ከእንቅልፍ መነሳታችን ሚራክል አይመስለንም Ashenafi
Вставка
- Опубліковано 9 вер 2024
- #semaypodcast ep1
ከእንቅልፍ መነሳታችን ሚራክል አይመስለንም Ashenafi #semaypodcast - S01 EP
! | #ethiopia #ሰማይፖድካስት @@touchyourvision101 #semypodcast #semaytube #podcast #ethiopianpodcast #christiantube #protestant_mezmur #lowofattraction
አረ ጌታ ሆይ አንዳንድ ሰዉ ምን አይነት ጥበብ ነው የሰጠሀዉ 🙆♀️
ብሩካን በርቱ it's eye opening discussion
Thank you 🙏
እግዚአብሔር መነችሁን ዘለለማችሁን አገልግሎታችን ኑሮአችን ሀሰበችሁን ሁሉ ነገረችን ለዘለለም ይበረካች አብዘቶ አብዘቶ በጠም ተበረኬለሁ
Thank you 🙏
እኔ በእውነት በጣም በጣም የሚገርም እና የተወሰነ ሐሳቡም በውስጤ ያለ ሆኖ ከብዙ ክርስቲያኖች ጋር ሳወራው እንዴት እንደማስረዳቸው ግራ ይገባኝ የነበረውንም እንደገናም በፍፁም አስቤው የማላውቀውን ብቻ ምን ልበል አስገራሚና አስደናቂ እውነቶችን ያገኘሁበት ከዚህም በሁዋላ ለመኖር የወሰንኩበትን የክርስትና ሚስጢሮችን የተረዳሁበት ነው ከጠያቂዋም ከመላሹም ይገርማል የሚደንቅ ነገር አለባቸው ሁለቱም ብርክ በሉልኝ!!ያብዛቹህ!!
Amen 🙏
😮wow... ተባረኩልኝ!🤩
Wow.....It is powerful and touching message
Thank you 🙏
What a conversation! It’s so adorable and informative. Surely, many will benefit from it
Thank you 🙏
ውይይቱ አንጀት ያረሰርሳል! ተባረኩ እግዚአብሔር ለእልፍ ያድርጋችሁ! ደግሞ እድለኞች ናችሁ እኔ ጌታን ስቀበል በዚህ መንገድ ክርስትናዬን ተረድቼ ለመኖርና ለማገልገል የሆነ መሪ አልነበረኝም፡፡ ግን ራሴን በብዙ ስፈትሽ አሁን ከእናንተ ከተረዳችሁበትና ክርስትናንና አናናራችንን በተመለከተ በብዙ መንፈስ ቅዱስ ረድቶኛል ብዬ አስባለሁ! ግን ቢሆንም ገና መጀመሬ ነው በዚህ ውይይት ደግሞ የሆነ ብርሃን አግኝቻለሁ ቢገርማችሁ ለብዙ ቅዱሳን ለሆኑና ላልሆኑም አጋርቻለሁ! ብዙ ተባረኩ!
አሜን። እናመሰግናለን። 🙏
ተባረኩልን
Wow bertulen ❤❤
እሺ አሰናመሰግናለን🙏
Thank You 🙏
It’s Amazing thank you ❤🙏
Thank you 🙏
It's very encouraging to have such podcast!!!🙏 Tizita, stay strong and keep up with your steadfastness!
Thank you 🙏
May GOD bless you
ትዙ እግዚአብሔር ይባርክሽ
እግዚአብሔር በጥበቡ የባረከዉን ሰዉ ነዉ ያቀረብሽዉ።
ለእኛ ትዉልድ ለመፍትሔ ያስነሳዉ እንግዳ በሆነበት መድረክ ሁሉ ያነሳቸዉ ሀሳቦች ሁሉ አንድ እርምጃ ወደ ፊት አስጠግቶኛል (በምር ጫ / በዉሳኔ) ረገድ ።አመሰግናለሁ
ነገር ግን አልፎ አልፎ ሊቀርብ የሚገባዉ አይነት ሀሳብ የያዘ መልዕክተኛ አይደለም፡፡
አንገብጋቢ የትዉልድ ጉዳይ ነዉ የያዘዉ - እናም እንድንጠቀምበት መድረኩ ይብዛለት
Thank you 🙏
ወንድሜ ብዙአችችን የምንቸገርበት ነገር ነው ተባረክ እንዳስተውል ጌታ ባንተ ነግሮናል
Wow wow that’s a wonderful conversation you guys more grace and blessing!
Thanks for listening
Amen thnak u🙏
Tizita, you are amassing and smart. Blesse you and prosper in every dimension.
WAW U are amazing, U make me to see myself! Please continue the discussion!
We will 🙏
Blessing!
Awesome ...tebarek
Amen 🙏
Thank u tnx😊
🙏🙏🙏
Wow Bless you more tebarekulen❤❤
አሜን 🙏
Wow tizuye...what an important lesson for life. Thank u for making such video. Tebareki.
Glad you liked it 🙏
ድንቅ ሀሳብ ነው ብዙ ያስተምራል ተባረኩ 🙏
Thank You 🙏
ያሬዶዬ አሜን tnx🙏
Tebareku yebezalachu👍
Geta eyesus zemenachun yibarek betam denk hasaboch nachew yetenesut bizu temirebetalew. Berchln endezh ayinet denk engdochn gabizeln thank you❤❤❤❤❤❤❤
Thank You for watching
Eshi thnak u🙏
Wow! Wonderful useful idea keep going .
Thanks a lot. Thank You for watching
እግዚያብሄር ይባርካችሁ
Amen🙏
Amen
ትዙ ጎበዝ ልጅ በርች ከአንች ብዙ እንጠብቃለን❤
Thank you 🙏. For watching.
min indemil gira gebagn, tebareku
Thank you 🙏. Amen
Great job
Thank You 🙏. ልዩ
Keep going
Thank you 🙏
Tebareku yegeta lijoch betam astemary nw
🙏🙏🙏
Thank You 🙏
Ychin ehet mskerntwan tktatylhu ytbrkche ehet nache
እናምግናለን ።
Tzuwaaaaaaaaaaa !!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank You for watching
Gizenet🙏🙏😍
It is full of very relevant and helpful information!! God bless you both ❤❤
Thank You 🙏
Thank u🙏😍
But Brother Ashenafi, you have an amazing understanding for Who God is and the way you talk in great, but in referring Craig Groeschel teachings, I saw he got another dimension out of Christianity. He is categorized as a False teacher. please seed his videos as well.
Part 2 bonorow biye temegnew
We will do so .
🙏🙌🙏🙌🙌🙏🙏
Thanks
gobze berchi gene ymetakrbiyachewne swoche endete endmiggne tekumine
🙏
😊😊😊😊❤
🙏🙏🙏
እባካችሁ ፈቃደኛ ከሆነ የፌስ ቡክ አካውንቱን ስጡኝ ብዙ ልጠቀምበት እችላለሁ
ይሄ የእርሱ ሊንክ ነው thank u 🙏
We will provide you