እውነትን አለመቀማት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
    አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
    Paul Christ's Gospel International Church
    For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
    Email: paulcgic@gmail.com
    Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
    Tiktok: / paulcgic
    Instagram: / paulchirstsintgospelch...
    Website፡ www.pcgic.org
    Mobile: +251 946 617798
    +251 946 617799
    +251 913 623982
    የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
    ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
    👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
    👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
    ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
    👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
    👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    #Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

КОМЕНТАРІ • 123

  • @user-gy1er8rg6t
    @user-gy1er8rg6t 6 місяців тому +63

    ሰላም ለእናንተ ይውን አረ ተው በሳምንት ሁለቴ ሶስቴም አሊያም በየቀኑ ልቀቁልን በጣም ነው ምናፍቀው ምንነው ኢትዮጵያ ብሆን ቸርቹ ውስጥ እያፀዳው እዛው ቃሉን እየሰማው ለማደር ብቻ ነበር ወደ ቤቴ ምሄደው❤🎉🎉

    • @abeltekletsadikdemissie6684
      @abeltekletsadikdemissie6684 6 місяців тому +10

      እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ይህንን ልብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ! መታደል ነው እንዲህ መጠማት

    • @user-gy1er8rg6t
      @user-gy1er8rg6t 6 місяців тому

      @@abeltekletsadikdemissie6684 ስለ እየሱስ ስሙ ሲነሳ ማልቀስ ሆኖላል ስራዬ ቶሎ ቶሎ ይናፍቀኛል ምን አለፋክ ባጠቃላይ ፍቅር ይዞኛል አላውቅም መቼ እንዴት እንደያዘኝ እውነት እኔን ሀጢያተኛዋን ያገኘኝ እየሱስ በዚህ ቻናል ላይ ምትከታተሉት ሁላችውን ያገኛችው እውነት እጄን በአፌ ያስጫነኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ውሌም እናፍቀዋለው ሱሴ ሆኖል ምናለ ሌላ ነገር ባልሰራ እሱን ዝም ብዬ ባመልክ ቃሉን ብሰማ የጥማት ዉይይይ!!!!!!!!

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu 6 місяців тому +4

      Me too ❤

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 6 місяців тому +1

      🥺🥺😢😕🥺

  • @AyalewDabaro
    @AyalewDabaro 5 місяців тому +1

    አቴ ጌታ ዘመንህን በብዙ ይባረክ ተባረክ አባቴ በቶን እኔ እጥፍ ነበረ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በእጥፉ ይጫምሪልህ ወዳጆቼ ይህንን ትምህርት ለመስማት እንደተሳላችሁ መልሳችሁ መለልሳችሁ ስሙት ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @hanilove4357
    @hanilove4357 6 місяців тому +6

    አቤት እግዚአብሔር በዝህ ዘመንም ቅሬታ አለው እኮ ❤ክብር ለሱ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 5 місяців тому +1

    እንዲህ ነው። ትምህርት።
    መፅሐፍ ቅዱሰ አንዳንዶችን
    ከእሳት ውሰጥ አሰንደምታወጡ ነጥቃችሁ አውጡዋቸው። ሰለሚል ዋጋም ቢያሰከፍል በእግዚአብሔር ዘንድ ሸልማት አላችሁ።
    ጌታ ዘመንህን ብርክ ያርገው
    ወንድም ጥቤ። ተባረክ
    ተባሪኬበታለሁ።

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 5 місяців тому +2

    የኔ አባት ብዙዎች ቁስ በሚሰብኩበት ጊዜ ላይ እንዲህ አይነት ፀጋ ስለተሰጠህ ፈጣሪን አመሠግነዋለሁ

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 6 місяців тому +14

    ይብዛልህ ላንተ አጥብቀን መፀለይ አለብን በደሙ ተሸፈን ይህን ጉብዝናህን ታየኝ ጌታ በሙላት ይጠቀምብሀል ባንተ ውስጥ ብዙ ነፍሳት አሉና ፀጋ ፈሶብሀል የተገለጠ ነው እሰይ እልልልልልልልልልል
    🙏🙏💐💐🙏🙏💐💐🙏

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 5 місяців тому +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ መንፋስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsikuki9982
    @tsikuki9982 6 місяців тому +9

    ከጅማሬህ በላይ ፍፃሜህን ውብ የሚያደርገው እየሱስ ለዝላለም እጆችህን ይዞ የደበዘዘውን የእርሱን የባለቤቱን የኢየሱስን መልክ በመግለጥ ብዙዎችን ከሲኦል ማስመለጥ ይሁንልህ

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 6 місяців тому +13

    የሰይጣንን ምሽግ የሚያፈርስ ፀጋ በቃሉ በዝማሬ በማስተማር በመምራት ለጌታ ያለህን ሀሉን አርደህ የወጣህ አንተ ነህ ሌቦች በበዙበት ዘመን ተባረክ🙏🙏

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 6 місяців тому

    ❤❤❤መታደል ማለት እንዲህ እየሱስን መጠጋጋት ቃሉን መብላት እየሱስ እየሱስን መሽተት
    ጥበቡ ወርቅዬ ይብዛልህ ስወድህ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 6 місяців тому +2

    ጥብዬ ዘመንህ ይለምልም ፀጋ ይብዛልህ

  • @HannaFallaka
    @HannaFallaka 6 місяців тому +14

    ጌታ ሆይ ሁሌም እናፍቅሃለው ና እውነት
    ምን አለ አሁን ሀገር ቤት በሆንኩ
    ከዝ ቤት አልውጣም ነበር በሰምንት 3 ባሆና ❤❤❤❤❤ተበራክ
    እውነት ጌታ ልክ እንደ አንተ ሁሉንም
    እንደ ገና አፍርሶ ይስራን ❤️❤️❤️❤️

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም አንተና ቤተሰብህ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 6 місяців тому +5

    አይለወጥም አሱ እግዚአብሔር ነዉ የመጨረሻዬን አሳምርልኝ የሚለው በድፍኑ እናቴ የሚፀልዪት ዛሬ ፍፃሜህ እንዲያምር ፍፃሜሽ እንዲያምር ፍፃሜዎት እንዲያምር በቃሉ በእውነት ላይ ፅኑ

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 6 місяців тому +3

    ንፁህ እና አርነት የሚያወጣውን የእግዚአብሔር ቃል ሰለምታስተምር ሰለ አንተ ሁል ጊዜ ጌታዬ ኢየሱስ አመሰግነዋለው። ❤❤ ❤ጌታ ኢየሱስ አንተንና ቤትህን በደሙ ይሸፍናችሁ።

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 6 місяців тому +5

    ለጌታ ከተለወጡ እና ከአገለገሉ አይቀር እንደነ ጳውሎስ በህይወቱ ምስክር ከሆነው አንዱ ጥበበ ወርቅዬ፣ሂሩትበቀለ፣አብተውከበደ፣ተፈራነጋሽ፣ሙሉቀንመለሰ ፣ጄሪ፣ሀረገወይን አሰፋ፣እና ሌሎችም ስማችውን የዘነጋሃችሁ ሽልማታችሁ ከጌታ ነውና ጌታ ይባርካችሁ።የዚህ አለም ዝና እና ክብር ከጌታ ፍቅር አይበልጥም ብለው ጌታን መርጠዋልና አክሊላችሁ በሰማይ ነውና እናተንም ቤተሰቦቻችሁንም እግዝአብሄር በጎደለው ሁሉ ይባርካችሁ እየሱስ ጌታ ነው አሜን!!!!!

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 5 місяців тому +1

    ጌታ እየሱስ ያብዛልህ የማይጠገብ

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 6 місяців тому +2

    ወይ ኣንተ ልጅ ስላንተ ሳስብ እደነቃለሁ የእግዚአብሔር ማዳን ይገርመኛል።እንዴት እንደነካህ ሳስብ ህልም ይመስለኛል።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።ከክፉ ሁሉ ተጠበቅ እጁ አሁንም አይልቀቅህ አጥብቆ ይያዝህ ።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 6 місяців тому +1

    ምን እላለሁ የእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው !!
    ሁሌ መሰበክ ,መማር ያለብን ድንቅ ትምህርት ነው ዘመንህን በእጥፍ ፀጋው ይባረክ በብዙ ተባረክ ነፍሴ ሐሴት አደረገች ።
    እግዚአብሔር የሚክስ አምላክ ነው እንደ እነ ዶክተር ማሙሻ,እንደ ሌሎች ደንቅ እውነተኛው ወንጌል የሚያስተምሩ , እጃግ በጣም በጣም ትውልዱን በእውነተኛ ወንጌል የሚያንጹ , የሚታትሩት እናንተ ሲያያዩ እንዴት ሐሴት ያደረጉ ይሆን እግዚአብሔር ይመሰገን የጌታ እየሱስ ጳውሎሶች ብዙ ጀግና ጢሞቴዎሶችነና ጴጥሮሶች እየተወለዱ ነው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ የማይደራ ትውልድ ማየት ትልቅ እድል ነው ለእኛ አማኞች ይኔን እውነት ለተጠማን የጌታ ሰም ለዘላለም ይባረክ አፍሪካ ተስፋ አላት!!!😇😇😇😇❤️❤️❤️❤️

  • @user-rb4wb6ye8k
    @user-rb4wb6ye8k 6 місяців тому +6

    የሚገርም የግዚአብሄር መንፈስ ያለበት መልክት ናው ::አግዚአብሔር የምያስተማር ፀጋ ያለበት ዎንድማችን ተባርክልን መልክቱ በህዎታቺን ታሪክ ይሰራል ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amazing word of God be blessed ጥበብ

  • @user-mv9jx4oj6h
    @user-mv9jx4oj6h 6 місяців тому +1

    አሜን ወንድሜ ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 6 місяців тому +1

    እግዝአብሄር አብዝቶ ጸጋው ያብዛልህ 🙏🙌❤

  • @Desalegn-rz5ge
    @Desalegn-rz5ge 5 місяців тому +1

    እግዝያብሄር ይበርክህ

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 5 місяців тому +1

    Amen amen amen

  • @bute5158
    @bute5158 6 місяців тому +1

    Amazing Amazing . ብቻ ነው የምችለው እውነትም ጳውሎስ ክራይስት ሚኒስትሪ ለነብዙ ትርጉም ሰጠኝ ጌታ እየሱስ ፊለፊት ማየት ከእውርነት መብራት ለጳውሎስ ገብቶታል እንዲህ ይግባን የገባው ይናገራል እውነትን ይኖራል እግዚአብሔር ን ስለአንተ አመሰግናለሁ እንዲህ እውነት እና ምክር እና መንፈስ እንዲህ የሚናገረው ሰለመጣ ሰሚው ይግባን ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን የወንጌል እውነት መስማት ይብዛልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 5 місяців тому +1

    Wow Thank you lord

  • @user-zl4ef2xk9r
    @user-zl4ef2xk9r 6 місяців тому +5

    Voice of the spirit, i swear in jesus something jumped in me when i hear his voice

  • @hiwotayalew7562
    @hiwotayalew7562 6 місяців тому +1

    I’m speechless 😶 what an amazing words!!! Bless your heart abundantly!

  • @TeferaMekurya
    @TeferaMekurya 6 місяців тому +2

    ስላንተ ጌታን አመግናለሁ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 6 місяців тому +2

    ዋው ድንቅ አስተምሮ ነው በዚህ ዘመን ከዓለማዊ ነገር ወጥቶ ስለ ሕይወት ስለ ኢየሱስ ብቻ ማስተማር መባረክ ነው ፓስተር ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ።

  • @lifegirogis7337
    @lifegirogis7337 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ አስተምሮ ነው በዚህ ዘመን ከዓለማዊ ነገር ወጥቶ ስለ ሕይወት ስለ ኢየሱስ ብቻ ማስተማር መባረክ ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ።

  • @user-pq4mu5vu5e
    @user-pq4mu5vu5e 5 місяців тому +1

    Geta berek yaderegeh le jeweled medehanite aderego kebaeh le diyabilose mereze honekebet bedemu teshefen

  • @tig302
    @tig302 6 місяців тому +4

    ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Legends13458
    @Legends13458 6 місяців тому +2

    It's important for us

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d 6 місяців тому +1

    በእውነት በጣም ድንቅ ቃል ነው ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም እግዚአብሔር ይባረክህ ውዴ ውንድማችን ጥበብ ተባረኩ✅✅✅🙏🙏🙏🙏📖📖

  • @user-kb1vg7cr7f
    @user-kb1vg7cr7f 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤.. ተባረክ

  • @asaminewgetachew4320
    @asaminewgetachew4320 6 місяців тому

    O Lord Jesus use him more and more ...make him a channel of holysprit and light

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍😘😘አሜን ተባረክ

  • @TamratShimelis
    @TamratShimelis 6 місяців тому +3

    በእውነት ነፍስም አልቀረልኝም:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::

  • @KalKal-nw8kw
    @KalKal-nw8kw 6 місяців тому

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛልህ ተባረክ አባ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 5 місяців тому +1

    You are blessed 🙌

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 6 місяців тому +1

    የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ወንድማችን ተንኮል የሌለበትን የቃሉን ወተት መጠጣት ጠቃሚና ወሳኝ ነው ብችሉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን።❤👏

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 6 місяців тому

    እንዴት መባረክ ነው? እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን አትረፍርፎ ያብዛልህ፡፡

  • @Legends13458
    @Legends13458 6 місяців тому +1

    Wow

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 6 місяців тому +1

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @AberaAssa
    @AberaAssa 6 місяців тому

    ተባረክ ወንድመ ጠጋ ይጨምርል።❤❤❤❤

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 6 місяців тому +1

    እውነተኛ ምህረት ለአገልጋዮች ሁሉ ይሁን❤❤❤

  • @user-uq7em8bc5m
    @user-uq7em8bc5m 6 місяців тому +2

    የእግዚአብሔርን ቃል የምሰጢን ተባለኩ

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd 6 місяців тому +3

    ጌታ ይባክህ

  • @kameth423
    @kameth423 6 місяців тому +1

    ጸጋና ሰላም ይብዛልህ በጣም እየተባረክንብህ ነው እንወድሀለን አገልጋይ ጥበቡ ወርቅዬ❤ መዳፈር አይሁንብኝና እንደታናሽ እህት ሀሳቤን ካከበርከው ቃል ስታካፍል መጽሀፍ ቅዱስ ቢሆን ምትጠቀመው መልካም ነው ታብሌት ቢቀር ጉባኤም እንደመሆኑ መጠን ❤አከብርሀለው

    • @SebleAbera-ok1cl
      @SebleAbera-ok1cl 6 місяців тому

      ተባረክ ተባረኪ 🙏🙏
      እሱም አመለካከቱ እንደዛው ነው መፅሀፍ ቅዱስ ይዞ የሚመጣ ምዕመን ነው ያለው ብዙ ጥቅሶች ስለሚኖሩ ትምህርትም ስለሆነ ማስታወሻ ለመያዝም ብሎ ነው ታብሌት የሚጠቀመው እሱም ሁሌ ጉባኤ ላይ ይናገረዋል ስለመልካም ቀና ልቦና አመለካከትህ/ አመለለካከትሽ ተባረክ ተባረኪ❤🙏

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 6 місяців тому +1

    ትምህርቱ እጅግ ድንቅ ነው ከኃላ ያለው ክላሲካል ግን ይጥፋልን please ይረብሻል

  • @amanueltafesse2239
    @amanueltafesse2239 6 місяців тому

    God bless you dear man of God Tibebu W.

  • @asaminewgetachew4320
    @asaminewgetachew4320 6 місяців тому

    Ke alazar yetenesa bizuwoch be iyesus amenu

  • @tetagizaw869
    @tetagizaw869 6 місяців тому +2

    አሜን የኢየሱስ ክብር እና ሀይል ሁሉንም ያግኝ አሜን ወርቅዬ ተባረክ

  • @wineebekale3676
    @wineebekale3676 5 місяців тому +1

    Egzabhire yebarkghe ❤

  • @dagimdebebeofficial8074
    @dagimdebebeofficial8074 6 місяців тому +1

    ጀግና ሲቆርጥ እውነት ያስተምራል❤️❤️❤️❤️

  • @elsa-xp8zg
    @elsa-xp8zg 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alganesharaya4779
    @alganesharaya4779 6 місяців тому +3

    Tebark wondime silante Geta yimesgen...Amen...

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 6 місяців тому

    ❤❤❤ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ

  • @yetitefera5605
    @yetitefera5605 6 місяців тому +1

    God blessed you more!!!!!!!

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 6 місяців тому +1

    Keber le Egzabher Yehun Ye Egzabher Sew Egzabher Yebarkhe

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 6 місяців тому +1

    You are blessed
    የጥበብና ቃሉ የመግለጥ እውቀት ይብዛልክ ❤️❤️❤️

  • @dagneshdana
    @dagneshdana 6 місяців тому +1

    ተባረክልኝ ውድ ወንድሜ

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 6 місяців тому +1

    Amen Geta Eysus abezeto yebarekh Tebarek ❤

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 6 місяців тому +1

    Amen Geta Abezto Yebarkeh Wendeme. I am glad I subscribe to your channel. The true preacher, and true man of God. God bless you🙏🏻🙏🏻

  • @Haset7866
    @Haset7866 6 місяців тому +1

    God bless you more 🎉🎉🎉🎉

  • @mastewalasrade8538
    @mastewalasrade8538 6 місяців тому +1

    God bless you🥰🥰🥰

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 6 місяців тому

    ድንቅ ትምህርት ነው 👏ነገር ግን ፤ በጃንደረባነት የተሞላ ሕይወት ሆነ እንጂ❤

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 6 місяців тому +1

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤️ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 6 місяців тому +2

    Bless you

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 6 місяців тому +1

    God bless you my brother we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semereteklab7615
    @semereteklab7615 6 місяців тому +2

    God bless you man of God
    You are special in God eyes!!

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht 6 місяців тому +1

    ኣሜንንንንንንንን ተባረከልኝ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 6 місяців тому +1

    My Great Lord Jesus bless you my brother ❤.

  • @FikirtLemma-ml5lj
    @FikirtLemma-ml5lj 6 місяців тому +1

    ጌታ ይባረክ!! ሃሌሉያ 🔥🔥🔥❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ 😇😇💞💞

  • @TamratShimelis
    @TamratShimelis 6 місяців тому +2

    “በእምነት እውነተኛ ልጄ ለሆነው
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥2

  • @hejigirem6352
    @hejigirem6352 6 місяців тому

    Tebe tebarek

  • @natinaelgabre9431
    @natinaelgabre9431 6 місяців тому +1

    Amlake tsegawun yichemrlh

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 6 місяців тому +1

    Tebrk ❤❤❤❤Amen 🙏🙏🙏

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 6 місяців тому +1

    Amen!!!!❤❤❤

  • @HaleemaNene-ev7io
    @HaleemaNene-ev7io 6 місяців тому +1

    Tabarki. Zamanik.yibarki

  • @TsigeredaMimi-oi3zv
    @TsigeredaMimi-oi3zv 6 місяців тому +1

    ❤❤❤ amen

  • @elsasengal9834
    @elsasengal9834 6 місяців тому

    You are blessed man ❤❤

  • @melate1677
    @melate1677 6 місяців тому +1

    Blessed 🙏❤

  • @Chuye198
    @Chuye198 6 місяців тому +2

    tibe nurln enkuwan geta anten seten

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 6 місяців тому +2

    🙏🙏❤️

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 6 місяців тому +1

    you are blessed ❤❤

  • @user-bu3un5wt4p
    @user-bu3un5wt4p 6 місяців тому +1

    Ameeeeeen ameeeeeeeen

  • @fourplus5604
    @fourplus5604 6 місяців тому +2

    Selam. Lante yhun qedusane

  • @fourplus5604
    @fourplus5604 6 місяців тому +1

    Egzabher abzito yibarki tabarki. Ameeeeeeeen❤❤❤❤❤

  • @Salama-io8np
    @Salama-io8np 6 місяців тому +2

    Amennn Amennn

  • @habetenshgemchu7367
    @habetenshgemchu7367 6 місяців тому +1

    Amazing teaching
    God bless you

  • @banchiybkaabafoge5284
    @banchiybkaabafoge5284 6 місяців тому

    Geta Yibareki ❤❤

  • @user-bx8zy7tl5d
    @user-bx8zy7tl5d 6 місяців тому +1

    Tebareik ❤❤❤❤❤❤

  • @selubecca
    @selubecca 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @enush7338
    @enush7338 6 місяців тому +1

    🙌🙌🙌

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ haleluyya haleluyya ililililililililililililil iyesus geta new ❤❤❤ ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen uuuuuuuuuuuuuufow ililililililililililililil ililililililililililililil ililililililililililililil iyesus geta new ameeeeeeeeeeeen tabaraku hulachihum ❤❤❤❤

  • @meragetachwe4396
    @meragetachwe4396 6 місяців тому +1

    Ameeeeeeeeeeen

  • @user-rj9um9fy9w
    @user-rj9um9fy9w 6 місяців тому +1

    Wawe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 6 місяців тому

    እንዳንተ አይነት እረኛነት አላየሁም ገንዘብ ውለዱ ሲሉን እኛም ቸርቹን ተውንላቸው አንድ ሚሊየን ይጠይቃሉ እና ምን እሚሉት ነው እንዳን አይነት መጋቢ ይብዛልን