እናት ፍቅር ያልጠበኩት ነገር አደረገችልኝ❤️😳

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 562

  • @abelhabtamu7995
    @abelhabtamu7995 Місяць тому +180

    ኧረ ኤፋ ይቺን ልጅ ግን ለምን አታስፈርማትም እዉነት ከልቡ ሚስት ናት ፍቅሩዎን ተቀብልህ የግልህ አርጋት በናትህ ❤❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b Місяць тому +45

    ኤፋዬ እባክህን የኤዱን ፍቅሯን ተቀበላት በሁሉም ነገር ዉብ ናትና ተረዳት ዳግም ሩታ ናት

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b Місяць тому +17

    ዉይይይይይ ኤዱዬ የፍቅር ቋት ነሽ እኮ ነሽ የጋሽዬ ልጆች ምንኛ የታደሉ ብሆኑ ነዉ በዚህ ዘመን እንድህ አይነት አፍቃሪ ለማግኘት መታደላቸዉ ይገርማሎ ኤፋዬ እዉነቱን ስነግርህ ከቤዚ እጥፍ ድርብ ትቧንሳለች ኤዱ ፍልቅልቅ እኮ ነሽ

  • @Beti-ግሬስ
    @Beti-ግሬስ Місяць тому +110

    ጋሺዬ ልጆቹን እምትዎዱ እኪ በ 👍

  • @lidetytub
    @lidetytub Місяць тому +112

    ሄዱዬ ለሄፋ ያለሽ ቦታ ❤❤😮 ፈጣር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤

    • @JunyaGetachew
      @JunyaGetachew Місяць тому +1

      ትክክል ነው አብርሃም አበረታታት

    • @nnnLoop-u9v
      @nnnLoop-u9v Місяць тому

      ❤❤❤

  • @xcamgMan
    @xcamgMan Місяць тому +69

    ኤፋ በፈጠረህ አምላክ ፍቅሯን ተቀበላት በናትህ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Місяць тому +2

      ኤፋ ቤዚን ከልቡ ውስጥ መቼ አወጣት???

  • @kemeyahussen-z2e
    @kemeyahussen-z2e Місяць тому +9

    ውዳ ጃኬት እንዲለብስ ንገሪው ኤፈየ ወድ ልጂ ጃኬት ሲለብስ ትክሻው ይሰፋል እና ይለበስና አስተያየት እሰጣለን እደዚህ ነጠላ ሆነህ አትምጣ ኤፍየ ልበስ ለብርዱም ይከላከላል በዛ ላይ አይደብርህም ውዳ ከጉንህ ካለች ደሞ ሁሌም ደስተኛ እንድትሆን እንመኛለን አብራችሁ ስሩ የዱየ ማራ ተከባከቢው ወጣ ብላችሁም ተዝናኑ ኩሪፍቱ❤❤

  • @AlmazTsegaw-c2b
    @AlmazTsegaw-c2b Місяць тому +20

    ኤዱ አደዚህ ነው እሽ አሁን አገባብ ጥሩ ነው ፈቅር በሂደት ነው ደግሞ እኝ አለንልሽ አናቀጣጥላለን የስራ ድረሻችንን ችላ አንልም ኤፋ ደግሞ የፍቅር ሰው ነው ያው በአንደየ ዘው እሚል ሰው አደለም እንጂ ወጉንም ላለመተው ኮራ ቀብረር ያለነው አንች በዚሁ ቀጥይ እእእእ ምን ትላላችሁ ቤተሰብ እኔ የዛሬው ተመችቶኝል

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron Місяць тому +17

    🎉🎉🎉ደስ ስትል የእኔ ቆንጆ አቦ ኤፍሬም ይችን ልጅ ተከባከባት የእውነት

  • @kemeyahussen-z2e
    @kemeyahussen-z2e Місяць тому +10

    ኤፍየ ኤደንን ከተውክ ሌላ ሰው እደማታገኝ እንድታቅ ስለዚህ ፍቅራን ተቀበላት በአላህ ውደዳት ኤዱየም ፍቅር ስጭው ወዳች እንዲመጣ እደምታቂው❤❤❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Місяць тому +7

