I don't think Ermias wants to be near Jawar. He loaths him. Jawar also doesn't want to be near him bc Ermias knows him too much, he won't be gauking in admiration and give him a pass like the other journalists. Would love too see them talk tho, refree Ms. Beti 😅
Whatever it’s wether he gave them or not they can get or buy it and release on the internet! Of course he have plan B , and he did it . He plays in two balls of course he knows the government won’t let his books on sale .
Jawar also cancelled the book opening ceremony by himself to sell more books. Bel kidedi. So, if he gave it to an individual he knows in Kenya Embassy, that means he also released online, now let's stop buying his book. And, Fans propaganda is also sponsored by Jawar Mohammed himself. Anything else?!😂😂😂
I dont understand why Ermiyas West his time while there is so many impotant topics as the same time he is so emotional and his argument is not base on facts 😂
you're really hurt! Try to control your emotions when you talk. Even 30 minute were enought for what you have been talking ! you talked alone ....without being interrupted .....but your concept contradicts!
እንደዘህ ሰዉዬ ስለዚህ መጽሃፍ የተጨነቀ የለም
እንጀራው ነው 😂😂
😂😂
Thank you Erimiyas we’re proud of you for your hard work 🙏
ኤርሚያስ የዛሬው ዕይታህና ትንታኔህ እጅግ ሲበዛ ይለያል በጣም ውብ ድንቅ ነበር እናመሰግናለን በርታ አንደኛ ብዬሃለሁ፡፡
በጣም የእውቀት ሰው ነህ ይገርመኛል ሊቱን አንብበህ ማደርህ
You are right ✅
አይ ዘመን ግርሳና ፔዱለም መሆናችን ያሳዝነኛል። እባካችሁን እውነታን ብቻ ተገን አድርጉ ለህልናችሁ እደሩ።
ኤርሚ አንተን ግን ይሄን ያህል የመፅሀፉ ጉዳይ ለምን አስጨንምቀክ
"እራሱ በድሎ ራሱ አለቀሰ" ...ትክክለኛ አባባል ነው ኤርሚያስ!!
ብዙ ተጨነክ
እኔ ኮ ያንተ ነገር የሚገርመኝ ለልጆችህ ና ለሚሰትህ አትጨነቅም ለብልፅግና ምክንያታዊነት ሰታላብሰ ቀዳዳ። ምንድነዉ የጃዋር መፅሓፍ ያንጨረጨረህ ደነዝ...ከከፈሉህ የማትሆነዉ የለህም ማፈርያ
አይ ኤርሚ! መነሻህ ትንታኔ ወይስ ጥላቻ? መጽሀፉ እንዲሸጥለት አቀናበረዉ ከምትል ስም ለማጥፋት ነዉ ያደረገዉ ብትል የበለጠ ያሳምናል። ደግሞስ ተረጋግቶ ማቅረብ ሲቻል የምን መንጨርጨር ነዉ? ወይ ጥላቻ!
hahahahaha አንተ ምንም አቋም የሌለ ለከፈሉ ሁሉ የመታሽቀብት የሰው ዝቃጭ ነህ
ማነህ ኤርሚያስ ዝም ብለህ አትቀደድ ባጫና ጃዋር በጣም የሚተማመኑ ጓደኛሞች ነበሩ ለዚህ ነው የሰጠው ያንተም መበጥረቅ አይነፋም ተክጃለሁ እያለ ነው ለነገሩ አንተ ኦሮምኛ አትሰማም😅
8 ሚሊየን አመት ጃዋር ጃዋር ብትል፤ Youll Never Be Relevant
ኤርሚያስ በጣም ራስህን ከፍከፍ እያደረክ ነው ብዙን ጊዜ እሄን ተምሬያለው ኤሄን ተምሬያለው ትላለህ ኤሄን ያህል እውቀት ካለህ ለምን ቀንና እዚህ ሚዲያ ላይ ተቀምጠህ ከምትጮህ በተማርከው ሞያ ለምን አትሰራም።
የ ጀዋር እግር እጣቢ አቶንም ቀፎ ቅራቅንቦ 😁😁
ጃዝባ እድሜ ልክህን በማይራባ ሀሳብ ስትባዝን ትኖራለህ
ለስሙ ጀዋር መሃመድ የተማረ ሰው ነው ።ነገር ግን ዲሞክራት ኣይደለም።ርሱ ሁሉም በሃይል ለመፍታት ይፈልጋል።
What is wrong with giving out his book? That doesn’t give them the right to unlawfully distribute the book.
Emishaa galatoomii bayee dhamate’e
Jm
Already he thanks you a lot
ኤርሚ ጃዋር እራሱ እንደለቀቀው እርግጥነው። የፒፒ ሰው የሱ ሰው አለ
ከጃዋር መፅሐፍ ውጪ ሌላ እርስ የለውም እንዴ🤔🤔 አንተስ እሰከ ዛሬ ለሰራሄው መቼ ነው ይቅርታ የምትጠይቀው ?
