የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት)-ነሀሴ 12/2016- August 18/2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    UA-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

КОМЕНТАРІ • 113

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 24 дні тому +5

    መርሃባ ውድ የሉአላዊ ቤተሰቦቻችን ስላማችህ ብዛት ብዝትዝት ይበልላችሁ በያላችሁበት እንኳን አደረሳችሁ ለደብረታቦር እንደዚሁም ዕለተ ሰንበት ዕሁድ ቀኖቻችሁ እንደፀሐይ ብርትትትትትትትትትትትትትት ይበሉላችሁ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም ፀባየሰናይ የምንልህ በምክንያት ነው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zd820
    @zd820 24 дні тому +8

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ሲሳይ እና መሰግናለን

  • @kebede8538
    @kebede8538 24 дні тому +6

    የኢትዮጵያ፡እውነተኛ፡ልጅ፡በጣም፡እወድሃለሁ፡፡

  • @TesfayeTadese-ue8bf
    @TesfayeTadese-ue8bf 23 дні тому +3

    አቶ ሲሳይ ሁሌም ላንተ ክብር አለኝ። በዛሬው ፕሮግራም ላይ የአቶ ተድላ ፀባይ ለውጥ እጅግ በጣም አስደስቶኛል ያንተንም አርቆ አሳቢነት ለማረጋገጥ ችያለሁ።
    አመሰግናለሁ።

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 23 дні тому +1

    እንቁ ውድ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሲስ እንወድሃለን በርታታታታታታታ

  • @gethab2306
    @gethab2306 23 дні тому +1

    Thank you!

  • @SalehuDessie
    @SalehuDessie 24 дні тому +5

    ሲሳይ በጣም ምርጥ ኢትዮጰያዋነህ በዚህ ቀጥል አይዞህ በርታ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому +3

    ሲሳይ አጌና ዛሬም ግጥም ብለው ቤትሕ ውስጥ ገብተዋል እንዳትሳሳት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሕ የሐገር ጉዳይ ነው ስለያዝክ ነው Be safe Body and then Thnkes so much Sissy agena jornelest because your page Spich right.

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      @ 50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ። 100%. ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። መላልሳችሁ አዳምጡት

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 24 дні тому +1

    Thanks, Mr Taye of Canada.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 23 дні тому +2

    Thanks Ethiopia Thanks ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ Have a good night Ethiopia.

  • @WondwossenWork
    @WondwossenWork 24 дні тому +2

    እኛም በሠጠነዉ አስተያየት አንብብና የመጨረሻ መደምደሚያ ስጠን እንጅ ዝምታ በቂ አይደለም ።

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 23 дні тому +1

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 24 дні тому +6

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому +1

    አበዛሕው እንዳትሉኝ እኔም አመስግንሐለሑ አቤ ረታ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ መቼም ታነባላችሑ 😮 Thanks my brother.

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 24 дні тому +4

    ሲስ እንወድሀለን ውድ የኢትዮጲያ ልጀረ

  • @WondwossenWork
    @WondwossenWork 24 дні тому +4

    ሠላምን ማምጣት የሚቻለዉ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ብቻዉን ምን ያድርግ በአሁኑ ወቅት ከሱ የተሻለ ፓርቲ ወይም መሪ አለ ወይ ማውራትና መስራት ለየቅል በመሆኑ አስተያየት ባሰጡና ባለህበት የራስህን ሕይወት ለመቀየር ሞክሩ የወረደ አስተያየት ከምትሰጥ ዝም ብትሉ ይሻላል ።

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 24 дні тому +3

    Selam sis ❤❤❤❤❤

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 24 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤Good

  • @WondwossenWork
    @WondwossenWork 24 дні тому +2

    መንግስት በየትኛዉም ክልል ጣልቃ የመግባት መብት የለዉም ሕገ-መንግስቱ ይከለክላል ነገር ግን ክልሉ ሀይል ይምጣልኝ ብሎ በጠየቁ ግዜ ሠራዊትም ማስገባትና ሠላምን ማስፈን ይችላል እንጅ ቀጥታ አይገባም ። አማራ በፋኖ ፕሮፓጋንዳና ፍራቻ እንጅ ከሌሎች ብሔር ጋር የመጣላት ፍላጎት አማራ የለዉም አማራ ከሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ የኖረና አሁንም መኖር የሚፈልግ ሕዝብ ነው

