ኢሳ ወረደ! አረ ጉድ ተመልከቱ.. አለምን ጉድ ያስባለ ቪዲዮ • የመጨረሻው ዘመን.. ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም • Ethiopia saudi •

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  2 роки тому +201

    *_ሁላችሁም ቪዲዮ ላይክ ላይክ በማድረግ እናሰራጨው! ወሳኝ ቪዲዮ ነው!!!_*

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +278

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

    • @latehzeninlahamaasabirin5160
      @latehzeninlahamaasabirin5160 2 роки тому +1

      Sah Wala Alhamdulillah Sume Alhamdulillah

    • @habtaም
      @habtaም 2 роки тому +1

      በትክክል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😥😥

    • @Yabedenew
      @Yabedenew 2 роки тому

      ተመችቶኛል

  • @fayzamohmmed2328
    @fayzamohmmed2328 2 роки тому +127

    ሱበሀን አላህ ጌታችን አላህየ ሆይ ከመልካም ሰሪዎች ጨምረን 😭😭

  • @ያረብመጨረሻየንአሳምርልኝ

    እኔም እነዚህ ቤት ነበር የምሰራው ሁሴንና ሀሰን የሚል ትርባ እመስገጃ ላይ የሚያደርጉት እዛ ላይ ይሰግዳሉ ድንጋዩዋ ተወደቀች ይስሟታል ቁረአን ይቀራሉ ደግሞ ይሰግዳሉ የሚሰግዱት ደግሞ መግሪብን ሁለት ረካአ ከኢሻ ጋር ወይም ከመግሪብ ጋር አብረው ሁለት ሁለት ረካአ ዝሁርን ከፈጂር ጋር ወይም ፈጅርን ከዝሁር ጋር ይሰግዳሉ ደረታቸውን ያሁሰይን ያአልይ የፋጡመቱል ዛህራ እያሉ ይደበድቡታል እኔ ቁርአንም ፆምም ስሚፆሚ በጣም ነው ግራ የተጋባሁት አልሃምዱሊላህ አላህ መልሶኛል እናም ኢንሻ አላህ ኢራንና ኢራቅ እንወስድሻለን እንዘይራለን ይሉኝ ነበር አብዛሀኛል ያሉት ሳኡድ ውስጥ ደማም በብዛት ይገኛሉ እና አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 роки тому +65

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጅኡን፣ኢላሂዬ መጨረሻዬን
    አሳምርልኝ። ከመጥፎ ነገራቶች አንተ ዲናችንን ጠብቅልን።

  • @ባቱኤልነኝ
    @ባቱኤልነኝ 2 роки тому +50

    በስመአብ አለም እኮ ተበላሽታለች አሰተኛ ሰዎች በዝተዋል እባካችሁ እንፀልይ በማርያም የኢትዮጵያ ልጆች 🙏😭

    • @ruhamanegne4143
      @ruhamanegne4143 2 роки тому +1

      ይሄ ተረት ወደሽዋል መሰለኝ 😂😂😂😂
      ልወደድ ባይ አትሁኝ

    • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
      @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 2 роки тому