You are very right
ያለ መንግሥት እውቅና መንገድ በራሱ ስም እንዲሰየም ያደረገ እብሪተኛ ነው።
Doesn't make sense you're trying to blame Jawar for your fault of reading a pirated copy instead of the original work as you should have.
ወይ ምላስ ለማንም የማትሆን ነህ አውቃለሁ ካልክ ከሰው ጉዳይ ውጣ።
Ergiman Gezgize is so furious & angry because all his attempts to get access to Jawar to interview him has failed
I don't think Ermias wants to be near Jawar. He loaths him. Jawar also doesn't want to be near him bc Ermias knows him too much, he won't be gauking in admiration and give him a pass like the other journalists. Would love too see them talk tho, refree Ms. Beti 😅
የማያስጨንቀው አስጨነቀህ
ምን ችግር አለው ግን ኤርሚ
Majority rule. Minority right.
ኤርሚያስ እስከዚ ድረስ "መቆሸሸ " መዉረድ ያስፈልግህ ነበር !? የሰዉልጅ ሲገዛና ህሊናዉ "ሲሸጥ " እንዲህ ነዉ ። ለመሆኑ "በኣስመሳይነትህ " እየተደበክ ነበር እንጂ "የድሮህ " ባህር ነዉእኮ ኣዲስ ኣይደለም !
Dear Ermias, some are confused with the word PP. Please say that it is prosperty party
ኤርሚያስ ጀዋር የፃፈውን መልሰህ እየነገርከን ነው ጀዋር ግልፅነት ያጠቃዋል አንዳንድ ቀልድ የሚመስሉ በሌላ ሰው ዘንድ በፖለቲካ የሚታዩ ነገሮችን በጽሑፉ አስፍሯል ለምሳሌ ሰለሃጫሉ እና ሌሊሳ ይህ ሰው መሰሪ ቢሆን ከእነሱ ጋር የተጫወተውን በመጽሐፉ አያሰፍርም።
👏 👏 👏
Ermi ant ko ye habtamu pant atabi ko neberk min chigir alewu ye abiyin pant bitatip chiger yelawum atalqis baqa
Whatever it’s wether he gave them or not they can get or buy it and release on the internet! Of course he have plan B , and he did it . He plays in two balls of course he knows the government won’t let his books on sale .
Yes very true
በጌታ ስም ምንድነዉ ምትቀባጥረዉ
Ante Beshitegna neh ende?
ወንድም ኤርማስ ምነው ጁሃርና ገዱ ሚዲያው ሞላው ገዱ በወያኔ ጊዜ የነሱ ስራ አስፈፃሚ አድርግ ያሉት ሲደርግ የነበረ ለምሳሌ እሱ ወልቃይት አያውቀውም ግን ለአባይ ወልዱ ፈርሞ ነው የሰጠው ምንም ያላየው ውቀትም ህዝቡን ደሙና አጥቱ እያፈሰሰ እያለ ባለርስትች ሳይጠይቅ ነው የፈረመው
Tabada yagodana let
Sela swo mawurat inj lahagar yetkmal yamel ewukat yelhim
እንትን ምን ቸገረህ፣ ያንተ ምቀኝነትና ንግግር እጅ እጅ አለን። ከንቱ ተላላኪ።
ኤርሚያስ እባክህ መልስልኝ
ዘመነ ካሴ ምን ስልጣን ይሰጠው? ንገረኝ ትጥቅ አቁሞ ወደ ድርድር ሲመጣ እንዳተ አመለካከት ከሆነ ስልጣን ስለሚሰጠው ነው የጠየኩክ! በነገራችን ላይ በየቦታው ታጥቆ የሚገድል በሙሉ ስልጣን ይዞ ከሆነ ጊዜ በኃላ አለመስማማት ወይ ግጭት ከመጣ የዛኔ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ነው የምትፈርሰው መዳኛም የሌለው! በኤርምያስ አመለካከት ስልጣን የህዝብ ሳይሆን የመሳሪያ(የጥይት) ያነሳ ነው ማለት ነው? ዛሬ እነሱ በመሳሪያ ህዝብ ገለው ስልጣን ካገኙ ሌላው መሳሪያጥይት) ይዞ ከመንግሥት ጋር እንደማይዋጋ በምን እርግጠኛ ነህ? ስልጣን ስጡት ስጧቸው የሚለው ካንተ የመጣው በምን ምክንያት ነው? ኢትዮጵያስ ምን አይነት ሀገር ሆና ነው የምትገነባው መሳሪያ(ጥይት) ይዘው በተሰባሰቡ gangster ቡድኖች? ዛሬ ስልጣን መሳሪያ አንስተው ካገኙ እኔስ ለምን ቁጭ እላለሁ ? ብሞክርስ ትንሽ በጥብጬ ገድዬ በየዩቲዩብ የሚያወራልኝን አዘጋጅቼ ወደ ስልጣን ማግኛ ስራ ለምን አልገባም? ወይም ከዲያስፖራው እርዳታ ጠይቄ ለምን አልደራጅም? ከዛ በአዲስአበባ ተደራጅተን ሰዎች እንገደዳለን ሰላም እናውካለን አንተም ስልጣን ስጧቸው ትላለህ? ያንተ አመለካከት የተሳሳተ ነው ብዬ አስባለሁ ያልገባኝ ነገር ካለ ንገረኝ
ወልቃይት የወልቃይት ነው ሌላ አይወስንለትም ወልቃይት በራሱ ሰው በባለርስቱ ህዝብ ብቻ ነው የሚወሰነው ወያኔ ኢሬትራ ሲገነጠል ውሳኔ የኢሬትራ ህዝብ ብቻ ነበር የወሰነው ስለዚህ የወልቃይት ህዝብ ብቻ ነው የሚወስነው ትግሬ ተከዜ ተሻግሮ ምንም ርስት የለውም
በትክክል
አሁንስ Gigi kiyan አየመሰልክ መጣህ 🤣🤣🤣
ምንድነው ለዝህ መፅሐፍ ብዙ መጨነቅ
First of all why you dont read the orgional hard copy instead of requesting jawar to confirm you from soft copy
Does Jawar know this man? I think he seems to want him to respond.