  • @londonman3483
    @londonman3483 24 дні тому +2

    ብዙ ኤርትራያኖች አዲሰአበባ ኢትዮጵያ ሰላሉ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አካባቢውን ይጠብቅ ግን ጥሩዎች ሰለሚኖሩ ተጠንቀቍ።

    • @zd820
      @zd820 24 дні тому +1

      አሉ ተሰግስገው ከረበሹም በኩርኩም ገጭ እናረጋ ቸዋለን

  • @woineshetdegefe3080
    @woineshetdegefe3080 23 дні тому

    Abee is intelligent. I admire him

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 23 дні тому

    I am Appershat mr Ababa Expression (Abe)

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 24 дні тому

    ❤❤❤

  • @norynory9442
    @norynory9442 24 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akalewoledbonesa1057
    @akalewoledbonesa1057 24 дні тому +2

    አሁን አስተያየት የሰጠው ሰው ጋር እስማማለሁ ፁንፈኞች ኢትዬጰያን አያውቋትም

  • @user-ns6yv9fi2i
    @user-ns6yv9fi2i 24 дні тому +2

    ሲሳይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በተለይ የፍኖ ትግል የህዝብ ድጋፍ ያገኘበት መንገድ በደንብ ገልፀኸዋል።

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 23 дні тому

    Tebrekilin

  • @kb5008
    @kb5008 24 дні тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @ethioutopia4389
    @ethioutopia4389 24 дні тому

    Ethiopia Nesh Kibre!

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 24 дні тому

    Pretoria

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 24 дні тому

    This is a better place to stay

  • @abtd3861
    @abtd3861 22 дні тому

    @50:00 minutes ልጁ ኤርትራዊ ነው ። 100% percent

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 24 дні тому +1

    TPLF is given respect it did not earn or deserve.

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 24 дні тому +2

    ይህ ሰው የወደቀ ወሬ ያወራል የወደቁት እርሶ ኖት በልልኝ መንግስት ምንም ማድረግ ይችላል አይተባተቡ ፋዘር እርሶ ራሶ መስሪ ኖት ...

  • @rebka5068
    @rebka5068 23 дні тому

    እነዝህ ቁርሳቸው ምሳቸው እራታቸው ጦርነት ይሆነ ስውች አሁንም ለህዝባቸው ወይም ለህዝቡ ምንም የሚፈጥሩት ነገር የለም የሚያሳዝኑት በሀገሩ ውስጥ ያሉት የትግራይ እንትና አባቶ ናቸው ክሀገር ውጪ ተቀምጠው ህዝቡን ብሀገሩ ላይ እንዳይኖር በረሀብ በድህነት እንድንኖር አድርገውታል እነሱንእና ህዝቡን እናስተያይ ምን አይነት ሉዩነት እንዳላቸው እና ቢያንስ ህዝብ እንደስው እንዲኖሩ ቢያደርጔቸው ።

  • @thegreen2834
    @thegreen2834 24 дні тому

    ሲሳይ እንወድህ እናከብርህ ነበረ ግን የብዙዎቻችንን ምክር አልሰማ ብለሀል ሁልግዜ በመጀመሪያ የምታነሳው የአንድ ደረቅ ሰውየ ስልክ ብቻ ነው ከሱ ምንም አዲስ ሃሳብ ሰምተን አናውቅም ግን ሁሌም በመጀመሪያ ጥልቅ ብሎ አጀንዳ ይሰጠናል ከዚያ በኋላ በቃ ሌላ ሀሳብ ለመስማት ስለማንታደል ላይክ የነበረውን አንላይክ አርገን ወደሌላ የዩቲዩብ ወይም ቲክቶክ ቻናል ለመሄድ እንገደዳለን ሳታስበው ቻናልህን እየጎዳህ ነው ሰውየው ስራፈት ሳይሆን የየእለት ዝግጅትህን እንዴት ዋጋ እንደሚያሳጣው ያውቅበታል መሀል ላይ ወይም መጨረሻ ላይ ማስገባት እየቻልክ ይሄ ዘወትር ቁ1 ላይ የሱን ስልክ ምታነሳው አካሄድ አልተመቸንም ለአንተ ከቸመቸህ መብትህ ነው ቻናሉ ያንተ እንጂ የኛ አይደለምና ቀጥልበት አንተን ማጣት ስለማንፈልግ እንጂ እኛኮ ብዙ አማራጭ አለን

