The most highly knowledgeable and respected Journalist Araya Tesfamariam , You are the true son Ethiopia . We thank you for letting us know the true nature the blood sackers TPLF Sibhat Nega's Mafia special interest groups . Long live MAMA ETHIOPIA !
You’re telling the truth man they were 14 underground prisons in different places in Ethiopia one top minster told on conference in Londn 10 years a go all western governments and journalist new but they were chose keep quiet. Thank you for your truth witness🙏🙏
The main issue in the country in Ethiopia should be the war in the northern Ethiopian region mainly in the Amhara and Afar administration. The displaced people from these regions are in extreme suffering and in danger of sickness and disease. Please report on these issues which need immediate action by the all concerned.
Take care of your self Ato Araya please !👂TPLF killers are Evils Bc we lost to many loved ones even steel there is TPLF behind every killings one way or the other in the country !👂
Araya i’m sorry to hear that what they did to you. TPLF are evil people I hope you’re going to be success I can’t wait to buy your book. Wish you good luck.
What is the problem ?any ethiopian journalists can work in ETV ,because one journalist hired in etv and it means a failed of state bro i see the opposite.
አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን ነው የምንሰማው አርአያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወይኔ ወድሜ አርአያ የምትናገረው ነገር ምንም ሳይሰለች የሚደመጥ ነው ጉድ ተአምር ነው እግዚኦ ያስብላል ጀግና ጋዜጠኛ መባል በጣም ያንስብሀል እባክህ እንደው እራስህን ጠብቅ አደራህን
ኦ አርዓያ እጅግ በጣም ልትመሰገን ይገባል፡ስለ እውነት ለእውነት የቆምክ፡እግዚሀቤር ያክብርህ፡፡
ነዝህ ነዉ. ፈጣሪ. ያተረፈህ. አሁንም ይጠብቅህህ. ከሀቅ. እንጂ. ከሰዉ. አትቁም. ጀግኖች. ናችሁ. በርቱ
አርአያ ድንቅ ጋዜጠኛ .....ይመችህ!!
That i call a real investigator journalist...kudos for Araya...you are true a son of Tigray and Ethiopia.
ተባረክ ይህሰው ጀግናነው አቋሙ የማይቀየርነው በርታ ሞት አይቀርም ያለፍንበትን መከራ የታምራት ላይኔን በአማራ ላይ ነፍጠኞች ብሎ ያስጨፈጨፈ ነው ይህንን ሁሉ ያጋለጠጀግና ነው
ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም በኢትዮጵያ የጋዜጠኞች ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ሥራ ያከናወነው ጀግና ሰው ነው። የሱን ኢንተርቪው የማዳምጠው በከፍተኛ ተመሰጥዎ ነው።
Can’t wait to read the book. Go Araya - sky is the limit!
ጛዜጠኛውን ሳይ ሳቄ መጣብኝ,,,,
አዪ ግዜ,,!!!!
ዘመነ ግልብጥብጥ!!!
ዝኾነ ኮይኑ, እንግዳው ትመቸኛለህ!!!
ኣጆኻ እዚ ሓወይ! ፈንቅል ፍንቅልቅል ኣብሎም ደኣ!!! እግዛብሄር ያግዛቹ!!!
ውይ የትግሪይ ህዝብ ፈጣሪ ይደርስላችሃል
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Araya Tesfamariam is a golden Hero and Patriot !!!!!
ንፁ እትዮጵያ ነህ ትልቅ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
አንበሳ ነህ አራአያ 💯💯
በስመአብ ይዘገንናል አቤት ፋጣሪ ሆይ ምን ክፋ ናቸው
Thanks.....
The most highly knowledgeable and respected Journalist
Araya Tesfamariam ,
You are the true son Ethiopia . We thank you for letting us know
the true nature the blood sackers TPLF Sibhat Nega's Mafia
special interest groups .
Long live MAMA ETHIOPIA !
