ለአማራ ጠበቃ ነኝ ቃል ገብቻለሁ_ዘመዴ_ነጭ ነጯን_አርቲስት ቤተልሔም _አርበኛ አስረስ_

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 119

  • @GebremariamDemeke
    @GebremariamDemeke 20 годин тому +2

    ዘመዴ ኑርልን

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 2 дні тому +7

    ማንኛውም ዩቱዩበር የፋኖን ትግል እንደ ዘጋቢ ሊዘግብ ወይም ሊደግፍ ይችላል እንጂ እንደ ትግል መሪ ሆኖ
    የትግሉ ፈላጭ ቆራጭ መሆን ግን ፈፅሞ አይችልም !!!

  • @teferradinberu2718
    @teferradinberu2718 2 дні тому +2

    ቤተልሄምን የሚመክራት ወዳጅ ያስፈልጋታል። ወደ ቀድሞ የአማራ ወጋዊነት ተመለሺና ያንን የሚጥም አማራነኝ ዜማ ዘምሪልን። ምን እንደዚህ እንዳሳሰተሺና የአማራ ትግል ወደአንድነት
    እንዳይመጣ ደንቃራ ከሆኑት ሽንጡን ገትሮ የሚከላከለዉን ዘመዴን እንደጠላት
    ለማየት የቻልሺዉ ።

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 2 дні тому +2

    Zemede kberln fetari edmena tenawun yistln zerh yibarek

  • @mengistutekle9791
    @mengistutekle9791 День тому +1

    በርታ ለሀይማኖትና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከልብ የሚአስብ ወድቆ አይወድቅም:

  • @kumilachewamare8941
    @kumilachewamare8941 2 дні тому +6

    ደንቆሮ ምን ትማርያለሽ የተዋረድሽ ክፍት ነሽ። በአንቺ አፍ ዘመድኩንን መናገርሽ ያሳፍራል እሱ ውሸት በታከተን ዘመን ብቸኛ የዕውነት ሰንደቃችን ነው።

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 15 годин тому

    ዘመዴ የኔ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 2 дні тому +4

    ምናባቷ ነው የምትለው ዪቺ መደዴ ? ዘመዴ ዝም በላት ሳቅባት ይችን በረሮ

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 День тому +2

    አንቺ ሴት ጥንቃቄ አድርጊ በመዲያ ሰዉን አስደበድባለሑ እያልሽ ነዉ ፣ያስጠይቅሻል በሕግ ይሕ ሰዉ አንድ ነገር ቢኖር ከአንቺ እራስ የሚወርድ የለም።

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 2 дні тому +2

    ቤቲ እ/ር ይቅር ይበልሽ።
    የሴት ባለጌ ነሽ። ቆቱ ስትይ መሳደብሽ ነውን?
    ብትጠነቀቂ ይበጅሻል።

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 16 годин тому

    ልጇ ላይ እንዲህ ስትጮህ ከኃላ ‘Help me’ ስትል ትሰማለች እያንኳኳች ምላስሽ ይቆረጥ ለፍላፊ ምናምንቴ

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 15 годин тому

    ዘመዴ ከፋፋውን በሌብነት ዶላር የሚሰበስቡትን ልክ አስገባልን።

  • @mohammedsultan-y4n
    @mohammedsultan-y4n 2 дні тому +1

    አይ ዘመዴ እስከ ዛሬ ሳይባኑንብህ ተጫወትክባቸው አሁን ግን ነቅቶበሀልና ከትግላቸው ብትወጣላቸው ይሻለሀል።እስከ ዛሬ የሰበሰብከው ዶላር ይበቃሀል።

  • @GunuMare
    @GunuMare 2 дні тому +6

    ኦሮሞ እና ትግሬ እንደ ስድብ ተቆጠረ ማለት ነው ?????🙄🙄🙄
    እሷም ኦሮሞ እና ትግሬ ነው ትላለች እርሱ ደግሞ ቅድመ አያቷን ቆጥሮ ኦሮሞ ነች ይላል ወይ ጉድድድድ