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 24 дні тому +2

    መንደርተኞች የእናንተ ችግር ሰለ መንደራችሁ ነው፣ ከመገዳደል ውጭ ሌላ ሃሳብ የላችሁም፣ የአያት ቅድመ አያቶቻችሁ ታሪኩ ስለሆነ።

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 24 дні тому

      @@zerfubelachew6193 ጥብ ሆዳደር ካድሬ የኔ ሀያት ቅድመሀያት አማ አይተሀል በወርቅ መዝገብ ተመዝግቦ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ጨረቃላይ እያውለበለብ ነው እስከአሁን ደንቆሮ መሀይም አንብብ የሸርሙጣ ልጅ ልብዳህ

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      @50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ።100%። ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት ሊሰጥ አይችልም። መላልሳችሁ አዳምጡት።

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      ​@@Snako-cb1zn ሻቢያው ካንተ በላይ አራዳ የለም😂😂😂😂 ንጥር ፋራዎች

  • @WondwossenWork
    @WondwossenWork 24 дні тому

    ቻዎ ብሮ

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 24 дні тому

    አይአቶግዛው ምናልባት እርሶ የዚህን መንግስት በደንብ ፀንቶ መቆሙን ሳታዩ ወደወዲያኛው ያሸልቡይሆናል አታስቡ

  • @TatT2003
    @TatT2003 23 дні тому

    @Sisay Agena. Thank you for mentioning that Eritrea does not support ethnic federalism. Eritrea believe in one Ethiopia and ethnic movement affects Eritrea too. However you said Dr Abiy and President Essayas have chance to fix things for their future generations of Ethiopia and Eritrea. If Abiy Ahmed said "Natural border of Ethiopia is Red Sea mentioning Alula Abanega" how can you expect Pr Essayas to work with Dr. Abiy. As a person I used to believe Dr. Abiy is the first Ethiopian leader to bring peace between Ethiopia and Eritrea until his speech in Ethiopian Parliament regarding owning a sea not access mentioning Red Sea as Natural border mentioning Alula Aba Nega. From. Now onwards it is hard to count on Dr. Abiy regarding respecting Eritrea as sovereign country . I never heard anyone to say enough is enough regarding Eritrea we don't go. Instead the discussion in Ethiopian television is non stop. Don't you think that is a treat to Eritrea?

  • @WondwossenWork
    @WondwossenWork 24 дні тому +1

    ህወሓት ፋኖን ይረዳል እጁ አለበት ብሎ ማሰብ በፍፁም አልገምትም /አትገምቱ / ፋኖ መሣርያ ያገኘዉ ከህወሓት ጦርነት ግዜ እንጅ ህወሓት እጁ የለበትም ፋኖ ማለት ኣዲኦሎጅ የሌለዉ ተራ ገበሬን የሚያሰቃይ በልላ በኩል አማራን ነፃ አወጣለሁ የሚልና መልሶ ከእርሻ መሬት እያፈናቀለ በሬ ሸጠህ መሣርያ ገዝተህ ከኛ ጋር ሸፍት የሚል የተራ ተራ ሽፍታ ማለት ነው ። በተለይ 4 ኪሎን በደፈናዉ የሚወድ የቀን ነጭ ቅዠት ሲሆን አማራ ያልተዋለደዉ ብሔር የለም ወዴት ነው ነፃ የሚያወጣዉ ይገርማል ።

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      @50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ።100%። ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት ሊሰጥ አይችልም። መላልሳችሁ አዳምጡት።

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 10 днів тому +1

    Tplt it divide 3 or4 it doesn't mean anything for Ethiopia they cancer with Egypt .