Wow😮👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏. Thank you sir 🙏🙏🙏🙏
Thanks🙏🙏🙏
ያንድ ዕውቅ ታጋይ ሚስት አብዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት አዲስ አበባ ፒያሳ ስትለፈልፍ ትውል ነበር:: ሰው ሳይኖር እየሄድኩ ግማሽ አማርኛ እና ግማሽ ትግርኛ እያወራን; ምንም እንኳን ንግግሯ ዝብርቅርቅ ያለ ቢሆንም አግኝታ ያጣች ዕመቤት መሆንዋ በደምብ ያስታውቃል!!! በንግግርም እንባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ አለቅስ ነበር::አሁን ሳገናዝበው ሆለታ ከክፍፍሉ በሁዋላ በመርዝ ከተገደሉት 1500ዎች ውስጥ የልጆችዋን አባት ሳታጣና ጎዳና ሳትወጣ አልቀረችም!!! ዘንባባ ሼጬ ካገኘሁት ላይ 1 ብር አደይዬ በዚች ቡና ጠጡ ስላት በትግርኛ1000 ምርቃት መረቀችኝ:: ምናልባትም ባንድ ወቅትከታቀደብኝ የሴራ ግድያ ያመለጥኩት በሷ ፀሎት መሆን አለበት::ፍፁም የሚባል አብሮን የሚውል ልጅ ነበራት:: አንዳንድ ቀን አብሬያት ስውል ሰው እኔን እንደቀውስ ያየኝ ነበር ግን እኔ የሀገሬ ዕጣፈንታ እነማን እጅ ላይ እንደወደቀ የማሰላስልበት ምርጥ ጊዜዬ ነበር:: እንኳን ተረፍክልን ብዙ ሚስጥር ያስነበብከን ተወዳጁ ጋዜጠኛ ዓርዓያ ተስፋማርያም::ኑርልን!!!አምላክህ ተረኝነትን!!?ዘረኝነትን!!!ፅንፈኝነትን ያጥፋልን!!!!
ወይ አምላክ ሆይ ትገራይ ሃቀኛ አፍርታለች ኢትይኦጵያዬ አይዞሽ እንዲህ አይነት ጀግኖችም ታፈርያለሽ
We respect ya brother
አርአያ መፅሃፍህን በጉጉት ነው እምጠብቀው አንበሳዬ
Legend አርአያ
ይሄን የመሰለ ጋዜጠኛ እስከዛሬ አለማወቃችን ይገርማል
Thanks for sharing long live my brother
ምንም ቢዘገይ ፕሮግራሙን ዛሬ አገኘሁት ቴዲ። ድንቅ አቀራረብ።
እውነተኞች አይጥፉ። ሁለቱም ጋዜጠኞች የጋዜጠኛነት ስነምግባር የተላበሱ ናቸው። በተለይ አርአያ በእስካሁኑ ጉዞህ አስገራሚ ሰብዕና ያለህ ሐቀኛ ኢትዮጵያዊ ነህ።
ጋዜጠኛ አርዓያ የማደንቅህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ:: ዛሬ የለበስከው ሱሪ የእግር እስታይሉ/ ቬል/ ከአንተ እድሜ ጋር የሚሄድ ነው👍:: ሁሌም ቬሉ ሰፊ የሆነ ሱሪ ብትለብስ ያምርብሀል👍
God bless you all ❤
የህወሃት አይጦች በሀገርም በሰውም ነፍስ የተጫወቱ መሬት የምትጠየፋቸው ጉዶች የማያፍሩ ጉዶች!!!!!!!
እነዚህ አረመኔዎች እግዚአብሔር ያቃጥላቸዋል እናያለን አይቀርም
ድንቅ ነህ
You’re telling the truth man they were 14 underground prisons in different places in Ethiopia one top minster told on conference in Londn 10 years a go all western governments and journalist new but they were chose keep quiet. Thank you for your truth witness🙏🙏
በጋዜጠኛው ህውሃቶች ጨጏራቸው ይላጣል እውነትን በመምረጡ ሊደነቅ ይገባል::
thanks so much❤️
Ma at ywredachew mskin hzb
Geta yrdachu
ARAYA GOD PROTECT YOU BROTHER
👌👌👌👌👌👌👌
የአርዓያ ተስፋማርያም መንገድ
★★★★★★★★★★★
ሃቅን ከታሪክ ጋር፣ በሰነድ በዶሴ፣ ሊዘግብ የማለ
ታሪክ ሳይሽራርፍ፣ ማስረጃ አገላብጦ፣ በጓጡ ያልዋለ
የፃዲቁ ፄጥሮስ፣ አኩሪ ኢትዮጵያዊነት
የእምነት የሃቅ ቃል፣ የሰማዕታት ውጤት
ስለ እውነት ኑረው፣ ስለ እውነት መሞት
እንዲህ ነው ስብዕህና፣ እንዲህ ነው ክህሎት
በእይታ ልቅው፣ ለአንድ ኢትዮጵያ መጀገን
ሃገር ወገን ማነፅ፣ በልብ ቋጥሮ እውነትን
በአበው ታሪክ ደምቀው፣ ቅርስ ማውረስ ለትውልድ
ሊወደስ ይገባል፣ የአርዓያ መንገድ
በትርክት ተኮትኩቶ፣ ግራ የተጋባን፣ በሐቅ ቃል ሲሞርድ
ስለ ኢትዮጵያ ሰላም፣ ለፍትህ ሲያደግደግ
በስብህናው ልቆ፣ በፅናት ሲራመድ።
ከአክብሮት ጋር።
አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ!!!