      የወሎ ክርስቲያን ነሽ😂😂😂😂

    • @QeQe-q4t
      @QeQe-q4t Місяць тому

      እንድዝህአይንትእምንትብቅርስ

  • @lubabakasaw6421
    @lubabakasaw6421 2 роки тому +29

    የአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን አሚን ያረብብብብብብ

  • @አሚይቱብ-ኈ7ለ
    @አሚይቱብ-ኈ7ለ 2 роки тому +56

    መዳሞቼ እምነታቸው እደዚህ ነው መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን 😭

    • @አኳቢለን
      @አኳቢለን 2 роки тому +3

      ኢራኔ ከሆኑ እደዚህ ናቸው የኔም ናቸው

    • @sadat0fik166
      @sadat0fik166 2 роки тому +1

      ሱብሀናላህ ኧረ አላህ ይጠብቃቹሁ

    • @አሚይቱብ-ኈ7ለ
      @አሚይቱብ-ኈ7ለ 2 роки тому +1

      @@አኳቢለን የባህሬን ሰዉ ናቸው

    • @መልያብንትበበ
      @መልያብንትበበ 2 роки тому

      ያኔ ሰዉችም እንደዝ ነቻዉ😢😢

    • @kasmaYoutube
      @kasmaYoutube 2 роки тому +3

      እራስሽንጠብቂ እህት ከቻልሽስራቀይሪ

  • @بنتمحمد-ه2م
    @بنتمحمد-ه2م 2 роки тому +19

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከደነዚህ የይነት ጠማማወች ይጠብቀን

  • @Kh-ox5ux
    @Kh-ox5ux 2 роки тому +13

    ወንጌል ማቴዎስ 24:5 ኣነ ክርስቶስ እየ እናበሉ ብዛሓት ብሰመይ ኪመጹ እዮም ንብዛሓትውን ኬስሕቱ እዮም።
    ማሓረና ዝስተውዕል ልቦና የዓድለና ፈጣሪ❤🙏

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому +4

      በትክክል ተባረኪ በክርስቶስ ስም የምመጡ ብዙ ሀሰተኛ ነቢያት አሉ

    • @aliprofet2658
      @aliprofet2658 2 роки тому

      Meche new wondime

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 2 роки тому +18

    ኧረ ጉድ ኧረ ዘንድሮስ ምን ይሻለናል ኧሞ
    ኧር ምን አይነት ጉድ ነዉ ምናየዉ ምንሰማዉ ምን አይነት ዘመን ደርስን ኧረ ያረቢ ሀቲማችንን አንተ አሣምርልን ያረብ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 2 роки тому +10

    ወላሂ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አልሀምዱሊላህ ሀገራችን የሉም

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +13

    አቤት ጉድ አኡዙቢላህ አላህ ግን ምነኛ ታጋሽ ጌታ ነዉ እሳት🔥🔥🔥🔥 አለማዝነቡ

    • @NeZa-e7t
      @NeZa-e7t 7 місяців тому

      ወላሂ ትክክክል ብለሻል😢😢😢

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому +9

    አሏሁ ሙስተአን ያረቢ ከነኝህ ጠማማ ሰዎች ከጥመታቸው ጠብቀን ያረብ አንድ ወር ሰርቼባቸዋለሁ ትከራከራቸው እኛ ሺአ ነን አሉኝ ትቼ ወጣሁ

  • @ኢሥላምነውሂወቴ-ዸ4ገ
    @ኢሥላምነውሂወቴ-ዸ4ገ 2 роки тому +19

    ላኢላሀኢለላህ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረህማን

  • @fatemakmal5491
    @fatemakmal5491 2 роки тому +8

    ያረቢ ሀቅን አውቀን የምንከተል ባጢልን አውቀን የምንርቅ አርገን

  • @አማናዩቱብ
    @አማናዩቱብ 2 роки тому +32

    አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 роки тому +44

    የሙስሊም ጠላቶች አላህ ያጥፋቸው ያረብ

    • @tybe2780
      @tybe2780 2 роки тому

      😂😂😂😂😂መጨረሻው ዘመን ደረሰ መሰል ባምሳሉ የፈጠራቹህን አስታውሱ 😭😭😭

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 2 роки тому +31

    አኡዙቢላ. ሽአዎችኮ አላህ ይጠብቀን በአላህ ከማሻርክ የምር ደግጨ ነበር ኢሳ ወረደ የሚለውን እርእስ ሳይ

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg Місяць тому

      ኢሳ ከመምጣቱ በፊት ብዙ ነገሮች ይታያሉ

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo Місяць тому +1

    ሱብሀን አላህ ያለኝን ቀሪ ጊዜ በድናችላይ ጠቃራያርገን ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @Rቢንት
    @Rቢንት 2 роки тому +13

    ሱበሀን አላህ ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን 😥😥😥☝️☝️☝️☝️አይ የኛ ጊዜ

  • @awolibndawd9113
    @awolibndawd9113 2 роки тому +6

    እናመሰግናለን ወድማችን ወላሂ የኛ የሙስሊሞች ዋና ጠላቶች ናቸው

  • @tube9643
    @tube9643 2 роки тому +35

    ኢናአሊላህ ወኢናአለይሂራጂኡን አላህመጨረሻየንአሳምርልኝ 😭😭😭
    ምንጉድነዉ😢

  • @Meryemስደትመምህሬ
    @Meryemስደትመምህሬ 2 роки тому +12

    አላህከነሱመንገድ አላህ ይጠብቀን አልሀምዱሊላህ አላህከሽአቤትየገላገልከኝ ወላሂ በጣምየተረገሙናቸዉ አላህቀጥተኛዉንመንገድ ይምራን እነሱንም አላህ ቀጥተኛዉንመንገድይምራቸዉ