    ኧረ ኤዱዬ ምርጥ ሴት ነሽ ኤፋ ጠበቅ አድርገህ ያዝ❤

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh Місяць тому +43

    ልጅቲቱ ግን የዋህ ልጅ ነች እሱም እደዛው ድስት ግጣሙን አያጣም የኔ ማሮች ❤❤❤

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif Місяць тому +1

      የኔ ግጣም ጠፋ እኮ😂

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 Місяць тому

      Yanam endzaw ehita bicha entabiklan

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v Місяць тому +15

    ሴት ልጅ አፍቃሪ ስትሆን እኮ ምንም ነገር ትሆናለች❤❤❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Місяць тому +25

    ሰለወደደችህ አትወጠር ኤድ ትበዛብሃለች ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAli-jk4qs
    @MekdesAli-jk4qs Місяць тому +10

    በለው የሚስት አናት ኤዱዬ የኔ ውድ በእውነት አፍቃሪ

  • @nta2615
    @nta2615 Місяць тому +79

    አንድ ላይ።ሥትሆኑ። ዉበታችሁ። ይለያል። 💝💝

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s Місяць тому +31

    ቤተሰብ ተዉ ተዉ ደምሩኝ ምን አረኳቹሁ😢😢ኤዱየ የወንዜ ልጅ ❤❤ስወዳቹሁ❤❤በፍቅር ኑርልኝ🎉❤

    • @drr8432
      @drr8432 Місяць тому

      ❤❤❤🎉

  • @almanal8814
    @almanal8814 Місяць тому +5

    ዋው ኤዱዬ ኤፋ ሁለተኛዋ ሩቲ መታለች የኔ ፍልቅልቅ

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 Місяць тому +6

    ፍቅር በተግብር አብቺ ጋር አየሁ ኤዱዬ ኤፍሬም ይቺ ልጅ ካመለጠችህ ሞተሀል ❤❤❤

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb Місяць тому +4

    ኤፈ ወንድሜ አንድ ነገር ልበልህ እችን የመሰለች ልጂ ተንከባከባት እንዳታመልጥህ እስኪ እያት ቆንጂየ ሞደልስት ፀባየ ሰናይ ታድለክ ይመችሽ ኤዱየ የእኔ ቆንጆ

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde Місяць тому +1

    እፍሬም እችልጅ እትግፋት ዉበትህ ናት በጣም በጣም ጥሩና አስተዎይ ናት ስወድሺ 🎉🎉❤❤(ከጎደር)

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    ❤❤እናት ፍቅር እዉይ ምርጥ ስም
    ኤዱዬ አፋዬ አይዞህ

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe Місяць тому

    የሀይሚዬና የአብርሽ ወንድም ሆነህ ከነሱ መውሰድ ያለብህ ብዙ ነገር አለ ፈታ በል እንጂ ምርጥ አፍቃሪ እያለችህ

  • @Semufika45
    @Semufika45 Місяць тому +2

    አይለያችሁ 😮😮ኤፋ የጋሽዬ ልጅ ግን ሰሞኑ ልክ አይደለህም በሰላም ነው ነው ወይ አላህ ያሽርህ ከወንድምህ እና ከእህትህ አትራቅቅ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +136

    ስታምሩ❤❤

    • @ፋዲሻፋሚሊ
      @ፋዲሻፋሚሊ Місяць тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @MahiAmara-cz4jb
      @MahiAmara-cz4jb Місяць тому

      Lemn post atargiyachwm tiktok lay yamhara lijochnm aberetatehu pls jil atehun ehata❤

  • @ኘኘ
    @ኘኘ Місяць тому +29

    ወይን ስይሚሪ በጌታ የኔ ውቦች🦋🦋💝💝💝ኤፋ የኔ ቃብራራ አይዞህ 😔😔❤❤

  • @TgthGh
    @TgthGh Місяць тому +51

    እዉነተኛ አፍቃሪ ናት ተንከባከባታ❤❤

  • @MdJahdul-xp6tm
    @MdJahdul-xp6tm Місяць тому +4

    እዱየ የኔ ፈልቅልቅ እነደት እነደምወድሽ የእፋየ ንግስት❤❤❤❤❤ እፋነቴ ፈጣሪ ይማሪክ ወንድሜ🥰🥰🥰

  • @احلاماحلام-غ1غ
    @احلاماحلام-غ1غ Місяць тому +5

    የኔጣፍጭ ኤዱዬ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon Місяць тому +6

    ኤዱዬ የኛ ልዕልት ታላቅ ወንድም ኖሮኝ ባጣብስሽ ደስ ይለኝ ነበር ኤፋ ጠቅልላት ነግሬሀለው😂😂😂

  • @SaifulRana-h4q
    @SaifulRana-h4q Місяць тому +9

    ኤዲየ የፍቅር ሰው ነች ኤፋ ነቃ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому

    *ኤፋ በቅድሚያ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ድብርት ደግም ለራስ ጊዜ አለመስጠት ከፈጣሪጋ አለመነጋገር ነውና ለራስህ ጊዜ ስጥ ኤዱዬ የኔ ፍልቅልቅ ኮሜንታችንን አይተሽ የተበጣጠሱ ቲቸርቶችን ስላቆምሽ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ የኔ ውድ*

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Місяць тому +5

    ሄዱዪ ቆጆ ልዩ እውነተኛ አፍቃሪ ❤❤ ይባርክሽ የሄፋዪ ልህልት ልበ ቀና እኮ ነሽ ይመችሽ የኛ ፈድሻ ፍኪልን

  • @برتكانموز
    @برتكانموز 27 днів тому +1

    ታምራራችሁ በፍቅር ያኑራችሁ💞💞🌹🌹😘😘😘💫💫💫❤❤❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Місяць тому +4

    ኤፋ ኤዴንዬ ሁለዬ አሰደሰታት የዉሀ ነች ይቺ እነት እህት ሚሰት ነች

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ Місяць тому +5

    እደሩታ ሂወቱን እደምትቀይሪዉ ተሥፋ አለን በርትታችሁ ከሰራችሁ ትቀየራላችሁ ሂወት ይቀጥላል

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y Місяць тому +17

    የሆኑሰወችእየጠበኩነበርቀሩ ኤፋየፈጣሪይማርክ❤❤

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke Місяць тому +4

    ኤዱየ የኤፋ ልእልት ዉይ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ❤❤

  • @ጀሚላይቱብ24
    @ጀሚላይቱብ24 Місяць тому +1

    የኔ ወድም አላህ ያሽልህስደት ላይ ያላችሁ እህቶ ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣችሁ

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi Місяць тому +8

    ዉበትሽይለያል ኤፋየጠበቅአድርገህያዛት

  • @Eamiwase
    @Eamiwase Місяць тому +10

    ድስ ትላላችሁ በቃ ተጋቡና ጥላት ይቃጥል 🎉🎉🎉

  • @BirukanTessema
    @BirukanTessema Місяць тому +8

    ኤፉ ፈጣሪ ይማርክ ኤዱየም ስላለች አይደብርክ

  • @SemiraMola
    @SemiraMola Місяць тому +3

    ውበትም ፍቅርም ሁሉንም ያደለሽ የኔ ውድ ኤዱዬ ኤፋ &ኤዱ የኔ ውቦች 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zaynabethiopia
    @zaynabethiopia Місяць тому +5

    ኤደንዬ የኔ እናት ትለያለሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ Місяць тому +4

    ከምርም እናት ፈቅር ናት ቅመሟዪ🌻❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Місяць тому +2

    ኤዱየ የኔ ቀበጥ ሲወዳት ኤፋየ ተንከበከባት❤❤❤

  • @Wisdom-Ethiotube
    @Wisdom-Ethiotube Місяць тому +8

    በጣም ነው ደስ የምትይው ኤፋ እንዳንች አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገው ❤❤

  • @BealaNaif
    @BealaNaif Місяць тому +4

    ኤዱዬ ለሄፋ ያለሽ ቦታ 🥰🥰🥰 ፈጣር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ልዩ🥰🥰#🌾🌾🌷🌷🌷🌷🌾🌾🥰🥰

  • @mbb-t7f
    @mbb-t7f Місяць тому +5

    ኤዱየ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት የኔ ሴት ኤፋየ ጠበቅ አድርግ❤❤❤❤

  • @እሙሻኪረ
    @እሙሻኪረ Місяць тому +32

    ሴልጂ እኮ ስወዲተልቧነው ፈጣረመጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ Місяць тому +10

    ኤዱየ የኔ ቆንጆ የኔ ሴት ስወድሽ💝💝💝💝ኤፋየ ትለያላችሁኮ💘💘💘💘💘ተጣመሩ❤❤❤❤❤

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa Місяць тому +10

    የኔ ማሮች እዉይ ማማር ኤዱየ የፍቅር መምህር

  • @ሀይሚደሳለአወቀ
    @ሀይሚደሳለአወቀ Місяць тому +3

    ደምቀቶቸ ስወዳችሁ ለጥላት ቦታ አትስጡ ሁሌም ወደፊት❤❤❤

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ Місяць тому +16

    ኤልዱዬ እዴትነሽ እኔ ደናነኝ ትንሽ አመም አረገጂ ደናነኝ እንዳትጨናነቂ በተረፈ ኤፍዬንም ሳሚልኝ ደናሁኑልኝ😢❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +31

    ኤፍሬም ኤዳን ያሚዋድ ለይክ😮😢😂🎉🎉🎉🎉

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e Місяць тому +1

    ኤፍ ወንድሜ ከኤደን የተሻለች ልጅ እንዳታስብ ቶሎ ጠበቅ አድርግ!!!

  • @betelhemtesfaye6801
    @betelhemtesfaye6801 Місяць тому +5

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ስታምሩ !!!

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Місяць тому +23

    የኔ ውድ ኤዱዩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Місяць тому +2

    Hallo Efaye my bro Edeneye betam konjo lege nate atameltehe bedemb yazat i swear yekochehal beterefe bertu we love you always We got your back Ezgiyaber yitebekachou❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Місяць тому +2

    ኢፋዬ እና ኤዱዬ ስታምሩ የኔ ውቦች ❤❤❤❤ በርቱ ደስ ትላላቹ ጠንክራቹ ስራቹ ስሩ የኔ ማሮች 🎉🎉🎉🎉

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf Місяць тому +3

    የኔ ምርጥች እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ ውድች ኤፍዬ እና ኤዱዬ ሰታምራ ደስ ትላላቹ❤❤❤❤ እንውድሽለሁ ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RutaTubሩታ
    @RutaTubሩታ Місяць тому +115

    አፊ የነ መከታ 💖💖💖

    • @Dhjucu7-ny8dw
      @Dhjucu7-ny8dw Місяць тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @omenadiseabera
      @omenadiseabera Місяць тому +1

      Rutaye yene jagena ihet bariche ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q Місяць тому

      ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉

    • @nnnLoop-u9v
      @nnnLoop-u9v Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Місяць тому +4

    ኤዱየ የኔ ቆጆ ኤፋየ ፈጣሪ ይማርህ እወዳችሇለው❤❤

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete5295 Місяць тому

    ወንዶች .ሆይ.የምታፈቅረችሁን . ተከተሉ ውደዱ. አግቡ... ጊዜው ተቀይሮል .🙏

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y Місяць тому +29

    ይቅርታና ኤፋ ተብዬው ፍዝዝ የሚለው ነገር ምንድነው ኤደንዬ ፍልቅልቅ ስትይ ደስ ስትይ🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖

  • @Selam123-t6t
    @Selam123-t6t Місяць тому +3

    ኤፊ የኔ ወንደም ፈጣሪ ይጣብቁ

  • @DameSaleh
    @DameSaleh Місяць тому +7

    የኔ ውድ 2ኛ ሩታኮ ነች የመጠቹ❤❤❤

  • @Neima-d6d
    @Neima-d6d Місяць тому +8

    ኤዱየ የኔ ፍልቅልቅ ኤፋ ይቺልጂ እዳታልፍህ አጥብቀህ ያዝ አብራቺሁ ስትሆኑ ታምራላቺሁ❤❤❤❤❤

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g Місяць тому +5

    የኔ ዉድ ኤዱዩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y Місяць тому +15

    ኤደን ማህደር አሰፋን በትንሹ ትመስላለች ስታምር🥰🥰🥰🥰

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Місяць тому +10

    ኢዱ የኔ ቆንጆ በርቱ ❤❤❤ኤፍ እዉነት ነዉ ፈጣሪ ያዉቃል ❤እንረዳሀለን

  • @RabaAmar-f3x
    @RabaAmar-f3x Місяць тому +118

    የመዳም ቀመም አሚን በሉ ልመርቃችሁ ከመዳም ኩሺና አውጥቱ እደዚህ እሜጥብ ባል አላህ ይስጠን አሜን😅😅😅😅አሜን😅

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Місяць тому +3

    አኤድይ። በ ጣም ምሰኪን ሰወደሸ❤❤❤ቀቀቀወ

  • @HIHDertqw
    @HIHDertqw Місяць тому +11

    የኔ እንቁወቺ➤🌎ኤዱዬ ኤፋዬ🌺🌺

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s Місяць тому +4

    አረይመችሽኤዲ❤❤❤🎉🎉🎉🎉አበጀሽየወነትአፍቃሪ

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn Місяць тому +6

    ኤዱየኔቀበጥ ቀበጥሴትጋርሲኮን ላዚም ነቃነቃማለትነዉ😅😅❤❤❤

  • @tube3531
    @tube3531 Місяць тому

    እናብርሽ ጥለዉት ስለሄዱ ነዉ።ሀይሚም ሄዳለች ብቸኝነት ተሰምቶት ነዉ😢

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete Місяць тому +1

    ኤዱየ.የፋየ.እኳንደናመጣቹ..እነሀይሚ.ቀሩብኝ.ዛሬ.በሠላምነዉ..ጠይቁልኝ❤❤❤❤❤😂😂

  • @TgstZewudu
    @TgstZewudu Місяць тому +1

    የምር ኤዱዬ በጣም ደስ እምትይነሽ❤❤❤

  • @MohammedEbrahim-j1b
    @MohammedEbrahim-j1b Місяць тому +8

    ዋው ደስ የሚል ጊዜ ነው ከጎኑ መሆን ያስፈልጋል❤❤🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Місяць тому +1

    🎉ኤዱዬ ጨረቃዋ ቆንጆዋ❤❤❤❤❤

  • @genetmekonen-k6k
    @genetmekonen-k6k Місяць тому +1

    የኔ ቆጆ ኤዱየ በጣም የዋህ ነሺ❤❤❤❤❤❤

  • @FafeSeid-t5x
    @FafeSeid-t5x Місяць тому +6

    ኤዱየ የኔቆጆ ውድድድ

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 Місяць тому

    የኤዱ ድምፅእንዴት ደስእንደሚለኝ

  • @FffVvg-e6c
    @FffVvg-e6c Місяць тому +2

    uuuuuuuffff💋💋💋💋😍😍😍

  • @SaraAshret
    @SaraAshret Місяць тому

    ለወንድ ልጅ ሴቶች መስጠት ያለባችሁ አንደኛ ብራንድ የሆነ ሽቶ ሁለተኛ ብራንድ የሆነ ጫማ ዋነኛ ልባችሁን አሁን አሁን እየተመቸሽኝ ነው በደንብ ያዢ የጋሽዬ ልጆች ምርጥ ናቸው❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Місяць тому

    እውይይይይ ስታምሩ😊❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي Місяць тому

    እዉነተኛ አፍቃሪነች ኢዱየ 😢🎉❤ተከባከባት😢🎉❤

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 Місяць тому +5

    Betesbe 50k enasegebate 🙏🙏🙏

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube Місяць тому +4

    ስወዳችሁ አይዞህ ኤፍ ኤደን የኔ የዋህ

  • @YdgsgsDheየ
    @YdgsgsDheየ Місяць тому

    የኔ ጨረቃወች የኔ ወርቆችየ አይለያችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh Місяць тому

    ኤፋ በፈጠረህ እምላክ ፍቅራን ተቀበላት በናትህ 😊

  • @BultuMohammed
    @BultuMohammed Місяць тому +1

    yen wudochii baxam no mitamiruti E&E ayiilayachuu ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +6

    ኤፋዬ ካሌብን አምጣልን ናፍቆናል ❤😂

    • @AbeyAse
      @AbeyAse Місяць тому

      😂😂🎉

  • @MasaratMasarat-i9i
    @MasaratMasarat-i9i Місяць тому +1

    Yene wudochi setamru iko fetari ayileyachu ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي Місяць тому

    ❤🎉😢የኔዉቦች ኢፎየ አይዞክ😢🎉❤ ኢዱየ የኔማር

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij Місяць тому +10

    እውይ ቅመም ነገር ስወድሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha1388 Місяць тому

    Eduye yene konjo sakitama❤❤ efayen betam treat yemeradergew. God bless you guys.

  • @georgettematta2383
    @georgettematta2383 Місяць тому

    Yene wud sitamri efi ewnet tebek argeh yazat fkr nat lijitu❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому

    ከፀጉሯ ውጭ ምንም አረቲፊሻል ሳትጨምረ ውበቷ❤❤❤❤❤❤❤❤❤