Araya betam enwedihalen ....... mirt ye Ethiopia 🇪🇹 lij bertalin
HI ETV THANK VERY MUCH FRO INVITED ARAYA TESFAMARIAM
እግዚኦ የወያኔ ግፍ ተሠምቶ አያልቅም ግን ይሄን ሁሉ መከራ አልፈህ ዛሬላይ ቆመህ ይችን ቀን ማየትህ የአምላክ ስራ ነዉ አሁን በተለይ አሁን የነሱን ፍርድ ቆመህ ማየት የአምላክ ፍርድ ነዉ
ቀኑ. ገኖ ሁኖ. ከሀቅም ስለቆም. ፈጣሪ. ጠብቆታል
ጀግና ነክ
ua-cam.com/video/xHXW6HIw99M/v-deo.html አገቱኒ የፕሮፌሰር መሥፍን መፅሀፍን ያዳምጡ
I never thought I would hear this corruption in my life. The Lord is awesome.
አርዓያ ተስፋማሪያም jegna wedi jeganu
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆብንን አስብ🙏🙏
The weyane elite has to go from power,Tigray people needs a change,and the time is now.
It would be great if attached with some videos or pictures of the persons .... as evidence purpose
አርአያ የጀግኖች ሁሉ ጀግና ነህ :: በ 1995 ዓም እና በ 1996 ዓም የ ትሃህት /ኢህአዴግን ሴራ አገር ውስጥ ሁነህ በ ግልፅ መጋፈጥህ ታላቁ ጋዜጠኛ ሊያስብልህ ይገባል :: አንተ ስትሰማቸውና ስትፅፋቸው የነበርከው በ ህዝብ ላይ ሲፈፀሙ የነበሩ ግፎች በ እኔ ላይም ይፈፀሙ እንጅ የትሃህት/ኢህአዴግ ሴራን ከማጋለጥ አልቦዝንም ብለህ በ አቋምህ መፅናትህ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ "ታላቁ ጋዜጠኛ" ነህ :: [እጆቻችንን አጣጥፈን ለ ትሃህት /ኢህአዴግ ሰጥ ለጥ ብለን ስንገዛ ለኖርነው ከ 90 ሚሊዮን ሰዎች እንዴት ታዝበህን ይሆን!? ]አጃኢብ ነው ::
ሀቀኛ ብቻ ሁን እሺ ብሮ ትኖራለህ ነገም ለሀቅ ኑር
ሠላም ለአገራችን
I can't wait to read your book.
ወያኔን ከምድረ ገፅ ያጠፋልን አምላክ ይመስገን ፡
የዶክተር አብይን እድሜ ያርዝምልን
💚💛❤
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም !
💚💛❤
ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጎብኛት ፤
ህዝቧንም ይባርክ ፤ አሜን !
💚💛❤
I need to read this book
ክንፈ ገብረመድህን መኮንኖች ክበብ በሻለቃ ፀሃዬ ነው የተገደለው ቅዳሜ ጠዋት ነው የተገደለው
እህትማማቾቹን አስገድዶ ደፍሮ ሲያበቃ አርዶ ወንዝ የጣለችው አቶ ስብሀት ነጋ ነው። ስንቱን ጉድ ተሸክማ ነበር ይህች ሃገር 😡😡😡😡
Fake news
አርአያ ድንቅ ጋዞአጠኛ ነህ
Will have the first published .
ወንድም ራስህን ጠብቅ ግን አደቅሐለው
Ewnat new
What kind of prison is Bado six? If anyone knows
🇪🇷🇪🇹✌️
💪💋💪💋💪💋🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪
የግፍ ጽዋ የማይሞላ መስሏቸው!!!
EBC
GOOD JOB
WE NEED TO FOLLOW MR.ARAIA TESFAMARIAM IN HIS FACEBOOK ACCOUNT AND SUPPORT HIM, PLEASE SHARE US HIS FACEBOOK ACCOUNT
ንተጄግናነሕ ሕልምሕ. ተፈታ
ከደሙ ንፁሕ ነሕ. መቀሌን
ለቀሕ. ወጣሕ
አብርሃም ያየህን ፈልጋችሁ interview አድርጉት please
ፋጣሬ ሆዬ ኢትዮጵያውያን አስብን !
G / G walaqadkaramnaabanii adamabekii dhudha
እነዝህ. አምሳያ. የለላቸዉ. የሰዉን ልጂ. እንደጩጫን. እንኮ. አይቇጥሩትም. ዝም ብለዉ. መግደል
The main issue in the country in Ethiopia should be the war in the northern Ethiopian region mainly in the
Amhara and Afar administration. The displaced people from these regions are in extreme suffering and
in danger of sickness and disease. Please report on these issues which need immediate action by
the all concerned.
ይገርማል በጣም
32:58 lay lemn tekorete?
