“ በጳጉሜ የሚመተተውን ስራውን እናፍርስ! ” ፓስተር ዶ/ር አበራ ሐብቴ እና ቄስ ዶር ቶለሳ ጉዲና ፤ መደበኛ የአርብ ምሽት የቀጥታ ስርጭት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • “ በጳጉሜ የሚመተተውን ስራውን እናፍርስ! ” ፓስተር ዶ/ር አበራ ሐብቴ እና ቄስ ዶር ቶለሳ ጉዲና ፤ መደበኛ የአርብ ምሽት የቀጥታ ስርጭት
    ኢቲኤንን ለመደገፍ ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000007237719 /// USA Account: Elshaddai Television Network Inc., Zelle Transfer: 202-459-7517 /// UK Account: Elshaddai Television Network,Barclays Bank, Sort Code: 20-35-93, Acc.No. 63070190 /// GoFund.Me: gofund.me/ef92... /// PayPal: www.paypal.me/...
    ውድ የኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ቤተሰቦች በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንድትከታተሉና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስንለቅ እንዲደርሳችሁ
    SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ቤተሰብ በመሆን አብረውን እንዲቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
    Subscribe: / @elshaddai_television_...
    Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
    Telegram : t.me/Elshaddai...
    #ElshaddaiTelevisionNetwork #ethiopia

КОМЕНТАРІ • 43

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 9 днів тому +7

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ዉድ ዶክተር አበራና ዶክተር ቶሎሳ።💖🌹💐🌷💎💖

  • @TenagneAlemu-od1bg
    @TenagneAlemu-od1bg 9 днів тому +8

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሁንም የጠላት ሥራ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 7 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይቅር ይበለን ይቅር ይበላቸው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tiru3104
    @tiru3104 6 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዶ/ር አበራ እና ዶ/ር ቶሎሳ ለዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታዎቻችን ተባረኩ!!! በምድራችን ላይ በየዓመቱ መጨረሻ በጷጉሜ ላይ የሚደረገው የእግዚአብሔርን ሃሳብና ዕቅዱን የሚቃወም ተግባር ሰዎች እንዲያደርጉ እና በእግዚአብሔር ላይ እንዲያምፁ እና የእግዚአብሔር ቁጣ የሚቀሰቅሰ ሰይጣ ሥራውን የሚያድሰበትን
    ሚሰጥሩን ገልጣችሁ ስላሰተማራቸሁ እና እውነተኛውንም አምላክ አጉልታችሁ ስላሰተማራችሁ
    እግዚአብሔርን ይባርካችሁ!!!!

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 9 днів тому +6

    ጌታ ይባርካቹ እኔ ጳጉሜን መባቻ እያሉ የሚያከብሩ ጎረቤት ነበረን ግን ዲያብሎች ጨካኝ ነው የሚያከብሩትን እንኳን አያከብርም ከቤተሰባቸው አራት ሰው ነው የገደለው ለአንደኛዋ እንደምንም ቤቴ አምጥቼ አጋንቱ የወጣ መሰለና ግን ለቋት አልሄደም እንደውም ይዝት ነበር ይህንን ቤተሰብ ጌታ እንዲረዳቸው ፀልዩላቸው

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 9 днів тому +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከፓስተር እበራ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 днів тому +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስላም ያርግልን ኢትዮጵያ ሐገራችንን እናከቭራችኃለን ሁሌም ውዶቻችን መጭው አዲስ አመት በእውነት ምንም ዓይነት ችግሮች የማንሰማበት አመት ይሁንልን blessed

  • @azebberhane4035
    @azebberhane4035 8 днів тому +2

    God bless you too.
    This is definitely true
    But God is greater than any other power.
    Amen and Amen 🙏

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 5 днів тому

    ጌታ እየሱስ ከእዚ ክፉ አጋንታዊ አሰራር ያስመለጠን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ አመለጥኩ እየሱስ ጌታ ነው ተባረክልኚ በአንተ ስው ሆንኩ ከዘላም ሞት አዳንከኚ አምልጢ የኢትዮጵይ ህዝብ ይሄ ሃይማኖታዊ መሆን አይደለም የግል ህይወት ነው እየሱስ ጌታ ነው እሱ ብቻውን ጌታ ነው አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስላዳንከኚ ክብር ለአንተ ሃሌሉያ ❤❤❤❤❤❤

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 6 днів тому +1

    ተባረኩ

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 9 днів тому +3

    ጌታ ይባርካችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KidanuEnkosa-w4v
    @KidanuEnkosa-w4v 6 днів тому +1

    God blase you

  • @rahellimeneh4792
    @rahellimeneh4792 7 днів тому +1

    ይሄ ከሰማይ የሆነ መገለጥ ነው ተባረኩ

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 7 днів тому +1

    Amen be Geta be Eyesus sim sirachew yifires enaferisalen

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 9 днів тому +3

    Geta ybarikachu

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 7 днів тому

    Enantem tebareku melikam adis amet yihunilin ye diyabilos siraw siletegalet degimom sileferese Geta hoy temesgen❤❤❤

  • @MessaySahile
    @MessaySahile 8 днів тому +2

    Amen ❤

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 9 днів тому +2

    May God Heal our society and country

  • @Amslualmayu
    @Amslualmayu 8 днів тому +2

    አሜን!!! ተበረኩ📖🕊🙏🍇💐

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 7 днів тому +1

    Amen Ameeen❤❤❤❤❤❤❤

  • @muzuhashim7782
    @muzuhashim7782 8 днів тому +2

    Amen!!! 🎉🎉🎉 Amen!!! 🎉🎉🎉 Amen!!!🎉🎉🎉

  • @almenshmolla408
    @almenshmolla408 9 днів тому +2

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 6 днів тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 9 днів тому +3

    ትክክል እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏🏻👏🏻

  • @MizanaHadera
    @MizanaHadera 7 днів тому

    እግዚአብሄር ፍቅር ነው !!! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ "ስለ ሐጥአተኞች ማለደ " እየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም እስከለዘለለም ያው ነው ።እንደ እ/ር ያለ ማንም የለም ።

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 7 днів тому

    Bezewme be meskerme ye memlkewen ye sewe deme ye lmdewenye eracha agaenente serawen be eyesus seme enfarsalen.bemchewe amet mesweyawe yefrese yeglebte amen.

  • @rekebnahagedamu813
    @rekebnahagedamu813 7 днів тому

    Blessed fathers live long with the world Nation's. Happy New Year
    2017E.C❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeshaAde
    @GeshaAde 8 днів тому +1

    Ameeeeen yesetan sira hulum yifres

  • @almazgebrehana2131
    @almazgebrehana2131 9 днів тому +1

    Getaybarkachu

  • @junefirst500
    @junefirst500 9 днів тому +3

    ኢየሱስን፡ በቃሉ፡ ማወቅን፡ የመሰለ፡ ነገር፡ በምድር፡ ላይ፡ የለም! ቁርጥ፡ ስጋ፤ ኬክ፤ ዶሮወጥ፤ ፊልም፤ ፋሽን፤ ሽርሽር፡ በዓለም፤ ምንም፡ ነገር፡ ደስ፡ ቢለን፡ ኢየሱስን፡ የመሰለ፡ ደስታ፡ የለም!!!

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 8 днів тому

    Waweeeee Thanks God bless you all I don't know anything I am learning to much 😔

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 6 днів тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በእርሱ እንዳይቀባበልና ሰላም እንዳይሆን ህዝቡ በድህነት እንድሰቃይ እያደረገ ያለው ሰይጣን ነው

  • @TsehayWoldu-h9v
    @TsehayWoldu-h9v 6 днів тому

    አሜኅ አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @Elsaleulseged
    @Elsaleulseged 6 днів тому

    አሁንማ ነውሩ ጥንቆላው በአደባይ በቴሌ ግራም በየስልክ እጨት በፌስ ቡክ መሪ ጌታ ነኝ እያሉ ጥበብ ነው እየተባለ ሰውን ማከራተት የምሰራ ጠንቋይ ከምድራችን እድጠረግ መፀለይ በጣም በዚህ ጉዳይ በእግዚሐቤር ፍት በትኩ ረት መፀለይ ያስፈልጋል።

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 8 днів тому

    Tikikle your right That's my question to now too we're wakeup

  • @TsehayWoldu-h9v
    @TsehayWoldu-h9v 6 днів тому

    አሜ ን አይሻገር ስራዑ ይፍረስ

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 9 днів тому +1

    Geta yemesgen batam des ymel astemhrot new. Yaganent meteqemeya mafres serawen magalet ysfelega. Geta zemenachu ybarek ❤

  • @muzuhashim7782
    @muzuhashim7782 8 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 8 днів тому +2

    My sister Hana I read your comment. I think you are trying to make fun of what these men of God are teaching. . I advise you to repent and listen to their lesson and save your life. Otherwise you will pay the price that is enternal domination.

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 9 днів тому +2

    እንደ ቀብሌ መታወቂያ ኤክስፓየር ዴት አለው ማለት ነው የሚያድሰው

    • @SolomonTefera-o3d
      @SolomonTefera-o3d 6 днів тому

      ምስክርነት ፣ ለሥረራ ወደ አፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሄጄ በምወደው ወንድሜ ሆቴል ዲኒ ሆቴል አርፌ ዛሬ ለሊት ለ 8:00 ስዓት ለጽኑዓን የፀሎት ህብረት ለመሳተፍ ጓጉቼ 6:25 ነቃሁ እሰከዚያ መንፈሳዊ ትምህርት ልሰማ ተብዬ ዩቱዩብ ስከፍት እናንተን ቀደምት ትጉሀንና ቅዱሳንን አገኘሁ ደስ አለኝ ጷግሜና መተቱ ከልቤ እየሰማሁ እንቅልፍ ሸለብ አደረገኝ በሰመመን መጀርባዬ ላይ በጨርቅ ያዘልኩት በእግሩ መራመድ የሚችል ግን በጀርባዬ ላይ ታዝሎ ከብዶኝ አላራምድ ያለኝን ልጅ ድንገት ያዘልኩበትን ጨርቅ ተፈቶ ከጀርባዬ ላይ ወርዶ ሮጦ ከፊቴ ሲጠፋ አየሁ። ገረመኝ 8:25 ሆኗል የቴሌግራም ህብረት ፀሎት በ:25 ደቂቃ አልፎ ተቀላቀልኩ በፀሎት መጨረሻ እግዚዓብሔር በእናንተ ንግግር ዉስጥ አልሮ የመተት የዛር ውላጅ ከጀርባዬ መነቀሉን ቅዱሳኖች ሲበቁ ውጣ ልቀቅ ብለው አይጯጯሁም ጉዱ ሲነገረው በጭውውት መሀል ውልቅ ብሎ እንደወጣ ለህብረቱ መሰከርኩ። እግዚዓብሔር ይመስገን በእናንተ ይህ ሆኖልኛል። ብርቅዬ የእግዚዓብሔር የሀገሬ ሎጆቾ ተባረኩ በፀጋው ይብዛላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን!!! ሰለሞን ተፈራ 0911403007