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 2 роки тому +6

    ያአላህ ጌታዬ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
    @sነኝየአላህባሪያ-s1h 2 роки тому +6

    ኢናሊላሂ ወኢናረጅኡ አኡዙቢላህ ያረብ የመጨረሻችን ነገር አደራ
    ሱብሀን አለህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ለኢላሀኢለላህ
    አልሀምዱሊላህ

  • @معتقلونالىاراي
    @معتقلونالىاراي 2 роки тому +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ጀዛክ አላህ ወንድም ጁነይድ
    እነዝህ አላህ የረገማቸው ርኩስናቸው ሀስቡን አላህ

  • @Jsx7re
    @Jsx7re Рік тому +1

    የረቢ አላህ ከክህደት እና ከጥምት ይጠብቀን ያረብ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 роки тому +6

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 2 роки тому +7

    ያኢላሂ ወላሂ ያስፈራል ያለንበት ዘመን ያረብ መሸረሻቺንን አሳምርልን

  • @MariyamMariyam-rc6yr
    @MariyamMariyam-rc6yr 2 роки тому +21

    ሡባሀን አላህ ምንአይነት ሠዎችጋር ነው ዬምሰራው ኡፍፍፍፍ አላህ ነጃይበለን ያረብ
    እዚህ እኔዬምሰራበት ለበይክ ያሁሤን እያሉ አኡ ዙቢላሂ ሠውነታቸውን ይደበድባሉ ኢሻአላህ በቅርቡ እገላገላቸዋለሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ ጁኔዶ ጀዛከላኸይር

  • @nadifanadifa3224
    @nadifanadifa3224 2 роки тому +6

    ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ሙሰሊም ላደሰገኝ ጌታ

  • @saditeka8668
    @saditeka8668 2 роки тому +8

    በህሬን እና ኢራን በብዛት ይገኛሉ አላህ ይጠብቀን

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 2 роки тому +1

    ሡበሀን አሏህ አሏህየ ከጥመት አተዉ ጠብቀን በራህመትህ

  • @ኡሙአዩብ-ረ7ጰ
    @ኡሙአዩብ-ረ7ጰ 2 роки тому +7

    አኡዙቢላህ ሚነሸይጦንእረጅም አተጠብቀን አላህየ አላህያጥፈችሁ

  • @nagiba6936
    @nagiba6936 2 роки тому +1

    ሀስቢየሏህ ወኒአመል ወኪል

  • @madenamadena1317
    @madenamadena1317 2 роки тому +10

    አኡዞቢላህሂ ማንሽይጣንረጀም ኢናል ኢላሂወኢናይለሂረጁኡን ለበይክ አላሁምለበይክ ያረሡላህ

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 2 роки тому +3

    ሱብሀን አላህ አላህ ሆይ አንተው በእዝነትህ ከእንደዚህ አይነት ሽርክ ጠብቀን

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 роки тому +23

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን

  • @halimashanurihalimashanuri87
    @halimashanurihalimashanuri87 2 роки тому +1

    የአላህ አንተህ ወዳ ቀጥተኛውን መንገድ ከምትመራቸው አርገን መጨራሸዬን አሳምርልን

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 роки тому +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢናሊላህ ወኢና. ኢለይሂ እራጅኡን. ያአላህ. መጨረሻዬን አሳምርልን ያረብ. አላህ. ሂዳ. ይስጣቸው.

  • @Rዘረኝነትጥብናት
    @Rዘረኝነትጥብናት 2 роки тому +5

    ኢነአሊላሂ ወኢነአለይሂ ራጅኡን ኢህድነስ ሲሯጦልሙስተቂም ያረብ

  • @የልቤአማካሪእኔውነኝ

    ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂዑን እኔ ወላሂ ሙሀረም ወር ሲገባ ይጨንቀኛል ክህደታቸውን ሳይ ካሁን ካሁን አሏህ የሚያጠፋን ነው የሚመስለኝ እፍፍፍፍፍፍ ከነሱ እምላቀቅበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ

  • @الحمدللهعلكلحل-ن4د
    @الحمدللهعلكلحل-ن4د 2 роки тому +3

    ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ እራጅኡል ያአላህ የእኔንም የቤተሠቧችንም የትክክልኝ ሙስለም ተክታውችን መጪርሻችንን አሳምርልን

