ወደ ጌታ || wede geta |ድንቅ ትምህርት በመምህር በጋሻው ደሳለኝ || Memihr Begashaw Desalegn ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 416

  • @TarikuTarku
    @TarikuTarku 17 днів тому +1

    Mogesh desi yilal Tebark

  • @FasekaEgigayehu
    @FasekaEgigayehu Місяць тому +1

    ሞገስን ያበዛለህ ጌታ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜን

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 місяці тому +1

    እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetshibru2630
    @emebetshibru2630 13 днів тому

    egizabehere yebarekehi geta semu yebarek mogesun yabizalehi

  • @gediongonfa6992
    @gediongonfa6992 2 місяці тому +2

    ጌታ አንተን ስጣራክ ለምክንያት ነው :: እንኛም ወደ እወነት መንገድ በቅርብ ቀን እመጣለን ::

  • @AbdiTesfaye-t8m
    @AbdiTesfaye-t8m Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @emebetshibru2630
    @emebetshibru2630 13 днів тому

    wede geta zewer enebel

  • @monalizahabtamu9381
    @monalizahabtamu9381 4 місяці тому +66

    ወንድሜ በጋሻው እኔ በጌታ ነኘ ያንተን ስብከት በኦርቶዶክስ ውሰጥ ሆነህ የምትሰብከውን ስብከት ከፍ አድርጌ በዙሪያው ያሉ ኦርቶዶክስ አማኞችን እንዲሰሙ እከፍታለሁ አሜን ለማለት እንካን የከበዳቸው ሳይ አዝን ነበር ያውም እንዳሁኑ እየሱስ ስም ብዛት የለበትም አሁንም ወደ ጌታ ዘወር እንዲሉ እንፀልያለን እየሱስ ለሀይማኖት አልሞተም ለህይወት እንጂ ሌላው ይህንን በሞገስ የተሞላ ድምጽ ስብከት ሙላት ለእየሱስ ብዬ እፀልይ ነበር ጌታ ስሙ ይባረክ ይብዛልህ ይጨምርልህ ተባረክ

    • @selomaadeunga5220
      @selomaadeunga5220 4 місяці тому +4

      ይገርማል አንድ ነገት ልምከርሽ ስለማታውቂው ከማውራትሽ የያሽውን እምነት ዝም ብለሽ ተከተይ አለቀ እናንተ እንደሆነ ከስው እርስ ላይ አትወርዱም ኦርቶዶክስ ከልተነቀፈች ትምህርት ደስ አይላቹህም እኛ ግን እግዚአብሔር ይዘን አለን ጌታ ጌታ ብላ ህዝብ ያስተማረች ማናት አንድ ነገት እንደው በራስሽ አይምሮ መዝነሽ እንደዝህ ነው አይባልም እኛ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ ዛሬ ሳይሆን ከጥንቱ ቤቱ የሱ ነው ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እንለዋለን ሰለ በጋሻው ተይው እሱም ብሎታ ኦርቶዶክስ ሆን አንድ ብር የለኛም ብላል ስው የፈቀደውን መከትል መብቱ ነው ግን ብዙ ማውራት አይበጅም ደሞ ሚን ይገርማል ክርስቶስ እንካን ይህች የለም እንዴ

    • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
      @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 4 місяці тому +4

      በጋሻውን ያሳደገችና ወደ ኢየሱስ ያቀረበች ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ናት የቤተክርስቲያኗ ራስ የሆነው ኢየሱስ ብቻነው። ምድረ ልቅምቃሚ አሁን በርቶለት ስለኦርቶዶክስ ወንጌልን መስበክ?😂😂😂
      ኢየሱስ አዳኝ ነው
      ከሰማይ የተሰጠን ብቸኛ የመዳኛችን መንገድ እርሱ ነው። ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

    • @adenmedhana9338
      @adenmedhana9338 4 місяці тому +3

      በጋሻው : አንድ : ስው : ነው : ምርጫው : የሱ : ነው : ማር : የቀመስ: ስው : መብቱ: ነው : ማር : መራራ: ነው : ማለት : ግን : ማር: ጣፍጭ : እንደሆነ : ተፍጥሮ : ያውቃል : ያልገባችው : ኦርቶዶክስ : ማንንም : በግድ : አትይዝም : እያወራች : ሳይሆን : እየሆነች : ያስተማርች : እምነት : ነች :: እውነት : ነው : ገንዘብ : አትስጥም : ስላም : ግን ትስጣለች :: እውነተኛ : አማኘ : ስለራሱ : ብቻና ብቻ : ነው : የሚናገርው :: እግዚአብሔር: ልብ ,የስላም : አምላክ : ነው : በሁካታ : እንደቁራ: በመጮህ : እግዚአብሔር: አይገኘም : ትንሽ : ስከን : በሉ :: ግዴላችው : ታተርፍላችው :
      እግዛብኔር : ማስተዋልን : ይስጥ !!

    • @PawlosMolla-u8b
      @PawlosMolla-u8b 4 місяці тому

      ayy😂😂

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 4 місяці тому

      አሽቃባጭ

  • @Mihretmatwos-p2u
    @Mihretmatwos-p2u 3 місяці тому

    አሜን

  • @weynishetgetachew2191
    @weynishetgetachew2191 4 місяці тому +12

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነህ ክብር ለስምህ ይሁን ።ይህንን ወንድም በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ።ክፉ አይንካው ።በእርሱ አገልግሎት ሲኦል ስለሚበዘበዝ ብዙዎች ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ወደ ፍቅሩ መንግስት ይፈልሳሉ።

  • @DinkneshAdeme
    @DinkneshAdeme 4 місяці тому +44

    እግዚአብሔር አንተን ለክብሩ ስላቆመህ ታላቅ ስሙ ይባረክ

  • @woinshethaile3948
    @woinshethaile3948 10 днів тому

    Antese tebark

  • @mimitube6305
    @mimitube6305 4 місяці тому +1

    የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @MikuMiku-b2e
    @MikuMiku-b2e 4 місяці тому +13

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኛም የድሮ ወዳጆችህ አሁንም እንድንሰማህ እንደዛሬው እንደቀደመው ሆነህ አስተምረን ጩኸት ይቅር። ❤❤❤❤❤ ዛሬ ራሱ በጋሻው ነው።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 місяці тому

      ጩኸቱ የሌሎቹ ሰዎች ነው እራሳቸውን ቢገዙ መልካም ነው። ግን መልዕክቱን እንደምንም ብለሽ ስሚው እህቴ ሰይጣን መልካምን ነገር ወደ እኛ ጆሮ እንዲደርስ አይፈልግምና። ❤

    • @Selamayalew-n3e
      @Selamayalew-n3e 4 місяці тому

      ካዲ

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 4 місяці тому +1

    ቃልም የለኝ እንደው ዝም ብዬ ልባርክህ በብዙ ፀጋ ተባረክ 😍😍😍

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 4 місяці тому +17

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sm4zg6ly9v
    @user-sm4zg6ly9v 4 місяці тому +6

    “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
    - ዘካርያስ 14፥9

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv Місяць тому

    Ameeen ameeeen ameeen

  • @abrahamgeb6757
    @abrahamgeb6757 4 місяці тому +1

    በጋሻው እንካን ወደ ምትወደው ህዝብ የእግዚአብሔርን ቃል ይዘህ ብቅ ስላ ልክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ቃሉን ይግለጽልህ እንደማየው ብዙ ጦርነት እንዳለብህ ነው ግን የነገስታ. ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ይረዳሀል በተቻለህ መጠን የሌ ላው እምነት ባልነካበት መልክ ዝም ብለህ ቃሉን ብቻ ስበክ ግዜ ትንሽ ቢሆን እስፓርት መስራቱ አትርሳ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።

  • @MerryZewdu
    @MerryZewdu 3 місяці тому +1

    ጌታ ሆይ ሰሰለወንድሜ አመሠግንሀለሁ እኛ ሁላችን ከተከተልንህ የምር እንከተልክ

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 4 місяці тому +7

    ደግመህ ደግመህ ተባረክልን ለወንጌል የጨከነ ጀግና።

  • @AbrehetHagos-s8h
    @AbrehetHagos-s8h 4 місяці тому +4

    እግዝአብሔር ይመሰገን
    እነደዚህ ታአምር ያሳየን
    ፍጡር ሁሉ ለእግዛብሔር
    ይሰገድ እንትፋሰ የሰጠ ስሙ ይባረክ

  • @samueltesfaye5345
    @samueltesfaye5345 4 місяці тому +37

    ወንጌል ዘር ነዉ በእኔ ላይ ዘር ዘርተሃል you.are.blessef

    • @tesfumekitzewde5080
      @tesfumekitzewde5080 4 місяці тому +3

      እኔንም ሀይማኖት ሳልቀይር ከክርስቶስ እየሱስ ጋር ያገናኘኝ እሱ ነው!!!!

    • @Behigamilak
      @Behigamilak 4 місяці тому

      እጨደው😂😂😂

  • @hannaasresahegn884
    @hannaasresahegn884 4 місяці тому +27

    እሰይ ዘመን መጣ ኢየሱስ አዳኙ የሚሰበክበት❤❤❤

  • @HdhJejeh
    @HdhJejeh 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤Ameeen Ameeen

  • @ElsabetGirma-n6r
    @ElsabetGirma-n6r 4 місяці тому +13

    የክፍለዘመናችን ጳውሎስ ነህ ጌታ ይመስገን ምኞቴ ተሳክቷል ቴዲ አፍሮና ቬሮኒካ አዳነ ይቀሩኛል ደግሞም ጌታ ያሳየኛል አምናለሁ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 4 місяці тому +2

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
    ከዚህ ታላቅ የወጌል አርበኛ ከዚህ ሰው አጠገብ ሆኜ መስማት ተመኘሁ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ በዬ አንተን ለትውልድ ያስነሳ ጌታ ይባረክ አቤት የጌታ ስራ የጌታ ማዳን እንወድሀለን ❤❤❤ አሜን ወደ ጌታ ዘዎር ዘመንህ ይለምለም

  • @ZainahZainah-l7l
    @ZainahZainah-l7l 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ተባሪክ❤❤❤❤❤🎉🎉😢

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 4 місяці тому +11

    ከዘላለም በፊት እኛንም ወደ ጌታ ዘወር ያረገን አባት ይባረክ❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv Місяць тому

    You are blessed by God bless you more 🙏

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 місяці тому +4

    ወንድሜ በጋሻው በጣም ነው የምወድህ በፊትም አሁን ደግሞ የበለጠ ወደ ድኩህ እጅግ በጣም እወድሐለሁ አከብርሃለሁ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ስለ አንተ ልዑል እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግነዋለሁ እባርከዋለሁ ::

  • @לגילהי
    @לגילהי 4 місяці тому +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @alemudegu-bc5cp
    @alemudegu-bc5cp 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ጌታ ዘመን ይባረክ አንተ ሀያል ሰው የወንጌል አርበኛ በረታ

  • @zerubabeldebela3552
    @zerubabeldebela3552 4 місяці тому +6

    አሜን ለክብሩ ያቆመህ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @ZamzamZamzam-x2i
    @ZamzamZamzam-x2i 4 місяці тому +1

    ወይኔ ገና ስሳማ ይነዝራኛል የእግዚአብሔር ክብር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @kulukhalifeyuu5126
    @kulukhalifeyuu5126 4 місяці тому +3

    በምድራችን የእግዚኣብሔር ቃል ሚሰበክበት ዘመን መጣ በዘመናት እግዚኣብሔር ሰው ኣለዉ የዘመናችን ጳውሎስ ቀጥልል ገና ምድር ሁሉ ለእግዚብሄር ክብር ይሰጣል ኣሜንነንን

  • @birtukangari6156
    @birtukangari6156 4 місяці тому +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 4 місяці тому

    አሜንንንን ክብር ለጌቶቹ ጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ወንጌል ያሸንፋል ወንድማችን ተባረክ 🙏🙏

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 4 місяці тому +2

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልእእንተ የጌታ ወታደር እንኳን በዚህ ክብር ዳግም እየውህ በልጅነት እይምሮዬ ውስጥ የወንጌልን ብርሀን እንድረዳ ወደእውነቱ መለስ እንድል ረድተኽኛል ያቆመህ ይባረክ እንደገና ታላቁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ለበረከት ሁን ወንድሜ

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 4 місяці тому +8

    እንወድሃለን አባታችን በጋሸ

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 3 місяці тому

    AMAZING LESENING.

  • @saronanaye
    @saronanaye 4 місяці тому +9

    ተባረክ Pastorye we love you ብዛ ስፋ ውርስ ❤❤

  • @TigistEshetuYabe
    @TigistEshetuYabe 4 місяці тому +1

    ኢየሱስ በፍቅርህ ስንቱን ማረክ
    ክብር ለስምህ ይሁን

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ስምህ ከፍ ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 4 місяці тому +6

    ጌታ ያብዛልህ ያስፋህ❤

  • @Melkamneshyonase
    @Melkamneshyonase 4 місяці тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ አባት !!🙌🥰💗

  • @MasiMasi-lz5iz
    @MasiMasi-lz5iz 4 місяці тому +9

    እሰይይይይይ ሀሌሉያያያያያ ከብር ይሁንል እየሱሴ !!!!!! የተወደድ መምህር በጋሸው ዘመንህ ይባርከ ፀጋ ይብዛልህ ለምለም ስፋ አለምን ውርስ በእየሱስ ስም አትያዝ🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒❤❤❤❤❤🙏

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 4 місяці тому +11

    መንፈሳዊ ሰው ሞተ የሚባለው እግዚአብሔር ከለካለት ስፍራ ሲጠፍ ነው ኦ ጌታ❤ ቅዱሳንን አስበን

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 4 місяці тому +1

    ሲራ.ግሩምነዉ..እልልልልልልልልልልል.አባተ.ተባረክ.አመኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒ

  • @bedryaademe5402
    @bedryaademe5402 4 місяці тому +4

    እየሱስ አንተ ብቻ ተወደስ!!!!!!

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 4 місяці тому +4

    መንጋቱን አይቻለሁ። ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 4 місяці тому +1

    Tabarki wedime fatar abazitoooooo yibarki ❤❤❤

  • @azalechalemu2109
    @azalechalemu2109 4 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤Amen is a

  • @SagePro1
    @SagePro1 4 місяці тому +1

    በጋሻው ጌታየሱስ ብርክ ያድርግህ ሌላ ምንእላለው

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 4 місяці тому +3

    አሜን , አሜን አቤት ጌታ ሆይ.ስምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው!!!❤❤❤.

  • @mereb7880
    @mereb7880 4 місяці тому +1

    የሚደንቅ ትምህርት ነው ... ተባርኬአለሁ 🎉🎉🎉

  • @Ermias-zz3xe
    @Ermias-zz3xe 4 місяці тому

    ኦ ወንድም በጋሻው የ🎉🎉ሚገርም ትምህርት ፀጋ ያብዛልክ

  • @WonduTesfaye
    @WonduTesfaye 4 місяці тому +1

    ጌታ ይመስገንንንንንንንን

  • @AsnaqchZ
    @AsnaqchZ 4 місяці тому

    Amneeeeeeee tebarki amneeeeeeee 🙏😔😔💝 konjye

  • @ይሳኮርደስታ
    @ይሳኮርደስታ 4 місяці тому +1

    አሜን❤❤❤❤ ኢየሱስ እውነተኛ ብርሃን ነው 🥰🥰🥰❤

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo 4 місяці тому +1

    ስለ እየሱስ ስዎራ ደስታኤ ሌለ ነው ኡፍፍፍ ጸጋ ይብዛል ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 4 місяці тому

    አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስሙ ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤

  • @AlmazAlemu-e4j
    @AlmazAlemu-e4j 4 місяці тому

    ዋው ጌታ ይባርክህ ጥሩ አድርገህ ገልፀህዋል ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ማን እንደ ጌታ አምላኬ ጌታ እየሱስ ይባረክ ሀሌ ሉያ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 4 місяці тому +3

    ዋው ባላለቀ እያልኩ በመንፈስ ተቀጣጥዬ በእንባ ነው የሰማውት በጋሻውዬ ወድሃለው አንተ ላይ ይህን ፀጋ ያበዛልህ የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባረክ ከፍ ይበል ለዘለሃለም እልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ያድናል ❤

  • @fevabebe2131
    @fevabebe2131 4 місяці тому

    Glory to our lord Jesus ❤❤❤

  • @tsegatsega3592
    @tsegatsega3592 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን ተባረክህ❤

  • @fikaduteferra6022
    @fikaduteferra6022 4 місяці тому

    ጌታ ስሙ ይባረክ።

  • @amenamen1102
    @amenamen1102 4 місяці тому +1

    እሳይይይይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፡ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይለምልም ❤❤❤❤እንወድሃለን❤❤❤❤

  • @Warqii377
    @Warqii377 4 місяці тому +1

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ሃሌሉያ ክብርና ምስጋና ለዘላለሙ ንጉስ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋ ያብዛላቹሁ

  • @YidresewmisganaYidresew-kx3rh
    @YidresewmisganaYidresew-kx3rh 4 місяці тому +1

    Egzer yirdak bebetu tsente kum

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 4 місяці тому +3

    Seeing you preaching Christ is a miracle.

  • @ZamzamZamzam-x2i
    @ZamzamZamzam-x2i 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ክብር ለወደዳን ለመራጣን ለተራዳው በግይሁን🙏

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 4 місяці тому +3

    Amen amen amen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 4 місяці тому

    አሜንንንን🙏
    ዘርህ ይባረክ 🙌❤️

  • @HirutTefri
    @HirutTefri 4 місяці тому

    ተባረክ

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 4 місяці тому +3

    Wowowowowowow📗📗📗
    ክብር ለጌታ ይሁን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አግዚአብሔር ይጠብቀህ
    ❤❤

  • @josejohn1944
    @josejohn1944 4 місяці тому +2

    ኢየሱስ አይተውኝሚ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 4 місяці тому +1

    እየሱስ ጌታ ገና ወንጌላችን ድል ያደርጋል አለሙን ሁሉ ይማርካል ተባረኩ የአባቴ ብሩካን

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 4 місяці тому +1

    ተአምራቶችህ እራስህን ለማኖር አይደለም🙏🙏🙏🙏

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 4 місяці тому +4

    Abate gata yesus simu ybarek

  • @TejeTigst
    @TejeTigst 4 місяці тому +1

    አሜንንንንንንን ክብር ለአለካችን ለእግዚአብሔር ይሁንን

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 4 місяці тому

    የኔ ጌታ ድቅ ነው ከፍ ይበል አሜን❤

  • @kebinishdumicho8527
    @kebinishdumicho8527 4 місяці тому +1

    አሜን ጌታ ኢየሱሰ ይበረክህ ዘመንህን ይለምልም❤❤❤❤

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 4 місяці тому +1

    May God bless u wondem Begashaw

  • @nagasidurroo251
    @nagasidurroo251 4 місяці тому

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 4 місяці тому +3

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 4 місяці тому

    አሜን እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው

  • @meseretmarikos5116
    @meseretmarikos5116 4 місяці тому

    አሜን አሜንን አሜንንን

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 4 місяці тому

    Amen ተባረክ❤❤❤

  • @lilitisali
    @lilitisali 4 місяці тому +4

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏✊✊✊✊

  • @abeteshome321
    @abeteshome321 4 місяці тому +1

    አሜን ከገራባውጥ ያነሳኸኝ ጌታዬ እየሱስ❤

  • @AlmazeBiftu
    @AlmazeBiftu 4 місяці тому

    እየሱስ ጌታ ነው ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @samrwtjess
    @samrwtjess 4 місяці тому

    ተባርክ ❤❤❤❤

  • @adyambeyene7260
    @adyambeyene7260 4 місяці тому

    Ameno kemkade seweren.

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ወደ እግዚአብሔር መመለስ ይሁንልን። ጌታ በአንተ ተናግሮኛል ፀጋ ይብዛልህ መጋቢ በጋሻዉ ደሳለኝ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g 4 місяці тому +4

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mulualemchekol7810
    @mulualemchekol7810 4 місяці тому +1

    Brother Begashaw,God bless you!

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 4 місяці тому +1

    ሚገርም መገጥ ነው ያባቴ ብሩክ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤

  • @BurteEndris
    @BurteEndris 4 місяці тому

    ጌታ ይባረክ

  • @birhanuleka4126
    @birhanuleka4126 3 місяці тому

    God bless you pastor