E/z le mimetaw zemen kurtegna, yetateku, hiwoten be menore temrew yashenefu tewled.kefun be melkam brihan yemyalfu ye tewled mebeltsegya meknyat yemyargachew enanten ena enanten yemeslu ye hiwot wetaderoch sleseten getan enamesegnalen....fegegtachu fkrachu sew lay yemigaba des yemile nw! TEBAREKU!!!
ተባረኩ የኔ ቤተሰቦች ከመዳናችን ቀጥሎ የተሰጠን ቁምነገር የሆነውን ቤታችንን በአግባቡ እንድንመራው በየሳምንቱ የማንቂያ ድምጽ እናንተን ሰጠን ተባረኩ ጌችዬ መሀዲዬ እንዲሁም እንግዶቻችሁ።
እናመሰግናለን
TEBAREKU❤❤❤
Amen
ሁሉም ቤተሰብ ቢያየው ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለሁ። ጌትሽ እና ማህዱ እንኳን አደረሳች! ትውልድን በማልማት ላይ እያገለገላችሁ ስለሆነ ተባረኩ።
አሜን 🙏🙏
በጣም ደስ የሚል የሕይወት ልምምዶች እግዚአብሔር የሚወደውን ባሕሪዎች ስላካፈላችውን እጅግ እናመሰግናለን በብዙ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው !!
አሜን ጌታ ነው
I feel so blessed to know you guys! Stay blessed!🎉
አሜን 🙏🙏
ከዚህ ቤተሰብ ትልቅ ትምህርት አግኝቼአለሁ ሌሎችም ይማሩበታ በርቱ እንኳ የጋብቻ በዓል አደረሳችሁ ጌቱ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
አሜን 🙏🙏
Happy Anniversary
Thank you!
እንኳን አደረሣችሑ።🙏🙏🙏
Thank you 🙏
የተወደዳችሁ ጌቱና ማሕደር እንዲሁም ዶ/ር ነብዩና ቅድስት እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! ፕሮግራማችሁ ግሩም ነበረ፡፡ ከሚስቴ ጋር ቁጭ ብለን ነው የተመለከትናችሁ፤ ለትዳራችን የሚጠቅም ነገር አግኝተንበታል፡፡ ፖድካስታችሁን ማየት የጀመርኩት በጓደኛዬ ጥቆማ ነበረ፤ ወድጄው ቀረሁ፤ ለፋና ቲቪ ከሰጣችሁት አጭር ቃለ-መጠይቅ ጀምሮ እያየኋችሁ ነው፤ ይህ ፖድካስት ደግሞ ምርጫዬም ማዕዴም ሆኗል፡፡ ለሰዎች መታነጽ ለምታደርጉት ጥረትና ለምታካፍሉን ጸጋ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡
E/z le mimetaw zemen kurtegna, yetateku, hiwoten be menore temrew yashenefu tewled.kefun be melkam brihan yemyalfu ye tewled mebeltsegya meknyat yemyargachew enanten ena enanten yemeslu ye hiwot wetaderoch sleseten getan enamesegnalen....fegegtachu fkrachu sew lay yemigaba des yemile nw! TEBAREKU!!!
@@RaiySisay-ll5ty amen 🙏
Melkam Adiss Amet gorebwtoce
Tebareku😍😍