  • @Mema-youtube
    @Mema-youtube 2 роки тому +22

    አሰላም አላይኩም ወራህማቱላሂ ወባራከቱሁ እህት ወንድሞቼ ሰላም ብያቹወላው ሰላማቹ ይበዛ ለሃወለወላ ቁወትለህ ብላህ ከንደንደዚህ አይነት ጥመት አላህ ይጠብቀን በ

  • @tanima5673
    @tanima5673 2 роки тому +2

    አምን አምን አምን አምን አምን አላሁ አምን አላህ በራመቱ ከእስላም ጠል ከሆኑት ሙሽሪኮች አላህ ይጠብቀን ወላህ የማል አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራን

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
    @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 2 роки тому +9

    አላሁመ ኢህድና ሲራጦል ሙስተቂም ያረብ ያከሪም 😢😢

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 2 роки тому +32

    የሰውን ሐይማኖት አትሳደብ ቢቻልህ ፀልይላቸው ተሳሰተዋል ካልክ /ሰው የመሰለውን መከተል ይችላል ያንተም ሐይማኖት ለነሱ ሰህተት ነው በነሱ /አይተ ተረጋጋ

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 2 роки тому +1

      ትክክል እንደ ሌላው ሰው አራጅ አይደሉም እኮ ቅናት ነው

    • @rsali9060
      @rsali9060 2 роки тому +2

      አይገብሽም እሺ አች አቅቡጥ🤐🤐🤐👎🐍🐍

    • @khayruyedebublij7509
      @khayruyedebublij7509 2 роки тому

      Yalgebash neger ale

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 роки тому +1

      @@rsali9060 ጅልጅላጅል

    • @boonkeetiin3798
      @boonkeetiin3798 Рік тому +1

      ​@@mekdesjaky871ምን ይመለከታቿዎል አሁን

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 роки тому +3

    ያረቢ አሏህ አንተ ጠበቀን😢 ባህሬ ያሉት ሺያ ናቸው የነሡ ቤት ሥር ቻለሁ መሥጅድም አላቸው ለብቻቸው ባንዲራቸውም ጥቁር ነው አሏህ ይሥትር☝

  • @nazwadubai5158
    @nazwadubai5158 2 роки тому +1

    ጁኒድ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እማናቀዉን ሥላሣወከን

  • @Mezgebpro2307
    @Mezgebpro2307 2 роки тому +16

    ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!

  • @habibahabiba269
    @habibahabiba269 2 роки тому +2

    ሱበሀናላህ አላህየ አደራህን በዲኔ ጠንካራ አድርገኝ 🤲😭

  • @amuhsniyoutube5769
    @amuhsniyoutube5769 2 роки тому +12

    እሽ ጅነይድ ጀሚላ ልጂህ ደህናናችሁ

  • @sonanadem4643
    @sonanadem4643 2 роки тому +1

    Thank you bro always I was confused about this thing

  • @የስሚር
    @የስሚር 2 роки тому +3

    ያአረብ አንተ ጠብቀን በትክክለኛ መንገድ ምራን 🙏🙏🙏🙏

  • @kmem96
    @kmem96 2 роки тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅን አላህ

  • @rahma9245
    @rahma9245 2 роки тому +6

    አይ ያኘ ዘማን ያራብ ማጨራሸችን አሰምሪልኝ ያራብ😥

  • @sulthan9893
    @sulthan9893 2 роки тому

    رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّاب

  • @fafie1553
    @fafie1553 2 роки тому +3

    አኡዙቢላ ሲጀመር ሙሥሊምንአይወክሉም ሱበሀንአላህ እማንሰማው እማናጀውየለንም ያረብ በቀጥተኛመንገድ አላህይምራን

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 6 місяців тому

    የአላህአሁንስ
    እያፈራ ሁነዉ ምነይነትዘመን
    አለህ ይጠብቀን

  • @hshhs1285
    @hshhs1285 2 роки тому +3

    በሙስሊምስምእየነገዱነውግንአይሳካላቸው

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co 2 роки тому +2

    አሚን አላሁማ አሚን አላህ በራህመቱ ይጠብቀን አሚን

  • @qamarsuleiman9663
    @qamarsuleiman9663 2 роки тому +3

    الحمد الله على نعمة الإسلام جزاك الله خير

  • @rabiaahmed3507
    @rabiaahmed3507 2 роки тому +2

    አላህ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ጥመት አንተ ጠብቀኝ ሁላችንንም ይጠብቀን ያረብ

  • @ibrahimkedir1402
    @ibrahimkedir1402 2 роки тому +12

    በፍፁም አንድ ልኖል አንችልም

  • @pureislamic313
    @pureislamic313 2 роки тому

    ኡስታዝህ የጀነቱን አለቃ ሁሴይን(ዐ.ሰ) ማን እንደገደላቸው እንኳን አያውቅም?

