

    አባትና ልጂ አላህ ይርዳችሁ አትዘናጉ በመርዝ እንዳትገላችሁ 😢😢😢

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Рік тому +21

    ሴትየዋ ከቤት ትውጣ አለበዛ በመርዝ ትገላቸው አለች ወይኔ አባትየው እዴት እዳሳዘነኝ እባክሽ ጥለሺው አትሂጂ ነገረኛ ናት ውነትም እጀራ እናት በህግ ትቀጣ ስርአት የላትም ለባላ ክብር የሌላት ባሌጌውሻ መጥፎ ሴትናት😢😢😢😢

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ Рік тому

      እኮ ፈትቶ አባት እና ልጅ ባድ መኖር ነዉ ያለባቸዉ ሁለትኑም ትገላቸዉ አለች😭😭

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Рік тому +5

    ምርጥ ልጅ ነህ ግን ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው አባትና እናት

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 Рік тому +5

    100kእንኳን ደስ አለህ የኔ ጀግና በረታልን❤❤❤

  • @lebethopia358
    @lebethopia358 Рік тому +29

    አባት እና ልጅ ራሳችን ጠብቁ ❗️❗️❗️

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Рік тому +2

    ጎበዙ ጋዘጠኛ አንኻን በሰላም መጣህ ልጃችን እግዚአብሔር የጠብቅህ በርታ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Рік тому +4

    🙆🙆🙆ወላሂ መርዝ ታበላት አለች ይቺ ሴትዮ በጣም ነው የምታስፈራው ከሷጋ መኖር ይቅርባት ወይም ታሳብዳት አለች በመተት ተብየው😢😢😢😢ዋዋዋዋዋዋዋልሽ አንቺ ልጅ አብረሽ እዳኖሪ አባትሽን ይዘሽ ኑሪ በጣም ታስፈራ አልቺ