Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሠግናለን
Thanks too.
በጣም ጎበዝ ጥሩ ስራ ነው በርታ
Thanks! I will.
very intersting study for you than all of others
Thanks for using
በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ እናመሰግናለንም፡፡
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ግን ማውዝ አጠቃቀምም ጨምረህ አሥተምረን እንደት እንደምንጫን እየነገርከን ቢሆን የበለጠ አሪፍ ይሆንልናል
Microsoft Windows: Part-1 ማይክሮሶፍት ዊንዶውስ፡ ክፍል-1 ቪዲዮ ላይ አስተምሬያለሁ ተመልከተው፡፡ አመሰግናለሁ!
እናመሰግናለን
Thanks!
Yes❤❤
Exelant
Thank you!
Thank you so much bro
Thanks too!!!
❤❤❤❤Good❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks
እንዳታልፈኝ እሥኪ አሥረዳኝ 😢 ማይክሮ ሦፍት በነፆ መጫን እምችለው እንደት ነው ,?በቋሚ መጠቀም እችላለሁ ,?
ማይክሮሶፍት ኦፊስ በውስጡ፡ ወርድ፣ ኤክሴል፣ አክሰስ፣ ፓወርፖይንት፣ ፐብሊሸር እና ሌሎችንም ይይዛል፡፡ ከኢነተርኔት በቀላሉ በነፃ መጫን ሳይሆን ከሶፍትዌር ጋለሪዎች በሲዲ ይገኛል እሱን መጠቀም ይሻላል፡፡
@@computerskills6304 thank you so much
የተፃፈን መረጃ እንዴት ወደ ሌላ ፋሌሽ እንልካለን
ፋይላችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ሴቭ የምናደርግ ከሆነ - Office Button የሚለውን መርጠን Save ወይም Save As የሚለውን እንመርጣለን- Save As የሚል ሳጥን ይመጣልናል ከግራው ክፍል የፍላሽ ዲስክ ድራይቫችንን እንመርጣለን- Filename ውስጥ የፋይላችንን ስም ፅፈን የሚለውን እንመርጣለን• በቅድሚያ ሴቭ የተደረገ ከሆነ ደግሞo ፍላሻችንን ከሰካን በኋላ የፍላሽ ድራይቫችንን ላይ ራይት ክሊክ እናደርጋለንo በሚለው ቀስት ወደቀኝ ገብተን የፍላሽ ድራይቫችንን እንመርጣለን
እናመሠግናለን
Thanks too.
በጣም ጎበዝ ጥሩ ስራ ነው በርታ
Thanks! I will.
very intersting study for you than all of others
Thanks for using
በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ እናመሰግናለንም፡፡
Thanks for using
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ግን ማውዝ አጠቃቀምም ጨምረህ አሥተምረን እንደት እንደምንጫን እየነገርከን ቢሆን የበለጠ አሪፍ ይሆንልናል
Microsoft Windows: Part-1 ማይክሮሶፍት ዊንዶውስ፡ ክፍል-1 ቪዲዮ ላይ አስተምሬያለሁ ተመልከተው፡፡ አመሰግናለሁ!
እናመሰግናለን
Thanks!
Yes❤❤
Thanks!
Exelant
Thank you!
Thank you so much bro
Thanks too!!!
❤❤❤❤Good❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks
እንዳታልፈኝ እሥኪ አሥረዳኝ 😢 ማይክሮ ሦፍት በነፆ መጫን እምችለው እንደት ነው ,?በቋሚ መጠቀም እችላለሁ ,?
ማይክሮሶፍት ኦፊስ በውስጡ፡ ወርድ፣ ኤክሴል፣ አክሰስ፣ ፓወርፖይንት፣ ፐብሊሸር እና ሌሎችንም ይይዛል፡፡ ከኢነተርኔት በቀላሉ በነፃ መጫን ሳይሆን ከሶፍትዌር ጋለሪዎች በሲዲ ይገኛል እሱን መጠቀም ይሻላል፡፡
@@computerskills6304 thank you so much
የተፃፈን መረጃ እንዴት ወደ ሌላ ፋሌሽ እንልካለን
ፋይላችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ሴቭ የምናደርግ ከሆነ
- Office Button የሚለውን መርጠን Save ወይም Save As የሚለውን እንመርጣለን
- Save As የሚል ሳጥን ይመጣልናል ከግራው ክፍል የፍላሽ ዲስክ ድራይቫችንን እንመርጣለን
- Filename ውስጥ የፋይላችንን ስም ፅፈን የሚለውን እንመርጣለን
• በቅድሚያ ሴቭ የተደረገ ከሆነ ደግሞ
o ፍላሻችንን ከሰካን በኋላ የፍላሽ ድራይቫችንን ላይ ራይት ክሊክ እናደርጋለን
o በሚለው ቀስት ወደቀኝ ገብተን የፍላሽ ድራይቫችንን እንመርጣለን
እናመሰግናለን
Thanks too.