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 2 роки тому +11

    انا لله وانا اليه راجعون لاحول ولا قوة الا بالله العلي العظيم لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين اللهم ردنا إليك رداً جميلاً

  • @firdos3907
    @firdos3907 2 роки тому +1

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ለራጂኡን አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 роки тому +3

    ሱብሀን ያረብ ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመደ ረሱለላህ ሰለላ አለይሂ ወሰለም አላህ ገጥመት ይጠብቀን ያረብ አሚን 🤲🤲🤲

  • @ummhuzeyfa3498
    @ummhuzeyfa3498 2 роки тому +1

    ኣናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ያረብ ከጥመት አንተው ጠብቀን

  • @zamzam100zamzam7
    @zamzam100zamzam7 2 роки тому +3

    አላህ ሆይ ቅኑን መንገድ ምራኝ

  • @ሀያት-ፐ3ጀ
    @ሀያት-ፐ3ጀ 2 роки тому +1

    የአላህ እርግማን እነሡ ላይ በይፋ ታየ ላሀዉላ ወላ ቁወተ ኢላቢላ ኸሥቡነላህ ወነእመል ወኪል ናእለቱላ አለል ሙሽርኪን

  • @fathiya5106
    @fathiya5106 2 роки тому +3

    SubhanaAllah SubhanaAllah 😭😭

  • @user-ej4eo4vk4f
    @user-ej4eo4vk4f 2 роки тому

    إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

  • @misoromo5224
    @misoromo5224 2 роки тому +4

    استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم واتوب اليه

  • @ybrahimali4266
    @ybrahimali4266 2 роки тому +1

    ከደዚአይነት ጥመት አሏህ ይጠብቀን

  • @madenawjra432
    @madenawjra432 2 роки тому +3

    ኢናኒላሂ,ወኢናኢለይሂ,ራጅኡን,አላህይጠብቀን,ኻቲማችንያሳምርላን

  • @RahmaOthman-b2u
    @RahmaOthman-b2u 21 день тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን ያረብ🤲🤲🤲🤲😢😢😢

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +10

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ያአላህ አራ ጉድ ያአይላሂ እሄንን ሳታሰይኝ ኡሳደኝ

  • @mraymail2126
    @mraymail2126 2 роки тому +1

    አለህ ሆይ አንተ የሰላሙ ጌታ አንተ ጠብቀን ከጡሩ ቅርብ አርጋን ☝️🤲🤲🤲

  • @የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ

    አኡዙቢላህ ሚነል ጃሂል እኒህ ሙሥሊም አይወክሉም አላህ ሂዲያውን ይሥጣቸው ከአሃባሽ ከሡፍይ ከሺአዎች ከኢክዋን አንድነን የምትሉ ተጠንቀቁ ከአጋሪዎች መጥራት የነብያቶች መንገድነው

  • @emanaman3593
    @emanaman3593 2 роки тому +1

    መጨረሻችን አሳምርልን

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 роки тому +5

    🙄🙄እኔኮ ቲክቶኩ በእንደዚህ አይነት ቪዲዮ ሞልቷል ምንድናቸው ብየ ገርሞኛል 😏😏😏

  • @اللهمصلِوسلِموباركعلینبينامُحم

    ሱበሀንአሏህ 🤲🤲🤲አለህ ሆይከኔ ኡመቶች
    ካልካቸው ወፍቀን ቁምነገር ይዘገንናል አላህ ይወከለን

  • @الحمدللهعلىنعمةالاسلاموكفى-غ9ض

    الحمد لله على نعمة العقل

  • @hch3061
    @hch3061 2 роки тому +1

    አቤቴ ይቅረ ይበልና ጎይታና አምላክና

  • @ስደተኛዋ-ወ5ለ
    @ስደተኛዋ-ወ5ለ 2 роки тому +8

    ላሀውለውላ ቁወተኢለቢላ😭😭😭😭
    መጨረሽውቀን ደረሰ መሰል😭💔
    ምንአይነት ፍጡርናቸው😏
    መስቀሉምድነው🙄ቆይለምን አይያዙም

