Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር:ለአብቹ:በጤላቶቹ:ፍት:ሞግሥን:ስጠው:እግዝአብሔር:ይመስገን:
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
እእግዚአብሔር
የመሳይ ውርደትየደረጄ ቅሌትየሐብታሙ እብደትይኸው ለየለትእርሥ በእርሳቸውእያየን ተባልተውበአደባባይ ቀለውየአብቹ አምላክሁሉን ሲያፍረከርክይህንን ቅን ሰውስሙን አብጠልጥለውእነርሡም ተዋርደውለእኛ የተሠጠን መሪቢበዛበትም መሠራአለለት ሁሌም ፈጣሪ።ይኸው እየተሸማቀቁእያፈሩ እየወደቂድሀን እያሳቀቁበወገን ሲሳለቁምቀኞች ደቀቁ።ኮር ዳዊት ንገራቸውቀን ጊዜ ላዋረዳቸውምቀኞች ለየላቸው።አብቹ የድሀ አባትበእርሡ ላይ ሐሜትግፍ ነው የለየለትየአራት ኪሎ ቅዠትመቼም አይከፈትዙፋኑን ከሠጠውቅናት ምን አመጣውምድረ መተተኛየሀገር መናኛየቀትር መጋኛውሸታም ወሬኛአንፈልግም እኛምላሡ መርዘኛባለበት ይተኛይሔ መዘዘኛ።ኮር ዳዊትለሀገር አንድነትእያወጣህ እውነትለአብቹ ቁምለት።
በትክክል
ፍንትዉ ያለ ገለፃ ተባረኪ እንደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን ኮር ጃዊት ጀግናችን የምታቀርባቸዉ እንግዶች ምርጥ ናቸዉ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ አሜን አሚን
ተባረኪ ጥሩ ትንታኔ ነው ወዳጀ! በተለይ የጀዋርን ገበና በሚገባ አቅርበሽዋል!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኮር ዳዊት ጀግና ከአብይ ጋር ወደፊት እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ን ይጠብቃል❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤😂
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዶክተር አብይ አዞህ
It s 👍
የጃዊ ቀውይ ከበቡሺ ትክክለኛ አገላለፅ ነው የገለፀችው ተባረኪ ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
መከላከያችን መከታችን
ሠላም ሠላም ኮር ዳዊት
🎉🎉🎉
ምርጥ ትንታኔ ጃግና በርቱልን 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ብልፅግና ማለት የሙህር ስብስብ ማለት ነው ሰላም ፍቅር እሚፈለግ ነው ጠላት ቢመርህም ዋጠው ።
Thank you #Core #Dave ጀግናችን | #Maebel #Mereja▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አብይ ይመራል አለቀ።
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅👍👍👍
ትክክል!!!!!!
Yes yes yes it is True Bless u
Ethiopian 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 ❤❤❤❤❤❤❤
ይህቺ ጎበዝ ልጅ ማናት ? አስደናቂ ትንታግ እሳት የላሰች ወንዳ ወንድ ነገር
wow correct tenetana
ሠላም ሠላም ሠላም ለሐገሬ ❤❤❤❤❤❤❤
ኮራ ዴቬ እራሰህን ሪላክሰ ሰታደራክ ተመቸኛል ሰትናደድ ይከፋኛል በቻ ባጠቃላይ ትመቸኛለ ዘላለም ኑራልኝ
እንዴት የሚያምር አቀራረብ ነውእውነት ነውተባረኩ።
ዘረኝነት የሌለበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሚድያ ፤ በርታ ወንድሜ
ጽፈኛ ተላላኪ በሚገባ ተወግዶዋል
👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእገታ ፡ በቂ ፡ ብር ፡ ስለሚያገኙ ፡ የዲያስፖራ ፡ ገንዘብ ፡ ካሁን ፡ ብሗላ ፡ አያስፈልግም ፡ ከዝናው ፡ ሙሉ ፡ ነው ፡ ፡
BELACHEW ADAMA
ጀዋር እንደ ዋቆ ጉቱ 45 ልጆች ሳይወልድ አያቆምም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hi dav
ኮር ዳዊት የሚዲያው ድድድድድድድድሮሮሮሮሮሮሮንንንንንንንንንን
11111
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ገነ የብደሉ
Rejim edme ketena gar lemeriyachin Dr.abiy ahmed
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Selam
እባክህን ኮር ዳዊት ተዋቸዉ ቀሳቅ ገደሉን አንድ ሰሞን አርፈን ኘበር አሁን ደግሞ ተሸሎታል መሰለን መግለጫዉ ን ማንዶቅዶቅ ጀመረ ነሰይማር
ትግሉ የትኛው ነው? ገበሬውን መዝረፍ ?