Mnm bihon yesewun hasab korto maskeret tegebi aymeslegnm
ሚዲያው እኮ ETV ነው
አንድ ሰው በebc ያወራ እውነተኛ ነው ግን ይህ ሰውዬ የሚያወራው ወሬ የሚጣራ ማነው እንደልብ የሚዋሹ በደንብ መጋበዝ ነው ከብልፅግና መውደቅ በኃላ ምን እንሰማለን
አርአያ ንፉወዲይሓ
It’s shame they are still walking free, and no justice
Yeksere sew yizeh metah
Dr Debrexion mote bilo ke generalichu yesemahut bilo siyawera shun atafrim liyawera
ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም እባክህ አትዋሽ ውሽት እኮ ሓጥያት ነው ። ነገሩ ተክክል ነህ በውሸት ሰለተደበደብክ አይሚሮህ በትክክል ስለማይሰራ ውሸት እንደ እነት ነው የሚታየህ ። እንደአንተ ያሉ የአእሚሮ የተዛባቸው ሰዎች በስመ ጋዜጠኛ ያውቃሉ እየተባለ በውሸት አገር ያጠፋሉ ። ስንቅና ውሽት እያደረ ይቀላል እንደምባለው ሁሉ ያንተም ረኩስ ሓሳብ ወይም ውሸት እያደረ ይጋለጣል ።
Er etv weha enkua setut dekama tabiya fana sigabzew enkua weha neberew etv minew lezi jegna weha siyansew new
Abeto geta hoye. Ferdu yanta new.
Take care of your self Ato Araya please !👂TPLF killers are Evils Bc we lost to many loved ones even steel there is TPLF behind every killings one way or the other in the country !👂
Wait a minute, is this Tigray TV ????? 😂🤣😂🤣😂🤣 Has Tigray been liberated???
ጋዜጠኛው አአበባ እጅ መስጠቱን አልሰማህም ነበር? አንዳፍታ ላይ ተመልከት!
Araya i’m sorry to hear that what they did to you. TPLF are evil people I hope you’re going to be success I can’t wait to buy your book. Wish you good luck.
ኢማም ኡመር ጠዊል ከነ3ወር አራስ ባለቤታቼዉ በቤታቼዉ ዉስጥ በመንግስት ወታደሮች ለምን ተገደሉ??!
ወደ ሻሸመኔ ሊደረግ የነበረዉ የሃይማኖት አባቶች ጉዞ ለምን ተሰረዘ???!
Dhugadhaa guyaaqabdamee kaleerahii miidhaahoo maliifgotemee kotorbadiidhanii namadaleedamee
Miladuwaafiidemoteebeytaa hantutatatee bashoogudiisumalee gudiisuu niibarsiisani
Ii
Mee sarees warabeysahiiranii tiiysaniimee
Weyny agrachen bado eko new yaskrun
Hawaantunii hangeedhaa manawarasanii tenyaniiibekkii hariichaaf iifgaqabuundhabuun iintalabii
አይ አንተ ነገ ደግሞ ምን ታወሩ ? ወሬና ጥላቻ በቃ። አገርና ኢኮኖሚ ወርዷል ? ውሾች የትግራይ ህዝብ ከናንተ በላይ አዋቂ ነው ። አብይ ያስገደላቸውንስ ምን ትላለህ ? መቼ ታቀርብልናለህ ? ነገ ደግሞ የት እናይህ ይሆን ?
pa Te ደነዝ ቆማል
It is super unhuman things they have done, but how come they didn't kill him if they know what he knows if they are evil like his claiming tho?
Dukanararaa iifabahiif gamachuudhuftiinamafii 1 sobuudhif aruungaruu 1
ኣንተ ርካሽ የሞተ ሰው ሰሚ የልህም የንየ ትርክት ኣርጅቶዋል።
ጁሃር ስላስገባው ሳተላይትስ መቼ ነው የምተወሩት አሰመሳዮች ከተበላ ብሃለ ምን ያደርግልናል
YEMAYETEGEB SEW BEFETARI
Udaanhalkanii gubodhaanwa murteysuudhabekkii iirbodhabekii
Tplf rip soon
Can you find out between isayas and Abey Saudi secret meeting?😀
ሳንቾ ወያኔን ይመሥል ቁጥጥር አበዛህ ወያኔ ዛሬ ሄደ ተመለሠ እያሉ Pri minister እንደሆነ እረስተዉታል
የቱ ጋር ነበረ?..ua-cam.com/video/UP7M9iyci6A/v-deo.html
O,PM Abiy Ahmed infiltration is z weakest part of a failed state, how could be journalist Tewodros Alemayhu can be etv interviewer?
What is the problem ?any ethiopian journalists can work in ETV ,because one journalist hired in etv and it means a failed of state bro i see the opposite.
Because he is professional
ሲዖል አረገውብን ነበር አይ ወያኔ