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 2 роки тому

      ማነው እሚይዛቸው ሁሉም ሺያ ናቸው ሺያ ደሞ አላህን አይፈሩም በሽርክ የተሞሉ ናቸው

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 роки тому

      አነችም ተመሰቀሉ ራሳቸውን ሚደበድቡትሳ መስቀሉማ ፅድቅ ነው

  • @HawaHawa-e7j
    @HawaHawa-e7j Місяць тому

    ሶላት ሲሰገዱ አያሰላምቱም ታፊቸውን እየመቱ ያአባሰ ያሁሴን ነው ማሰላመቻቸው እረ ብዙ ነው ያየሁት አመት እደሰራሁ ከዛቤት ጠፋሁ በውጨ ሰሰራ ኖረኩኝ

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 2 роки тому +31

    እኔኮ እሷቸው ቤት ነው የምሰራው 😥ምን ላደርግ

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 2 роки тому +2

      የረሲሸን ጠቢቅህ አለሀ ይጠቢቅሸ ኢሂት

    • @makidahamanda2791
      @makidahamanda2791 2 роки тому

      ኩትራት ካላሆነሽ ቤት ቀይሪ በተቻለሽ አቅም ተጠነቀቅ አይዞሽ የኔ ዉድ

    • @Rነኝየአላህባሪያ-x3q
      @Rነኝየአላህባሪያ-x3q 2 роки тому +3

      አልገባኝም እነሡ እነማናቸው?

    • @rewuda3462
      @rewuda3462 2 роки тому +2

      አኔም እነሡቤትነው ምሠራው ኡፍ ያረብ ከነሡ ሤራ ጠብቀኝ

    • @aminetamra1379
      @aminetamra1379 2 роки тому

      አይዞሽ እህቴ ድዋ አድርጊ እኔም ነበርሁ

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 2 роки тому +1

    ይሄኮ ቀላል ነው ኢአማኝ የሆኑት ሁሉንም አማኞች እምነቶችን ለመበከል ነው በየ ሁሉም እምነት ከዚ የከፋ ይመጣል !

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጁዑል በ ባህሬንም አለ ይሰበሰቡና ራሳቸውን ይደበድባሉ ያ አሊ ያሁሴን ያሀሰን እያሉ ይጮሀሉ አላህ ይጠብቀን ከጥመት

  • @meshAli-h4p
    @meshAli-h4p 5 місяців тому

    ሱብሀንአላህምንጉድነዉ አላህመጨረሳችንንያሳምርልን
    ቀትተኛዉንመንገድአተምራን

  • @hagerdamessa2251
    @hagerdamessa2251 2 роки тому +4

    አስተጊፊረላህ እኔ የሚገረሙኝ ተከታዪቹ አያስተነትኑም እደ?? ጀማሪዉ መቸም አደየ አላህ አጠመመዉ ሰይጣን የአደም ልጂ ወጀላይ ከሚወድቅ ይልቅ ቢደዐ ላይ ሲወድቅለት ነዉ ደሚደሰተዉ ይህ ሁሉ ተከታይ ግን…………አኡዙቢላህ ሚኩም

  • @hawamohammed4384
    @hawamohammed4384 2 роки тому +1

    ሱባሀን አላህ አላህ መጨርሻየን አስምረልኝ

  • @Hነኝየአላህባሪያ-l8i
    @Hነኝየአላህባሪያ-l8i 4 місяці тому

    ሱባሀንአላህ አላህ መጨረሻችንንአላህያሳምርልን

  • @سميرهعبدالحميد-ف4ف
    @سميرهعبدالحميد-ف4ف Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @redisacho357
    @redisacho357 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቀን

  • @طيبهمحمد-ز2ز
    @طيبهمحمد-ز2ز 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር ጁነይድየ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @Semermohammed
    @Semermohammed 2 роки тому +1

    Allahuma najina mn gud nw

  • @dina_tube1
    @dina_tube1 2 роки тому +1

    አሚን አሏህ ሀቲማችንን ያሳምርልን ያረብ እነሱንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው አጃኢብነው