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 24 дні тому

    ትዝብት፡-
    ፅንፈኝነት ከምን እስከ ምን?? ጅማሬው(ምንጩ)?
    ሰው ፅንፈኛ ሲሆን እይታውና ሚዛናዊነቱ ይበላሽበትና የእኔ ወገን አይደለም የሚለውን እስከሞት ሲጠላው የእኔ ወገን የሚለውን ደግሞ ሙት ናፋቂ ብሎም አምላኪ እስከመሆን ይደርሳል!!!! እየታየ ያለው በዘረኝነት በሽታ የተነደፈ ትውልድ የእኔ ወገን (ብሔር) አይደለም ያለውን በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገድል በሌላ በኩል ደግሞ የእኔ ወገን ነው ያለውን ደግሞ የሞተውን እንኳን ናፋቂና አምላኪ እስከመሆን ይደርሳል። ለምሳሌ በአሁኑ ጊዜ ጥቂት የማይባል ትውልድ በህይወት ባሉት መሪዎቹ ሳይሆን የሚኮራውና መመራት የሚፈልገው በሞቱት መሪዎቹ (በሙት መንፈስ) ነው።ይህ የውድቀት የመጨረሻ ጥግ ነው።ከሁሉም በላይ በጣም የሚያሳዝነውና የሚያስቆጨው ይህ ውድቀት የጀመረውና በትውልድ ውስጥ ሰርፆ ዛሬም በስፋት እተካሄደ ያለው በሀይማኖት ሽፋን መሆኑ ነው።በህያው አምላክ ከመታመን ይልቅ በምቱት ፍጡራን መታመን፥ማምለክ... የተለማመደ እና ባህሉ ያደረገ ትውልድ በህይወት ካሉት መሪዎቹ ይልቅ በሙት መንፈስ መታመን መፈለጉ ድንቅ አይደለም።
    በዚህና በሌሎቹም በማህበረሰባችን ውስጥ በሚታዩት የሞራል ውድቀቶችና ቀውሶች የሀይማኖት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን አዎንታዊ አስተዋፅኦ ባለማድረጋቸውና አንዳንዴም ከላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው ለአሉታዊ ድርጊት ጀማሪና መሪ መሆናቸውንም እናስተውላለን።
    ስለሆነም ለትውልድ ስነምግባር መበላሸት ሳይሆን መታነፅ ትልቁን ሀላፊነት ሊወስዱ የሚገባቸው የሀይማኖት ተቋማት ናቸው።

  • @fekadedegu-nf2tt
    @fekadedegu-nf2tt 24 дні тому

    ሲሳይ ለምታቀርበው ነገር ከልብ አመሰግንሃለሁ።
    ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ስለ ኢትዮጵያና ህዝቧ በቅንነት የሚያስብ ሰው ሊከበር ይገባል። ከዚህ ውጭ በጎጥ የተቧደነ አሉባልተኛ ሁሉ ውጭ አገር ተወሽቆ አሁን ኢትዮጵያ ስላለችበት ሁኔታና ምን መምሰል አለባት ሊለን አይችልም። መንደርተኞች ስለመንደራችሁ እና ስለምትሸቅጡበት ጉዳይ በመዘባረቅ ሰሚ አግኝታችሁ ሊሆን ይችላል እንጂ ከዚህ ውጭ ለኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ልጆች በቂዎች ናቸው።
    ጽንፈኛ የሚበላው የራሱን ህዝብ ነው!!!
    መንግስት ለህዝብ የሰራውን መሰረተ ልማት እያወደመ መንግስት አልሰራም አይሰራም እየተባለ የህዝብ አሳቢ መምሰል ፍጹም ዝቅጠት ነው።

  • @lesanunigatu2299
    @lesanunigatu2299 24 дні тому

    Bedenb eyemeretk new yemitanesaw yenenma eyayeh new yematanesaw

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому

    ተድላ ሲጀመርም ስለ ኢትዮጵያ አያገባሕም እውቀቱም ሞራልም የለሕም ወሬ ብቻ ወሬ አለብሕ የወሬ ሱስኛ ዝም ብለሕ ቁጭ ብለሕ ተማር ከሲሳይ አጌና ሉአላዊ ሚዲያ ።

