Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የጋሺዬ ልጆቺ ፍቅር እንጂ ለፀብ ቦታ የላቾዉም እምትሉ በ 👍
❤❤❤❤❤
ተመስገን ጌታዬ እንኳንም ታረቃችሁ ዋናዉ ይቅር መባባላችሁ ነዉ😊ኤፋ እባክህ ስለ ሀይሚና ብሩክ የምታቀዉ ካለ መላ በለን😢
ኤፊ ሀይሚ ልባቺን ሠብሪዋለቺ ምከራት
ኤፋዬ ሀይሚን ምከራት መወደድ እንዳለ ሁሉ መጠላትም አለ ፕራንክም ቢሆን ከስዋ ባሀሪጋ ሚሄድነገር አይደለም አደራ የወደዳትን ሰው በዚልክ ልብንም መስበር ተገቢነት የለውም 😢
ወላሂ ፌቅር ይቀንሳል ሲበዛ ከፍቶታል
😂😂😂😂😂
በትክክል ማርያምን😢😢😢😭💔💔💔
ኤፍሬም በእግዚአብሔር ሃይሚን ምከራት ልባችን ተሰብረው እኮ😢😢💔
ፕራንክ ነዉ እህቶቸ አይዛችሁ❤🎉
ትክልል
አሽቄ ስራ ነው ትስራበት😅
የምረ ድራማንው አትጨንቁ
እውነት ነው እኮ 😢
ኤፋ በናትህ ሀይሚና ቡራን አስታርቅልን ሀይሚን ምከርልን ተጨቀናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኤፋ ሀይሚ ምነካተ ምከርልን😮
😡😡😡
😅😅😅😅ስራፈት😅😅
ስራ መፍትሄ ይሄሁሉ እርተዉ ይስሩበት
አራ የ ሃይም ዎዳጆቺ የት ናችሁ ሃይም ጋና ብዙ ናገር ይጣብቃታልና አብርሺ እና አፋዬ አራ ምካሯት የምትሉት 👍👍👍👍pleas
ኤፍዬ ውንድም ለሀይማ ምከርልኝ❤❤ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድች እንኳን በደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
ተመስጌን በየቦታው ሰላም ወርዶሀል ግን የሀይሚና ብሩኬ ነገር እንደኔ ያሳሰበ 😭😭😭😭
ኤፋ ጥሩ ታጋሽ ነው የምጥሉ ሁሉ እየደመራችሁ እለፉ
ኢፍ በናትህ ሀይሜን ቡርና አሥታርቅ በናትህ በጭንቅ ሙትን ሥድተኝች መልካምንት ለራሥ ነው 😢😢😢ቡራ ሜሥኪን ነው ሀይሜ አጠገብሺ ያለስውን እስቤ ፍርቶን ው ተርጅው
ኣረ ኤፊየይ ለሃይሚ ምከርልኝ ዋዋዋዋ 💔💔💔💔💔💔💔💔😭
ይቅርታጥሩነዉ🎉❤ሀይሚእናብሩኬ😢ሰላማቸንአሳጡን
አረ ኤፌ ሀይሚን ምከርለን ልባችን ተሰበረ መወደድ እዳለሁሉ መጠላትም አለ 😢😢😢😢
እረ ሀይሚን መከሪልን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፉ
😅😅😅😅😅
ኤፋ እባክህ ሀይሚ ምን ይየሆነች ነው ምከራት ከብሩኬ ጋ ያለው ነገር አስተካክለው አስታርቃቸው የሚሆናትን አላወቀችም ❤❤❤
ኢርግጣኝ ነኝ ሃይም ፕራክ ነዉ ያራገችዉ ነገ ጠብቁ ብራንኩ ይነገራል
ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል ኤፋየ ሀይሚና ብርኬን አስተካክሎቸዉ ወይኔ በፈጣሪ የምር ጨንቆኛል
ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🥰🥰🥰🥰እንኳን ታረቃቹ ደስስስ ብሎኛል ይቅሬታ ትልቅነት ነው🙏🥰
ሀይሚ ምከራት በጣምነው የክፋን የምር ነው በናትህ የምትሄድበት መገድ ያስጠላል ኤፊ ምከርት
ማነው እንደኔ በነብሩኬ የተረበሸ😢😢
Haymi belibwa adelechim er etdiwat
ኤፍዬ እረባክህ ሀይሚን እና ብሩክን አስታርቅልን 😢😢ልባችን ተሰብሯል😢😢😢B&H😢ይስማሙልን እምትሉ ደምሩኝ😢
የጋሸየ ልጆች የምትወዱ አፋየ ትለያለክ ኮ 💪💪👍👍👍❤❤❤❤
ሀይሚና ብሩኪን አገናኙንልን አስጨንቀዉናል
ኢፈዬ ለሳዉ ክበሐር አለዉ❤
Haymiye &burk tareku
ሀይሚ ብሩክን አታስከፊው በጣምነው የሚያፈቅርሽ እና ለብሩክ ክብር ስጪው አትጉጂው እሱን ከሆነ ያፈቀርሽው ሶስተኛ ወገን አታስገቢ እንደ እሩታ ንገሪው ልቡን አትስበሪው ቶሎ ንገሪው
እርሀይሜይለብሩከእሰቤለት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤፋ ሀይሚን መከራት
ኤፋ ሀይምን ምከራት እባክሕን እኛ ልባችንን ተሰብረዋል ሰንት ሰው የታመመ ያለው 😢😢😢😢
ዋውውው ኤፍሬም በጣም ትግስተኛ ኖው 🌿🙏🙏🙏👏👏👏
እረ ኤፍሬም እባክህ ሀይሚን መላበላት ድራማውይበቃልለኛምይሰብልን😢😢😢😢💔💔💔
Ere dirama adelem sira tesaraøatt belibwa adelechim etdiwatt
ማነም አልቀደመኝ😂😂😂😂😂😂ቀስበሉ የመዳምቅመሟች😅እነሀይሚ የናፈቀማነዉእደኔ😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤፈ ሃይምን ማልሰት ኤበክ በፈጠረ አምለክ በምቶዉደት እናት እዢሀለዉ በሚተሚነዉ አምለክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤፋ ግንየሀይሚን ቪድወ አታዩም እናነው ወይሥ እደሚወራው አይመለከተንም ብላችሁ ትታችዃት ነው እሪ አንድ በላት ጤነኛ አትመስለኝም
❤🎉😢የጋሽየ ልጆች መልካናቸዉ ፀባይዎዉ 😢ኢፎየእኮንታረቃችሁ 🎉😢ኢዱየ እኮን ታረቃችሁ❤❤🎉😢
ኤፋየይ እባክሽ ሀይሚ የት ትሄዳለሽ ከቡሩክ ተለያይተው ማየት ኣልፈልግም 👌👌 እባክሽ ኤፋየይ በጣም ከፋኝ😢😢😢
ሀይሚናቡርክንአስታርቁልረን😢😢😢
እረ ሀይሚ ምነካት ኤፍ😢😢😢😢ፀበል ውሰዳት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ኤፋየ ሀይሚን ምከራት በአላህ ከብሩክ ጋር መለያየት የለባትም
ማነው እንዴኔ በሀይሚ ልቡ የተሰበረ 😢😢😢
እኔ 😢😢😢
የበጎቹ ልብብቻነው የተሰበረው
እነ😢😢😢😢😢
እደዉ በጎቹ እምትሉት እደኛ ያርገዉ ልባችሁን እኔም ልቤ ተሰብሯል ፕራክ በሆነ
እኔ
ኤፌ በናትህ ሀይሚ ን ምከርልን በጣም ታመናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አልሀምዱሊላ አልታመምኩም በግበጉነው የታመመው ይስሩበት
እረ ተመቸሺኝ@@heyuti
😂😂😂😂😂😂😂@@heyuti
ይቅር ብለንሀል😢❤❤❤የማያጠፋ የለም ዋናዉ ከጥፋት መማር ነዉ😢🎉🎉🎉ይቅር ለእግዜር ነዉ😢🎉🎉❤❤❤
ኤፈዬ ለሳዉ ክቢር አለዉ❤❤
የመጀመርያ ነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኤፋየ ሀይሚና ብርኬን አስታሪቀወ በናትሀ😢😢😢
ኤዴን ሰዉ ለይቅሪታ ስመጣ አዳምጭ ❤ኤፋ የኔ ወንድም ትእግስተኛ ይቅሪታ ትልቅነት ነዉ ይቅሪ ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ታረቃችሁ ደሰ ይላን በመተረቃችሁ ደስ ብለኛል❤❤❤🎉🎉🎉
ኤፍ ለሰው ክብር አለው አንቺም ኤፍን ምትወጂው ምታከብሪው ከሆነ የኤፍ አይነት በሀሪ ሊኖርሽ ይገባል ተረጋጊ መጀመርያ አዳምጭ ከዛን መልስ ስጭ ልጅ ፍቅሩ ሊገልፅ የመጣበት መንገድ ፍፁም ስተት ነው ማፍቀሩ ደሞ ስተት አይደለም ለዛም ነው በጨዋ ሙድ ተፀፅቶ ይቅርታ ሊጠይቅ የመጣው እኛም ልጅ ላይ የተናደድነው አንደኛ ኤፍን በዚህ አይነት ሁኔታ ማናገሩ መጣላቱ ላንቺም ክብር ባለው ሁኔታ ቢያወራሽ ብለን ነው የሰደብነው አሁን ግን ከጥፍቱ ተመልሶ በጨዋ ደንብ ይቅርታ ስለጠየቀ አከበርኩት አንቺ ግን ስትናገሪ ተረጋጊ የጋሽዬ ልጆች በጣም ለሰው ልጅ ክብር ያላቸው ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋቸው ናቸው ሁሌም ወዳችዋለው❤❤❤❤
የጋሽዬ ልጆች የፍቅር ተምሳለት ናቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ይቅር ብለናሃል❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
ማነውእደኔበሀይሜልቡየተሰበር❤በጣምነውያለቀስኩት
እርጉዚነኘላይክግጩኚ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
ኤፍየ ሃይሚን ምከራት 😢😢😢😢😢
ኤፍሬም በእግዚአብር ሃይሚዬ መከራት ልባችን ተሰብረው እኮ😢😢😢😢😢 ብማሪያም💔💔💔💔💔
ኤፋ እንኳን ሰላም ተፈጠረ ግን በዚህ አጋጣሚ ኤፋ አይሚ የምትሄድበት መንገድ የተሳሰተ ስለሆነ ባስቸኳይ ወደነበርችበት ማንነቷ መልሷት በዋላ መጥፎ አወዳደቅ ነው የምትወድቀው
የጋሺየልጂወችኮንፁህልብሥላላችሁነዉ ይቅርታየምትቀበሉት👍👍👍👍
ኤፊ.እባክህ.ሀይሚን.ምከራት.የሠዉ.ቃላትምጥሩአይደለም.ይብቃት.ይህሁሉሠዉ.በጣም.ያከብራታለ.ይሄናክልግን.አይጠበቅምከሥዋ.😢😢😢😢
ጎብዘ. እረጋብሎ አስረዳተ 🎉🎉እነ ሀያሚ እደኔ የናፈቆቸሁ ቸርስ🎉🎉🎉❤❤😢😢😢😢ጉድጉድ
በቃ ዋናው ይቅርታ ትልቅ እነት ነው እንካን ታረቃችሁ ኤፍ እና ኤ 🥰🥰የሚወድ
ኤፋየ የይቅርታ ሰዉ ኤዱየ የኔ ሞዴል ስወዳችሁ
ጎበዝ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ተባረክ አግዛብር ይባርክ ውደሚ ጠልቺህ ነበር ኣከበርኩህ ውደሚ ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ወዳጇንም ጠላቷን ለማወቅ ነው ተጠንቀቁ ከቡሩኬ ውጪ ቢጠበስ አያምራትም ጋይስ
እኔም እደዛነውየምለው ሲጀመርፍራክነው
ኤፍ አረ ሀይሚን ምን ነክቷት ነዉ ታቃለህ ብሩኬ ምን ያክል እደሚወዳት እና ደግሞ ሴት በሴትነቷ ትከበር ከወንድ ይምጣ ሁሉም ነገር
ሲጀመር ወንድ ልጅ ሲወድ እጂ ሴት ስታፍቅር አይወንም ኤፍሪም አፈቀርሺው እጂ አያፈቅርሽም
ኤፍሬም በእግዚአብሔር ሃይሚን ምከራት ልባችን ተስብረው እኮ 😢😢😢
ይቅርታየግዚአብሔርነው❤❤❤ወንድሜተቀበሐናል
አያሳዝን ተረጂ በቀ ፍቅር ኃያል ነው ተረጂ ምስኪን በቃ አንድ ጊዜ እድል ሰጪ እውነት ይወድሻል ኤፍሬም ደሙ ፍቅረኛ አይደል የኤፍሬምነት ይህን ነገር አስበበት
ወለሂ በጣሚ ከፊቶነል ኤፋ እባክ ሀይሚ አሲታሪቃቸዉ
የጋሼዩ ልጁች ተባረኩ በእዉነት ኤፋ መልካም ነህ ይቅርታ ታላቅነት ነዉ ❤ይቅር በለንሀል ወደ እራስህ ተመለስ ለሴት ልጅ ክብር ይኖርህ❤❤
ኢፋየ አረባክህ የነሃይሚን ነገር እናየቡርኬን
እደኔ ይቱዩብ ያስጠለው ኤፍዩ ሐይሚን ምከራት በማሬም ልቤ ተሰብሮል ውስጤሰላም አደለም አምላኬ ልብ ስጠኝ አረወኔ እባየ መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤፋ በይቅርታ ተደስቻለሁ ነገር ግን ቡራ እና አይሚን አስታርቁልን ጨነቀን
ኤፌ የትግሥት አቅም አሰይተሃል ጎበዝ ነህ❤
ኤፋ ሀይሚን ቡራ አስታርቅልን ተለያይተው ማየት አንፈልግም😢😢😢😢
ይቅር ብለንሀል ይቅር በለን እኛንም የምትሉ እደኔ
ብሎናል ብለነዋል😂
የጋሽዬ ልጆች ሁሉም ፍቅር ናቸው የምትሉ ላይክ አርጉኝ😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪
ይቅርታ ትልቅነትነዉ እንኳንታረቃችሑ ግንሐይሚንመላ በልልን ኤፋየ
እፉ ሃይሚ ልበይ ሰበረቹዉ ተዉ በላት ብርኬ የምስል ልጅ ኣተገኝም 😢😢😢
ኤፍዬ ወንድሜ ለሃይሜ ምከራት በእዚአብሔር ከብሩኬ ጋር መለያየት የለባትም እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢
ኤፍየ የኔ ጅግና ትለያለክ እኮ👌💪💪💪🥰🥰🥰
ኤፋ በናትህ ሀይሚን መላ በላት ጤነኛ አትመስልም በናትክ ምከራት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍሰ😥😥😥😥😥😥😥😥
ኤፋየ በፈጣረህ አምላክ ይሁንብህ ሀይሚን ምከርልን ተቆጣት የመዳም ቅመሞች መስራት አልቻልነም😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ችግራችሁ ተፍታ ደስ ይላል❤❤❤
የነ ኤፋ ድራማ ሊጠናቀቅ ነው መሰለኝ ዛሬ ።
ኤፍሬም ሀይሚ የእውነት እህታቹሁ ነች ጋሼ ናቸው ያሳደጓት ምን አይነት ስብእና ነው ያላት ፡ጋሽዬ በአብረሽና ባንተ በታላቃቹሁ እህታቹሁ ሁሌም ይከበራሉ፡
ኤፋየ እንኳን ሠላም ወረደ ግን ኤፋየ ሀይሚን ምከራት ልባችን ተሰበረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተመስገን አድሀሳብ ቀነሰ❤❤❤
❤❤❤❤❤ኧረኤፊዬሀይሚንምከራት
ኤፍሬም ሀይሚን በእናትከ እደትመለሰ ምከራት በዚህ ልከ የሚወዳትን ልጅ ልቦን አትሰበረዉ ከሱ የተመልካች ልብ ተሰበረ
ኡፉፉፉፉ አረ ሀይሚ ና ቡራ😥😥
ተመስገንየኤፍድራማአለቀ😢የሀይሚቀረን😊😊😊😊😊
የሀሚንም በተስፍ እጠብቃለን
በጣም ደስ ይላል ሰለታረቃቹህ ኤፋየ ዝምተኛዉ ገዳይ ኤዱየ ስዉድሽ ❤❤
ሀይሜ ምን ሆና ነው ዝም ለምን ትላላቹ በጣም ይቆጭሻል በሎት
ኤፍ አረ ሀይሚን ምከራት😢😢😢😢 ቅስማችን ተሰበረ😢😢😢😢😢😢 እናተደም ሰላም መፈጠሩ ደስ ይላል❤❤❤
ታፋፃማ ድራማው😮😢😂😂😂😂
ኢፋ,ሀሚና,ቡራ,እዲለያዩ,አንፈልግም,እባክህን,አሰታርቅልን❤❤
የጋሽዬ ልጆች ለፍቅር እጂ ለፀብ ቦታ የለችውም የምትሉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍
ኤፈዬ ለሳው ክቢር አለው ኤፈየ ሃይሚን ምከራት❤❤❤😢😢😢
ወንድሜ ለሌላም ጊዜ ፍቅር በፍቅር ብቻ ነው ሊሸነፍ የሚችለው ደግሞም ማንም ካፈቀረው ጋር አልኖረም ይልቅ የተሻለ መልካም ሰው ሆነክ ሁሉንም በፍቅር መመለስ ጥሩ ነው!!!
ኤደን ስታለቅሺ አይተንሽ ኤፋን ተቀበላት ተረዳት ብለን ጮኸን ነዉ ኤፋ የተቀበለሽ ነገር ግን አትቸኩይ ተረጋግተሽ አዉሪ አፍሬምን አትጩሒበት ልክ እንደደ ሩታና እንደ ቤዛ የማርክ ጓደኛ ተረጋጊ ለወንድ ልጅ ክብር ይኑርሽ
ዉዶችዬ ሐይሚ ትችላለች በቃ መጨረሻ ፕራንክ ነዉ
መልካምንት ለራስን ነዉ ጥሩ እድርጋቹ ከጠብ ይልቅ ፍቅር ይቅደም
የጋሺዬ ልጆቺ ፍቅር እንጂ ለፀብ ቦታ የላቾዉም እምትሉ በ 👍
❤❤❤❤❤
ተመስገን ጌታዬ እንኳንም ታረቃችሁ ዋናዉ ይቅር መባባላችሁ ነዉ😊
ኤፋ እባክህ ስለ ሀይሚና ብሩክ የምታቀዉ ካለ መላ በለን😢
ኤፊ ሀይሚ ልባቺን ሠብሪዋለቺ ምከራት
ኤፋዬ ሀይሚን ምከራት መወደድ እንዳለ ሁሉ መጠላትም አለ ፕራንክም ቢሆን ከስዋ ባሀሪጋ ሚሄድነገር አይደለም አደራ የወደዳትን ሰው በዚልክ ልብንም መስበር ተገቢነት የለውም 😢
ወላሂ ፌቅር ይቀንሳል ሲበዛ ከፍቶታል
😂😂😂😂😂
በትክክል ማርያምን😢😢😢😭💔💔💔
ኤፍሬም በእግዚአብሔር ሃይሚን ምከራት ልባችን ተሰብረው እኮ😢😢💔
ፕራንክ ነዉ እህቶቸ አይዛችሁ❤🎉
ትክልል
አሽቄ ስራ ነው ትስራበት😅
የምረ ድራማንው አትጨንቁ
እውነት ነው እኮ 😢
ኤፋ በናትህ ሀይሚና ቡራን አስታርቅልን ሀይሚን ምከርልን ተጨቀናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኤፋ ሀይሚ ምነካተ ምከርልን😮
😡😡😡
😅😅😅😅ስራፈት😅😅
ስራ መፍትሄ ይሄሁሉ እርተዉ ይስሩበት
አራ የ ሃይም ዎዳጆቺ የት ናችሁ ሃይም ጋና ብዙ ናገር ይጣብቃታልና አብርሺ እና አፋዬ አራ ምካሯት የምትሉት 👍👍👍👍pleas
ኤፍዬ ውንድም ለሀይማ ምከርልኝ❤❤ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድች እንኳን በደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
ተመስጌን በየቦታው ሰላም ወርዶሀል ግን የሀይሚና ብሩኬ ነገር እንደኔ ያሳሰበ 😭😭😭😭
ኤፋ ጥሩ ታጋሽ ነው የምጥሉ ሁሉ እየደመራችሁ እለፉ
ኢፍ በናትህ ሀይሜን ቡርና አሥታርቅ በናትህ በጭንቅ ሙትን ሥድተኝች መልካምንት ለራሥ ነው 😢😢😢ቡራ ሜሥኪን ነው ሀይሜ አጠገብሺ ያለስውን እስቤ ፍርቶን ው ተርጅው
ኣረ ኤፊየይ ለሃይሚ ምከርልኝ ዋዋዋዋ 💔💔💔💔💔💔💔💔😭
ይቅርታጥሩነዉ🎉❤ሀይሚእናብሩኬ😢ሰላማቸንአሳጡን
አረ ኤፌ ሀይሚን ምከርለን ልባችን ተሰበረ መወደድ እዳለሁሉ መጠላትም አለ 😢😢😢😢
እረ ሀይሚን መከሪልን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፉ
😅😅😅😅😅
ኤፋ እባክህ ሀይሚ ምን ይየሆነች ነው ምከራት ከብሩኬ ጋ ያለው ነገር አስተካክለው አስታርቃቸው የሚሆናትን አላወቀችም ❤❤❤
ኢርግጣኝ ነኝ ሃይም ፕራክ ነዉ ያራገችዉ ነገ ጠብቁ ብራንኩ ይነገራል
ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል ኤፋየ ሀይሚና ብርኬን አስተካክሎቸዉ ወይኔ በፈጣሪ የምር ጨንቆኛል
ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🥰🥰🥰🥰
እንኳን ታረቃቹ ደስስስ ብሎኛል ይቅሬታ ትልቅነት ነው🙏🥰
ሀይሚ ምከራት በጣምነው የክፋን የምር ነው በናትህ የምትሄድበት መገድ ያስጠላል ኤፊ ምከርት
ማነው እንደኔ በነብሩኬ የተረበሸ😢😢
Haymi belibwa adelechim er etdiwat
ኤፍዬ እረባክህ ሀይሚን እና ብሩክን አስታርቅልን 😢😢ልባችን ተሰብሯል😢😢😢B&H😢ይስማሙልን እምትሉ ደምሩኝ😢
የጋሸየ ልጆች የምትወዱ አፋየ ትለያለክ ኮ 💪💪👍👍👍❤❤❤❤
ሀይሚና ብሩኪን አገናኙንልን አስጨንቀዉናል
ኢፈዬ ለሳዉ ክበሐር አለዉ❤
Haymiye &burk tareku
ሀይሚ ብሩክን አታስከፊው በጣምነው የሚያፈቅርሽ እና ለብሩክ ክብር ስጪው አትጉጂው እሱን ከሆነ ያፈቀርሽው ሶስተኛ ወገን አታስገቢ እንደ እሩታ ንገሪው ልቡን አትስበሪው ቶሎ ንገሪው
እርሀይሜይለብሩከእሰቤለት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤፋ ሀይሚን መከራት
ኤፋ ሀይምን ምከራት እባክሕን እኛ ልባችንን ተሰብረዋል ሰንት ሰው የታመመ ያለው 😢😢😢😢
ዋውውው ኤፍሬም በጣም ትግስተኛ ኖው 🌿🙏🙏🙏👏👏👏
እረ ኤፍሬም እባክህ ሀይሚን መላበላት ድራማውይበቃልለኛምይሰብልን😢😢😢😢💔💔💔
Ere dirama adelem sira tesaraøatt belibwa adelechim etdiwatt
ማነም አልቀደመኝ😂😂😂😂😂😂ቀስበሉ የመዳምቅመሟች😅እነሀይሚ የናፈቀማነዉእደኔ😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤፈ ሃይምን ማልሰት ኤበክ በፈጠረ አምለክ በምቶዉደት እናት እዢሀለዉ በሚተሚነዉ አምለክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤፋ ግንየሀይሚን ቪድወ አታዩም እናነው ወይሥ እደሚወራው አይመለከተንም ብላችሁ ትታችዃት ነው እሪ አንድ በላት ጤነኛ አትመስለኝም
❤🎉😢የጋሽየ ልጆች መልካናቸዉ ፀባይዎዉ 😢ኢፎየእኮንታረቃችሁ 🎉😢ኢዱየ እኮን ታረቃችሁ❤❤🎉😢
ኤፋየይ እባክሽ ሀይሚ የት ትሄዳለሽ ከቡሩክ ተለያይተው ማየት ኣልፈልግም 👌👌 እባክሽ ኤፋየይ በጣም ከፋኝ😢😢😢
ሀይሚናቡርክንአስታርቁልረን😢😢😢
እረ ሀይሚ ምነካት ኤፍ😢😢😢😢ፀበል ውሰዳት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ኤፋየ ሀይሚን ምከራት በአላህ ከብሩክ ጋር መለያየት የለባትም
ማነው እንዴኔ በሀይሚ ልቡ የተሰበረ 😢😢😢
እኔ 😢😢😢
የበጎቹ ልብብቻነው የተሰበረው
እነ😢😢😢😢😢
እደዉ በጎቹ እምትሉት እደኛ ያርገዉ ልባችሁን እኔም ልቤ ተሰብሯል ፕራክ በሆነ
እኔ
ኤፌ በናትህ ሀይሚ ን ምከርልን በጣም ታመናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አልሀምዱሊላ አልታመምኩም በግበጉነው የታመመው ይስሩበት
እረ ተመቸሺኝ@@heyuti
😂😂😂😂😂😂😂@@heyuti
ይቅር ብለንሀል😢❤❤❤የማያጠፋ የለም ዋናዉ ከጥፋት መማር ነዉ😢🎉🎉🎉ይቅር ለእግዜር ነዉ😢🎉🎉❤❤❤
ኤፈዬ ለሳዉ ክቢር አለዉ❤❤
የመጀመርያ ነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኤፋየ ሀይሚና ብርኬን አስታሪቀወ በናትሀ😢😢😢
ኤዴን ሰዉ ለይቅሪታ ስመጣ አዳምጭ ❤
ኤፋ የኔ ወንድም ትእግስተኛ ይቅሪታ ትልቅነት ነዉ ይቅሪ ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ታረቃችሁ ደሰ ይላን በመተረቃችሁ ደስ ብለኛል❤❤❤🎉🎉🎉
ኤፍ ለሰው ክብር አለው አንቺም ኤፍን ምትወጂው ምታከብሪው ከሆነ የኤፍ አይነት በሀሪ ሊኖርሽ ይገባል ተረጋጊ መጀመርያ አዳምጭ ከዛን መልስ ስጭ ልጅ ፍቅሩ ሊገልፅ የመጣበት መንገድ ፍፁም ስተት ነው ማፍቀሩ ደሞ ስተት አይደለም ለዛም ነው በጨዋ ሙድ ተፀፅቶ ይቅርታ ሊጠይቅ የመጣው እኛም ልጅ ላይ የተናደድነው አንደኛ ኤፍን በዚህ አይነት ሁኔታ ማናገሩ መጣላቱ ላንቺም ክብር ባለው ሁኔታ ቢያወራሽ ብለን ነው የሰደብነው አሁን ግን ከጥፍቱ ተመልሶ በጨዋ ደንብ ይቅርታ ስለጠየቀ አከበርኩት አንቺ ግን ስትናገሪ ተረጋጊ የጋሽዬ ልጆች በጣም ለሰው ልጅ ክብር ያላቸው ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋቸው ናቸው ሁሌም ወዳችዋለው❤❤❤❤
የጋሽዬ ልጆች የፍቅር ተምሳለት ናቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ይቅር ብለናሃል❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
ማነውእደኔበሀይሜልቡየተሰበር❤በጣምነውያለቀስኩት
እርጉዚነኘላይክግጩኚ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
ኤፍየ ሃይሚን ምከራት 😢😢😢😢😢
ኤፍሬም በእግዚአብር ሃይሚዬ መከራት ልባችን ተሰብረው እኮ😢😢😢😢😢 ብማሪያም💔💔💔💔💔
ኤፋ እንኳን ሰላም ተፈጠረ ግን በዚህ አጋጣሚ ኤፋ አይሚ የምትሄድበት መንገድ የተሳሰተ ስለሆነ ባስቸኳይ ወደነበርችበት ማንነቷ መልሷት በዋላ መጥፎ አወዳደቅ ነው የምትወድቀው
የጋሺየልጂወችኮንፁህልብሥላላችሁነዉ ይቅርታየምትቀበሉት👍👍👍👍
ኤፊ.እባክህ.ሀይሚን.ምከራት.የሠዉ.ቃላትምጥሩአይደለም.ይብቃት.ይህሁሉሠዉ.በጣም.ያከብራታለ.ይሄናክልግን.አይጠበቅምከሥዋ.😢😢😢😢
ጎብዘ. እረጋብሎ አስረዳተ 🎉🎉እነ ሀያሚ እደኔ የናፈቆቸሁ ቸርስ🎉🎉🎉❤❤😢😢😢😢ጉድጉድ
በቃ ዋናው ይቅርታ ትልቅ እነት ነው እንካን ታረቃችሁ ኤፍ እና ኤ 🥰🥰የሚወድ
ኤፋየ የይቅርታ ሰዉ ኤዱየ የኔ ሞዴል ስወዳችሁ
ጎበዝ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ተባረክ አግዛብር ይባርክ ውደሚ ጠልቺህ ነበር ኣከበርኩህ ውደሚ ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ወዳጇንም ጠላቷን ለማወቅ ነው ተጠንቀቁ ከቡሩኬ ውጪ ቢጠበስ አያምራትም ጋይስ
እኔም እደዛነውየምለው ሲጀመርፍራክነው
ኤፍ አረ ሀይሚን ምን ነክቷት ነዉ ታቃለህ ብሩኬ ምን ያክል እደሚወዳት እና ደግሞ ሴት በሴትነቷ ትከበር ከወንድ ይምጣ ሁሉም ነገር
ሲጀመር ወንድ ልጅ ሲወድ እጂ ሴት ስታፍቅር አይወንም ኤፍሪም አፈቀርሺው እጂ አያፈቅርሽም
ኤፍሬም በእግዚአብሔር ሃይሚን ምከራት ልባችን ተስብረው እኮ 😢😢😢
ይቅርታየግዚአብሔርነው❤❤❤ወንድሜተቀበሐናል
አያሳዝን ተረጂ በቀ ፍቅር ኃያል ነው ተረጂ ምስኪን በቃ አንድ ጊዜ እድል ሰጪ እውነት ይወድሻል ኤፍሬም ደሙ ፍቅረኛ አይደል የኤፍሬምነት ይህን ነገር አስበበት
ወለሂ በጣሚ ከፊቶነል ኤፋ እባክ ሀይሚ አሲታሪቃቸዉ
የጋሼዩ ልጁች ተባረኩ በእዉነት ኤፋ መልካም ነህ ይቅርታ ታላቅነት ነዉ ❤ይቅር በለንሀል ወደ እራስህ ተመለስ ለሴት ልጅ ክብር ይኖርህ❤❤
ኢፋየ አረባክህ የነሃይሚን ነገር እናየቡርኬን
እደኔ ይቱዩብ ያስጠለው ኤፍዩ ሐይሚን ምከራት በማሬም ልቤ ተሰብሮል ውስጤሰላም አደለም አምላኬ ልብ ስጠኝ አረወኔ እባየ መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤፋ በይቅርታ ተደስቻለሁ ነገር ግን ቡራ እና አይሚን አስታርቁልን ጨነቀን
ኤፌ የትግሥት አቅም አሰይተሃል ጎበዝ ነህ❤
ኤፋ ሀይሚን ቡራ አስታርቅልን ተለያይተው ማየት አንፈልግም😢😢😢😢
ይቅር ብለንሀል ይቅር በለን እኛንም የምትሉ እደኔ
ብሎናል ብለነዋል😂
የጋሽዬ ልጆች ሁሉም ፍቅር ናቸው የምትሉ ላይክ አርጉኝ😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪
ይቅርታ ትልቅነትነዉ እንኳንታረቃችሑ ግንሐይሚንመላ በልልን ኤፋየ
እፉ ሃይሚ ልበይ ሰበረቹዉ ተዉ በላት ብርኬ የምስል ልጅ ኣተገኝም 😢😢😢
ኤፍዬ ወንድሜ ለሃይሜ ምከራት
በእዚአብሔር ከብሩኬ ጋር መለያየት የለባትም እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