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 2 дні тому +1

    ትክክል አይደለም ፤ወንጀል ነው ።
    ዘመዴ ልክነው ምርኮኛ አይገደለም ስም
    ን ምክንያት ነው የሚገደለው አማራ ስለ
    ሆነ ታዲያ በምን ተሻላችሁ ከገዳዮቸ።ቤቱም ውስጥ ገዳዮቹ አሉ ማለት ነው ፤ስለዚህ ቤቱን ያፅዳ።

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 2 дні тому +1

    የአማራ፣አምላክ፣
    🎉"ያህዎህ፣ንርኤ"!!!🎉🎉

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 2 дні тому +1

    ለመሆኑ የት ነው የምትኖሪው?

  • @tsigeabriha3076
    @tsigeabriha3076 2 дні тому +1

    Zemede don’t waste your time for this. Zemede we respect you we believe you god bless him and his family ❤

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 2 дні тому +1

    የተማረከ መገደል የለበትም

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 День тому +1

    ጃል ቆቱ ዘመዴ

  • @tsigeabriha3076
    @tsigeabriha3076 2 дні тому +1

    Leave our king zemede please do something instead he is honest man❤

  • @TemesgenAdula-s2d
    @TemesgenAdula-s2d День тому

    አማራን ለማጥፋት እንኳን ደስ አለ ነጭናጨ

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 2 дні тому +1

    ቤቲ የሚያበርድልሽ የለህም?

  • @kumilachewamare8941
    @kumilachewamare8941 2 дні тому +1

    ልዑል እግዚአብሄር

  • @bekind8472
    @bekind8472 2 дні тому +1

    ያሳዝናል የአማራ ትግል አሉባልታ ብቻ ሆነ። ደሃው ህዝብ አስጨረሳችሁት ኪሳችሁን ለሞምላት

  • @ephremberatu2158
    @ephremberatu2158 День тому +2

    ጎበዘ ጥሩ ትምህርት ከውስድሽ አሁን ዘመዴን
    የቅርታ ጠይቂ እግሩ ላይ ውድቂ

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 дні тому +1

    ዘመድኩን ነቀለ

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 2 дні тому +14

    ባንቺ ቤት ቆቱ የተናቀ ነው ይህ ትምክታችሁ ነው በኢትዮጵያ ህዝብ እንድትጠሉ ያደረጋችሁ

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 2 дні тому +2

      @@gebredemsis ከእግዚያብሄር ቀጥሎ በራሳችን እንመካለን. ምንአባክ ልታመጣ ❓😏

    • @dawitdessu4953
      @dawitdessu4953 2 дні тому

      አፄ ቴድሮስ ጋናዊ ነዉ እንዴ

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 2 дні тому

      ልፋጫም ፡ ንፍጥ ፡

    • @yerasew1
      @yerasew1 2 дні тому

      ቤቲ እርሷ አንድ ግለሰብ ነች። ስለዚህ በተናገረችው ማንኛውም ነገር እንደግለሰብ ሞግታት ነጥብ ካለህ። ከዛ ውጭ ስለአማራ ህዝብ እንደአጠቃላይ በኢትዮጵያ ህዝብ አይን እዬታ እንዴት እንደሆነ የገለፅክበት መንገድ ግን እጅግ ስህተት ነው። ያው የተለመደ ትርክት ነው እያዎራህ ያለኸው። አማራን ለቀቅ አድርገው ፋኖም ለዚህ ህዝብ ለህልውናው ዋስትና ሲል በፅኑ እየታገለለት ያለ ማህበረሰብ ነው።

    • @tilahundamena8175
      @tilahundamena8175 День тому

      @@gebredemsis እሷ ራሷን እንጂ ሌላ ውክልና የላትም ። ስምህ ሲደብር!!!!

