እልል! ሳኡዲ ላይ ታሪክ ተሰራ ሐበሾች አኮሩን • ሳኡዲ ላይ የኢትዮጵያን ስም ከፍ የሚያደርግ ድንቅ ስራ • አላሁአክበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 311

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  5 місяців тому +50

    *_ቪዲዮን ላይክ ላይክ ሼር እያደረጋችሁ! ... በአረቡ አለም ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ ይህ ስኬቴ የናንተው ውጤት ነው_*

    • @alemendres
      @alemendres 5 місяців тому

      ጀግና ነህ ነጃህ ሚድያ አላህ ይጠብቅህ

    • @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ
      @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ 5 місяців тому +2

      ሀቢቢ❤ በረታ❤

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 5 місяців тому

      ትክክል ብለሃል ጁነይድ የሃገርን ልክ የምናውቀው ከሃገር ስኖጣ ነው አብሽር ለዱዋክ ኣሚንንንን

    • @Toyba765
      @Toyba765 5 місяців тому

      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    • @Toyba765
      @Toyba765 5 місяців тому

      ማሻአላህ ተባረከላህ ትስታሀል ያስባሀል ማሻአላህ

  • @huda._.010
    @huda._.010 5 місяців тому +28

    የህ ሀገራችንን በዚህ መልኩ የሚያስቸዋውቀው ወንድማችን በመንግስት ደረጃ ሊሸለም ይገባዋል

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 місяців тому +10

    አላህ ጉዳዮችህን ከምትፈልገው በላይ ያሳካልህ

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ብርቅየወቻችን በጣም እንወዳቹሀለን❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 5 місяців тому +37

    አርዱል ሀበሻ ሠላምሽ ይብዛ ዳርስከደር🤲

  • @madena1330
    @madena1330 5 місяців тому +6

    ማሻ አላህ አላህ ያስብከውን ያሳካልህ እፕቡ ያስሚን
    ሳኡድ ሁለተኛ ሀገሬ አላህ ይጠብቃት
    ኢትዮቪያን ያስተዋወቀው ወንድማችን የአረበኛ ችሎታው እራሱ ደስ ሲል ፉአድ ተማም ጎበዝ አላህ ይጨምርለት ችሎታው ማሻ አላህ
    ሌለኛውን ወንድማችን ጎበዞች ሁሉም ይችላሉ ማሻ አላህ

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 5 місяців тому +4

    ይህ ለሁላችንም ትልቅ ድል ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ሁሌም ከጎንህ ነን እንኳን በድጋሜ ደስ አለህ አልሃምዱሊላህ።

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 5 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ጀግና በርታ ሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 5 місяців тому +5

    ማሻአላህ ወንድሞቻችን እናትሀገሬ ሁሌም ከፍበይ

  • @tube3481
    @tube3481 5 місяців тому +1

    ኢንሸአላህ ኢትዮጵያ ሠላም ሆና ሀበሻ ቀን ወቶለት ያሳየንንንን ያረብ ያዘል ጀላል ወልኢክራም 😢

  • @taibah5903
    @taibah5903 5 місяців тому +4

    ማሸአላህ የተመረቀች አገርአላህይጠብቃት ኢትይጵያን

  • @taibah5903
    @taibah5903 5 місяців тому +3

    የሸለምልንወ ንድማችን ኢትዮጵያን የሚያሰተዋዉቃተ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 місяців тому +1

      🎉🎉🎉

  • @Madina-z3t
    @Madina-z3t 5 місяців тому +3

    አላህይጨምርልህ ያርብ አገራችንንሰላም ያውርድል

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 5 місяців тому +16

    ማሻአላህ ሥለ አርዱል አበሻ ሲወራ ልባችን የሆነአይነት ሥሜት ነው ሚሠማን አላህ ሠላም ያድርጋት

    • @GdgdGdg-q2g
      @GdgdGdg-q2g 5 місяців тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 5 місяців тому +5

    እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሀገሬሬሬሬ ሠላምሽረን ያብዛልንንንንን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 5 місяців тому +5

    ወላሂ አንድ ስንሆን እናብባለን ጥላቻን ያጥፍልን አንድ ስንሆን ከራሳችን አልፈን ለሌላ እንተርፍለን አላህዬ ያሰባስበን በፍቅር ሀገራችንን ያበልጽግል ህዝቦቿን በያሉበተ ይጠብቅልን❤ አንተንም ያሰብክበት ያድርስህ

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 5 місяців тому +4

    ማሻአላህ ጀግና በርታ አላህ ስኬታማ የሆነ ንግድ ይሁንልህ🎉

  • @መሬምየሡፈ
    @መሬምየሡፈ 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይባረክ ልክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ በጥበቃው ይጠብቃቹ እናት ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ እምዬ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 5 місяців тому +5

    ማሻአላህ ደስታህ ደስታችን ነው አላህ በረካ ያድርግልህ በርታልን

  • @nafeesaahamed2424
    @nafeesaahamed2424 5 місяців тому +2

    አሚን ያረብ ጀግና ነህ ወላሂ አላህ ያጠናክርህ ከምቀኛም ከሸረኛም አላህ ይጠብቅህ እራስን ጠብቅ

  • @sonysony-zu8gc
    @sonysony-zu8gc 5 місяців тому

    ማሻአላህ ወላ ኤደትአነጋገሩ ይማርካል አገራቺን ሰላምያርግልን ያረብ

  • @AishaAhmaed
    @AishaAhmaed 5 місяців тому +2

    አላሁመሡሊ አላምሀምዲን

  • @Baabul-kheeyri
    @Baabul-kheeyri 5 місяців тому +3

    ماشأءالله تبارك وتعالى❤❤❤ الحمد لله ونحن أبنأ النجاشي❤❤❤❤❤❤❤❤
    الإثيوبية البلد المسلمين وقويين وعلى دين❤❤❤❤❤ حفظ الله بلد نا
    شكرا أخي في الله

  • @SekinaSultan
    @SekinaSultan 5 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 місяців тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 2 місяці тому

    በየሚዲያው በዘር የሚባሉት እሄ ትልቅ ትምህርትነው እዲህ በስራ በተግባር አገሩፀሚያስተዋወቅ ማሻ'አላህ ወድሜ ጅነይድ ከድሮ ጀምሮ ፊት ከጓደኛህ ጋአ ስሰራነው ምከታተልህ

  • @nafeesaahamed2424
    @nafeesaahamed2424 5 місяців тому +3

    ማሻ አላህ አለይ በጣም ደስ ይላል

  • @3800galtocean
    @3800galtocean 5 місяців тому

    Gobeze Anbessa 🎉🎉🎉 MashAllha

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 5 місяців тому +2

    ማሻላህ ድስ ይላል

  • @ahmadjemal-lq7oh
    @ahmadjemal-lq7oh 5 місяців тому +7

    ሀቢቢ ያንተ ደስታ ደስታይ ነው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያለክ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 місяців тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Hananlove-g8o
    @Hananlove-g8o 5 місяців тому +1

    መሻአላህ❤❤❤❤

  • @teyba7869
    @teyba7869 5 місяців тому

    አሚን

  • @ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ

    ማሻአላህ አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @susumohammed6794
    @susumohammed6794 5 місяців тому

    Masha Allah

  • @fuigjj
    @fuigjj 5 місяців тому +1

    መሸአላህአላህይደብርልህወድማችን👍👍👍👍

  • @SusiLawati-b6w7h
    @SusiLawati-b6w7h 5 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላ

  • @Fatuma-d2l
    @Fatuma-d2l 5 місяців тому

    መሸአላህወድማቺንደሥይላለል

  • @wertywerty8836
    @wertywerty8836 5 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 5 місяців тому +1

    የኔአረቦች፣በጀበናነው፣የሚጠጡት፣የኢትዮን፣ቡና፣በጣምነውእሚወዱትሣይጠጡ፣አይዉሉም

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 місяців тому +1

      😊😊

  • @OkOk-ze3qw
    @OkOk-ze3qw 5 місяців тому +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 5 місяців тому +1

    አቢት አገለለፆ🇪🇹❤☝️አለህ ይጠብቀቸዉ እሰይ

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 5 місяців тому

    ማሻአላህ በጣምነው ደስ ያለኝ ከዚህም በላይ ታዲጋለች ኢሻአላህ

  • @ያሩብሰአዲኒ
    @ያሩብሰአዲኒ 5 місяців тому

    ጁነድ ወድም ማሻአላህ በርታልን መልካምሰው

  • @سبحاناللهياالله-ق4ن
    @سبحاناللهياالله-ق4ن 5 місяців тому +2

    ماشاءالله تبارك الله الله أكبر الله أكبر🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 5 місяців тому

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ መብሩክ

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 5 місяців тому

    ዋሊኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አገራችን ስላም ያድርግልን ያረብ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 5 місяців тому +1

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አላህ ሁሌም ከፍ ያድርጋት ሀገራችንንንን✍️

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 5 місяців тому +1

    ማሻአላሕ፣እደትአረበኛእሚያወራው፣

  • @ZakeyaKaedr
    @ZakeyaKaedr 5 місяців тому

    ማሻአላህ፡በርቱልን፡አላህ፡ይጠብቃቹ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 5 місяців тому +1

    መብሩክ አላህ ያሳካልህ ወድማችን

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 5 місяців тому

    ያአላህ ሰላሟን ያብዛላት

  • @ToybaShikur-b8t
    @ToybaShikur-b8t 4 місяці тому

    ማሻአሏህ፣እኮንደስያለህ፣ደስትህደስታችነው፣ወዲማችን፣እገራችንንምሰላምያዲርግልን

  • @NorNor-wf3hq
    @NorNor-wf3hq 5 місяців тому +1

    ማሸ አለህ🎉🎉

  • @ZebebaHassan
    @ZebebaHassan 3 місяці тому

    አይዞህወድሜ አላህያሣካልህየቤላሀገር የነጃሽሀገር እኮነው

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ 5 місяців тому +1

    አይዞህ አላህያግዝህወድም

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 5 місяців тому

    ሀበሻው አረብኝው በጣም ጉበዝ ነው ማአሻአላ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 місяців тому

    አላህ ይጠብቅህ

  • @samiramohammed4739
    @samiramohammed4739 5 місяців тому

    ማሻአላህ ተባረከላ እንካን ደስ አለህ ወድም ጁነይድ❤❤❤❤❤

  • @علحمدلله
    @علحمدلله Місяць тому

    ማሻአሏህ አሏህ ሀገራችለነን ሰላሟን አብዛልን❤ ወድሜ አተም ከፍ በልልን በምግስት ሽልማት ይገባሃል❤

  • @Abc-do2zh
    @Abc-do2zh 5 місяців тому

    መሸአላህ፣እንኳንደስአለህ

  • @muzemilmohammed
    @muzemilmohammed 5 місяців тому

    መሻለህ

  • @HayatMo7ammd
    @HayatMo7ammd 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻላህ እንኩዋንደስአለህ ወድሜ

  • @فاطمةمحمد-ل5ك
    @فاطمةمحمد-ل5ك 5 місяців тому

    Mashaa Allah Allahu Akbar Alahamdulilla Ethiopia mehone betam dess yelenyal Agere Ethiopia ekorabishalaw.Allah selameshen yabzaleny❤❤

  • @taad4545
    @taad4545 5 місяців тому +1

    ያረብ አሏህ ሰላምያድርግሽ ሀበሻ ሀገሬ

  • @عقابالقحطاني-ط1د
    @عقابالقحطاني-ط1د 5 місяців тому

    ማሸአላሕ ተባረከላሕ

  • @ShukuriyaBuiro
    @ShukuriyaBuiro 5 місяців тому

    Masha Allah enikuandasealek Allah yecamerile

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx 5 місяців тому

    መሸ አሏህ አሏህ ይጨምርልክ ደስ ብሎኛል

  • @Biftuu....walloo
    @Biftuu....walloo 5 місяців тому

    Mashaa Allaahh🇪🇹🇪🇹♥♥♥

  • @IndisMahammad
    @IndisMahammad 5 місяців тому

    ማሻአላ❤❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 місяців тому

    ኩሩ ሚስት አለችህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልህ

  • @IndisMahammad
    @IndisMahammad 5 місяців тому

    ኢቶቢያ ሀገሪ ሰላም ይብዛ❤❤❤ ወድማችን በርታ

  • @zurettube638
    @zurettube638 5 місяців тому +1

    እንኳን ደሥ አለህ የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 5 місяців тому +2

    ያረብ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @የኔመንገድ-የ9ዐ
    @የኔመንገድ-የ9ዐ 5 місяців тому +2

    ማሻአላህ እምየ አገሬ ስይብዛ🎉🎉🎉🎉

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 5 місяців тому

    አሚንንንን የአላህ አላህ ወክበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikobasho6803
    @sikobasho6803 5 місяців тому

    አሚንንንን

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 5 місяців тому

    እንኳን ደስ ኣለክ የኢስላም ወንድማችን ነጃ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 місяців тому

    አልሀምዱሊላህ

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @AbdiHussen-g8f
    @AbdiHussen-g8f 5 місяців тому

    Masha allah unkan das ale wandime

  • @emutube2623
    @emutube2623 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ሀገሬ ሁለየም ከፍ በይ አላህ ሰላምሽን ይመልስልሽ ጁዲ እንኳን ደስ አለህ

  • @munashamil7688
    @munashamil7688 5 місяців тому +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ውበረካቱ

  • @Teyiba-m4g
    @Teyiba-m4g 5 місяців тому

    MASHALLH junaid wendema enquan dess aleh, dess belonal, Agerachenen ALLH selam yadregelen. ALLHUMA AMIN,

  • @AmenAm-v9w
    @AmenAm-v9w 5 місяців тому

    Masham alaha

  • @nafeesaahamed2424
    @nafeesaahamed2424 5 місяців тому +3

    እንኳን ደስ አለህ ወንዱም ጁኔድ መሀመድ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 5 місяців тому

    ማአሻ አላህ ይጨምርልህ

  • @SamiraBult
    @SamiraBult 5 місяців тому

    ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤❤❣️❣️

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 5 місяців тому +6

    ደሰታህ ደሰታችን ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @kadijs
    @kadijs 5 місяців тому +1

    አሚን አሚን ማሻአላህ

  • @mareamahmdi7617
    @mareamahmdi7617 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤አሚን ያረብ

  • @bmm3152
    @bmm3152 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ዋዉ በጠም ደስ ይለል

  • @Zehabahed
    @Zehabahed 5 місяців тому

    ወላሂበገምነዉደሰያለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyshaJebesa
    @AyshaJebesa 5 місяців тому

    Mashallh

  • @بتبتروبو
    @بتبتروبو 5 місяців тому +1

    ማሽአላህ ውይም ደስታህ ደስታችን ነው

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 5 місяців тому

    S A W ❤❤❤

  • @hayatyimam2848
    @hayatyimam2848 5 місяців тому

    ማሻአላህ ,!!! አላህ ይጨምርልከ አልሀምዱሊላህ

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 5 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ጀብና ውን ጀበል አላለውም ገደል አለው እኩ ክክ

  • @KedijaIbrahim-uy1rg
    @KedijaIbrahim-uy1rg 5 місяців тому

    ማሸአላህ