  • @abtd3861
    @abtd3861 22 дні тому

    @50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ።100%። ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት ሊሰጥ አይችልም። መላልሳችሁ አዳምጡት።

  • @user-yh7fe8hu9y
    @user-yh7fe8hu9y 23 дні тому

    የኢትዮጵያ መንግሥት ድክመቶች የዉጪ አይለትን በሰለሙ ግዜ የመካለከያ ታቋማትን የስጎበኛል ይህ ደግሞ ጠለት አቅማችን ለመራደት ይሞክራሉ ቢዬ አስበለዉ ለምሳሌ የኤርትራ ጄኔራሎችህ ሲጎበኙ ተዝበናል ትክክል አይማስለኝም ኢንደ አንደታራሰዉ መለቴነዉ

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 23 дні тому

    እያንዳንዷ ኤርትራዊ ተለቅሞ ካምፕ መግባት አለበት ይበቃናል ሸክሞች

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      @50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ።100%። ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት ሊሰጥ አይችልም። መላልሳችሁ አዳምጡት።

  • @TatT2003
    @TatT2003 23 дні тому

    @Abe Reta how come you are blaming Eritrea in what is going on in Amhara region? I heard you in one media you are old enough to witness during Hailesellasie how come you forgotten about Eritrea under italy british federation and when Haileslassie annex Eritrea.

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      @50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ።100%። ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት ሊሰጥ አይችልም። መላልሳችሁ አዳምጡት።

  • @user-yh7fe8hu9y
    @user-yh7fe8hu9y 23 дні тому

    ኤርትራ ሁልጊዜ በኢትዮጵያ የዉስጥ ጉዳይ ገብታ ኢስካማትፈታፊት ድራስ ሠለም አጠን የሠለሣ ምናምን ዓማታት ስልጠን የራጀዉ ሽማግሌ ኢስከለ ድራስ ሠላም ዬላንም

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      @50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ።100%። ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት ሊሰጥ አይችልም። መላልሳችሁ አዳምጡት።

  • @fekadedegu-nf2tt
    @fekadedegu-nf2tt 24 дні тому

    በሀገር ጉዳይ ኤርትራውያን መሳተፍም አስተያየት መስጠትም የለባቸውም፤ አይችሉም። ኤርትራውያን ጣልቃ በመግባት የሚሰጡት አስተያየት ፍጹም ስህተትና መጠራጠር የሚፈጥር በመሆኑ ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል።

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      @50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ።100%። ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት ሊሰጥ አይችልም። መላልሳችሁ አዳምጡት።

  • @londonman3483
    @londonman3483 24 дні тому

    በዓለም የተረገመ ሰው ለሰልጣን ከጠላት ጋር አብሮ ሀገር የሚወጋ ነው። ሰራው ይደፉዋል። ኢሕአፖ የሱማሌ ጦርነት ጊዜ ለሱማሌ አግዛ ነበር ተደፋች

  • @sultanaliyou
    @sultanaliyou 24 дні тому

    Ereatern is not the same as Ethiopian. We are not brothers or sisters Don't be a fool we aren't the same people they are enemies and will be forever.

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 24 дні тому

    🇪🇹🇪🇷 We love our Eritreans brothers and sisters❗️
    🇪🇷🇪🇹
    Orommumas are not civilized ❗️

  • @523zw910
    @523zw910 24 дні тому +1

    ኤርትራ ከኢትዮጵያ በቀ ዙር ትበል ራሷን ትቻል።

    • @JhonOkba
      @JhonOkba 24 дні тому

      Komal agame

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      @50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ።100%። ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት ሊሰጥ አይችልም። መላልሳችሁ አዳምጡት።

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l 24 дні тому

    Please do like othr wise you are selfish

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 24 дні тому

    Oromowochu Gegemoch nachew❗️

    • @mintesinotalemu5769
      @mintesinotalemu5769 24 дні тому

      ምንአልክ አንተ ቆማጣ ። ገና ትቆላለህ እንደ ሽምብራ ።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 24 дні тому

