ኮምፒውተራችን ላይ ማወቅ ያሉብን 10 እውቀቶች - Top 10 Tips You Must Know
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- #HowToDemx #ZizuDemx #Computer
ኮምፒውተራችን ላይ ማወቅ ያሉብን 10 እውቀቶች - Top 10 Tips You Must Know
==========================================
👇👇👇👇👇👇ይህ ቪድዮ ማይክሮሶፍ ዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ስንጠቀም ብናውቃቸው አጠቃቀማችንን ወደተሻለ ደረጃ ከፍ ያደርጋሉ ተብለው ከሚጠቀሱ እውቀቶች ውስጥ የመጀመሪያዎቹ አምስቱን ይዳስሳል። 👇👇👇👇👇👇
1 - ሰርች (Search) ስናደርግ ማወቅ ያለብን ቀላል የመፈለጊያ መንገድ።
2 - ዊንዶውስ ላይ የሚመጣልንን መደበኛ (Standard) የኳልኩሌተር አይነት እንዴት ወደ Scientific (Cos, tan, Sin ወዳለው) መቀየር እንችላለን።
3 - ሁልግዜም በምንፈልገው ማጫወቻ (Player) ለመጠቀም ምን ማድረግ አለብን? ልዩነቱስ ምንድን ነው? የሚለውን ይመልሳል።
4 - የምንፈልገውን እና ሁልግዜም የምንጠቀምባቸውን ሶፍትዌሮች እንዴት ከደስክቶፕ ስር (taskbar ላይ) ማስቀመጥ እንችላለን?
5 - በየቀኑ ለምናደርገው እንቅስቃሴ ኖት (አጭር ማስታወሻ) መያዝ ስንፈልግ ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ኖት መያዣ ያለምንም ተጨማሪ ሶፍትዌር ከኮምፒውተራችን እንዴት ማግኘት እንችላለን?
የሚሉትን 5 ጥያቄዎች ከነመልሳቸው በቀላል አቀራረብ እና ምክኒያታዊ በሆነ ምሳሌ ያካተተ ቪድዮ ነው።
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇
በክፍል ሁለት ላይ ደግሞ የኮምፒውተራችንን ስክሪን ፎቶ ማንሳት ፤ ዊንዶውስ 10 ላይ ጌም መጫዎት እና ኮምፒውተራችን እኛ ሳንኖር በራሱ አውቆ እንዲተኛ የሚያደርገውን ትእዛዝ የምናይ ይሆናል።
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
መረጃው ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ለወዳጆቻችሁ #Share #Like በማድረግ እውቀትን ያጋሩ፡፡
👉👉www.youtube.co....
⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪⚪
✅✅✅ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ቪድዮዎችን ማየት ከፈለጉ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ✅✅✅
👇👇👇⬇️How to Import Slide | እንዴት ከሌላ ፕረዘንቴሽን ስላይዶችን መውሰድ እንችላለን - Zizu Demx ⬇️👇👇👇
• Video
👇👇👇⬇️ How To Add Slide | አዲስ ስላይድ ማስገቢያ መንገዶች - Zizu Demx⬇️👇👇👇
• Video
👇👇👇⬇️ PowerPoint User Interface | የመጀመሪያ ትውውቅ ከ PowerPoint ጋር - Zizu Demx⬇️👇👇👇
• PowerPoint User Interf...
👇👇👇⬇️ Excel - Grade Report | የተማሪዎች ውጤት አሰራር በቀላሉ ክፍል አንድ - Zizu Demx⬇️👇👇👇
• Excel - Grade Report |...
👇👇👇⬇️ Excel - Sum Function/ ንጉሱን ሰም ፈንክሽን በቀላል መንገድ ከስር መሰረቱ ይማሩ ⬇️👇👇👇
www.youtube.co....
👇👇👇⬇️Excel - Sumif Function/ በየትናውም ቦታ ከሚጠቅሙን 5 ምሳሌዎች ጋር ⬇️👇👇👇
www.youtube.co....
👇👇👇⬇️Excel - Sumifs Function/ ሰምኢፍኤስ - Zizu Demx⬇️👇👇👇
• Excel - Sumifs Functio...
👇👇👇⬇️ Excel - Sum function / እጥር ምጥን - Zizu Demx ⬇️👇👇👇
• Video
👇👇👇⬇️ Excel - Sumif function / እጥር ምጥን - Zizu Demx ⬇️👇👇👇
• Video
👉👉👉 FOLLOW ME 👇👇👇
Facebook: / howtodemx
Instagram: /
Music
SONG Fantasy
ARTIST Declan DP
LICENSES
GOVINET Internet Hizmetleri A.Ş. -M (on behalf of [ YourH.it/cid/Free-To-Use-Music ] Declan DP); ASCAP, and 2 Music Rights Societies
በርታ አብረን አለን
Amharic word ለመጠቀም ምን ላድርግ
በጣም አሥተማሪ ነው እናመሠግናለን
እንዴት desktopላይ video ከጠፋ እንዴት መመለስ ይቻላል
good
App endet enawred
Awu😂😂😂😂😂
Kk