  • @yerasew1
    @yerasew1 2 дні тому

    ምንም ይሁን ምን የአማራ ትግል በናንተ የሚመራ እና የሚደለል ሳይሆን መሬት ላይ ያለው ፋኖ በሚፈፅመው ገድል በክንዱ የሚቋጭ ይሆናል።

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 2 дні тому

    "ያህዌህ፣ንርዔ"!!!

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 20 годин тому

    እኔ ወንድ ንኝ ጉበዝ የአበሻ ሴት ወንዱን ልክ የምታስገባ ሳይ ደስ ይልኛል አትለቅህም

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 15 годин тому

    በአማራ ስም ስዘርፍ የኖረች ዛሬ ተጋለጠች

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 День тому

    እግዛብሔር ብቻ ነዉ

  • @OmarAlemu
    @OmarAlemu День тому +1

    Nogud

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 дні тому +5

    የአብቹ አምላክ ገና ቋንቋችሁን ይደበላልቀዋል የእርሡ ፀሎት ዋዛ መሥሎአችዋል።

  • @tzm6910
    @tzm6910 2 дні тому +3

    እኩል ደራ ደራ ከነ ዘመዴ ጋራ ! አንዳንድ ሰዎች በማያዋጣ ቢዝነስ ገብተው ሲሳፈጡ ያስገርማል ። እስኪ አሁን አንች ምን አይነት ማሕበራዊ እሴት እና አስተዋፅኦ አለሽ ከክፋት እና ጥፋት ውጭ? ዘመዴ አለም ያወቀው ፀሐይ የሞቀው በእውነት ድንቅ ሰው ነው ። እውነተኛ ከሆንሽ በቴዲ አዋሳ ፊት ለፊት ግጠሚውና በአደባባይ እንደ ዮኒ ይቀጥቅጥሽ ።

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 2 дні тому

    የምታውቃት የት እንደምትኖር አሳውቁን

  • @hiwotzt2586
    @hiwotzt2586 2 дні тому

    አሁን ገባን አማራ የሚባል የለም አለ እንጂ ጎጃሜ የለም አላለም ብሎ አረዳን እኮ አስረስ አገው ሸኖ

  • @meseretgirma4343
    @meseretgirma4343 15 годин тому

    አረ ዘመዴ ምኑን ነው ያቀረብከው ይሄ ደንበኛ መናፍቅ ገመድ አፍ

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 15 годин тому

    ቴወድሮስ ነኝ አለ ይሄ ገልቱ ዦሮውን መቁረጥ ነበር

  • @BalewBalew-b3i
    @BalewBalew-b3i 14 годин тому

    አይ ዘመዴ አዳድግዜ በጥም ትስሳታለህ ተው የማይነቀፍ አትቀፍ

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን День тому

    ጡጦው አንተ ቴወድሮስ ? አንተኮ አይፈረድብህም ጤና ሰላጣህ ነው : አብደሃልኮ የምትናገረው እንደህፃን ጡጦ እየጠባህ ነው : ምላስና ከንፈርህን በልተህ ጨረስኸው : ቆየብህ አደል ዶክር እይ እንጅ አቦ ::

  • @bx5831
    @bx5831 2 дні тому

    ዘመድየ ይሄ ሰውየኮ የአምሮ በሽተኛ ነው።ኧረ በመድኃኔያለም ዘመዴ ከዚህ ሰዉየ ጋር ጊዜ አታጥፋ እራስክንም አታስገምት።ኧረ በስመአቨ ዘመዴ ! !

  • @tsigeabriha3076
    @tsigeabriha3076 2 дні тому

    Egzabihare ❤

  • @Ruk-xt9xb
    @Ruk-xt9xb 2 дні тому

    ሁላችሁም አትረቡም

  • @Emebeth-Emiru6543
    @Emebeth-Emiru6543 2 дні тому +1

    አንቺ እራስሽ አይደለሽ እንዴ ለዘመድኩን በሩን ከፍተሽ እንደፈለገ ገባቶ እንዲፈተፍት ያደረግሽው ? ባንቺ ቤት እስክንድር ነጋን እና ሀብታሙን በመሳደብና በሙንቋሸሽ ዘመነ ካሴ የተወደደ መስሎሻል አይደል ?? የባሰ ቁልቁለት እያስኬድሽው ነው ። ዘመድኩን በወንድሞቻችን መሀል አትግባ ብትዪ ኖሮ አሁን እንሰማሽ ነበር ብቻሽን ተወጪው ደደብ ለእኛ ሁለታችሁም አትጠቅሙም ። የእኛ ጀግና ለሁሉም የሚታገል በምርጫ ለአመራርነት ያሸነፈው እስክንድር ነጋ ይባላል ።

  • @abebeeshetu5232
    @abebeeshetu5232 10 годин тому

    ይሄንን መሐይም ሰው ብለሽ!

  • @hailutessema3976
    @hailutessema3976 2 дні тому +1

    ገመሬ ዝንጀሮ ትመስያለሽ

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 2 дні тому

    ሁለት ለፍላፊዎች አትር ትግ ይዘው ሲነታረኩ ...
    ደግሞ ይሄ የወንድ ማፈሪያ....
    ለምን ክብርህን ጠብቀህ አፍህን አትዘጋም??

  • @Azwatube-x2r
    @Azwatube-x2r 2 дні тому

    በጉልበት ያለ በቂ እውቀት መሪ መሆን አይቻልም። አይ ዘመድኩን። ያለ አዋቂ ሳሚ ሆነ እኮ ነገሩ።

  • @bekind8472
    @bekind8472 2 дні тому

    ዘመድኩን ዥዋዥዊ ለሆዱ ያደረ። እንቺ ደግሞ ዝም ብለሽ መጮህ ብቻ በአማራ ደም ኪስሽን የምትሞይ።

  • @mengistutekle9791
    @mengistutekle9791 День тому

    ቻስ ቆቱ

  • @SetotawDagne
    @SetotawDagne 2 дні тому

    ቻይው እግዲ!!! በገዛ ፍላጎትሽ በሐር ውስጥ ገብተሻል ወኝተሽ ትወጫታለሽ!!!...

  • @meseretgirma4343
    @meseretgirma4343 16 годин тому

    ለካ እንደዚ ባለጌ ነሽ አንች ብሎ አማራ

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 День тому

    ይሕን ደንቆሮ ወደዛ አዉርደዉ እባክሕ ፣ዘመዴ ይሕን ሰዉ ብለሕ ታሰማናለሕ አንደኛ አማራ አይደለም ።ተብታባ በለው

  • @AdabayMengesha-e4c
    @AdabayMengesha-e4c 2 дні тому

    God

  • @EyassuAbraham
    @EyassuAbraham 2 дні тому

    አንቺ ማነሽ አማራ ላንቺ የሚረዳሽ እራስሽን ቻይ

  • @MrEthiopia-l9w
    @MrEthiopia-l9w 2 дні тому +1

    ተሽለሽ አልተገኘሽም

  • @ZenawAsfaw-c9n
    @ZenawAsfaw-c9n 13 годин тому

    እያንዳንድሽ ጉድሽን ሲአወጣብሽ ትጨረጨሪያለሽ

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 20 годин тому

    ጉበዝ ያበሻ ሴት ባትኖር የሃበሻ ወንድ ጥጋብ አይበርድም በይው ልክ አስገቢው

    • @fredpolo1234
      @fredpolo1234 20 годин тому

      ዘመዴ አትለቅህም እንዳትለቃት ቀላል እይደለችም በርታ

  • @TiruworkAlemu-y6f
    @TiruworkAlemu-y6f 2 дні тому

    Weshit mhuinu yastawekall medak eyafealg new

  • @tishtlzarene8428
    @tishtlzarene8428 2 дні тому

    አንተ የአማራ ብለህ ነገ ደግሞ ወደ ትፋትህ ትሄዳለህየአንተ ፍላጎት የአማራን መከፋፈለል እና ለአንተ የማይሰግዱ ሁሉ አስመስለህ የመፍረሻ መርዝህን የምትረጨዉ አንገት አስደፍተህ ለተላከዉ ማሳካት ነዉ ቤተ ልሒም የምትባል የአንተ አይነት ስድነች ግን ማነህ በደም የምሸቅል ባለጌዎች ናችሁ ሴታ ሴት ነህ በዚህ መከራ ቆምራችሁ ገንዘብ የምትቆጥሩ ክፋዎች ናቸችሁ ግን መዘንጋት የሌለበት ከመሬት ላይ ያለዉ እዉነት በእሳት የሚፈተኑት የሚሞቱት ወንድሞቻችን ናቸዉ ።

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 2 дні тому

    ጃል ቆቱ!😂😂😂

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 День тому

    እግዚአብሔር

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 дні тому

    አይ ዘመዴ ድራማ ነው እኮ የምትሠራው ታስቀኛለህ

  • @tadeleabebe7869
    @tadeleabebe7869 2 дні тому

    ምስራቅ ተሻግሬ በግ በልቼ በግ መሠልሁ። ምን ማለት ነው ዘመዴ? ማህበረሰብ መሳደብ ጀመርህ እንዴ? ቆሸሽህ ጥሩንባ ባለጌ ያሳደገህ ልቅ ክፍት አፍ ነህ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 години тому

    አንተ ቤተሰብ የለህም እንደእብድ ስ ዘለለ ትለፈልፍ የሚሠሙ ለነገሩ እብድ በመለፍለፍ ከተከፈለውና ቤተሠብ መምራት ከቻለ ገንዘብ ካመጣ በዘመኑ እንደአንተ ማበድነው የሚያዋጣው !!የአገራችን ሕዝብ ሁሉ አውሬ ሆኗል

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183 2 дні тому

    ቆቱና አስቆርቱ ይለያያሉ አንድ ናቸው? ቅድሜ ገበያና ሴተኛ አዳሪስ ልዩነት አላቸው? እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እብዶች ተጨፋጨፉ😂😂😂 ኧረ የገላጋይ ያለ😅😅😅 ሽዋን፣ጎንደርንና ወሎን ጥንብርኩሳቸውን ሲያበላቸው ከርሞ አሁን ደግሞ ተረኛውን ጎጄን እያጥረገረጋቸው ነዉ 😅😅 ማነው ባለ ሳምንት?

  • @fekadubehabtu5571
    @fekadubehabtu5571 День тому

    ምነው እንደ ጥሬ ጥጋብ ከላይ ከላይ ተኘፈስሽ? እውነት ዘመድኩንን አውቀሽ ነው ወይስ ከምን ተነስተሽ ነው እንዲህ እንደ ጣቃ የምትተረተሪው?

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 2 дні тому

    ምኗ ድሪቷም ነች እቺ ስታስጠላ

  • @MetaketBeyen
    @MetaketBeyen 2 дні тому

    ይውጋሽ

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 2 дні тому

    አልማዝ ነቀለች

  • @negussiealemu1981
    @negussiealemu1981 2 дні тому

    ጃል ቆቱ ዘመዴ።

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 День тому

    አቦ አንተ ድንጋይ ነህ። ጭቃ

  • @melkamum
    @melkamum 2 дні тому

    ቆይ ይህች ወስፌ ግን ለምንድን ነው ይሄን ያህል የምትንፈራገጠው

  • @fkremariam145
    @fkremariam145 2 дні тому

    Ibkhini zemdkun the swye lebanee

  • @fkremariam145
    @fkremariam145 2 дні тому

    Nggru ytawkal leba new

  • @asnakewasmamawmengstie6855
    @asnakewasmamawmengstie6855 2 дні тому

    ይህንን አክራሪ አማራ ጠል ኦሮሞ ነዉ እብድ ነው

  • @bx5831
    @bx5831 2 дні тому

    አቶ አስረስ እስቲ ተረጋጋ።ዘመዴ ተራ ሰዉ አይደለም።ሰዉ ነዉ ይሳሳት የሆናል ግን በጣም ትኩስ ሆነህ መናገርህ ብዙ አተረጓጎም ይሰጣል።እስቲ በአንተም በዘመዴም በኩል ረጋ ብላችሁ ያዙትና ወደ ነገሩ ስር ግቡልን።ዘመዴ የአእርጎ ዝምብ ጠባይ የለውም።ፋኖዎች ሳይጠይቁት ዘሎ አይገባም።

  • @girmatimer9348
    @girmatimer9348 2 дні тому

    ጃሎ ቆቱ

  • @kumilachewamare8941
    @kumilachewamare8941 2 дні тому

    ጃል ቆቱ

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 2 дні тому

    እንደው መቼ ይሆን ከጭቅጭቅ ከስድብ ከሐሜት ወጥተህ ነፍስህ እረፍት የምታገኘው ? እንዳው እግዚአብሔር ልብህን ያሳርፍልህ። ነፍስህ እረፍት እንደሌላት ድምጽህና የፊትህ ገጽታ ብዙ ይናገራል።😢😢

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 дні тому

    Jal zemedkun save your money for your family. I think your game is over. In wrong time like ermias.

  • @nigussieayalew9198
    @nigussieayalew9198 2 дні тому

    ለምንድን ይህ ሁሉ ትርምስ።አንድ ለማድረግ ከመሞከርና ከማበረታታት ይልቅ ለመከፋፈል መፈራገጥ።የራሳችሁን ስራ ስሩ ትግሉን ለፋኖ ተውለት።

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 дні тому

    እብድ

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f 2 дні тому

    ዘጠኝ።

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 2 дні тому

    Tsebu eko ande ena ande new, Asre lezmf aldewlim slale new
    ++++++

  • @SendekuAbeje-fk2zw
    @SendekuAbeje-fk2zw 2 дні тому

    በአገኝህ ቆራርጨ ነበር ለውሻ የምሰጥህ

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 2 дні тому

    Ere esu metaf aychilm, leloch nachew tifew yemisetut
    +++++

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 2 дні тому

    Yemin anbessa???
    Zmdkun Kimalll!!!

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 2 дні тому

    አትንቋቂ ዝም ብላችሁ አላማ ካለሽ ካላችሁ ቲክቶኳሞች ስራችሁን አትሰሩም
    ጃል ቆቱ

  • @zerguat
    @zerguat 2 дні тому

    ሁለት ሸሌዎች ማዶለማዶ ደምበኛ እየጠበቁ ሲሰዳደቡ ነው የሚታዩኝ ወይ አማራ እንዲህ ያዋርዱት

  • @ShegawHabtie-j3t
    @ShegawHabtie-j3t 2 дні тому

    ልጋጋም ነሽ በአንች ሀቅም

  • @MrEthiopia-l9w
    @MrEthiopia-l9w 2 дні тому

    አንተም አትዘባርቅ አንተ የራስህን እሾኽ አትነቅልም ። ሁሉን የፈጠረ ፈጥሮም ያልተወን አምላክ አለን እኔ እኔ አትበል።

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 2 дні тому

    Ewenet new berchy enym yaseferagnal zemedekun teru sew ayedelm

  • @TeferiLemma-k7s
    @TeferiLemma-k7s День тому

    ጃል ቆቱ

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 2 дні тому

    Tsebu eko ande ena ande new, Asre lezmf aldewlim slale new
    ++++++

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 2 дні тому

    Yemin anbessa???
    Zmdkun Kimalll!!!

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 2 дні тому

    Ere esu metaf aychilm, leloch nachew tifew yemisetut
    +++++

  • @MrEthiopia-l9w
    @MrEthiopia-l9w 2 дні тому +1

    አንተም አትዘባርቅ አንተ የራስህን እሾኽ አትነቅልም ። ሁሉን የፈጠረ ፈጥሮም ያልተወን አምላክ አለን እኔ እኔ አትበል።