"በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ዙሪያ፣ የግብጽ መገናኛ ብዙኅን ትርክቶች" ኡስታዝ ጀማል በሽር | ቀይ ባሕረኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 17 годин тому +7

    ጀግና ነኝ ያንተን ያህል የአባይን ጥቅም እና ለሀገር ፍቅር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ውስጥ ቢሆን ብዬ ተመኜው አክባሪህ ነኝ ኡስታዝ

  • @giantafrica7204
    @giantafrica7204 16 годин тому +7

    ኡዝታዝ ንርጥ ኢትዩጵያዊ የ3 ዲግሪ ተማሪ ሳለው ለምርምሬ ህትመት (journal publication fee) በዚሁ ሶሻል ሚድያ አወቄው ስጠይቀው የበኩሉን ድጋፍ አድርጉልኛል። ባለወለታዪ ነው❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 16 годин тому +3

    ኡስታዝ ጀማል በሽር❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz 15 годин тому +1

    ኡስታዝ ጀማል የኔ ጀግና ግብፆች በኢትዮጵያ ላይ የሚያነሳሱት ያልተገባ ሴራ እንደ ዜጋ አቃጥሎህ እነዚህ ምላሰኞች ጋ ብቻህን በመጋፈጥህ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለአንተ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ግብፆች በተፈጥሮአቸው በጣም ስግብግቦች በጣም ራስ ወዳዶች በጣም ምቀኞች ናቸው የሰው ታርክ ወይም የሌላ አገር ሀብትና ታሪክ የራሳችን ነው ብለው የሚከራከሩ በጣም ደረቅና ፈጣጣዎች ናቸው በቀላሉ ናይል ማለት ግብፅ ግብፅ ማለት ናይል ናት የሚለው ጫወታቸው እንኳ እንዴት እንደሚጠቀሙባት ማየት ይቻላል
    ይህ ቃል ፀሐፊው ለማለት የፈለገው ግብፅ ካለ ናይል የሚባል ወንዝ አገር ሁና እንደ ማትቀጥል ለመግለፅ ያህል መሆኑን ልባቸው እያወቀ እሱ ግን ናይል ማለት ግብፅ ማለት ነው ግብፅ ማለት ናይል ማለት ነው እያሉ በሚዲዎቻቸው ዓለም አቀፍ ፕሮፐጋንዳ በመሥራት ወንዞቹ ከግብፅ ጋ እንድቆራኙ አድርገው በሚገባ ሠሩበት ስለዚህ ግብፆች የታሪክም ሌቦች ናቸው።ይህ በማስረጃ ነው በእያንዱ የአረብኛ ዓለም አቀፍ ሚዲያ የራሳቸውን ሰው በማስቀጠር ሚዲያው የሌላ አገር ሆኖ እያለ ልክ እንደ ራሳቸው አደርገው ለራሳቸው ጥቅም እንድሰራ manipulate ያደርጉታል እኔ በግሌ የታዘብኩት ሌሎች አረቦች በግብፆች ላይ ያላቸው ሥር የሰደደ ጥላቻ ነው የግብፅ ዜጋ በሌላው አረብ ምን ያህል እንደ ምጠሉ አንዳንድ አረብ አገር የኖሩ ኢትዮጵያዊያን እህቶች መጠየቅ ይቻላል
    የነሱን አስተያየት ሰሙና የኔን አስተያየት ትታዘባላችሁ ወገኖች ስለዚች አገር መሠርነት እኛ ኢትዮጵያዊያን ልክ እንደ ኡስታዝ ጀማል በሽር ወንድማችን ተረድተን መኖር ይገባናል የድሮ ግብፆች የአክሱም ስርወ መንግሥትን እንዳይነሳ አድርገው እንዳጠፏቸው ስንቶቻችን እናውቃለን? የግብፆች ነብስ ወይም ህልውና የቆመቺው በኢትዮጵያ ተራሮችና ሸንተረሮች ላይ እስከሆነ ደረሰ ግብፆች እኛ በሠላም እንድንኖር አርፈው ይቀመጣሉ ማለት ዘበት ነው እኛ ግብፆችን ማሸነፍ የሚንችለው በኢኮኖሚ በሚሊቴሪ በዕውቀትና በአንድነት ተጠናክረን በል ናቸው እነሱን በቁጥጥር ሥር ስናደርግ ነው ይኼን አሥምሩበት። ሁላችንም እንደምናውቀው የግብፅ ሚሊቴሪ ወርሀዊ የደሞዝ ክፍያ የሚሸፍነው የአሜሪካ መንግሥት ነው አሜሪካ ግን በአንፃሩ ለኢትዮጵያ የአገር ተጠቃሚ እንዳትሆን እንኳ ከከለከለች ረጅም ጌዜ አስቆጥሯል። ስለዚህ እኔ የማካፍላችሁ አስተያየት ኢትዮጵያ ድንበር ተሻገሪ ወዞቿ በሙሉ መቆጣጠር ትሞክር ለማለት እደፍራለሁ በርግጥ እነሱ እንዳሉት ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞቿን እንዳይፈሱ ለማድረግ ብትሞክር ትሰምጣለች እንዳሉት

  • @mustajiibaliyyi1886
    @mustajiibaliyyi1886 15 годин тому +1

    Ustaaz jamaal bashir thank you hojii hojjettan hundaaf galatoomaa ulfaadhaa rabbin bakka jirtanitti isin haa tiksu

  • @gezahgneshemlise5616
    @gezahgneshemlise5616 16 годин тому +2

    ኦኦ.... ኡስታዝ ጀማል በቅድሚያ እግዚአብሔር ያክብርህ። በእውነት እንደ አንተ አይነቱን ለሀገራችን ያብዛልን ። ሁሌም በ UA-cam እከታተላለሁ ለኢትዮጵያ ያለህን ፍቅር እስከ ጥግ ድረስ እንደሆነ ተረድቻለሁኝ ። እና በዚህ አጋጣሚ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ UA-cam ላይ አባይ ሚዲያን subscrybe .like .share እያደረጋችሁ ብትከታተሉ ትወዱታላችሁ ።

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik5816 11 годин тому

    Uztaz, you are a true Ethiopian hero. Everything you said is correct. Keep up the great work, and thank you for your dedication.

  • @mbenti69
    @mbenti69 16 годин тому +1

    Ustaz Jemal is from inside out a big minded significant Ethiopian!!

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 14 годин тому

    ጋዜጠኛው ማሻአላህ በጣም ትሁት አጠያየቅ የሚችል ኡስታዝ እስከሚጨርስ አፉ አፉን የማይል ቀጥልበት ኡስታዝም አላህ ይጠብህ ጀዛክን አላህ ይክፈልህ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 15 годин тому

    ውስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ደከመኝ ሰለችኝ ሳትል የምትለፍ አላህ ጨምሪልህ አላህ ያበሪታህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይሰጠን ሀገራች ከፍ ይበል ።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @abdisalamadanabdisalamadan
    @abdisalamadanabdisalamadan 17 годин тому +1

    ኡስታዝ Allah yitekih

  • @HenokTamiru-f5w
    @HenokTamiru-f5w 17 годин тому +5

    በማይረቡ tiktok view ላይ ግዜያችሁን የሚታበላሹ ወጣቶች እባካችሁን እንድህ ዓይነት show ተከታተሉልኝ ። እምቢ እንበላት ሴሬኛዋ ግብፅን !! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑርልን❤❤

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 10 годин тому

    The fact that delight for more than Enough time to view details experience most important thing is our efforts need "

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj 11 годин тому

    Ustazachin bherawi jegnachin eyederesin new bertalin. 🥰😇
    🟢🟡🔴💪

  • @ezdinemuhammed8766
    @ezdinemuhammed8766 10 годин тому

    Respect King Abay

  • @zerihnmekonen8612
    @zerihnmekonen8612 Годину тому

    interesting

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 17 годин тому

    ጀግናችን

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 14 годин тому

    ምን ጊዜ እዳለቀብኝ አላውቅም

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 8 годин тому

    ኡስታስ ጀማል በሽር ያልከው ነገር እውነት እኔ በምኖርበት አገር ኒውካስቲል ከተማ ውስጥ አንድ በእድሜ ትልቅ የሆነ ሰው አባይ የሚመነጨው ከእኛ አገር ነው አለኝ የለም ተሳስተሃል ከእኔ አገር ከኢ/ያ ከጎጃም ሰከላ ወረዳ ብዬ ከፈረጆች ፊት ተከራክረን ከጎጎልና ከአንተ ሚዲያ ላይ በማሳየት ብነግረው አልቀበልም አለኝ ።

  • @sophialandgraf5961
    @sophialandgraf5961 17 годин тому

    👍👍👍👍🇪🇹❤️❤️❤️

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 10 годин тому

    Any means necessary for ownership of red sea ⛵⬇️

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 9 годин тому

    አንደሚመስለኝ ያለን ደካማነት
    የ midia አድገት አና በተለያዩ ቁአንቁዐ ማሰራጨት ያስፈልጋል ምሳሌ የ ሶማሌ midia የ ፈረንሳይ midia የ አንግሊዝ media news አንደነበረ ትዝ ይበላችሁ ታድአ ኢትዮጵያ አረብ leag ከመግባቷ በፊት አረብኛ news ፕሮግራም ያስፈልጋል

  • @Lemishe
    @Lemishe 17 годин тому +1

    ወንድሞቼ የውጪው የሚቆመው የውስጡ እልቂት ማሳደድ ማዋርድ ማቆም ሲቻል ነው ይህን ለአብይ ንገሩት ባህራዳንን ጎንደርን ሸዋሮቢት አጣዬን ጎጃም ጎንደር ራያን የደን ምድር ማረጉ ይቁም ይህ እያንዳንዱን ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ዛሬ ሁሉ ኬኛ ብሎ አገር ህዝብ እያመሰ የቀጠለው ስርአት ሊመከር ይገባል ይገባል !!!

    • @HenokTamiru-f5w
      @HenokTamiru-f5w 17 годин тому +1

      ከተላላክነት ውጣ ። ያለነው በ21ኛ c ነው መመካከር መነጋገር ይሻላል ። አልመካከርም ልበጥብጥ የሚል እሱ ባንዳ ነው

    • @HTZENGINEERINGTUBE
      @HTZENGINEERINGTUBE 16 годин тому

      WE ARE TIRED OF BANDAS LIKE YOU.
      Tell to the so called FANNO😠😠😠😡

  • @omerabdela8
    @omerabdela8 10 годин тому

    ETHIOPIA the red sea coastal ownership of first (1) Geographic location (2) Historical facts and figures print (3) Ancient ancestors many Each of the human race on earth 🌎 planet Ethnicity "

  • @onelovelove7688
    @onelovelove7688 7 годин тому

    እስታዝ እያህሉ ንሀ 😂😂😂😂😂 ኣንተ ማ ኡስታዝ ኣንተ ኻራ ነህ ጅል

  • @onelovelove7688
    @onelovelove7688 7 годин тому

    ኦሮማይ ኢትዮፕያ በ ኣቢ ኣህመድ ውሻ እና በ ፒፒ ፓርት ወደ ሲኦል እየ ሀደት ነሽ፡ ኦሮማይ ዳግመ ሶርያ እና ዳግመ ኮሶቮ እየ ሆነት ነሽ ኦሮማይ ኦርማይ ድል ለ ፋኖ ድለ ልለ ሕውሓት እና ድል ለ ኦነግ ባይ ባይ በላት ብቻ፡ ኣተጭበርብር፡ ላንተ ደሞ በኣረብኛ ንንገርህ ( ዮመል ቅያማ በዳ ፈኢ ኢትዮ😢ያ፡ ምስለ ዶርያ ብሓሩርሃ አል ፋኖ ዎ እል ሕውሃት ዎ እል ኦኤልፍ፡ የላ ኣምባሕ ዘየልከልብ ያ ነጅስ መነጀስ እንታ ነጅስ ኣላህ ዎኣክበር ዓለክ ፍጉር።

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 2 години тому

      የትርጉም ያለህ ምንድነው የሚለው የፃፍከው ገብቶሀል ላንተ ምን እንደሚል ምንኛ ነው ኧሩ ኡ የትርጉም ያለህ በድጋሚ ፃፍና አስረዳን ለጊዜው አልገባኝም

  • @BerhaneHabte-v7j
    @BerhaneHabte-v7j 10 годин тому

    What happen to Assab you don’t need it or you don’t have guts to take it by force
    Eritreans we are waiting you to try to take our sea fish’s are waiting for a fest