🎉❤🎉
ሰላም ኮር
Davaaaa yemch
😂😂😂😂😂😂😂
ደሬ ቲዩብ ዘመነ ሲያስናብተው ዜና ሊናገር ወጥቶ ምን ቢል ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ነዳጅ መንግስት ጭማሪ ሲያደርግ ህዝቡ በመበሳጨት ምን አለ አመት በአል እንኳን በስላም ውለን ካለፈ ቦሀላ ቢጨምር ስላም እንዳናሳልፍ ህዝብ ሲበሳጭ ለምን እንደሚደስት መንግስ አልገባንም በማለት ምሬታቸውን ገለፁ አላለም😅😅
ፈጣሪ አምላክ እንደስራቸው ይስጣቸዉ።
1111
Amara hezbon yaschersew ersu amhra new
111111111
ኮር ዳዊት የዘመድኩን ምድብ የት ነው? ምስቅልቅላቸው መያዣ ጠፋበኮሜዲ መልክ አዘጋጅተህ አቅርብልን።
እህቴ በእዉነቱ የጀዋር ግሪሳን ባሕሪይ በተዋበ አማርኛ ከልብ የማስበዉን ነዉ የገለጽሺዉ እንግሎዞች የጀዋር እይነቱን አስመሳይ ቻርለታን(charlatan) ወይንም ኮናአርቲስት( con artist) ይሉታል አስመሳይ በአገራችን እንደሚባለዉ ዓይነት ማለት ነዉጀዋር የስልጣን ጥማት እራሱ ላይ ወጥቷል ይህ ቅጥ ያጣ ፍላጎት ወደ ዕብደት የወሰደው ይመስለኛል ልትፈናጠጠዉ ያሰብከዉን ሕዝብ ምን በጎ ነገር ድግሰህለታል ቢባል ያዘጋጀው ቁልፍ የብሔራዊ መለኪያዎችን (critical national parameters)ባማከለ መልኩ አንዳች እቅድ የለዉም በእስካሁን እካሄዱ ሰዉ የሰራዉን አይቶ መኮነን፤ ያማገባው ዉስጥ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ብሎ መግባትና የለሆነዉን ሁንኩ ብሎ መቀላመድ ፤የውሸት ትረካ እየፈጠረ ማላቀስና ሙሾ ማዉረድ ፤ብሔርን ከብሔር ማናቆር፤ ኢትዮጵያዊ ማንነትን መሸርሸር፤ የወያኔን ፈልግ በመከተል አገር ለማፍረስ ፉንፉን ማለት፤ መዝረፍና ማዘረፍ፤ እኩይ አላማዉን ለማሳካት የካርቴል መሪዎች/የማፊዬሶዎችን(DRUG LORDS/MAFIOSOS) ስታራተጂን መከተልበጀዋር አካሄድ ታማኢነት፤ ስነምግባር፤ ርህረሄ፤ ስባአዊነትና ለእዉነት መቆም ሞኝነት ነዉ የሚፈልገዉን ለማግኘት ሰዉ መሞት ካለበት ይሞታል 220 ንጹኃን ኢትዮጵያዊያን እሱ በለኮሰዉ ቀዉስ ደመከልብ ሆነዉ፤ ለወንጀሉ በምሕረት ፍርድ ታጓድሎ ተለቆ አልጸጸትም የሚል የሰዉ ቆዳ የለበሰ ፍጡር ነዉለጀዋር አፋን ኦሮሞ መደበቂያ ምሽጉ ነዉ የማሕበረሰቡ ስነ ልቦና ግን የለዉምኢትዮጵያ ከእንደዚህ እይነቱ በየባእድ አገሩ እየዞረ ቀላማጅ ነጻ ብትሆን ሰላማዊ አገር ትሆናልች
ሳወንድ አማሀሪክ አልሰራልኝም
ኮር ዳዊት አንተ ቀድመህ ተናግረሃል ፣ የህውሓት ሴራ እንደሆነ ትግሉን በአማራ እና በኦሮሚያ ሜዳ እናደርገዋለን ብለው እንደዛቱት አድርገውታል ። መባነን ያቃተው የሰው ሰዎች እንዲህ ፈንታው ብሎ ስራቸው ሲጋለጥ አሁን ይረዱታል አንተ ደጋግመህ ደጋገመህ ተናግረሃል ሰሚጠፋ እንጂ ::
ዘራፍ አብቹ ዘራፍ ወደ ፊት ከአብቹ ጋር
እግዚአብሔር:ለአብቹ:በጤላቶቹ:ፍት:ሞግሥን:ስጠው:እግዝአብሔር:ይመስገን:
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
እእግዚአብሔር
የመሳይ ውርደት
የደረጄ ቅሌት
የሐብታሙ እብደት
ይኸው ለየለት
እርሥ በእርሳቸው
እያየን ተባልተው
በአደባባይ ቀለው
የአብቹ አምላክ
ሁሉን ሲያፍረከርክ
ይህንን ቅን ሰው
ስሙን አብጠልጥለው
እነርሡም ተዋርደው
ለእኛ የተሠጠን መሪ
ቢበዛበትም መሠራ
አለለት ሁሌም ፈጣሪ።
ይኸው እየተሸማቀቁ
እያፈሩ እየወደቂ
ድሀን እያሳቀቁ
በወገን ሲሳለቁ
ምቀኞች ደቀቁ።
ኮር ዳዊት ንገራቸው
ቀን ጊዜ ላዋረዳቸው
ምቀኞች ለየላቸው።
አብቹ የድሀ አባት
በእርሡ ላይ ሐሜት
ግፍ ነው የለየለት
የአራት ኪሎ ቅዠት
መቼም አይከፈት
ዙፋኑን ከሠጠው
ቅናት ምን አመጣው
ምድረ መተተኛ
የሀገር መናኛ
የቀትር መጋኛ
ውሸታም ወሬኛ
አንፈልግም እኛ
ምላሡ መርዘኛ
ባለበት ይተኛ
ይሔ መዘዘኛ።
ኮር ዳዊት
ለሀገር አንድነት
እያወጣህ እውነት
ለአብቹ ቁምለት።
በትክክል
ፍንትዉ ያለ ገለፃ ተባረኪ እንደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን ኮር ጃዊት ጀግናችን የምታቀርባቸዉ እንግዶች ምርጥ ናቸዉ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ አሜን አሚን
ተባረኪ ጥሩ ትንታኔ ነው ወዳጀ! በተለይ የጀዋርን ገበና በሚገባ አቅርበሽዋል!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኮር ዳዊት ጀግና ከአብይ ጋር ወደፊት እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ን ይጠብቃል❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤😂
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዶክተር አብይ አዞህ
It s 👍
የጃዊ ቀውይ ከበቡሺ ትክክለኛ አገላለፅ ነው የገለፀችው ተባረኪ ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
መከላከያችን መከታችን
ሠላም ሠላም ኮር ዳዊት
🎉🎉🎉
ምርጥ ትንታኔ ጃግና በርቱልን 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ብልፅግና ማለት የሙህር ስብስብ ማለት ነው ሰላም ፍቅር እሚፈለግ ነው ጠላት ቢመርህም ዋጠው ።
Thank you #Core #Dave ጀግናችን | #Maebel #Mereja
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አብይ ይመራል አለቀ።
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅👍👍👍
ትክክል!!!!!!
Yes yes yes it is True Bless u
Ethiopian 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 🇪🇹 💟 ❤❤❤❤❤❤❤
ይህቺ ጎበዝ ልጅ ማናት ? አስደናቂ ትንታግ እሳት የላሰች ወንዳ ወንድ ነገር
wow correct tenetana
ሠላም ሠላም ሠላም ለሐገሬ ❤❤❤❤❤❤❤
ኮራ ዴቬ እራሰህን ሪላክሰ ሰታደራክ ተመቸኛል ሰትናደድ ይከፋኛል በቻ ባጠቃላይ ትመቸኛለ ዘላለም ኑራልኝ
እንዴት የሚያምር አቀራረብ ነው
እውነት ነው
ተባረኩ።
ዘረኝነት የሌለበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሚድያ ፤ በርታ ወንድሜ
ጽፈኛ ተላላኪ በሚገባ ተወግዶዋል
👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእገታ ፡ በቂ ፡ ብር ፡ ስለሚያገኙ ፡ የዲያስፖራ ፡ ገንዘብ ፡ ካሁን ፡ ብሗላ ፡ አያስፈልግም ፡ ከዝናው ፡ ሙሉ ፡ ነው ፡ ፡
BELACHEW ADAMA
ጀዋር እንደ ዋቆ ጉቱ 45 ልጆች ሳይወልድ አያቆምም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hi dav
ኮር ዳዊት የሚዲያው ድድድድድድድድሮሮሮሮሮሮሮንንንንንንንንንን
11111
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ገነ የብደሉ
Rejim edme ketena gar lemeriyachin Dr.abiy ahmed
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Selam
እባክህን ኮር ዳዊት ተዋቸዉ ቀሳቅ ገደሉን አንድ ሰሞን አርፈን ኘበር አሁን ደግሞ ተሸሎታል መሰለን መግለጫዉ ን ማንዶቅዶቅ ጀመረ ነሰይማር
ትግሉ የትኛው ነው? ገበሬውን መዝረፍ ?
🎉❤🎉
ሰላም ኮር
Davaaaa yemch
😂😂😂😂😂😂😂
ደሬ ቲዩብ ዘመነ ሲያስናብተው ዜና ሊናገር ወጥቶ ምን ቢል ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ነዳጅ መንግስት ጭማሪ ሲያደርግ ህዝቡ በመበሳጨት ምን አለ አመት በአል እንኳን በስላም ውለን ካለፈ ቦሀላ ቢጨምር ስላም እንዳናሳልፍ ህዝብ ሲበሳጭ ለምን እንደሚደስት መንግስ አልገባንም በማለት ምሬታቸውን ገለፁ አላለም😅😅
ፈጣሪ አምላክ እንደስራቸው ይስጣቸዉ።
1111
Amara hezbon yaschersew ersu amhra new
111111111
ኮር ዳዊት የዘመድኩን ምድብ የት ነው? ምስቅልቅላቸው መያዣ ጠፋ
በኮሜዲ መልክ አዘጋጅተህ አቅርብልን።
እህቴ በእዉነቱ የጀዋር ግሪሳን ባሕሪይ በተዋበ አማርኛ ከልብ የማስበዉን ነዉ የገለጽሺዉ እንግሎዞች የጀዋር እይነቱን አስመሳይ ቻርለታን(charlatan) ወይንም ኮናአርቲስት( con artist) ይሉታል አስመሳይ በአገራችን እንደሚባለዉ ዓይነት ማለት ነዉ
ጀዋር የስልጣን ጥማት እራሱ ላይ ወጥቷል ይህ ቅጥ ያጣ ፍላጎት ወደ ዕብደት የወሰደው ይመስለኛል ልትፈናጠጠዉ ያሰብከዉን ሕዝብ ምን በጎ ነገር ድግሰህለታል ቢባል ያዘጋጀው ቁልፍ የብሔራዊ መለኪያዎችን (critical national parameters)ባማከለ መልኩ አንዳች እቅድ የለዉም በእስካሁን እካሄዱ ሰዉ የሰራዉን አይቶ መኮነን፤ ያማገባው ዉስጥ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ብሎ መግባትና የለሆነዉን ሁንኩ ብሎ መቀላመድ ፤የውሸት ትረካ እየፈጠረ ማላቀስና ሙሾ ማዉረድ ፤ብሔርን ከብሔር ማናቆር፤ ኢትዮጵያዊ ማንነትን መሸርሸር፤ የወያኔን ፈልግ በመከተል አገር ለማፍረስ ፉንፉን ማለት፤ መዝረፍና ማዘረፍ፤ እኩይ አላማዉን ለማሳካት የካርቴል መሪዎች/የማፊዬሶዎችን(DRUG LORDS/MAFIOSOS) ስታራተጂን መከተል
በጀዋር አካሄድ ታማኢነት፤ ስነምግባር፤ ርህረሄ፤ ስባአዊነትና ለእዉነት መቆም ሞኝነት ነዉ የሚፈልገዉን ለማግኘት ሰዉ መሞት ካለበት ይሞታል 220 ንጹኃን ኢትዮጵያዊያን እሱ በለኮሰዉ ቀዉስ ደመከልብ ሆነዉ፤ ለወንጀሉ በምሕረት ፍርድ ታጓድሎ ተለቆ አልጸጸትም የሚል የሰዉ ቆዳ የለበሰ ፍጡር ነዉ
ለጀዋር አፋን ኦሮሞ መደበቂያ ምሽጉ ነዉ የማሕበረሰቡ ስነ ልቦና ግን የለዉም
ኢትዮጵያ ከእንደዚህ እይነቱ በየባእድ አገሩ እየዞረ ቀላማጅ ነጻ ብትሆን ሰላማዊ አገር ትሆናልች