Jawar also cancelled the book opening ceremony by himself to sell more books. Bel kidedi. So, if he gave it to an individual he knows in Kenya Embassy, that means he also released online, now let's stop buying his book. And, Fans propaganda is also sponsored by Jawar Mohammed himself. Anything else?!😂😂😂
ጭንቅላትህ ነገር በዝቶበት እያበጠ ነው።እንዳይፈነዳብህ።
This guy likes confrontation and conflict 😮
This guy is a phenomenal lier.
ኤርሚያሰ የሰዉ አተላ እንኳነም የአብይ ደጋፊ ሆንክ
ስልጣን ስጡትና እምሽክ እንዲያደርጋቹ።
አይነፋም? የአራዳ ወይስ የዱርዬ ቃል?
This guy is losing it 😂
ምን አገባህ ስለ ጀዋርና ሰለ ኦሮሞ ʔ ቅናተኛ
Abaza blonew yesetew?? Yezeqete yemoral le'elina yalew biltsiginan teyik!!
የጀዋር መፅሀፍ እኮ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ሚዲያ ነው ያገዘፈው።
አትድከም ላንተ ቦታ የለውም የራስህን ፅፈህ አስነብብ
ጆሃር ኣስጨነቃቹ መሰለኝ።
I dont understand why Ermiyas West his time while there is so many impotant topics as the same time he is so emotional and his argument is not base on facts 😂
ብልፅግና እንደዚህ አልተጨነም ወይም ነክ
Why?
የመቸው ካውንስል ነው የሚያወራው
Lemin?
Jawwe king
Comedian ermias 😅😅😅
Why do you worry about the book?? nobody buys your idea!!
you're really hurt! Try to control your emotions when you talk. Even 30 minute were enought for what you have been talking ! you talked alone ....without being interrupted .....but your concept contradicts!
Nomads.
both of you are preaching false. Please stop talking about Ethiopia.
Sew mehonun amino
You are in a big identity crisis.
tultullaa
pp መሆን ወንጀል አይደለም እንኳን ሆንክ
You are free from knowledge. Ethiopian breakfast gossip.( Ye Bunaa Kurd were)
You are not fit enough even to carry Jawar briefcase.
ኤርሚ ሳላደንቅህ አላልፍም ።
ጀዋር ማለት የከረፋ ቡሽቲ ፓለቲከኛ እየሆነ መጥቷል ::
Ermiyas pp
perfect ermiyas
አንተ ሰዉ ምን አስጨነቀህ?ከጃዋር ላይ ዉረድ ።ኤርምያስ ብዙ ትዘባርቃለህ።የኦሮሞ ሕዝብ ትግል የሚወሰነው በራሱ በኦሮሞ ነው ።አንድ ነገር አለ ፣ከእንግዲህ የኦሮሞ ፍላጎት በግለሰቦች ፍላጎት የሚወሰን አይደለም ።አንተ ደግሞ ሰሞኑን ጀዋርን አስመልክተህ ብዙ ታቦካለህ።ኦሮሚያ ሪፓብሊክ እውን ይሆናል ።
ምነው ቺክ አልክ ቂም ነበረህ እንዴ
ዛሬ አሪፍ ኔ 🙏
ኢምባሲወ ስጠን ተብሎ ጠይቀወ ነወ የሰጣቸወ ነወ ያለወ
ኤርሚያስ ብትጠነቀቅ ይሻልሃል??
You are free from knowledge. Ethiopian breakfast gossip.( Ye Bunaa Kurs werre)
You are not fit enough even to carry Jawar briefcase.