      @@mintesinotalemu5769
      You savagery❗️

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 24 дні тому

    Stop 🛑 ኤርትራዊ ከሖንክ ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ አያገባሕም ስለ ኤርትራ ብቻ እኔ ግርም ነው የምትሉኝ አንአንዶቻችሑ አዎ ይሔ ሉአላዊ ሚዲያ ነው መብትሕ ነው መናገር እኛ ግን ተቃውሞ እንፅፋለን 😅 አስቂኞች እናንተ የምታውቁትን ችግር እኛ ኢትዮጵያውያን አናውቅም ወይም የኢትዮጽያ ሕዝብ መንግሥት አያውቅም ?

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      @50:00 minute ልጁ ኤርትራዊ ነው ።100%። ኢትዮጵያዊ መስሎ ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው ። ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ዓይነት አስተያየት ሊሰጥ አይችልም። መላልሳችሁ አዳምጡት።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 24 дні тому +2

    The enemies of Amhara people are the ones who insult other tribes because you are bringing a lot of enemies to the Amhara people. Please stop this nonsense and let the people of Amhara live in peace with the rest of Ethiopian people.

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 24 дні тому

    🛑 The OROMO "OHODED" (Shimels Abdissa) has officially announced that, they are going to celebrate the next
    " Irrecha " on the Red - Sea coast ‼️
    😂🤑🤑🤣

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 24 дні тому

    ⚠️ PORT - is not an issue of Ethiopians now, that is attention diverting of the " OROMMUMA'S ❗️
    Port is a "luxury" for the present day Ethiopia ‼️
    Peace is the primary issue ❗️
    We Ethiopians are always behind Eritrea 🇪🇷 ‼️

    • @osmandessie4949
      @osmandessie4949 24 дні тому +1

      Keep on hallucinating 😂

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 24 дні тому

      @@osmandessie4949
      Farawoch nachew.

    • @abtd3861
      @abtd3861 22 дні тому

      shabiyas your days are numbered... 🛑 🛑 🛑

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 24 дні тому

    ክክክክክክክክክ ይገርማል ትግራይን 50 ዓመት ዐማራን 25 አመት ወደ ኃላ እየመለሰ ያለ አብይ አውሬው አሁን ደሞ ቀይ ባህር ይላል ሽመልስ እሬቻን ሊያክበርበት ነው ክክክክክክክክክክክ አማራን ያገለች ኢትዮጵያ እያየናት ነው ቁልቁል ወደታች ስትንደረደር የሚድያው ሰራዊት 60 ሺህ ቅልብ ካድሬ የዛሬ አጀንዳችሁ ኤርትራ ናች ለፍልፉ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @abdurahimababilo6125
      @abdurahimababilo6125 24 дні тому +1

      በአማርኛ ፃፈው ትርጉም የለውምኮ የእኔ ጀላንፎ ...ኢ/ያ እያደገች እየመነደገች ነው እንዲው በየቦታው እየገባክ ከማስታወክ ውጭ ምንም አታተርፍም ይልቁንስ ተቀበል ... ምን ይላል ???

    • @zd820
      @zd820 24 дні тому

      ጅል ውጣ ከዝህ

    • @abdurahimababilo6125
      @abdurahimababilo6125 24 дні тому

      @@zd820 አንተ ውጣ .. 1000 ...ጀላንፎ

    • @Asfawkifle-zy3mr
      @Asfawkifle-zy3mr 24 дні тому

      Hilinahin Atshit

    • @abdurahimababilo6125
      @abdurahimababilo6125 24 дні тому +1

      @@Asfawkifle-zy3mr ዞር በሉ እናንተ ገለባዎች እኛ ስራ ላይ ነን ላሞች ቧቧቧቧሀሀሀሀሀ

  • @kb5008
    @kb5008 24 дні тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 24 дні тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 24 дні тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 24 дні тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 24 дні тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 24 дні тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 24 дні тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 24 дні тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT