Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዲያቅን ያረጋል አበጋዝ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡ ለእኔ የዱያቆን ያረጋልን ትምህርትና ስብከት ስስማ በሀዎርያው ቅዱስ ጳውሎስ ዘመን ያለሁ ያህል ይሰማኛል፡፡ አሁን አሁን ከመሳሳቴ የተነሳ የዲያቆን ዕድሜ በሀያዎቹ ወይም በሰላሳዎቹ በሆነ ብየ አስባለሁ የሚገርመው ነገር እኔ እኮ በሀምሳዎቹ አጋማሽ መሆኔ ነዉ፡፡፡
እኔ ብቻ ነኝ ግን አብዝቼ የምወድህና አንተ መናገር ስትጀምር እውነት መደመጥ ሊጀምር ነው ብዬ በጉጉት የምጠብቅህ🤔🤗🥰 እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ያድልልኝ🙏🙏
Also ብርሃኑ አድማስ የምር🙏
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝን ነው ወይስ ዘማርያምን
እስቲ ምን አስተማረክ ዛሬ ንገረኝ????
በእውነት ምህር ያረጋል አበጋዝ የሚያስረዱበት መንገድ የእቅበተ እምነት ዕውቀታቸው ይለያል እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን። እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ጋብዙልን
ጊዜዉን የዋጀ ድንቅ ትምህርት ነዉ። እግዚአብሔር ለሁላችንም እዉነትን ለመረዳት ልቦናችንን ያቅናልን።
ከመጀመሪያው ደቂቃ. ጀምሮ ድንቅ ውሸት. የሞላበት ማስተባበያ
@@outoflove8298 beka ante tenegna adelehem wendime
እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ዲያቆን ያረጋል የኛ እንቁ መምህር❤❤❤
መምህራችን እረጅም እድሜ ያቆይልን በዘመናት ውስጥ የማይለወጡ ሁልጊዜ አዲስ ናቸው ድንቅ ትምህርት ነው ለበረከት ያድርግልን
ዘመናችሁ ይባረክ በቤቱ ያፅናን❤❤❤
መዝለል የለ,መንቀጥቀጥ የለ,አስር ጊዜ አሜን የለ,የእውሸት ማልቀስ የለም, ስክን ባለ አንደበት ጥርት ያለ ወንጌል
😂😂😂ያማል ቅኔው
የሚቀበለው እግዚአብሔር እናንተ አላችሁ እምልኮ መንዝራችሁ የምታመነዝሩ እግዚአብሔር ከኔ ሌላ አምላክ የለም ብሎ ተናግሮ እናንተ ለፍጡር ታሰግዳላችሁ ዘመን ያመጣት አርሴማ እኮ ከእየሱስ በላይ ትከበራለች ራሳችሁን ፈትሹ በጌታ ላይ የደረባችሁትን ድሪቶአውልቁ በሁሉት ብር የፈረንጅ ስእል የጌታን ክብር እታሻሙ ያኔ ስለመንቀጥቀጡ የማውራት ሞራል ታገኙ ይሆናል
ወንጌል መሆኑ ነው?
@@Tutureda ስግደቱ የክብር እንጂ የአምልኮ አይደለም፡፡ ኢያሱ ለመልአኩ እንደወደቀው ማለት ነው፡፡ ግን ቅድስት አርሴማ ከጌታ በላይ ስትከበር የት ነው ያየኸው፣ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ከጌታ በላይ የሚከበር የለም፡፡ ከእግዚአብሔር በታች ይለምኑልናል እንጂ፡፡ ቅዱሳኑ ካንተ ይሻላሉ፣በሰማይ ነው ያሉት፣ጌታም መስክሮላቸዋል፡፡ ግን የምር እድሜህን በእምነት እና በበጎ ምግባር ካሳለፍክ እነሱ አያስፈልጉህም፡፡ አንተ በጎ ነገር አታረግም እንጂ፡፡
@@Tutureda ግን ለማንኛውም ከወንጌል(ከመጽሐፍ ቅዱስ) ውጪ የሆነ አንድ ነገር አግኝተሃል?
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማለን❤❤❤
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንዲ ነው ፀጋ ከ መንፈስ ቅዱስ ሲሆን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በነሱ ጥያቄ እግዚሐብሔር ይመስገን እኛ ተማርን የማናውቀውን አወቅን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ኣ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይውት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒❤🙏
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ድንቅ መልስ!
ቃልይወትይሰማልንፀጋውንያቢዛላቹእግዛቤሕርበእዲሜበጤናይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thanks please post all parts
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
ድንቅ ጅማሮ ነው ይቀጥል 100000×××
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ አንድ የክርስቶስ ተከታይ ደሰ ትላላችሁ
Kale hiwot yasemalin MemehirochachinSile enante Egzeabher yimesgen lemenafikan Mastewalin yisitachew
ቃለህይወት ያሰማልን
ዲያቆን❤❤❤
Dn Yaregal Abegaz Egziabher Rejim Edme Yistot
እናንተ ደካሞች ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ማቴ 11:28 ጌታ ራሱ ወደ እኔ ኑ እያለ ለምን ወደ ሌላ ትሄዳላችሁ ወደርሱ ቅረቡ እርሱ እውነት ነው ህይወት ነው የዘላለም ህይወት ማግኛ መንገድ ነው ከኢየሱስ ሌላ የለም በከንቱ አትልፉ
አረፍ በል እስቲ አንተ ሰውዬ! ይሄ ለኛ እንጂ ላንተ አይደለም።ተወን በቃ!
Esun titen aytehen tawkaleh?
መምህር ያረጋል ታምራት ይደረጋል ዘንድሮም ነገም ይኖራል ግን ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር አይጋጭም ለምሳሌ መጽሀፍ ቅዱስ ለወደቁት መላእክት ምህረት እንደሌለ በግልጽ ተጽፎልናል ነገር ግን ገድለ ተክለሀይማኖት አቡነ ተክለሀይማኖት ሰይጣን አመንኩሰዉ ዛሬም ድረስ ገዳም ተሰርቶለት አቡነ ጼዋለጽድቅ ተብሎ ለሰይጣን ይሰገዳል
ጌታችን በመጽሐፍ ቅዱሱ ላይ ጴጥሮስ ልትሞት አይገባህም ሲለው፣” ሰይጣን” ብሎ ስለጠራው ሰይጣን ልትለው ነው? አይደለም፤ ሐሳቡን ነቀፈ እንጂ፡፡ ያም ደግሞ ሰይጣን የተባሉት የሰይጣንን ስራ የሚስሩ እንደነበረ አባቶች ተናግረዋል፤ የቤተክርስቲያን ትምህርት ይታወቃልና! እንጂ ሰይጣን እራሱ ወደ እግዚአብሔር እንደማይመለስ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ገድል ላይ ተጽፎ የለ?
እና በቪዲዮው ላይ እንዳየኸው ደግሞ የተለያየ ዘይቤ ሊጠቀም ይችላል፡፡ መላእክት የሰው ባህሪ አይስማማቸውም፣ የወደቁት ደግሞ ጸጋ እን እውቀት ተወስዶባቸዋል፡፡ እንዴት ነው ለሰዎች የተሠራ ምንኩስና ለመላእክት(ለዛውም ለወደቁት) ሊሰጥ የሚችለው? ይልቁንስ በሥራቸው ልክ እነደአባታቸው ሰይጣን ይባላሉ፤ ልክ እኛ በክርስቶስ ክርስቲያን እንደተባልን!
KALE HIWOT YASEMALEN EGZIABHYR YMESGEN
Memhire betam gurum new gin batkrestyan bezhe zerfe genzaban mabrarya indhum yematrate sra besra
ከእናንተ አንዳችሁ ብትጋብዙኝ አብሬአችሁ ልነጋገር ፈቃደኛ ነኝ። ጴንጤ ነኝ
ወንጌል የምንረዳው ስጋችን በፈቀደው መንገድ እየሆነ ነው የሚያወዛግበን።
Ewnetun new
መምህር ያረጋል😮
አባቴ እባክህ ስለ መጥቆራ ና አዲስ ስለ ሰ ማነው ክርስቶፎረስ ስለሚባለው ከአንገት በ ላይ ውሻ ከአንገት በታች ሰው ስለሆነው ታ ቦት ስለተሰራለት ፍጡር ምንትላላችሁ ይማል ዳ ል የሚለውን ይፈርዳል ብላችሁ የቀየራች ሁ እናተአይደላችሁም ወይ ደሞ ለመቀየር እና ንተን ማንያአክላችሀል
Ere alalnim!
❤❤❤❤❤
Tahadesoche nen yemlu sewche gidamtenena abente t.t metkmya lemadrge eytnksakesu eysru endhon eytsma new tenkaka bedrge
የአሁን መስሎህ ነው የቆየ ተንኮላቸው እኮ ነው።ብቻ እግዚአብሔር አሐቲ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን🙏
በእርስዎ አገላለጽ 100% እስማማለሁ !
በፕሮቴስታንቶች የተጻፈ የታሪክ መጽሐፍት በየመድረኩ የሚነበቡ ደግሞ እግዚአብሔር ቃልኪዳን ገባላቸው እየተባሉ ሰውየውን የሚያመልኩበት አይደሉም፣በስሙ የእግዚአብሔርን ክብር አያጋሩም። ለሙግትም ሲቀርቡ የሚጠቅሱት አይደለም። ይወቁት መምህር
ሀ)ቃልኪዳን መቀበል የአምላክነት መገለጫ አይደለም፣ ደግሞም ወደቅዱሳን ስለስገድክና ስለጸለይክ አመለካቸው፣ የእግዚአብሔርን ክብርበ አጋራህ ማለት አይደለም፡፡ ኢየሱ ለመልአኩ እንደሰገደው የአክብሮት እንጂ፡፡ ስትጸልይም በሰማይ ላይ ያሉ ጽኑዓን ቅዱሳን ስለሆኑ በነሱ በኩል እንድታደርስ እንጂ!
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ፤ እንቶ ፈንቶ
ልቦናውን ይስጣችሁ
ዉሃ የማያነሳ መልስ ነዉ።
"ስህተት የሆነ መጽሐፍት አሉአችሁ" ለሚለው ክስ መልስ "እናንተም ጋር አለ" መልስ ከሆነ ሁለት ስህተት እንጂ ትክክለኛውን ነገር አያሳይም::
Egna gar sihtet Metshihaf yelenim degmo temelsual admit
እሱማ ምእመናኑ ጠይቀው፣ ተረድተው፣ መልስ ለመስጠት ውዝግብ ውስጥ እንዳይገቡ እንጂ መልስ አለው፡፡
እራሱ መምህሩ ዲያቆን ያረጋል በመድሎተ ጽድቅ መጽሐፉ ላይ ለምን እንደሆነ መልሶታል፡፡ መድሎተ ጽድቅ ደግሞ ንግግር ሊመልሰው የሚችለውን ነገር በጽሑፍ የሚያስተላልፍ እንጂ ከአዋልድ ውስጥ የሚካተት ስላልሆነ እሱን እራሱን አንብበህ አዋልድ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት እንደሚፈቀዱ clear ይሆንልሃል፡፡
@@mekedibeletew944 ስህተት መሆኑን ደግሞ ካልቻልክ ማለፍ፣ ባትችል እንኩዋን ግለጥኝ በሎ መጸለይ ነው፡፡ ከዚያ ይገልጥልሃል፡፡ ምክንያቱም እንደተገለጠው ቀላል ቁዋንቁዋ እያሉ ካቶሊኮች በአፄ ሱስንዮስ ዘመን የጨመሩዋቸው ስላሉ፡፡ የማጣራቱን ሥራ ግን ለቀጣይ ተመራማሪ መተው በቂ ነው፡፡
@@Satisfiedcupcake ስህተት ያለበት መጽሐፍ መሆኑን ከተረዳ የመንፈሳዊ ሕይወት መመርያ ሊሆን እንደማይችል ግልፅ ነውና መተው ብቻ ነው እርምጃው ሊሆን የሚገባው እንጂ በሌላውም ቡድንም ስህተት ስላለ ማጣፊያ ሊያደርገው አይችልም::
ግን በስሙ ቤተክርስቲያን አልተሰራለትም አይመለክም አይዘመርለትም የምንጠቀምበትም ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር ብቻ ነው።
ቤተ ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ውጪ ለማንም አልተሰራም።
የማቴዎስ ወንጌል የማቴዎሰ ነው ወይስ የጌታ? እኚህ አግዚአብሔር የፈቀደላቸው መታሰቢያቸው እንጂ መመለኪያቸው አይደለም!
ገድል ለምን ተጻፈ ያለየለም የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ገድላት ቃለ ኪዳን የተገባላቸው :ከመሰረታዊው የድህነት አስተምሮ የወጣ ኑፋቄ ስላለባቸው ለትችት መብቃታቸው በምክንያት ነው።
Videown cherisehewal? Satamn Satitemek Satikorb yenrsu kalkidan ayaterfihim!
Wuha yemaynesa melse nw
አባቴ አንተ ነክ ያልገባክ ስንነግራቹ መልስ ማጣመም አይደክማቹ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
Awo menafikan ande siledenekorachihu be chifera mesmat atichilum leza new
@@Typ13749ብርሃኑን ኢየሱስን ሳንቀላቅል ይዘን ወደ ጨለማ አንመጣም-ውድዬ።
@@Typ13749 YeOrthodox sihitet mindin new?
Egna wengelawiyan ye agelgayochin ye hiwet miskrenet metsihaft yeminanebew lentseliyibachew weym tabot kertsen lensegidelachew eko ayidelem 😂😂😂 ye erso ayinet lik liwawnt tebilo yemitera memhr endezih ayinet yewerede yezekete tiyake mansat yasazinal😢 demo yemetsihaf kidus teamrat ke awalid metsihaf gar lemawedader yehedubet riket betam yigermal gn des yemilew hulum orthodoxsawi nekitobachual
ለደእናንተ አይነቶቹ እንዲ ረዱት ነው ወንድሜ ሌላው ስለታቦት ያኑሳው ደሞ ብዙ መልስ ተሰቶበታል የእናንተ አማኞች ጠይቀው በማስረጃ ጥቅስ ጠቅሰው ተናግረዎል እነሱም አምነዎል ወንድሜ
ቃልኪዳን መቀበል የአምላክነት መገለጫ አይደለም፣ ደግሞም ወደቅዱሳን ስለስገድክና ስለጸለይክ አመለካቸው፣ የእግዚአብሔርን ክብርበ አጋራህ ማለት አይደለም፡፡ ኢየሱ ለመልአኩ እንደሰገደው የአክብሮት እንጂ፡፡ ስትጸልይም በሰማይ ላይ ያሉ ጽኑዓን ቅዱሳን ስለሆኑ በነሱ በኩል እንድታደርስ እንጂ!
በእንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ።በእንተ ዲ.ን ያረጋል አበጋዝ ተወልደ ለነ ዲ.ን ዘማርያም ዘለቀ (ቴዲ)
አይ ዶክተር ፕሮቴስታንቶች እኮ እንደኖርማል የታሪክ መጽሐፍት እንጅ ሉተር የሞተበትን ቀን በጠላና በአረቂ በየአመቱ የሚያከብር የለም። ታቦትና ጽላት ተሰርቶላቸዉ በስዕላቸዉ ፊት አይሰገድላቸዉም። እናም በኦርቶዶክሶች ላለመተቸት ያልሆነዉን ነገር መናገር ጥሩ አይደለም። ዝክር የዘከረ እስከ ሰባት ትዉልድ ይጸድቃል የሚል የሐዋርያት ስራ የለም።
ቃልኪዳን የምድራዊ በረከት እንጂ የቅዱሳኑን ቃልኪዳን ስለጠበኩኝ ብቻ ልጄ ሳያምን መዳን አይችልም፡፡ ነገር ግን ልጄን በእግዚአብሔር እንዲባረክ እና የቤቱ አገልጋይ እንዲሆን ይሆናል እንጂ(እሱንም እኔ ስጸድቅ ነው)፡፡ ግን ጠላ እና አረቄው ባህል እንጂ በስማቸው በመስጠትም ትዘክራቸዋለህ፡፡ በጻድቅ ስም እፍኝ ቀዝቃዛ ውሃ እንኩዋን ብታጠጣ የጻድቁን ዋጋ ራሱ እንደምትቀበል በወንጌል ተጽፉዋል፡፡
በትውልድ እምራለሁ ሲል መምህራንን አልነፍጋቸውም፣ እድሉን ያገኛሉ ሲል እንጂ፡፡ ግን እንደተባለው መሠረታዊ ነገሮቹን ሳይጥስ ነው!
በሥራዬ የት ይሆን ምርጫዬ😅
ባዮግራፊ ፣ ታሪክ አትፃፉ ያለ የለም። አምልኮ የሚገባውን ማምለክ ትታችሁ እንጨት ፣ ስዕል፣ የሞተ ሰው ታመልካላችሁ።
ማን ሲያመልክ አይተህ ነው?
@robinabate ሳላምንባቸው የገድላት መፅሐፍ ስሳለም አድጌ ዛሬ መጥታችሁ በገድላት መፅሐፍ አለማመን ትችላላችሁ ማለት ምን ማለት ነው? አለመቀበል ግን አትችሉም? ሳላምንባቸው እንዴት እቀበላቸዋለሁ? Or vice versa. በሰው እጅ የተሰራውን መሳም፣ መሸከም፣ በፊቱ መስገድ፣ ለስዕል መንገር፣ ለቅርፃቅርፅ መንገር አምልኮ አይደለም እንዴ? መስማትስ ይችላሉ? ሰምቶ የሚመልስ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ርዕስ የሚሰጣችሁ ጴንጤ ነው??
በቃ መልሳቹ ይኤ ነው !እግዚሐብሔር እዝቤን ልቀቁ ይላችዋል ።
Ere Wey temaru way hidu.
ምንም አልሰማህም😂😂😂😂 ለነገሩ እየዘለሉ ለሚራክል መኒ መዝለልና አሜን ማለት ለምደህ😂😂😂 #ከመናፍቃን በመራቅ ጤናችሁን ጠብቁ‼️🙏
temari zim bileh kemechoh
ይሄን ትምህርት ለመረዳት ቋንቋ መቻል ይቀድማል።😂😂
በአንድ ቪዲየዮ ሁሉም ነገር አይመለስልህም፡፡ ልብህን አዘጋጅተህ የበለጠ አዳምጥ የበለጠ አንብብ፡፡
ኤጭ መልሰው ሞተዋል ! እነሱ በዚህ የህይወት ምስክርነት መፅሃፍት አይመሩባቸውም ልክ እንደ እግዚአብሔር ቃል አይቀበሏቸውም እናንተ ግን ትቀበሏቸዋላችሁ ደግሞም ከመፅሀፍ ቅዱስ ሀሳብ ውጭ የሆኑ ብዙ የአምልኮ ልምምዶቻችሁን የወሰዳችሁት ከአዋልድ መፅሀፍቶቻችሁ ነው ለምሳሌ ለስእል የሚደረግ ስግደት, ወደ ፍጡራን የሚፀለይ ፀሎት ,ለቅደሳን በተሰጠ ቃል ኪዳን ምህረትን ማግኘት እና ሌሎች ብዙ አሉ የእግዚአብሔርን ክብርን የእየሱስ ክርስቶስን ማዳን ለሌሎች የሚሰጡም አሉ ታዲያ ከእነዚሕ ጋር አብረን እንዴት ነው እግዚአብሔርን የምናመልከው???????
ሲጀመር ክርስቲያን ከአህዛብ ጋር ምን ሕብረት ኑሮት አብረን የምናመልከው ደፋር😂 በሉተር ሉተራውያን ተብለህ ከመጠራት በላይ መመራት አለ እንዴ ደግሞ ኤጭ አላለም አይ መናፍቃን😂😂😂
በስማቹ ቀዝቃዛ ዉሀ ያጠጣ በእዉነት ዋጋዉ አይጠፋበትም ያለዉን ጌታችን አላነበብሽም እናቴ ጌታችን ራሱ ኮ ነዉ ለሀዋሪያቱ ቃል የገባላቸዉ ታድያ እሱን ካመንሽ ለአቡነ ተክለሀይማኖት ቃል ኪዳን ቢገባላቸዉ ምን ይገርምሻል እኛም ጌታችን የተናገረዉን ይዘን ቅዱሳንን እንዘክራቸዋለን የፔጥሮስ ቀሚስ ብቻ ሙት አነሳ ሔደሽ እይ አቡነ ተክለሀይማኖት አቡነ ሐራ ድንግል ከካንሰር ይፈዉሳሉ በተሰጣቸዉ ቃል ኪዳን አየሽ እንደፈረስ ጋሬ ፊትሽን ብቻ አትይ ከጥላቻ ዉጪና አይምሮሽን አሰሪ ፃድቃንን የሚጠሉ ይፀፀታሉ መዝሙረ ዳዊት ግቢና አንብቢ
@@MebaEl-2112 አህዛብ ማለት ከእስራኤላውያን ውጭ ያለ ህዝብ ነበር በብሉይ ኪዳን ። በአዲስ ኪዳን ክርስቶስ ከሰማይ ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ለኛ ስል መከራን ተቀብሎ ሞቶ በሶስተኛውም ቀን ሞትን ድል አርጎ ተነስቶ በእርሱ የምናምነዉን አሕዛብ ከመሆን ህዝብ ወደመሆን አምጥቶናል ክብር ለስሙ ይሁን። በተረፈ የሉተርም ሆነ የሌሎች ተከታይ ፍጡራዊ አይደለሁም የክርስቶስ ተከታይ ክርስቲያን ነኝ። ኤጭ ስለማለቴ ይቅርታ ከዚህ የተሻለ መልስ እጠብቅ ስለነበርና መልስ ስላላረካኝ ነው
ያልተከበራችሁ ሉተራውያን የተናቃችሁ የሃሰት መምህራን በፈለፈላችሁ ሉቱር ሰላም እላችዃለው እንግዲህ የዛሬው ትምህርት እንዳያችሁት መልስ ከነጥያቄዎቻችሁ ውድ መምህራኖቻችን በመንፈስ ቅዱስ እገዛ መልስ ሰጥተዋል ለነሱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እያልን ለናንተ ደግሞ ጠማማ ልቡናችሁን ያቅናላችሁ አሜን😊❤
Each eandew zm bilachihu meqawom bicha eski bible be mileat anbibu
አቃጥሏቸዉ ። አርሴማ አንች ጠብቂኝ የሚል ምንፍቅና ተሸክመህ ወንጌላዊያንን መናፍቃን ለማለት ሞራሉን ከየት አገኘህ?
እግዚያብሔር ምን ይላል ለፃድቁ ስም ውሃ ያጠጣ የፃድቁን ዎጋ ያገኛል ይላል ጴንጤማ ዘንድሮ ተነቃባቹ ማስረጃ ስትባሉ የላቹ
Menafikan woy atanebu woy atisemu woy mastewal yelachihu ay Luther techawotebachihu
ወይ መሠረታዊ ትምህርት !😂 ድነት በክርስቶስ ኢየሱስ ምልጃ መሆኑን አታምኑም 2/ ሰውዮ ከሞተ በኃላ ፍትሃት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም። ገድሉ ከተነሳ የተክልዬ ተቅማጥ🤮🙆♀️ ኤረ አታስወሩን ተው። እኛ እኮ በአንድ ወቅት ኦርቶክቶስ የነበርን አመዛዝነን አይተን ነው ጴንጤ ሆነን የቀረነው። ምሥጋና ለስላሴ ይሁን
የት ምታቀዉን ሥላሴ ። አንተ እዉር መፅሀፍ ቅዱስ እንኳን ፈቃድህን ካልተከተለ ማትቀበል።መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ ካለህ ገልጠህ አንብብ
@fresenbettad ስድብ መልሳችሁ እንደሆነ ግልጽ ነው። የነፍስ አባቶችህ ከዛ ውጪ ጨዋነት በሰፈራቸውም ስላላለፈ አዝናለሁ😊 ስድብ እኛ ቤት የለም ተባረክ!
Chewa neh/ nesh tadleh/sh.
የምትመጻደቅበት መሰረታዊ አስተምሮ አጋንንታዊ ገድላቶችህን ካላስጣለህ ምን ዋጋ አለው? እኛ የክርስቲያኖችን ገድል ብንጽፍም እንደናንተ ታቦት ቀርጸን አናመልካቸውም።
አይዞሽ ገለቴ አንቺ የኮመንት አርበኛ ታቦትም ሊኖርህ ትፈልጋለህ እንዴ😂 ደፋር።ታቦት የሚኖረው ኢየሱስ ያለው ሰው ብቻ ነው‼️ ና እንደለመድከው የመጥቆራ ልጅ በል😂😂😂 ወጥረን ብዙ ነገራችሁን አስጥለናል ገና አዳራሾቻችሁን የዶሮ ማርቢያ ነው የምናደርጋቸው‼️
@MebaEl-2112 ሳትወዱ በግዳችሁ "ኢየሱስ" አስባልናችሁ። እያንገሸገሸህ ቢሆንም እንኳን ስሙን ለመጥራት በቃህ።በተጨማሪ "ነይ፣ነይ ማርያም" የሚለውን ዳንኪራችሁን እስከምታቆሙ ድረስ አንለቃችሁም። ለመጥቆራ የሰራችሁትን ቤ/ክርስትያንና ታቦት እስከ ምትፈልጡ ድረስ ይህንን የምታፍሩበትን ገድላችሁን እያጋለጥን እንቀጥላለን።
@yade716 ኢ የ ሱ ስ ብላ ፊደል የቀረጸች ቤተክርስቲያን መሆኗን ዘንግተኸዋል ብሮ😂😂😂 ቤተክርስቲያን ትምህርት ሚኒስቴራችሁ ናት።አንተ በሉተር ሉተራውያን ስትባል በክርስቶስ ኢየሱስ ክርስቲያን እንባላለን💪 ደግመህ በል የሚያምርብህ መጥቆራ ጠንቋይ ስትል ነው ምክንያቱም በዚያ በክለባችሁ እየጨፈራችሁ እየዘለላችሁ የምትማሩት ይሄንን ስለሆነ‼️ ጠንቋይ በጎዳ መናፍቅ ሱፍ ለብሶ በበረንዳ አንዴ ገንዘብ፤አንዴ የግድግዳ ቀለም ሲያሻው ሚስት ሲያሻው የወሴብ ደቂቃ የሚጨምር ሲያሻው የሚያሳስም ሲያሻው የሚዋሽ፣ሲያሻው የሚያጋባ ነው‼️ ገለቴዋ ነይ ነይ ገለቴዋ😂😂😂 ሳትወዱ በግዳችሁ ኢየሱስ አስባልናችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂 እኮ ከዛሬ 2,000 ዓመት በፊት ኢየሱስ ስትል የነበረችን ቤተክርስቲያን ምዕመን እኮ የማርቲን ቡችሎች ወይስ የካልቪን ወይስ የ Born again ወይስ የ Only Jesus ወይስ መሠረተ ክርስቶስ😂😂😂😂😂
@MebaEl-2112 ወንዝ የማይሻገር አዕምሮ! በአለም ላይ ያለው ፊደል አማርኛ ብቻ ነው የሚመስልህ አይደለም? ይህቺ ትንሿ አዕምሯችሁ ግዕዝ ላይ እንደተጣበቀ እኛ ወንጌላውያን መጽሐፍ ቅዱስን በ3500 ቋንቋዎች ተርጉመን 7 ቢሊዮን ኮፒዎችን ለአለም አሰራጨን። በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የብሔር ብሔረሰቦች ቋንቋዎች ሳይቀር። ሌለው ቢቀር የኦሮሚኛ መጽሐፍ ቅዱስ እንኳን አኮ የላችሁም። እናንተ ከግዕዝና አማርኛ ውጭ ሌላው የአጋንንት ቋንቋ ነው ስትሉ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። የአማርኛውን መጽሐፍ ቅዱስ እንኳን ሳይቀር ከግሩኩ ተርጉመን የሰጠናችሁ እኮ እኛ ነን። ላለፉት 60 አመታት መጽሐፍ ቅዱስን የጴንጤ ነው ብላችሁ ትራስ አድርጋችሁት ኖራችሁ ጴንጤው ሲያስቸግራችሁ ለአጋንንታዊ ልምምዶቻችሁ እንዲያመቻችሁ ቃሉን እያጣመማችሁ ስትፈልጉ እየደለዛችሁ ማንበብ ጀመራችሁ እንጂ። የ2000ዓም እትማችሁ ለዚህ አጋንንታዊ ስራችሁ ምስክር ነው።
ye luther bichila, 100 amet yalmolaw dirjit wusx tezefzifeh lela lemewkes timokraleh
እስጢፋኖስ ተወገረ አልተነሳም። ያዕቆብ ተሰየፈ መልሶ አልተነሳም ይገርማል ልጨምር መጥምቁ ዮሐንስ ተሰየፈ አልተነሳም ልጨምር ተዉኩት። የናተዉ አዋልድ ግን ሲያፌዝ ወደር የለዉም ሰባቴ ሞቶ ተነሳ በበሬ ሻኛ ወጣ እያለ የልጅ ተረት ይተርታል። ሰባት ክንፍ ተሰጣቸዉ ይላል ጉድ እነ ኤልያስም ክንፍ አልተሰጣቸዉም እናም እኒህን የአበደ ደራሲ የለቀለቋቸዉን አንቀበልም። የትልቅ ሰዉ ስህተት ተራራ ያህላል።
እግዚያብሔር ሲፈቅድ ይሞታል አላዛር ሞተ እግዚያብሔር አስነሳው ቀኑ ሲደርስ ሞተ እባካቹ እንዳት ድኑ የጨለማው ገዚ እያታላላቹ ነው
ፀልይ የዘንዶ አፍ እንዲ ነውና
❤❤❤
ዲያቅን ያረጋል አበጋዝ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡ ለእኔ የዱያቆን ያረጋልን ትምህርትና ስብከት ስስማ በሀዎርያው ቅዱስ ጳውሎስ ዘመን ያለሁ ያህል ይሰማኛል፡፡ አሁን አሁን ከመሳሳቴ የተነሳ የዲያቆን ዕድሜ በሀያዎቹ ወይም በሰላሳዎቹ በሆነ ብየ አስባለሁ የሚገርመው ነገር እኔ እኮ በሀምሳዎቹ አጋማሽ መሆኔ ነዉ፡፡፡
እኔ ብቻ ነኝ ግን አብዝቼ የምወድህና አንተ መናገር ስትጀምር እውነት መደመጥ ሊጀምር ነው ብዬ በጉጉት የምጠብቅህ🤔🤗🥰 እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ያድልልኝ🙏🙏
Also ብርሃኑ አድማስ የምር🙏
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝን ነው ወይስ ዘማርያምን
እስቲ ምን አስተማረክ ዛሬ ንገረኝ????
በእውነት ምህር ያረጋል አበጋዝ የሚያስረዱበት መንገድ የእቅበተ እምነት ዕውቀታቸው ይለያል እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን። እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ጋብዙልን
ጊዜዉን የዋጀ ድንቅ ትምህርት ነዉ። እግዚአብሔር ለሁላችንም እዉነትን ለመረዳት ልቦናችንን ያቅናልን።
ከመጀመሪያው ደቂቃ. ጀምሮ ድንቅ ውሸት. የሞላበት ማስተባበያ
@@outoflove8298 beka ante tenegna adelehem wendime
እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ዲያቆን ያረጋል የኛ እንቁ መምህር❤❤❤
መምህራችን እረጅም እድሜ ያቆይልን በዘመናት ውስጥ የማይለወጡ ሁልጊዜ አዲስ ናቸው ድንቅ ትምህርት ነው ለበረከት ያድርግልን
ዘመናችሁ ይባረክ በቤቱ ያፅናን❤❤❤
መዝለል የለ,መንቀጥቀጥ የለ,አስር ጊዜ አሜን የለ,የእውሸት ማልቀስ የለም, ስክን ባለ አንደበት ጥርት ያለ ወንጌል
😂😂😂ያማል ቅኔው
የሚቀበለው እግዚአብሔር እናንተ አላችሁ እምልኮ መንዝራችሁ የምታመነዝሩ እግዚአብሔር ከኔ ሌላ አምላክ የለም ብሎ ተናግሮ እናንተ ለፍጡር ታሰግዳላችሁ ዘመን ያመጣት አርሴማ እኮ ከእየሱስ በላይ ትከበራለች ራሳችሁን ፈትሹ በጌታ ላይ የደረባችሁትን ድሪቶአውልቁ በሁሉት ብር የፈረንጅ ስእል የጌታን ክብር እታሻሙ
ያኔ ስለመንቀጥቀጡ የማውራት ሞራል ታገኙ ይሆናል
ወንጌል መሆኑ ነው?
@@Tutureda ስግደቱ የክብር እንጂ የአምልኮ አይደለም፡፡ ኢያሱ ለመልአኩ እንደወደቀው ማለት ነው፡፡ ግን ቅድስት አርሴማ ከጌታ በላይ ስትከበር የት ነው ያየኸው፣ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ከጌታ በላይ የሚከበር የለም፡፡ ከእግዚአብሔር በታች ይለምኑልናል እንጂ፡፡ ቅዱሳኑ ካንተ ይሻላሉ፣በሰማይ ነው ያሉት፣ጌታም መስክሮላቸዋል፡፡ ግን የምር እድሜህን በእምነት እና በበጎ ምግባር ካሳለፍክ እነሱ አያስፈልጉህም፡፡ አንተ በጎ ነገር አታረግም እንጂ፡፡
@@Tutureda ግን ለማንኛውም ከወንጌል(ከመጽሐፍ ቅዱስ) ውጪ የሆነ አንድ ነገር አግኝተሃል?
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማለን❤❤❤
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንዲ ነው ፀጋ ከ መንፈስ ቅዱስ ሲሆን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በነሱ ጥያቄ እግዚሐብሔር ይመስገን እኛ ተማርን የማናውቀውን አወቅን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ኣ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይውት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒❤🙏
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ድንቅ መልስ!
ቃልይወትይሰማልን
ፀጋውንያቢዛላቹእግዛቤሕር
በእዲሜበጤናይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thanks please post all parts
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
ድንቅ ጅማሮ ነው ይቀጥል 100000×××
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ አንድ የክርስቶስ ተከታይ ደሰ ትላላችሁ
Kale hiwot yasemalin Memehirochachin
Sile enante Egzeabher yimesgen lemenafikan Mastewalin yisitachew
ቃለህይወት ያሰማልን
ዲያቆን❤❤❤
Dn Yaregal Abegaz Egziabher Rejim Edme Yistot
እናንተ ደካሞች ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ማቴ 11:28
ጌታ ራሱ ወደ እኔ ኑ እያለ ለምን ወደ ሌላ ትሄዳላችሁ ወደርሱ ቅረቡ እርሱ እውነት ነው ህይወት ነው የዘላለም ህይወት ማግኛ መንገድ ነው ከኢየሱስ ሌላ የለም በከንቱ አትልፉ
አረፍ በል እስቲ አንተ ሰውዬ! ይሄ ለኛ እንጂ ላንተ አይደለም።ተወን በቃ!
Esun titen aytehen tawkaleh?
መምህር ያረጋል ታምራት ይደረጋል ዘንድሮም ነገም ይኖራል ግን ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር አይጋጭም ለምሳሌ መጽሀፍ ቅዱስ ለወደቁት መላእክት ምህረት እንደሌለ በግልጽ ተጽፎልናል ነገር ግን ገድለ ተክለሀይማኖት አቡነ ተክለሀይማኖት ሰይጣን አመንኩሰዉ ዛሬም ድረስ ገዳም ተሰርቶለት አቡነ ጼዋለጽድቅ ተብሎ ለሰይጣን ይሰገዳል
ጌታችን በመጽሐፍ ቅዱሱ ላይ ጴጥሮስ ልትሞት አይገባህም ሲለው፣” ሰይጣን” ብሎ ስለጠራው ሰይጣን ልትለው ነው? አይደለም፤ ሐሳቡን ነቀፈ እንጂ፡፡ ያም ደግሞ ሰይጣን የተባሉት የሰይጣንን ስራ የሚስሩ እንደነበረ አባቶች ተናግረዋል፤ የቤተክርስቲያን ትምህርት ይታወቃልና! እንጂ ሰይጣን እራሱ ወደ እግዚአብሔር እንደማይመለስ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ገድል ላይ ተጽፎ የለ?
እና በቪዲዮው ላይ እንዳየኸው ደግሞ የተለያየ ዘይቤ ሊጠቀም ይችላል፡፡ መላእክት የሰው ባህሪ አይስማማቸውም፣ የወደቁት ደግሞ ጸጋ እን እውቀት ተወስዶባቸዋል፡፡ እንዴት ነው ለሰዎች የተሠራ ምንኩስና ለመላእክት(ለዛውም ለወደቁት) ሊሰጥ የሚችለው? ይልቁንስ በሥራቸው ልክ እነደአባታቸው ሰይጣን ይባላሉ፤ ልክ እኛ በክርስቶስ ክርስቲያን እንደተባልን!
KALE HIWOT YASEMALEN EGZIABHYR YMESGEN
Memhire betam gurum new gin batkrestyan bezhe zerfe genzaban mabrarya indhum yematrate sra besra
ከእናንተ አንዳችሁ ብትጋብዙኝ አብሬአችሁ ልነጋገር ፈቃደኛ ነኝ። ጴንጤ ነኝ
ወንጌል የምንረዳው ስጋችን በፈቀደው መንገድ እየሆነ ነው የሚያወዛግበን።
Ewnetun new
መምህር ያረጋል😮
አባቴ እባክህ ስለ መጥቆራ ና አዲስ ስለ ሰ ማነው ክርስቶፎረስ ስለሚባለው ከአንገት በ ላይ ውሻ ከአንገት በታች ሰው ስለሆነው ታ ቦት ስለተሰራለት ፍጡር ምንትላላችሁ ይማል ዳ ል የሚለውን ይፈርዳል ብላችሁ የቀየራች ሁ እናተአይደላችሁም ወይ ደሞ ለመቀየር እና ንተን ማንያአክላችሀል
Ere alalnim!
❤❤❤❤❤
Tahadesoche nen yemlu sewche gidamtenena abente t.t metkmya lemadrge eytnksakesu eysru endhon eytsma new tenkaka bedrge
የአሁን መስሎህ ነው የቆየ ተንኮላቸው እኮ ነው።ብቻ እግዚአብሔር አሐቲ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን🙏
በእርስዎ አገላለጽ 100% እስማማለሁ !
በፕሮቴስታንቶች የተጻፈ የታሪክ መጽሐፍት በየመድረኩ የሚነበቡ ደግሞ እግዚአብሔር ቃልኪዳን ገባላቸው እየተባሉ ሰውየውን የሚያመልኩበት አይደሉም፣በስሙ የእግዚአብሔርን ክብር አያጋሩም። ለሙግትም ሲቀርቡ የሚጠቅሱት አይደለም። ይወቁት መምህር
ሀ)ቃልኪዳን መቀበል የአምላክነት መገለጫ አይደለም፣ ደግሞም ወደቅዱሳን ስለስገድክና ስለጸለይክ አመለካቸው፣ የእግዚአብሔርን ክብርበ አጋራህ ማለት አይደለም፡፡ ኢየሱ ለመልአኩ እንደሰገደው የአክብሮት እንጂ፡፡ ስትጸልይም በሰማይ ላይ ያሉ ጽኑዓን ቅዱሳን ስለሆኑ በነሱ በኩል እንድታደርስ እንጂ!
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ፤ እንቶ ፈንቶ
ልቦናውን ይስጣችሁ
ዉሃ የማያነሳ መልስ ነዉ።
"ስህተት የሆነ መጽሐፍት አሉአችሁ" ለሚለው ክስ መልስ "እናንተም ጋር አለ" መልስ ከሆነ ሁለት ስህተት እንጂ ትክክለኛውን ነገር አያሳይም::
Egna gar sihtet Metshihaf yelenim degmo temelsual admit
እሱማ ምእመናኑ ጠይቀው፣ ተረድተው፣ መልስ ለመስጠት ውዝግብ ውስጥ እንዳይገቡ እንጂ መልስ አለው፡፡
እራሱ መምህሩ ዲያቆን ያረጋል በመድሎተ ጽድቅ መጽሐፉ ላይ ለምን እንደሆነ መልሶታል፡፡ መድሎተ ጽድቅ ደግሞ ንግግር ሊመልሰው የሚችለውን ነገር በጽሑፍ የሚያስተላልፍ እንጂ ከአዋልድ ውስጥ የሚካተት ስላልሆነ እሱን እራሱን አንብበህ አዋልድ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት እንደሚፈቀዱ clear ይሆንልሃል፡፡
@@mekedibeletew944 ስህተት መሆኑን ደግሞ ካልቻልክ ማለፍ፣ ባትችል እንኩዋን ግለጥኝ በሎ መጸለይ ነው፡፡ ከዚያ ይገልጥልሃል፡፡ ምክንያቱም እንደተገለጠው ቀላል ቁዋንቁዋ እያሉ ካቶሊኮች በአፄ ሱስንዮስ ዘመን የጨመሩዋቸው ስላሉ፡፡ የማጣራቱን ሥራ ግን ለቀጣይ ተመራማሪ መተው በቂ ነው፡፡
@@Satisfiedcupcake ስህተት ያለበት መጽሐፍ መሆኑን ከተረዳ የመንፈሳዊ ሕይወት መመርያ ሊሆን እንደማይችል ግልፅ ነውና መተው ብቻ ነው እርምጃው ሊሆን የሚገባው እንጂ በሌላውም ቡድንም ስህተት ስላለ ማጣፊያ ሊያደርገው አይችልም::
ግን በስሙ ቤተክርስቲያን አልተሰራለትም አይመለክም አይዘመርለትም የምንጠቀምበትም ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር ብቻ ነው።
ቤተ ክርስቲያን ከእግዚአብሔር ውጪ ለማንም አልተሰራም።
የማቴዎስ ወንጌል የማቴዎሰ ነው ወይስ የጌታ? እኚህ አግዚአብሔር የፈቀደላቸው መታሰቢያቸው እንጂ መመለኪያቸው አይደለም!
ገድል ለምን ተጻፈ ያለየለም
የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ገድላት ቃለ ኪዳን የተገባላቸው :ከመሰረታዊው የድህነት አስተምሮ የወጣ ኑፋቄ ስላለባቸው ለትችት መብቃታቸው በምክንያት ነው።
Videown cherisehewal? Satamn Satitemek Satikorb yenrsu kalkidan ayaterfihim!
Wuha yemaynesa melse nw
አባቴ አንተ ነክ ያልገባክ ስንነግራቹ መልስ ማጣመም አይደክማቹ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
Awo menafikan ande siledenekorachihu be chifera mesmat atichilum leza new
@@Typ13749
ብርሃኑን ኢየሱስን ሳንቀላቅል ይዘን ወደ ጨለማ አንመጣም-ውድዬ።
@@Typ13749 YeOrthodox sihitet mindin new?
Egna wengelawiyan ye agelgayochin ye hiwet miskrenet metsihaft yeminanebew lentseliyibachew weym tabot kertsen lensegidelachew eko ayidelem 😂😂😂 ye erso ayinet lik liwawnt tebilo yemitera memhr endezih ayinet yewerede yezekete tiyake mansat yasazinal😢 demo yemetsihaf kidus teamrat ke awalid metsihaf gar lemawedader yehedubet riket betam yigermal gn des yemilew hulum orthodoxsawi nekitobachual
ለደእናንተ አይነቶቹ እንዲ ረዱት ነው ወንድሜ ሌላው ስለታቦት ያኑሳው ደሞ ብዙ መልስ ተሰቶበታል የእናንተ አማኞች ጠይቀው በማስረጃ ጥቅስ ጠቅሰው ተናግረዎል እነሱም አምነዎል ወንድሜ
ቃልኪዳን መቀበል የአምላክነት መገለጫ አይደለም፣ ደግሞም ወደቅዱሳን ስለስገድክና ስለጸለይክ አመለካቸው፣ የእግዚአብሔርን ክብርበ አጋራህ ማለት አይደለም፡፡ ኢየሱ ለመልአኩ እንደሰገደው የአክብሮት እንጂ፡፡ ስትጸልይም በሰማይ ላይ ያሉ ጽኑዓን ቅዱሳን ስለሆኑ በነሱ በኩል እንድታደርስ እንጂ!
በእንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ።
በእንተ ዲ.ን ያረጋል አበጋዝ ተወልደ ለነ ዲ.ን ዘማርያም ዘለቀ (ቴዲ)
አይ ዶክተር ፕሮቴስታንቶች እኮ እንደኖርማል የታሪክ መጽሐፍት እንጅ ሉተር የሞተበትን ቀን በጠላና በአረቂ በየአመቱ የሚያከብር የለም። ታቦትና ጽላት ተሰርቶላቸዉ በስዕላቸዉ ፊት አይሰገድላቸዉም። እናም በኦርቶዶክሶች ላለመተቸት ያልሆነዉን ነገር መናገር ጥሩ አይደለም። ዝክር የዘከረ እስከ ሰባት ትዉልድ ይጸድቃል የሚል የሐዋርያት ስራ የለም።
ቃልኪዳን የምድራዊ በረከት እንጂ የቅዱሳኑን ቃልኪዳን ስለጠበኩኝ ብቻ ልጄ ሳያምን መዳን አይችልም፡፡ ነገር ግን ልጄን በእግዚአብሔር እንዲባረክ እና የቤቱ አገልጋይ እንዲሆን ይሆናል እንጂ(እሱንም እኔ ስጸድቅ ነው)፡፡ ግን ጠላ እና አረቄው ባህል እንጂ በስማቸው በመስጠትም ትዘክራቸዋለህ፡፡ በጻድቅ ስም እፍኝ ቀዝቃዛ ውሃ እንኩዋን ብታጠጣ የጻድቁን ዋጋ ራሱ እንደምትቀበል በወንጌል ተጽፉዋል፡፡
በትውልድ እምራለሁ ሲል መምህራንን አልነፍጋቸውም፣ እድሉን ያገኛሉ ሲል እንጂ፡፡ ግን እንደተባለው መሠረታዊ ነገሮቹን ሳይጥስ ነው!
በሥራዬ የት ይሆን ምርጫዬ😅
ባዮግራፊ ፣ ታሪክ አትፃፉ ያለ የለም። አምልኮ የሚገባውን ማምለክ ትታችሁ እንጨት ፣ ስዕል፣ የሞተ ሰው ታመልካላችሁ።
ማን ሲያመልክ አይተህ ነው?
@robinabate ሳላምንባቸው የገድላት መፅሐፍ ስሳለም አድጌ ዛሬ መጥታችሁ በገድላት መፅሐፍ አለማመን ትችላላችሁ ማለት ምን ማለት ነው? አለመቀበል ግን አትችሉም? ሳላምንባቸው እንዴት እቀበላቸዋለሁ? Or vice versa. በሰው እጅ የተሰራውን መሳም፣ መሸከም፣ በፊቱ መስገድ፣ ለስዕል መንገር፣ ለቅርፃቅርፅ መንገር አምልኮ አይደለም እንዴ? መስማትስ ይችላሉ?
ሰምቶ የሚመልስ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው።