Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከ 8 ኣመት በፊት ከ ኤርትራ ስመጣ ከዘፋኖች ኣንተን ነበር ማየት ምፈልገው ሚገርመው ግን ከ 8 ኣመት በሃላ ኣሁን ባንተ ቤት ጌታን ባንተ እጅ ገታን መቀበለይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረክ❤❤❤❤❤
እልልልልልልልል
እንኳን ጌታ እረዳሽ
እሰይ እንኳን ጌታ እየሱስ እረዳሽ!
Tebark 😇 😇
geta ymsgen
Eyuel ibalalhu, በጌታ ሆኜ እንኳን ያንተን ዘፈኖች ስሰማ እዘፍን ነበር አንተን ያንን ሁሉ ጌታ ስያስንቅህ ጌታ ረዳኝና እኔም ንቄው የተከበረውን ዝማሬዎችህን ብቻ መስማት ችየዋለው!!
ባየውህ ቁጥር ጌታን ይበልጥ አመሰግናለሁ ጌታ ስለአንተ ክብሩን ይውሰድ ድሮ በዘፈንህ ከደነስኩት አንዷ ነበርኩ ያ አልፎ እየሱስ በፍቅሩ ሰበሰበን ተባረክ Subscriber በማረግ አገልግሎቱን ለአለም በማድረስ ተባበሩ በእየቤቱ ስንት እረፍት ያጣ የጥበቡን ምስክርነት አገልግሎት አይቶ የሚተርፍ የሚይጽናና ይኖራል ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤¹111
True
ተባርክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንቴ ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤❤አመሰግናሎ
Yegeta Mirko yimelesal,bizu lijochi wede abatachew iyetemelesw new desilal❤❤❤
💯
ምነው ሌላ ነገር ሌላ ነገር ባይኖር ……… ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እልእልእልልልልልልልልልልል ተባረክ ምን ይባላል ሌላ 💎🥁🥰🎼🥁🎷🎺💎💎💎
እየሱስ በሸጠው ይሁዳ ምትክ ጰውሎስን እንዳስነሳ ጌታ ቤት አድገን ጌታ ላይ ስናምፅ እንዲ እሚያከብሩትን ከ አለም ይቀባል በጌታ ቤት አድገን መንፈሱን ላቃለልን ምህረት ያብዛልን 😢
Amen
አሜን ❤
የይሁዳ ምትክ ማትያስ እንጂ ጳውሎስ አይደለም
እውነት !!!!!!!!!
ሁሌም ከመጸለዬ በፊት ለ 30 ደቂቃ እኚን ያንተን መዝሙሮችህን ስሰማ በመንፈስ ዉስጥ እገባለው፣ ጌታዬን በዛ ሰአት ሳወራው በጣም ነው ደስ እሚለኝ። ወንድም ጥቤ አገልግሎትህ በጣም ጠቅሞኛል እባክህ ቶሎ ቶሎ እንዲ መንፈስ እሚያረሰርስ መዝሙር ልቀቅልን አገልግሎትህን ጌታ ይባርክልህ።
Yeah enem l love the spiritual songs more when he sings them
Please song more songs
አንዳንዱ ጋር መብራት አለ፣ ጢስ አለ፣ ጃዝ እና ሞቅታ ጭፈራም አለ፤ ኃይል ግን የለም። አዚህ ቤት ግን ሳይ ሳይ...ክብር አለ...የጌታ ሽታ አለ...አምልኮ አለ...ጸጋ ይብዛላችሁ...
❤❤❤❤❤ ሃሌሉያ አሜን
I agree with ,smells good, tastes good, bless HIM, without HiM nothing at all
ድሮ በአንተ ዘፈን አንደጠጣ ሰው ስክር ያረገኝ ነበር ይገርማል እግዚያብሔር ፈልጎ ጠብቆ በፍቅሩ አንበርክኮ የሱ አደረገኝ ይሀው አሁን ደሞ አየተገረምኩ በአንተ መዝሙር በመንፈስ መሰከር ጀመርኩ🙏 ጌታ ሲነካ እነደዚህ ነው
በ1996,97,98 በወንጌል ብርሃን ቤ/ያን ከነበረው የአምልኮ ዘመን በኃላ አሁን ዛሬ በመንፈስና በእርጋታ የተሞላ ድንቅ አምልኮ ሰማሁ ። ተባረኩ።
የእግዚአብሔርን ስውር ክንድ ማንም ማየት ባይችልም የእጁን ስራ ውጤት ግን ሁሉም በአደባባይ ያያል። በአንተም ህይወት ጥቤ የጌታን ሃያል ክንድ በክብር አይተናል። ክብር ለእየሱስ ይሁን። በምንጭ ዳር እንደተተከለ ወይራ ዝም ብለህ ለምልም።
I’m orthodox,I’m so happy for you God blessed you and I can’t stop listening your worship ❤
ዘመኑ የመንፈስ ቅዱስ እና በመንፈስ ለሚመሩ ነው:: ክብር የሚያስናፍቅ አምልኮ
በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ዝማሬ ነው ማነው እንደ እኔ እየደጋገመ የሚ ያዳምጥ ❤❤
በጠላት እስራት እና በመጥፎ የሂዎት ልምምድ ውስጥ አለዉ::በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ አድጌ እንደ ልጅ በነፃነት መመላለስ አላቻልኩም 😢!እባካችሁ እግዚአብሔር እንዲደርስኝ በቅድስና, በመንፈስ እና በእውነት እንዳመልከው ከእዚህ እስራት እንዲፈታኝ ፀልዩልኝ!የእግዚአብሔር ልጅ ተብዬ ተጠርቼ በሴጣን መጠቀሚያ የሆንኩበት ዘመን እንዲያበቃ, በፍሬ እንድገለጥ እና ለእግዛብሔር ደስታ እንድሆን ማልዱልኝ 😢😢
እሺሺሺሺ ጌታ ይለውጣል ምስክር አስቀምጦልሀል መፈለግና መፍቀድ ብቻ ነው የእኛ ድርሻ አደዲስ አበባ ከሆንክ ለመምጣት ሞክር ካልሆንክም እዚህ ላይ ባለው ቁጥር ደውል
ወንድሜ በቃ ፈውስህ ጀመረ። መዳን የሚጀምረው ከዚህ ነው ከመወቀስ ከመናዘዝ ከዛ መመለስ አልቻልኩም ስትል የሚረዳ ፀጋ ያገኝሀል የጌታ ፍቅር አይለወጥም ይወድሀል💪
EGZABHIER be GIETA be YESUS CHRSTOS sim ydreslh
ደሙ ዛሬም ሀይል አለው።በደሙ ታመን ያወጣካል እጸልያለሁ❤❤
እኔ የሱን ዘፈን ነበር ሲደብረኝ ምሰማዉ🙏🏽🙏🏽አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን ከድሮ ህይዎቴ ዎጥቼ ልክ እንዴ እሱም ነኝ ክብሩን ፈጣሪ ይዉሰድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
❤❤❤❤
የምለወ የለኝም ባየሁህ ቅጥር እኔም ጌታን እንደማገለግልለት ተስፋ አደርጋለሁ ጌታን ሳላገለግልማ ክብሩን ሳላይ አልሞትም እላለሁ ጥበቡ ወርቅዬን የቀየረ ጌታ እኔንም ይቀይረኛል እስት ፀልዩልኝ ከ እስራት ተፈትቸ ወጥቸ ጌታን ላገልግልለት ያሳካልሽ በሉኝ
አሜን አሜን ይሄ መሻትና መፍቀድ ስላለ በእርግጠኝነት አዲስ ህይወት ይጀምራል እንፀልያለን
ከአጋንንት መንጋጋ ነጥቆ ለራሱ ያደረገህ ጀግናው ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን
አቤት በአንተ ዘፈን እንዳልጨፈርን አሁን አምላካችን አድኖን እኛንም ሰው አድርጎ በአንተ በባሪያው እግዚአብሔር እንድናመልክ አደረገን ጌታ ለዘላለም ይባረክ❤❤ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ልብን የሚያረሳርስ አሚልኮ ነው። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ወንድም ጥበቡ እግዚአብሔር ዘመንህ በቤቱ እንዳያልቅ ይርዳክ።❤🎉❤🎉
ኡፍፍፍ አፌን ከፍቼ አይኖቼም በእምባ ተሞልተው ነው ያዳመጥኩህ ጌታ ክብሩን ባንተ ገለጠ። በዓለም ሳለሁ "የዘላለሜ ነሽ" በሚለው ዘፈንህ እቀውጠው ነበር አሁን ግን የጌታ ፍቃድ ሆኖ የዘላለማችን የሆነውን ኢየሱስን እኔም አንተም ይኸው ከፍፍፍ አደረግነው። ሳንፈልገው የፈለገን ጌታ ይባረክ❤
ውይ ውይ ውይ አንተን ሳይ እንዴት ጌታዬን እንደምባርከው.... አሁንም ይብዛልህ፣ ተባረክ። አንተ ስትዘምር ያላለቀስኩበትን ቀን ጠይቀኝ።
እብደትም ቢመስል ለሌሎች ሲገባህ ብቻ ነዉ እንደ ኤልሳ ጥማድ ቤሬዎችን አርደህ ሞፈርና ቀንበሩን ፈላልጠህ ቀቅለህ ሌሎችን አብልተህ ጌታን መከተል ትጀምራለህ!!!
አረሰረስከን ነብስ አልቀረልንም ተባረክ ጥቤዋ በቤቱ ዘመንህ ይለቅ በረከታችን ነህ ❤❤❤❤❤❤
ስለወንድም ጥበቡ ወርቅዬ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ! መዝሙር በጭፈራ እና በመብራት ቦግልም ሳይሆን እንዲህ ረጋ ባለ እና በተዋረደ መንፈስ ሲዘመር: የታመሙ ነፍሶች ይፅናናሉ የአምላካችንን ዙፋንም ያንኳኳል!
በሚያሳዝን ደረጃ ላይ ያለው የጊዜው ወርሽፖ የሚመስል ግን ከናይት ክለቦች ጋር ፉክክር የያዙ የሚያስመስልባቸ መድረኮች አንገታችንን አስደፋተውናል።😢😢 😭😭ጌታግን ለባኣል ያሰገዱ ገና ብዙዋችን ከጉዳ ያወጣል ስሙ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጌታ ቅባቱን ሲያፈስልህ እንዲህ ዘፋኙን ከአጅሬ መንጋጋ ፈልቅቆ የራሱ አገልጋይ ማድረግን የመሰለ ምን ሌላ ትልቅ ነገር አለ:: በክርስቲያኖች ውስጥ ያለው ከሁሉም ይበልጣል:: ይባርክህ ወንድም ጥበቡ ቅባቱ ከባህር ማዶ ተሻግሮ እያረሰረሰን ነው:: አሜን! አሜን: ብሩክ ሁን:: አሁንም አብዝቶ ቅባቱን ያፍስልህ:::
በቃ በኢትዮጵያ ውስጥ በትክክል የእግዚአብሔር መንፈስ የሚሰራ ቸርች ። የእውነት ተባረኩ ከዚ በበለጠ ጌታ ይታይ ስሰማው ሰውነቴ እየተንቀጠቀጠ እንባዬ እየፈሰሰ ኡፍፍፍ ወንድሜ ለምልም ተባረኩ ቅዱሳን
I agree. I am a live witness! I am going this church every Sunday and Tuesday night! I always feel a real presence of God!
🙏❤️🌹
በእየሱስም ይሄ መፈስ እስከመጨረሻው ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጥቤ የማስተማርም የመዘመርም ጸጋ እግዚአብሔር ሰጦአል።እውነተኛ አገለግሎት ነው የምታገለግለው ። በዚ ጸጋ ጌታ ኢየሱስን የምታከብርበት እና ብዙዎችን አድነህ ወደ ጌታ የምታመጣበት ያድርግልህ።
አንድ ቀን ሚሊንየም ላይ እናመልካለን ጌታ ይረዳናል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
❤
የእግዚአብሔር መንፈስ ሁሌ በአንተ ላይ በሙላት ይሁን ! አሜን!!!
በጨለማው አለም ካቀነቀነው ይልቅ በየሱስ አለም አብረቀረቀ ጌታ ይባረክ።
ስትዘምር ይበልጥ እንድፀልይ ይበልጥ እንድዘምር ያደርገኛል በቃ መንፈስ አለው ስትዘምር እኔም ጋር የሚሠማኝ...ፀጋው ይብዛልክ😍😍😍
ገና በኃይል የእግዚአብሔር ክብር እንደሚገለጥ የሚያሳይ አገልጋይ ነህ! እየጨመረ የሚሔድ ጸጋ❤ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏
ቀጥታ ወደ ሰማይ በመንፈስ የምታስገባ ድንቅ አምልኮ ጌታ ያብዛልህ ጸጋውን
I was addicted depressed gave up, today I am listening to this worship song, the Spirit of God is controlling me, I am feeling that I am loved by Jesus, speaking in tongue, though on bus. God bless you, much love from USA
Happy to hear good news
You are loved
Jesus loves you
Praise God!! Jesus loves you so do I ❤❤❤
ያለ ጠመንጃ በዚያ ጥልቅ ፍቅሩ ስቦ ለዚህ ለከበረ ሥራ ለመረጠህ ጌታ ክብር ይሁን።
I am orthodox but I love to listen all Mezmur specially werky I can’t stop listening thank you goddess you.
Same here
አሁን ባለሁበት ድካም ውስጥ ሆኜ ይህን መዝሙር በመስማቴ፣ አቅም ሆኖኛል፣ ብርታት ሰጥቶኛል!! አባቴን ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናለሁ፡፡
Ayzonnnnn Brother, Hold on to God! HE IS FAITHFUL
ጥቤ አንተን ለክብሩ ያደረገህ እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏
የ አለም መድረክ የመብራት የጭስ የሙዚቃ ጋጋታ የሌለበት የተረጋጋ በመንፈስ የሚፈሱበት አምልኮ ነዉ እንደ ጅማሬህ እሱ ያስጨርስህ። ተባረክ
ከልብ ጌታ የገባው ሰው ቢኖር ጥበቡ ነው
ወንድሜ ጥበቡ፣ ጌታ ባርኮሀል። መጀመሪያ የለቀከውን ዩቱዩብ አይቼው ወድቼው ለወዳጆቼ ሁሉ ሼር አርጌው፣ ከዛ ግን በልቤ ቃተትኩልህ፣ ከዚህ ከፍታ እንዳትወርድ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ፣ ይጨምርብህ፣ የክብሩ መገለጫ ሁን። ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።
ዘምርለት ደግመህ ዘምርለት ላስመለጠህ ጌታ አሜን ክብር ክብር ክብር አሜንንንንን
በእውነት በእየሱስ ያመንን ከየትም ዘር እንሁን አብረን ወራሾች ስለሆንን እግዚአብሔርን :አመሰግናለሁስለ ወንድሜ እግዚአብሔር አመሰግናለሁተባረክ ::🙏
በነፃ ሰውን ከወደቀበት ቦታ ፈልጎ በህይወት የሚያኖር ጌታ ሰላሌን ደስ ይለኛል አቤት ምህረት ❤❤
ጥበቡ ወርቅዬ የሚገርም አምልኮ ነው።በርታ የበለጠ ወደ መንፈሱ ጥለቅ።ዳዊት ክብሩን በጌታው ፊት ጥሎ እንዳመለከው ራስህን በማስገዛት የጀመርከው ይህን የአምልኮ መነፈስ እንዳይወሰድብህ ጠብቀው።
ወይ ጥቤ 10 አመት ሙሉ የጠፋሀው እየሠራህ ነው ለካ በርታልን
ጋጋታ የሌለበት የመብራት ብልጭ ድርግም ግራ የማያጋባበት ጩህ ዝለል የማይባልበት ነፍስን የሚባርክ አምልኮ.... Thank you dear Lord Jesus!
😊
የመንፈስ ቅዱስ መአዛ ሰማይን የሚያስናፍቅ ነው የምድሩን የሚያስንቅ ስለ አንተ እና አብረውህ ስለሚተጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
አይ እግዚያቤር አባቴ እንዴት ቸር ነህ ከአለም ክርፋአቶ አውቶ በደሙ አጥቦን እንዲ የክብሩ እቃ መገለጫ ሲያረገን አቤት ይሄ ድምፅ አሁን የተፈጠረለትን አላማ አገኘ ስንቱን ባረከ ተባረክ እገረማለው🙏👍❤❤❤❤❤❤
ያች ጌታን ያገኘሁበት ቀን የተባረከች ትሁን
አሜን
ምነው ሌላ ነገር ሌላ ነገር ባይኖር ቀን እና ሌሌት እየተመለክ እልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤 ሲባል ሁል ጌዜ ቢታደር ከአማምናው የካቻምናው የዘንድሮ ባሰ በተጠጋውት ቁጥር ሕይወቴ እየራሰ እየረሰረሰ ሀሀሌ ሉያያያ መንፍሰ ቅዱሰ ተባረክ ባንተ አሰራር ተገረምን ተደነቅን !! በእየሱሰ ሰም የመንፍሰ ቅዱሰ እሳት🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ይብዛልህ ❤❤
ከሲዖል እና ከጠላት መንጋጋ አምልጦ ለታላቁ ንጉስ እና መንግስት ተመርጦ ማገልገል ምነኛ መታደል ነው ተባረክልን ጥብዬ we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ❤❤❤ ደጋግመህ ንካኝ ነፍሴ የተያዘችበት ህልውናው ያለበት ድንቅ አምልኮ የእግዚአብሔር ሰው ጥብዬ ዘመንህ ይለምልምልኝ
የሚመለኩ አገልጋይ ነን ባዮች በበዙበት በዚህ ወቅት እግዚአብሔርን ለማምለክ የተጠማ ነፍስ እንዲረሰርስ አንተ ተሰጠህ ::God bless you abundantly dear brother 🙏🙏🙏
አሜን አሜን እሚገርመው እምትዘምረው በእውነት መንፍስ ቅዱስ አይበታለው ክብሩን እየሱስ ክርስቶስ ይውስድ ጌታየሱስ ዘመንህን ይባርክ ልጆችህን ውድ ባለቤትህ ይባርክልህ
ሪቫይቫል እየመጣ ነው ለዚህም ምልክቱ አንተ ነህ ተባረክ ጥቤ❤
ልሂድ ወደ ሰማይ😢😢😢ሶል ቢያንቀላፋም እንደ ባለ ሀምሳ ቀን😢😢😢 መልዕክቶቹን በመንፈስ ሰክረህ ስላቀረብክልን ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ ጥቤ😢
Betam Solye I was thinking about him my dear brother RIP but our God is alive forever
@@pixelpioneery እንዲህ ለትውልድ የሚሻገር ፀጋ አስተላልፎ አቤቱ ጋር ለዘለአለም ሊያመልክ ሄዷል ስሙ ይባረክ በስጋ ቢናፍቀንም እኛ ወደ እርሱ እንሄዳለን
ሀሌሉያ ጥቤ ወንድማችን ዘመንህ ብሩክ ይሁን❤❤
ወንድም ጥቤ ከዚያ ከጨለማ ሕይዎት ምንም እንኳን የዝና ማማ ላይ ብኮንም ደስታ ዕረፍት ሠላም ከሌለበት ጉዞ እዉነቱ በርቶልህ እንዲህ ስትዘምር ከማየት በላይ የሚያስደት ነገር የለም፡፡ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ያስፋህ አገልግሎትህን ለብዙዎች መዳን ምክንያት ያድረገዉ ባንተ ስላለዉ ፀጋ አምላኬን እባርካለሁ ተባረክ ጥቤ
ከኣምናው የካቻምናው የዘንድሮ ባሰ በተጠጋሁት ቁጥር ሂወቴየራሰ እየረሰረሰ😢 ሃሌሉያ!!! የእውነት ሂወታችን በዚ ጌታ እንደዚ ነው የሆነች ያለች ክብር ለወደደን ላዳነን ደግሞ ተመልሶ የሚወስደን የፍቅር ጌታችን ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እንደ በአለ ሀምሳው ቀን የሚለውን መዝሙር ባትቆርጠው ሰማይ አደርስከን ዘመንህ ይለምልም
ልጅ ነበርኩኝ ሰትዘፍን አሁን ደሞ አድጌ ስትዘምር ለካ ኢሄንን ያየልክ ጌታ የታመነ ነው
❤❤❤😢🙌🙏መፅናኛዬ መበርቻዬ አባ የኔ የግሌ ውድዬ ተባረክልኝ🙌 ደግሞም ስለዚህ ብላቴና ክብሩን አንተ እውሰድ የርሱየሆኑት ሁሉ በልጅህ እየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፈኑ ✋🏻 ተባርከህ ለበረከት ሁን ፓስተር ጥበቡ የኔ በልጅነት በሙዚቃ ከወረስከን በላይ ጌታ ለራሱ እጥፍ ምርኮ ይስጥክ🙏❤
ይህ በላይህ ላይ ያለ ፀጋ እና መንፈስ ለዘልዐለም ካንተ ጋር ይኑር ባየሁህ ቁጥር እኔም መንፈሴ ይታደሳል በጣም ነው የምወድህ የ ጌታ ልጅ ብሩክ ሁን
ወይይይይይይይይይ በኢየሱስ የተያዝክበት ፍቅር ያስቀናል። በመሰወያይህ፤ በቤተከርስቲያናችሁ በመንፈስ ቅዱስ እሳት እየነደዳችሁ ዝለቁ❤❤❤ በጌታ በኢየሱስ ሰም❤❤
አንድ የካቶሉክ እምነት ተከታይ በቃ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ጥበቡ ወርቅዬ ይለውጠኝ አለ። እኔም እጅግ ደስ አለኝ። ኢየሱስ የሚታይበት ሕይወት እንዴት ደስ ይላል!።ስታመልክ ነፍስም አልቀረልኝ።
ወንድሜ ጥቤ በማያቋረጥ አምልኮ ከቅዱሳን ጋር ለዘላለም እናመልከው ዘንድ ከፊት ዳግም ምጽአት እየመጣ ነው። በመንፈስና በእውነት ለታረደልን በግ ለጌታችን ለመድሃኒታን እናቀነቅናለን ለዘላለም።
ጌታ ባንተ ይታያል ለካስ እንደዚህ ዝማሬ ስብከት ይሆናል ተገርሜአለሁ።
ለካ እግዚአብሔር ስረዳ የማይሆነው የለም ስላንተ እግዚአብሔርን አመሥግነዋለሁ🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ በጌታ በኢየሱስ ስም ይባረክህ ጸጋ ከዚህ በላይ ይጨምራል❤❤❤❤
ጥቤ ወንድማችን ተባረክ አንተን በአየሁህ ቁጥር ውስጤ ሀሴት ያደርጋል አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ
ውዴ ከእልፍ የተመረጠ ነውከቶ ምን እሱን ሊተካውየሕይወት ቃል ያለውውስጤን ያሳረፈውየዘላለም አንባዬ ነውየዘላለም ወዳጄ ነው.....ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኢየሱስን የሚተካ የለም 🙏🙏
እነ ተባሪክያሎ፣❤❤❤ለ ዘላለም ተባረክ ፣የሚያስፈልገው ሁሉ እንደ ባለጠግነት መጠን ይስጥ።❤❤❤❤❤❤❤❤
የዘላለም አምላክ ድብቅ ሰራዊቱን የሚያዘጋጅበት ስፍራ ይሁን::
ጌታ የሚመለከው እንዲ ነው ። ስላንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።❤
“ኢየሱስም ከፋሲካ በዓል በፊት፥ ከዚህ ዓለም ወደ አብ የሚሄድበት ሰዓት እንደ ደረሰ አውቆ፥ በዚህ ዓለም ያሉትን ወገኖቹን የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።” - ዮሐንስ 13፥1
ወንድም ጥበብ አምልኮህን በእንባ ነው የምጨርሰው። የጌታ መንፈስ በሙላት እንዳለብህ መንፈሴ ይመሰክርልኛል። ተባረክ።
ኦኦ የወንጌል አማኝ ህዝቤ ሆይ ና ስማ 😅😅 ጥበቡ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተረጋግቶ መዘመርም ይቻላል መዝሙሩን በመንፈስ ጀምሬ በመንፈስ ጨረስኩት ዋው ተባርኬበታለው❤❤❤❤❤
በምድር ላይ ከዚህ የበለጠ ነገር ምን አለ እግዚያብሔርን በእዉነትና በመንፈስ እንደ ማምለክና በመንፈሱ ዉስጥ ዘልቆ እንደ መግባት ምን ይኖራል መታደል,ነዉ ወንድሜ ጥቤ እግዚያብሔር ለክብሩ መገለጫ አድርጎ ጠርቶሀል ዝማሬህ ነፍስን ዘልቆ ይገባል ደግሜ ደግሜ ብሰማህ በሁሉ ዝማሬ ልጠግብ አልቻልኩም እንድትዘምርለት የጠራህ አምላክ ይባረክ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ ከልብ መሰጠት እንዲህ ነዉ ከተለወጡ ከይቀር እንዳንተ ነዉ አሁንም ጌታ በዘመንህ ሁሉ ይርዳህ ጠላት አያግኝህ ተባረክ እንወድሀለን በንተ ተባርከናል
ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤
በሶስት ወር ሚሊዮን ቪው ይደርሳል🙏🙏🙏❤️
ጌታ ሆይ አንተ ታማኝ ነህ አንተ ፈዋሽ ነህ ኢየሱስዬ የወደቀን ታነሳለህ ይሄ ድምፅ በአለም ነበር ነገር ግን አሁን ላንተ ክብር አደረግከው ለራስህ ሰበሰብከው አሜን ❤
ጥበቡ:ወርቅዬ:እግዝአብሔር:እንደት:እንደምወድህ:አየን:ከአለም:ዝና አስመሊጦህ:ባንተ ብዙ እየስራ:ነው እግዚአብሔር:ዘመንህን:ይባርከው::
ከመጩፈር ይልቅ ከመዘለል መዙሙሮችእንዲ ለገታ ክቡር ቸርች ዉስጥ መመለስ አለበቸ ወዲም ጥበቡ እናአመሰግናለን❤🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክ በእርሱ የተነካ ሰው እደዚህ ነው
🎉❤ከኢየሱስ ሌላ ያለኝ ነገር ቢኖር እንኳን እንደ ከንቱ ቆጠርኩት ❤🎉
የሚነድ የመንፈሰ ቅዱሰ እሳት ባንተዉሰጥ ሰላለ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ
በጌታ በእየሱስ ስም ጌታ እኮ ፀጋን ሲሰ ጥ አይሳሳ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሀሌሉያ ወድማችን ጥበቡ ወርቅዬ ለክብሩ መግለጫ ያደረገህ የፀጋው ባለቤት በእጥፍ የአምልኮ ፀጋው ይብዛልህ
ጥቤ የሚገርመኝ ድሮም ስትዘፍን ዘፈኖችህ በብዛት የእግዚአብሔር ቃል እየቀላቀልክ ነበር ሰአቱ ሲደርስ እንደጳውሎስ ጥሪው ደረሰህ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ ።
ሳኦልን ጻውሎስ እድርጎ እንደሌላ ሰው የለወጠው መንገዱን ታሪኩን የቀየረው ኢየሱስ ነው አንተንም ያገኘህ ስሙ ይባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለምልም ይለቅ!!!❤❤❤❤
እኔኮ እዚህ ቤት ያለው የመንፈስ ቅዱስ መአዛ ሰማይን የሚያስናፍቅ ነው የምድሩን የሚያስንቅ ስለ አንተ እና አብረውህ ስለሚተጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
❤😂😢😮
ጌታ ይባርክ ጌታ የረዳህ ሰው ነህ፡፡ እጅግ የታደልህ፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ ይህን የሰከነ መንፈስ ያብዛላችሁ፡፡ ይህን መዝሙር እስከ አሁን ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ወደ ሰማይ ጸጋው ዙፋኑ ገብቼ ነፍሴን እያፈሰስኩ ነው፡፡ ድንቅ ጌታ ይባርክህ፡፡
Please Let go 100 k subscribe በጌታ እናድርገው። ጥበብዬ ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ!
ጌታ ይባርክህ ውስጥን የሚያረሰርስ አምልኮ ሁሌም አንተን ሳይህ የጌታን ሃያል እና ድንቅ አምላክ መሆን ይሰማኛል አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ ጥበቡ እንተ የተፈጠርከው ለአምልኮ ነው ልበል በጣም እገረማለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ኡፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ይጣፍጣል በጣም በምህረቱ አጥቦ አንጽቶ ቀድሶ እንዲህ ያዘምራል ለእራሱ የክብር ዕቃ አርጎ ይጠቀማል ወንድማችን የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ኢየሱስ በይበልጥ ይታይብክ እንዴት ውስጤ ስትዘምር እንደሚደሰት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን። ❤👏
Jesus is lord❤
ብርክ በል የአባቴ ልጅ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ለብዙ ለተበላሹ ሰይጣን ላሳታቸው የአገሬ ወጣቶች ምሳሌና ማስመለጫ አርጎ ይጠቀምብህ ያብዛህ ለምልም ስፋ ምድርን ውረስ ስለአንተ ጌታን እባርካለሁ ተከናወን
ተባረክ ስለ አንተ እንዴት ውስጤን ደስ እንዳለው ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ
ከ 8 ኣመት በፊት ከ ኤርትራ ስመጣ ከዘፋኖች ኣንተን ነበር ማየት ምፈልገው ሚገርመው ግን ከ 8 ኣመት በሃላ ኣሁን ባንተ ቤት ጌታን ባንተ እጅ ገታን መቀበለይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረክ❤❤❤❤❤
እልልልልልልልል
እንኳን ጌታ እረዳሽ
እሰይ እንኳን ጌታ እየሱስ እረዳሽ!
Tebark 😇 😇
geta ymsgen
Eyuel ibalalhu, በጌታ ሆኜ እንኳን ያንተን ዘፈኖች ስሰማ እዘፍን ነበር አንተን ያንን ሁሉ ጌታ ስያስንቅህ ጌታ ረዳኝና እኔም ንቄው የተከበረውን ዝማሬዎችህን ብቻ መስማት ችየዋለው!!
ባየውህ ቁጥር ጌታን ይበልጥ አመሰግናለሁ ጌታ ስለአንተ ክብሩን ይውሰድ ድሮ በዘፈንህ ከደነስኩት አንዷ ነበርኩ ያ አልፎ እየሱስ በፍቅሩ ሰበሰበን ተባረክ Subscriber በማረግ አገልግሎቱን ለአለም በማድረስ ተባበሩ በእየቤቱ ስንት እረፍት ያጣ የጥበቡን ምስክርነት አገልግሎት አይቶ የሚተርፍ የሚይጽናና ይኖራል ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤¹111
True
ተባርክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንቴ ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤❤አመሰግናሎ
Yegeta Mirko yimelesal,bizu lijochi wede abatachew iyetemelesw new desilal❤❤❤
💯
ምነው ሌላ ነገር ሌላ ነገር ባይኖር ……… ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እልእልእልልልልልልልልልልል ተባረክ ምን ይባላል ሌላ 💎🥁🥰🎼🥁🎷🎺💎💎💎
እየሱስ በሸጠው ይሁዳ ምትክ ጰውሎስን እንዳስነሳ ጌታ ቤት አድገን ጌታ ላይ ስናምፅ እንዲ እሚያከብሩትን ከ አለም ይቀባል በጌታ ቤት አድገን መንፈሱን ላቃለልን ምህረት ያብዛልን 😢
Amen
አሜን ❤
የይሁዳ ምትክ ማትያስ እንጂ ጳውሎስ አይደለም
እውነት !!!!!!!!!
ሁሌም ከመጸለዬ በፊት ለ 30 ደቂቃ እኚን ያንተን መዝሙሮችህን ስሰማ በመንፈስ ዉስጥ እገባለው፣ ጌታዬን በዛ ሰአት ሳወራው በጣም ነው ደስ እሚለኝ። ወንድም ጥቤ አገልግሎትህ በጣም ጠቅሞኛል እባክህ ቶሎ ቶሎ እንዲ መንፈስ እሚያረሰርስ መዝሙር ልቀቅልን አገልግሎትህን ጌታ ይባርክልህ።
Yeah enem l love the spiritual songs more when he sings them
Please song more songs
አንዳንዱ ጋር መብራት አለ፣ ጢስ አለ፣ ጃዝ እና ሞቅታ ጭፈራም አለ፤ ኃይል ግን የለም። አዚህ ቤት ግን ሳይ ሳይ...ክብር አለ...የጌታ ሽታ አለ...አምልኮ አለ...ጸጋ ይብዛላችሁ...
❤❤❤❤❤ ሃሌሉያ አሜን
I agree with ,smells good, tastes good, bless HIM, without HiM nothing at all
ድሮ በአንተ ዘፈን አንደጠጣ ሰው ስክር ያረገኝ ነበር ይገርማል እግዚያብሔር ፈልጎ ጠብቆ በፍቅሩ አንበርክኮ የሱ አደረገኝ ይሀው አሁን ደሞ አየተገረምኩ በአንተ መዝሙር በመንፈስ መሰከር ጀመርኩ🙏 ጌታ ሲነካ እነደዚህ ነው
በ1996,97,98 በወንጌል ብርሃን ቤ/ያን ከነበረው የአምልኮ ዘመን በኃላ አሁን ዛሬ በመንፈስና በእርጋታ የተሞላ ድንቅ አምልኮ ሰማሁ ። ተባረኩ።
የእግዚአብሔርን ስውር ክንድ ማንም ማየት ባይችልም የእጁን ስራ ውጤት ግን ሁሉም በአደባባይ ያያል። በአንተም ህይወት ጥቤ የጌታን ሃያል ክንድ በክብር አይተናል። ክብር ለእየሱስ ይሁን። በምንጭ ዳር እንደተተከለ ወይራ ዝም ብለህ ለምልም።
I’m orthodox,I’m so happy for you God blessed you and I can’t stop listening your worship ❤
ዘመኑ የመንፈስ ቅዱስ እና በመንፈስ ለሚመሩ ነው:: ክብር የሚያስናፍቅ አምልኮ
በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ዝማሬ ነው ማነው እንደ እኔ እየደጋገመ የሚ ያዳምጥ ❤❤
በጠላት እስራት እና በመጥፎ የሂዎት ልምምድ ውስጥ አለዉ::በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ አድጌ እንደ ልጅ በነፃነት መመላለስ አላቻልኩም 😢!እባካችሁ እግዚአብሔር እንዲደርስኝ በቅድስና, በመንፈስ እና በእውነት እንዳመልከው ከእዚህ እስራት እንዲፈታኝ ፀልዩልኝ!የእግዚአብሔር ልጅ ተብዬ ተጠርቼ በሴጣን መጠቀሚያ የሆንኩበት ዘመን እንዲያበቃ, በፍሬ እንድገለጥ እና ለእግዛብሔር ደስታ እንድሆን ማልዱልኝ 😢😢
እሺሺሺሺ ጌታ ይለውጣል ምስክር አስቀምጦልሀል መፈለግና መፍቀድ ብቻ ነው የእኛ ድርሻ አደዲስ አበባ ከሆንክ ለመምጣት ሞክር ካልሆንክም እዚህ ላይ ባለው ቁጥር ደውል
ወንድሜ በቃ ፈውስህ ጀመረ። መዳን የሚጀምረው ከዚህ ነው ከመወቀስ ከመናዘዝ ከዛ መመለስ አልቻልኩም ስትል የሚረዳ ፀጋ ያገኝሀል የጌታ ፍቅር አይለወጥም ይወድሀል💪
EGZABHIER be GIETA be YESUS CHRSTOS sim ydreslh
ደሙ ዛሬም ሀይል አለው።በደሙ ታመን ያወጣካል እጸልያለሁ❤❤
ደሙ ዛሬም ሀይል አለው።በደሙ ታመን ያወጣካል እጸልያለሁ❤❤
እኔ የሱን ዘፈን ነበር ሲደብረኝ ምሰማዉ🙏🏽🙏🏽
አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን ከድሮ ህይዎቴ ዎጥቼ ልክ እንዴ እሱም ነኝ ክብሩን ፈጣሪ ይዉሰድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
❤❤❤❤
የምለወ የለኝም ባየሁህ ቅጥር እኔም ጌታን እንደማገለግልለት ተስፋ አደርጋለሁ ጌታን ሳላገለግልማ ክብሩን ሳላይ አልሞትም እላለሁ ጥበቡ ወርቅዬን የቀየረ ጌታ እኔንም ይቀይረኛል እስት ፀልዩልኝ ከ እስራት ተፈትቸ ወጥቸ ጌታን ላገልግልለት ያሳካልሽ በሉኝ
አሜን አሜን ይሄ መሻትና መፍቀድ ስላለ በእርግጠኝነት አዲስ ህይወት ይጀምራል እንፀልያለን
ከአጋንንት መንጋጋ ነጥቆ ለራሱ ያደረገህ ጀግናው ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን
አቤት በአንተ ዘፈን እንዳልጨፈርን አሁን አምላካችን አድኖን እኛንም ሰው አድርጎ በአንተ በባሪያው እግዚአብሔር እንድናመልክ አደረገን ጌታ ለዘላለም ይባረክ❤❤ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ልብን የሚያረሳርስ አሚልኮ ነው። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ወንድም ጥበቡ እግዚአብሔር ዘመንህ በቤቱ እንዳያልቅ ይርዳክ።❤🎉❤🎉
ኡፍፍፍ አፌን ከፍቼ አይኖቼም በእምባ ተሞልተው ነው ያዳመጥኩህ ጌታ ክብሩን ባንተ ገለጠ። በዓለም ሳለሁ "የዘላለሜ ነሽ" በሚለው ዘፈንህ እቀውጠው ነበር አሁን ግን የጌታ ፍቃድ ሆኖ የዘላለማችን የሆነውን ኢየሱስን እኔም አንተም ይኸው ከፍፍፍ አደረግነው። ሳንፈልገው የፈለገን ጌታ ይባረክ❤
ውይ ውይ ውይ አንተን ሳይ እንዴት ጌታዬን እንደምባርከው.... አሁንም ይብዛልህ፣ ተባረክ። አንተ ስትዘምር ያላለቀስኩበትን ቀን ጠይቀኝ።
እብደትም ቢመስል ለሌሎች ሲገባህ ብቻ ነዉ እንደ ኤልሳ ጥማድ ቤሬዎችን አርደህ ሞፈርና ቀንበሩን ፈላልጠህ ቀቅለህ ሌሎችን አብልተህ ጌታን መከተል ትጀምራለህ!!!
አረሰረስከን ነብስ አልቀረልንም ተባረክ ጥቤዋ በቤቱ ዘመንህ ይለቅ በረከታችን ነህ ❤❤❤❤❤❤
ስለወንድም ጥበቡ ወርቅዬ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ! መዝሙር በጭፈራ እና በመብራት ቦግልም ሳይሆን እንዲህ ረጋ ባለ እና በተዋረደ መንፈስ ሲዘመር: የታመሙ ነፍሶች ይፅናናሉ የአምላካችንን ዙፋንም ያንኳኳል!
በሚያሳዝን ደረጃ ላይ ያለው የጊዜው ወርሽፖ የሚመስል ግን ከናይት ክለቦች ጋር ፉክክር የያዙ የሚያስመስልባቸ መድረኮች አንገታችንን አስደፋተውናል።😢😢 😭😭
ጌታግን ለባኣል ያሰገዱ ገና ብዙዋችን ከጉዳ ያወጣል ስሙ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጌታ ቅባቱን ሲያፈስልህ እንዲህ ዘፋኙን ከአጅሬ መንጋጋ ፈልቅቆ የራሱ አገልጋይ ማድረግን የመሰለ ምን ሌላ ትልቅ ነገር አለ:: በክርስቲያኖች ውስጥ ያለው ከሁሉም ይበልጣል:: ይባርክህ ወንድም ጥበቡ ቅባቱ ከባህር ማዶ ተሻግሮ እያረሰረሰን ነው:: አሜን! አሜን: ብሩክ ሁን:: አሁንም አብዝቶ ቅባቱን ያፍስልህ:::
በቃ በኢትዮጵያ ውስጥ በትክክል የእግዚአብሔር መንፈስ የሚሰራ ቸርች ። የእውነት ተባረኩ ከዚ በበለጠ ጌታ ይታይ ስሰማው ሰውነቴ እየተንቀጠቀጠ እንባዬ እየፈሰሰ ኡፍፍፍ ወንድሜ ለምልም ተባረኩ ቅዱሳን
I agree. I am a live witness! I am going this church every Sunday and Tuesday night! I always feel a real presence of God!
🙏❤️🌹
በእየሱስም ይሄ መፈስ እስከመጨረሻው ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጥቤ የማስተማርም የመዘመርም ጸጋ እግዚአብሔር ሰጦአል።እውነተኛ አገለግሎት ነው የምታገለግለው ። በዚ ጸጋ ጌታ ኢየሱስን የምታከብርበት እና ብዙዎችን አድነህ ወደ ጌታ የምታመጣበት ያድርግልህ።
አንድ ቀን ሚሊንየም ላይ እናመልካለን ጌታ ይረዳናል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
❤
የእግዚአብሔር መንፈስ ሁሌ በአንተ ላይ በሙላት ይሁን ! አሜን!!!
በጨለማው አለም ካቀነቀነው ይልቅ በየሱስ አለም አብረቀረቀ ጌታ ይባረክ።
ስትዘምር ይበልጥ እንድፀልይ ይበልጥ እንድዘምር ያደርገኛል በቃ መንፈስ አለው ስትዘምር እኔም ጋር የሚሠማኝ...ፀጋው ይብዛልክ😍😍😍
ገና በኃይል የእግዚአብሔር ክብር እንደሚገለጥ የሚያሳይ አገልጋይ ነህ! እየጨመረ የሚሔድ ጸጋ❤ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏
ቀጥታ ወደ ሰማይ በመንፈስ የምታስገባ ድንቅ አምልኮ ጌታ ያብዛልህ ጸጋውን
I was addicted depressed gave up, today I am listening to this worship song, the Spirit of God is controlling me, I am feeling that I am loved by Jesus, speaking in tongue, though on bus. God bless you, much love from USA
Happy to hear good news
You are loved
Jesus loves you
Praise God!! Jesus loves you so do I ❤❤❤
ያለ ጠመንጃ በዚያ ጥልቅ ፍቅሩ ስቦ ለዚህ ለከበረ ሥራ ለመረጠህ ጌታ ክብር ይሁን።
I am orthodox but I love to listen all Mezmur specially werky I can’t stop listening thank you goddess you.
Same here
አሁን ባለሁበት ድካም ውስጥ ሆኜ ይህን መዝሙር በመስማቴ፣ አቅም ሆኖኛል፣ ብርታት ሰጥቶኛል!! አባቴን ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናለሁ፡፡
Ayzonnnnn Brother, Hold on to God! HE IS FAITHFUL
ጥቤ አንተን ለክብሩ ያደረገህ እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏
የ አለም መድረክ የመብራት የጭስ የሙዚቃ ጋጋታ የሌለበት የተረጋጋ በመንፈስ የሚፈሱበት አምልኮ ነዉ እንደ ጅማሬህ እሱ ያስጨርስህ። ተባረክ
ከልብ ጌታ የገባው ሰው ቢኖር ጥበቡ ነው
ወንድሜ ጥበቡ፣ ጌታ ባርኮሀል። መጀመሪያ የለቀከውን ዩቱዩብ አይቼው ወድቼው ለወዳጆቼ ሁሉ ሼር አርጌው፣ ከዛ ግን በልቤ ቃተትኩልህ፣ ከዚህ ከፍታ እንዳትወርድ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ፣ ይጨምርብህ፣ የክብሩ መገለጫ ሁን። ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።
ዘምርለት ደግመህ ዘምርለት ላስመለጠህ ጌታ አሜን ክብር ክብር ክብር አሜንንንንን
በእውነት በእየሱስ ያመንን ከየትም ዘር እንሁን አብረን ወራሾች ስለሆንን እግዚአብሔርን :አመሰግናለሁ
ስለ ወንድሜ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
ተባረክ ::🙏
በነፃ ሰውን ከወደቀበት ቦታ ፈልጎ በህይወት የሚያኖር ጌታ ሰላሌን ደስ ይለኛል አቤት ምህረት ❤❤
ጥበቡ ወርቅዬ የሚገርም አምልኮ ነው።በርታ የበለጠ ወደ መንፈሱ ጥለቅ።ዳዊት ክብሩን በጌታው ፊት ጥሎ እንዳመለከው ራስህን በማስገዛት የጀመርከው ይህን የአምልኮ መነፈስ እንዳይወሰድብህ ጠብቀው።
ወይ ጥቤ 10 አመት ሙሉ የጠፋሀው እየሠራህ ነው ለካ በርታልን
ጋጋታ የሌለበት የመብራት ብልጭ ድርግም ግራ የማያጋባበት ጩህ ዝለል የማይባልበት ነፍስን የሚባርክ አምልኮ.... Thank you dear Lord Jesus!
😊
የመንፈስ ቅዱስ መአዛ ሰማይን የሚያስናፍቅ ነው የምድሩን የሚያስንቅ ስለ አንተ እና አብረውህ ስለሚተጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
አይ እግዚያቤር አባቴ እንዴት ቸር ነህ ከአለም ክርፋአቶ አውቶ በደሙ አጥቦን እንዲ የክብሩ እቃ መገለጫ ሲያረገን አቤት ይሄ ድምፅ አሁን የተፈጠረለትን አላማ አገኘ ስንቱን ባረከ ተባረክ እገረማለው🙏👍❤❤❤❤❤❤
ያች ጌታን ያገኘሁበት ቀን የተባረከች ትሁን
አሜን
ምነው ሌላ ነገር ሌላ ነገር ባይኖር
ቀን እና ሌሌት እየተመለክ እልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤 ሲባል ሁል ጌዜ ቢታደር
ከአማምናው የካቻምናው የዘንድሮ ባሰ በተጠጋውት ቁጥር ሕይወቴ እየራሰ እየረሰረሰ ሀሀሌ ሉያያያ መንፍሰ ቅዱሰ ተባረክ ባንተ አሰራር ተገረምን ተደነቅን !! በእየሱሰ ሰም የመንፍሰ ቅዱሰ እሳት🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ይብዛልህ ❤❤
ከሲዖል እና ከጠላት መንጋጋ አምልጦ ለታላቁ ንጉስ እና መንግስት ተመርጦ ማገልገል ምነኛ መታደል ነው ተባረክልን ጥብዬ we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ❤❤❤ ደጋግመህ ንካኝ ነፍሴ የተያዘችበት ህልውናው ያለበት ድንቅ አምልኮ የእግዚአብሔር ሰው ጥብዬ ዘመንህ ይለምልምልኝ
የሚመለኩ አገልጋይ ነን ባዮች በበዙበት በዚህ ወቅት እግዚአብሔርን ለማምለክ የተጠማ ነፍስ እንዲረሰርስ አንተ ተሰጠህ ::
God bless you abundantly dear brother 🙏🙏🙏
አሜን አሜን እሚገርመው እምትዘምረው በእውነት መንፍስ ቅዱስ አይበታለው ክብሩን እየሱስ ክርስቶስ ይውስድ ጌታየሱስ ዘመንህን ይባርክ ልጆችህን ውድ ባለቤትህ ይባርክልህ
ሪቫይቫል እየመጣ ነው ለዚህም ምልክቱ አንተ ነህ ተባረክ ጥቤ❤
ልሂድ ወደ ሰማይ😢😢😢ሶል ቢያንቀላፋም እንደ ባለ ሀምሳ ቀን😢😢😢 መልዕክቶቹን በመንፈስ ሰክረህ ስላቀረብክልን ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ ጥቤ😢
Betam Solye I was thinking about him my dear brother RIP but our God is alive forever
@@pixelpioneery እንዲህ ለትውልድ የሚሻገር ፀጋ አስተላልፎ አቤቱ ጋር ለዘለአለም ሊያመልክ ሄዷል ስሙ ይባረክ በስጋ ቢናፍቀንም እኛ ወደ እርሱ እንሄዳለን
ሀሌሉያ ጥቤ ወንድማችን ዘመንህ ብሩክ ይሁን❤❤
ወንድም ጥቤ ከዚያ ከጨለማ ሕይዎት ምንም እንኳን የዝና ማማ ላይ ብኮንም ደስታ ዕረፍት ሠላም ከሌለበት ጉዞ እዉነቱ በርቶልህ እንዲህ ስትዘምር ከማየት በላይ የሚያስደት ነገር የለም፡፡ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ያስፋህ አገልግሎትህን ለብዙዎች መዳን ምክንያት ያድረገዉ ባንተ ስላለዉ ፀጋ አምላኬን እባርካለሁ ተባረክ ጥቤ
ከኣምናው የካቻምናው የዘንድሮ ባሰ በተጠጋሁት ቁጥር ሂወቴየራሰ እየረሰረሰ😢 ሃሌሉያ!!! የእውነት ሂወታችን በዚ ጌታ እንደዚ ነው የሆነች ያለች ክብር ለወደደን ላዳነን ደግሞ ተመልሶ የሚወስደን የፍቅር ጌታችን ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እንደ በአለ ሀምሳው ቀን የሚለውን መዝሙር ባትቆርጠው ሰማይ አደርስከን ዘመንህ ይለምልም
ልጅ ነበርኩኝ ሰትዘፍን አሁን ደሞ አድጌ ስትዘምር ለካ ኢሄንን ያየልክ ጌታ የታመነ ነው
Amen
❤❤❤😢🙌🙏መፅናኛዬ መበርቻዬ አባ የኔ የግሌ ውድዬ ተባረክልኝ🙌 ደግሞም ስለዚህ ብላቴና ክብሩን አንተ እውሰድ የርሱየሆኑት ሁሉ በልጅህ እየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፈኑ ✋🏻 ተባርከህ ለበረከት ሁን ፓስተር ጥበቡ የኔ በልጅነት በሙዚቃ ከወረስከን በላይ ጌታ ለራሱ እጥፍ ምርኮ ይስጥክ🙏❤
❤
ይህ በላይህ ላይ ያለ ፀጋ እና መንፈስ ለዘልዐለም ካንተ ጋር ይኑር ባየሁህ ቁጥር እኔም መንፈሴ ይታደሳል በጣም ነው የምወድህ የ ጌታ ልጅ ብሩክ ሁን
ወይይይይይይይይይ በኢየሱስ የተያዝክበት ፍቅር ያስቀናል። በመሰወያይህ፤ በቤተከርስቲያናችሁ በመንፈስ ቅዱስ እሳት እየነደዳችሁ ዝለቁ❤❤❤ በጌታ በኢየሱስ ሰም❤❤
አንድ የካቶሉክ እምነት ተከታይ በቃ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ጥበቡ ወርቅዬ ይለውጠኝ አለ። እኔም እጅግ ደስ አለኝ። ኢየሱስ የሚታይበት ሕይወት እንዴት ደስ ይላል!።
ስታመልክ ነፍስም አልቀረልኝ።
❤❤❤❤
ወንድሜ ጥቤ በማያቋረጥ አምልኮ ከቅዱሳን ጋር ለዘላለም እናመልከው ዘንድ ከፊት ዳግም ምጽአት እየመጣ ነው። በመንፈስና በእውነት ለታረደልን በግ ለጌታችን ለመድሃኒታን እናቀነቅናለን ለዘላለም።
ጌታ ባንተ ይታያል ለካስ እንደዚህ ዝማሬ ስብከት ይሆናል ተገርሜአለሁ።
ለካ እግዚአብሔር ስረዳ የማይሆነው የለም ስላንተ እግዚአብሔርን አመሥግነዋለሁ🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ በጌታ በኢየሱስ ስም ይባረክህ ጸጋ ከዚህ በላይ ይጨምራል❤❤❤❤
ጥቤ ወንድማችን ተባረክ አንተን በአየሁህ ቁጥር ውስጤ ሀሴት ያደርጋል አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ
ውዴ ከእልፍ የተመረጠ ነው
ከቶ ምን እሱን ሊተካው
የሕይወት ቃል ያለው
ውስጤን ያሳረፈው
የዘላለም አንባዬ ነው
የዘላለም ወዳጄ ነው.....
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኢየሱስን የሚተካ የለም 🙏🙏
እነ ተባሪክያሎ፣❤❤❤ለ ዘላለም ተባረክ ፣የሚያስፈልገው ሁሉ እንደ ባለጠግነት መጠን ይስጥ።❤❤❤❤❤❤❤❤
የዘላለም አምላክ ድብቅ ሰራዊቱን የሚያዘጋጅበት ስፍራ ይሁን::
ጌታ የሚመለከው እንዲ ነው ። ስላንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።❤
“ኢየሱስም ከፋሲካ በዓል በፊት፥ ከዚህ ዓለም ወደ አብ የሚሄድበት ሰዓት እንደ ደረሰ አውቆ፥ በዚህ ዓለም ያሉትን ወገኖቹን የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።”
- ዮሐንስ 13፥1